KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አስደንጋጭ ነገር ሚኪ ድንገት በፖሊሶች ታሰረ ። ትርታ ሚዲያ ያየውን ማመን አቃተው !!
26:00
አብርሽ ሩታን አገናኙኝ አለ.ሜሪ እና ዳኒ ከቤት አባረሯቸው
23:01
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Air Sigma Girl #sigma
0:32
አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ።ከሁለተኛ ሚስት ያልተጠበቀ ጉድ ይፋ ወጣ !!
Рет қаралды 89,649
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 135 М.
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Күн бұрын
Пікірлер: 427
@saraaa3879
Ай бұрын
የልጁ እውነት መውጣቱ በጣም ደስ ብሎኛል እናትየዋ አነጋገራቸው አናዶኝ ነበር የውስጡን ሳያቁ ልጁ ላይ ያነን ያክል መፍረድ
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
Ай бұрын
በናትየዋ አይፈረድም ምክኒያቱም ይችኛዋ ሚስቱ አስወረደች አበደችሲባል ለዛነው
@FAs-k5d
Ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢@@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
@sosojed416
Ай бұрын
ሶስተኛ ሚስቱ ልትመሰገን ይገባል በጣም ጎበዝ ትዳርሽ ይበረክ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@jamilaatta823
Ай бұрын
ጅግናችን በጣም ሙርጡ ጋዜጠኛ ነህ ሶስተኛ ሚሰቱ ልትመሰገን ይገባል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sinafikshtadesse7057
Ай бұрын
እህትየዋ በዚህ ልክ ቀምራ ለሰራችው የእጅዋን ማግኘት አለባት የተረገመች ፈጣሪ የስራዋን ይስጣት! ተሜ ጎበዝ ነህ አስተፋሃት ጀግና 🎉
@HayatYmam-m8x
Ай бұрын
አቤት ለበቀል ይን ያክል ጥግ መሄድ ይገርማል ምናለ ለጥሩነገር ጭቅላታችንን ብነጠቀምበት ኢትዮጵያኮ የማያልፍልን ለዚህ ነው
@Frdos-d6j
Ай бұрын
ትክክል፣ዝናብም፣መውርዱ፣የአላህ፣እራህመት
@askualaregawi2963
Ай бұрын
አዎ በዚሁ ክፍምፋታችን ነው የማያልፍልን
@hshshshshshsh4959
Ай бұрын
የመጀመራዉ ምሲትቱ ሥታሳዝን እግዛቤሔር ይመራሺ እች እሲር በት መግባት አለባት በኡነት እንዳት ለቃት በኡነት😢😢😢😢😢😢
@FoziaYesuf
Ай бұрын
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤❤. ምን አይነታ ጨካኝ ናት ባአላህ 😢😢😢😢 ልጁ ግን ያሳዝናል በማያውቀው ነገር ተሰቃየ 😢😢😢
@ItellAla
Ай бұрын
ግሩሜ እውነትን ስላወጣህ በማታቀው ትዳርህን ይመልስልህ ሚስትህ በጣም አስተዋይ ናት ጋዜጠኛው ጎበዝነህ ቤት ጀግናነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሎምቤ
Ай бұрын
እባክህን ታሜ ዎዴ ፃባል ዉሳደት 💪💪💪💪💪
@SimretWoldemariam
Ай бұрын
አንበሳ ልጅ ተባረክልኝ ወንድሜ እንደምንም የልጅን ሀቅ አወጣህለት ተባረክ
