🎈ስደት ከመጣች ከና 7ወሯ ከመዳሟ በትንሽ ነገር ተጣልታ የተፈጠረው 😥አይ እድላችን

  Рет қаралды 1,518

ራህሙ ትዩብ

ራህሙ ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@Meme-k5y6u
@Meme-k5y6u 2 сағат бұрын
አሜን
@makme4304
@makme4304 7 минут бұрын
አሠላሙ አለይኩም ራህሙ የልጀቷን ቁጥረ አሰቀምጭልን
@Amina-p4o
@Amina-p4o 2 сағат бұрын
ወዶቼ ካወቃቹሁ መልሱልኝ እኔ በመክተብ አይደለም የመጣሁት መቀከር እችል ይሁን
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 7 сағат бұрын
አሚን ያረብ የሠው እጂ ከማየት አሏህ ይጠብቀን የጭቅጭቁን አጠይቂ የቀመሠው ነው የሚረዳው የኔማ የሠራሁት ለልጆቿ ታድልና ከደገና ለቤት ትለኛለች ሠራተኞቹ አይሠሩም እደ እኔ ምን አገባኝ ሥላት ልጆቼ ናቸው ኮ ነውር ነው ትላለች ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን 2 ከጨረሡ ቡሀላ መቀየር አለመኖሩ ነው ችግሩ
@RahmuTube
@RahmuTube 7 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ብርታቱን ይስጥሽ
@zdhabesha30
@zdhabesha30 7 сағат бұрын
ለስደት መጀመሪያቸው ከሆነ ብዙ ልጆች እንደዛ ነው የሚሉት ነገር ግን እዛ ሄደው ያለውን ሁኔታ ካዩ በኋላ መጸጸት ነው
@zeyada12
@zeyada12 6 сағат бұрын
አሚንንንን እህት ሼር ላይክ
@Hanayoutube-m7w
@Hanayoutube-m7w 5 сағат бұрын
እንዴት ነሽ እህቴ እኔ ኮንትራት ከጨረስኩኝ በኋላ ሌላ ሀገር አሳፍሪ ብልት ታሳፍረኛለች ህጉ ይፈቅዳል እባክሽ መልሺልኝ
@KasayeKasaye-w6h
@KasayeKasaye-w6h 7 сағат бұрын
አላህይድረስልን
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 7 сағат бұрын
ለውድማችሁ የምትልኩ ግን ጤነኛ ናችሁ ሆሆሆሆ በሷ ብር መቃም ለምዶ እንዴት እንድትመጣ ይፈልጋል ይሄ ጅብ ምኑ በሽተኛ ነው 😔አሚን ውዴ የሰው እጅ አያሳየን
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 2 сағат бұрын
Ertyma eshe eshe sn lachewu anatachen lay wetuu eko eda enate mednewu ytewuta ensu berachewu ga enam gulbeta ga flgen flgewun kalflgu ytewut menewu yhan yakel atakbedu ftare eje enesu adelm manorghe
@zeyada12
@zeyada12 6 сағат бұрын
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱሁ ራህማዬ እዴትነሸ እህት አዳዶች ሰብር የላቸውም ባአይመጡ ይሻላቸዋል😊😊
@KedestA-rk5hq
@KedestA-rk5hq 2 сағат бұрын
እጀንሲ አደለችም እሳ
@ለምራሸረፋ
@ለምራሸረፋ 7 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ااوت-ن1ج
@ااوت-ن1ج 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@Hajaritofik
@Hajaritofik 8 сағат бұрын
አህሌን ረሙሻ❤❤❤❤❤❤
@AliHidecha
@AliHidecha 3 сағат бұрын
💔💔💔💔😰😰😰🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥺🥺
@BelgTsega
@BelgTsega 3 сағат бұрын
እና ወንድም አትመኑነው የምትሉት እኔ አሁንከመጣሁ 2ወሬነው ና ለወንድሜልልክ ነበር ምን ላድርግ በናትሽ መልሽልኝ
@RahmuTube
@RahmuTube 3 сағат бұрын
አትላኪ ሆ የራሱን ሂወት ነው የሚኖርበት አስቀምጡልኝ አትበይ ሲቸግራቸው ያቅምሽን ርጃቸው እንጂ አታስቀምጪ መጨረሻሽ ባዶ ነው የሚሆነው
@BelgTsega
@BelgTsega 2 сағат бұрын
በጣም አመሠግናለሁ የኔማር ኑሪልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሁሌም እከታተልሻለሁ
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 2 сағат бұрын
Enarasu kemethu 9 wera gen zara tetaltenal ena enam lhed eyalku newu bateseb lerasu newu gen bhadem lala ager lhad asba eje bateseb ga alhadem gn bateseb menem aylm hulm lerasu newu keras belay nfas zara yalkskut eba eko ho eja ymer eyasbku eyale newu yayut
@فاطمهجمال-ع6ب
@فاطمهجمال-ع6ب 6 сағат бұрын
ራህሙ እንዴት ነሽ ሁሌም እከታትልሽ አለሁ ማሻ አላህ ጥሩ ነገር ነው እምታቀርቤው ሁለት አመት ኩትራት ከጨረስኩበኋላ ቤት መቀየር እችላለሁ?ወይስ አገርቤት ነው እሚልኩኝ
@RahmuTube
@RahmuTube 5 сағат бұрын
እዛው ቤት ሰዎቹ ከፈለጉሽ መቀጠል ትችያለሽ ከልፈለጉሽ ሀገር ነው ምገቢው ቤት መቀየር አትችይም😘
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 8 сағат бұрын
Amiiiiiiiiin amiiiiiiiiiin amiiiiiiiin ihiitee ishaallaah
@lailaahmed7698
@lailaahmed7698 7 сағат бұрын
ራህሙ በአላህ ሥልኩዋን ላኪልኚ በአላህ ታሥፈልገኛለች በአላህ ብየሻለሁ
@lailaahmed7698
@lailaahmed7698 7 сағат бұрын
ባለፈዉም ነግሬሽ ዝም አልሺኚ ወላሂ
@RahmuTube
@RahmuTube 7 сағат бұрын
00 25 19 37 94 03 56 የዋሳፕ ቁጥሯ ነው
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 37 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 26 МЛН
ሴት ልጅ መገረፍ አለባት ያላችሁኝ??
15:38
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 37 МЛН