ሰአድ ለመጀመሪያ ጊዜ ምጣድ አሟሽታ እጀራ ስትጋግር❤🤗

  Рет қаралды 70,958

AWEL&SEADI

AWEL&SEADI

Күн бұрын

Пікірлер: 776
@user-ks2kh3ff9t
@user-ks2kh3ff9t 2 жыл бұрын
እስኪ ትልልቅ ሚዲያ ያላችሁ ፍትህ ጠይቁ ለራያ ቆቦ ህዝብ ዝም ብላችሁ አትመልከቱ አምላኬሆይ ሰላሙን ላክልን
@ዜድሻየደሤዋ
@ዜድሻየደሤዋ 2 жыл бұрын
ወደ ፈጣሪ እንጩህ ውደ ሰው እማ ሰው ነው😭😭😭💔
@zinetmohammed5597
@zinetmohammed5597 2 жыл бұрын
አገርኮ ያሉት ይፈራሉ እኳን ድምፅ ሊሆኑ
@user-ks2kh3ff9t
@user-ks2kh3ff9t 2 жыл бұрын
@@ዜድሻየደሤዋ እኔስ ጨነቀኝ ምን ልሁን ስራ እኮ መስራትአልቻልኩም ሰው በሀገሩላይ ሲሰደድ ማየት
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o 2 жыл бұрын
ውዶቸሰብእፕርጉኝ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ይመልስልን አገራችንን ያርብ አይዟችሁ ይነጋል ሰብስክራይብ አረጉኝ ፖሮፌይሌን በመጫን
@Hayat-yu9qi
@Hayat-yu9qi 2 жыл бұрын
ዱሮ ባገራችን ጎረቤቱ ሁሉ ተሠብሥቦ ነበር የሚያሥሠው ምጣዲ ትዝታው መጣብኝ
@fatumaseid9906
@fatumaseid9906 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ሱሌይማን የቤታችሁ ድምቀት ነው የኔ ሚስኪን
@Gurage4
@Gurage4 2 жыл бұрын
ከሸቃልነት ወደመልካም የቤትእመቤትነት የሚቀይርልን ሶሊህትዳርይሰጠን ያረብ ሲግሎች ጉሉአሚን😂😂🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@makiah5585
@makiah5585 2 жыл бұрын
አሚን
@saadayimer8273
@saadayimer8273 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ያረብ
@ዜድወሎመቅደላከዱባይ
@ዜድወሎመቅደላከዱባይ 2 жыл бұрын
አሚንንን
@habibaal4299
@habibaal4299 Жыл бұрын
አሚን
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
امين
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 2 жыл бұрын
_እኛ የመዳም ቅመሞች ሀገር ውስጥም ይሁን ሀገር ውጭ ያው ቅመም ነን ምንም አይወጣልን ገበዝ ሰአዲዬ_
@user-hf1ci8vz4x
@user-hf1ci8vz4x 2 жыл бұрын
የሴት በላይ ሰአድ ማሻ አላህ ቢስሚላህ ስትይ ደስ ትያለሽ ሚጣዬ እድግ በይ
@zayibaatube2547
@zayibaatube2547 2 жыл бұрын
😀😀🥰🥰
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰአዲየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 жыл бұрын
ሱሌይማን የኔ ምስኪን እናተጋ መግባባታችሁ ፈታ ያለመሆኑን ላይክ ያሰጠዋል የቡርቴን ልጂ ሳሙልኝ ሀገር ገብቸ እንጀራ እስክጋግር ቸኩያለሁ
@user-dd3pg1bd3s
@user-dd3pg1bd3s 2 жыл бұрын
አይ ኢትዩጵያ በጎን ደስታ በጎን ሀዘን ፍትህ ለሰሜን ወሎ ራያ አቤቱ ጌታሆይ ምረትህን ላክልን
@zedbabo9298
@zedbabo9298 2 жыл бұрын
ሠብሰክራይብአድርጊኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@zedbabo9298 ደምሪኝ
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
አዱያለቅሳል አዱ ይስቃል በቃ እዴዚህናት ዱኒያ
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ሰላምያዉርድልን
@medi7884
@medi7884 2 жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ራዩማ በሙሉ😢😢😢
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o 2 жыл бұрын
ውዴ ሰብአርጊኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋው
@thfg8981
@thfg8981 2 жыл бұрын
አሰፈፈሺ አሁን ሲይምረ ቻልሺበት በቃ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹✍️
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 2 жыл бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@tebabe
@tebabe 2 жыл бұрын
እህቶቸ አላህ ላገራችን ያብቃል ስደትን በቃ ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ😥😥😥
@user-gd3jc5cx8z
@user-gd3jc5cx8z 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንያረብ
@user-qg2sm3fj2g
@user-qg2sm3fj2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ማረ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
አሚን እህትቸ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@vipvp4386
@vipvp4386 2 жыл бұрын
አሚንን 🥰🥰🥰🥰
@user-jn9od7dn5y
@user-jn9od7dn5y 2 жыл бұрын
@@UMUYEHIYATUBE መልሽ
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምጣዱን በሙሉ እያሰፋሽ አስለምጂዉ ምርጥ ምጣድ ይሆናል አትቆራርጡት ሙሉ በሙሉ ጋግሩበት❤❤❤
@user-oo6uf1wr6j
@user-oo6uf1wr6j 2 жыл бұрын
ትክክል ከማሹን አስለምደው ግማሹ ሲቀር አስቸጋሬነው ሗላ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-oo6uf1wr6j ደምሪኝ
@user-oo6uf1wr6j
@user-oo6uf1wr6j 2 жыл бұрын
@@fatumawase ያገሬልጅ መቅደላ ማሻ ነሽ እዴ እኔ ኢቶብ የለኝም
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 жыл бұрын
እኔ ከእናቴ ያየሁትና የሰማሁት አድስ ምጣድ እስከዳረወ ነው የሚሰፋበት ስትል ነው አይቆረጥም
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 2 жыл бұрын
ክክክክ ትክክልነህ
@user-oe1ze2lj8v
@user-oe1ze2lj8v 2 жыл бұрын
እኔም
@user-fx9ty1uc4i
@user-fx9ty1uc4i 2 жыл бұрын
ትክልክል👍👍
@sus2475
@sus2475 2 жыл бұрын
ግድ ነው መልመድ ስላለበት
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ሱሱዬ እቤት የተጋገረ በረካ አለው ውዴ ማሻአላህ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ፉፊየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 2 жыл бұрын
Esh@@toybayoutube4209
@hfgg5982
@hfgg5982 2 жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 2 жыл бұрын
ሶልህ ወላሂ የኔፍልቅልቅ ጡሩልጁነው ማሻአላህ👍👏 ሞያም አለህ😂😂👌 አቤት እጀራ አገጋገረ ክክ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ ማየት የጀመረ ሰአዲ ኢትዮጵያ ከኸደች ጀምሮ😀ሳኡድ እያሉ ያላያቸውም ነበር አሁን ግን በፍቅር ነው እማያችሁ👌
@abuhshshs5419
@abuhshshs5419 2 жыл бұрын
ወላሂ. አኔአለሁ. ከዚህበፊትአላይም ነበር. አሁን በፍቅር ነውእማያቸው❤❤❤🌺🌺🌺
@maryama8557
@maryama8557 2 жыл бұрын
እኔምእደዛው
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 2 жыл бұрын
ምጣ ደስ ስትል አወል እና ሰአደ ለናንተም አላህ ይስጣችሁ 😍😍
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yegeri leji
@ሰሞነኚየቲርቲራዋ
@ሰሞነኚየቲርቲራዋ 2 жыл бұрын
ሶለይማን ቀልድ ደሥ ይላል ጎደኝነታችሁ እስከመጨረሻው ያርግላችሁ ደሥ ትላላችሁ
@user-fy2fq2ri8j
@user-fy2fq2ri8j 2 жыл бұрын
አወሌ ግን ማሻአላህ አለይከሰ የሚቀርህ ስራየለም ጎበዝ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 жыл бұрын
ምክር ሠምተሺ ጆሮሺን ሥለሸፈሺ ጎበዝ😍😍😍😍😍😍😍
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 2 жыл бұрын
ሱሌ ምረጥሰው የቤታቸው ድምቀት ላተም ሧሊህ መሰት ከሞቀቤት ጋር አላህ ይወፍቅህ
@fikirwelloye6947
@fikirwelloye6947 2 жыл бұрын
አድስ ምጣድ ሙሉውን ነው መጋገር ያለበት ሌላ ጊዜ ሙሉውን እጋግራለሁ ስትይ እሺ አይልሺም እህት
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige fekere konjo
@hadrqmol4755
@hadrqmol4755 2 жыл бұрын
ህፃኖአ ጁታናት አጣሩ የሊጡ ነገር ሥታምሩ ማሻአሏህ ሡሊማን የኔ ሣቂታ ሠአድ እጀራ ሥታሠፉ ከመሀል ጀምርሽ ወደዳር አውጥተሽ አትሙሊ ከዳር ከጠርዙ ጀምርሽ ምሀሉን ሙልተሽ ነው መጨርሥ የሡለይማን አሠፋፉ ማሻአላ ነው ያው እየተላመድሽ ይሥተካከልልሻን ግን ሀዳር ጀምሪው ሥታሠፉ በተርፈ ወልዳችሁ ሣሙ አይለያችሁ😘😘😘😘😘
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሰአዲ ድፍረት ብቻ ነው ይለመዳል የኔ እህት የመጀመሪያሺ ስለሆነ ፈርተሺ ነው ባለፈውም
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 2 жыл бұрын
እሰክዳር ነው ማሰፋት እዳይበላሺ ዳሩ አድሰ ምጣድ ሰለሆነ
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ ውዴ🌹❤️
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
ሳዲዬ ቀሚሶችሽ በጣም ያምራሉ ማሻላህ
@emanalitube6068
@emanalitube6068 2 жыл бұрын
ጎደኛህ በጣም ጥሩልጂነው ፍቅራችሁ ይብዛ
@newmodel2207
@newmodel2207 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች በጣም ደሥ ትላላችሁ አወል እና ሠአድ ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔💔💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👌👌👌👌👌👌👌
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማሠየ ደምሪኝ
@zedwalloywa7246
@zedwalloywa7246 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ሚጣየ ልጀን መሰለችኝ አይይይ የኔ ማርዋዬ ❤️❤️❤️❤️💋💋
@ኢልሀምአብደላ
@ኢልሀምአብደላ 2 жыл бұрын
ዋሊኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰአድ @አቦል እኳን ደና መጣችሁ አይዞሽ ስአዲ እጀራ መጋገር ቀላል ነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የመዳም ቅመሞች የኛስ ተራ ነች ይሆን 😥😥🙏🙏💚💛❤👌👌👌👌👌👌👌
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ያገርልጅ
@mamyshatube4090
@mamyshatube4090 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ል
@user-qg2sm3fj2g
@user-qg2sm3fj2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ማሪ
@rawdawollo177
@rawdawollo177 2 жыл бұрын
ፍትህ ለራያ ህዝብ እንበል ሁላችንም😭😭😭
@maryama8557
@maryama8557 2 жыл бұрын
እሰይየኔጎበዝ ሂጃብሽን ስላስተካከልሽ 👍🌹
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m 2 жыл бұрын
የኔ ማር ህፃኗ ሠአድ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o 2 жыл бұрын
ፉፊሰብአርጉኝ
@rahmathassan1337
@rahmathassan1337 2 жыл бұрын
 😀
@user-em5ry9cq9e
@user-em5ry9cq9e 2 жыл бұрын
@@rahmathassan1337 ክክክ
@gfg4073
@gfg4073 2 жыл бұрын
ስአዳ አይን ትንሽ ሳወጣ ክደኝው ቶሎ አትክደኝ አይኑ ያምራል በርቺ
@emtube9470
@emtube9470 2 жыл бұрын
እህት ደምሪኝ ውዴ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ባለፍው እድትልኩልንስልነበር የተመልካች ቃልአክባሪነችሁ አላህይጠብቃችሁ ውዶችየ
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ሱ እህት አድርጊኝ ፕሮፍይሌን በመጫን
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
@@wellotube2 ነይ እኔጋ አመልሳለሁ
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 жыл бұрын
እውይ የኔ ማር ህፃኗ ማሻአላህ እድግ በይ
@user-qg2sm3fj2g
@user-qg2sm3fj2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ማሪ
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o 2 жыл бұрын
ኢትዮ ሂደ ራሷን ያልጣለች ሰአድ ነች ማሻአላህ ሁሌ ፏነዉ ጎበዝ ግን እጀራ ስጋግሪ ሰፋ ያለነገር ልበሺ እዳይሞቅሺ
@user-ox8ot3bn3k
@user-ox8ot3bn3k 2 жыл бұрын
በጣም
@user-zr4bp6yy4v
@user-zr4bp6yy4v 2 жыл бұрын
አህለን ሱለይማን ና አወል አላህ አይለያቹ በጣም ደስ ትላላቹ ጓደኝነት እስከ ጀነት
@ethiopia2043
@ethiopia2043 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን በየት አገር ነው ተዘንጦ እንጀራ የሚጋገረውስ የሚሙአሸው
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ እህት
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 жыл бұрын
በወሎ ሀገሬ ነው kkkkk
@ethiopia2043
@ethiopia2043 2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 አብሽሪ
@user-pp5my2il7k
@user-pp5my2il7k 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ነኝ መሻአላህ እደምወዳችሁ እኮ ምታቁ ያረቢ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ R
@zemueismmed7865
@zemueismmed7865 2 жыл бұрын
ያረብአላህይጨምርላቺሁ ፍቅራቺሁን
@user-qj6yp1le5t
@user-qj6yp1le5t 2 жыл бұрын
ፋትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ
@ፋፊነኝ-ሐ9ገ
@ፋፊነኝ-ሐ9ገ 2 жыл бұрын
ህፃኗ ግን ምነው የጁታው ምክር አለበት ክክክክክ የኔ ማር
@njjjjjjj7701
@njjjjjjj7701 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni wud❤❤❤❤
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ
@እናቴማርያም-ቐ5ቸ 2 жыл бұрын
kkkk በጦርነቱ ግዜ ተቀላቅላ ነው መሰል
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
Kkkkk
@nuriyettube500
@nuriyettube500 2 жыл бұрын
➹ _በህይወትሽ ተስፋ አትቁረጪ_ _አልችልም አትበይ ሞክሪ ትትችያለሽ_ _መብረር ከቻልሽ ጥሩ ካልሆነ_ _ተራመጂ_ _መራመድ ቢያቅትሽ ተንፏቀቂ ብቻ_ _ምንም አድርገሽ ምን ብቻ ወደ ፊት_ _መጓዝ አለብሽ_ _ከአላህ እገዛ ጋር ማይቻል ነገር የለም_ _እና ተሰፈ አትቁራጭ የኦኽታ_
@rabitube341
@rabitube341 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻአላህ ሰአድ ቁጥርሽን አስሸምጭልኚ ፈልጊሽነው አማና
@youtub5746
@youtub5746 2 жыл бұрын
የኩሽና ልብስ ልብሽ ኩሽና ስግቤ 😁😁
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni mari❤❤❤
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
😜😜😜😜😜😜😜😜😜። ገና ሰገጤ ነች እኮ
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 2 жыл бұрын
@@jamiendris9454 እረተው የሰውን ልብለመስ በር አራዳማለት ሰውን እማይንቅ ነው እሽ ሙህር ከሆሽ ወይንም ከሆክ አስተምር ወይንም አስተሪይ ነገርግን ሰውን ዝቅ ማድረግ አግባብ አይደለም እሽ. ከይቅርታ ጋ
@zzzzmmmm9198
@zzzzmmmm9198 2 жыл бұрын
@@jamiendris9454 ቪዶ ሤለሜቀርፅ ነውጅ የኩሽና ልብሥ ጠፍቷት አደለም
@አሚነኝየመርሳልጅ
@አሚነኝየመርሳልጅ 2 жыл бұрын
@@jamiendris9454 አቸ ደህና ከሆሽ ምን አሰደበሽ ሰገጦ ነት ከስድብ ይጀምራል
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 жыл бұрын
ሰአዳ ቆንጆ 😘😘😘😘💖 እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹🕊🇪🇹🕊
@umureyantube6859
@umureyantube6859 2 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ወዶች በዚ ስራላይ ባይገቡ ባይ ነይ የቀልድ አይደለም እኮን ለወንድ ለሴትም ሞያ ከለላትከባድ ነዉ ምጣድ ዋና እንጀራዉን የሚያሳምረዉ ስለሆነ በጥንቃቄ ቢሆን ባይ ነኝ ለረጅም ጊዜ እዲያገለግል በተረፈ ዘና በሉ ሁሌም ደስ ነዉ የምትሉት
@Aemina782
@Aemina782 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መልክይስጠኝ እንጅ ሙያ ተጎረቤት
@TUbe-ve5wn
@TUbe-ve5wn 2 жыл бұрын
የአወልእጀራ ልክማዙሪዋን ትመስላለይክክክ
@aeshatube553
@aeshatube553 2 жыл бұрын
ዉድ የሀገሬ ልጆች እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንዴኔ ስዴት ምርርር ያለዉ ማነዉ😢😢
@ነኝ-ገ4ደ
@ነኝ-ገ4ደ 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ አለሁልሽ😓ገና በ 3 አመቴ ምርርር አለኝ😭😭😭😭😭
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
እኔኡፍፍፍፍፍፍ
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
ምን መሄጃ አለን ዛሬስ ፈራሁ የሀገራችን ነገር
@user-gq8sc6ys4q
@user-gq8sc6ys4q 2 жыл бұрын
@@ነኝ-ገ4ደ አይዞሽ ሁሎንም ለበጎ ነው አቺ ገና በሶስት አመትሽ ምርር ያለሽ እኔ ምን ልበል አስር አመቴ ከናቴ ከተለየሁ ልጄም ልኪ መኖር ደበረኝ ሳውዴ ገና ሶስትሳምት ካላኴት አላህ መጨረሻችን ያሳምረውነው ምለው ምንም አልልም
@user-gq8sc6ys4q
@user-gq8sc6ys4q 2 жыл бұрын
አብሽር የኔ ውድ ስደት ደሞ ብዙ ነገር አስተምሮናል አልህምዱሊላ ማለት ነው
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 2 жыл бұрын
_አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን s/a ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ በጣም አሪፍ ነው ዋው_
@tube-jt2qg
@tube-jt2qg 2 жыл бұрын
ሰሙየ በቅንነት እንደማመር
@fatmasied6854
@fatmasied6854 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁል ጌዜ በደስታ ኑሩ
@Fፊነኝየጃማዋ
@Fፊነኝየጃማዋ 2 жыл бұрын
እኔኮ የምታሥቁኝ። ሥታሠፊ አብራችሁ ውዝ ውዝ የምትሉትንገር። እንዴት እንዳሣቃችሁኝ😁😁😂😂
@tube3507
@tube3507 2 жыл бұрын
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ 😋😘👍😍😍
@ጀሚላወሎየዋ
@ጀሚላወሎየዋ 2 жыл бұрын
ማአሻአላህ የኛ ታዛዢ በርቺ ጎበዝ ነሽ ሰሲቀጥል ሚጣዬ እድግ በይ ሠለይማን ደግሞ የቤታችሁ ድምቀት ነው አይለያችሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ጀሚላየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@njjjjjjj7701
@njjjjjjj7701 2 жыл бұрын
ሳህ ጀ እናመሰግናለን ስላከበረች
@ጀሚላወሎየዋ
@ጀሚላወሎየዋ 2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 አድርጌሻለሁ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 жыл бұрын
ሠአዲ ማጣዱ እንዲሰማልሽ በመሀል ገደን እያደረግሽ ጋግሪበት ስለማይሰማ ነው ይሄን ያልኩሽ በተረፈ መልካም ህይወት
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ እህት
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 2 жыл бұрын
አቤት የኢትዮጵያ ወበት ደስ ሲል ፍቅራችሁን ያብዛው
@toyebaet7556
@toyebaet7556 6 ай бұрын
መሻአላህ❤
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ጥንዶች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ እጀራ ላይ ክክክክክ ካረብ ሀገር ሴት እኮ ግን የአረብ ሀገር ውንድ ሙያ አለዉ ክክክክ
@mniaebrahm3924
@mniaebrahm3924 2 жыл бұрын
አሠላም ዋለይኩም አወል እና ሣዲ ሠላማችሑ ብዝትዝት ይበል አወል አዴ ላሥቸግርሕ እሽ እደምትለኝ ተሥፋ አደርጋለሑ
@njjjjjjj7701
@njjjjjjj7701 2 жыл бұрын
ሰአድ እመሰግናለን ሁቢ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
አወል ምጣዱን ሙሉ ብታሰፋው ይለያል ጎበዝነህ😂😂😂
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 2 жыл бұрын
አወል የጋገረው የማዞሪያውን ቅረፅ አስመስሎ ነው 😂😂😂ትችላላችሁ ማሻ አላህ
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 Жыл бұрын
ዋው ጎበዞች አወል ግን ትንሽ ቃ አታደርገዉም ነበር😂
@emuhikmachanale2891
@emuhikmachanale2891 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ተባርከላህ በሉ እንግዲህ ምያቺሁን እንየው አብሺሩ ስራ ወንድ ሴት አይልም ተጋግዛችሁ ስሩ🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@ሂበቱሏህሂበቱሏህ
@ሂበቱሏህሂበቱሏህ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ትንሺ ሊጡ ወፍራምነው ቀጠን ሰል እጂሸላይ ይቀልሻል
@user-vq7uv9nb4u
@user-vq7uv9nb4u 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ ሰአዱየ የሴቶችበላይ🎁🎁🎁
@hagrewelotube4855
@hagrewelotube4855 2 жыл бұрын
እስከዛሬ ምን እየበላችሁ ወይስ ማ እየጋገረላችሁ ዛሬ የመጀምሪያሽ የሚሆነው
@halimhandres6999
@halimhandres6999 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንደት ደስ እንደመተሉ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያደርገለን 🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w 2 жыл бұрын
ምጣዱን ሥንትገዛሺዉ ገዝሸላኑር
@user-wf5cb2ts9n
@user-wf5cb2ts9n 2 жыл бұрын
ምጣዱ ስትነው የተገዛው
@saadahsaeed474
@saadahsaeed474 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ስታምሩ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ ሰአዲየ
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
@@toybayoutube4209 ነይ እኔጋ ነይ እመልሳለሁ
@amenamuhamad7706
@amenamuhamad7706 2 жыл бұрын
አይይይይ ሳኢድየ መቸም ወንድልጅ ካፈቀረ ሁሉምነገር ለሱጥሩነውጅ ሞያእኳን 00000000ነሽ አልሀምዱሊላ በይመልካም ባልስለሰጠሽ 🤣🤣🤣🤣🤣ይቅርታግን ሳአዱየ እዳትቆጭብኝ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n 7 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ሴት ልጅ ሙያ ከለላት አሯ ሀሀሀ
@user-vz3jb8ek4i
@user-vz3jb8ek4i 2 жыл бұрын
ከመክዴናችሁ በፊት ሊጡ መጠጥ እስኪል ጠብቁት በዴንብ አይን እስኪወጣ በተረፈ አድስ ምጣድም ስለሆነ ነዉ ግን ማሻአላህ ጎበዝ ናችሁ በርቱ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 2 жыл бұрын
ስአድ ቆጆ ሳትታጠቢ እዳወጭ በተደጋጋሚ ታጠቢ ምጣዱን ደሞ ሙሉ በሙሉ አስፊበት በፈስም አይዲ ቆጆ ይሆንልሻል
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 жыл бұрын
የኒ ቆንጆ ስአዲ ምክራችንን ሰምተሽ ሂጃብሽን ስላስተካከልሺ አመሰግናለሁ ይሄው ላይክ አአርጌያለሁ
@GffhKlhvg-np8wb
@GffhKlhvg-np8wb Жыл бұрын
ዋው
@babayoutube5382
@babayoutube5382 2 жыл бұрын
ማምየስአዲ ማሻ አላህ በጣም ዴስ ትላላችሁ ግን ምጣዱን ግድግዳ ላይ ከሆነ የስካሽው እራስሽን ጠብቂ ለብቻው መቆጣጠሪያ አርግለት ብሬከር ግን ይቅርታ ስላላየሁት ነው
@habibaha3139
@habibaha3139 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ስአድ & አወል ስላማችሁ ይብዛ ግን ምጣዱ እንዳይበላሺብሺ ከዳር ጀምረሺ ነው ማስፋት ያለብሺ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላ የኔ ውድ ነገር
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ አንሻየ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
@Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብያለሁ በረቱ በነገራችን ላይ የከሀረብ ምጣድ ብዙም አይመቸኝ ማለቴ ሲጋገር አያፈጥንም በጨት ከሆነ ግን ላፍ ላፍ አድረጎ ዞር ነው ቶሎ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 2 жыл бұрын
አወል ቢላህ አለይክ ልጁግን ጓደኛህነው ወላስ የሚጣ አባ😂አቦንገረኝ/ንገሩኝ
@user-tu8qw8ko3b
@user-tu8qw8ko3b 2 жыл бұрын
ይመስለኛልእህትሺየመጣችሙያልታስለምድሺነውመሸአላህ በደንብተማሪ
@najat1117
@najat1117 2 жыл бұрын
ህጳኖ የኔጣፋጭ ስታምር አላህ ያሳዲግልሽ ውደ
@user-gr2ku9bh1v
@user-gr2ku9bh1v 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ትንሺ ሊጡ ወፈር ያለ ይመስላል ግን ትችላላችሁ
@safiaalsaied8460
@safiaalsaied8460 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👍👍
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ እህት
@ሀያትወሎየዋ-ከ4የ
@ሀያትወሎየዋ-ከ4የ Жыл бұрын
ስአዲየኔልዩበርቱ✌✌✌✌😍😍😍😍
@user-pv2nk4we5k
@user-pv2nk4we5k 2 жыл бұрын
የኔማር ሚጣ ደስስስትል አሏህ ያሳድጋት
@user-vp5zh5tq1n
@user-vp5zh5tq1n 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብርቱካን ባለሙያናት ግን ትንሺሺ ናት አደለ ሰአዲ
@rhtube3717
@rhtube3717 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቃችሁ ወዶችየ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yegeri leji
@user-qg2sm3fj2g
@user-qg2sm3fj2g 2 жыл бұрын
ደምሩኝ ማሪ
@fafitube1904
@fafitube1904 2 жыл бұрын
ሱሌይማን ይችላል ሳአድ ማሻአላህ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige sewedeshi
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 2 жыл бұрын
እንኴን ደህና መጣችሁ ማሻ አላህ አወል ምርጥ በል ነህ አይለያቹ ደስ ስትሉ እነንተን ሰይ ከስደት ተመልሼ መች ያራሴን ህይወት መኖር እንደምጀምር አላቅም ብቻ አለሃምዱልላህ አላህኩልሀል
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 2 жыл бұрын
ኬሪያ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@ሪችነኝ
@ሪችነኝ 2 жыл бұрын
እጀራ ስጋግሩ ሙሉውንጋግሩ አትቁረጡ በተረፈ በርቱ ማሻአላህ
@user-ob8wh2vn7h
@user-ob8wh2vn7h 2 жыл бұрын
ሱለይማን አብሯችሁ ነውደ የሚኖረው ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያረብ 💐
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 2 жыл бұрын
ምኑነውግን
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 2 жыл бұрын
@@lubabahusen4517 ጓደኛውመሠለኝ
@somaiaan3664
@somaiaan3664 2 жыл бұрын
@@user-yc2vx2tq3b እስር ቤት ጀምረው አዲላይ ናቸው ደስ ሲሉ ማሻአላህ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@lubabahusen4517 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@user-yc2vx2tq3b ደምሪኝ
@user-qj4jw5zm1w
@user-qj4jw5zm1w Жыл бұрын
ልጂ ያቦካው ለራት አይበቃም አሉ ክክክክክ እኔ እደማቀው እጀራ ከመጋገሩ በፊት የምጣዲ ሙሽት የሚባል አለ እደሰተቶ ነገር ነው ዳር እስከዳር ይጋግሩበታል ያን ጎረቢት (ያሟሹት እናቶችና ውሪወች ይበላሉ ከዛ ምጣዲቱ ከሰላች በኋላ በመናግስቴውነው እጀራ የሚጋገረው እልምሁም በርቱ 🌹
@zkrayoutube4227
@zkrayoutube4227 2 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምደስትላላችሁበርቱ♥♥
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 36 МЛН
ያላሰብነው ተፈጠር ከቤት ውጡልኝ አለ😱
24:09
አወል ያላሰበው ችግር ገባ💔
13:49
AWEL&SEADI
Рет қаралды 39 М.
😢ሰአዳን ይቅርታ ጠየኮት
9:31
Seid wergessa Tube
Рет қаралды 40 М.
በስተመጨረሻም ቤተሰቡ አበደ ሴት አገኘን
20:19
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 137 М.
#surprise  ዛሬ ደስ ብሎኛል
23:27
AWEL&SEADI
Рет қаралды 139 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН