No video

አስደሳች መረጃ! ለልጃቸው ሲሉ የተደ'በደቡት እናት በመጨረሻም የምለው አለኝ ይላሉ!

  Рет қаралды 33,813

Eyoha Media

Eyoha Media

3 жыл бұрын

አስደሳች መረጃ! ለልጃቸው ሲሉ የተደ'በደቡት እናት በመጨረሻም የምለው አለኝ ይላሉ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 108
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 3 жыл бұрын
ልጅቱን ግን ልበ ሙሉ ናት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ከሃጥያት በስተቀር ይፍፅምልሽ
@semharweldemicael8844
@semharweldemicael8844 3 жыл бұрын
ኡፍፍ የኔ እናት ያሳዝናሉ😭 በጣም በቅርቡ ተራምደው ፈጣሪ ያሳየን ደግሞም ይድናሉ እናቴ 🙏 ብዙ ግን ኢንተርቪው አታብዙባቸው እንዳየዋቸው ከሆነ ህመሙ አላቸው ችለውት ነው እንጂ ማለቴ አታስጨንቋቸው በጥያቄ ፈጣሪ ኢትዬጺያን አስባት ያለው ሁኔታ ያስፈራል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
#eyoha ሚዲያ ሁሌም ደሰታ አይለያችሁ የኢትዮጵያን ሕዝብን ክፉ አይነካ ሀገራችን ስላም ያርግልን እማማ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር
@birhentirneh7778
@birhentirneh7778 3 жыл бұрын
እኔስ እየሆነው ባለው ነገር አሞኛል የወገኔ ስቃይ እግዚአብሄር ብቻ ያመጣብን ቁጣውን ያብርድልን ግፍ
@sasd9612
@sasd9612 3 жыл бұрын
Alah afeya yargot
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
እሰይ እማማ እንኳን ደስ አሉዎት እግዚአብሔር ቁሞ ለመሄድ ያብቃወት
@sasd9612
@sasd9612 3 жыл бұрын
Ayzot
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 3 жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ ትልቅ ደረዳ ላይ ያርስሽ እኔ በራሴ አፈርኩ የሆነ ነገር ከገጠመኝ ከማልቀስ ውጭ ወደ መፍትሔ ወደ መጠከር አላውቅም
@bitalbital2162
@bitalbital2162 3 жыл бұрын
ወይኔ በስማም እሰይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት
@safeibr6981
@safeibr6981 3 жыл бұрын
የኔ እናት ሁሌም ደስ ይበልሽ ስታለቅሺ ማየት እንፈልግም
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አሎት እናቴ. ለወገን ምተባበሩ ወገኖች እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዛው
@user-cx5wb2gb5p
@user-cx5wb2gb5p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ አይዞ አምላክ ጨርሶ ይማሮ እናቴ
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
አስለቀሱኝ እኚህ ሴትዮ ! አፈር በበላሁ ውይ ትየ አልማዝ ልጄን ድሬ , ኩዬ ውይ እናትነት እንደው የማመልክህ ጌታ ቆመው እንዲሄዱ አድርጋቸው አንተ እኮ ፈውስ አያልቅብህም
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍👌አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደስታቹ ደስታዬ ነዉ ፈጣሪ ደስታችሁን እንደሚመልስ ተስፋ ነበረኝ ተመስገን አይዞአችሁ አሱ ልዩ አምላክ ነዉ ተመስገንንን
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
እዮሃዎች ከአምላክ በታች ሰው በናንተ ዩቲዩብ ከቀረበ መላና መፍትሄ ያገኛል:: እኔ ሳያገኙ በፊት አምላክን አመሰግናለሁ ምክንያቱም ችግራቸውን ብቻ ሳይሆን መፍትሄ ማግኘታቸውንም ስለምታሳውቁን ተባረኩልን !! እንክዋን ደስ አላችሁ ልጅትዋ የኔ ማር የኔ ቆንጆ አይዞሽ እናትሽን ጨርሶ ይማርልሽ
@havivagwapz7703
@havivagwapz7703 3 жыл бұрын
እመብርሃን ጨርሳትማሮት እናቴ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
በስመም የልቷ ጥንካሬ ሳላደቃት አላልፍም የኔ ቆንጆ እመቤቴ እናትሽን ትማርልሽ በጣም የምትደቅ ታዳጊ ልጅነሽ እግዚአብሔር የልፋትሽን ያስብልሽ የኔ ዉድ 😥😥
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
እኒን እናቴ አሣዘኑኝ እናት አትታመም እኒን መዳኒት ናት አይዞሽ እናቴ እሽ
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
እኔ እስከማውቀው ደጉ የዋሁ የአማራ ህዝብ በሌለ ቤቱ እንግዳ ተቀብሎ እግር አጥቦ አብልቶ አጠጥቶ በሞቴ ብሎ ጨምሮ ጨማምሮ አጉራሽ ልብሱ ይቆሽሽ እንጂ ልቡ ከወተት የጠዳ ደግ ህዝብ ነው እና ምን በወጣው ይሙት ?
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 3 жыл бұрын
እውነት ነው 😭😭😭
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 3 жыл бұрын
Ere teywu eski kefetari new ferd mentebk ken yalfal.
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Betm
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 3 жыл бұрын
😂😂😂ሌላው ብሄርስ እኔኮ የምትገርሙኝ እራሳችሁን ስትቆልሉ ነው እራሳችሁን ምንም ወንጀል የማትሰሩ አድርጋችሁ ነው የምትስሉት ፍፁም ጥሩ ሰው አልቀርም የዛሬ 2 አመት ከጎንደር 100 ሺ የትግራይን ተወላጅ ያፈናቀላችሁት ጥሩ ሰው ስለሆናችሁ ናዋ ደደብ ሁላ ቲሽ ድሮ ነበር አማራ ጥሩ ናቸው የምለው አሁን ግን አወኳችሁ ምን አይነት ሰው እንደሆናችሁ
@zdlove3765
@zdlove3765 3 жыл бұрын
Enide amara mesit ale mkena metetam gen miskenoch semot yasazinal
@hadiyasaid8843
@hadiyasaid8843 3 жыл бұрын
አላህ ጨር ሶ ይማረወት
@saraspecial6557
@saraspecial6557 3 жыл бұрын
አይዞቹየልፍል
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 3 жыл бұрын
እናቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረውት 😥😥
@ketemaweldehana1699
@ketemaweldehana1699 3 жыл бұрын
በውጭ ያላችሁ ወገኖች እድሜ ከጤና ይስጣችሁብድሩን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ሴትየዋንም ልጅቱዋንም የረዳችሁ እንዲሁ
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኞት እናቴ 🙏እህቴም በጣም አስተዋይነሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@user-xm9tb8gn6i
@user-xm9tb8gn6i 3 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ያሽሎዎት እናታችን እረጅም እድሜ ይስጦት በጣም ደስ ይላል
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
የናት ና ልጄ ፍቅር ደሥ ሢል እምዬ እነናት እመቤቴ ቴ ትማርልሽ አይዞሽ
@rozamohammed5077
@rozamohammed5077 3 жыл бұрын
እናታችን እንካን ደስ ያለሽ
@sabusaa5641
@sabusaa5641 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 3 жыл бұрын
ለእውነት እኝህን እናት የመታህ ልጅ ተሳስተሀል ሄደህ ይቅርታ ብትጠይቅ ላንት ትልቅ እርፈት ይሆንሀል አትፍራ ሂድና ይቅርታ ጠይቅ ለህሊናህ ትእግስት ታገኝአለህ
@ymerlala276
@ymerlala276 3 жыл бұрын
መች ያቃታል ብዙ ሠዉ እየወቀጡ በምን ይለያታል
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 3 жыл бұрын
@@ymerlala276 አይ ያውቃል እንደዚህ እናትን ሲመታ ያስታውሳል በደንብ አድርጎ
@yetid8114
@yetid8114 3 жыл бұрын
ህሊና ቢኖራቸውማማ መጀመሪያውኑ ባልመቷቸው ነበር። ለነሱ ህሊና እንዲሰጣቸው ነው መፀለይ መጀመሪያ።
@suhotethiopia3433
@suhotethiopia3433 3 жыл бұрын
ወገን ለወገን ሢደረሰ ደሠ ይላል እመቤታችን ሐገራችን ፍቅር ጤና ያድላችሑ
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 3 жыл бұрын
እናቴ አላህ ጤናዎትን ሰቶት የልጆዎትን ጥሩ ደረጃ ደርሳ ያሳዮት አላህ ያስደስትሽ የኔ እህቴ በርቺ ጠንክሪ እናትሽን አላህ ያሽርልሽ ለናትሽ ያለሽ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ቃል የለኝም ስንት አረመኔ አለ
@menberegetachew8620
@menberegetachew8620 3 жыл бұрын
አይዞዎት እናቴ ሁሉ ይሆናል ጌታ አለ
@zinashfeyisa5472
@zinashfeyisa5472 3 жыл бұрын
እግዚያብሔር መልካም ነወ እግዚያብሔር ሣያውቅ የሚሆን ነገር የለም እግዚያብሔር መንገድ አለው ሥለሁሉ ሥላደረገለችሁ እግዚያብሔር ይመሥገን ጌታ ጨርሶ ይማርሽ ለምሥጋና ያብቃሽ
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 3 жыл бұрын
አግዛብሔር ይማሮት!
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላኩለት
@Akielsa
@Akielsa 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 3 жыл бұрын
በእርግጥምከችግርበሀላ።ምቾትአለ
@user-gb5kv8xj1p
@user-gb5kv8xj1p 3 жыл бұрын
ተመሥገን
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
እህናቴእግዝአብሔር ጨርሶ ይማሮት የኔ ቆጆ የአሰብሹው ይሳካልሽ ልብሽ ትልቅ ነው አይዞቹው ለአገራችን ሰላም የውን አሜን
@sayedahmada7158
@sayedahmada7158 3 жыл бұрын
ተመሰገንንንንንንንንንንንንንንንንን
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 3 жыл бұрын
"የሀገራችን ፖለቲካ ንፁሀንን ገድሎ ስልጣን ላይ መውጣት የሚሻና፣ ንፁሀንን ገሎና አስገድሎ ስልጣኑን ማራዘም በሚፈልጉ መካከል ገመድ ጉተታ በመሆኑ ሞታችን፣ ስቃያችን፣ለቅሷችን ማቆሚያው አይታወቅም። "😭😭😭😭😭
@Mimi-cv6vv
@Mimi-cv6vv 3 жыл бұрын
አይዞዎት ይድናሉ
@tigistmelakehiwot163
@tigistmelakehiwot163 3 жыл бұрын
Egziabehar yematot
@aminasaeed99
@aminasaeed99 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ፣አይዞት፣ይኩላታል፣ይድራታል፣የልጅልጅ፣ያያሉ፣
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 3 жыл бұрын
Ensah Allah
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብሸውን ሁሉንም ያሣጋልሽ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማስወት የልጀውን ፍሬ ያሳየወት
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 3 жыл бұрын
Allah afiya yargachew inshallah
@meronngedfaw8534
@meronngedfaw8534 3 жыл бұрын
E/RE yimesegen
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
ወቀይ እማ እግዛብሔር ይርዳሽ ካንቺ የበለጠ የታመሙ አሉ ጠንክሪ
@fathiyafathiya156
@fathiyafathiya156 3 жыл бұрын
ተመሥገን በጣም ደሥ ይላል
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አምላክ ይማርልሽ እናትሽን እዮሀ ሚዲያ ተባረኩ
@tigistrega13
@tigistrega13 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት እናቴ
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
እግዚሀብሄር ይማርሽ እናቴ ጉበዚ ነሽ እእቴ
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት በጣም
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 3 жыл бұрын
እናቴ በቀሪው ዘመኖት እግዚያብሄር ይጠብቆት እመብርሀን በዘልፋፋ ቀሚሶ ትዳብሶት እህቴ የልብሽ መሻት ድግል ታሳካልሽ እየሃ ሚዲያ እና መስግናለን
@mariambubshait9477
@mariambubshait9477 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እናት ፈጣሪ መጨረሳውን ያሳምረው ይማርወት
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 3 жыл бұрын
እናት ክፉ አይካት እናት ዘላለም ትኑር እማ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረወት
@salamsalam8076
@salamsalam8076 3 жыл бұрын
እ/ር ይማርሽ እናቴ
@user-bl4mg9sg1m
@user-bl4mg9sg1m 3 жыл бұрын
እርስዋም ተወዳጅ ነወት ከነልችዋ አይዞአችሁ የኔ ማሮች።
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 жыл бұрын
እሰይ ኢትዮጵያዊነት እሄ ነው እግዚአብሔር ብድራችሁ ይከፈላችሁ እናታችን አምላክ ጨርሶ ይማረው
@user-gs3uc8tq9z
@user-gs3uc8tq9z 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት
@almalm1555
@almalm1555 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ጨርሷ ይማርውት
@tedrosberhane9063
@tedrosberhane9063 3 жыл бұрын
Mehrat yesiteshii mama !!!
@jgggg4462
@jgggg4462 3 жыл бұрын
Allah yaserlishe ynay marrr desetsshen may nafekign ayezoeshe berchey gobez neshe
@naeemaemam7489
@naeemaemam7489 3 жыл бұрын
ፈጣሪእድሜሠጥቶጤናወንይመልሥልወት
@user-to2tg3cp3x
@user-to2tg3cp3x 3 жыл бұрын
አለህ፣ይማሪሽ
@desstayesha6289
@desstayesha6289 3 жыл бұрын
Sellam le Etiopiacen Ammen Ammen Ammen.
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የኔ እናት እችን እናት የማታቹት ኢናንተ አአሬዎች እመቤቴ ማረያም የአልጋ ቁረኛ ታደርጋችሁ እናት በምን እጂነው እንዳዝ የምትመታው አምላክ አደጋ ይዘዝባችሁ የእውነት 😥😥
@user-wh5kq8lv8d
@user-wh5kq8lv8d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እናት
@mekdesasefa3803
@mekdesasefa3803 3 жыл бұрын
Yne Enat fetare tenawoten ymlselot Enes Ewnet alchlkum
@eleltakah6999
@eleltakah6999 3 жыл бұрын
እንኮን ደህና ሆኑ... እግዛብሆር ክበብሩ ይሰፉ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞኝ እህቴ ድነውልሽ እድታይ ከልብ አመኛለው
@addismersha2904
@addismersha2904 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጨርሶ ይማረውት እናቴ በጣም ደስ ይላል በእናተሽ ቁጥርሽን እንዴት ላግኝሽ አንድ የተጎዳ ልጅ አለ በቻናሌ ጎራ በለሽ ያለበትን ሁኔታ ላስረዳሽ በጣም እርዳት ያስፈለገዋል ጎራ ብለሽ ቻናሌን ጎብኝው እህቴ
@zahraalihade6027
@zahraalihade6027 3 жыл бұрын
ያቅማቸውን ይራመዱ ከመተኛት ሌላ ህመም ይፈጠራል ያሀሳቤን ነው
@durryhashim
@durryhashim 3 жыл бұрын
እህቴ , በእድሜ ልጄ ልበልሽ 🙏 ምን ዓይነት የተመረቅሽ ልጅ ነሽ❓ እናትሽ አንቺን ስትወልድሽ እደለኛ እንደነበሩ ባያቁም አንቺን ያዩ የናትሽን መደብደብ , መቁሰልና መታመሟን ማየታቸው ሳይሆን የወለዱትን ልጅዎን ስው መሆኑዋን እስኪንጠር ያደርጋል🤔 ካለሽ እድሜ አንፃር የማይገመትና በአላህ ወዪም በፈጣሪ ተአምር በአንድ ውብ ምስል ከመልእክተኛው የተላከ መልዕክት ይመስስላል👌 ስልክሽንና ስምሽን የባንክ account ትሽን ለማግኘትም እድሉ ይሰጠኝ☝️ ምንጬ በምንም ምክንያት እስካልተቋረጠ ድረስ የትምህርትሽን ጉዳይ በግል ልንጫወት እንችላለን✊ by the way አያትሽ ልሆንም እችላለሁና አትጠራጠሪ👨🏻‍⚖️
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 3 жыл бұрын
ስልክና አካውንቷ እበፊተኛው ቪደወ ላይ አለ
@durryhashim
@durryhashim 3 жыл бұрын
@@rehetmohammed6797 ጋደኛዬ ኢትዮጵያ ስለ ነበረ በሰጠሁት Information የድጋፍ የግዴታ ውዴታዬን አደረሰልኝና information እንዳገኝ ብትረጂኝ እመርቅሻለሁኝ😀✌️
@emuticheru8347
@emuticheru8347 3 жыл бұрын
Lij malet anech neshe wawawa
@emuticheru8347
@emuticheru8347 3 жыл бұрын
Emeberan awnm chreso yemarachu
@lidyamamo5918
@lidyamamo5918 3 жыл бұрын
TEMESGEN!!!
@Kkw-ii9wy
@Kkw-ii9wy 9 ай бұрын
😢😢❤❤❤❤😢😢❤❤❤😢
@user-we7wy2wt8e
@user-we7wy2wt8e 3 жыл бұрын
ባለፍው በጣም አልቅሻ ነበር እስኪ ላዳምጣው !! ለነገሩ በህዝብ ያለው ጦርነት እንባየ አልደርቅ ብሎል
@MMm-wh2gu
@MMm-wh2gu 3 жыл бұрын
😭😭😭😭
@sifanrobetube2967
@sifanrobetube2967 3 жыл бұрын
Ekuwani desi alesh
@ketemaweldehana1699
@ketemaweldehana1699 3 жыл бұрын
በቅድሚያ እኚህን እናት ላይ እጅህን ያሣረፍክ ሠው ንሠሀ ግባ ይቅርታ ጠይቅ እንድሜ ልክህን ከፀፀት ለመዳን ከፈለክ ቤተሠቦችህን ነፃ አድርገህ ወደ ፊትም ቤተሠብ ብትመሠርት የእግዚአብሔር በቀል ቤትህን አያገኘውም እነግርሀለው አሁንም ይቅርታ ጠይቅ እኔ ልንገርህ ዕንዲህ አይነት ነገር በእህቴ ደርሶ ቤተሠብ ብዙ ስለሆንን ብድር ለመመለስ ተዘጋጅተን በሠው ልመና በቤተሰብ በዘመድ ልመና ብዙ ማድረግ እየቻልን ተውነው ገባህ ቀረ ሠዎቹን ሁሌ ከስጋት ነፃ አወጣናቸው ብዙ አላበዛም እንደምታየው ይህን ቪዲዮ አልጠራጠርም ታየዋለህም እግዚአብሔር ሴትየዋን እግዚአብሔር ይማራቸው አሁንም ንሠሀ ግባ አልረፈደም ልጃቸውም ከአሰበችበት እግዚአብሔር ያድርሳት ለኢዮሐ ሚዲያ ከፍ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ
@desstayesha6289
@desstayesha6289 3 жыл бұрын
Lek know egzabhr lhulum lbona ysetw. Legnzeb bellen egzabhren aneressa.
@selamgebere1340
@selamgebere1340 3 жыл бұрын
💚💚💛💛❤❤😇😇🙏😇😭😭
@swedaa5213
@swedaa5213 3 жыл бұрын
@@abelworkuofficial @
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔
@jeroketut7498
@jeroketut7498 3 жыл бұрын
😍😍😍😍
@zewdiamanuel9122
@zewdiamanuel9122 3 жыл бұрын
Egzabiher amlak ymarsh
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 3 жыл бұрын
Egizabeher salmun yawirdiln chariso yimaroti inata macherashechiwin yasamiraw
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 3 жыл бұрын
;
@asterdesta312
@asterdesta312 3 жыл бұрын
Ayizogn emaye uffffff enagn oromowoch yesintun edime qechu ayiii geta cheriso yimarot
@astube5693
@astube5693 3 жыл бұрын
Wads SUBScRlBED adRgg
@mounamohmad6032
@mounamohmad6032 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 1,1 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 181 МЛН
ሌቦች በዝተዋል ተጠቀቁ#ethiopia #habesha #tiktok #ebs
10:01
አባይ የአለም youtube
Рет қаралды 12 М.
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 1,1 МЛН