አስደናቂዋ እህት ቅኔ ስትመራ

  Рет қаралды 6,469

መርዓት ሚዲያ - Merat Media

መርዓት ሚዲያ - Merat Media

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Жыл бұрын
ማነው የሚያስረዳኝ? ይሄ ነገር ትክክል ነው ሰዎችዬ፡ ሴት?
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና Жыл бұрын
ውይ መታደል እህቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በቤቱ ያፅናሽ
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
አሜን
@azizahazizay3590
@azizahazizay3590 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ውስጥ ያፅናሽ በእውነት መመረጥ ነው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅሽ
@missieafewerki4387
@missieafewerki4387 Жыл бұрын
ቅዱስ ጳውሎስ ሴት ልጅ ዝምታ ነው ክብሯ ኣላለም ከመቅድም ተኣምረ ማርያም ያለ ኣንብብ ወይ ጠይቅ
@eliasejigu7924
@eliasejigu7924 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል።ደግሞ ብዙ ልጆችን ብታፈሪልን ደስ ይለናል።
@Tube-lh7fk
@Tube-lh7fk 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ያለች ሊቋ ገላነሽ በርቺ
@selihome2886
@selihome2886 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰betam gobez nesh ehtie berchi
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏
@neba_eilishneba_eilish3085
@neba_eilishneba_eilish3085 2 жыл бұрын
Egziabher yitebksh
@davedre2981
@davedre2981 Жыл бұрын
ራሳችሁን መርዓት ቲዩብ ምናምን ብላችሁ የምትጠሩ የዚህ ቻናል ባለቤቶች የምርም የቤተክርስቲያን ድምፅ ከሆናችሁ ይህን ቪዲዮ አጥፉ ወይም ትክክል አልሰራንም ብላችሁ ሌላ ፕርግራም ሥሩ።
@dagnealmaw9993
@dagnealmaw9993 Ай бұрын
Hahaha
@ermiyastomas3225
@ermiyastomas3225 2 жыл бұрын
ላፍቶ ሚካኤል
@missieafewerki4387
@missieafewerki4387 Жыл бұрын
ሰርግ ነው ሰርግ ከሆነ ስላሴ እንጂ ዋዜማ ኣይደረግም እሷ ዋዜማ ነች እያለች ያለቺው
@selamawitayele9412
@selamawitayele9412 2 жыл бұрын
Lets have understanding for what We do and ask the teachers Ebakachu🙏🙏🙏🙏
@abaditmahari1225
@abaditmahari1225 2 жыл бұрын
😍😍😍
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 2 жыл бұрын
አዛኜን እኔም እየተማርኩ ነው እኔም እንዳንች ነው መሆን የምፈልግ ፈጣሪ ቢረዳኝ
@MmMm-uh7yw
@MmMm-uh7yw 5 ай бұрын
ፈጠሪ ይርዳሽ የኔ ዉድ
@davedre2981
@davedre2981 Жыл бұрын
አንቺማ ጸላኤ ሠናያት ጋኔን አድሮብሽ ነው እንጂ የተከበረው የካህናት አባቶች ቦታ ላይ ወጥተሽ ቅኔ አትመሪም ነበር። አንቺም ሆንሽ ይሄን መድረክ የሰጡሽ ሊቃውንት ነን ባይ ጠምጣሚዎች መጀመሪያ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ቁጭ ብላችሁ ከአባቶች እግር ሥር ተማሩ ሴት ልጅ አይደለም ቅኔ መመራት ይቅርና ወንዶች ባሉበት በዐውደ ምሕረት ላይ መዘመር አትችልም ። የኔ እኅት በጣም ታሳዝኛለሽ። እሱ አንድዬ ይቅር ይበልሽ ሌላ ምንም አልልሽም 😥😥😥
@MarkosAbaba
@MarkosAbaba 4 ай бұрын
ሴት ቅኔ መመራት ትችላለች እንዴ?
@yimeryalelet9230
@yimeryalelet9230 Жыл бұрын
ምን እየሰራችሁ ነው ለሁሉም ልክ አለው ስንት የሚገለገልበት አገልግሎት አለ ጭራሽ ምራታ ይህ እኮ ጬኸት የተሰጠው ለማን ነው እባካችሁ ቤተክርስቲያንን ከስርአት ውጭ አታድርጓት አንች እህቴ ያደረግሽው ነገር ምን ውጤት አለው አትርፈሽበታል እኔ ግን ያጠፋሽው ይበልጣል ባይ ነኝ ቅዱስ ጳውሎስን ጠይቂው ስራሽን ይነግርሻል
@DidasCalos
@DidasCalos Жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ግን ትንሽ ቆይተሽ ልቀድስ እንዳአትይ
@MarkosAbaba
@MarkosAbaba 4 ай бұрын
ምን ቀረ ብለህ ነው
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ከባህርዳር ወደ ሠላም አርጊው ቅኔ ቤት
5:28
ዕጣነ ሞገር ቅኔ ብየኔታ ሰሎሞን
14:20
ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
Рет қаралды 13 М.
ልዑል ሰምራ አመላለስ ዘበዓታ ለማርያም || Leul Semra ze Beata Lemaryam
11:21
መርዓት ሚዲያ - Merat Media
Рет қаралды 1,4 М.
🛑 እጅን በአፍ ያስጫነ || በሊቃውንት ፊት የቀረበ ግሩም ቅኔ  kinie
11:48
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН