አስገራሚ መረጃ ስለ ከፍተኛ የደም ግፊት!!! ከፍተኛ የደም ግፊት ምንድን ነው? what is Hypertension? ስፔሻሊስትዶ/ር መላኩ አስፋወሰን

  Рет қаралды 105,768

MEDICOLOGY ETHIOPIA

MEDICOLOGY ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ስለሰጠኸን ማብራሪያ
@danisolomon7145
@danisolomon7145 10 ай бұрын
A very decent explanation. Thank you Dr. Melaku.
@MEDICOLOGYETHIOPIA
@MEDICOLOGYETHIOPIA 9 ай бұрын
Glad it was helpful!
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 3 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምሕርት ነው
@berekethaddis239
@berekethaddis239 9 ай бұрын
Thank u for this video. But one thing i want to advice is , u shoud give a positevie and profesional Topic for your videos. Becouse the issus raise in this chanal are very universal( tuches almost every one)So that it needs a detail, miticules and, ethical presentation. Topic is part of the whole, even the main influencial part of the information u provide to the socity. So please give a good Topic for your Videoa.U are profesionals not like those who open a chanal to get atention for Subscription.
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 9 ай бұрын
Thank you 🙏
@mesimekonnen3991
@mesimekonnen3991 8 ай бұрын
ዶ/ር መላኩ ከፈጣሪ በታች ነህ እውቀትህን ያብዝልህ
@mekonnenali9878
@mekonnenali9878 9 ай бұрын
ዶ/ር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን ለመልካም ሥራህ ፈጣሪ ይባርክህ ።
@WorkieGodoye
@WorkieGodoye 9 ай бұрын
D/r ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ አገላለፅ በርታ
@mohammedba-haimed9405
@mohammedba-haimed9405 9 ай бұрын
You r excellent
@LubabaAbegaz-b1z
@LubabaAbegaz-b1z 9 ай бұрын
enameseginalen dociter lemikirih betam gilit new
@hailemichaelgebrekidan4934
@hailemichaelgebrekidan4934 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን
@taddeselema1646
@taddeselema1646 8 ай бұрын
እናመሰግናለን።መፍትሄው በደንብ ይብራራልን።ስለሁሉም እናመሰግናችዋለን
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 9 ай бұрын
ክብረት ይሃበልና ደኩተር መላኩ❤
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርኮት ዶክተር❤
@yemisrachhailu580
@yemisrachhailu580 9 ай бұрын
Ebakh doctor enet mnm hmem saynorat giftu gn btam kef yalenew mnyihone?
@mintamirdebebe3016
@mintamirdebebe3016 7 ай бұрын
Ene yedem gifit alebign mar metekem ewedalehu chigir alew?
@victorychannel7776
@victorychannel7776 8 ай бұрын
Excellent explanation
@QtŕDha-l2w
@QtŕDha-l2w 6 ай бұрын
Dokterye.yezerakew.ybarek.enamesegnalen
@MogesBerhanu-u6r
@MogesBerhanu-u6r 9 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህረት ነው በርታልን
@AsnakechBeqana
@AsnakechBeqana 9 ай бұрын
እድሜዬ 40 ዓመት ነው አልወለድኩም በቅርቡ ለማግባት አስቤያለሁ የግፊት መድሃኒት የሚጠቀሙ ሴቶች በግንኙነት ጊዜ የስሜት መቀነስ ያጋጥማቸዋል ይባላል ምን ያህል እዉነት ነው ?ሞያዊ ማብራሪያ እንደምትሰጠኝ ተስፋ አደርጋለሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር 🙏🙏
@tedyman4560
@tedyman4560 7 ай бұрын
Ere chigir yelewum sukar sihon nw chigir yalewu
@foryou4761
@foryou4761 7 ай бұрын
Welcome Dr 🙏 🇪🇹
@edenhailu9929
@edenhailu9929 9 ай бұрын
Thank you my Dr
@MmMm-zd3vu
@MmMm-zd3vu 9 ай бұрын
እናመስግናለን ደጉተር
@MebrateRasho
@MebrateRasho 8 ай бұрын
Dr. thank you 😍😍😍_
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 7 ай бұрын
በሽታዉ ጥንቃቄና የአኗኗር styles ከተቀየረ ምንም ሣይኮን ረጅም እድሜ ይኖሬል። tell me ...about home exercises...type...
@SabaTekle-qg9fz
@SabaTekle-qg9fz 9 ай бұрын
Danke DR
@hawiikoo7630
@hawiikoo7630 8 ай бұрын
Thank you Dr dem gefet albegn ena thyroid nebrgn ahune surgery argalw gn hormone ahunem altestekakelm medante eye wesedekugn new ye solution mendnw please Dr🙏
@LubabaAbegaz-b1z
@LubabaAbegaz-b1z 9 ай бұрын
d/o dokiter ene besamit 2 sileka temesas anide 140./85 159 /80 yihonali yiwetali yiweridali yihe norimali new dokiter mikir biseteg
@diboragenet5592
@diboragenet5592 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 9 ай бұрын
ዶ/ሩ ጥሩ ትምህርታዊ ገለፃቸዉ ጥሩ ነዉ, እናንተ ግን አስደንጋጭ ማለት ምን ማለት ነዉ ? እንኳን ሕመም ሞትም አብሮን የምኖር ነዉ,ስሜት ለመያዝ ከሆነ አልተሳካላችሁም
@ETAGEGN-w6w
@ETAGEGN-w6w 7 ай бұрын
Right
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር መላኩ
@Fantahun-g2o
@Fantahun-g2o 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዶኮተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የእኔ የላይኛው /ሲስቶሊን/ 160 ሆኖ ለሰላሳ አመት አብሮኝ የቆየ ሲሆን መድሀኒት ብወስድበትም አልወረደም መክንያቱ ምን ይሆን?
@adanetefera8594
@adanetefera8594 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የእንቅልፍ ሆርሞን ምን አይነት ነው? አልገባኝም
@መድናመኮነን
@መድናመኮነን 8 ай бұрын
ያረብአላህይረዳኝእኔአስባለሁእስታሁንአላህምዱሌላ
@AsnakechBeqana
@AsnakechBeqana 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ የግፊት መድሀኒት ከጀመርኩ አንድ ዓመት ሆኖኛልና ተረከዜን በጣም ያመኛል የመድሀኒቱ ሳይድፌክት ይሆን ??የምወስደው AMCAN™5 ነው መልስ እጠብቃለሁ ከታላቅ አክብሮት ጋር ።
@melatdunfa4908
@melatdunfa4908 8 ай бұрын
ሆስፒታል የሚሠጥሽ መድሀኒት ሁሉ ኬሚካል ስለሆነ ብዙ ሳይኢፌክት ይኖረዋል። ወንድሜ/እህቴ ደም ግፊት በራሡ በሽታ አይደለም። ሠውነታችን ውስጥ የሆነ ነገር እየተካሄደ እንደሆነ እየነገረን ነው እንጂ። ለምሳሌ ስፓርት ሰርተሽ ደምሽን ብትለኪ በጣም ከፍተኛ ነው የሚሆነው። ያ ማለት ግን ጊዜያዊ ነው። እረፍት ስታደርጊ ይቀንሣል። ሁሌ ግን ስትለኪ ከፍተኛ ከሆነ ሠውነታችን ውስጥ የሆነ ነገር ተከስቷል ማለት ነው። በዋነኝነት የደም ስርሽ በተለያዩ ነገሮች መዘጋት ይሄን ያስከትላል።ደምስራችን over በሆነ calcium፣ በቆዳችን በሚገቡ የተለያዩ ኬሚካሎች፣ቆሻሻዎች መዘጋጋት ይፈጠራል። ያ ደሞ ደም እንደፈለገ እንዳይዘዋወር ያረገዋል በዛ ምክንያት ደም ግፊት ይፈጠራል። ደምስርሽን ስታፀጂ ደም ግፊትሽ ኖርማል ይሆናል። ደም ስርሽን ለማፅዳት በዋነኝነት የምትጠቀሚውን ዘይት ምረጪ። ከቻልሽ ኮኮናት ወይም ኦሊቭ ኦይል ተጠቀሚ። ካላገኘሽ ደሞ የኑግ፣የሰሊጥ በቃ በሀገር ውስጥ የሚመረቱትን ዘይቶች ተጠቀሚ። ዘይትሽን ከመረጥሽ የበሽታሽን 50% አስተካከልሽ ማለት ነው። 2) አረንጓዴውን የሻይ ቅመም ሂል የሚባለውን ካወቅሺው እሡን ዘፍዝፈሽ ውሀውን በመጠጣት ተጠቀሚ። 3) ስንዴ ነክ ነገሮችን አትጠቀሚ ። ዳቦ፣መኮረኒ ፣ፓስታ የተባሉ ነገሮችን አቁሚ። ምክንያቱም በውስጡ ያለው ግሉተን የተባለ ነገር ደም ስርሽ እንዲዘጋጋ ምክንያት ነው። ደምስርሽን ያፀዳል። ሌላው ደሞ አትክልት መብላትና በቀን 2 ሊትር ውሀ ጠጪ፣ ውሀ ስጠጪ የተለያዩ ቆሻሻዎችን ከሠውነትሽ ያወጣል። በተረፈ ደምስርሽ ውስጥ ከፍተኛ ካልሲየም እያለ ሀኪም ቤት ስትሄጂ በውስጡ ካልሺየም ያለው መድሀኒት እድሜ ልክሽን እንድትወስጂ ይሰጡሻል። ያ ደግሞ ካልሲየም በሰውነትሽ ውስጥ እንዲበዛና ለሽንት ፊኛ በሽታ፣ ለጉልበት በሽታ፣ ለተለያዩ በሽታዎች ይዳርግሻል። ይሄው እናቴ ስንት አመት መድሀኒት ስትቅም ቆይታ እንደምንም አሣምኛት መድሀኒት አቁማ እነዚህን ነገሮች እያረገች አሁን እ/ር ይመስገን ደም ግፊቷ ኖርማል ነው። 3 ወር ሆናት ካቆመች። ዶክተሮች ዋናው የበሽታሽን መንስኤ ከመንገር ይልቅ ዝም ብለው እድሜ ሲጨምር ነው ምናምን እያሉ እድሜ ልክሽን ደም ግፊትሽን ከማውረድ ጋር ያታግሉሻል።
@melakemike9069
@melakemike9069 7 ай бұрын
ደዶክክተር እናመስገንና ለን
@htmebamena5477
@htmebamena5477 9 ай бұрын
Makem telaleh Etyo segemr hakem ale ? Weshtam
@daveetadele1390
@daveetadele1390 9 ай бұрын
መድሃኒት የሚጀመረው ስንት በስንት ሲሆን ነው
@FiraanFiraaf
@FiraanFiraaf 6 ай бұрын
barsisaa dha itti fufi
@tigisttamasgenMandhera
@tigisttamasgenMandhera 8 ай бұрын
እጂ ስሜት ማጣትና መንቀሳቀስ ያቀተው ስው ግጊፍት አለበት ምን ቢደርግ ይሻላል
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ ግን ለምንድን ነው ለኢንተርቪው ሲጠሩ መመርመሪያቸውን ይዘው የሚቀርቡት፣ እኛ እሱን ባይ ዝም እናምናቸዋለን
@EmayEmu
@EmayEmu 6 ай бұрын
ስላም የጥባሳ መዳንት ይኖራል?
@StehaiGebreselassie
@StehaiGebreselassie 9 ай бұрын
Ye tornet muzica ena hkmna
@عبدالرحمن-ظ6ف2ه
@عبدالرحمن-ظ6ف2ه 8 ай бұрын
በርግዝና የመጣ ግፊት ከወልድኩ ቡሀላ ይመልሳል
@Fatuma-jk9hf
@Fatuma-jk9hf 6 ай бұрын
እኔ በወለዲኩ በ9ወሬ ትመለሰ😢
@besratwondemeneh6970
@besratwondemeneh6970 9 ай бұрын
የኔ ምክንያት ጭቅጭቅ ነው አወኩት
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 8 ай бұрын
Dr መላኩ ጥሩ ምክር ከምስጋና ጋር የኔ ጥያቄ ለደም ግፊቱ መድሃኒቱን መጠቀም የጎንዮሽ ጉዳት ያስከትላል ወይስ ችግር የለውም መልሱን ከምስጋና ጋር
@amasnaku2738
@amasnaku2738 8 ай бұрын
መዲን እንግሊዝ ወይም የጀርመን እሱን ከተጠቀሙ ተጎዳኝ በሽታ አይመጣም እኔ ከጀመርኩኝ 13 ዓመት ሆኖኛል ምንም ችግር አላመጣብኝም
@ራህማእንድሪስ
@ራህማእንድሪስ 5 ай бұрын
መድሀኒቱ ካርቶን ላይ ዉ የሚያስተዉቀዉ ​@@amasnaku2738
@mintamirdebebe3016
@mintamirdebebe3016 7 ай бұрын
የደም ግፊት ታማሚ ነኝ የግፊት መጠኔ ሁሌም የታችኛው ከፍ ይልብኛል ምክንያቱ ምንድነው?
@muke614
@muke614 9 ай бұрын
ሙዚቃው ይረብሻል
@amasnaku2738
@amasnaku2738 8 ай бұрын
እኔ ከውሃ በስተቀር ምንም መጠጥ አልጠጣም ግን ከና በ3o ዓመቴ ከፍተኛ የደም ግፊት ያዘኝ ግን ጨዋ አብዝቸ እጠቀም ነበር ብ
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 9 ай бұрын
የታችኛው ቁጥር ከ80 በታች ከሆነና የላይኛው ቁጥር ግን ከፍ ካለ ምን እንለዋለን ? ለምሳሌ 145/68 ወይም 130/78 ምን እንበለው?
@tarikubizuayehu1370
@tarikubizuayehu1370 7 ай бұрын
Systolic pressure
@ZerihunBeraso
@ZerihunBeraso 9 ай бұрын
ግፊት የአንድ አይኔን እይታ አጥቁሮታል ምንድነው መፍትሔው
@Gesesse-rh6uc
@Gesesse-rh6uc 9 ай бұрын
ዶክተር እኔ ደም ግፊቴ 150 /100ነው ግን የልብ ግድግዳክ ወፍሮአል መድሀኒት መጀመር አለብክ ተብያለሁ እና ምንላርግ እኔግን አልጀምርም ብዬዋለሁ ዶክተሩ ምክንያቱም እስቦርት ልስራና ልሞክር ብዬዋለሑ ምን ተመክረኛለህ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 7 ай бұрын
ነጭ በሀርዛፍ ጠጣ በጣም ሀርፍ ነው እነቴ ደም ግፌት አለባት አሁን እየቀነሰላት ነው ተመሰገን ሰትነደድ ነው ሚጨምርው
@ራህማእንድሪስ
@ራህማእንድሪስ 5 ай бұрын
የሚያመጣዉ ችግር የለም ባህርዛፉ​@@meklityathehayelij1233
@DestaAlemu-ns1lq
@DestaAlemu-ns1lq 8 ай бұрын
Lak
@girmawordefa8963
@girmawordefa8963 9 ай бұрын
140/80ከሆነስ
@fatma6629
@fatma6629 9 ай бұрын
ዶክተር ካየከው መልስልኝ አባቴ ከፍተኛ ግፊት አለበት ግን መስተካከል አልቻለም ጨው ግን እቢብሎል አልተው ብሎ በርሜም 60ወቹ ውስጥ ይሆናል
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq 9 ай бұрын
ኤጭ ትምህርት አየሰጣቹ የሚረብሽ ሙዚቃ ሙዚቃው ራሱ ደም ግፊቱ ያባብሳል።
@Mohammed-ez5fw
@Mohammed-ez5fw 4 ай бұрын
😅😅
@htmebamena5477
@htmebamena5477 9 ай бұрын
Were becha ye hagere hakemoch
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 ай бұрын
አስደንጋጭ ብላችው ሰውን አታሸብሩ ይሄ እኮ የነበረ የሚኖር በሽታ ነው አዲስ ነገር አይደለም
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 9 ай бұрын
እውነት ነው እ? ቴ እድሜ# ኳን በዚበሽታ ነበር 200/120 ድረስ ነበር ሁሌ የሚገላተ ይመስለን ነበር የሚገርመው የሞተችው በሳንባ በሽታ ተይዛ ነው ይገርማል ስላለብህ አተኩረው ሞትም ስለሌብህም አትኖርም ስ# ጠራ ያለምንም በሽታ ታሸልባለህ የናንተ ማስፈራራት ሰውን ቀድሞ ይገላል ሰው የሚያኖረው በፈጣሪው ላይ ባለው ተስፋና እምነት ነው የፈራቀን በጉንፋን ይሞታል ምክሩ ጥሩ ነው ማስፈራራቱ መግደል ነው ሰዎችን የያዝችሁት ምነው ሰብር ዜና ይሁን አለቾሁ
@AdamuBirhanu
@AdamuBirhanu 8 ай бұрын
❤Gyu.? 😂Yyyyuuuyy 🎉in 😂for 😂and the other one in the morning and t56y😂😂🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉y and the 😂in the car park u the u it looks I i7 7
@zerihunnegatu8157
@zerihunnegatu8157 8 ай бұрын
ጎበዝ አስገራሚ አሉን እንጂ አስደንጋጭ አላሉንም። በነገራችን የደም ግፊት በሽታ ባለማወቅ ምክኒያት ብዙዎችን ለፓራላይዝና ለሞት የዳረገ ነው። ግንዛቤው ካለን ግን በቀላሉ ልንቆጣጠረው እንዲሁም ልናስወግደው እንችላለን።
@Fatuma-jk9hf
@Fatuma-jk9hf 6 ай бұрын
​@@zerihunnegatu8157እንደት ነው እምናስወግደው እኔ አመቴ በዚህ በሽታ ከተጠቃሁ መዲሀኒቱንም ቆሪጨዋለሁ
@abuhaiwoldeyes5554
@abuhaiwoldeyes5554 5 ай бұрын
​@@zerihunnegatu81579iiji
@ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ
@ዜድነኝወሎየዋ-ጐ1ቘ 8 ай бұрын
ተመርምሬደምግፊትያሰየኛልአሉኝያዞረኝነበርናምድነውእሜመለክተግፊቱ
@mesghenetseyoum526
@mesghenetseyoum526 8 ай бұрын
ሙዚቃው ይረብሻል please አሸሽሉት።
@ZekiKali-os9ve
@ZekiKali-os9ve 9 ай бұрын
Thank you Docter
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 41 М.
ደም ግፊትን ለመቀነስ 5 ተፈጥሯዊ መንገዶች  Lower Blood pressure Naturally.
12:46