ስድስተኛ የእርግዝና ሳምንት//6 week pregnant: What to Expect

  Рет қаралды 56,994

Netsa Mereja

Netsa Mereja

Күн бұрын

Netsa liyu mereja //ስድስተኛ የእርግዝና ሳምንት//6 week pregnant: What to Expect
subscribe like share our channel
www.youtube.co....
follow us on facebook page
https: // Netsa-mereja ...​
#እርግዝና
#NetsaMereja
#Ethioinfo​
#Mereja​
#Ethiopia​
#EBS
#pregnancysymptoms
SHOW LESS

Пікірлер: 121
@ephraimtube4063
@ephraimtube4063 2 жыл бұрын
የእኔ ቅን ምናለ ሰው ሁሉ እንደ አንቺ ቢሆን ውዴ የምትሰጭው ትምህርት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ላይክ ሼር👍👍👍
@abelatinsae7706
@abelatinsae7706 2 жыл бұрын
ዛሬም እንደሁሌው ጠቃሚ መረጃ ነበር👏👏👏
@tihutshow633
@tihutshow633 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ሴት ለሴቶች እህቶችሽ የምታቀርቢልን መረጃ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን የኔ ደርባባ የምወድሽ መልካም ሴት ላይክ ሼር 😘😘😘😘😘😍
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ትሁቴ ውዴ አመሰግናለሁ❤️
@ManayshAdem
@ManayshAdem Ай бұрын
የምሰጪን ትምርት በጣም ጠቃሚነው እናመሰግናለነ እኔ ሁለት ጥያቄ አለኝ እኔ ፔሬዴ የመጣም ህዳር 10 ነው እና ስንተኛ ሳምንቴነው ደሞ ምንም አያቅለሸልሸኝም
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Жыл бұрын
እኛ በሰደት አለም በሠውቤት የምንኖር መፀነሳችንን ብናቅም በእግዚአብሔር ቸርነት ነውጅ ሐኪም ቤት መሔድ አንችልም ተመጣጣኝ ምግብም እደዛው ምን ያታክትሻል ቀንና ወራችንን በመቁጠር በእመቤታችን አማላጅነት መቸእደምንወልድ ብቻ ማሠቤ ብቻ ነው😢❤❤ሌላ የተለየነገር አናገኝም
@dchfdvhh6757
@dchfdvhh6757 2 ай бұрын
Fetari yegezal ayezachen
@surafeltune2074
@surafeltune2074 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም😍😍😍🙏
@almetuwelro166
@almetuwelro166 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይበሪክሽ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
አሜን
@KasaneshBelay
@KasaneshBelay 3 ай бұрын
Ergznan mefeterun besntenga ken newu mawek ymechalewu demo gnngunt karegu behala mekelakeya knini mewused ergznan mekelakel ychalal?
@Emebettilahun-e1d
@Emebettilahun-e1d 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነው እናመሰግናለን እኔ ስድስተኛ ሳምንቴ ነው ግን እራሴን እና ወገቤን ያመኛል እባክሽ ከቻልሽ መልሺልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
በዚህ ጊዜ እነዚህ ምልክቶች ከፍ ይላሉ እየቆ ይቀንስልሻል አይዞሽ ዉዴ ከባሰ ደግሞ ሀኪም አማክሪ🥰🥰
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 7 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ማሻአላህ
@ቴዲይቱብ
@ቴዲይቱብ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የእኔ መልካም በጣም ጥሩ መልእክት ነው እናመሰግናለን👍😍
@DaisyGirma
@DaisyGirma Жыл бұрын
Tebareki
@Tegst-v8c
@Tegst-v8c 29 күн бұрын
ሰባተኛ ሳምንት ላይ ነኝ ግንወገቤን ያመኛል ምንድን ነዉ ንገሪኝ
@Samira-h3i9y
@Samira-h3i9y Жыл бұрын
Amesagenalehu ehitee
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Жыл бұрын
ዋውውው እግዚአብሔር ይሰጥልን ጥሩ መረጃነው ኘእናመሠግናለን ቤተሠብሁኛለሁ❤🎉
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🙏🙏
@ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ
@ኑሀሚንየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ የምትሰጭን መልእክት ጠቃሚ መልእክት ነው ለእናቶች ላይክ ሼርየምወድሽ😍😍❤🙏
@DagneZewdu
@DagneZewdu Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እናመሰገናለን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@kokobmebrahtu4138
@kokobmebrahtu4138 2 жыл бұрын
Yene konjo berchi betam tru merja newu
@ShewitSheqita
@ShewitSheqita Ай бұрын
Selamdeyuo
@salihamohammed-c5k
@salihamohammed-c5k Жыл бұрын
ሀኪም ቤት ሂጂ ነበር ግን 6ተኛ ሳምንት ሆኖሻል ግን ገና ከረጢት ነው የሚያሳየው አለኝ እናም የልብ ምቱንም መስማት አልቻልኩም ልጄንም አላየሁትም ምንድን ነው የሚሻለኝ ጨንቆኛል እስኪ አማክሩኝ plz🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ጊዜዉ ሲገፋ በድጋሚ ታይ አንዳንዴ እርግዝና ዘግይቶ ከተፈጠረ ቶሎ የልብ ምቱ ላይሰማ ይችላል ስለዚህ አንድ ወይ ሁለት ሳምንት ጨምረሽ ቼክ አድርጊ🥰
@salihamohammed-c5k
@salihamohammed-c5k Жыл бұрын
@@NetsaMereja eshi dr thanks
@salihamohammed-c5k
@salihamohammed-c5k Жыл бұрын
@@NetsaMereja enjii chgr yelewm? yemefter ngr nw?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Ene eko yetena balemoya aydelehum enate ene lemsale yemejemeriya ultrasound yetayehut 12 samint lay new bedenb yisema neber begize silehedsh gena silehone yihonal bye new endeza yalikush enesu mindnew yalush temelesh alalushim
@KidusAbrham-sp3rr
@KidusAbrham-sp3rr Жыл бұрын
​@@NetsaMereja😂😂❤
@ተስፋዬይቱብ
@ተስፋዬይቱብ 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ላይክ ሼር❤❤❤🙏
@asetube206
@asetube206 2 жыл бұрын
የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ የምትሰጭን ትምርህት በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
አስዬ ክበሪልኝ እህቴ❤️
@biruktube4183
@biruktube4183 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለእናቶች ጥሩ ትምህርት እናመሰግናለን👍👍👍
@Masho-o4q
@Masho-o4q 4 ай бұрын
Wdea betam haylegna gunafm yizognal betam yasilegnal ena hitsanu lay gudat mean yahel yadersal
@Zahrah1-u8q
@Zahrah1-u8q Жыл бұрын
እኔ ግንኝነት ካረኩ 6ሳምንት ሆነኝ የወር አበባየ የተዛባነው 2ወሩ ወይም በወር ከሳመቱ ነው የሚመጣ እርግዝናውን አልፈልገውም እና አሁን በጣም ጨቆኝል እርግዝና ይፈጠራንደ እባክሽ መልሽልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
እርግጠኛ ለመሆን ቼክ አድርጊ🥰
@zebiaseid9599
@zebiaseid9599 Жыл бұрын
ውይ የኔውድ ቲክቶክላይ ነበር ያየሁሽ ሰብስክራይብ አደርኩሽ
@እናትፈትህያYouTubeቻናል
@እናትፈትህያYouTubeቻናል 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔዉድ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@TemesgenTesema-sq4oc
@TemesgenTesema-sq4oc 6 ай бұрын
Sistri 6samntnow gin tinsh silbabt yimimasli dami aynti ayugi cigri alo
@AregashNegn
@AregashNegn Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SaudiSaudi-id2by
@SaudiSaudi-id2by Жыл бұрын
እህቴ እኔ ደሚ ከመጣ ወር ከአስራ ሶስት ቀኔነዉ ሰደስት ሳምቴን ይዣለሁ ወይስ ጨረሻለሁ መልሽልኚ በተረፈ ለምሰጪን ትምርት በጣም አመሰግናሁ ዉዷ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ስድስት ሳምንት ጨርሰሻል እናቴ🥰
@SaudiSaudi-id2by
@SaudiSaudi-id2by Жыл бұрын
@@NetsaMereja ወር አስራ ሶስትቀን ስደስት ከጨረስኩ ከአስራላት ሰባተኛዉን እይዛለሁማለትነዉ በጣም አመሰገናለሁ
@FrehiwetFre-lq2ss
@FrehiwetFre-lq2ss 6 ай бұрын
❤❤tex
@hannahana3231
@hannahana3231 11 ай бұрын
Yenem tyake new kebrtukan fre ena keruz manew tenshu ?😮
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ይሆናል ብለዉ አንፃራዊ ነዉ የሚያስቀምጡት ዉዴ
@AiskA-vk8gl
@AiskA-vk8gl Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔ ደሞ 6 ሳምንቴ ነዉ ግን መጀመሪያየ ያቅለሸልሸኛል ምግብ ደሞ ይዘገኛል ነበር ኣሁን ሁለተኛየ ግን ምንም ዓይነት ሰሜት የለኝም እኔ ግን ለምን ተቀየረ ኣሰጨነቀኝ እህቴ መልሰልኝ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሁሉም እርግዝናችን ተመሳሳይ ላይሆን ይችላል ደግሞ ትንሽ ጠብቂዉ ሊጀምርሽ ይችላል ሰሁን ገና ስለሆንሽም ይሆናል በተረፈ ባይመጣና ሰላም ብትሆኚ ነዉ መልካሙ ነገር 🥰
@selinabaraki6695
@selinabaraki6695 10 ай бұрын
ተረጋጊ ይመጣል😂
@MesertBayu
@MesertBayu Жыл бұрын
እኔ ስድስት ስማንቴ ነው ግን ምንም ውሃ መጠጣት አልቻልኩም ሁለት ቀኔ ምንም አልጠጣሁም በጣም ውሃ አስጠላኝ ምን ባደርግ ይሻላል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እንደምንም እያልሽ የተወሰነ ጠጪ ስሜትሽ እስኪረጋጋ ያጋጥማል ሌሎች ፈሳሾችን ዉሰጂ🥰
@عليعلي-ه6ك2ج
@عليعلي-ه6ك2ج 5 ай бұрын
ሰላምእህቴየ 6ወሪነኝየቀኝጡቴበጣምተለቀብኝችግሪአለውመልሽልኝልቤንያፍነኛል😢
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 4 ай бұрын
አብሺር ችግር የለውም አትጨነቁ ወተት እያጠራቀመስለሆነነው
@عليعلي-ه6ك2ج
@عليعلي-ه6ك2ج 4 ай бұрын
እሽየኔውደድ
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix 4 ай бұрын
@@عليعلي-ه6ك2ج 😍😍😍
@sofiyamohammed7187
@sofiyamohammed7187 Жыл бұрын
ከሩዝና ከቡርትካን ፍሬ ማን ይበልጣል ቆይ?
@hayatha-y1w
@hayatha-y1w Жыл бұрын
6/10/2015 pered.naber ahun sint samint negn 🙏🙏
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
7 samint ke 2 ken yihonshal
@hayatha-y1w
@hayatha-y1w Жыл бұрын
@@NetsaMereja amesaginalew yane melkam
@Mare-v8v
@Mare-v8v Жыл бұрын
6 samnte newu gn dem feseseg bzu aydelem chgr yametabg yhon altrasawund tenesche neber 10 ken koytesh dgami tneshalesh alug chnkogal
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Metenu bizu kehone yefesesesh digami betolo hikimina hiji enate 🥰🥰🥰
@user-yanu
@user-yanu Жыл бұрын
ሠላም እንዴት ነሽ እኔ በጣም ነው የመከታተልሽ እኔ በአሁን ሠአት የ6ሣምን እርጉዝ ነኝ ሁለተኛ ልጄን ግን የመጀመሪያዬን ሳርግዝ እንዲሕ አላመመኝም አሁን የሚያመኝ ወገቤን እና ሆዴን ያመኛል ምንይሻለኛል?
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሊለያይ ይችላል ያልሻቸዉ ምልክቶች ደግሞ በዚህ ጊዜ ኖርማል ናቸዉ በርቺ ምንም ነገር ግን ከፍ ካለብሽ ሀኪምሽን አሳዉቂ🥰🥰
@ቢኒይቱብ
@ቢኒይቱብ 2 жыл бұрын
Betam tru merja new 👍👍
@betyfiseha1461
@betyfiseha1461 6 ай бұрын
Ebakesh enate gen bazhe geza yaleb met lenate yastawekal
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 8 ай бұрын
ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ አናግሩኝ
@alimamuhammed3727
@alimamuhammed3727 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ የምትሰጨን ትምርት እጀግጠቃሚነዉ እናመሰግን አለን ግንአድጥያቄ አለኝ ለቤትሺ አዲሰነኝ ካሁን ሳህት ጀምሬ እከታተልሺ አለሁ እናእኔ አሁን 2ወሪንጨርሸ ሰወሰትይዣለሁ ግንአቸ 6ሳምት የምትይዉ አይገባኝም ወራቶቸን በጥቀሺልኝ ከይቅርታጋ እህቴ በተርፍ ለምትለቂልን ትምርትና መርጃ በጣም አመሰግንአለሁ እህቴ ክበሪልኝ😍😍😍
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ሶስት ወር ከሆንሽ ከያዝሽ 9 ሳምንት ላይ ነሽ 🥰🥰
@alimamuhammed3727
@alimamuhammed3727 Жыл бұрын
@@NetsaMereja ገና ሰወሰት ዘሪን አልጨርሰኩተም 2ወርከ4ቀኔ ነዉ
@AeshaAhmed-b1f
@AeshaAhmed-b1f Ай бұрын
6ሳምት ማለት 1 ወር ከ2 ሳምንት ማለት አይደል
@tafessedesalegne3983
@tafessedesalegne3983 Жыл бұрын
Yene wede setegha menm ayemchghem bejerba metghate ayechalem ende
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Ahun eko gena nesh 6 samint lay kehonsh behodishim bejerbashim metegnat tchyalesh 🥰🥰
@tsenseworkayalew4232
@tsenseworkayalew4232 2 жыл бұрын
Yemiraki mebezat endet yikensali?
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
Ke 3 wer behuala makleshlesh masmeles eyetewesh smeta miraku yitefal eskezaw gin wuha bedenb techi trshin kezi befit tatsejiw keneberew betechemari atsji bezaw afshin bedenb tatebi mastika degmo agniki beteley sikuar yelelew mastika ytewshal
@tsenseworkayalew4232
@tsenseworkayalew4232 2 жыл бұрын
Amesegnalew betam
@Mm-mv2hb
@Mm-mv2hb Жыл бұрын
​@@tsenseworkayalew4232 ❤
@SenaitSador
@SenaitSador Жыл бұрын
በጣምጥሩ መረጃ ነዉ
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@mekkam8181
@mekkam8181 2 жыл бұрын
እህቴ አመሰግናለሁ እራሴን እያመመኝ ተጨንቄ ነበር
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
እራስ ምታት የመጀመሪያ የእርግዝና ሳምታት ላይ የተለመደ ነዉ በቂ እረፍት ማድረግ ጤናማ እንቅልፍ ማግኝት ዉሃ በብዛት መጠጣት ለስ ባለ ዉሃ ሻወር በመዉሰድና ቀለል ያሉ እንቅስቀአአሴዎችን በመስራትና እራስን ዘና ነማድረግ ህመሙን መከላከል ይቻላል ከባሰብሽ ደግሞ ሃኪምሽን አማክረሽ ለነፍሰጡር የሚመከር መድሃኒት ያዝልሽ ። እየቆየ ስለሚተዉሽ ግን መድሃኒቱ አልመክርሽም
@DaveLastas
@DaveLastas 7 ай бұрын
Ye lib mit mesemat yemijemirew besintegna samint new 6 saminte new gin keretit new yemiyasayew alugn dem demo eyefesesegn new ebakish bitmelshilgn des ylegnal
@isureact
@isureact 7 ай бұрын
እንዴት ኦንሽ ሲስተር ?
@Samrigrmay-s6q
@Samrigrmay-s6q 2 ай бұрын
Ere befeteresh endet honsh ngerign please 🥺
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 11 ай бұрын
ራብብቻነዉበቶሎሢረበኝየሚያቀጠቅጠኝናልቤንየሚከዳኝ
@ደሬይቱብ
@ደሬይቱብ 2 жыл бұрын
ላይክ ሼር👍👍👍
@FeryaLovetony-mb7wk
@FeryaLovetony-mb7wk Жыл бұрын
Yna wed temelsa metecalew Menstruation bememetabet ken tenes tekor yle bunama keler ylew deme ayew 1ken kegemas keziyam betam fezaza benama metenu tenes new 2 ken tytog neber gen yrgezena melketocu alu ytacgaw wegeb.emem alefo alefo tenes kurtet....tutan bemetnu metelq ...beca ulum melketoc alu ytuta caf gen aletekorem erguz keoneku menalebat 6 sanet new please aregeza yehon
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
Check adrgi enate ergzna lihone yichilali 🥰
@iskindiranebo
@iskindiranebo Жыл бұрын
ማሚዬ እኔ 6ወሬ ነውግን ጡቴንያመኛል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
የተለየ ፈሳሽ የጠጠረ ነገር ካለዉ ቶሎ ህክምና ሂጂ አልፎ አልፎ ከሆነ ግን ህመሙ እርግዝናዉ ነዉ አትጨነቂ🥰🥰
@BurteNegewo
@BurteNegewo 4 ай бұрын
Ina meseginalen
@Jemila-i3b
@Jemila-i3b 10 ай бұрын
1 wer ke 2 sament malet new d.r
@NetsaMereja
@NetsaMereja 10 ай бұрын
Awo gin doctor aydelehum ene wude🥰🥰🥰
@meklitfenta4133
@meklitfenta4133 2 жыл бұрын
የኔ ውዴ 6ሳምንቴ ነው ግን ማስመለስ ሊገለኝ ነው ምግብ የሚባል ነገር በጣም በጣም አስጠልቶኛል ምን አባቴ ላድርግ ኧረ እህቴ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
ምናልባት እስከ አራት ወር ሊቀጥል ይችላል ከዛ ይተዉሻል ነገር ግን ጉዳቱን ለመቀነስ ቀለላ ያሉ ምግቦችን ተመገቢ እንዲሁም ደረቅ ነገሮችን መመገብ ከገብስ የሚሰሩ ዳቦዎችን ቡኒ እሩዝ መመገብ ትችያለሽ በቂ ፈሳሽ መዉሰድም ይኖርብሻል የሚወጣዉን ለመተካት በተረፈ በጣም ከባሰ ሃኪምሽን አማክረሽ ቮሚቱን የሚቀንስ መድኃኒት ሊያዝለሽ ይችላል ። እንደኔ ግን በመጀመሪያዎቹ የእርግዝና ወራት የሚያጋጥም ስለሆነ ጊዜዉን ጠብቆ እሰኪቀር እራስሽን እየተንከባከብሽ ቢያልፍልሽ መክራለሁ እናቴ🥰
@sameras8554
@sameras8554 Жыл бұрын
ማማዮ እባክሽን እይተሽ መልሽልኝ እኔ እሁን የ1ወር ከ2ሳምንት እርጉዝ ነኝ እስከ ዛሬ የወር እበባ እላየሁም ነበር እሁን ግን ድንገት መጣብኝ ሁለት ቀን ሁኖታል እላቃረጠልኝም ግን ብዙ እይፈሰኝም መካከለኛ ነው እና በጣም ደንግጫለሁ😢 ያለሁበት ቦታ ደሞ ህክምና ለመሀድ እይመችም በናትሽ ተጨንቀሽ መልሽልኝ 😢😢
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
እናቴ በብዛት ደም እየፈሰሰሽ ከሆነ የግድ ህክምና ቼክ ማድረግ አለብሽ🥰🥰
@tsionnega1112
@tsionnega1112 2 жыл бұрын
Mn ayenet ye akal enkeskase eski ngrin
@NetsaMereja
@NetsaMereja 2 жыл бұрын
የእግር ጉዞ ለአጭር ሰዓት፣ቀለል ያሉ ኤሮቢክስ ስፖርቶች፣የዉሃ ዋና፣ዮጋ፣ የማይንቀሳቀሱ ብስክሊቶችን መንዳት እና ፍጥነት ያልበዛበት እሩጫ ይቻላል።
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 11 ай бұрын
እኔ6ሣምቴነዉ ማቅለሽለሽምሆነማሥመለሥየለኝም ደሞደምየሚባልምነገርየለኝ ፔረደብቻሢቆምነዉነብሰጡርነኝብየያመኩትይሄምልክትከለለነብሰጡርአደለንምማለትነዉእደ
@NetsaMereja
@NetsaMereja 11 ай бұрын
ሁሉም እናት ጋር እነዚህ ምልክቶች ይኖራሉ ማለት አይደለም
@MakiMebaMesfin
@MakiMebaMesfin 7 ай бұрын
አልትራ ሳውንድ ትክክለኛ ጊዜውን ያሳውቀናል
@እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ
@እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ Жыл бұрын
ለቤትሽ አዲስ ነኝ እኔ እርጉዝ ነኝ 5ተኛ ጨርሼ 6ተኛ ዪዜአለው አፍንጫየ ደርቆ እየታፈነ አስቸግሮኛል ምን ላርግ መቼ ይተወኛል
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
ኖርማል የእርግዝና ምልክት ነዉ በሞቀ ዉሃ ፎጣ እየነከርሽ አፍንጫሽን እስቲም አድርጊዉ ይቀንሳል🥰
@እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ
@እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ Жыл бұрын
እሽ አመሰግናለሁ
@alemayehusileshi7658
@alemayehusileshi7658 2 жыл бұрын
Betam gobez lij berchi
@ssaa6936
@ssaa6936 2 жыл бұрын
Teru teimheirt new barech
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 7 ай бұрын
6 ሰምንት ማለት ስንት ወር መለት ናው ማልሡልኝ ፕሊስ
@eyerusalemeshetu9672
@eyerusalemeshetu9672 Жыл бұрын
ሰላም እየሰጠሽ ያለው ነገር ጥሩ ነው እኔ 5 ወሬ ነው ነው ግን ጽንሱ ላይ ለውጥ እያየሁ አይደለም ለምን
@NetsaMereja
@NetsaMereja Жыл бұрын
በምን መልኩ ለዉጥ የለም እናት? ክትትል እያረግሽ ከሆነ ለዉጡን ሁሉ ማወቅ ትችያለሽ😍
@eyerusalemeshetu9672
@eyerusalemeshetu9672 Жыл бұрын
@@NetsaMereja በደንብ እከታተላለሁ ግን እንዳልኩሽነው አብሶ እድገት ላ ይ ምንም አይነት ያን ያክል ለውጥ የለውም እና እንቅስቃሴውም ብዙም አይደለም
@menberefissha2317
@menberefissha2317 2 жыл бұрын
@MakiMebaMesfin
@MakiMebaMesfin 7 ай бұрын
አልትራ ሳውንድ ትክክለኛ ጊዜውን ያሳውቀናል
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ስድስተኛ ወር እርግዝና//Six months pregnancy
11:54
Netsa Mereja
Рет қаралды 49 М.
Islamic Ruqyah for Healing and Peace | Play While Sleeping
1:59:06
Everyday Ruqya كل يوم رقية
Рет қаралды 13 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
የፅንስ መቋረጥ ምክንያቶች
15:10
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 94 М.