@JamelaJamela-ti5yv
Ай бұрын
እውነት እኳ እውነት ናት መቸም ተደብቃ አትቀርም😢ምን አይነት እርጉም ናት😢
@MsMina-pj5jc
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MesiTesfu
Ай бұрын
❤❤❤❤❤ማሚ ጀግና እናት የሴትን ብልሐት ይስጠኝ
@የኔዉቤእነዉ
Ай бұрын
እልልልልልል ፈጣሪ እንኳን አቁን አወጣ እኔ ማሪያምን ሊጁ በጣም ነዉ የአሳ ዘነኝ በሶ ሲራ ተሰቃየ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@MaryaMaryaa123
Ай бұрын
ይገረም የኔ ምሥክን እንኳን እዉነትህ ወጠልህ የኔ አሣዘኝ በማተዉቀዉ ነገር አጨናነቁህ ኡነትና ዉሸት እያደር ይጠራል ተሙ ጀግና አሥለፈላፋት ተባረክ❤❤❤❤
@MaryamEnate-mx8qn
Ай бұрын
ሶስተኛ ሚስቱ ልትመሰገን ይገባል በጣምጎበዝ ትዳርሽ ይበረክ
@AytenewChanie-k7d
Ай бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉም ጊዜ ጠብቆ ይወጣል ይገረም በጣም ጀግና ነው ሳያቅ እርሱም ተሰቃይ 3ተኛ ሚስት ንግስት ናት
@AsinakechAdugna
Ай бұрын
ኪፉ ዘመን እህት እህትን የምተሰብድ አራመኔዎች እግዚአብሔር ይመረሽ አቦ
@rozayouhanes2766
Ай бұрын
የኔ አባት 😢😢😢😢😢 እውነት መቸም ተደብቆ አይቀርም ያተሀቅ እኳን ወጣ ተመስገን
@wellowello1084
Ай бұрын
አይዞህ መቸም ቸይ ነህ❤ የጀግኖች ጀግና ነህ❤አይዞህ በርታ❤❤❤ ጉድ ጉድ ይገርማል አፈር ብይ አድሜሽ ይጠር ያረብ አቺ ምቅኛ የታረገምሽ አረመኔ ነሺ
@meryammeryam8098
Ай бұрын
ጀግና እናት ነሺ❤❤❤❤ ደግ አደረግሺ
@AyalAshenafi
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እውነትን አርነት የሚያወጣ ጌታ ነው ያለን ይገረም የእውነት ትእግስትክ ደስ ይላል 😢😢😢😢😢😢 ተሙ እውነትን ይዝህ ሀቁን ይዝህ የምትጒዝ ነህ
@SaraBarKot
Ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ደግአደረግሽ ይችን እንክዋን ንብረት ምንም እንክዋን ከለከላችሁት ይች መጥፎ ሴትኛ አዳሪ ዲቃላ መቼም ዲቃላ ነው እንክዋን እናቴ አደረጉ
@Gombet25
Ай бұрын
ደግ አደረጉ ጎበዝ እናት እህቷ ግን መታሰር አለባት
@tigraytigray5893
Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ ጌታ ሆይ ክዚ መአት አዉጣን 🥲🥲🥲💔💔💔
@amaneamane-yd8eg
Ай бұрын
የ አለኩት አለቅረም😢😢 እናትዮዋ ልጁን ስ አሸማቀቁት ነበር ግን ልጁ ትግስታኛ ነዉ አይ ዘመን😢😢😢
@LemlemAga
Ай бұрын
እናትዬዉም እኮ በወቅቱ ልክ ናቸዉ እኛም ልጁላይ ስንፈርድ ነበር እናትዬዉ ማበዳቸዉን እንጂ ምን ያቃሉ
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
ትርታ ትርትር አርገህ አወጣኸው ወንጀሉን እስከ ጥግ በርታ ተሙ ወንድማችን ንፁህ ልብ ይስጠን ፈጣሪ❤❤❤
@asterbede4961
Ай бұрын
የልጁ እዉነት መዉጣቱ ጡሩ ነዉ አረ እንኳን የገጠር ልጅ ሆንኩኝ
@sameM-tu6rg
Ай бұрын
ሁሉም እኮ የገጠር ልጆች ናቸዉ
@ሻገቱ
Ай бұрын
ጌታን አኔም አዴ አያልኩ ናባር መንም የማይቅ ምስክኑ ህዝብ የ ጋጣር ሳው ነው አኮ ታማስገን አመልክ አካን የ ጋጣር ልጅ ሆኩ 🙏
@Habesha28
Ай бұрын
የገጠሮቹ እኮ የባሱ ናቸው ከገጠር እኮ ነው እሚመጡት።
@ForGiven-l8m
11 күн бұрын
እንኳን ሆንን🤗
@mduae2013
Ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል የሚባለው ለዚነው ልጁበማያ ቀውነገር ሁሉም ሲፈጅደት ነበር አላህ ሀቁን ያውጣለት ተሙዬ በርታልን አላህካተጋ ይሁን 👍👍👍❤❤❤
@user-dn4yr5oo8j
Ай бұрын
አንችንም እግዚአብሔር አምላክ የእጂሽን ይስጥሽ ለህግ አቅርብልን ያሳብድሽ ላንች ያርግልሽ
@Shalom-lp8vy
Ай бұрын
የመጀመሪያ ሚስት ይገባታል ንብረቱ
@askualaregawi2963
Ай бұрын
አቤት የኛ ክፋት መቼ ነው ከምቀኝነት ምንወጣው😢😢😢😢 እድመልካችን ክፋት ተንኮል፣ቅናት፣ድግምት፣ጥንቁልና በባምቃችሁ እንጂ
@beletechmelaku2847
Ай бұрын
የሰዉ ነብስ ገላለች እዳትለቀቅ በደብ ልጁም ወደትዳሩ ይመለስ የሳ ተንኮል በጣም ቡዙነዉ እዳትለቀቅ
@FoziaYesuf
Ай бұрын
አንቺ ግን ያበድሽ አይመስለኝም ስትል ሳኩ 😂😂😂. ይቺ መርዝ 😢😢😢
@ሐረገ
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢በሥላሴ ስም። የሰው ክፋት ትንሹ እግዚአብሔር ህሌና ነው ክፊ ሰወች ከእግዚአብሔርም ከህሌናም ማምለጥ አትችሉም
@HaimanotBrhane
Ай бұрын
ልጅትዋ ጋ የሆነ ችግር እንዳለ ጠርጥሬ ነበር ተመስገን እመብርሃን ትጠብቅህ አሜን
@PhoneStore-o4y
Ай бұрын
ወላሂ እኔ ገና እደመጣች አላውቅም ነበር የእህቴ ባል ሞኑን ስትል ሙሉ በሙሉ የሷ ሴራ እደሆነ እርግጠኛ ነበርኩኝ አይ የሰው ልጅ ክፋት😭ጀግናዬ አላህ ይጠብቅክ💪💪የጇን ማግኘት አለባት ቶሎ ለህግ አሳልፈክ ስጣት አሁንም ቲንሽ እዳገገች ስታውቅ እዳደግማት እባክህን
@SebleworkAdeme
Ай бұрын
ሶስተኛ ሚስት እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥሽ። ሁለተኛ ሚስት በህግ መጠየቅ አበባት።
@ፍታዉ
Ай бұрын
እንካን እዉነቱ ወጣ ልጁ ስያሳዝን😢 ኑሩዉ ይኑር ከሶስተኝ ምስቱ❤ እናትየዋ ግን ሳያዉቁ ለሉጁ መፍረዳቸዉ 😢😢😢😢
@hanakebede282
Ай бұрын
እኔ እንደኔ እየሠማ የሚታመም አለ ጌታሖይ ልቦና ሥጠን ኡኡኡኡኡ😭😭😭😭ምን አይነት ዘመነው
@netsolo8225
Ай бұрын
እረ ተሙ እባክህን አዲስ ጎጆ ዞላን አፋልገን እእባክህህህ ❤❤❤❤
@asianilo2894
Ай бұрын
3 ተኛ ሚስት በጣም ጀግና እውነተን በጉልበት እንዲወጣ በጣም ታግለሻል ባልሽ ነፃ ወጥቷል እንኳን ደስ አለሽ በሠላም ከባልሽ ጋር ኑሪ ትዳርሽ ይባረክ ድብቅነት ይጎዳል እንጂ አይጠቀምም
@yeshitareke8004
Ай бұрын
አቤት ጉድ ልጁን ካለአበሳው አሰቃይተሺ እህትሺንም እንደዚህ አሳብደሺ በሰላሴ ሰም አዲሰ አበባ የማይሰማ የለም እሳት ሳይዘንብ ይቀራል በዚ ተንኮላችን 😢😢😢😢
@LemlemAga
Ай бұрын
ይቺ ሁለተኛ ሚስቱ ነፍሰ ገዳይ ናት መታሰር አለባት ተሙዬ ይቺ ክፍ ልጁ ነፃ መዉጣቱ ደግሞ ደስ ይላል
@terhasberhane71
Ай бұрын
ምስኪን የሚያሳዝን እውነቱ እካን ወጣላት 3 ኛ ሚስት ባልሽን መዳፈር የለብሽም ጠባይሽ አስተካክይ የረጋ ወተት ቅቤ ያወጣል
@emebethabte595
Ай бұрын
አዎ አላይ እንዳለሆኖ አንቺ እውነተኛ ባልሽ ነው እንዳትሞችበት ብሎ ይህን ያህል ተሰቃይቷል ስለዚህ እውነቱን ያወጣሽው ከታሰሩበት ያዳንሻቸው ምክንያት ነሽ ስለዚህ ሴት የበላይ መሆን ነውር ስለሆነ እረጋ በይ ቤተሰቡን በሰላም በይቅርታ ትዳርሽን መልሽ እግዚአብሄር ይሁናችሁ።
@AassddAassdf-w8l
Ай бұрын
እቺ ምን ትታሰር ብቻ የሚለዉ ግራ ገባኝ ወላሂ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ እዬ አላህ ይድፋሽ ጋዜጠኛዉ አላህ ይጠብቅህ አቤት ትግስት
@sanayttesfalidettesfaldet8655
Ай бұрын
እህት ተብየ እባብ እማ አንቺ ነሽ ይቅር ይበልሽ እኛን ጨምሮ
@feriotdechasa1606
Ай бұрын
ይገርማል እንደው እሄ በቀል ከባድ ነው
@genettesfaslase6340
Ай бұрын
እረ ምን ጉድ ነዉ ዘድሮ የምንሰማዉነገር ሁሉ ጃሮን ጭዉ የሜያድርግ ነዉ እረ የድሮ ግዜ ናፈቀኝ በመድሀኔ አለም ይቅር በለን😢😢😢
@rimeyaron
Ай бұрын
ያሳዝናል😢😢😢
@AlmazGobze
Ай бұрын
ወይ ፈጣሪዬ ምን ያለ ግዜ ደረስን የገዛ እህቷን እግዞኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢እኔስ መኖር ፈራው ክፉ ሰዎችን እያየው
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
ተምየ የኔ ጀግና የታባቷ የስንት ሰው ያመሰቃቀለች❤❤❤❤❤
@halimahmuhammad529
Ай бұрын
የኛጀግናእንኳንደናመጣከ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhamedsafi7325
Ай бұрын
ባልና ሚስት ይተራቁ ትዳር ይቀጥል🚀🚀🚀🌱
@adanechhaile8958
Ай бұрын
አዎ የመጀመሪያ ሚስትክን ታርቀክ ኑር
@muhamedsafi7325
Ай бұрын
@adanechhaile8958 ምቀኛ
@ZainabZee-nk7yc
11 күн бұрын
የልጁእውነት መውጣቱ ዴስ ብሎኛል ❤❤❤
@Sነኝስደትያደከመኝየሀይቆ
Ай бұрын
አይይይይ ሰዉን ያለስራዉ ስንኮንን ልጂን ስንወነጂል እዉነቱ እህቲቱጋ አላህየ ይቅር በለኝ😢
@trsehet-mariamalemayehu5576
Ай бұрын
ወይ፣ፈጣሪ!!!!!
@Sara2030Sara
Ай бұрын
እግዞእግዞእግዛ😢😢😢😢😢
@fassil47
Ай бұрын
ምስኪን ይገረም።
@FaezaTamam
Ай бұрын
ጎበዝ ጀግና በርታ አላህ ያግዝኪ አፋጥጣት
@Aose-z5h
Ай бұрын
አየ ፈጣሪየሆይ መን አየነት ዘመን ነዉ የደረስነዉ በስላሴ ስም 😢
@hjezehjezr9522
Ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ አቤት ጉድድድ በጣም ያሳዝናልልልል😢😢😢
@accacc5974
Ай бұрын
ታማሚዋም ብላለች የኔናት. ስታሳዝን
@DASOMadamo
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AminaAm-y6q
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Hkma-r3t
Ай бұрын
የምር ይች ሌሎች ያባት ልጆች እዳይስማሙ መጥፎ አሪያ ስለሆነች በዴብ. መቀጣት አለባት ጨካኝ.
@የትግልህይወት
Ай бұрын
የማይሰማ ጉድ እግዚአብሔር በምህርቱ አኖሮናል በስላሴ ስም ጭቃኔ
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
ሆሆሆሆሆ ሲጀመር ባሏን አላውቅውም ስትል ያውቃ እደሆነ ያስታውቃል ፈጣሪይ ይቅር ይበልሽ 😢😢😢😢😢😢
@ayanekenea1018
Ай бұрын
ይህቺ የድያብሎስ ቁራጭ በጣም ክፉ ናት: አብጃለሁ , ልጅ ወርዶብኛል የምትለው ለማስመሰል ነገሮችን ለማድበሰበስ ነው የሚመስለኝ
@tigistsisay4974
Ай бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ግዚ ነው የመጣብን
@GaladOsss
Ай бұрын
ታሪክ እራሱን ይደግማል አባት የሰራውን ልጅ ደገመችው ያሳዝናል
@tamanechtafese2694
Ай бұрын
እህቷ ትታሰር ምትሉት 🤙🏿
@BedriyaDegu
Ай бұрын
መታሰርይገባታል 23:56
@MunaMuna-h9o
Ай бұрын
ልጅ እንካን ንጩሁነ አምድላ❤❤😊
@Aaa1-k8o
Ай бұрын
እውነት እኳ እውነት ናት መቸም ተደብቃ አትቀርም ምን አይነት እርጉም ናት😢😢
@Serki19
Ай бұрын
መቼም ቢሆን እውነት ተደብቃ አትቀርም ይገረም እንኳን ነፃ ወጣህ
@wxcfdz5872
Ай бұрын
አይሠዉከቱ😢😢
@melatcode4111
Ай бұрын
ምን አይነት ሰዎች ነን ግን????? እግዞ እግዞ😢
@muajehbbshs
Ай бұрын
🦘🦘🦘🦘 ሰዉ የዘራዉን ያንኑ መልሶ ያንኑ መልሶ ያጭዳል እንዳለዉ ታላቁ መፅሀፍ የአሥቴር አናት የተበላለዉን አድርገዉት ከሆነ የእሳቸዉ እዳበደል በልጃቸዉ እየተከፈላቸዉ እንደሆነ ያሳያል በእርግጥ አድርገዉት ከሆነ ያሳዝናል 💚💚💚
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
Ай бұрын
ወድማችን ያሰረችውን ታስፈታላትይችየተረገመች ወልደሽ አትሳሚ እዳለቀሽኑሪ በሔድሽበት አይቅናሽ😢😢😢😢😢
@zuzuwolloyewa9024
Ай бұрын
ልጁ ያለምንም ጥፋቱ ነው ሲስቃይ የነበረው ሶስተኛ ሚስቱ ልትመስገን ይገባል ይሄ ሁሉ ነገር እድጋለጥ አድርጋለች እኳንም ልጁ ነፃ ወጣ
@LemlemWorku-f6j
Ай бұрын
ምን ጉድ ነው🤔🤔🤔
@ZinetAlioumer
Ай бұрын
የልጁ እውነት መውጣቱ ዋውው❤❤❤ ጥፋቱ ሁለተኛ ሚስቱ ጋ ነው ሶስተኛ ሚስቱ ክብር ምስጋና ይገባት ❤❤ ልጁ ግን ሚስኪን እናቴ ያላት እናትያ አክስቴ ያላት እናት አባቴ ያለው አጎት እረ ምን አይነት እብደት ነው እኔም አበድኩኝ አራተኛኛኛ በናንተው ጦስስስ
@tigisttamirat3440
Ай бұрын
ትክክል ለድሩዬ አባት ትከራከራለች በሰማኒያ ያገባትን ትቶ።
@MegabayMegaby
Ай бұрын
ወድማችን ግንከፍከፍ በልልን የምርእድሜና ጤናይስጥህ በጣም ምርጥ ጋዜጠኛነህ ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@NaNa-lw3xq
Ай бұрын
ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetkebede278
Ай бұрын
የእውነት ዘንግ ትቀጥናለች እንጂ አትሰበርም
@kiyyaahassan7139
Ай бұрын
ይገረም ሰው አይደለም ከመባል ነፃ ወጣ ተመስገን
@SevanSevan-s7v
Ай бұрын
Tnx wandemachen egzahaber hexabekeh🎉🎉🎉❤❤❤ gen lijitu kifuneche batam😢😢😢
@MegabayMegaby
Ай бұрын
ይገረም እኳንነፃወጣህልን ተመስገን ፈጣሪ❤❤❤❤🙏🙏🙏እህትየዋ ግንትታሰር ጨካኝ አረመኔነች 🤔🤔🤔🤔🤔
@ghada1723
Ай бұрын
ማሀርን.ከርሰቶሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሎምቤ
Ай бұрын
ታሜ ሃደራ ት ታሰረ 💪💪💪💪
@luckyt8767
Ай бұрын
ዘላለም. እባክህ. አቡነ. እጨጌ ይህንስ. ወይራስፍር. ውስዷት. እባካችሁ. ትድነለች
@BEYEDagi-yq4tx
Ай бұрын
Abetu Fetari Yeker Belen Yemaysema Gud Yelem Eko ❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@f-io7sj
Ай бұрын
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ❤ ውድ
@FatimaAl-l9d
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samersmuhammed5967
Ай бұрын
ይችየእህትክፋባለጌተሙየእጆናስጣት 3ተኛዋሚስትስወድሽጌታይባርክሽ
@DASOMadamo
Ай бұрын
batme😢😢😢😢😢😢😢
@Mom-m5u
Ай бұрын
ለህግትቅረብ።የምትሉ😢😢
@اابب-ش4ظ
Ай бұрын
ጀግነ ጋዚጠኛ ነክ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ
@genetkebede278
Ай бұрын
እንዀን ሐራ አወጣህ ልጄ አሁን ከሚስትህ በሰላም ኑር
@mulolohaile471
Ай бұрын
ደሞ ለአባቴ ብየ ትላለች እንዴ ከአንች በፊት ነውኮ እሷን የወለዳት ፈጣሪየ ሆይ ምናይነት ግዜ ደረስን😢
@gurachabatiy3527
Ай бұрын
How we know the last discussion
@sabateklay4890
Ай бұрын
እኔ ልጁ በጣም አሳዘነኝ ምንም ጥፋት ቢኖርበትም እንክዋን እውነቱ ወጣለት ለሰው ክፋት የምታስቡ ሰዎች እግዚኣብሄር ልቦና ይስጣችሁ ወደ ፈጣርያችሁ ተመለሱ
@TasneemAbuawwad-l3x
Ай бұрын
Aree baxem kifuu hitee nesh indaa achi hint indyhgaxmim😢😢😢😢😢
Ай бұрын
ፈጣሪሽን አመስግኒ
26:00
አስደንጋጭ ነገር ሚኪ ድንገት በፖሊሶች ታሰረ ። ትርታ ሚዲያ ያየውን ማመን አቃተው !!
Gojo Tube
Рет қаралды 85 М.
23:01
አብርሽ ሩታን አገናኙኝ አለ.ሜሪ እና ዳኒ ከቤት አባረሯቸው
Tsge royal
Рет қаралды 293 М.
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:56
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
0:32
Air Sigma Girl #sigma
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
21:25
ሽማግሌው ልጃቸው ምትሆን ሴት አገቡ!! | የገዛ ልጃችውን እቃውን ወርውረው አባረሩት!!
ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Рет қаралды 45 М.
45:02
በሁለቱ ሚስቶቹ ሴራ ሞተ የተባለው ባል ድንገት ከቤልጅየም መጣ ። ሁለቱም ሚስቶች ከሟች ባላቸው ጋር ተፋጠጡ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 70 М.
8:12
የሰዐቱ መረጃዎች 30 January 2025
Mule HD News Digital
Рет қаралды 1,2 М.
1:05:14
አባወራውን ዱር አሳደረችው// የሴት ጎረምሳ ሀብቴ ዋጋዋን ሰጣት
Single /ሲንግል
Рет қаралды 63 М.
21:35
ዮሴፍ ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 116 М.
44:58
አውሮፕላን አብራሪው ሌላ ጉድ ተገኘበት ። 2ኛ ሚስቱ ያልታሰበ ጉድ ይዛ መጣች ። እውነታው ይፋ ወጣ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 87 М.
37:43
አባት ሚስጥር ይዘው መጡ።ሁለቱ ሚስቶች ያበዱበት ሌላ ጉድ
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 100 М.
38:59
ባል ሚስጥሩን ሰማ ። የ7 አመት ጉድ ። ውሽማ የሚስትን ሴራ አጋለጠ !!
Gojo Tube
Рет қаралды 91 М.
38:26
የሰራተኛዎ ሚስጥር ይፋ ወጣ!! አሰሪዋ ግንባራን በሽጉጥ.....
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 177 М.
27:00
በቀረፃ መሀል ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ ። ዲያስፖራው መሳርያ መዘዘብን !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 61 М.
0:22
Хаги Ваги говорит разными голосами
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН