አስደሳች ዜና! የፌስቡክ ፓስወርድ የጠፋባችሁ በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ!

  Рет қаралды 75,268

Lij Bini Tube

Lij Bini Tube

Күн бұрын

follow me on social media;
facebook: / lijbinu
Instagram: www.instagram....

Пікірлер: 449
@saramohamad3415
@saramohamad3415 5 жыл бұрын
bini እናመሰግናለን የድንግል ማርያም አማላጅነት የግዝሐብሔር ቸርነት ካንተ ጋር !!!!!!!!
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
Freye Habesha ማለት እኔ ነኝ የቢኒ ቤተሰቦች፤፤ሁላችሁንም አመሰግናለሁ፤ እወዳችሁዋለው፤፤ ቢኒዬ በጣም አመሰግናለሁ ቻነሌን ስላስተዋውቅክልኝ፤፤ መልካም ሰው ነህ በእውነት ፤፤
@meronmekonnen6779
@meronmekonnen6779 5 жыл бұрын
ሊክሽን ላኪልኝ እህት ስምሽን ሰርች ሳርግ አልመጣ አለኝ
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
ሜሪ ከላይ ያለውን ፎቶዬን ክሊክ ስታረጊው ሁሉንም ቪድዮዎች ታገኛለሽ ፤፤ አመሰግናለሁ
@baseapptube
@baseapptube 5 жыл бұрын
subscribe argeshalew sub argign
@meriyeabatuwalij3483
@meriyeabatuwalij3483 5 жыл бұрын
Aderkushe wede
@EthioNas
@EthioNas 5 жыл бұрын
*ቻናላቸውን description box ላይ አስቀምጥልን subscribe ማድረግ ጥቅም አንጂ ጉዳት የለውም*
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እውነትህን ነው ወንድሜ
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
አንደኛው ያስተዋወቀው ቻነል የእኔን ነው ወንድሜ ፤፤ አመሰግናለው
@aresemearesme5087
@aresemearesme5087 5 жыл бұрын
@@Fretube ይህው አደረኩሽ ሰብስክራይብ
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
@@aresemearesme5087 አመሰግናለሁ ማሬ
@anteyalkewuyhung.b.t903
@anteyalkewuyhung.b.t903 5 жыл бұрын
መልካምንት ለራስ ነው በጎ ማሰብህ ደስ ይላል ወንድም
@tube3413
@tube3413 Жыл бұрын
ቢኒዬ በማሪያም አንዴት ነዉ የምንልከዉ መታወቂያችንን በፈጠረህ
@EthioNas
@EthioNas 5 жыл бұрын
*ውይ ልጅ ቢኒ ፎቶህ ግን ከማሰቅ አልፎ ያስቃል😀*
@aliali-yn1er
@aliali-yn1er 5 жыл бұрын
ere Biniye fb minim adis informetion ayisetegni active ayidelem min yishalegnal fb malet len ayine neber ertolo mefte sitegn
@mouloumoulou4308
@mouloumoulou4308 5 жыл бұрын
Opinion that work you're more Plymouth Lancaster
@محمدحسان-م8ذ
@محمدحسان-م8ذ 4 жыл бұрын
ኧረ ላብድ ነው ጭራሽ አልከፍት ብሎኛል
@foylove7366
@foylove7366 4 жыл бұрын
ወሎየውእስኪ ኤሜል ፖስብርድ ጠፊቶብኛል ውይም እርስችዋለሁ ተባበሩኝ እንድሁም ልጅ ቢኒየኔ ምርጫ ነህ❤
@terwrekeyoutube5191
@terwrekeyoutube5191 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@mesijesus7012
@mesijesus7012 5 жыл бұрын
ቢኒዬ ጌታ ጥበብ ማስተዋሉን ከዚህ በላይ ይግለጥልክ ክበር
@EskeEthioTube
@EskeEthioTube 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ቢኒ መልካም ወንድም 👌... ወገኖች እኔም ጋር ብቅ በሉ ጥሩ ነገር ታገኛላችሁ😍🤝
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
እዊይ ቢንያምዬ እጅግ በጣም አመሰግናለው ፓስወርዴን ጠፍቶብኝ ነበር መምህሬ ነህ እኮ ስወድህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሃን ትጠብቅህ ውንድሜ🙏
@salemabrha6929
@salemabrha6929 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን እኔ ከፍቻለው ኣሁን ሰራልኝ
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 жыл бұрын
Tadelash
@susuqueen-n3b
@susuqueen-n3b 3 жыл бұрын
የኔደሞ ሚሥጀሬ ፌሥቡክ ፓሥቦርድ እያለኝ እቢይአለኝ ሚሠጀሬ የኔደሞሚሥጀሬፌሥቡክፓሥቦርድእያለኝእቢይአለኝሚሠጀሬምንላርገው
@TewodrosMohamed
@TewodrosMohamed Жыл бұрын
እባክህ ልጅ ቢኒ እኔ የኢሜሌን የፊ.ቡክ አካውንቴ ጠፍቶኛል የመታወቂያ ሰሜም አይመሳሰልም እባክህ በቻልከው መጠን fbን እንድከፍት እርዳኝ የቆየ አካውንቴ ነው
@mohammedabdulsemed9392
@mohammedabdulsemed9392 2 жыл бұрын
two step verification code ረሳሁት መክፈት አቃተኝ ኢሜሌ አልሰጠሁትም ነበር
@ndiyandiya9716
@ndiyandiya9716 5 жыл бұрын
ቢኒሻ ዋትሳፕ እንዴት ሆኖ ነው ሀክ የሚደረገው ፕሊስ ኣስረዳኝ ምክንያቱም ያለምንም ምክንያት ዋትሳፔ ዘጋብኝ መልሼ ላወርደው ፈልጌ ሌላ ቦታ ወርዷል ይለኛል እንዴት ሆኖ ነው ሲም ካርዴ እኔው ጋር ነው ያወረዱት ሰዎች ያለ ፓስወርድ ከፈተላቸው በዛላይ ፕሮፋይሉን ቀይረውታል መሴጅ ስልክ ኣይቀበሉም በሌላም ስልክ ሳስሞክር ሜሴጅ ኣይቀበልም ፕሊስ ካየኸው ሜሴጄን መልስልኝ
@adelawbelay
@adelawbelay Жыл бұрын
ኧረ ቢኒዬ በማርያም እኔ ስልኬ እስክሪኑ ፈሶብን ተሰርቶ ሲመጣ ፓስወርዱን እረሳሁት አሁም እዴት እደምከፍተዉ ግራ ተጋብቻለዉ ቢኒ ካዉክ በናትህ ዉስጡ ያለዉን ፋይል በጣም አስፈላኪ ሆኖብኝ ነዉ ያሰራሁት
@workieabe5683
@workieabe5683 3 жыл бұрын
ሰላም ቢኒየ የቴሌግራም password ጠፍቶብኝ በሌላ device መጠቀም አልቻልኩም
@ahemedzneba9155
@ahemedzneba9155 5 жыл бұрын
የሚሴጀር ኮደ ጠፍቶኘ ነበር እደት ማወቅ እችላለሁ
@selamaberacreateagoogle7558
@selamaberacreateagoogle7558 4 жыл бұрын
እኔም እቢ አለኝ ፌስቡኬ ይሰራል ግን ሜሴንጀሬ እቢ አለኝ ኮደ እየጠየቀኝ
@sadaass7261
@sadaass7261 4 жыл бұрын
በናትህ ልጅ ቢኒ ስልኬ ተበላሽቶ ሁሉንም ፎርማት አደረገብኝ እናምን ላድርግ ኢሜሌንና ፓስዋርዴን አላውቀውም በናትህ ካነበብክ መልስልኝ ኡሜሌን እዴት ነው ማግኘት የምችለሁ በማርያም
@AlemEngday
@AlemEngday Жыл бұрын
ቢኒ ሁለቱም ጠፍቶብኛል አግዘኝ ክፈትልኝ ከቻልክ ላስቸግርህ እረጅም አመት ኡየተጠቀምኩብት ፌስ ቡክ ነው እና ኢሜሉን ልላክልህና አንተ ክፈትልኝ እባክህ ወንድሜ
@mulugetawaga7550
@mulugetawaga7550 2 жыл бұрын
ከሀገር ውጪ ነኝ በኢትዮጵያ ሰልክ ቁጥር ነበር የከፈትኩት ግን በዚህ ባለሁበት ሀገር ቁጥር ቀይሬዋለሁ ግን የኢትዮጵያዉን ጠየቀኝ
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒን ያላችሁ እስአሊ እንያችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ
@Fretube
@Fretube 5 жыл бұрын
አድርገናል ወደ እኛም ብቅ በሉ
@habeshatechno2195
@habeshatechno2195 5 жыл бұрын
@@Fretube tnx ይሄው እኔም መጥቻለሁ
@mekdifiker827
@mekdifiker827 5 жыл бұрын
ተባረክ ቢኒሻ የአስር አመት ከፈተልኝ ዛሬ ደስብሎኛል🙏🙏
@medanbeyesusmedanbeyesus3204
@medanbeyesusmedanbeyesus3204 5 жыл бұрын
መቅዲ
@romikefa9013
@romikefa9013 2 жыл бұрын
እረ እንቢ አለኝ ክፈችልኝ በማርያም
@lemlemhlesellasie2757
@lemlemhlesellasie2757 2 жыл бұрын
ቢኒ ፌሰቡኬ ከተዘጋ አራት ቀን ሞላው የልደት ቀን ይጠይቀኛል እኔ ደሞ ለፌስቡክ የሞላሁት ልደት ቀን እረስቸዋለው እባክከ ተባበረኝ
@nestinigus5812
@nestinigus5812 3 жыл бұрын
ቢንየ በፈጠረህ የጠፍብን ንስታግራም እንዴት መመለስ እንችላለን በምትወዳት እናትህን ይዤህ አለሁ መልስልኝ???
@sebilayemariyamliji8132
@sebilayemariyamliji8132 5 жыл бұрын
Hi enideza mokirew mejamera yekafatikut eyidelami yemexaligni 2 gnaw new emidet biye new yemejemera yemimelisawu bitimelisiligni desi yilayali thank
@እሙረያን-ኀ8ቀ
@እሙረያን-ኀ8ቀ 3 жыл бұрын
ወንድም ስሜን ልቀይር fb ላይ ነበር ሁለት ጊዜ ቀይሬ ናበር ቆየ አሁንልቀይር ብልእቢአለኝ ፓስወርዱን የርሳሁት አይመስለኝም በጣም ታገልኩኝ እቢአለኝ አልቀይርልኝ አለ እባክህ መፍትሄ ካለ ጠቁመኝ
@BetiTeka-e4k
@BetiTeka-e4k Жыл бұрын
ፌስቡክ የከፈትኩበት ሲም ጠፍቶብኛል ኢሜሌም እንደዛዉ እንዴት ላርግ
@فداكعموابيرسلألله
@فداكعموابيرسلألله 5 жыл бұрын
ኢሜል አካውንቴ የድሮው አይደለም አድሥ ነው ምን ላርግ መፍትሔ የምትለው ካለህ በሥራወችህ ቁጥር አንድአድናቂህ ነኝ ሁልም ፈጣሪ ይውዴድህ ።ግን ብዙ ግዜ ቢያሥ ከሦሥት አመትጀምሬ አያለሁ እከታተላለሁ ደግሞእጠይቃለሁ መጀመሪያ ሥለኢሞ ቢፒኤን ያሥተማርክ አንተ ነበርክ አውርጄው ያልገባኝኝ ሥጠይቅ መልሥ የለም ብዙ ነገሮችህጠቅመውኛል እጠይቃለሁ አይመለሥም ግን ለነገሩ አልፈርድብህም ቢዚ የሚያደርጉህ ነገሮች ሥላሉ ነው የዛሬዋን ግን አይታ ዝም አይባልም ከቻልክ እፈልገዋለሁ መልሡን በተርፈ ለሥድብ ሦሥት ደቂቃ ሠጥተው የሚፀፉ አሉ ብለህ ነበር እኔም የእነሡቢጤ ሆኩኝ ክክክ ለጥያቄ መልሥ ብየ ሣይሆን ርጋትህትምህርትህ ግልፀነቱ በቃ ብቻ ፈጣሪ መልካሙን ይሥጥህ።
@hermelamita337
@hermelamita337 3 жыл бұрын
ፌስቡክ አካዉንቴንጠፍቶብኝ ፎርጌት ብዬ ስገባ ቴክስት አይገባም ለምንድን ነዉ መፍትሔ ካለዉ ንገረኝ ቢኒ
@birkegashaw69
@birkegashaw69 5 жыл бұрын
አሁን እማ.ከሰብስክራይብ.መብዛቱ የተነሳ ከምመለከተው የማልመከተው.ይበልጣል.
@ወርቄወሎየዋ
@ወርቄወሎየዋ 5 жыл бұрын
ክክክክ ልክ እንደኔ
@Alemtsehayderes
@Alemtsehayderes 9 ай бұрын
እንዴት አድርጌ ነው ፓስፖርቴን አንስቼ የምልከው በማርያም ንገረኝ ወንድሜ
@BetiTeka-e4k
@BetiTeka-e4k Жыл бұрын
ቢኒ አልገባኝም ለፌስቡክ መላክ ስትል መታውቂያዉን እስቲ ምታውቁ አስረዱኝ
@mulugetawaga7550
@mulugetawaga7550 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነገር ነው የምታሰተምረው ቀጥልበት ነገር ግን የሚቻል ከሆን ጥያቄ አለኝ ወንድሜ
@zzzzh9723
@zzzzh9723 3 жыл бұрын
ፕለይ እስቶር ዘጋብኝ እንደት አርጌ ልክፈት የምታውቁ በአላህ ንገሩኝ
@sarasar2007
@sarasar2007 Жыл бұрын
ለንየ እምብይ ብለኛል ቁጥሩም አለ ኮዱ ግን ጠፍቶኛል ስሙ ፅፌ ሰርች ሳረገው ለላ እንዳድስ እየከፈተው ነው
@missqueen2255
@missqueen2255 3 жыл бұрын
በናትክ ቢኒ እኔ በቁጥሬ ነበር የከፈትኩት እና ቁጥሩ የዱባይ ነበር አሁን ቁጥሩን እረሳሁት በናትክ እርዳኝ
@edlawetmeshesha
@edlawetmeshesha 10 ай бұрын
ሰላም face book ወደ ሌላ ስም ተቀያሬ አልከፍት ስላለኛ ነው ምን ላድርግ
@hanayemareyamelej8691
@hanayemareyamelej8691 5 жыл бұрын
benen emtwdu😂be like👍👍 gecuhey😢😢😂😢❤🙈
@ኡሙረያን-ኀ6ኈ
@ኡሙረያን-ኀ6ኈ Жыл бұрын
ተኪው ከምርምን እደምልህ አላቅም ብቻአመሰግናለሁ
@leenaleena9381
@leenaleena9381 5 жыл бұрын
አረ ቢኒ ካንድም ሁለቴ ነው የተዘጋብኝ አዲስ መክፈት እየሰለቸኝ ነው የመጀመሪውን fbእንዲት ልመልስ 😭😭😭😭😭😭ውይ የመዳሜን ልብስ አቃጠልኩ ቢኒ አረ አልከፈት አለኝ ሆሆሆሆ
@mulualemgirma8989
@mulualemgirma8989 Жыл бұрын
በ ያሆ ነበር የከፈትኩት እና ምንም ማስተካከል አልቫልኩም ባንተ መንገድ
@ሁሉምያልፋል-ጸ7ቈ
@ሁሉምያልፋል-ጸ7ቈ 5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም አመሰግናለሁ ባለፈው በኤፍቢ ጠይቄህ ነበር የረሳኸው መስሎኝ ነበር አመሰግናለው
@አላፍርበትምያመንኩትንአው
@አላፍርበትምያመንኩትንአው 5 жыл бұрын
ፓስወትዱን ኢሜሉም ጠፍቶብኛል ቢኒዬ ለራሴ ብሽቅ ብያለው የ7 አመት አካውንቴ ነበር ስንት ነገር ነው መሰለክ ያጠፋብኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እህቴ በጎ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 жыл бұрын
የእኔም ኢሜሌ ነው የጠፋብኝ እህት
@zinabmlasho3089
@zinabmlasho3089 5 жыл бұрын
@@eyerusbeauty8122 እኔ አድርጌያሻለሁ ትህትናሽ ስለማረከኝ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
@@zinabmlasho3089 ዝኑዬ ፈጣሪ ያክብርሽ የኔ እህት
@yeeyesusnegniiloveyoujesus4237
@yeeyesusnegniiloveyoujesus4237 5 жыл бұрын
Yenam Teftobgnal Getan betam Tenadjalehu
@ahmedhamudi2164
@ahmedhamudi2164 2 жыл бұрын
ፎርጌት ፖስወርድ ሳደርገው ስም መጻፊያ አያመጣልኝም ወድሜ ?
@አኑነኝየራያልጅ
@አኑነኝየራያልጅ 4 жыл бұрын
በስልክ ቁጥር ነው የከፈትኩት ግን ኮድ አልመጣ አለ ምንሼ ነው
@NeemaYouTube
@NeemaYouTube 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢንፎርሜሽን ነው
@salam_love
@salam_love Жыл бұрын
እባክህ ወንድሜ fb መጠለፉንበምንልወቀው
@afom3440
@afom3440 3 жыл бұрын
FB basewardn keyerwet eytetkmubet new men endmareg Gera gbetognal
@afom3440
@afom3440 3 жыл бұрын
Menalbat masetkakl ketchal ebakh agezgn
@sarasarita835
@sarasarita835 4 жыл бұрын
ቢኒ ፌስ ቡኬ ዘጋ ፓስዋር አስገብቼ አልከፍት አለ ቴክ ፎቶ ይለኛል
@melektegnaw
@melektegnaw 5 жыл бұрын
Bin batam enmsgnlen enm fb taftbgenl yanen ahun emslalew amsgnleew 😙😙😍😍😍
@yabyab9270
@yabyab9270 5 жыл бұрын
Leji bine telike sew egzabheri yebarikhu enamesgenalen
@biruktsegaw9919
@biruktsegaw9919 4 жыл бұрын
ቢኒሻ ስልኩም ፓስወርዱም ጠፍቶብኛል ምን ላርግ
@NetsanetTeklu-b2z
@NetsanetTeklu-b2z Жыл бұрын
የኔ ከአይዲ ጋር ስሙ አንድ ነው ግን እዴት ልላክላቸው አቃተኝ እባክህ አስረዳኝ
@muhemuhe9068
@muhemuhe9068 Жыл бұрын
በአላህ የዋሳብ ፓስዋርድ ጠፍቶብኝ ነበር
@selamtatube7599
@selamtatube7599 4 жыл бұрын
bini meklit tube neg bekininet channel link argln yeteleyayu tibebawi yehonu programoch lay new miseraw lekinneth amesegnalehu
@ኮኪኢትዮጵያ
@ኮኪኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
አረ እኔ ሌ 30 ቀን የዘጋብኝ አልከፍት አለኝ መላ ቤላኝ
@henyman2611
@henyman2611 Жыл бұрын
ቢኑ እምቢ አለኝ ሊከፈተልኝ አልቻለም በምን ላገኝክ
@deseshibesh9408
@deseshibesh9408 5 жыл бұрын
Enamesegnalen binye slke contact ayadergm /manchawunm kutr seve ayaderglgnim mefthe kale?tebaberegni
@tigistgirmaye7273
@tigistgirmaye7273 3 жыл бұрын
Era bini andi negr erdagni silke andi application kekftku lela metkm alchilm lemisale be imo iyawraw lela application kenkaw yizgabgnal
@ፍቅርለዉሎልጂ
@ፍቅርለዉሎልጂ 4 жыл бұрын
እሥኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ ተዉ ተዉ
@aynalamaynalam8909
@aynalamaynalam8909 5 жыл бұрын
Tilki chigir yametaw gmail or kutu kegneg yelem silk kuturim kefom sinkryir new aschegari
@medhanitaman6690
@medhanitaman6690 3 жыл бұрын
ቢኒ እባክህ ፌክ አካውንት እንዴት እናዘጋለን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@edieden4095
@edieden4095 3 жыл бұрын
Bine endat ke youtube muziks mawured enchilalen?
@ተመስጌንየድንግልልጅ
@ተመስጌንየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
የኔ እቢያለኝ በትክክለኛው ስሜ ነበር ግን እረስቸዋለሁ ፓስወርዱን እና በስልኬ ሞከርኩት እቢያለኝ ግን ስልኩ ኤሴሜስ አቁሟል ምንም ምሴጅ አይሰራም ሴሜ ካርድ መሙላት አቁሜ ብዙ ግዜ ሆኖታል ግን በዋይፋ በዚሁ ቁጥር የተለያዩ መስመሮችን እጠቀማለሁ ከካርድ ውጭ ያሉ ነገሮችን ለምሳሌ ፌስቡክም በዚሁ ነው ያወጣሁ ግን ቁጥሬን ሳስገባ አልከፈተም ምን ላርግ ልጅ ቢኒ
@gousekhan7822
@gousekhan7822 5 жыл бұрын
Eni Pasaboradenimaa Emaleniam Alakimaa Gin Etakamalew Fesbok Maqayarii Faligalew Gin endetii adrege???
@efiratatube8954
@efiratatube8954 3 жыл бұрын
የፌስቡክ ፔጅ መፎሰት አምብ አለ
@shewitabrha361
@shewitabrha361 Жыл бұрын
ስልክ የለም ኢመሉን የለም ምን ላርግ እኔስ😭
@የእመቤቴማርያምልጅ
@የእመቤቴማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ሠላም ቢኒ የgoogleፓስዋርድና email አላዉቀዉም የመጀመርየዉን አጥፍቼ ሌላ አከዉንት መክፈት አልቻልኩም ፓስዎርዱ በpinኮድነዉ pin ኮድንም አላዉቅም እርዳኝ እንዴት አርጌነዉ የማገኘዉ
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና 5 жыл бұрын
ቢኒ እኔ fb ስከፍት የላከለኝ 5 ቁጥሮችን ብቻ ነው ብዙ ግዜ ከተጠቀምኩበት በኃላ fbዬ በራሱ ግዜ ዘጋ እና መልሼ ስከፍተው ኮድ ጠየቀኝ ያነን የመጀመርያው የላከልኝን 5 ቁጥሮች ኮኔክት ሳረግለት አልከፍት አለኝ 6ዲጂት ነው የሚጠይቀኝ ያልሠጠኝን ከየት ላምጣ በናትክ ከቻልክ በሪፕላይ ንገረኝ ቢኒ በማርያም
@marsilasabera1641
@marsilasabera1641 3 жыл бұрын
አይይ እኔ የከፈትኩት በቁጥር ነዉ
@የጁነይድቤተሰቦች
@የጁነይድቤተሰቦች 5 жыл бұрын
ይህ አዝሀሩል ሀበሻህ ፕሮዳክሽን ነው አላማችን ገጠር አከባቢ የሚገኙ ሚዲያ ያጡ ሙስሊም ወንድሞቻችንን ከሺርክ ማላቀቅ ነው። በአላህ ስም ሰብስክራይብ አድርጉን። አደራ ፎቶውን ነክታችሁ ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን ይንኩ።
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጌሃለሁ እኔንም ሰብስክራይብ ብታረገን ደስ ይለኛል
@ሀይሚወሎቱብ
@ሀይሚወሎቱብ 3 жыл бұрын
በዚህ መልክ የዩቱብም አሳየን
@ኣለሀምዱሊላህ
@ኣለሀምዱሊላህ Жыл бұрын
የዩቱብ ባስወርድ የጠፋንሳ
@ፋኢዛቢንትሀሠንየኢናፋቂነ
@ፋኢዛቢንትሀሠንየኢናፋቂነ 4 жыл бұрын
አይከፍትም ግንእናመስግናለን
@romikefa9013
@romikefa9013 2 жыл бұрын
እረ ቢኒ ክፈትልኝ በማርያም
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 5 жыл бұрын
ቢንየ እኔ ባለፈው የጥየኪህን ጥያቄ ብትመልስልኙ ወይኔ ታዲየ
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
እህቴ ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@halimaali8851
@halimaali8851 5 жыл бұрын
Banth ena ebalgi batm aznalw bakutra naw yakftkut gen kod aygabam selka yesaral batnh tababragi
@melakutebikew8568
@melakutebikew8568 5 жыл бұрын
ኢሜል ፖስዎርድ ከጠፋብክስ
@HuaweiY-hr5pn
@HuaweiY-hr5pn 5 жыл бұрын
እሽ እስኪ የዋሳፕ ፓስወርድ ንገረኝ ቢንየ በማርያም
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 5 жыл бұрын
Huawei ፍቃድሽ ከሆነ ሰብስክራይብ አርጊኝ እህቴ
@getachewferede1869
@getachewferede1869 5 жыл бұрын
ቢኒ ጥያቄየ አልተመለሰም እሽ በናትህ የኢሜይሌን ፓስወርድ አላውቀውም እሽ ቢኒ ስልኩም ጠፍቷል ኢሜሉን ግን አውቀዋለሁ እህ
@ksaaksaa5951
@ksaaksaa5951 2 жыл бұрын
የፌስቡክ ቡሎክ ኢንዴት ይፈተል
@abebechkebede8720
@abebechkebede8720 11 ай бұрын
ብኒዪ የእግዚሀብሔር ሰው
@dinkudinku3511
@dinkudinku3511 4 жыл бұрын
ሲልኩ ሌላ ከሆነ አይሰራም
@አኑነኝየራያልጅ
@አኑነኝየራያልጅ 4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር አለ ግን አልከፍታለ
@elusole806
@elusole806 5 жыл бұрын
እባክህ ቢን ላስቸግርህ ስልካችንን ከቲቪ ጋር ያለ ኬብል በብሉቱዝ እንዴት ነዉ ማገናኘት የምንችለዉ እንደምትረዳኝ ተስፋ አረጋለዉ
@bettykassa4622
@bettykassa4622 5 жыл бұрын
Slam fb Ferdinand edati nawe edmyetye Ymedrgawe Yamcelwe lij bieni
@በተሰፋሞኖርበተስፋእየዝነ
@በተሰፋሞኖርበተስፋእየዝነ 4 жыл бұрын
ቢኒየ ስልኩን ዙግ ከሆነስ
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም
@ማሕተሜነሽድንግልማረያም 5 жыл бұрын
አር ቢኒሻ ኡኡ መላ በሉኝ fbየ ተሰጋብኝ ስሜን ሳስገባ እንዳለ ያሳየኛል ግን ፖስወርድ /ስልክቁ/ ችግር ይሆን አይከፍትም እና ፎርጌት ስለው ከዛ ሰርች ማድርጊያው አይመጣልኝም እብኝ አለኝ መቀየር አልፈልግም ምንይሻለኛል 🙉😭😭
@mojomojo6113
@mojomojo6113 2 жыл бұрын
ቢኒ በናትክ ህርዳኝ በናትክ
@betytade2907
@betytade2907 5 жыл бұрын
ፎቶህ ከማሳቅ አልፎ ያሳቅቃል
@nardosgugisa5132
@nardosgugisa5132 5 жыл бұрын
beslk kutr new yekeftkut gen selki teftual text lelakelesh yemlegn beslki becha new email aysmrtegnm
@lemlembetre3867
@lemlembetre3867 Жыл бұрын
የኔ Fb ሌላ ሰው ስልክ ላይ ተከፍቶ ከእኔ ስልክ ላይ አይከፍትም የሰውየውንም ስልክ ማግኘት አልችል . codm አይገባልኝም ምን ማድረግ እችላለሁ
@belaytube4135
@belaytube4135 2 жыл бұрын
ቢኒ የኮድ ቁጥር የት ነው የማገኘው
@Ekram-kc9ce
@Ekram-kc9ce 5 жыл бұрын
የፊስቡክ ፖስወርደ ጠፍብኝ ፎቶየን ማጥፍት እፈልጋለሁ ግን ሁሉም ጠፍቶብኛል እንደት ብየ ነው እምገባው እባክህ ተባበርኝ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ
@እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ 5 жыл бұрын
እኔ በስልክ ቁጥሬ እና በፓስቦርድ ነበር ኢሜል ሳልጠቀም የከፈትኩት ቢኒዬ አሁን ስልኩም ተቆረጠ ፓስቦርዱም ረሳሁት ስም አልቀይርም አላስተካክልም አለኝ ፓስቦርዱን እየጠየቀ ምን ይሻለኛል መላ በለኝ በማርያም😢
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጀ7ሰ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቢኒዬ ሰላም ነው እኔ ደና ነኝ እባክህ እንደ ነገር ለሰቸገረህ በፈጣን ስመ እጠይቅሃለሁ መለሰልኝ የኢሜል ፓሰቦረድ አላውቀውም በናትህ ተባበረኝ እሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@seadagugsa1590
@seadagugsa1590 Жыл бұрын
Emil selik kuter new gin selkikuteru aysram ades emel bekfet beza lelkulig yechilal coduin eski asrduge
@tube-kl9tt
@tube-kl9tt 3 жыл бұрын
የይቲዮብ ነው የጠፍብኝ
@NEWETHIOPIANREMIXMUSIC
@NEWETHIOPIANREMIXMUSIC 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጃ ቻናሌን subscribe በማድረግ አጋር ሁኑ በጣም ትወዱታላቹ። በየቀኑ አዳዲስ ምክስ የሆኑ ዘፈኖችን ታገኛላቹ አመሰግናለው።
@فداكعموابيرسلألله
@فداكعموابيرسلألله 5 жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሠው ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይሥጥህ የእኔ ከተበላሸ ከአሥር ቀን አለፈው አድሥ ክሬት አላደርግም ብየ ተቀመጥኩ ሲሙ የበፊቱ የለኝም ኢሜሌንም አላቀውም ፓሥዋርዱን አቀዋለሁ ግን ሣሥገባው አይከፍትም አሥቸገርኝ ቢኒ ምን ተለኛለህ የቤዛየ ሥም እና ይህ ደግሞ ማች አይደለም
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 24 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 24 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 2 МЛН
ልጅ በልጅነት - Ethiopian Movie Lij Belijinet 2023 Full Length Ethiopian Film Lej Belejenet 2023
1:23:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 285 М.
የፌስቡክ ፓስወርድ ለመቀየር
6:37
አምኪ ቲዩብ AMKY TUBE
Рет қаралды 14 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 24 МЛН