KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛑የዘመነ ጽጌ መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yetsige Mezmurat I @lisanesurafi
37:21
ይስሀቅ እና ርብቃ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 7 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
21:36
“Don’t stop the chances.”
00:44
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
🛑የልደት መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || ዲ.ን ያሬድ አበባው ፤ ዲ.ን አካል በለጠ ፤ ዲ.ን ጸጋ ሥላሴ ||
Рет қаралды 17,465
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 14 М.
ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi
Күн бұрын
Пікірлер: 116
@tadelechgoshu1828
Күн бұрын
ማርና ወተት ነው ክቡራን ዲያቆናት ዘፈን መሰል መዝሙር በመስማት የደነቆረ ጆሮአችንን አዳናችሁልን ኑ ወደፊት ውጡ በምስጢር የጠገበ የከበረ ስብከት የመሰለ መዝሙር አሰሙን ነፍሳችን ትዳን 🙏
@iseyenshteshager7948
Сағат бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻በጣም አንጀት የሚያርስ መዝሙር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@WalleyZewide
Күн бұрын
የጥምቀትንም ልቀቁልን !!!! (ዝማሬ መለአክ ያሰማል ❤❤❤❤❤)
@mekdesmekeds1884
15 сағат бұрын
ይሄ ጥምረትእጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድሞቼ አይለይብኝ እንደዚሁ ጥዑም ዝማሬን እያስደመጣችሁን አብራችሁ አርጁልኝ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ 🙏 እህታችሁ እወዳችኋለሁ❤
@wengeltube5514
15 сағат бұрын
እጅግ ግሩም እና ድንቅ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘከመዝኬ ጥዑመ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ ወስኩ ለነ
@የገጠርልጅ
15 сағат бұрын
ዘመነ አስተርዮን በደስታ የማሳልፍባቸውን ጥዑም ዝማሬዎችን ስለጋበዛችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሞቼ❤ የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን❤
@robelabebe1351
11 сағат бұрын
This is a masterpiece! የተማረ ሰው ሲያዜም ደስ ይላል። መልካም በዓል
@mamaminas502
Күн бұрын
እሰይ...እሰይ...እሰይ መዝሙር ይሁን ዘፈን በማይለዩ ዜማዎች የተሞላውን አየር እንዲህ ቅዱስ ያሬድ በወለዳቸው ዜማዎች እንዲህ አጽዱልን እንጆ ፣ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፣
@አሜሃቲዩብ
2 күн бұрын
አየኸው የቤተ ክርስቲያን ላህይ በመዝሙር ስም የምትዘፍኑ ዘፋኞች እነዚህን አዳምጡና ተለወጡ አቤት እናቴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!!!
@Temesgen-jr2mt
2 күн бұрын
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ ክቡራን አኃውነ🕊🥰
@MebaEl-2112
11 сағат бұрын
በርቱልን ወንድሞች ያሬዳዊ ዜማችንን የሚያስጥሉ ብዙ ዘማሪ የሚመስሉ አዝማሪዎችን አፍርተናልና።በርቱልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏
@ዘማሪትመልካምአድማሱዘመና
Күн бұрын
ቅዱስ ያሬድ እጥንትን የሚያለመልም የሰማይን የመላእክትን ዝማሬ ምስጋና እንዳበረከተልን ሁሉ ለእናንተም ጥዑም የሆነውን የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን !!! ይህ ነው የተዋህዶ የቅድስት ቤተክርስትያን መዝሙር፡፡ የቅዱስ ያሬድ አምላክ - ዘፈን ከሚመስል መዝሙር ይገላግለን!!!
@medilotetsidik5078
Күн бұрын
እግዚአብሔር ያስፈጽማችሁ:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: የጥምቀትን እንዲሁ አሰሙን::
@Mercy-x8o
9 сағат бұрын
ኦርቶዶክሳውያን this Is Wt Is Called ያሬዳዊ ዝማሬ❤
@tonasirak3958
10 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክት የስምዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም እግዚኣብሔር
@DesalegnDesu-d8t
Күн бұрын
በእውነት ደስ የሚል የተረጋጋ እና ጥልቅ መልዕክት ያለው ዝማሬ ነው ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
@BuzayewuTegegn
Күн бұрын
የጠምቃትንም ልቃቁልን ፣የጥምቃት ባራካትም ይዳርብን
@Mengistuhabte-w4g
Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬያችሁ ይቀበልላችሁ
@raheltamrat8190
15 сағат бұрын
መዝሙር አሁን ተዘመረ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሞቼ በዛዉ እንዳትቀረ ለትንሣኤም እንደዚህ ያለ የግዕዝ መዝሙር አሰሙን ዕድመሴ ከጤና ይስጥልኘ የግዕዝ መዝሙር ከነዜማዉ እየጠፋ ነበር እናንተን አዘጋጀ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልል
@dagimmekonnen6640
Күн бұрын
በእውነት ትለያላችሁ ዲያቆናት ❤❤❤ ከዚህም በላይ የምታገለግሉበትትን እድሜ ይስጣቹ እነዚህን መዝሙሮች ሰንሰማ ነፍሳችን ሀሴት ታደርጋለች ድንቅ ጸሎት ናቸው፣እውነተኛ ምስጢር በቃ በጣም ግሩም ነው።
@takelesahlu7331
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Bemnte204
Күн бұрын
እልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏
@yemaleda
13 сағат бұрын
ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን በእዉነት ክፍል 2 ብትዘምሩ
@debremihretkidusmikaelchur8652
Күн бұрын
Much needed, ግሩም ዝማሬ! የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን።
@EliyasLema-n3x
2 күн бұрын
ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጓለ እመሕያው መዝ ዳ 77 : 30
@yodaheyoo-18
2 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹ እየጠበቅን ነበር በጣም በርታልን የልሳነ ሱራፊ አዘጋጅ ዲ/ን ጸጋ ሥላሴ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ይጠብቃቹ
@Yegiyorgisu
12 сағат бұрын
የጥምቀት, የቃና, የአስተርእዮ እንዲሁም የሌሎቹም እንፈልጋለን እንፈልጋለን እንፈልጋለን በቃ ጨርሻለሁ። በቃ ይለቀቅ ይለቀቅ። 😢
@mogesgerawork6141
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜያችሁን ያርዝመው
@senayitgirma3735
Күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይመባረክ
@elroitube27
2 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ
@BersufkadAdugna
Күн бұрын
❤❤❤❤❤ ጥዑም ድንቅ መዝሙራት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ ዲያቆናት
@senayetyemaryamlij-bx8kg
2 күн бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ያሬድ የበለጠውን በረከት ያድልልን ወንድሞቻችን ❤
@martabogale8998
Күн бұрын
መንፈስን የሚያድስ ነብስን የሚጠግን እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው በፀጋ ይጠብቅልን የህይወት ቃል ያሰማልን እድዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
@godoliyas2885
2 күн бұрын
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"🌷🌷🌷🌷ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌷🌷🌷
@SelamawitAlemayehu-i1j
Күн бұрын
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እናመሰግናለን ነገር ግን ድምፁ በጣም ቀጠነ እና ተፈጥሮውን ባይለቅ ጥሩ ነው
@Betty-yf9yi
Күн бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏👏❤❤ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰
@hadhd2653
Күн бұрын
አልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏
@የቅዱስግዮወርግስልጅ
2 күн бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን ፀጋው ያብዛላቹ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@meronkebede1347
Күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን
@CG_School
2 күн бұрын
Gerum new... keberow gena gera yagabal
@ruthdemelash8377
2 күн бұрын
ይነዝረኛል ድምፃችሁን ስሰማ❤እመብርሃን ትጠብቅልን
@helenhaftom1525
2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@BirhanMulu-c9f
2 күн бұрын
እሄን ስሰማ ውስጤ አዘነ ተከዘ አልቻልኩም ቤተሠቦቸ
@EnatEnu-zz7tm
2 күн бұрын
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላችሁ ❤❤❤
@addisalametube2147
Күн бұрын
እልልልልልልልል👏👏👏👏👏
@KndahaftiZetewhdo
Күн бұрын
ዝማርየ መላእክት የሰማልን❤❤❤
@ሐብታምዘተዋሕዶ
Күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቸ❤
@fasikadinku1378
2 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መጣፈጡ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@በጸሎት
2 күн бұрын
የመላእክቱን ጥዑመ ዝማሬ ያሰማልን❤❤❤
@BereketAfewerki-bi3vl
2 күн бұрын
Zimarie Melaekt yasemalin Ellllllllllllllllll Egzabhier Amlak xega dibe xega ychemrachu Menfesachin reka temesgen Tebarekuln
@ديبراديبرا-س7ب
Күн бұрын
አሜን ፫ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉
@tsrtidemewez7305
Күн бұрын
እልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emujiru1797
2 күн бұрын
❤❤ፀጋዉን ያብዛላችሁ ምን ይባላል ❤❤ ደስ ማለቱ
@Jermiahu444
2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማን። አሜን!
@Leykunberhanu-x9i
2 күн бұрын
ጥዑም ዝማሬ
@የማታወርቅ
Күн бұрын
እልልልል
@milifkra8331
2 күн бұрын
እንኳዕ ደሓን መጾኩም ዝማራ መልእክቲ የስመዐልና በርትዑ እመብርሃነይ ትሓግዝኩም
@betselotaregay8182
2 күн бұрын
Zimare melaekitn Yasemalin Mechereshachihun yasimirew🙏🙏🙏
@SolomonDawit-wc8nm
2 күн бұрын
ተባረኩ
@FirehiwetAynalem
Күн бұрын
የጥምቀት በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤❤❤
@BirhanuHaile-d5b
2 күн бұрын
ግሩም ነው
@ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@helenhaftom1525
2 күн бұрын
Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents sont en
@htififu-un1wx
2 күн бұрын
ጥዑመ መላዕክትን ያሰማልን🙌👏❤️ በርቱልን🙌✝️♥️
@rahelbabey
2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@mezraitliul9265
Күн бұрын
ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣ ግን እፎ አግመረተከ ትንሽ ተገልብጣባቹሃለች
@lisanesurafi
21 сағат бұрын
ተገልብጦ ሳይኾን የመዝሙሩ ጠባይ ነው ፤ የተሠራለት ዜማ ባሕርዩ እንዲሁ ኹለት አይነት ስለኾነ ነው።
@mikaelabate12
2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@Fysufufh
7 сағат бұрын
👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@htififu-un1wx
2 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁል🎉❤❤❤
@betelihemzinaye880
14 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@drj9189
2 күн бұрын
perfect sound balance...
