🔴 "ምስጋናው ይቀጥል" ድንቅ ዝማሬ በሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ

  Рет қаралды 186,584

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

7 ай бұрын

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • 🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ...
📎 • 🔴 #ድንቅ_ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
KZbin - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
1/3/2024 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media
#new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #new_ethiopian_orthodox_mezmur #new_mezmur

Пікірлер: 176
@medihabesha1541
@medihabesha1541 6 ай бұрын
አባቶቻችን በልጃቸው ደስ ተሰኙ🥺እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ☦️💙
@eyerus9893
@eyerus9893 6 ай бұрын
ወንድሜ አመቤቴ ትጠብቅህ በእውነት አድሜና ጤናውን ታድልልልን🙏👏👏👏👏👏
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u 22 күн бұрын
የእውነት እኮ ነው ተዋህዶ ማጥፋት አይቻልም ተዋህዶ እሳት ናት❤❤❤ የእውነት እደለኛ ነኝ ተዋህዶ በመሆኔ❤❤❤
@Assefa-en6be
@Assefa-en6be 4 ай бұрын
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ና ጤና ይሥጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️🤲🤲🇪🇹
@user-qk7ho2sw8r
@user-qk7ho2sw8r 5 ай бұрын
ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ በእውነት አድሜና ጤናውን ታድልልልን ሊቀ ድያቆናት ቀዳሜ ጸጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwettesfaye8273
@hiwettesfaye8273 5 ай бұрын
አባታችን አቡነ ጴጥሮስ እንዴት ደስ እንዳላቸው🎉🎉🎉🎉
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 4 ай бұрын
መች ማጥፋት ይቻላል እሳትን በእሳት 🔥 አይቆምም ማህሌት ቅዳሴ ስህተት ከሰማዩ በላይ ከሰማዩ በታች ቤተ⛪ክርስቲያን ዛሬም ነገም አለች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🙏✝️💚💛❤️
@user-wz1nw5fl8t
@user-wz1nw5fl8t 7 ай бұрын
እልልልል አቤት አምላኬ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን "ምስጋናው ይቀጥል" እልልልልልል
@liyatesfaye5331
@liyatesfaye5331 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ባህርማዶ ሆነን ሀገራችን ያለን እሲኪመስለን እንድንከታተል ስላደረከን ምስጋናችን ይድረስህ። በቤቱም ያጽናልን !!
@BoubouBoubou-lq8yh
@BoubouBoubou-lq8yh 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሪመላእክት ያሰማል በእውነት በእድሜ በጤናይጠብቅልን 😊
@MintesnotZed
@MintesnotZed 24 күн бұрын
ሀጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ምስጋናው ይቀጥል ዝማሬው ይቀጥል❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 ай бұрын
እልልልልልልዝማሬመልአክትን ያሰማልን ኦርቶዶክ ተዋህዶ ገና እንበዛለን ክብር ለድንግማረያም ልጅ❤❤❤❤
@almaz7677
@almaz7677 7 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንእግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን
@asterwoldemariam846
@asterwoldemariam846 7 ай бұрын
ቀዲ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፡ በጣም የምወድህ እና ዝማሬዎችህን ሳልሰማ የማልዉለው ዘማሪ ነህ ጸጋውን ያብዛልህ
@elsabethwyes807
@elsabethwyes807 3 ай бұрын
❤❤❤መች ማጥፋት ይቻላል እሳትን በእሳት አይቆምም ማሕሌት ቅዳሴ ሳዕታት🙏🙏🙏
@boezdata2834
@boezdata2834 7 ай бұрын
ምስጋና ው ይቀጥል ዝማሬው ይቀጥ እግዚአብሔር ስላለ ከያዘ የማይጥ
@fantabirhan9112
@fantabirhan9112 5 ай бұрын
መች ማጥፈት ይቻላል እሳትን በእሳት አይቻልም ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ቀዳሜ ፀጋ እየሱስ ክርስቶስ የልጆችህ አባት ያድርግህ
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 7 ай бұрын
ለሕይወት አንዴ ጠርቶናል እግዘአብሔርን መቼ ይተወናል
@Thebestperson-v1l
@Thebestperson-v1l Ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ
@medhini7477
@medhini7477 Ай бұрын
ዝማሬ መላኣክቲ ያሰማልኝ ወድ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ሁሉን አስችሎ በእምነታችን ያጽናን 👏👏
@yonastemesgen8991
@yonastemesgen8991 3 ай бұрын
ድቅ ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ወድምችን 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ድቅ ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ወድምችን😢🙏😘
@ssali-rs5ml
@ssali-rs5ml 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ዘማር መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@user-pi5pu3mn4c
@user-pi5pu3mn4c 4 ай бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሳመልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ጡሩ ነው ቃጥሉ
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 4 ай бұрын
ቀዳሜ ፀጋ እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ ፍፃሜህን ታሳምርልህ አሜን አሜን አሜን
@Eruyehawiyoni27
@Eruyehawiyoni27 2 ай бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማች ጸጋውን ያበዛልህ ግሩም ነው
@MikeRoni-rt1tw
@MikeRoni-rt1tw 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-bu2be6ko9p
@user-bu2be6ko9p 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-qk7ho2sw8r
@user-qk7ho2sw8r 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አቤት አቤት ድምጽ በእነት ደስ ይላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 7 ай бұрын
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክት ያሰማል ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@desalegnalemu6645
@desalegnalemu6645 6 ай бұрын
መስጋናው ይቀጠል ዝማሬው ይቀጥል ከኛ ጋር ያለው እግዚአብሔር ከሁሉም ይበልጣል።
@ashewmola772
@ashewmola772 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን::
@haymiabech
@haymiabech 7 ай бұрын
ቀዳሚዬ እርዥም እድሜን ከጢና ጋር ይስጥህ ወንድመረ❤❤❤❤❤
@emebetbeyene
@emebetbeyene 7 ай бұрын
ወንድሜ ቀዳሚፀጋ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን 🤲
@kiroskea858
@kiroskea858 6 ай бұрын
Abet Dmts😮 grum new Zmare melaektn yasemaln AMEN Mengste semayatn yawlrsln
@brhanabi3755
@brhanabi3755 7 ай бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@wubnshemelkie4792
@wubnshemelkie4792 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 7 ай бұрын
ውይ ድምፅህ ይለያል እኮ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abebamulugeta744
@abebamulugeta744 3 ай бұрын
Amen amen
@eexx5392
@eexx5392 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት 😢😢
@EleniDilnessa-ww9kq
@EleniDilnessa-ww9kq 5 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@user-ho5bw4gj1d
@user-ho5bw4gj1d Күн бұрын
ELLLLLLLLLLLL 🎉🎉🎉🎉🎉ELLLLLLLLLLLL 🎉🎉🎉🎉🎉ELLLLLLLLLLLL ❤❤❤❤❤❤
@asfiebelete9123
@asfiebelete9123 4 ай бұрын
Wuy wondmachin egziabher yibarkh hulgizem wede sira sihed ena simeta yihen mezmur sadamit menfese des yisegnal. Zimare melaekitn yasemaln bertu.
@wubewuletaw4769
@wubewuletaw4769 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@warkanesb7388
@warkanesb7388 6 ай бұрын
ክብረ ለመደሃኒለም እየሱስ ክረቶስ ዝማሪ ምልክት ያሰማል
@user-gs3km4ev9m
@user-gs3km4ev9m 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏
@ዘማሪሲስተርአበራሺአዲስ
@ዘማሪሲስተርአበራሺአዲስ Ай бұрын
ወድ እንቁ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን አዲስ ዘማሪ ነኝ ዶኪማስ ዩቲብ ላይ አድስ ዝማሬ አስለቅቃለው ሸር ላይክ በማድርግ ከህዝብ ጋ አገናኙኝ
@user-yi7vs7yd7q
@user-yi7vs7yd7q 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እኔ ግን ምንም ልመለስ አልቻልኩም ጽዬ ማሪያም እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢
@mulufeyissa6492
@mulufeyissa6492 5 ай бұрын
hule new yemisemaw endet des endemil fetari yetemesegene yihun AMEN
@selamzelalem6759
@selamzelalem6759 7 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን ያገልግሎትዘመንሕንይባርክልሕ
@ComCell-gy4xs
@ComCell-gy4xs 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሠማልን
@user-vw8br8tg1s
@user-vw8br8tg1s 4 ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አባታችን።
@GdcgghJgfcc
@GdcgghJgfcc 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን
@selamemknne
@selamemknne 5 ай бұрын
ዝማሪመላአክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Ай бұрын
ዝማሬ መላእክን ያሰማልን ወድምችን
@kokebgetaneh4689
@kokebgetaneh4689 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ግሩም!!!!!
@user-to9pz6vr9x
@user-to9pz6vr9x 4 ай бұрын
አዎዎዎዎዎዎ ማንም:በማንም:በምንንም አጠፍም🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማን ወድማችን❤❤❤
@welteTinsayi
@welteTinsayi 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሚ ጸጋ ዮሐንስ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏ጸጋውን ያብዛልህ የምትወደዉ መድኃኔ ዓለም🙏🙏🙏❤🌹❤🌹💜💙✝️✝️✝️⛪⛪⛪💙💚💜🌹
@MedhinMedia
@MedhinMedia 6 ай бұрын
የኔ እራዕይ ቀዳሚ ፀጋ ፀጋዉን ከዚህ በላይ ያብዛልሀ
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 7 ай бұрын
እመብርሃን እመብርሃን እመብርሃን ማርያም እልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልል
@user-vk3gu6iv8d
@user-vk3gu6iv8d 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰመማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanatefara5751
@hanatefara5751 6 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን
@HHg-rq3vg
@HHg-rq3vg 4 ай бұрын
እልልልልልልልል ❤❤❤ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን❤❤❤
@gengeni7872
@gengeni7872 7 ай бұрын
አሜን እልልልልልል
@tigistgetahun-dc5vq
@tigistgetahun-dc5vq 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤
@user-il9nf1of5z
@user-il9nf1of5z 5 ай бұрын
ቃለሂወት የሰማልን ልባቼ ለደነደነው ማስተዋልን ይስጥልን😊
@user-jl6qc9wi6u
@user-jl6qc9wi6u 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉 🎉🎉
@user-te3dr8ki6y
@user-te3dr8ki6y 7 ай бұрын
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን🤲
@demulove6243
@demulove6243 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@latifaabdulla5546
@latifaabdulla5546 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሠማል
@MusmanMeo
@MusmanMeo Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@rsyrtwgfh2716
@rsyrtwgfh2716 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልል 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🌾🌾 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@user-bt6qu7sx6h
@user-bt6qu7sx6h 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔርይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
@user-jg5bq1ek7k
@user-jg5bq1ek7k 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@asterkelemu8
@asterkelemu8 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏💐💐💐🌹🌹🌹🥀🥀🥀ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏💐🥀
@user-ol2nf6qo3w
@user-ol2nf6qo3w 4 ай бұрын
እእእእእእእልልልልልልልል👏👏👏👏💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🌿🌿🌿
@user-ln6xi9xt1s
@user-ln6xi9xt1s 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
@user-ju7nf7qs6s
@user-ju7nf7qs6s 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@user-tl2iu6rp3f
@user-tl2iu6rp3f 4 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ጤና ያድል
@chagu4144
@chagu4144 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-is9ub8oc6g
@user-is9ub8oc6g 3 ай бұрын
እውነት እግዚብሔር ይባርካቹ❤
@makadesmadagef4326
@makadesmadagef4326 5 ай бұрын
እእእእእእልልልልል ዝማሬ መላዕክ ያሠማል
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን
@user-ys4ij8ol2h
@user-ys4ij8ol2h 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏
@user-vq5dx7ft3y
@user-vq5dx7ft3y 5 ай бұрын
ዘማሬ መላኢክት ያሠማልን💒💒💒💒💒🌹🌹🌹👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 7 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ወድምቺን ዘማሪ ቀዳሚ ፀጋ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 ай бұрын
እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልንንን❤❤❤❤
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 5 ай бұрын
አልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-jr2sx1pl9m
@user-jr2sx1pl9m 5 ай бұрын
እእእእእእእእእ❤❤❤ ዝማሬመላእክት ያሰማልን በርታ ወንድማችን
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዲያቆን❤❤❤
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዲያቆን
@Almaz-wg9gv
@Almaz-wg9gv 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤
@uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976
@uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እልልል ዝመሬ መላእክት ያሰማለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ol2nf6qo3w
@user-ol2nf6qo3w 5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘ መንህን እግዚአብሔር ይባርክልህአልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልል
@user-yd9gx7xi3r
@user-yd9gx7xi3r 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ድንቅ አድርጎልኛልዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
20:06
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 192 М.
ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ @21media27
13:54
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН