አስደንጋጩ የከተማችን ሀብታሞች ጉድ | ዘንዶዎቹን ሳይ የምገባበት ጠፋኝ | ሶስት ቤት አሽጠውኝ ድሀ ሆኛለሁ

  Рет қаралды 4,277

werkeaferahu Assefa

werkeaferahu Assefa

Күн бұрын

Пікірлер
@henimak2727
@henimak2727 5 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ከመሼም ቢሆን እየነቃን ነው የሚገርማችሁ ስለመተት ስትነግረን ማታ ስፀልይ ያስመተቱብኝን ሰዎች እንድፀልይላቸው እመብርሀንን ተማጽኜ አደርኩ ለተከታታይ ሶስት ቀን እብራኝ የተማረች ልጅ አየሃት ሱሪዬን ወስዳ እስጠብባ ነው የመለሰችልኝ ግን እልጠረጠርኳትም እሁን በግልፅ አየሃት መምህር በእስተማረን መልኩ ፀሎት እያደረኩላት ነው ስሟን ፅፊ እየሰገድኩ ነው😢😢
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ 2 минут бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሺ 😢😢😢 ጎበዝነሺ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Минут бұрын
እኔ ደሞ ማዳመጥ አልችልም እቅልፍ ይጥለኛል ከዛ እነቃለሁኝ😢😢😢
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 6 сағат бұрын
መታችና አስመታች ይህን አይነት ፕሮግራም አይመቻቸዉም !!!!
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew Сағат бұрын
ወንድሜ በርታልን ቶሎ ቶሎ ስለመተት አውራልን ከዚህ ሌላ የሚወራ ነገር ምን አለ በርታ በርታ
@TarikDingeta
@TarikDingeta 6 сағат бұрын
ስለመታቾች ማቅረብህን አታቁም እኛ እየተማርንበት ነው ደሞ እናመሰግናለን እኔ ክፋታችን በተለይ በኢትዮጰያኖችና ፈጣሪ እንዴት እንደሚታገሰን እያሰብኩ ነው ሁሌ የምሰማህ
@יונייוני-ו3ק
@יונייוני-ו3ק 5 сағат бұрын
እኔና ልጆቸ ብዙ ብዞ ተንከራትተናል በጣም ብዙ ጊዜ አንብቻለሁ በመጨረሻም ኪዳነምህረት ደረሰችልን
@IsralSeged
@IsralSeged 25 минут бұрын
እስይክብር ላምላካችን
@Eyob797
@Eyob797 4 сағат бұрын
እውነት ነው። የሰው ሰይጣን የሆኑ መታ'ች' ዕና ዓስመታ'ቾች' በድብቅ ነው ክፉ ስራ'ቸ'ውን መስራት የሚፈልጉት።
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 2 сағат бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን በርታ!!!
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 сағат бұрын
እውነት ነው አየተማርንበት ነው እናመስግናለን ወንድማችን አንተንም እኛንም ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤
@mimialmu3958
@mimialmu3958 6 сағат бұрын
በጣም የደረሰባት ነው ምያወቀው😢😢😢😢
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። መታች አስመታችን ልቦና ይስጣቸው
@HannaAbraha-h2u
@HannaAbraha-h2u 11 минут бұрын
ያልተነካ ግልገል ያዉቃል ስላደረሰባቸዉ ነዉ እኛን አስተምሩን ወድማችን በርታልን
@user-mj4jz8ri8t
@user-mj4jz8ri8t 43 минут бұрын
ትክክል ነህ ጌታ በጣም ተቆጥቷል። ኢትዮጵያ የመጨረሻ ዘቅጣለች በብዙ ነገር። እንደአንተ ያለውን ያብዛልን። አምላክ ያሸንፋል ሰይጣን ከእነ ጀሌዎቹ ይጋለጣሉ።
@dessiegetnet2728
@dessiegetnet2728 37 минут бұрын
በርታ ወንድማችን ፣ሕዝቡ ተዘናግቷል፣በድምፅ አልባው ስውር ገዳይ መተት ሰው እያለቀ ነው ፣እየተበላ ነው እንንቃ!
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln Сағат бұрын
ታሪኩ በጣም በጣም ያሳዝናል ወርቅዬ አንተማ በርታ እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይከልልህ በጣም ብዙ ይደረጋሉ እንዴ የምንላቸው አሳዛኝ ታሪኮች አቅርበህልናል እንድንጠነቀቅ ረድቶናል አንተም ቤተሰቦችን እግዚአብሔር ጥበቃውን ያድርግላችሁ❤🙏
@abuwelide121
@abuwelide121 5 сағат бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ደርቦ ደራርቦ ያድልህ የምትላቸው ነገሮች በቤተሰቦቸ ላይ ተከስቶ አይቻለሁ ግን እግዚያብሔር መልካም ነው ሰይጣን እንደፈለገው አልተፈፀመለትም
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 сағат бұрын
አሁን።የመተተኛ የድግምተኛ ግዜ ያበቃ ይመስለኛል ለምን ፈጣሪ ብዙ ወጣቶችን ልኮልናል እያደና እሚዋራድ
@abbaakimilaa8395
@abbaakimilaa8395 2 сағат бұрын
ስለ ዘንዶ ሲወራ የሚናደድ እራሱ ዘንዶ ነው።
@mekonnen74
@mekonnen74 4 сағат бұрын
እንደነዚህ አይነት ሰወች ፕሮግራሙ አይመቻቸውም አንተ ብዙ የሚከተሉህ ስላሉ ቀጥል አንተ እኛ ተመችቶናል ተምረንበታል ! ተባረክ እድሜ ይስጥህ ወርቅአፈራሁ❤❤
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 4 сағат бұрын
ወርቄ ሰላምህ ይብዛ እያልኩ በመቀጠል ፕሮግራምህ በጣም አስተማሪና አንቂ ስለሆነ ቀጥልበት ማንም ምንም ቢል ተዋቸው እንትን ፕሮግራምህን የማይፈልጉ ሰዎች እራሳቸው በዚህ አይነት መሰሪና እኩይ ምግባር የተጠለፋ ስለሆነ አትስማቸው ትኩረት አትስጣቸው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
@kelemuwabebe8329
@kelemuwabebe8329 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤
@biniyammengiste7413
@biniyammengiste7413 Сағат бұрын
በሂወቴ ብዙ ከተንከራተትኩ በሂላ ኪዳነምህረት እላቀቀችኝ
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 5 сағат бұрын
ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነው ብሏል ጠቢቡ ሰለሞን ሰይጣን ነፍስን እስቲነጥቅ ሁሉንም ያሳያል ግን መጨረሻ ላይ እራሱ ነው የሚቀጣቸው
@addistilahun-r4s
@addistilahun-r4s 4 сағат бұрын
እንሰራለን እንፈላሰፋለን ፈጣሪን አልቅሰን እንለምናለን ክፉዎች አለስኖር አሉን ላለን ንብረት እና ጤና በጸሎታቹ አስቡኝ እባካቹ እግዚአብሔር ክፉውን ይያዝልክ በሉኝ አደራ አደራ ለኔ የናንተ ጸሎት በጣም ጥቅም አለው
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln Сағат бұрын
እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ ከሚታይ እና ከማይታይ የጠላት አሰራር ይጠብቅህ ሁል ጊዜ መዝሙር ዳዊት 91 አንብብ እንዲሁም 23 አይዞህ በፀሎት በርታ🙏❤️
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 6 сағат бұрын
እንኳንም አውራ ተነቃባችሁ መምህር ተስፉየን።የጠሉት ጠንቃይ አስጠንቋዬች ነቸው ህዝቡን ያነቃል ምንጊዜም ተንኮለኛ።ጨለማን እንጂ ብርሀንን አይፈልግም።
@ታሪኩbu3zq
@ታሪኩbu3zq 3 сағат бұрын
እናመሰግናለል በታደርገው Bro ኣጋልጥልን እነዚን ጤናችንን በረከታችንን ኣንዳናገኝ የሚመቱትን መተኞችን ❤❤❤❤❤❤
@GetuAberaAbate-ql7mn
@GetuAberaAbate-ql7mn 5 сағат бұрын
በርታ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 3 сағат бұрын
Thanks ,Yes you are correct. Many more......
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 3 сағат бұрын
ወርቄ አንተ ኘሮግራምህን የበለጠ እንደውም አጠናክረህ ስራ እኔ በግሌ በደንብ እየተማርኩ ነው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን። እድሜ ይስጥልን ኑርልን❤❤❤
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 4 сағат бұрын
ሀይ ወርቅአፈራሁ አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ መልካም አስተያየት የሚሠጡህን ተቀበል ስለዚህ አትስራ ለሚሉህ ከነሡ ጋር አትበሻሸቅ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@MartaMershaye
@MartaMershaye Сағат бұрын
በሰዉ ክፉ አትሰሩ አትበሉትም በህይወትም አኖሩም ፈጣሪ አድ ቀን ይፈርዳል ተዉ ንሰሀ ግቡ
@tarekegnzeleke7420
@tarekegnzeleke7420 6 сағат бұрын
በርታ ወንድሜ
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 5 сағат бұрын
Egzabher amilak kefit yikdemilh 💚💛❤🙏🙏🙏
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 6 сағат бұрын
ለኧኔ ወንድም አሰማልኝ መድሐኒያለም በሰደት መከራ በልቼ ሚኒባሰ ብገዛለት ኧኔን ከማመሰገን ይልቅ ሰለጓደኞቹ ሀብት ኧና መኪና ይነግረኛል ከየት አመጡት ሰለው ዘመድ ውጭ አላቸው ኧረ የላቸውም ኧሺ በትምህርት ነው አይደለም ኧና የሀብታቸው ምንጭ ምንድን ነው ኧኔ ኧጃ የሚገርምሸ የሃያ ሚሊዬንብር መኪና ነው የሚያሸከረክሩት አንቺ ለዚህች ሚኒባሰ ኧያለ ይለኛል ታሪኩ ግን በኧንዲህ አይነት መንገድ ነው ለካ ወንድማችን በርታ
@Mili-x9w
@Mili-x9w 5 сағат бұрын
ወንድም የሚረዳው በመጠኑ ነው እንጂ ሌሎች ስላገኙ እራሱን ከሰውጋር እያወዳደረ አንችን ለፍተሽ ያመጣሽውን እሱ ባልደከመበት መወዳደሪያ ሊያደርገው አይገባም ካልሆነ ምስጋና ሳይሆን ጠላት እያፈራሽ ነው።
@Merameron
@Merameron 37 минут бұрын
ሰእል አያድንም ጣኦት ነው። ማርያምን የት አያችሃት እባካችሁ ንቁቁቁቁ
@taybaa8158
@taybaa8158 2 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@ynanam-ms2bv
@ynanam-ms2bv 2 сағат бұрын
መታችና አስመታች መቼም ቢሆን ስራቸው ሲነቃባቸው አይወዱም
@serinaserina-x8w
@serinaserina-x8w Сағат бұрын
እንዳአንተ አይነት ስው ያብዛልን ይሄ ፕሮግራም ስንት ሰው ነው አይኑ የገለጠው ብዙ ሰው ነው የሚማርበት
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 42 минут бұрын
Great Job I appreciate your effort.
@mekonnen74
@mekonnen74 4 сағат бұрын
አንድ አንድ ትልልቅ ባለሀብቶች ቤት የማይከፈት ቤት አለ የተቆለፈ ባለቤቶቹ ብቻ ናቸው የሚገቡት. ትልቅ ዘንዶ ነው ያለው እዛ የተዘጋ ቤት ውስጥ ይህንን ያጋለጡ የቤት ሰራተኞ ናቸው. ይህ ትክክል ነው
@abebamail3599
@abebamail3599 4 сағат бұрын
ወንድማችንን እሷሙ ባለትዳር ሆና ከሱ መቀርረቡዋ ምናልባት አገኛለሁ ያለው ነገር ይኖርና ለመብላት ብላ በአውሬው ተበልታለች ማለት ነው
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 9 минут бұрын
ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ወይም የማይደረግ ነገር የለም
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 2 сағат бұрын
This is true !if you are honest Support this channel
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 4 сағат бұрын
Way gud. Egziabher kanta gar yhun wandma.
@geneterkalo3279
@geneterkalo3279 2 сағат бұрын
Woweee. Betame. Asazanye. Tareke. Newe
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 29 минут бұрын
እግዚአብሔር ልብን ይስጥን እህ
@tayefikire9247
@tayefikire9247 6 сағат бұрын
አይ ወንድሜ መንግስት መስሪያ ቤት ለመግባት መተት የሚያስመትት ትውልድ ነው
@MekdesMihretu-u4u
@MekdesMihretu-u4u 6 сағат бұрын
አቶ ወርቅአፈራሁ እንደምን ዋሉ። በስልክ ላወራዎት ይቻላል? የሚአቀርቡት ፕሮግራም የሚገርም፣ የሚአስደነግጥ እና የሚዘገንን ነው። እባክዎ ስልክዎን ላግኝ እኔም የምለው አለኝ።
@AbelMulugeta-cn3lw
@AbelMulugeta-cn3lw 5 сағат бұрын
ከላይ አለለሽ ቁጥሩ
@sileshikassa-k1m
@sileshikassa-k1m Сағат бұрын
Tanx wedem W.A
@mekonnen74
@mekonnen74 4 сағат бұрын
ኢትዮጵያ መሄድ ግን ያስፋራል በጣም!!
@KingSolomon-i3f
@KingSolomon-i3f 6 сағат бұрын
Thank you.
@AkliAkli-l2i
@AkliAkli-l2i 3 сағат бұрын
አይ ወርቃፈራው እነሱ ያፍራሉ
@eliasdream8405
@eliasdream8405 16 минут бұрын
Beast Ethiopia Men ❤❤❤❤
@hidattesfay3289
@hidattesfay3289 48 минут бұрын
Salam Salam enkan dhna mth
@Dundee616
@Dundee616 Сағат бұрын
ከዬት ነው የምታመጣው ? maybe Harry Potter?
@MercyHabte-pf7ln
@MercyHabte-pf7ln Сағат бұрын
አረ ስንቱ ሀበሻ ከHarry Potter የ ባሰ አለ
@Dundee616
@Dundee616 37 минут бұрын
@ Please explain? Are saying it's realistic?
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 сағат бұрын
አቶ መለስ የኢትዮጵያ መሪ ይነበሩት አለምገና ካንብ ያለው ድርጅት ውስጥ ያለው ዘንዶ ስንት ልጆችን በልቶዋል ግን አንዲትም ቀን ይተናገረ ሰው ይለም ለኔ ያጫወትኝ ፖሊስ የሌመን ፖሊስ ነው 😢😢😢😢😢
@tayefikire9247
@tayefikire9247 6 сағат бұрын
ወርቅዬ ወጣቱ ላሽቆል ባቆራጭ መክበር የሚፈልግ ነው መሬት መቀጥቀጥ ለኛ ሲያንሰን ነው
@muluk974
@muluk974 6 сағат бұрын
❤❤❤
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 5 сағат бұрын
የሠይጣንን ሥራ ከማጋለጥና ከማፍረስ በላይ ምን አለ....
@גנטלמה
@גנטלמה 5 сағат бұрын
Le tebeka Yosuf Akeberegn tedewolelet menalebat esu mefeteha yenorew yehonal
@Lily-bk9zw
@Lily-bk9zw 5 сағат бұрын
ወርቅዬ ጥሩ ስራ ነው የምሰራው ግን በደንብ የዚ አለም ሲስተም ጥርት ብሎ እንዲታይክ እንድትረዳ ጌታን ብትቀበል ደሞ ጌታ እየሱስ የዚን መልስ ይሰጥል ካለበለዚያ እውቀት ብቻውን ምን ይጠቅመናል ማምለጫውን ካልነገርከን ወንድማለም በቅንነት አንብበው❤❤❤❤❤❤
@henimak2727
@henimak2727 5 сағат бұрын
በ አርባ ቀኑ ነው የተቀበለው ይድግል ማርያምን ልጅ ጌታ እየሱስን ወይስ የናት ሌላ እየሱስ ነው😂
@Mili-x9w
@Mili-x9w 5 сағат бұрын
የትኛውን ጌታ? ተዋህዶን የመሰረታት አንድ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒዓለም ነው አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት ከዚህ ውጪ ወደ ውጪ ይጣላል ስለዚህ ከፈለግሽ አንቺ ወደ ተዋሕዶ ተመለሽ የቀበሮዎች አዳራሽ ይቅርብሽ። የሉሲፈር አምላኪ ከመሆን ወደ እውነተ ህይወት መንገድ ወደ ሆነው ተመለሺ። የመዳን ቀን ዛሬ ነው ከዛሬም አሁን ነው ንስሐ ግቢ ፀበል ተጠመቂ የክርስቶስን ስጋና ደም ተቀበይ።
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 5 сағат бұрын
ኮተት የሉተር ቡችላ
@Hahuhi1234
@Hahuhi1234 3 сағат бұрын
የአዳል ሞቲን እርኩስ መንፈስ አራግፊና ወደ ቀጥተኛዋ ወደ ተዋህዶ ነይ የድንግል ልጅ ይርዳሽ መንገዱን ያሳይሽ !
@dwt206
@dwt206 5 сағат бұрын
የሚቻል ከሆነ የምነግርህ ነበረኝ
@AbelMulugeta-cn3lw
@AbelMulugeta-cn3lw 4 сағат бұрын
ስልጣን ከላይ ታገኝዋለሽ
@AbelMulugeta-cn3lw
@AbelMulugeta-cn3lw 4 сағат бұрын
ስልኲን ለማለት ፈልጌ ነዉ
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 3 сағат бұрын
Enda motor eko ferahu.
@ezanaestifanos
@ezanaestifanos 4 сағат бұрын
በየሳምንቱ በግ እየታረደ የሚቀለብ ዘዶ ያለው ሀብታም አውቃለሁ እውነት ነው!!
@Steven.24
@Steven.24 4 сағат бұрын
Yet nw?😱
@Maria_Henock
@Maria_Henock 31 минут бұрын
ወንድሜ የመተተኞችን ጫጫታ ከሀሳብም የሚገባ አይደለም። አንተ ብቻ ጠንክረህ ስራ።
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muluk974
@muluk974 6 сағат бұрын
አሆ በዳቢ አአአ
@demekechgonfa
@demekechgonfa Сағат бұрын
Exactly those evil witch's & there followers aren't happy with our hero brother information but most people's are happy to listen & to get good lesson from the story he shared us God bless our brother keep up doing wonderful job don't listen those creepy people's stay strong bro.🙏
@BeNegashti
@BeNegashti 7 минут бұрын
Thank you it is good to know by the way abay Ahmed had a lot of reptiles in Addis Ababa areas adababay area . 😮‍💨😮‍💨😮‍💨😮‍💨😮‍💨😮‍💨
@seyoum7656
@seyoum7656 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 66 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,5 МЛН
ethio news 2 ኢትዩ ኒውስ 2 እለታዊ መረጃ November 17, 2024
22:15
Ethio news 247 ኢትዮ ኒውስ 2
Рет қаралды 3,9 М.
ለምን እንወፍራለን? ከልክ ያለፈ ውፍረት ምን ችግር አለው?
21:10
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 37 МЛН