ባል ሚስጥሩን ሰማ ። የ7 አመት ጉድ ። ውሽማ የሚስትን ሴራ አጋለጠ !!

  Рет қаралды 91,825

Gojo Tube

Gojo Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@gojotubee
@gojotubee 2 ай бұрын
ክፍል 1 👇👇 kzbin.info/www/bejne/fmeqc5yLedGtb80si=1fRsFE28lwIEXVzn
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 2 ай бұрын
ፈላጊእና ተፈላጊ አይገናኝም 😢😢😢😢💔
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ስብሀን አላህ ምንጊዜም የዋሀ ስው ይጎዳል ቤሆንም እውንት የበላይ ውሸት የበታች ነት አላህ አኩበር
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 2 ай бұрын
እንዳትገለው እዛ መቆየት የለባትም ሚኪዬ አደራ
@طيبهاحمد-د9و
@طيبهاحمد-د9و 2 ай бұрын
የሠውአውሬናትበጣምእርኩሥናት
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 2 ай бұрын
እታትገለዉ እዛመቆየት የለባትም በዚህ አይነት ታጠፋዋለች በህግመጠይቅም አለባት
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 2 ай бұрын
እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው ባል እጅግ ጀግና ሰው ነው።
@lubabayyimer
@lubabayyimer 2 ай бұрын
በጣም ክፉ አሳብ ተመለሶ እራስ ይጉዳል
@MariaDebs-cq2rv
@MariaDebs-cq2rv 2 ай бұрын
እኔ በጣም ነው ቃላብን የማመሰግነው በጣም ትግስተኛ ለአነጋገሩ እርግት ያለ ለሚናገራቸው እንኳን ቃላት ይመርጣል ሰውን የሚያስከፋ አይደለም አንተን የወለደችህ እናት ሺ አመት ትኑር ማህፀኗ ይባረክ ላንተ ያለውን መድሀኒያለም ይሰጥካል እሷ ግን አትመጥንክም እሳት ናት የሄደችበት ጥግ የራሷን ባል አሳልፋ የምትሰጥ በስመአም
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 2 ай бұрын
ባልየው ግን እረቂቅ ነው ማነው በባልየው ንግግር የተገረመው ጌታን የሚገርም አንደበት አለው ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይሥጥህ የኔ ወንድም ተባረክ
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 2 ай бұрын
ይለያል እውነት
@AtsedeAsalif-qe1lu
@AtsedeAsalif-qe1lu 2 ай бұрын
@@እስቴ-ፐ5ጀ በጣም ጌታን ፈጣሪ ደግሞ የተሻለ ህይወት ይሥጠው
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 2 ай бұрын
@@AtsedeAsalif-qe1lu አሜን ይለያል እርጋተው የለለ ነው
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 2 ай бұрын
በጣም ወላሂ ጀግና🎉
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 ай бұрын
ወይ ትግስቱ 😢 ሌላው ቢሆን ያንቃታል😢😢
@yeabsiraTaglo-b5g
@yeabsiraTaglo-b5g 2 ай бұрын
ታድሎ ምን አይነት የተረጋጋ ሰው ነው አምላክ ይባርክህ
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 2 ай бұрын
የቃላአብ ትግስት ግን በጣም ገራሚ ነው አለህ ይጨምርለት
@nezanetbahta1476
@nezanetbahta1476 2 ай бұрын
Amen anen amen
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 ай бұрын
እውነት ነውአሜን 🙏🙏🙏
@LilySedro
@LilySedro 2 ай бұрын
እንደሰሙ ትግሰተኛ አሰተዋይ ነው የሚመሰለው
@gojjegojje5354
@gojjegojje5354 2 ай бұрын
ባልዬው ግን የእውነት ወንድ በትክክል ሰው ብቻ ሳይሆን የሰውን ልክ የምናይበት መልካምነትን አሳይተኸናል። እናመሰግናለን❤❤❤ ሚኪ ወንድማችን በርታልን።
@Ethioenate
@Ethioenate 2 ай бұрын
ተጠንቀቅ ወንድማችን መርዝ አድርጋ እንዳትጎዳህ
@Ajpy-dz3bb
@Ajpy-dz3bb 2 ай бұрын
Ayebalem😢
@DASOMadamo
@DASOMadamo 2 ай бұрын
Like nshe iname farawu
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr 2 ай бұрын
men..malet.new.ayibalem...lemegidele..atimelesme​@@Ajpy-dz3bb
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 ай бұрын
ሠርቶ ቤተሠብ የሚረዳ እደሻማ የሚቀልጡ እድሜ ጤና ደስታ ለመዳም ቅመሞች
@TsritiHaftiDesta
@TsritiHaftiDesta 2 ай бұрын
ግን ከቤት መውጣት አለባት እንዳትገድለው 😢 ትእግስቱ ርጋእታሁ❤
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 2 ай бұрын
እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው አሉ። ጎበዝ ነህ እንኳንም በእናትህ ስም አደረከው ጉድ ልታደርግህ ነበር። ደግሞ ምን ያህል ትዕግስተኛ ሰው ነህ።
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም 2 ай бұрын
😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
ይያዙትቱሊላሲምኞይያዙቱንያጣል
@SemraMahmed
@SemraMahmed 2 ай бұрын
ይህን ሁሉ በደል ተበድሎ እርጋታው ደስ ይላል ዋዉ አድናቂህ ነኝ🎉🎉🎉😮😮😮😮
@KaleTegegne
@KaleTegegne 2 ай бұрын
ወይኔ ባልየው አርጋታው ደስ ሲል አግዚአብሔር አምላክ የተሻለ ሕይወት ይስጥህ
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 2 ай бұрын
የአሁን ጊዜ ሴቶች ግን ምንድነው የነካችው ደረቅ አይንአውጣ ጥቅመኛ አፈር እንኳን አይሉም
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 2 ай бұрын
በጣም ያሳፍራሉ ቁመንቸውን በምናምን አሳምረው ጉደኞች ናቸው
@Tirsit-i4m
@Tirsit-i4m 2 ай бұрын
የቀላብ ትግስቱ ተመችቶኛል ከዝች አውሬ የበለጠች ጥሩ ሰው ያጋጥምህ አይዞህ ንግግሩ ጭንቅላት ይነካል
@BeleyKassa-og3xr
@BeleyKassa-og3xr 2 ай бұрын
mariyamen...lewodimoha..asebehu
@TemesgenAsemamaw
@TemesgenAsemamaw Ай бұрын
በጣም
@HaymanotGirma-by1mo
@HaymanotGirma-by1mo 2 ай бұрын
ሰላም ሚኪዬ ቃእላአብ በጣም ትግስትኛ ነክ እግዚአብሔር የተሻለ ህወት ይስጥክ ወድሜ አይዞክ በርታ😢😢😢😢😢
@የማርያም-ሰ8ጠ
@የማርያም-ሰ8ጠ 2 ай бұрын
የታባረክ ወንድሜ ንፁ ልብ አለክ ላዛ ነው ናፃ የዋጣከው ታጋኛዋለች በሠፈሩት ቁና መሰፈረ አይቀረም ጤናያ አይዴለችም ይች ልጅ
@Kedu-v9p
@Kedu-v9p 2 ай бұрын
እቺ የሴት ኣሰዳቢ እንካን ልቤትህ ኣበቃህ ወንድሜ የኔ የዋህ😢❤
@ethiopia-wj3vo
@ethiopia-wj3vo 2 ай бұрын
እንዳታስገድለው አሁንም ይጠንቀቅ ይቺ ክፉ ናት።
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 2 ай бұрын
በምኗ ታስገድለዋለች ገንዘብ ያሰፈልጋል ለማስገደል መርዝ ግን እፈራለሁ
@HirutGetachew-o6p
@HirutGetachew-o6p 2 ай бұрын
መርዝ ሰታ እዳገለው ፍቺአቸውን እስኪያልቅ ቤት ተከራቶ ከቤቱ ቢያርቃት ባይ ነኝ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ
@ፈነሁምበሦብይሠሬዩቱብ 2 ай бұрын
እረሚኪይ አስወጣት እቺይ አረመኔ አሁንም የሆነነገር እንዳታረገዉ በልጀም አስክራ ልታስገድለዉም ትችላለች እቺን አዉጥቶመወርወርነዉ ሚኪይ
@ReRe-dz8hm
@ReRe-dz8hm 2 ай бұрын
😢😢😢አብራቺሁ አትቀመጡ ልጂቷ አታስፈልግም አብርህ ውሀእዳጠጣ ሴትየዋ ባለጌናት
@djgshc1758
@djgshc1758 2 ай бұрын
በጣም ይች ሰይጣም
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 2 ай бұрын
ሚኪየ እስርቤት መግባት አለባት ደሞ ከሱ ጋር መቆየቱ ጥሩ አደለም መተት ልታደርግ ትችላለች ክፉ ናት😢
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
በጣምበሱትራትታሰር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
እሱይታሰርወንያህል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
መታሰርአለባት
@رهوه-ت9ت
@رهوه-ت9ت 2 ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉ ተመስገን እንኳንም ከእስርቤት ወጣ እረ ኣንች ሴት ኣሳዳቢ እረ ፈጣርየ ሆይ የእጅሽ ታገኝያለሽ 😢😢😢😢
@Ajpy-dz3bb
@Ajpy-dz3bb 2 ай бұрын
Two gen atsaedbo😢
@user-en5jh3iq2g
@user-en5jh3iq2g 2 ай бұрын
ሚክሾ ይለያል የምትሉ 100k አስገቡኝ
@genetabay8968
@genetabay8968 2 ай бұрын
አለማፈርሽ ባላጌ ነሽ
@genetabay8968
@genetabay8968 2 ай бұрын
እየሄድሽበት ያምትጋደምቤት ጄ ባለጌ ስንት ዓመት አሳስርሸ ብምለጌ ነሽ😂
@KeyruHamdalaRahmeto
@KeyruHamdalaRahmeto Ай бұрын
Guntle man
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
በጣምይቀርታአደርገልኚሰትልአለማፈሯይኛወዱችይገሏታል
@ወሎየዋነኝየፋኖምርኮኛአማ
@ወሎየዋነኝየፋኖምርኮኛአማ 2 ай бұрын
ላይክ አዲርጉኝ 3መታ ልጆች እናት ልሆንነውበቅርብ❤
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ባይንሽ ያሳይሽ
@AdenaMekonen-xr5xk
@AdenaMekonen-xr5xk 2 ай бұрын
እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 ай бұрын
ድንግልማርያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
@jamalaley4730
@jamalaley4730 2 ай бұрын
ማሸ አላህ❤❤❤❤❤
@FatuAdem-r5t
@FatuAdem-r5t 2 ай бұрын
Mashallah
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 ай бұрын
እችን ሴት ሚኪ እስር ቤት አስገባት እባክህ የጃን ይስጣት እሱን አሳስራ 7 አመት ሙሉ 14 አመት ይፈረድባት ፍርዱ ከላይ ይምጣ ሰይጣን በሷ ይቀናል😭
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 2 ай бұрын
አድንቄዋለሁ ቃላአብን ጎበዝ ወንድ ነው ይህቺን መጥፎ ልበል ይቺን ከሂወቱ ውስጥ ማሶጣታ በጣም አሪፍ ነው ይቺ ለሌላም ሰው ሚስት ስለማትሆን ፊታን ለሌላ ሰው ማሳየት ሌላም ወንድ አግብታ ሂወታቸውን ታመሰቃቅላለች ጌታ የስራዋን የእጃን ይስጣት
@abdurahmanmussa2484
@abdurahmanmussa2484 2 ай бұрын
እች ሴት ይህን ልጅ ሰበብ ውስጥ ልታስገባ ትችላለችና ከእሷዋ መራቅ አለበት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Ай бұрын
በጣም
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
ቃልኣብ ግን በጣም ትእግስተኛ እውነተኛ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።ታማኝ ሴት ይስጥህ
@የማርያም-ሰ8ጠ
@የማርያም-ሰ8ጠ 2 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ የማንሳማው ነገር የለም የሴጠን ጊዜ ❤
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera 2 ай бұрын
ሚኪ ልጂቱሸር ያሰበች ይመሰለኛል ።ይጠቀቅ
@DASOMadamo
@DASOMadamo 2 ай бұрын
Really 😢😢😢
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
ቃላዓብ ፈጣሪ ይባርክህ ስንቱን በደል ተበደልክ ማህረነ ፈጣሪ
@እዩቲዩብ
@እዩቲዩብ 2 ай бұрын
አረ ጉድ ነው አይ ስምንተኛው ሺ ስንቱን አሳየከን ስንቱን አሰማሀን ወንድማችን በርታ ጥሩ የማጋለጥ ስራ ነው የምትሰራው 👌👌👌
@HirutGetachew-o6p
@HirutGetachew-o6p 2 ай бұрын
በትክክል ምን አይነት ግዜ ላይ ነው ሴጣን እንደሌለ አሁን ነው የገባኝ
@f-io7sj
@f-io7sj 2 ай бұрын
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢ያአላህ አላህ ሱብሮን ትግሥቶን ይሥጣችው እትጅግና አላማድንቅም መንፍግ ነው
@Alma-p7j
@Alma-p7j 2 ай бұрын
በፍፁም ቤትህ ማቆየት የለብህም በመድሃኒት ወይም ደሞ አሁን የምናቸው ነገሮች አሉ መተት የሚሉት በእነዚህ ነገሮች እንዳትጎዳህ በጣም መጠንቀቅ አለብህ ለእምነትህ ያለ ፅናት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ የተባረከችው ፈሪሃ እ/ር ያላት ሚስት ይስጥህ በጣም የተረጋጋህ ልጅ ነህ ራስህ ጠብቅ
@remli112
@remli112 2 ай бұрын
የዘንድሮው ይለያል ያአላህ ቁጣ እንዳይመጣ ዱአ አድርጉ
@MenderinAbera
@MenderinAbera 2 ай бұрын
አረ ምንም ጊዜ መስጠት አያስፈልግም ይቺን ክፉ ቶሎ ማስወጣት ነው እንጂ
@ኡምእረያንtube
@ኡምእረያንtube 2 ай бұрын
ልጃችን የሞተው አብረን መኖሪ ስለለለብን ነው ያለችውስ ነገር ጥያቄ ሁኖብኛል እሷው ገላ እዳይሆን!!!!!!!!!!
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 2 ай бұрын
ማወጣጣት አለብእ ችላ አትበል
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 2 ай бұрын
የዚህችን ልጅ መጨረሻ እሳዩን
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 2 ай бұрын
እቺ ባለጌ ወራዳ ፍት በእግ መቀጣቴ አለባቴ ልክስክስቱቱቱ😢😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 2 ай бұрын
ሚኪ የኔ ጀግና አንተ ጎበዝ የልጅ አዋቂ ነህ ሲቀጥል ቃለአብም በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ ሌላ ሰው ቢሆን አናቷን ብሎ አሽቀንጥሮ ነበር የሚጥላት አሁንም ቢሆን ይህች እማትረባ ሴት ከቃለአብ ጋር አይደለም ሰባት ቀን ሰባት ሰዓት መቀመጥ የለባትም ሚኪ እባክህ ይሄን ምስኪን ልጅ በመተት እንዳታሳብደው እባክህ የሆነ ብር ስጧትና ወዲያ ትውጣእባካችሁ ይችን እስኩስቲ አስወጧት
@abebabelay3021
@abebabelay3021 2 ай бұрын
እረ አስወጣት ትገልሀለች ከቤት እንዳትሆን ልታስደግምብህ ትችላለች
@MeleseMelese-p5t
@MeleseMelese-p5t 2 ай бұрын
እባክህ ማክዳ በጣም አደገኛ ልጅ ናት አሁንም እስትወጣ በጣም ተጠንቀቅ በባእድ አምልኮ እንዳትጎዳህ ወንድሜ እንደዚች ድራሚስት አይቸም ሰምቼም አላዉቅም እጅህንን በሷ ላይ እንዳታነሳ ተጠንቀቅ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 2 ай бұрын
ሚክዬ እባክህን ልጅቱ ለላ ነገር እንደተደርጎ ቤቱ ውስጥ እንደአይድር ሌላ ቦታ ይደር ወይም እቤት ውስጥ ከሜር አስቀምጥና ተበባሩት
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 2 ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅቅ አቤት ጉድ አቺ ቅሻሻ ሴትነሽሽሽሽ አይዞህ ወድፈሜ ሁሉም ያልፋልልል😢😢😢😢 ወድሜ ግን ተጠንቀቅ እዳትገድልህ😢
@temrmuhemed2604
@temrmuhemed2604 2 ай бұрын
ምን ጉደኛ ናት ሸይጣን ሀቂቃ እኛ አረብሀገር እምንኑር እኮ ጀግናነን የሰው ሀብት አንፈልግም😀
@Alma-p7j
@Alma-p7j 2 ай бұрын
እንዲህ ነው ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጥህ የሚባለው እንደ ቃለአብ ነው ጎበዝ ጀግና ብልህ ልጅ ነህ እንዳንድ ወንዶች ቀድሞ ንብረቱን በሷ ስም አለማረግ እጅግ በጣም ጀግና ነው አሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ እቺ ሰይጣን ናት የንብረት እንጂ ያንተ ፍቅር የላትም አሂንም ራስህን ጠብቅ አድናቂህ ነኝ ንብረት ሟጣ ልትገድልህ ነበር ነገም ስታገባ መጠንቀቅ አለብህ በደንብ አጣርተህ ነው ትዳር መያዝ ያለብህ ሚኪዬ ጀግና ነህ በርታ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 2 ай бұрын
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤. ይቺ ጉደኛ ዛሬም መጣች 😢😢😢
@yeshiengda4347
@yeshiengda4347 2 ай бұрын
በጣም ጀግና ሰው ነው ትእግሰቱ የሚገርም ነው እርጋታው ሁሉ እግዚአቤሔር መልካም ነገር እንዴገጥምህ እመኝለሁ የተጉዳ ሰው ነው የእናትህ ፁሉት ይጠብቅህ
@MekiyaUmer-h1s
@MekiyaUmer-h1s 2 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሰው ነህ አላህ ጥሩ ህይወት ይግጠምህ
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 2 ай бұрын
በጣም በጣም ትሁት ትግስተኝ ስነስርአት ያለህ ልጁ ጀግና አላህ የተሻለችውን ይስጥህ
@AaaujShww
@AaaujShww 2 ай бұрын
የኔናት አላህይዘንልሽ ውሽሞችሽ መብዘታቸው
@WolloGondar
@WolloGondar 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HaregAmHaregAm
@HaregAmHaregAm 2 ай бұрын
በስመአም ቃልአብ እግዛቤሄር ይባርክህ በጣም ተግሰተኛ ነህ 🎉
@Aduye1354
@Aduye1354 2 ай бұрын
ቃለአብ ሚኪ እና አቤል ይህች ልጅ ያለቤተሰብ ስላደገች ተባብራችሁ በእግዚአብሔር አሳክሟት።ሚኪ ከኋላዋም የሚገፋት ኃይል ሊኖር ስለሚችል በደንብ ለብቻዋ መርምራት።
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ገንዘብ ለማግኘት ይሄን ያክል መስገብገብ ራስን ማዋረድ ክብር ማጣት አፈር ብይ ማፈርያ ከቤቱ ያስወጣት ምንም ግዜ አይስጣት ልትጎዳው ትችላለች ምንም ነገር ለማድረግ አትመለስም ሚኪ ጀግናችን በርታ
@SitiYassin
@SitiYassin 2 ай бұрын
ክብር ለኘ ለማዳም ቅመሞች ❤❤❤
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ 2 ай бұрын
በጣም እኛ እኮ ጎበዝ ነን እድሜ ለመዳም ቅመሞች
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow 2 ай бұрын
ቃላብ እውነት የተረጋጋ ሰው ነው እግዚአብሔር መልካም ህይወት ያጋጥምህ ።
@muluyfredew1597
@muluyfredew1597 2 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነው ቃላቶቹ ይገርማሉ በጣም አስተዋይ ነው አንቺ ግን እብድ ነሽ ይሄን የመሰለ ሰው አጣሽ ግን አትመናት 7ቀን አይደለም 7ደቂቃ አጠገቧ እንዳትሆን ገዳይ ነች
@MedihantmarkosMed
@MedihantmarkosMed 2 ай бұрын
ቃላአብ የተረጋጋ ሰው ነው ደሰ ሰል ይህ ሁሉ በደል ደረሶበት በትግሰት ማወራቱ አደንቃለው❤❤❤❤🎉
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 2 ай бұрын
Romans 10 አማ - ሮሜ 9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና። 12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt 2 ай бұрын
ቁጥር አትፀፊ ዩቲብህግ አለዉ ብለዋል
@sarabufiso
@sarabufiso 2 ай бұрын
የቃለአብ ትዕግስቱ በጣም ደስይላል ሚኪዬ ጀግና ራስክን ጠብቅ
@ቅማሞች
@ቅማሞች 2 ай бұрын
አንድ ነገር እዳታረገዉ ከቤት ያስወጣት
@leatafere6395
@leatafere6395 2 ай бұрын
ቃል ማለት ህይወት እስተምሮሃል እግዚአብሔር በመንገድህ በኩል ነው ዘመንህ ይባረክ
@bezuayehuchalla9877
@bezuayehuchalla9877 2 ай бұрын
ይህችን ለ7ቱ ቀን ሆቴል ከፍለህ ትቀመጥ ይህቺ ምንም ለማድረግ አትመለስም በናትህ የሆቴሉን እኔ እከፍላለሁ በውስጥ መስመር አናግረኝ
@LilySedro
@LilySedro 2 ай бұрын
ይችን ከህይወትህ አሰወጣት በመንገድህ እንኳን አታግኛት ይች ከወደቀችበት አንሰቶ ያገባትን ይሄንን ያህል ይሆናል ልጅሽ አምላክ ሰለሚያውቀው ለራሱ ወሰዳት
@aduadu3685
@aduadu3685 2 ай бұрын
ድራማ እንዲሆን ተመኘሁ 😢😢😢 ላኢሏሃ ኢለሏህ ወይይይይ
@ביבהזמר
@ביבהזמר 2 ай бұрын
6:08 ወንደሜ ቃላብ በመጀመሪያ ደርጃ እንኳን በመልካም ከእሰር ቤት ወጣክ🎉
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 ай бұрын
እግዚኦ ጽናቱን ይሰጥህ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ አሁንም እንዳታስገድልህ😢😢7አመት ምሉ በስዋ ነው
@CaaltuuCaaltuu-d2k
@CaaltuuCaaltuu-d2k 2 ай бұрын
መኤ naamnii oromoo.taataanii.dubii.kanaa.dhagefaachaa.jirtaan.like.tuqaa.gudiii.dubaartii.akkanaa.hamaatuu.jirtiii.jedhee.yaduuuf.hin.ulfataa😢😢😮
@AbdulhakimAdera
@AbdulhakimAdera 2 ай бұрын
ባሎቻች እዴት ያምኑናል እደናተ ያለ ክፋሴቶች እያሉ ውይይይ😮😮😮😮
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 2 ай бұрын
መታመን ለራስ ነው ሂሊና የሚባ ል ፍትሀዊ ዳኛ አለ እሚከስ😢
@lubabayyimer
@lubabayyimer 2 ай бұрын
ወላሂ ሳህ
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
@ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 ай бұрын
እቺ ሴት አሰዳቢ ቃላቢ ❤ትግስቱ ፈጣሪ ይጠቢቅህ ወንድሜ ሚኪየ ጀግናችን በሪታ ❤❤❤❤
@ABedoaleya
@ABedoaleya 2 ай бұрын
በጣም ገራሚ ነዉ ? ሊክ እንደ ዳቦ ቤት የጋለዉን እሳት በበረዷ ወሃ ችሊስ የምያደርግ ረጋ ያለ አነጋገር:; እስቲ እንደኔ አንደኛ ያለዉ ሟነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤
@HawaSeid-n2j
@HawaSeid-n2j 2 ай бұрын
ማሽአላህ ምን አይነት አስተዳደግ ነው ቤተሰቦች ናቸው ያሳደጉህ ከአይን ያውጣህ
@امينه-ر4ش
@امينه-ر4ش 2 ай бұрын
እረእዬልጂ ዪገርማል ያዉሉ ነገር አድርጋ በትግስት ማውራቱ የምር ወደድኩት❤❤
@tago7889
@tago7889 2 ай бұрын
ደስ የሚል ትግስት ያለው ሰውነው ፈጣሪ ይጨምርለት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@henokbelay9757
@henokbelay9757 2 ай бұрын
ሚኪዬ እኔ ምልህ ቃላብን እግዚአብሔር ታድጎታል : ቃላብ አስተዋይ እና ብሩህ አይምሮ ነው ያለው ዳግም ሴት አትመን
@HabitaDxb
@HabitaDxb Ай бұрын
እውነት ደግ ወድ ነህ እግዛብሒር ዘመንህ ይባረክ
@yetemegenali-9074
@yetemegenali-9074 2 ай бұрын
,ቃልአብ ትእግስትህ ደስይላል አላህ ሰላምህን ያብዛው ከዚች ሸይጣን ሴት እንኳን ገላገለህ ውንድሜ ታስጉድልሀለች ቶሎ ብለህ ከዚች ሴት ራቅ ለናትህ ስትል እናትህ ትፈልግሀለች ይች ጊንጥ አኡዙቢላሂ
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 2 ай бұрын
ባልየው ግን አቤት ትእግስቱ በእግዚአብሔር እንኳንም በህወትህ ወጣ ከእስረበት ለአንተ ያለው እግዚአብሔር ይስጥህ ቃላአቤ አይዞህ ኧረ ይቺ ሴት የተረገመች ናት ከቤት አስወጣት እንዳትገልህ ቃላአብ
@דמקהטמנה
@דמקהטמנה 2 ай бұрын
የኔዉ ታሪክ ነዉ እሂ እኔን አሳስር እዳገባቸዉ ደግማ ቤቴን ልትወርስ በሷስም አድርጋ ቆየችኝ በሷና በኔ ሰለሆነ ስሙ ምግስት አልፈቀደላትም የኔ ፊርማ ሰለለ መዉሰድ መሸጥ አልቻለችም አየ ሴት ማመን ያሳዝናል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@رابياكايدا
@رابياكايدا 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔😊
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ
@ሁሉምለበጎነው-ፐ1በ 2 ай бұрын
በጣም ያማል እንደዚ ያሉ ሰዎች እድሜያቸው ይጠር በስማም ግን ሁሉም ሴት አንድ አደለም እንደዚ ሚያፈቅር ባል ይስጠኝጅ አንገቴን ደፍቼ ነበር ምኖርለት
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሴትየዋ ለመን በቤት መቆየት አስፈለገ መጥፎ ሴት ከዛ በላይ ምን ልታድርግ ነው የፈለገ ገና መተት መድረግ ትችላለች 😢😢😢😢ገንዘብ ከፈለግሽ ለምን ሰርተሽ አተምጪ ለገንዘብ ብለን እኮ ነው እኛ ባህር ተሻግረን ከርተት እንላለን በስደት አገር😢😢😢
@AboAleath
@AboAleath 2 ай бұрын
እኔ ታማኝ ነኝ አግባኝ የማዳም ቅመም ነኝ
@SrUae-j5q
@SrUae-j5q 2 ай бұрын
ቃል አብ የእግዚአብሔር ልጅ የተባረክ ጨዋ ጨዋ የሳደገህ❤❤❤❤❤❤❤
@FatiyaHashim
@FatiyaHashim 2 ай бұрын
Dhuga mucaan nama ajaibaa tii namausaa hasaya isaa ajaibaa 👍👍👍❤️
@medinaabdurahman7653
@medinaabdurahman7653 2 ай бұрын
ሚኪየ በጣም ነው ምወድህ የወጣት አዛውንት ስለ ሆንክ በዚህ ዘመን አባት እናት ክፉ ነገር እየስሩ አንተ ግን ትለያለህ ላንተ የሚሆን ቃላት አጣሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑረልን
@سامرخالد-ك7ض
@سامرخالد-ك7ض 2 ай бұрын
ውድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤
@GghyhGhuu-zu1wqMesk
@GghyhGhuu-zu1wqMesk 2 ай бұрын
ሚክ አንደኛ ጀግና ወንድማችን እሄ እንደ ምሆን ተጠርጥረው ነበር ከምር ሆኖም ተገኘበት ብቻ ባርታ ፈጣሪ ያግዝህ❤❤❤❤❤
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 2 ай бұрын
ወንድማችን ከዚች አርዮስ አብሮ መቆየት የለብህም ቦታ ተከራይላት እንዳታስመትትብህ
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 2 ай бұрын
በቅርብ ሰው እንደመከዳት የሚመር ነገር የለም። ልጅቷ ባሏን አሳልፋ የሰጠችበት እኩይ ተግባር የእጇን እንደምታገኝ አልጠራጠርም። ወንደሜ ቀሪው ህይዎትህ የተሻለ እንዲሆንልህ እመኛለሁ።
@fakiafakia7020
@fakiafakia7020 2 ай бұрын
akka nuwyii biyyaa ormaa dhufte in hojetuu kan akkanati filmin ilman namaratii tabatuu😢😢😢😢
@GhanaMaryam-np9yc
@GhanaMaryam-np9yc 2 ай бұрын
Duga dha
@hussainalkhamis7016
@hussainalkhamis7016 2 ай бұрын
Dhuga jete😢 nama gadisisa waga 7 gutu😢
@namakulaqurusum9881
@namakulaqurusum9881 2 ай бұрын
Dhugaa keetii luubuu too kanumaf shamara biyaa arbaa jedhanii nuu jibuu 🥺🥺🥺👍👍👍👍🙏🙏🙏
@TotoToto-zp8bz
@TotoToto-zp8bz 2 ай бұрын
Dhugaa ketii tanaa qoshashaa tanaa
@MuluAbiro
@MuluAbiro 2 ай бұрын
በጣም ፀሮ ሰዉ ነዉቃላአብ በረታ እመብርሀን ትፀብቅህ ሚኪ በረታ ውንድሚ❤️❤️❤️
@RodiBayou
@RodiBayou 2 ай бұрын
ባሏ ግን ሙሁር ነው ቀረብሽ ከምር ❤❤❤❤❤❤ የተረገምሽ ሴት አሰዳቤ ክፎ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ምን ያደርጋል ወንዱም ሥነ ምግባር ያላት ሳይሆን ፊት አይተው ስለ ሚያገቡ መጨረሻው እንደዚክ ይሆናል😢😢😢😢😢😢😢
@mitu2969
@mitu2969 Ай бұрын
ልጅትዋ ብቻዋን አደለችም የዝሙት መንፈስ አለባት እስኪ ወደ ፀበል ውሰድዋት
@Aminat725
@Aminat725 2 ай бұрын
ወላሂ ምንም በማያቀውነው የታሠረው ሢል ጠርጥሬ ነበር ያሠብኩትምሆነ ዴሞ የሆነ ጀግና ያተው መታ ጠፍቶብናል ዛሬ ቢመጣብየ ተሥፋ አለኚ
@YesharegTemesgen-v6f
@YesharegTemesgen-v6f 2 ай бұрын
አይዞ ቃልአብ ኑሮህን እራስክን አዝናና ይቺ ባለጌ ነች አውቃ በልጅ ምክኒያ ልታጠምድህ ንቭረትክን ልትወርስ ❤❤❤
@redaehadish
@redaehadish 2 ай бұрын
ይች በረሮ እምታክል ሴት ክፋቷ መብዛቱ
@BFTAre-e2l
@BFTAre-e2l 2 ай бұрын
በረሮ 😂
@Aminat725
@Aminat725 2 ай бұрын
መጥፎ ሠወች እኮ ሁሌም በረሮናቸው ምክንያቱም ጥሩ ነገር አያሥብም
@JojoAlhaddar
@JojoAlhaddar 2 ай бұрын
ሣህወላ
@salamEthiopia-n5g
@salamEthiopia-n5g 2 ай бұрын
ከዚህች አውሬ የተሻለውን ህይወት እግዚአብሔር ይምራው በጣም የሚያሳዝን ልጅ ነው ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይስጥክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ
@ismaelahmed5048
@ismaelahmed5048 2 ай бұрын
ወንድሜ ተጠንቀቃት እዳታስገድልህ እራስህነ ጠብቅ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 2 ай бұрын
እንግዲህ ይሄን ልጅ ደስ ሲላት የምታሳስር ደስሲላት እንድትወደዉ የምታደርገዉ በሉ በተሎ ይችን ሴት ከሂወቷ አሰወጡለት ገላዉ ደሞ እማዋየዉ ዘመድ ስለለኝ ገደልኩት እንዳትል እብድ ይችን ቀጥታ የሌላ ሰዉ ሂወት ስለምታበላሽ በአስቸኳይ ወደ አማኑኤል😂😂😂😂
@MaeregWubneh-i2d
@MaeregWubneh-i2d 2 ай бұрын
ሚኪዬ አትገልግላቸዉ ይበሏት እዴት እዳናደደችኝ እኔ ባገኛት ሲጥ ባረጋት ነፍሴ
@ZaraReshed
@ZaraReshed 2 ай бұрын
ከእንደዚህ አይነት ሠወች አላህ ይጠብቀን ከዚህ በኋላ እዳታስገድልህእራስህጠብቅወንድሜ
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
ሚስጥራቸዉ ወጣ
14:38
Bese19-tube
Рет қаралды 1,5 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.