አስገራሚና ያልታየ ፈጣን ለውጥ ከኡራኤል በባምቢስ ኢንተር ኮንቲኔንታል ካዛንችስ!

  Рет қаралды 3,868

ጥሩ ጉዞ Tiru  Travel

ጥሩ ጉዞ Tiru Travel

Күн бұрын

Пікірлер: 7
@truthprevail8939
@truthprevail8939 5 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ! ትጉሆች ናችሁ !!
@abiybeshah-f9e
@abiybeshah-f9e 10 күн бұрын
That's where I grew up; I still barely recognize my old neighborhood. There have been great changes and good development.
@azebdebay5608
@azebdebay5608 10 күн бұрын
ጥሩ ቀረፃ ነው በርታ ግን ቀኝና ግራም አሳዪን። ሠፈራችንን እንድናይ እናመሠግናለን ❤
@birhanjommy
@birhanjommy 8 күн бұрын
ክሊፑ የሚያሳየው ጥሩ ነበር፣ ግን ካሜራውን ወደ ቀኝ እና ግራ በፍጥነት ለምን ታላጋዋለህ? የካሜራ እንቅስቃሴውና አዟዙር የተረጋጋና በዝግታ ሲሆን የቪዲዮውን ኳሊቲ በጣም ከፍተኛ ያደርጋል።
@derejebekele4147
@derejebekele4147 9 күн бұрын
በፈጠራቹሁ አታሳፍሩን ቀሳውስት እግዚአብሔር እንደኛ ደንቆሮ አይደለም ይሰማል እንኮን ድምፅ አውጥተን የለመነውን አይደለም ሳንፈጠር ያውቀናል ድምፅ ማጉያውን. ቀንሱት ሰባኪያን ቀሳውስት እንዲሁም ምእመናን ተመካከሩበት ።
@ppstar9393
@ppstar9393 9 күн бұрын
If you suggest that people think you’re against their beliefs, but not, let's make the city convenient for everyone, I don't really get why making such noise in Mosque and church, we are not living in dark age everyone have a clock so he could remind to pray or whatever you call it. The government need to do something to stop this non sense
@tomk5529
@tomk5529 9 күн бұрын
ትክክል:: ይሄ መረን የለቀቀ ሁኔታ ነው:ይሄ ሁሉንም የእምነት ተቋማት ይመለከታል::