@deaconsebo
2 күн бұрын
ተዎዳጆች ተባረኩልን🙏
@MdQery6890
Күн бұрын
እንቋዕ በሰላም መጻእክሙ 🥰🥰🥰
@furtunayebio1712
2 күн бұрын
Zmarie melaekti yasemalen❤❤❤
@NetsanetWorku-ss5el
Күн бұрын
zmare melayiktn yasemaln
@htififu-un1wx
2 күн бұрын
እንወዳችኃለን♥️ በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰
@Gggg-l5e4n
3 сағат бұрын
❤❤ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን ወንድሞች የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ❤❤
@TebarekTilahuni-j1x
12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yetimket❤yetimket❤ yetimket ❤ yetimket ❤ yetimket ❤ yetimket ❤❤❤❤
@nigstinigsti-b4t
2 күн бұрын
ለጥር 18ትም እንጠብቃለን ❤
@TebarekTilahuni-j1x
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ Ketilo demo yetimket entebikalen
@egziabherislove1494
2 күн бұрын
💗I really love this!💖 keep going 🎉🌺
@DnEyob
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@messiefrdawek9728
2 күн бұрын
😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@deaconsebo
2 күн бұрын
❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TesfayeBelete-k5v
Күн бұрын
እእእእእእልልልልልልል...❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊
@TensaiyDebebe-s1e
Күн бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@Tube-xs8tz
Күн бұрын
በረከተ ያሬድን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።
@efratatube286
19 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ 🎉❤❤❤❤
@seblikass9947
11 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KalabKalab-rs2zi
Күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
@drj9189
2 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤
@atsedenigussie1569
Күн бұрын
Zemare melaektn yasemaln
@surafelsura5107
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤗🤗🤗🤗
@Kalkidanhabetamu-r9w
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰
@mbd1239
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@HirutMeseret
Күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seblikass9947
11 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@haregbelete8435
Сағат бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@maregewuneta5376
2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@nigstinigsti-b4t
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@selamzersenay5943
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
37:21
🛑የዘመነ ጽጌ መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || Yetsige Mezmurat I @lisanesurafi
ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi
Рет қаралды 253 М.
21:36
ይስሀቅ እና ርብቃ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 7 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር
መባዕ ቲቪ MEBA TV
Рет қаралды 71 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
1:33:46
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች/Zemari Abel mekbib Mezmur #new #mix #nonstop #ethiopia
Danny Tube
Рет қаралды 353 М.
25:46
✅ እናቴ ተወለደችኝ እንደዚህ ተዴስቼ አላውቅም። ወሎዬው አርሶአደር ከሮቢላ አብራሪው ጋር ተገናኜ ! @Tossatube. #ethiopianairlines
Tossa tube
Рет қаралды 10 М.
6:49
እመቤታችን በአንቺ ምልጃ
መሪባ Tube
Рет қаралды 20 М.
1:12:00
#new🔴ግለ ወሲብ ድንግልናን ያሳጣል?|መምህር ምትኩ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #ምዕረፍ_6 የጥያቄዎቻችሁ ምላሽ|#kendil_media
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 31 М.
56:53
🔴አዲስ ስብከት 🔴 "ምስክሮችህ ድንቆች ናቸው " መጋቤ ሃይማኖት መምህር ኢዮብ ይመኑ | @TemroMedia
ተምሮ ሚዲያ - Temro Media
Рет қаралды 74 М.
18:37
🛑 ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ 👉 ከመተከል ጣና በለስ ብርጌድ አመራሮች ጋር | ፋኖነት እና መሪነት 👉 መሪ ማለት ••❗️
Amhara wonchif merja1 አማራ ወንጭፍ መረጃ ፩
Рет қаралды 7 М.
36:55
🛑የእመቤታችን መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || St. Mary Mezmurs Collection I @lisanesurafi
ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi
Рет қаралды 32 М.
41:18
እማማ ዝናሽን፣ቲጂን፣ሮማንን ና ታጁን ወዘተ በማሥመሠል ትወናና ውዝውዜ አስደማሚ ችሎታው ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።
Mese Show
Рет қаралды 124 М.
1:09:01
🔵" የልደት በዓል ( የገና ) ዝማሬዎች ስብስብ " ዘመን የማይሽራቸው ተሰምተው የማይጠገቡ የገና ልደት መዝሙሮች
Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Z Ortodox tewahido
Рет қаралды 340 М.
22:15
🛑የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል መዝሙራት🛑 የግእዝ መዝሙራት ስብስብ || St. Gabriel Mezmurs Collection I @lisanesurafi
ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi
Рет қаралды 9 М.
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН