አስደንጋጩ ትንቢት ተፈፀመ! የ LAው እሳት መነሻ ኢትዮጵያ ናት?- Ethiopia, Ethiopia news today

  Рет қаралды 48,153

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 Күн бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሃል ሁሉም የየራሱን ትንበያ ይሰጣል አቤቱ ይቅር ይበለን ሁሉም አዋቂ ሆኗል
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 сағат бұрын
ይሄ እኮ ትንበያ አይደለም 😅 የአለም ሀያላን ገዥዎች የዲያቢሎስ ስራ አስፈፃሚ ናቸዉ ይሄን እስካሁን ካላወክሽ የዋህ ነሽ አለም ላይ ምን እንደተፈጠረ አታዉቂም ማለት ነዉ እነዚህ እኩዮች ዲያቢሎሳዊ የጥፋት እቅዶቻቸዉን በካርቶንፊልም ትንበያ አስመስለዉ ወደፊት አለም ላይ የሚያመጡትን ጥፋት ቀድመዉ በፊልም ይሰሩታል ለምሳሌ ኮሮና ከመከሰቱ በፊት ራሳቸዉ እንደሚያመጡት በፊልም ተሰርቷል የፈጣሪ ቁጣ ቢሆን እነሱን እያማከረ ነዉ ፈጣሪ የሚቆጣዉ? ሎሳንጀለስ በ እሳት እንደሚያጠፉትና ስማርት ሲቲ እንደሚለዉጧት ( ዲያቢሎሳዊ ከተማ) ልክ የ እኛም ሀገር መሪ የድሀ ቤት እያፈረሰ ወደ ስማርት ሲቲአዲሲቷ ኢ/ያ ( በዘንዶዉ የምትመራዉ) ለማድረግ ነዉ ሎሳንጀለስን ያቃጠሉት ይሄ በካርቶን ፊልማቸዉ የ2025 እቅዳቸዉ እንደሆነ አሳዉቀዋል። የፈጣሪ ቁጣ ቢሆን ቀድመዉ በፊልም ባላወቁ ባልሰሩት ነበር ፈጣሪ እነሱን አያማክርም ድራማ ነዉ የአለም ህዝብ ላይ የሚሰሩት ምስኪኑን ህዝብ በተንኮላቸዉ ፈጣሪን እንዲያማርር ነዉ ሰይጣናዊ እቅዳቸዉ በነገር ሁሉ በማመስገን ማሸነፍ እንችላለን።
@zinashtesfaye3175
@zinashtesfaye3175 15 сағат бұрын
እኛ ማን ሆንና ነዉ ፈራጅ ፈጣሬ ብቻ ነው ለሁሉም ፈጣሪ እንደስራዉ ይሰጠዋል
@yaredamare7930
@yaredamare7930 21 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ከአለም የሚመጡ እዝቦች የሚድኑባት ሀገር እንጂ ለአለም ችግር ፈጣሪ አይደለችም። በተቃራኒው ችግር ከአለም ላይ ወደኛ እየመጣ ነው። የምትፅፉትን አስባቹ ፃፉ።
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 22 сағат бұрын
እግዚአብሔር አብሔር አሸናፊ ነው የፈጣሪ ቁጣ ስለሆነ ነው እንጂ እሳት ቢነሳም ይጠፉ ነበር እውነት ነው እኛም ከምናውቃቸው የሰማነው ነው ከፈኽጣሪያችን ጋር እንሁን እመቤቴ በመጨረሻም የሚተርፍት ጋር እንድንሆን በቀኙ እንድንቆም ፀልይልን ሐብታሞች አለም ጠቦቸው ለራሳቸው ቦታ ሲያመቻቹ እንዲሕ በድንገት መጥፉት አለ ፈጣሪን የሚያስረሳ ሐብት አትስጠኝ።
@esayasehordofa1860
@esayasehordofa1860 20 сағат бұрын
ይቅርታ የሚያደርግ እግዚአብሔር ብቻ ነው ይቅርታ የምንጠይቀውም እግዚአብሔርን ብቻ ነው
@user-kd2tq6no5m
@user-kd2tq6no5m 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር እዳለ ይመኑ እግዚአቡሄር ነዉ ትልቅ
@esayasehordofa1860
@esayasehordofa1860 21 сағат бұрын
በመፅሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን የሐዋሪያ ጳውሎስ መልእክት ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕ .6 ቁ. 7-9 አትሳቱ፡ እግዚአብሔር አይዘበትበትም።ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፡በገዛ ስጋው የሚዘራ ከስጋ መበስበስን ያጭዳልና: በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘለዓለምን ህይወት ያጭዳል Apo.Pol .
@MrPhone-d9p
@MrPhone-d9p 22 сағат бұрын
ጌታሆይ ይቅረ ይበለን
@Elsakuchu
@Elsakuchu 22 сағат бұрын
ለምን አቢይን ጠርተው ዝናብ አያዘንብላቸውም?
@MeseretMengistu-c7x
@MeseretMengistu-c7x 22 сағат бұрын
Kkkkkk
@Marfa-i6y
@Marfa-i6y 22 сағат бұрын
ክክክክክክ
@habeshawork
@habeshawork 21 сағат бұрын
ጥሩ ሀሳብ
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 20 сағат бұрын
አንቺም ከዚሁ ትምህርት ወስደሽ አፍሽን ብትሸብቢ መልካም ነው ድንገት የሆነ ነገር ሆነሽ እንዳትገኚ 🙄
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 13 сағат бұрын
ዝንብ ማዝነበ ሆነ የዝናም ደመናን ብትን እንዳይዘንብ ማድረግ በሳይንሱ መንገድ የሚቻል ነው ። አንብብና ለመረዳት ሞክር ። አንብብ ።ከእውቀት ነፃ መሆን ጥሩ አይደለም ።
@getachewzeleke3199
@getachewzeleke3199 22 сағат бұрын
አሜሪካ ንሰሐ መግባት አለባት፤ እግዚአብሔርን እስከመርሳትና መዘበት ከዚህ የባሰ መከራ ታያለች። ሴይጣንስ በመታበዪ አይደል የወደቀው።
@BeleteAbebe-cz6hu
@BeleteAbebe-cz6hu 8 сағат бұрын
የጥልቁን የአጋንትን ተግባር የምትፈጽም ከተማ ናት እግዚአብሔር እጁን ዘረጋባቸው፣፣እግዚአብሔር ይፈራል
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx Күн бұрын
እናተ ከእቱ የድንግል ማርያምን ልጅ ይቅርታ ጠይቁ ይቅር በለን በሉ
@beyenealemayhu7376
@beyenealemayhu7376 15 сағат бұрын
ትክክለኝ መረጃ ያዙ ትራንፕ የተናገረዉን አሳዬን
@berryberry2124
@berryberry2124 18 сағат бұрын
ይሄ አንድና አንድ ነው በፈጣሪ ቁጭ ብለው እንደተሳለቁ ፈጣሪ ብዙ ታግሳቸዋል እንደውም ምላሹን ሰጣቸው ማንም ማመን አለማመን መብቱ ነው ነገር ግን የመሳለቅ መብት የለውም ፈጣሪ ስሙ የከበረ ይሁን ስራውን ሰርታል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DerejeMekonnen-m9k
@DerejeMekonnen-m9k 15 сағат бұрын
ዘገባሽ ጥሩ ነዉ ነገር ግን የሚቀጥለዉ ምን እደሚሆን ታዉቃለሽ ከዚህ የባሰ ነዉ የሚሆነዉ ያልጅ ምን ብሎኝ ነበር ትያለሽ እነርሱ በረገጡት ቦታና ባረፎበት ሁሉ ተከትሎ ነዉ የሚሄደዉ
@goodwork8046
@goodwork8046 22 сағат бұрын
ተልቱላ አንድ መንድር ነው ተተቃጠለው አሜሪካ በሙሉ አልተቃጠለም
@mkaa6766
@mkaa6766 20 сағат бұрын
Yes 🥰 ukanea taqaxalche
@yifat-o4w
@yifat-o4w Күн бұрын
እነሱ እግዚአብሔርን ክደው እግዚአብሔር ደግሞ ተቆጥቶ አንድ ሰውዬ በመላክ L.A. እንዲያቃጥል አደረገ ካላችሁ፣ ኢትዮጵያ ላይ ይሄ ሁሉ መዓት የሚወርደው ለምንድነው?
@NuurMaxamad-u1u
@NuurMaxamad-u1u 9 сағат бұрын
አኛ እንረዳቸው አለን
@zulfanesruz
@zulfanesruz 18 сағат бұрын
ገናናው እኔነኝ ብሏል አሏህ 😢አሏሁ አክበር
@TesfayeMuche
@TesfayeMuche 12 сағат бұрын
አለምነ አለምነ እያለችሁ የኋላ ኋላ የወሁን የኢት /አገርና ህዝብ ለማስጨረስ ቀብዱ ተበልታል ወይ ፣ንፋሱን ከኢት ቢነሳስ አንተላለቅም ነበር ፣ሊቃውንቱና ምሁራንም አይደነዝዙም ነበር አስተራራቂ ጠፍቶ ተደናብረን እያለን ነፋሱ ከኢት የሚባለውና የምታራግቡት ወሬኞች ተጨባጩን በማስረጃ አስረግጡት ???
@HelenNewze-e6d
@HelenNewze-e6d 7 сағат бұрын
ዛሬ ነው እንዴ ለመጀመሪያ ፈጣሪን የተሳደቡት እንደውም ልብ ገዝተው ፈጣሪን ያወቁበት ግዜ ነው ማለት ይቻላል እንድንችል አይነቱ ሽሮ ያረረበት ጥርሱን የማይፍቅ ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ ያንችም ቀን ቅርብ ነው
@JemilaSeid-f2p
@JemilaSeid-f2p 19 сағат бұрын
አሜሪካ በዧሂር ትቃጠልአልሀምዱሊላህ ገና የጋዛ ህፃናት ደም እነዚህ ሰይጣኖች ለአለም ሁሉ ቀውስ ተጠያቂ ናቸው🎉
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 8 сағат бұрын
Ye eraschew seytanoch nachew yakatelut. Menm ye Egziabher kuta aydelem!!!! Smart City ligenebabet new.
@sofiya-u2d
@sofiya-u2d 17 сағат бұрын
የአላህ የጀሀነም እሳት ነው እምነት ያለውሰው ከኢትዮጵያ ከተራራ አትበሉ የአላህ ትዛዝ ነው
@EfrataFentaw
@EfrataFentaw 19 сағат бұрын
እልልልልልል አሜሪካ ክርሰቶሰን ተሳድባ ነበረ ምላሿን አገኘች ኢየሱስ ክርሰቶሰ ክብርህ ይሰፋ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 13 сағат бұрын
በመስደብማ ቢሆን ኢትዮ ውስጥ ስንት ነገር አለ ።
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 9 сағат бұрын
ይኸ ነበር የቀራችሁ🤔☝️🙏
@temesgensamuel
@temesgensamuel 20 сағат бұрын
በሎሳንጀለስ ባጃጅ አለ እንደ? 😂😂😂😂😂
@GetachewNatan
@GetachewNatan Күн бұрын
ሁለት ኦርቶዶክስ ሀገራትን ያባለው ሰይጠን ለራሷም አልሆነላትም
@esayasehordofa1860
@esayasehordofa1860 21 сағат бұрын
Gala. Ch.6.7-9.Be not deceived;God is not mocked: for whatso ever a mansoweth shall he also reap.For he that soweth to flesh shall of the flesh reap corruption he that soweth to sprit shall of the sprit reap life everl lasting
@MmmYtrura
@MmmYtrura 23 сағат бұрын
Tawaqwoch yehoollwood zenegoch ehnenen esat atftew yeshelemu
@GodisoBel
@GodisoBel 11 сағат бұрын
ማግስት ማለት እግዜአቤሐረ ናው
@Neima-x4p
@Neima-x4p 22 сағат бұрын
ገና ይቃጠላሉ ከምድረገፅ ይጠፋሉ
@fanuelmekonnen655
@fanuelmekonnen655 Күн бұрын
አትጃጃሉ!!
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 19 сағат бұрын
አትምከር ይመከርብሀል የምድር ገሀነም አደርጋለሁ ሲል ጀሊሉ በቁድራው አሳየን
@melakubelachew
@melakubelachew 23 сағат бұрын
የጠቅላይ ቤተክህነቱ የፓትሪያሪኩ ጠበቆች ስራቸው ምንድነው ? የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ስም ደብተራ እንዲህ በማስረጃ ስሙን ሲያጠለሹ ግለሰቦቹ ከሶ በፍርድ አደባባይ ማቅረብና የእጃቸውን መስጠት ያስፈልጋል ፡፡ መቼም ፍትህ እንደሰማይ የራቀባት ሀገር ነው ያለን ፡፡
@Soma78-z1o
@Soma78-z1o Күн бұрын
እልልልል ጎሽ ኣልሃምዱሊላ ጥፋት ለሙስሊም ጨቋኞች ይሁን ለእስራኤልም እንደሚደርስ ፀሎቴነዉ ድል ለፍልስጤም💪💪💪💪💪😘😘😘
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ለማንም ሳይሆን ሰዉ በመሞቱ አገር በመጥፍቱ እልል ለምትሉት ሁሉ የኔዉ መዳህኒያለም ለማንም ሳይተርፍ እናንተን ለይቶ ያቃጥላችሁ እያንዳንድሽ በገንዘብ ተሽጠሽ የሄደሽ የአረብ ገረድ ሁላ ማናት እስራኤል ብለህ ወይም ብለሽ ሳታዉቂ እስራኤልንም ያቃጥላት ትያለሽ ጠብቂ የእስራኤል አምላክ ለይቶ ያቃጥልሻል እስራኤል እንደሆነች የእግዚአብሔር አገር ናት
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 сағат бұрын
ሆ በሰላም ነዉ?😂😂 ማንም የሰዉ ልጅ እንዲጠፋ እዉነተኛዉ ፈጣሪ እኮ አይፈልግም ነዉ የ እናንተ ፈጣሪ እናንተን ብቻ ነዉ የሰራዉ?😅😅😅
@EfrataFentaw
@EfrataFentaw 19 сағат бұрын
እሰራኤል መቸም አትጠፋም
@Soma78-z1o
@Soma78-z1o 18 сағат бұрын
@@yemekerworku9931 ማንህ ገለቴ አይሁድን እና 666እንደምትደግፉ በዚዉ ማረጋገጫ ማግኘት ይቻላል የኛ ኣምላክ ሀያሉ አላህ ነዉ ያንተ ኣምላክ ደግሞ እንኳን ለናንተ ሊደርስ ለራሱ ራሱ ኤሎሄ ኤሎሀ እያለ ኣምላኩን የማፀናል እርዳታ ይፈልጋል እኔ የማምነዉን በደንብ ኣቃለዉ ባይሆን ኣንተ/ች መፃፍህን/ሽ መርምር የፈጠረክን እወቅ 😎😎😎😎😎😡😡😡
@Soma78-z1o
@Soma78-z1o 18 сағат бұрын
@@yemekerworku9931 እግዛቤራቹ ለካ ሐጠር አለዉ ሚስኪን ነፈር የኛ የናንተ የኣለማቱ ጌታ አንድ ሐገር ኣይገባዉም ጠየፍጥረታት ሁሉ ባለቤት ነዉ 😂😂😂ማነህ ገለቴ
@TeklehaimanotGenet
@TeklehaimanotGenet Күн бұрын
JESUS IS COMMING SOON
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 Күн бұрын
አሜሪካ ሰደድ እሳት ስለተነሳ ነው ክርስቶስ የሚመጣው?😢😢😢
@zelekegirmaw5442
@zelekegirmaw5442 Күн бұрын
እውራን
@yemanedesta5698
@yemanedesta5698 Күн бұрын
ቀዳዶች እረ እፈሩ 🤣🤣
@cyberwarrior1556
@cyberwarrior1556 2 сағат бұрын
Gana minu taya, yansachowal! Quranin ba isat yemiyaqatil society tirfu Ehe naw! Quran pure ye Allah qal naw! So, min yitabiqalu ka isu! Ehe pure ye Allah naw!
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta Күн бұрын
አይይይ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት አሉ ወንድም ሺፈራው አሁን በጣም ሳትክ ለመሆኑ እስኪ የተለያዩ መረጃዎችን መርምራችሁ እዩ ሎስ አንጀለስን ለ2028 የስማርት ሲቲ ኦሎምፒክ ለማድረግ ነው ራሳቸው አሜሪካኖቹ በሰው ሰራሽ እሳት ኤል ኤን ያወደሟት።
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 Күн бұрын
ማስረጃ አለህ?
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 21 сағат бұрын
@wondesenberhanu5860 ተመልከታ ለምሳሌ Day 7 tube ena end of days ተመልከት
@LemlemAbraha-dz2rp
@LemlemAbraha-dz2rp Күн бұрын
.ምን ማለት ነው በሰው ቁስል እንጨት ስደዶበት አይባልም ባይሆን ሀዘናችንን እንግለፅ ????????
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 22 сағат бұрын
ልክ ናት እናቱ ገብተሽ መረጃዉን አጣሪ በ እርግጥ እዉነቱ ይሄ ነዉ በዚህ መሀል የተጎዱ ምስኪኖቹ ያሳዝናሉ
@Soma78-z1o
@Soma78-z1o 18 сағат бұрын
@@LemlemAbraha-dz2rp ሀዘኑ በለቅሶ ወይስ ባንዲራ ዝቅብሎ ይዉረድ ክክክክክ😂😂😂አይማሽቃበጥ 666 ትደግፋላቹ አይደል
@HaileAynalem
@HaileAynalem Күн бұрын
Order out of cheos
@ሊን
@ሊን Күн бұрын
አልሀምዱሊላህ የፍልስጤም ደም ነዉ
@goodnews2392
@goodnews2392 Күн бұрын
ፍልስጥኤም ገና ትጠፋለች
@Samrawit1921
@Samrawit1921 Күн бұрын
ቢሳካላችሁ እናንተም እንዲህ ከማድረግ አትቆጠቡም እስልምና ገዳይ አይደለ እንዴ እሰይ ደግ አደረገች እልምምምምም ታድርጋችሁ
@yifat-o4w
@yifat-o4w Күн бұрын
የራያ ሕዝብ ቤቱን ጥሎ የሚያንከራተተው የማን ደም ነው??
@EfrataFentaw
@EfrataFentaw 19 сағат бұрын
አይደለም ክርሰቶሰን ተሳደበዉ ነዉ
@ሊን
@ሊን 19 сағат бұрын
​@@goodnews2392አይንሽ ይጥፋ ሰገጤ
@KiyaKiyagirma-i4t
@KiyaKiyagirma-i4t 21 сағат бұрын
😅😅😅ጡሩ ትቀልደላችሁ
@FirehiwotYimer
@FirehiwotYimer 18 сағат бұрын
Le ethiopia yaletegachewu america lerejeme zemene matefate hezebuewan masegedele esekahune yalakomechewu tefewa america babelon gena yeketelale hager egezeyabher ethiopian neketo ye denegele mareyamene ye aserate hager neketo tenedelako menore aketeme merdo 1 lelochume hageratoch kenachewun yetebeku fird metoewale hayalune neguse egezeyabheren tesadebewale selezehe bertu ketate eyeteketu newu yeketelale ayekomeme america yemetenoru ethiopiyaweyan seleyou selyou egezeyabher ke esate yawetale ye negesetate neguse ashenafewu hayalu egezeyabher amelake keduse newu be maneme aganenete amelaki ayesedebeme besedebute metene demo kefeyawu yechemerale amerca le ethiopia ege kalesetechi tetefalech hulume hager kezehe yebelete ketate ale gena newu medere beketalech egezeyabher ke hagerachen ethiopia jemero yetergale yasedale ayekereme yene abate medehaneyaleme bekene firdehe selemetegobegene enamesegenehalene kefe kefe enadergehalene temesegene yene hayale amelake 🙏
@YosefGebru-vf8kn
@YosefGebru-vf8kn 21 сағат бұрын
ዝም ብላችሁ አትዘላብድ ለፈጣሪ 0 ስጥ 100 ምት ስጥ ፈጣሪ እራሳቸውን ይቅጣ እጅ ስት አማኝ ጅል
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Күн бұрын
ሆሆሆሆሆሆሆ
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 Күн бұрын
ባጃጁ የካሊፎርኒያ ነው እንዲህ አይነት ዜና እንዴት እንደሚያስጠላኝ
@Yodit-e3u
@Yodit-e3u 23 сағат бұрын
ያእላፋት ዝማሬ ብለው በ እየሱስ ክርስቶስ ስም ተሰብስበው ለፍጡራን ሰማእታት እያሉ ለጣኦት አምልኮ ሲያቀርቡ በዋሉት ጣኦት አምላኪያን ምክንያት ኢትዮጵያ ም ዋጋ እንዳትከፍል ንስሃ ግቡ እየሱስ ክርስቶስ ክብሩን ለማንም አይሰጥም ቀናተኛ አምላክም ነውና ንስሃ እንግባ ንስሃ እንግባ ለኢትዮጵያውያ መርገም የሆኑ ሴጣናዊ ምግባሮች አሉ ንስሃ ግቡ ።
@zenAs-q1o
@zenAs-q1o 23 сағат бұрын
Kidada zebleh beadarash chefere anetema sewo huneh setawora ,yeadarash zerafie,gebere sedome ,benanet mikenyat ende American tasebelunalachu,besemo yemitechohu,ahizab,kifuwoch,asemesaye,dagimegna ceresetosene yemitesekilo,beyeadarashu zefagn,lebona yesetachu yedenegle Mariam legee.
@MatiMan-ty4qt
@MatiMan-ty4qt 22 сағат бұрын
​@@zenAs-q1oማስተዋሉን ይስጥህ
@EfrataFentaw
@EfrataFentaw 19 сағат бұрын
ሉተር ጠንቋይ ነዉ ጴንጤ ፀረ ክርሰቶሰ ሌባ ናቸዉ ጴንጤ የኢትዮጲያ ጠላቶች ሳጥናኤሎች ናቸዉ ፈጣሪ እናንተን ለይቶ ይምታ መናፍቃን
@legese103
@legese103 23 сағат бұрын
መጀመሪያ የራሰህን አመድ ተቆጣጠር ቀሸም ቀረኛ ትውልድ
@retasa7652
@retasa7652 22 сағат бұрын
Wereee Wereee Wereee setwedus huhuhhhh uuuuu 😢Rip Ethiopian Zena
@YordiYordan
@YordiYordan 15 сағат бұрын
100,000 henta tekatele😂😂😂😂weree
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 Күн бұрын
አመድ ያብላሽ አንች ሟረተኛ
@habtehabte2605
@habtehabte2605 18 сағат бұрын
🛑🛑 Mndnew mitkebatriw ahun anchim journalist nesh? Denez
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 17 сағат бұрын
enatesh afer tebla. yantchis rehab ena ye meret menketket ke yet meta? yet abash fetarin tawkiwaleh? 😂😂😂😂😂😂😂
@MamushaBezawork
@MamushaBezawork 18 сағат бұрын
kedada
@HaileAynalem
@HaileAynalem Күн бұрын
Order out of cheos
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН