ፍቅር ሲዝም ከእስር ተፈታ final

  Рет қаралды 29,684

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер
@melesteame8303
@melesteame8303 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 my God this is even better than a stand up comedy
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Күн бұрын
Sofonya pastor dedeb jezeba nek . ❤❤❤
@BiniamAbera-h8b
@BiniamAbera-h8b 5 күн бұрын
ሶፊ እራሱ እኮ የጴንጤዎች ነብይ ደምሳሽ ነው😅😅 ለማንኛውም እንኳን ተፈታህ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ነብያችን
@MinyahilMnya
@MinyahilMnya 4 күн бұрын
ደረጃ ነው
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 5 күн бұрын
በሽተኛዉ ይህ ሰዉ ቢቻ ሳይሆን ትልቁ በሽተኛና የወንጌል አሰዳቢ ሶፎኒያስ የሚባል በትዕቢት የተወጠረ ግለሰብ ነዉ። እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@leoulgmichael4454
@leoulgmichael4454 4 күн бұрын
😂😂😂 Yemen wengel
@workefaris9447
@workefaris9447 3 күн бұрын
እንካን ተፈታልኝ የኔ መደበራያ😂😂😂😂😂 መታሰር አሳስቦኝ ነበር ኑርልን🥰🥰🥰🥰🥰በእልሜ አቻለው ልብሲትክ ተቀብተ😂😂😂😂ምን ይሆን ፍችው😂😂😂
@ኢትዮጵያወአብቹይግዛን
@ኢትዮጵያወአብቹይግዛን 5 күн бұрын
ሁለታችሁም መታሰር አለባችሁ 😂ግን ቆይ ለምን ሳቃችንን ታጠፉብናላችሁ😂 ይመቻቹ ግን ያሬድ ልጆች
@junefirst500
@junefirst500 5 күн бұрын
ፓስተር ሶፊ፤ አንተ ነህ እንዲህ ያሳመርከው ሚስት ያስፈልገዋል! ሶፊዬ ከዛሬ መንጋ ረብሸኞች 100% ፍቅር ሲስዝም ይሻለኛል!!!
@Wanofiproductionevent
@Wanofiproductionevent 13 сағат бұрын
Fegeg yasblal gin le midiya yimetinal?????
@neba1034
@neba1034 4 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗💗
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 2 күн бұрын
❤ወይ ሳፊናስ አሁንም ከደምሳሺ ጋር ጊዜ የምታጠፍው ለወንጌል መንገድ ወጥተክ የሚነድትን ታደጋቸው ተባረክ
@Bathen910
@Bathen910 Күн бұрын
Bezhe kal mteyek west yayahute nger feker siem menayentet teru sew endehonk new yayahut sofi yemtebal sew gen gera yegebhak selmn kalmeteyek tadergalke fekwr sezem getan byagege men yayenet thut sew endehone yasyal ena eysus endeaygegew eselyalhu 😊feker sezem i like you begeta bewedege feker wedkalhu kalhebet esrat be eysus sem tefta amne🙏
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 13 сағат бұрын
Ya ethiopia prime minister behone ethiopia mn tehonalechn este ?
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 5 күн бұрын
Sofi በእግዚአብሔር ነብይ ግብ ጉተማንና ይሄን ፍቅርስዝም አንድ ላይ አቅርብልን ❤
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Күн бұрын
ይሄንን እኔም እደግፋለሁ: ሁለት ቀውሶች አንድላይ
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq Күн бұрын
@makdabekele8833 ገብ ጉትማ ቀዉስ አይደለም የኔ ወንድም
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Күн бұрын
Sofonya dedeb gang new❤❤❤
@danihannibal6356
@danihannibal6356 5 күн бұрын
ለምን ከ እህተ ማርያም ጋር አትጋቡም ሁለት ነፈዞች 😊
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj Күн бұрын
የጴንጤ ጉራቹ ይገርመኛል ዘፋኝ አላዉቅም ስትል የናንተ መዝሙር የምትሉት ከዘፈነን የሚለይበትን ንገረኝ ስልቱ ምቱ ምድነዉ ከዘፈን የሚለየዉ😂😂😂😂😅😅😅😅
@HabtamuAfrica
@HabtamuAfrica 5 күн бұрын
2/ አንድ ዓይነትቶች, ሰላም ናቹ እንዴት ናቹ።መቼም የባለፈውን ቀሪ ሂሳብ እሰጥሀለሁ ብለኸው ነው,ሁለት ባንዶች 😅!
@ሚራክል22
@ሚራክል22 2 күн бұрын
ፍቅር ሲዝም በደህናዊ ጊዜ አብደሃል😂😂😂😂😂ደሞ አል እስር ቤትእምነቴን አስፋፍቻለው😅😅😅😅
@SamsonMesfin-k4t
@SamsonMesfin-k4t 5 күн бұрын
እንደው ሁለት ወፈፌ ስሰማ ማምሸቴ ግን አረ ኮሜዲወቹ
@habvito
@habvito 5 күн бұрын
ባገኛችሁት ቪዲዩ ላይ "እየሱስ ያድናል" የምትሉ ሰወች፡ እባካችሁ እውነት ተናገሩ፡ "ፓስተር ሶፊ ነውር እና ሀጥያት ነው እያደረግክ፣እየተናገርክ ያለህው" በሉት!
@mikiyaskibrom6101
@mikiyaskibrom6101 4 күн бұрын
Sofi lige yard ena fikersizem aganagnchwe please interview adregachwe
@SamsonMesfin-k4t
@SamsonMesfin-k4t 5 күн бұрын
አስቴር ከበደ ሲል ሶፊ ምን አለ ዘፋኟ ቴዲን ሳታውቅ አስቴርን አወክ አይ ሶፊ ወፈፌውን ለየን ዛሬ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 күн бұрын
😂😂😂
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 5 күн бұрын
አስቴር ከበደ ምትባል ዘማሪ አልች እኮ
@mikez8706
@mikez8706 4 күн бұрын
ለወሬ ስትቸኩል ገደል ገባሽ ብሮ😂😂😂
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m 4 күн бұрын
ሂ ነገረኛ
@JonMamush
@JonMamush 5 сағат бұрын
????????????????
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 9 сағат бұрын
መንግስት ሆይ አሁን ሁለቱም ይታሰሩ😳😂😂😜
@Faye78Y
@Faye78Y 23 сағат бұрын
I can't stop laughing😂😂😂
@onetruth4649
@onetruth4649 2 күн бұрын
ሶፊ ወንጌል በመስበክ እረፍት አጣህ አይደል?😂
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 12 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅
@YayenyAbeba-w7z
@YayenyAbeba-w7z 5 күн бұрын
የበሰበሰ ሰዉ ማለት አንተ ነህ ፍቅርዚም ይበልጥሀል
@leoulgmichael4454
@leoulgmichael4454 4 күн бұрын
Men arege ante fesam😂
@MistirSolomon
@MistirSolomon 9 сағат бұрын
ሁለት ዓንድ ዓይነቶች የሚለዩት በትር የያዘና ያልያዘ
@addpuppets9326
@addpuppets9326 5 күн бұрын
ኸረ ስንት ወፈፌ አለ ጎበዝ!
@LukasEyob
@LukasEyob 5 күн бұрын
#ነብይ በገዛ አገሩ አይከብርም ነብይ እንኳን ተፈቱ🤔
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂አሜን
@yebekalasmamaw9958
@yebekalasmamaw9958 15 сағат бұрын
መልስህ እውነት እወድሀለው ግን ደበርከኝ ብስለት ይጎልሀል
@MeseretHailu-gs2ym
@MeseretHailu-gs2ym 3 күн бұрын
በዛኛው ዘመን ነው የመለድኳቸው ብሎ ልጆቹን ክዷል😂😂😂
@menberefisiha8690
@menberefisiha8690 Күн бұрын
እባካችሁ አማንኤል ሆስፒታል ውሰዱት
@eyobyilma1593
@eyobyilma1593 2 күн бұрын
ከደረጄና ሃብቴ ቀጥሎ ያገኘናችሁ ኮሜድያን 😂😂😂😂
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 5 күн бұрын
አልምጦ የታወቀ ሰው ይሄ ነው ፣አይቆጨውም መን ያወቀው ነበረች ትልቅ ችሎታ ነው፣
@DawitKntmekdaw-i5h
@DawitKntmekdaw-i5h 5 күн бұрын
አቦ ይመቻቹሁ ሳቅ በጠፍበት ሰአት አስቁን
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 4 күн бұрын
😂😂😂😂... amazing comedy show ...😂😂😂😂😂😂😂
@wudualelign8253
@wudualelign8253 3 күн бұрын
ይበልጣሀል ጠያቂዉን
@KidistTadesse-uc1gj
@KidistTadesse-uc1gj 5 күн бұрын
ሶፊ ! አየህ ዲቫይን ሾ ማቅረብ እንዴት እንደሚያምርብህ ? በተመሳሳይ ባህሪ የምታቀርባቸው እንግዶች በጣም ያዝናኑናል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወደፊት ደሞ እስከዛሬ የጋበዝካቸውን እብዶች ሰብሰብ አድርገህ ለዋንጫ ብታቀርብልን ብታዝናናን ደስ ይለናል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@danieldegife592
@danieldegife592 4 күн бұрын
Lemehonu man new pastor bilo Yeshomeh Zigijitochih Alem Alem Yishetalu Ebakihn weyi pastor yemilewun sim ansitek tekililek giba weyi tew sint Yemiyanitsi sira eyale kibir ena zina feiagi ye Davil sewochin lemafemes atisira
@tesfayaychew2023
@tesfayaychew2023 Күн бұрын
እግዛብሔር በሚያቀው አላለም😂😂😂😂😂
@jerryasefa2785
@jerryasefa2785 3 күн бұрын
ማስታወቂያ ብናሰራክ ግን ጫማ ታደርጋለህ 😅መቼም ባዶ እግሬን ልስራ አትልም 😂😂
@AsratAbate-pr3kj
@AsratAbate-pr3kj Күн бұрын
best comedy😅😅😅😅
@helenanmut
@helenanmut Күн бұрын
zemeruligne alalem eski zemro yasayen
@habvito
@habvito 5 күн бұрын
7:38 ሶፋኒያስ ቴዲ አፍሮ እና ጥላሁን ገሰሰን አያውቃቸውም: Michel Jacksonን እና moon walk ዳንሱን ግን አሳምሮ ያውቃል፡ ቢሊቭ ሚ ፡ ሰም ፕሮቴስታንትስ ሀቭ "ኢትዮጵያን ፎብያ"፡ ራዘር ዌስተርንስ አር ዜር ሶል ሜትስ!
@yfantaye3977
@yfantaye3977 5 күн бұрын
@habvito አይ ላቭ ዘ ኮመንት ዩ ሜድ አባውት ፎቢያ :) ሂ ኦልሶ ኖስ ማይክል ጃክሰን፣ በት ዘ ኢትዮጵያን ሲንገርስ፣ ኢንተረስቲንግ።
@charontube5059
@charontube5059 5 күн бұрын
ሰዉየዉ እኮ በቤተሰቡ ተጎድቻለዉ ብሎ ስለሚያምን ከጊዜ ብዛት የደረሰበት የሳኮሎጂ ጫና ፈጣሪን ተጠያቂ አርጎት እዛ ላይ ለመደበቅ እየሞከረ ነዉ ። እኔ ይሄን ለመረዳት 3 አመት ፈጅቶብኛል ። ማንኛዉም ወንድ ሚስቱ ማገጠች ብሎ ካሰበ ደሞም እናታዋ ከአልጋ አልወርድም ካለችዉ እና መሄጃ ከሌለዉ አይደለም ፏቅር ሲዝም ምንም ይላል
@kassayemulugeta4541
@kassayemulugeta4541 Минут бұрын
ሶፊ የአህመድ 4ኛ ሚስት 😂😂😂😂😂 አይ ፍቅርሲዝም ተጫወትክበት
@Yabsrakibret
@Yabsrakibret Күн бұрын
Ohh boy this is so funny 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@demissiezeleke8353
@demissiezeleke8353 5 күн бұрын
Sofiy, what we are learning from this person? Why did you invite him to your media event?
@liyazewde6646
@liyazewde6646 4 күн бұрын
ሶፊ ለዚህም ልጅ ለወደፊት እንግዶችህም ጌታ ኢየሱስን ስበክላቸው ፤ ጌታ እንደሚወዳቸው እንደሞተላቸው ንገራቸው። ካመኑበት የዘላለምህይወትና በዚህም ምድር የድል ሕይወት እንደሚኖራቸው ንገራቸው። ዝምብለህ ብር ማግኘት ብቻ አይሁንብህ
@MetikuAyele
@MetikuAyele Күн бұрын
Sofe ante erase kasu atishalimi mikinatumi kasu belayi fikir sisimune iyemera yaleu ante naw aye woru lasu matawokia tisaralew 😢😢tazazinale kasu wice Lela saw yelaum
@efg5745
@efg5745 3 күн бұрын
እነዚህ ደሞ ባልና ሚስት ሳይሆኑ አይቀሩም 😂😂
@hareg6874
@hareg6874 5 күн бұрын
አሁን ይሄን እስርቤት ነው አማኑኤል ሆስፒታል ማስገባት ያለባቸው? መድሐኔአለም ይማርህ!
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 3 күн бұрын
አማኑሄልም አልቀበልም አሉኝ አለ😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@samtsegay9155
@samtsegay9155 Күн бұрын
😂😂 😂😂 ተመቸኝ
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 4 күн бұрын
ፍቅር ሲዚም ሜስኪን ነዉ እዉትቱን ነዉ የሚያወራዉ ግልጵ ነዉ😂😂😂
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 5 күн бұрын
ተባረኩ ሁለት የጌታ ነብዮች ጌታ በናንተ እየሰራ ነው ነብይ ሶፊና ነብይ ደምሳሽ በርቱ።
@GraceTemesgen
@GraceTemesgen 5 күн бұрын
😂 😂 😂
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Күн бұрын
😂😂😂😂 he is so funny
@thestar2137
@thestar2137 Күн бұрын
የምን ኦርቶዶክስ ነው ያልከው?አንተ ወደል መናፍቅ አንተ እና ያ ወደል አህያ ወንድምህ እንደተሳለቃችሁ አትቀሩም።
@MignoteFikre
@MignoteFikre 5 күн бұрын
ታየኝ አይጥ በምላሷ ሰቀምሰ❤❤❤
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂ሊፒስቲክ አላለም😅😅😅😅ኦኦኦኦኦኦ ገዳይ ደምሳሽ😅😅😅
@YezgetM
@YezgetM Күн бұрын
He doesn’t know what the hell he is talking about both of them are crazy man !
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 5 күн бұрын
ሁለቱም አሸባሪዎች ናቸዉ ይታሰሩልንንን😅😅😅😅
@shemshem8073
@shemshem8073 2 күн бұрын
እኔ ግን ይመቸኛል የእውነት ሰው ነው
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 3 күн бұрын
አሁን በዚህ ብስቅ አምላክ እንደ ሀጢያት ያይብኝ ይሆን??
@FarisAbdulhamid
@FarisAbdulhamid 4 күн бұрын
ሶፎንያስ ሃይማኖቱ የግሉ ነው ግን የማንንም ሃይማኖት አይዳፈርም አንዳንዱ ሚዲያውን ሲያገኙ የሌላውን ሀይማኖት እየሰደቡ የራሳቸውን ሃይማኖት ያስድባሉ
@AynalemSolomon-q1t
@AynalemSolomon-q1t Күн бұрын
unet sofi kushasha nek
@BirukMoges-d5o
@BirukMoges-d5o 2 күн бұрын
የእብዶች ሀገር ሆና ቀረች ማለት ነዉ ወይኔ በላቸዉ
@germayhagos2563
@germayhagos2563 5 күн бұрын
ነቢያቺን ፡ ፀሎትዎን ፡ እና ፡ በረከትዎ ፡ ይደርብን😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@temsgenasmamaw7452
@temsgenasmamaw7452 5 күн бұрын
የማናባክ በሰከት
@AniyoAba
@AniyoAba 4 күн бұрын
😅😅😅
@elsa1127
@elsa1127 5 күн бұрын
ሶፊ እባክህ የሀይማኖት ድርጂት አትሁን የደከሙትን ወንድሞችህን አፅናናቸው እንጂ እራስህን ፃድቅ አታድረግ ይህ ልጅ በክርስቶስ ወንድምህ ነው እራስህን ከፍ ከፍባታደርግ መልካም ነው ጌታ እየሱስ ዝቅ ብሎማገልገሎነ ነው የማውቀው እባክህ ወንድሜ ልምከርህ
@emishawbelachaw1312
@emishawbelachaw1312 Күн бұрын
ይህ የአረብ ድቃላ የበለጠ ጭንጫ ድንጋይ ሆነ
@addisuyoutuber9368
@addisuyoutuber9368 20 сағат бұрын
Hasetegna nebiy nachew
@ButubutuAlex
@ButubutuAlex 19 сағат бұрын
ነብይ ደምሳሽ መስሚያ የለውም እዚ አሰተኛ ፓስተር ላይ ደሞ ሮል ሰርቶበታል በዘዴ አንተ ግን እነቴዲን አላቅም ብለሃል ብሎ ደና አድርጎ በጨዋ ደምብ ዠለጠው
@DorkaFikr-s9i
@DorkaFikr-s9i 4 күн бұрын
ለዚህ ሰው ከልብ ሰዋዊነት ተሰምቶት ሂዞ ሚፀልይለት ሚፀብለው ጠፋ ማለት ነው እንደ ቀልድ እብደቱ ብሶበታ እባካቹ ድድ ማስጫ ከምታደርጉት በሰንሰለት አስራቹ ፀብሉት አልያም ፕሮቴስታንት ቸርች ወስዳቹ ጮሆ የማይወጣን መናፍስት አፈራግጣቹ ነፃ እንዲወጣ እርዱት
@Mulugeta-r7h
@Mulugeta-r7h 2 күн бұрын
የተለያየ ግን አንዳይነት መንፈስ
@enatabate333
@enatabate333 2 күн бұрын
ምንድነው የሚቀባጥረው እብድ የበዛበት ዘመን
@firehiwotamenu2189
@firehiwotamenu2189 2 күн бұрын
ከጴንጤ ፓስተሮች ይሄ ይሻላል
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 5 күн бұрын
ስንት እብዶች እየፈሉ ናቸው እግዚአብሔር ይማራችሁ
@alayudamte
@alayudamte 3 күн бұрын
ወይ ፍቅር ሲዝም ነብይ ደምሻሽ
@habvito
@habvito 5 күн бұрын
ይሄን ልጅ የፈቱት ሰወች ይታሰሩ የምትሉ!
@YohannaTsegaye
@YohannaTsegaye 5 күн бұрын
Weyyy😂😂😂😂😂😂
@abdukiya1664
@abdukiya1664 5 күн бұрын
በራሱ አለም የሚኖር ሚስኪን ምን አደረገ ስንት ጥጋበኛ በሞላበት አገር
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@lideteabteklegiorgis8528
@lideteabteklegiorgis8528 5 күн бұрын
እስር ቤት የእብድ መሰብሰብያ አይደለም መፈታቱ ልክ ነው
@yayahala615
@yayahala615 4 күн бұрын
😂
@bizunegash7380
@bizunegash7380 8 сағат бұрын
ይህ ሰው ከምድር ላይ መወድ አለበት ወይም መታሰር
@GedewonMekonnen
@GedewonMekonnen 3 күн бұрын
አይ ደምሳሽ እንዴት ሳይኮ ይጭዋትበታል ይመችህ ደምሳሽ
@djdagiflam3ethiopia578
@djdagiflam3ethiopia578 4 күн бұрын
2 korkoro sinkoshakosh malet enante nachu
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 3 күн бұрын
ጩልሌ ሚድያ😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂
@MirkuzeZerihun-u8j
@MirkuzeZerihun-u8j 4 күн бұрын
አናየው የለ ዘንድሮ ወይ እብደት😅
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 3 күн бұрын
ደምሳሽ ማይክል ጃክሰን😅😅😅ጠይቀው
@Melaku-D
@Melaku-D 2 күн бұрын
ለምን አትጋቡም? 😅
@dawitgirmafishatsion873
@dawitgirmafishatsion873 15 сағат бұрын
እኔ ምልክ አማጋጩ እናትክ ዮናታን አክሊሉ በዛኛው ሂወቱ ከሴና ጋር ነው የማገጠው…? ሌዝቢያን ነበር እንዴ?
@bizunegash7380
@bizunegash7380 6 сағат бұрын
ሁለት ጅላጅል እግዚአብሔር ይገስጻችሁ
@jhgjhghgnvvgcgc3404
@jhgjhghgnvvgcgc3404 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 I love demsashe
@DesalgnWolde-g5w
@DesalgnWolde-g5w 5 күн бұрын
ስልኬ ሸጬ ብበላበት ይሻለኛል በገዛ ስልኬ ይጨማለቁብኝ 🤔🤔
@AlonArie
@AlonArie 4 күн бұрын
letasariwechi comedy's newo yewesedulachewu
@Abdso11
@Abdso11 5 күн бұрын
ፍቅርዚም ትክክለኛው መንገድ ነው
@ghenetbeyene8846
@ghenetbeyene8846 4 күн бұрын
አረ ምንድነው ዘንድሮ ምን ልሰማነው አብድ ሳፊ ብበትር አንዳይ ሰብርህ 😅😅😅
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 2 күн бұрын
Enaa yeha faqer sizem simachany😂😂😂
@HayatMouamed
@HayatMouamed 3 күн бұрын
አይኢትዮጳያ እነዝህን ሰውች አፈራሽ ወይ መንግስቱ
@newg3441
@newg3441 2 күн бұрын
Sofi mafia: how much did u pay him to be with u?
@mesfingetachew6966
@mesfingetachew6966 8 сағат бұрын
ጠያቂ ተብዬውን አሣማ ነበር ማሰር፣ ወደል አህያ ነው።
@askme7620
@askme7620 5 күн бұрын
ሰፎኒያስ ታስሮ ፂሙ እየተጎተተ የቴዲ አፍሮን ላምባዲና የሚዘፍንበት ጊዜ እሩቅ አይደለም🤣።
@mikalselam9527
@mikalselam9527 2 күн бұрын
ቴዲ አፎሮን አታቀዉም አደል እንዴ ለምን ጨፍር ትለዋለህ
@TtabZ-v4e
@TtabZ-v4e 2 күн бұрын
Sofonyas ena wend negne litlen new ende ante borko dijala
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 5 күн бұрын
አይ ሶፊ ብሶብህ ነዉ የመጣዉ አለ እዉነትም በሶበታል 😂😂😂😂😂
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
የሀብታም ልጅ ሆኜ ጐዳና ወጣሁ | Dr. no |ወቸው GOOD|
4:50:01
ክፍል ሁለት 26 December 2024
1:16:47
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 37 М.