አስገራሚው የሺህ ጋብቻ ሙሉ ፕሮግራም | 1000 ሺህ ሰዎች በአንዴ ተዳሩ @EyitaTV እይታ ቲቪ Yeshi Gabecha

  Рет қаралды 49,574

Eyita TV

Eyita TV

Күн бұрын

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 98
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 9 күн бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ውለዱ ክበዱ ቤታችሁን እግዚአብሄር ይባርክ .....እልልልልል.... Congratulations 🎈🎉🍾…..👌👌👏🏽👏🏽👏🏽
@romantakel1326
@romantakel1326 8 күн бұрын
ፍቅር አንድነት ህይወት ኢትዮጵያዊነትን ያሳይ ምርጥ ጊዜ ነው :: ለሁሉም መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቸው❤
@daniboydaniboy2238
@daniboydaniboy2238 8 күн бұрын
ቆንጆ ሕዝብ !! መልካም ጋብቻ !!!
@africanwomen916
@africanwomen916 9 күн бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ። የአብርሐም የሳራን ጋብቻ ያድርግላችሁ።
@beba5182
@beba5182 6 күн бұрын
God bless you guys 🙏❤Ethiopia 🇪🇹🙏❤
@fetyahamid2988
@fetyahamid2988 9 күн бұрын
Thank-you Rahlya betam gabze nash
@zj2164
@zj2164 9 күн бұрын
የሺ ጋብቻ ገና መስማቴ ነው። Congregations to all 🎉🎉❤ 🙏🇪🇹
@RahmaAhmed-es6pu
@RahmaAhmed-es6pu 9 күн бұрын
ይለያል አገራችንን ሰላሙንይመልስልን አሚንበሉ 🎉🎉🎉🎉
@HaymanotMihrete
@HaymanotMihrete 9 күн бұрын
አሜን
@maruaweke9086
@maruaweke9086 9 күн бұрын
Thank you rachel...betam yamral fegegtashim mor asamrotal
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 8 күн бұрын
አገራችን ወደ ገናናቷ እየወጣች ነው አቢቹ ባለራእዩ ሺ አመት ንገስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠላቷን አርግፎ ህዝቧን ይባርክ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
ራዕዩን የሱ አስመሰልሺው አራጇን የምታከብር ኢትዮጵያ የለችንም በአናትሽ ተዘቅዘቂ።
@muke614
@muke614 8 сағат бұрын
ወንዶች ክፉዎች ናቸው የዛሬ ሴት ሙሽሮች ፈጣሪ ይርዳችሁ
@HawiShume-nd6xc
@HawiShume-nd6xc 9 күн бұрын
Wow❤
@AsterHaile-pb2wt
@AsterHaile-pb2wt 8 күн бұрын
አርሥቱ 20 አመት ጋብቻ ጥሩ ሥለሀታል እምየ ኤጥዮጴያ ልጆች እድሜ ጤና አገረችንን እግዛብኽር ይጠብቆልን ከምንም በላይ ሠላም ን ያብዛልን የኔ ዘማሬ አሁን ደሞ አባሠደር ሽሞት በሽመት ይሥጥኽ
@Jessica-es7tc
@Jessica-es7tc 9 күн бұрын
Happy wedding 🎉congrats everyone ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@geteneshgebre5313
@geteneshgebre5313 3 күн бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ጋዜጠኛዋ መጀመሪያ ስም ጠይቂ ከዚያ ክየት እንደምጡ ብርቺ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 9 күн бұрын
አይ ኢትዮጵያ ሀገራችን የሁለት ዓለም ሰው ነው ሚኖርባት አንዶ ይራባል ❗አንዶ ጠግቦ ይደፋል እግዚአብሔር ምህረቱን ያምጣልን እውነተኛ ጋብቻ ከሆነ ያርግላችው ❓❓❓
@meazadinku5412
@meazadinku5412 8 күн бұрын
Congratulations everyone 🎉🎉🎉🎉
@FAMAFama-d3h
@FAMAFama-d3h 6 күн бұрын
አልፍ መብሩክ ውለዱ ክበዱ ግን ዋ የዛሬ ወር ተፋቱ እዳልሠማ😂 የዛሬ አመት አቅርቡልን እኒህን ሙሽሮች ሥቶቹ ዘር እደተኩ ለማወቅነው😊😊
@Hagerenesh
@Hagerenesh 8 күн бұрын
ኑሮ ለውጥ አዲስ አበባ ብቻ ነው በጣም ያሳዝናል ወገን በጦርነት በረሃብ ይሰቃያል እናንተ ግን አስረሽ ምችው ሆናችሁ
@anudassaranma7379
@anudassaranma7379 9 күн бұрын
Good vlog 💐
@hanamarkos5225
@hanamarkos5225 7 күн бұрын
Wawww betam ds ymil ytkdse program new Tmsgen btley Ke debub Ethiopia Tsfanh Mngstu ena Ye Amlak sera Senbeta ymbluten bram ymgrmu ymysdstu mushroch ftari hywtachun yhulachum yastawkalew gobzoch tdrachu ybark❤
@Tirhas-s7z
@Tirhas-s7z 9 күн бұрын
አነጋገርሽን በተቻለ መጠን አርቴፊሻል ባታደርጊው ጥሩ ነው
@fikreg2353
@fikreg2353 9 күн бұрын
ምነው editing ስታደርጉ ጥንቃቄ አትወስዱም እንዴ?? ህፃን እያጠባች ያለችውን እናት ጡቷ እየታየ ማውጣት ስትችሉ ጭራሽ ደጋግማችሁ ማሳየት አሳፋሪና የችሎታ ብቃት ማነስ ያሳያል:: እባካችሁ እያስተዋልን::
@m.g5367
@m.g5367 8 күн бұрын
Ye unet ezi tegabtew bet hidew lezmed azmad kaldgesu des yelal melkam gabcha❤❤🎉
@Bellema822
@Bellema822 9 күн бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው❤❤ አንቺ ግን ይሄን ሰው በላ ቋንቋ ትቺይዋለሽ ተማሪ❤😅
@almazali4784
@almazali4784 8 күн бұрын
ምን ማለት ነው🤔🤔
@FAMAFama-d3h
@FAMAFama-d3h 6 күн бұрын
አእምሮ ሆሥቢታል ግቢ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
እስቲ አብራሪው!?
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 9 күн бұрын
Enee anichinnii lagibaaa fipadanaaa kahonishiii❤
@sabifiker
@sabifiker 6 күн бұрын
Yeguya yena mlkam thut tebarku
@SameeraShemlis
@SameeraShemlis 8 күн бұрын
እዉነትም ምድረ ገልቱ😂😂😂😂
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
በስመአብ ሲያሳፍር ብዙ ሰው በጣም እርቦት የሄደ ነው የሚመስለው ከቢፌ ላይ አንስቶ ወደ ሰሃኑ ሲቆልል:: በዚያ ላይ ቀረፃ ላይ ያለም አይመስልም:::
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
ያልገባኝ ግን አደዋ 00 ምንድነው? መቼም ይቺ ኢትዮጵያ ያልቻለቺው የለም::
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 9 күн бұрын
ሰርግ ሚያምረው ከችግረኛ ከነድያን ጋር ከሆነ እግዚአብሔር ይባርከዋል ❓❗❓❗
@lozamulu-qp5wr
@lozamulu-qp5wr 5 күн бұрын
Culture day aytenal Sergu yetale
@muke614
@muke614 8 сағат бұрын
አላባዎች ዋው
@igo1071
@igo1071 9 күн бұрын
Kkkkkkk ✌️😃ፋሽን ነው ፋሽንነው nice
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 күн бұрын
አደዋ 00 ማለት ግን ምን ማለት ነው? 😭ስንት ነፍስ ጠፍቶበት አደዋ 00 😭😭አሳፋሪ ግዜ ነው በእውነቱ
@ibrahimabdo705
@ibrahimabdo705 9 күн бұрын
መጀመሪያ:ጠይቀሽ:ተረጂ!
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 күн бұрын
@ibrahimabdo705 አስረዳኛ ማንም ሲያብራራ አላየሁም ከዘፈነው መዝፈን ካልሆነ
@abm1344
@abm1344 9 күн бұрын
ሁሉም ተሰባስበው የዘመቱበት ቦታ ነው።
@Tewabech-uo5yo
@Tewabech-uo5yo 8 күн бұрын
ታሪኩን ካላወክ መጠየቅ ችግር የለውም መተቸት ግን ነውር ነው። 00 ማለት ወደ አድዋ የተጓዙት ጀግኖች ጉዙ ከኣዲስ ኣበባ የጀመሩበት ታሪካዊ ቦታ ነዉ ።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 8 күн бұрын
Hi እራሄል (ጋዝጠኛዋን ማለቴ ነው) በናትሽ ይሄንን መልእክት ካገኝሽ ስልክሽን አስቀምጭሊኝ ለሆነ ጉዳይ ማውራት ፈልጌ ነው....thank you እህት እለም
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 8 күн бұрын
ልጆች የወለዱም ገና እየተጋቡ ነው? ወይኔ ዘመኑ የሰገጤዎች ወይንስ የአራዶች 😂😂😂😂
@TigistGebremariam-w7p
@TigistGebremariam-w7p 8 күн бұрын
ስንት ሳይበላ የሚያድር አዛውንት እና ህፃናት ባሉባት ሀገር ለፕሮፓ ጋንዳ ይህን ያህል ወጪ ሀብታም ሀገር እንኳን እንደዚህ አያደርግም
@genetyilma7717
@genetyilma7717 8 күн бұрын
ምንድነው ፕሮፖጋንዳ የሺ ጋብቻ እኮ የመጀመሪያ ጊዜ አይደለም አሁን ብዙ ስለሆኑ እንጂ ሌላው ስለተራቡት ድርሻህን ምን አደረክ
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@belayneshhanke
@belayneshhanke 9 күн бұрын
🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@muke614
@muke614 8 сағат бұрын
64 አመት የሆነ ሰው ለቀጣዩ መዝገብ ይችላል?
@FreWassie
@FreWassie 9 күн бұрын
Wey english the journalist😂
@genetzeray6985
@genetzeray6985 3 күн бұрын
@meazabeyene8485
@meazabeyene8485 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ye tigray culture yadergcho gonderi eywat mun asmeslat eko
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 9 күн бұрын
በጤም ቆንጆ ነው መልመድ ያለብን ነገር ከቆንቆ ችን ውጭ ከሆነ አስተርጎሚ ብንጠቀም አይሻልም??
@edelg2938
@edelg2938 2 күн бұрын
Bekarese endh aynet serge menm serge aymslem
@SelamGirma-e9c
@SelamGirma-e9c 9 күн бұрын
ምን መማለት ነ የሽዋ ች ጋብቻ መጀመሪያ ቆንጂት እሱን ንገሪን
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
የ1000 ጋብቻ ነው የሚለው የሸዋ አይደለም:: 1000 ሰው ስለሚዳርበት ነው:::
@nana2009able
@nana2009able 9 күн бұрын
🎉❤🎉🎉❤❤🎉🎉
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 9 күн бұрын
❤🎉💕👍🙏🙏🙏🙏🌺💐👌🏿👌🏿🇬🇭
@astet9820
@astet9820 9 күн бұрын
አየ ግብዝ መሆን። ያሳፍራል። ምነው ሌላውን ማየት ብትችሉ። ወቅቱን ያልጠበቀ እውነቱ ሌላ ፌክ ነው ይኸ።
@abm1344
@abm1344 9 күн бұрын
ለምቀኛ ምንም ምንም አይመስለውም የሰው መተረክ የሚወድ የሀገሩ አይዋጥለትም
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 9 күн бұрын
እዬዬ
@zainaethiopia6145
@zainaethiopia6145 4 күн бұрын
😂😂😂😂😅
@tsadikbeyana6962
@tsadikbeyana6962 9 күн бұрын
Hyee ethiopha
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 8 күн бұрын
እንዴት እንዲህ አይነት ቆንጆ ዝግጅት ላይ እንግሊዘኛ የማትችል እንደ ጋዜጠኛ ቀርባ ትጠይቃለች አሳፋሪ
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
እንግሊዝኛ የብቃት ልክ አይደለም:: ሰው መተቸት ትችላላችሁ::
@legese103
@legese103 9 күн бұрын
አይደለም ቤቱ መንገዱ ሁሉ በሰው ተሞልቶ እናንተ😂😂😂
@wintawinta5153
@wintawinta5153 5 күн бұрын
Yeciee nate Ethiopian
@1587-fazr
@1587-fazr 9 күн бұрын
ውይ. ፖለቲካ. ተሰርቶ. ተሞተ. ያ. ሌላ. ይሔ. ሌላ. ኢትዮጵያ. ጓዳዋ. ሌላ. ሳሎኑ. ሌላ. 😢😢😢😢😂😂😂😂😂😢😢😢😂😂
@tesfayenegussu5177
@tesfayenegussu5177 9 күн бұрын
እዬዬ
@Aada-o9k
@Aada-o9k 9 күн бұрын
ጥቁር ለምን አታዘቀዝቀም😂😂😂😂
@MsPinke-u4r
@MsPinke-u4r 9 күн бұрын
​@@Aada-o9k😂😂😂
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
በትክክል
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
እወቱን ነው የተናገረው እውነት አይጥማችሁም:: አንቺ በሱ ፋንታ ዘሮችሽ አልቀው ጥቁር ዘቅዝቀሽ ልበሺ
@1587-fazr
@1587-fazr 9 күн бұрын
በጣም. የሚያስጠላ. ይሔ. ፕሮግራም. ድሮ በጣም. የሚያምር. ነበር. ፖለቲካ. መስሪያ. አረጋችሁ. 😂😂😂😂😂
@radicalv2720
@radicalv2720 9 күн бұрын
የቀና ብዙ ይቀባጥራል ከተንኮል በቀር ጥሩ ሀሳብ አይታየዉም
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 9 күн бұрын
ዘመኑ የሰገጤ ነዉ የአራዳ ልጆች የት ናቹ😢
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 8 күн бұрын
እረ ወይኔ በሳቅ ወደኩ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@almazali4784
@almazali4784 8 күн бұрын
በደንብ አልቅሺ ቁጭ ብለሽ ደደብ ጅል ጅላጅል ጅላፎ 🤣🤣🤣
@genetyilma7717
@genetyilma7717 8 күн бұрын
ሰገጤ የምትላቸው ሰው መሆናቸውና እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠራቸውም ናቸው አንተስ አለህ አይደል በቅናት በምቀኝነት የደነዘዝከው
@muke614
@muke614 8 сағат бұрын
አንቺም ሰገጤ ነበርሽ እድሜ ለኛ በይ ምን ጊዜም አዲስ አበቤዎች አንደኛ
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 9 күн бұрын
ምድረ ገልቱ
@muke614
@muke614 8 сағат бұрын
አይ እንግሊኛ ኧረ ተለማመጂ አረፍተ ነገር ሳትጨርሽ እየተንገዳገድሽ ተወጣሽው ልበል አማርኛ ስታወሪ ምትኮላተፊው ለዚህቺው English ነበር አይ ራሄል
@ትልቅ-Mission
@ትልቅ-Mission 9 күн бұрын
ቅን የሆናችሁ ወንድሞች እና እህቶች ደምሩኝ❤❤
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 4 күн бұрын
1.አነጋገርሽ አርተፊሽያል ባይሆን 2.
@meretwork
@meretwork 9 күн бұрын
dedebohe benesuhe dem laye mmechefer
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
ምን ችግር አለባቸው? ምናቸው ሞተባቸው? ይሄን ጊዜ ከቤታቸው አንዱ ተደፍቶ ቢሆን እንደዚህ አስረሽ ምቺው አይሉም ነበር ምድረ ማፈሪያ::
@abebayelema5176
@abebayelema5176 9 күн бұрын
ምርጡ መሪ ይሄን ሰርቶ ለዚህ ቀን እንድንደርስ ላበቃን ለጀግናውና ተወዲዳሪ ለሌለው ዶር አብይ እናመሰግነዋለን። ወሬኞች ሲለፍፉ እሱ በስራ እየገሰገስ ይሄን ውበት አሳየን። ሺ አመት ንገሥልን።
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 8 күн бұрын
ውሻ በበላበት ነው የሚጮኸው።ማፈሪያ
@deboragetachew5262
@deboragetachew5262 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@tigisthussen601
@tigisthussen601 4 күн бұрын
እናቱ ትደፋለት ያች ንጉስ ትሆናለች ያለችው ተዘቅዘቅ በይው እሱ ብሎ መሬ እሱ ብሎ ዶክተር
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
ሃበሻ ሲተርት "ላንቺ ቁምነገርሽ የበሶብላ ወጥሽ" አለ:: አንቺ አሽቃባጭ ካንቺ በላይ ወሬኛ አለ? ያንቺ ትልቁ ቁምነገርሽ አራጁ አብይ ነው:: ውሻ በበላበት ይጮሃል:: እኛ በቅቶናል አራጅ አንፈልግም እዚያው ባንቺ አናት ላይ 1000 ዓመት ይንገስብሽ😡
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 күн бұрын
@tigsthussen601 ዝም በያት ይቺን አሽቃባጭ እሱን ተሸክማ በአናቷ ትደፋ😡
@muke614
@muke614 8 сағат бұрын
ናፍቆትን ኮርጀሽ ትነፋነፊያለሽ
@Aada-o9k
@Aada-o9k 9 күн бұрын
መሀይም ጋዜጠና😂
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Biniyam & Ayechash short wedding story
11:15
Buze Film production
Рет қаралды 118 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН