አስገራሚ ያገለገለ መኪና ዋጋ በአሜሪካ Abel Birhanu

  Рет қаралды 169,217

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 317
@behagud359
@behagud359 Жыл бұрын
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ
@wechiqotabi353
@wechiqotabi353 Жыл бұрын
አሜን
@nahomasmerom5634
@nahomasmerom5634 6 ай бұрын
Amen 🙏
@AbelBelay-y4f
@AbelBelay-y4f 6 ай бұрын
Amen🙏🙏🙏
@biruktegegn5375
@biruktegegn5375 4 ай бұрын
አሜን
@melakubogale
@melakubogale 3 ай бұрын
Amen
@20AA766
@20AA766 Жыл бұрын
የአሜሪካ የመኪናም የቤትም ዋጋ እንደ ግዛቱ ይለያያል ለምሳሌ ካሊፎርኒያ ከቴክሳስ ግዛት ቤቱም መኪናዎችም ውድ ናቸዉ ይህን ታሳቢ ብታደርገው የተሻለ መረጃም ያገኛሉ አቤሎ በርታ💐💐💐💐💐💐🙏🏾
@temesgenalemayehu9030
@temesgenalemayehu9030 Жыл бұрын
Tax included or not?
@tarikuabirhanu6854
@tarikuabirhanu6854 Жыл бұрын
Las,vages betam wed new ❤❤❤❤
@birtukanbekele5555
@birtukanbekele5555 Жыл бұрын
እናት ሀገር ኢትዮጲያ እኔ አልጠቅምሽም አሜሪካ ላኪኝ😢
@BonoSuno
@BonoSuno 8 ай бұрын
😁
@rayaraya-Entertainment
@rayaraya-Entertainment 6 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ጠቃሚ ነሽ ወታደርነትምኮ ኣለ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 4 ай бұрын
you have no idea we people how we are bad know if you got in American you will cry
@fnetoabewu
@fnetoabewu 4 ай бұрын
እዛው ባለሽበት
@KalkidanAbebe-rc7jd
@KalkidanAbebe-rc7jd 4 ай бұрын
@@Milky-sr3mv Eza honeh bezi englizegna aykebedm betel alamnhem
@beki6842
@beki6842 Жыл бұрын
እረ .... ዘለቀ ዘለቀ ና ቶሎበል ሰብስክራያብ አድርግ መኪና ሊሸለም ነው ቶሎ በል አንተው I wish ከ 4ቱ አንድ ብሆን 😊 🤞🏾
@Mamtv11
@Mamtv11 Жыл бұрын
እደት ብየ አሜሪካ እደምገባ ብቻ መገዱን አሳየኚ😅😅
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 Жыл бұрын
አቤል በርታ አሪፍነው ያንተ ቻናል እጅግ በጣም አስተማሪ አዝናኝ አስገራሚ አሳዛኝ አስደንጋጭ እንዲሁም ጠቃሚ መረጃ የሚሰጥ የምርጦችምርጥ ቻናልነው በርታ shmels doha qtar
@davmamo-wt4gg
@davmamo-wt4gg Жыл бұрын
የት ሄደ ነው መንግስተ ሰማይ ነው እኛኮ ሲኦል ነን ፀልይልን
@זהבהמספין-ג5נ
@זהבהמספין-ג5נ Жыл бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነህ እዳተ የሉ ይብዙ እኔ ኳን ከኤሮፖ አገር ሁኘ ኘው የማይ። ግን ሁልግዜ ፖሮግራምክነን እከታተል አለሁ በጣሞ ምርጥ ሠው ውውውውድድድ
@birhangutu8063
@birhangutu8063 Жыл бұрын
አቢ በጣም የሀገሬ ነገር አሳሰበኝ የመኪናው ዋጋ እዚ ጫማ እንኳን አያስገዛም አቢ
@getasewgech074
@getasewgech074 Жыл бұрын
አቤላ ይመችህ ቀጥልበት
@eyasutinksa8847
@eyasutinksa8847 Жыл бұрын
Hi Abel እንዴት ነህ የyoutube ተከታይ ነኝ ቪዲዮችህን እከታተላለሁ አዝናኝ,አስተማሪ,ቁምነገር አዘል ናቸውና ትመቸኛለህ ያንተን ስራዎች ስከታተል ልጆቼ televisionኔን 43'inch Extreme Smart ሰበሩብኝ እና መላ በለኝ ኢያሱ ነኝ እና መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልህ በለህበት ሁሉ ቸር ይግጠምህ አደራህን ይሄንን መልዕክቴን እንዳት አልፈው አቤላ ።
@mekdidamte7245
@mekdidamte7245 Жыл бұрын
Wedefit yigezulishal
@Miko_vlogs
@Miko_vlogs Жыл бұрын
የቤት ዋጋም ስራልን አቤሎ 🎉
@mekonnenbulicha2833
@mekonnenbulicha2833 Жыл бұрын
አቤሎንና ግንቦት 20 ሞኬና መጋቤት 28 ትዝታ አለብን ሁሌም ዜና ለመሰማት ሞባይሌን ሰከፈት ያንተን የሁነውን ሁሉ ካላየው ቅር ይለኛል የሰፈሬ ጀግና።
@DeginetDesalegn-r4x
@DeginetDesalegn-r4x 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ከመኪናው በፊት ፀሎት ያስፈልገናል
@french-amharic-5302
@french-amharic-5302 Жыл бұрын
አዲስ ቢገዛ ይሻላል አሮጌ ገዝታቹ በየ መንገዱ እየቆማቹ ከምትሄዱ. በዛ ላይ ሲበላሽ ክፍያዉ መኪናዋን የገዛቹትን ዋጋ ነዉ ምታወጡት.መርከሱን አትዩ.
@atebman6527
@atebman6527 Жыл бұрын
Vlog ጀምር ማለቴ ቀጥልበት በዚህ የምትስማሙ በላይክ❤❤❤❤❤❤
@seyatube7232
@seyatube7232 Жыл бұрын
እድል አንዴ ነው ፈጣሪ ከፈቀደ አንዷን እሸለም ይሆናል ኢንሻ አላህ ለመኪና ደርሰሀል ካለ ፈጣሪ
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 6 ай бұрын
የምታስጎበኘን ሁሉ ድንቅ ናቸዉ👍
@sitotaabebe307
@sitotaabebe307 2 күн бұрын
አቤላ እሸልማለው ብል 'ሀ' ብለን እየጠበቅን ነው
@adamnene6176
@adamnene6176 Жыл бұрын
አቤልየ የኔ ጠንበለል እረረረ መኪና እሸልማለሁ ሆሆሆ አንተን ነዉ አጥብቆ መዉደድ ከቻልክ እዳልከዉ መኪናዋን ካልቻልክ ቆፎዋን ካልቻልክ ደሞ ሲሟን ማለቴ ሞተሯን
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 4 ай бұрын
አቤል ከ4ቱ ሰዎች አንዱ እኔን አርገኝ የመኪናው ግማሽ እሰጥሃሉኝ, እኔ ሚገርመኝ እኛ የምድር ገሃነብ ነው ያለነው? ምንድነው ኦንዲህ መከራ ምንበላው ግን?
@narutoatuzmake7604
@narutoatuzmake7604 5 ай бұрын
መግዛት ከልችልም ግን በጣም ወድጃተለሂ
@funnyet7557
@funnyet7557 Жыл бұрын
ከሀገራችን ጋራ ማነፀፃር ተገቢ አይደለም ሀገራችን ዝርፊያ ነው
@يوسفعكاشه-ض4ض
@يوسفعكاشه-ض4ض Жыл бұрын
ድግል ሆይ ለኔ አርጊው አሜን
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ
@MohammedHussen8ol4e
@MohammedHussen8ol4e 5 ай бұрын
😮😮 kebtu snte new bro Abel
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ5ሸ Жыл бұрын
እናመሰግናለን አቤሎ❤❤
@footballlife-in6sf
@footballlife-in6sf Жыл бұрын
አቤላ ተው አታጉዋጉዋኝ ተው ተው ግፍ ይሆንብሃል ግን ትመቸኛለህ በጣም
@AlferidMohammed-cf6yw
@AlferidMohammed-cf6yw 3 ай бұрын
እናመሰግናለን bro
@user-Eth
@user-Eth Жыл бұрын
አቤል: በርታ: የሚያሰተምር: ቻናል: እንደግፋለን። ሀገራች: ሰንት አመት: ወደኳላ: እንደቀረች፡
@shalomtewo6286
@shalomtewo6286 Жыл бұрын
ሁሌም እያበረታሁህና ለሰው ሁሉ የምናገርህ ነኝ የዘመናችን ጳውሎስ ኞኞ
@thebossyoni
@thebossyoni Жыл бұрын
አቤላ vlog ጀምር Please
@golyadhaile3801
@golyadhaile3801 Жыл бұрын
Abel pls tell us about casino stories?
@birukbelayneh6841
@birukbelayneh6841 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የመኪና ዋጋዎችን ሥላሳየኸን እንዲሁም አገበያየቱንም ስለአሳየኸን ተባረክ !!!#
@AdmiringButterfly-lj2xd
@AdmiringButterfly-lj2xd 18 күн бұрын
Thanks
@salahadinabdi1157
@salahadinabdi1157 Жыл бұрын
Tnx Abela
@dawitbelay-ke4lk
@dawitbelay-ke4lk Жыл бұрын
abela ye protine powder waga seraln
@Fish-lz8gn
@Fish-lz8gn Жыл бұрын
Nice KZbinr በርታ
@tarikadane6689
@tarikadane6689 Жыл бұрын
ኧረ አቤላ አንዷን ግጨኝና ፀድቀህ ገነት ግባ
@nathanmedia1227
@nathanmedia1227 4 ай бұрын
I am sure one of them 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 thank u in advance
@hw4347
@hw4347 Жыл бұрын
አቤሎ የት ስቴት ነው ያለኸው ማለቴ እያስጎበኘኸን ያለው እኔ የምኖረው ኦስተን ቴክሳስ ስቴት ውስጥ ነው ብትችል ደግሞ ልክ ዋልማርት ኤ ቺ ቢ የሚባለውን የገበያ ማዕከል ማስጎብኘት ብትችል ለማለት ያህል ነው በርታልን በተረፈ አመሰግናለሁ ።
@እስከዳር
@እስከዳር Жыл бұрын
ቀጣይ የቤትና አፖርታማ ኪራይና ሽያጭ አሣየን
@BelayTekle-nt8fx
@BelayTekle-nt8fx 3 ай бұрын
yimechih silemitishelim sayihon programih ejig betam tiru new beteley menefesawi bota gubignit beta gerami new.gin mekinawan adera kedimeh nigeregn
@teweldemengesha6771
@teweldemengesha6771 Жыл бұрын
አቤሎ እኛ አገርም እንደ እስክርፒቶ ደምበኛ መገልገያ ነው : መንግስት የዚህን 00 ሞዴል መኪና ቀረጥ ነፃ ማድረግ አለበት::
@ethiofeshta-4280
@ethiofeshta-4280 Жыл бұрын
Abel betam des mil new please techemarim siralin. Antenim mayet enifeligalen. Eniwedihalen😊
@rayaraya-Entertainment
@rayaraya-Entertainment 6 ай бұрын
ኣቤልየ ኢትዮጵያ ውስጥ ከመጠን በላይ የመኪና ቀርጥ የምያስከፍሉ ከሰሜን ኮርያ ምሳኤል ላስወነጭፍባቸው ነው
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እቃዎች ወደ ሀገረ ቢገቡ ትርፉ የአከባቢ ብክለት ነው በእድል ጥሩ መኪና ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ከተበላሸ በመንገድ ደር ነው የሚጥለው መንገድ በሌለበት ሁኔታ ያገለገሉ መኪኖችን አስገብተህ ትርፉ አከበቢ መበከልና አለስፈለጊ የትራፊክ መጨናነቅና የገርን ሀብት መክሰር ነው አሁንም መንግስት ከአዲስ መኪኖች በስተቀር አሮጌ መኪናዎች እንዳይገቡ ጠንክሮ መስራት አለበት እናዚህ የተሰሩት የሚሰሩትም በተመቻቸ መንገድ ነው እኛ ሀገር ለአንድ ሰአት በተጨናነቀ መንገድ ቢቆሙ ይፈናደሉ ሌለው ደግሞ ፕሮግራምህ ቢዝነስ ነክ መሆን የለበትም ይህንን በንግድ ስራ ለተሰማሩት ተውለቸው
@rainman1775
@rainman1775 Жыл бұрын
But this cars are way cheap because you went to the auction place. When you buy from auction. You are taking a risk also. You buy 60000 but you may spent more money to fix it.
@MIKIYASFisaha
@MIKIYASFisaha Ай бұрын
GOOD 👍
@MIKIYASFisaha
@MIKIYASFisaha Ай бұрын
Layk ples
@lina-tr1ts
@lina-tr1ts 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አቤ ል አየጠበኩ ነው 🙏🙏🙏 ሳልሞት መኪና ይኑረኝ 🙏🙏🙏
@liambiniyan6065
@liambiniyan6065 Жыл бұрын
Wow abelo!!😗😗
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
አቤሎ ይመችህ
@Ethio_4K_Nasheed
@Ethio_4K_Nasheed Жыл бұрын
Abel your I so lovely ❤
@zeekoahmad3732
@zeekoahmad3732 Жыл бұрын
Thanks its good information
@memet2739
@memet2739 Жыл бұрын
Now days used cars are so expensive it's better to get new car .also when you come to Gass all are the sam because as I too expensive in school it's the same
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
አገራችን ሲገቡ ቀረጡ ችግር ነው አይ አሜሪካ ጉድ ያለው ሀገር
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 Жыл бұрын
ኑሩ ባአሜሪካ ጠይቅልን የትኛው ከተማ ውድ ነው የትኛው እርካሽ ነው ብለክ
@natnaelghirmay4509
@natnaelghirmay4509 Жыл бұрын
አቤላ እስቲ የ እግር ኳስ ትጥቅ አስተዋውቀን😮
@bamonure2095
@bamonure2095 Жыл бұрын
አሜሪካ ውስጥ ትልቁን የምግብ stor አለ እዛ ሂድ
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
abel በ ዛሬ ቪደኦ ምክናት እራሴን ለጠፋ ነው America ብኖር ኑሮ ባላ መኪና ኔኝ😢😢😢😢😢 ኡኡኡኡኡኡ ፍት ለ ethiopa people
@SolomonSisay-fd8jn
@SolomonSisay-fd8jn 4 ай бұрын
በወይኗ አንድጸደቅብን 4:11
@amirahmed3137
@amirahmed3137 Жыл бұрын
አቤሎ እረ ትራንስፈር አድርጋቸው😅😅😂🙏🙏👍👍
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Жыл бұрын
በየወሩ የሚከፈለ ኢንሹራሱ ጋዙ ወጪዉ ብዙ ነዉ ዉድ ምኪና ከገዙ ኢንሹራስ በጣም ዉድ ነው
@SolomonSisay-fd8jn
@SolomonSisay-fd8jn 4 ай бұрын
በወይኗ አንድጸደቅብን 4:11
@MesiLema-m4q
@MesiLema-m4q 8 ай бұрын
ሰላም አቤላ ከገዛን በዋላ እንዴት ኢትዮጵያ እንደምናስገባ ብታሳየን
@ermiastesfaye8547
@ermiastesfaye8547 5 ай бұрын
ቀረጡ 15% ነው የሚባለው ነገር እውነት ከሆነ ሚልየን ባልሞላ ብር የመኪና ባለቤት መሆን ይቻላል ማለት እኮ ነው
@sebledejene3705
@sebledejene3705 Жыл бұрын
አድራሻው የት ነው እባክህን ንገረን???
@Mradt2023
@Mradt2023 Жыл бұрын
Woodbridge Public Auto Auction Virginia
@anwaryasin8148
@anwaryasin8148 Жыл бұрын
Good job abela
@dasuuadisuu8444
@dasuuadisuu8444 Жыл бұрын
አቤል ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ምንአልባት
@robsanmusxfaa4159
@robsanmusxfaa4159 Жыл бұрын
GOOD JOB ABLE
@MohammedHussen8ol4e
@MohammedHussen8ol4e 5 ай бұрын
😮😮 kebtu snte bihon new bro Abel
@habtamudagne1417
@habtamudagne1417 4 ай бұрын
for real ? 😳😳😳 እስቲ እድላችንን እንሞክርደ 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
@AdmiringButterfly-lj2xd
@AdmiringButterfly-lj2xd 18 күн бұрын
አንዱን መኪና አደራህን ቁጭ አርግልኝ
@MesayTakele-tw6fo
@MesayTakele-tw6fo 2 ай бұрын
Nice
@TeshomeBiyadeg
@TeshomeBiyadeg 3 ай бұрын
እባክህ አቢል በሰሚኑ ወጊያ የተጎዳውንኝ
@wendegosa5553
@wendegosa5553 Жыл бұрын
Abel endet new wede ethiopian min nasgebawo please
@iconmediacorp
@iconmediacorp Жыл бұрын
Amazing to see such a cheap car market......
@heni-x2
@heni-x2 4 ай бұрын
እንደው እኔ እንኳን እድል ራጅ አዮጣልኝም ምን ለማለት ነው አቤሎ ከቻልክ ሳይክል ስጠኝና ህይወቴን አቅልልኝ
@ALLETTube
@ALLETTube 2 ай бұрын
ይሄው 1 ሚልየን ገባ እኮ መኪና ግዛልኝ Please Abela
@hermonamen
@hermonamen 6 күн бұрын
ለኔ ታዞልኛል በዶክተር ሀብታሙ ላንድ ሎቨር
@djgerreman7402
@djgerreman7402 Жыл бұрын
አቤላ ሰለ ማይል እና ኪሎ ሜትር አስረዳን እኔ አልገባኝ ብሏል ዱባይ ውስጥ በ ማይል ነዲቸ ወደ ኪሎ ሜትር ሲለወት ኦቨር እስፒድ ነድተሀል ተብየ 4000 ዶላር ተቀጣሁ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ሞተራቸው አመተምህረታቸው ብዙ ያልተጠቀሙበት ግን በረዶ የደበደበው መሸጫም አለ ዋጋው ዋዉ ያስብላል።
@dessalegnsebie2588
@dessalegnsebie2588 3 ай бұрын
wow good❤
@ዳሎልቲዩብ
@ዳሎልቲዩብ 5 ай бұрын
አቤሎ ለአገለገሉ አውሮፕላኖች ስራልን
@akmelshekure6644
@akmelshekure6644 Жыл бұрын
🤔 ለአራት ሰወች?.. 🙄 ❤❤❤
@ዳኒከኤርትራ
@ዳኒከኤርትራ Жыл бұрын
127 000 ኪሎሜትር አልክ 127 000 ማይል በሚለው ይስተካካል 👍
@kalebdawit8742
@kalebdawit8742 27 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 🚐 መኪና መኪና ያስፈልገናል 🎉
@nebiyuyacob9633
@nebiyuyacob9633 Жыл бұрын
Ere 1 ደቡብ ልጅ ለwoliytawe Abelo
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
የ ethiopa ይሳራልን የ ምእትሉ
@catandkitten493
@catandkitten493 Жыл бұрын
የማገርም የዋጋ ልዩነት ።
@antenehgirma8479
@antenehgirma8479 Жыл бұрын
10:10 አቤሎ እባክክ እኔንም ከሰው እኩል አርገኝ ልመርቅ ነው አሜን በይል የወደድከው ያፈቀርከው ቤትክ ይግባ ይስጥክ ይስጥክ ከሰጠም አይንሳክ ከልጆክ ፍሬ ለቤትክ ጥሬ ለነብስክ ውሃ ለእጅህ አመሃ ይስጥክ ከሰጠም አይንሳክ ሚስጥርን እወቅ ክፉውን እራቅ መውዜሩን ታጠቅ ለሆድክ መርጦ የነካህው ጣፍጦ ያበጠው ፈንድቶ ተገላገል እርዝቁን ይስጥክ እፈስ እውነቱን ተንፍስ የሰጠውን አይንሳክ ወንድም አለም
@MeseleBrhanu
@MeseleBrhanu Ай бұрын
በምድር ብቻ ሳይሆን በሰማይም አረ ሰልክ ራሱ ብትሸልመን
@gemechubitima2782
@gemechubitima2782 Жыл бұрын
የመኪና አምራች ብቻ ሳይሆን ምዴልም ( make and model) ብትጨምር ጥሩ ኑው።
@letakoricho9114
@letakoricho9114 Жыл бұрын
በታክስ በፊት ወይስ በኋላ
@melber7957
@melber7957 4 ай бұрын
That is not the afternoon price if you are back at noon man! That is expensive it will decrease letter on
@biruksherif1838
@biruksherif1838 Жыл бұрын
ያለሁት በስደት ላይ ስለሆንኩኝ ከአሸናፊ አንዱ ስለምሆ ለቤተሰቤ ትሰጥልኛለህ
@samsonteferi3051
@samsonteferi3051 Жыл бұрын
አቤሎ እደምትሸልመኝ እርግጠኛ ነኝ ታድዬ
@officialCiaran
@officialCiaran Ай бұрын
land rover discovery 5 ?
@ismaeladinew2500
@ismaeladinew2500 Жыл бұрын
Yimech I love you
@e.a2570
@e.a2570 3 ай бұрын
Abelo afitinw bedingate heje neber
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 170 М.
በአዲስ አበባ ያልጠበኩት ቅንጡ የሀብታም ቤት ገባሁ Abel Birhanu
18:45
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
አውሮፕላኑን ብቻዬን ተቆጣጠርኩት | Delta Airlines Boeing 747 | Abel Birhanu
12:21
የ መኪና ዋጋ አዲስ አበባ ውሰጥ
29:28
jahnny
Рет қаралды 284 М.
ደፍሬ ወደ ድንበር ሄድኩኝ ፖሊስ ቀጣኝ Abel Birhanu
12:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 154 М.
የ 50 ሚሊየን ብር ቤት በአሜሪካ ጎበኘሁት Abel Birhanu
11:14
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 71 М.
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 696 М.
小丑牌ATM提款机?#short #angel #clown
0:14
Super Beauty team
Рет қаралды 17 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
0:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН
pumpkins #shorts
0:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 59 МЛН
Уэнсдэй стала скуфом: игрушки, которые мы заслужили
0:15