ስምህን እንባርካለን Dawit Getachew @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

  Рет қаралды 244,231

Dawit Getachew

Dawit Getachew

Жыл бұрын

ስምህን እንባርካለን
ሁሉን የምትችል የዘላለም ንጉስ እግዚአብሔር
ያለህ የነበርህ ወደፊትም የምትኖር
ታላቅነት ሞገስ የሚገባህ ምስጋና ክብር
ሀይል ጥበብ ብርታት መንግስት ያንተ ነው በሰማይ በምድር
ስምህን እንባርካለን(2)
እግዚአብሔር አዳኝነትህን ዘውትር እንወድሳለን
በቅዱሱ ክንድህ አስመልጠኸናል
በድንቅ በተአምራት ማዳንህን አይተናል
ጸጋ ባያግዘን ፍቅርህ ባይዘን
ምህረትህ ደግፎ እዚህ ባያደርሰን
በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
ግን ምህረት ቸርነትህ በቤትህ አቆመን
በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
ግን ምህረት ቸርነትህ በህይወት አኖረን
ሁሉ ካንተ በአንተ ለአንተ ነው እኛ ምን አለን
የተቀበልነውን ከደጉ እጅህ እንሰጥሀለን
ስለቸርነትህ ሰላደረክልን ምን እንከፍላለን
እግዚአብሔር ሆይ ስምህን ለዘላለም አንባርካለን
ስምህን እንባርካለን(2)
እግዚአብሔር አዳኝነትህን ዘውትር እንወድሳለን
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን
በምህረት አምልጠን ካህናት ያደረከን
በኃያሉ ክንድህ አምልጠናልና
ዘውትር እንሰዋለን ለስምህ ምስጋና
በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
ግን ምህረት ቸርነትህ በቤትህ አቆመን
በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን
ግን ምህረት ቸርነትህ በህይወት አኖረን

Пікірлер: 138
@AydaAbraham
@AydaAbraham Жыл бұрын
One of my favourites from the album!
@meseiehakana6567
@meseiehakana6567 Жыл бұрын
Hallelujah
@tigistgirma135
@tigistgirma135 Жыл бұрын
በጠፋሁ ነበረ አንተ ባትደርስልኝ ግን ምህረት ቸርነትህ በቤትህ አቆመኝ አባቴ አምላኬ ስምህ ይባረክ!!!!!❤❤❤
@binyambharu8044
@binyambharu8044 Жыл бұрын
🎄❌ አንተ ማለት ለኢትዮጵያ የተሰጠ ስጦታ ነህ ባንተ መዝሙር ተፅናንተናል፣አመስግነናል፣እግዚአብሔር ተጠምተናል ብቻ ብዙ ነው በህይወታችን የሆነው ሙዚቀኛ ነኝ ያንተ ህይወት ለእኔ መንፈሳዊነት ማንነት በጣም ጠቅሞኛል ብቻ የአባቴ ልጅ ሰለሆንክ እኮራለው ተባረክልኝ
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 Жыл бұрын
በዝማሬ ውስጥ ያሉት ወንድምና እህቶች እንዲሁም ልህቀት የተሞላው ባንድ ውስጥ ያሉተ ወገኖች ጥምረትና ውበት በጣም ልዩ ነው መቸም የተጠራነው አሱን እንድናመልከው ነው። በአምልኮ ውስጥ ሁሉም ነገር አለ። ወንጌልን የምትደርሱበት መንገድ ልዩ ሀይል አለው ተባረኩ።
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 Жыл бұрын
ወንጌልን ለመድረስ የጀመርከውን መንገድ ጌታ እስከፍጻሜው ያከናውንልህ። ጌታ ይባርክህ
@SefuElias-ju1zw
@SefuElias-ju1zw 2 ай бұрын
Geta miskre indet libelh betam iko new miwedh getan anten silemwedede bicha kal yatregnal iko getan megabi dawit getachew silemtserachew negerochi hulu geta yibarek yetsegaw kibr ymesgen ❤❤❤❤
@nathaneshetu3766
@nathaneshetu3766 Жыл бұрын
ስምህን እባርካለሁ 🎷🎷..... ዴቫችን ጌታ ብርክርክ ያድርግህ 🙌❤
@AmelmalGirma
@AmelmalGirma 3 ай бұрын
My favorite musician and singer God bless you❤❤❤
@zewdiea
@zewdiea Жыл бұрын
አሜን ስምህን እንባርካለን ጌታ ሆይ ክብር ለንተ ብቻ ይሁን ❤❤❤
@abemelekbesha3713
@abemelekbesha3713 Жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም ለዘላለም ይባረክ። ሁላችሁም ተባረኩ
@Tamirat_arch
@Tamirat_arch 6 ай бұрын
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን በምህረት አምልጠን ካህናት ያደረከን በኃያሉ ክንድህ አምልጠናልና ዘውትር እንሰዋለን ለስምህ ምስጋና
@haymanotaddisu2266
@haymanotaddisu2266 Жыл бұрын
ሁሉ ከአንተ በአንተ ለአንተ ነው እኛ ምን አለን የተቀበልነውን ከደጉ እጅህ እንሰጥሀለን ስለቸርነትህ ስላረክልን ምን እንከፍላለን እግዚአብሔር ሆይ ስምህን ለዘላለም እንባርክሀለን በጠፋን ነበረ አንተ ባደርስልን ግን ምህረት ቸርነትህ በህይወት አኖረን ❤😊🙏
@amanu78
@amanu78 Жыл бұрын
#ግን ምህረት ቸርነትህ በሂወት አኖረን ☝️
@samuelnegash6644
@samuelnegash6644 Жыл бұрын
በጠፋን ነበረ አንተ ባደርስልን ግን ምህረት ቸርነትህ በህይወት አኖረን God Bless you
@Tamirat_arch
@Tamirat_arch 6 ай бұрын
በጠፋን ነበረ አንተ ባትደርስልን ግን ምህረት ቸርነትህ በህይወት አኖረን
@bezamesiy5284
@bezamesiy5284 Жыл бұрын
በጠፋን ነበር አንተ ባደርስልን እየሱሴ የጠፋውን ፍለጋ የመጣህ ጌታ ስምህን እንባርካለን ሀሌሉያ🙆🙆🙋🙋🙋🙋🙌🙌🙌🙌🙌🙌📢📢📢📢📢📢🎵🎵🎵🎵🎹🎹🎹🎹🎹🎺🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷📖📖
@kibruzenebe6864
@kibruzenebe6864 Жыл бұрын
ዴቫዬ የተወደድክ ጌታዬን ኢየሱስን በመዝምሮችህ ሳመልክ በጣም ደስ ይለኛል የከረጅም ጊዜ ማለትም 2004 ጀምሮ ተባርከበታለሁ።ደግሞ እወድሃለሁ❤🙏
@user-lc4gz1lt1c
@user-lc4gz1lt1c 3 ай бұрын
my favriot mezmur❤❤❤
@tsigefikiru3828
@tsigefikiru3828 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክ መዝሙሮች ወደ ጌታ የምያስጠጉናቸው ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን እንወድሀለን ወንድማችን
@user-jd5bf3bp4d
@user-jd5bf3bp4d Жыл бұрын
ከሙዚቃ ሙዚቃ.......ከመዝሙር መዝሙር uff...tebarek
@beesmarbleasmr9875
@beesmarbleasmr9875 Жыл бұрын
DAVE TEBAREK ,betam nw miwedih
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 Жыл бұрын
This song is simply exciting and I'll raise my hand my hands and bless God's name all the time with you in the realm of worship. Dave I am blessed by your song enormously !
@leteraasfaw9475
@leteraasfaw9475 Жыл бұрын
The first person to watch. God bless you Dave 👏
@tedyshalom9285
@tedyshalom9285 Жыл бұрын
Aboo ante tebarekkk wendemeee🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hanacheru1996
@hanacheru1996 16 күн бұрын
❤❤❤
@basufikadalemu
@basufikadalemu 11 ай бұрын
ዴቫ ተባረክ
@randomtube293
@randomtube293 Жыл бұрын
First commenter 🥰
@thequeenofsheba3408
@thequeenofsheba3408 Жыл бұрын
Amazing song, leader, singers and musicians. God bless you all. You all are gifts for the church.
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
እግዛብሔር ሆይ ተባረክ 👏👏👏
@againhope9751
@againhope9751 Жыл бұрын
ደቭ እንዳንተ ያለ ዘማር በዚህ ዘመን ማግኘት መታደል ነው። ዝማረክ ብቻ ሳይሆን ህይወት እራሱ ክርስቶስን የሚገልጥ ነው።ብቻ ባንተ መዝሙር ከልጅነት ጀምሮ አየተባረኩ መጥቻለው።እግ/ር ይባርክህ።
@Samelatube
@Samelatube Жыл бұрын
Tebarekilign daveye....🥰🥰
@terechewerktesfaye8786
@terechewerktesfaye8786 Жыл бұрын
ዴቭዬ ለጌታ ክብር መዘመር ካንተ አይወሰድብህ ለዘላለም ተባርከህ ቅር
@redietmarkos8399
@redietmarkos8399 Жыл бұрын
Tebareklgn tsegaw ena mhretun yabzalh
@chernetworkichow
@chernetworkichow Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም ይባረክ አንተም ወንድሜ ተባረክ ዘመን እንደ ንስር ዕድሜ ይታደስ
@Tiktok_livegame_ethio
@Tiktok_livegame_ethio Жыл бұрын
Wowwww such an amazing worship endih aynet zemari ybzalen 😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩 Daveye egzoabher ybarkeh
@ydidiya6895
@ydidiya6895 Жыл бұрын
Tebarek dave
@haileyesuskebede5833
@haileyesuskebede5833 Жыл бұрын
Ewunet new yaletefehut ke igziabher mhret yetenesa new likdew alchilm Daviye Geta ahunm ybarkh🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤❤
@Jestice4all
@Jestice4all Жыл бұрын
How beautiful and full of grace is this and more of your songs !!! Be blessed!!!
@abelbedilu9574
@abelbedilu9574 Жыл бұрын
ስምህን እባርክዋለው ❤❤😍
@gelilaabisolom133
@gelilaabisolom133 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏Glory to Lord 🙏🙏🙏. May the Lord bless you daviye❤️❤️❤️
@Barak_Desta
@Barak_Desta Жыл бұрын
This my ever favorite song😍😍😍😍😍❤❤❤
@titisong2942
@titisong2942 Жыл бұрын
ምህረትህ ዘምረን አንጠግብም አምላኬ ተባረኩ
@natitade6033
@natitade6033 Жыл бұрын
ስምህ እንባርካለን በጣም የምወደው መዝሙር ነው ጌታ ይባርክ
@lewzsimone614
@lewzsimone614 Жыл бұрын
❤❤❤ betefan nebere ante batedereselen gene miherete cherenetehe .......
@abelbedilu9574
@abelbedilu9574 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው ይህን መዝሙር ከአልበሙ
@baslelyeneneshe1359
@baslelyeneneshe1359 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋይብዛልህ ወድሜ
@Newnekemte
@Newnekemte Жыл бұрын
ፀጋው ይብዛልን
@firaolgemeda1509
@firaolgemeda1509 Жыл бұрын
Betefan nbre ante batdreselen ..... eysuse 🔥💪 Devaye tebarki wendme!
@tedlaadola7079
@tedlaadola7079 Жыл бұрын
We bless your name God, we always praise your salvation🙏🙏🙏
@kaleabsamuel3422
@kaleabsamuel3422 Жыл бұрын
😍😍
@maranatha391
@maranatha391 Жыл бұрын
sewedeh devyee berektachen nen yanten mezmur a'emesmat ayechalem talaku geta lay yatekore selehone tsega yebzaleh
@ebsakebede6664
@ebsakebede6664 8 ай бұрын
What a song! We are the product of God's Grace and Mercy!❤❤❤❤❤ Thank you daviye our blessing My first Grace preacher to me!
@selamawittefera1623
@selamawittefera1623 Жыл бұрын
Amen! ጌታ ኢየሱስ እንባርክሃለን ❤
@TeketelMencha
@TeketelMencha 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samuelbekele9164
@samuelbekele9164 Жыл бұрын
አሜን ስምህን እንባርካለን🙏🙏
@yewbdarberta8833
@yewbdarberta8833 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋ ይብዛል
@zerubabeltamrat8376
@zerubabeltamrat8376 Жыл бұрын
Tebarekln yemaytegeb zemre nw 😍❤️😍💙
@tewodrosmekonnen
@tewodrosmekonnen Жыл бұрын
ብርክርክ ባይባል ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛልህ
@bethelehemtadesse4078
@bethelehemtadesse4078 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@betheldesta2802
@betheldesta2802 Жыл бұрын
Blessings 😇😇😇😇
@nathnaelafework1371
@nathnaelafework1371 Жыл бұрын
Tsegaw yibzaleh Dave🥰🥰
@rebeccademissie752
@rebeccademissie752 Жыл бұрын
Amen!Amen!
@dagipiano1871
@dagipiano1871 Жыл бұрын
Blessed daveya❤❤❤
@user-hs1rm7tj9r
@user-hs1rm7tj9r 8 ай бұрын
Deve big respect ..
@naodlulu1023
@naodlulu1023 Жыл бұрын
💙💙💙💙💙
@josephabebayehu
@josephabebayehu Жыл бұрын
God bless you dave 😍😍😍
@fetatubeethiopia8610
@fetatubeethiopia8610 Жыл бұрын
Devye tebarek ..love you
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ 🙏
@bethieric5000
@bethieric5000 Жыл бұрын
Bemihretu yanoren geta egziabiher lezelalem yetebareke yihun 🙌🙌🙌 bewistih silalew tsega geta kibrun yiwsed, bless you 🥰🥰🥰🥰
@EGS_lyrics
@EGS_lyrics Жыл бұрын
Amen amen
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 Жыл бұрын
Amen, Amen, Amen. Amazing worship, God bless you more and more!
@senetibebzerihune8616
@senetibebzerihune8616 Жыл бұрын
በጠፋን ነበረ.....አንተ ባትደርስልን!!!!
@REPENTMEDIA
@REPENTMEDIA Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ 🙌😍
@melkamuzewdie3328
@melkamuzewdie3328 Жыл бұрын
Oh Dave God bless u Amazing song Geta tsegawn yabzalh
@goheberhanu4587
@goheberhanu4587 Жыл бұрын
Daveye ልዩ ሰው ነህ ለምልምን !
@berhanubikito499
@berhanubikito499 Жыл бұрын
Devo tebareki❤
@million1602
@million1602 Жыл бұрын
Uuuuuuuu geta yebakek abate semay yamiyaders amlko
@emuye10
@emuye10 Жыл бұрын
Blessing!!
@samrawitababu9795
@samrawitababu9795 Жыл бұрын
Blessed ♥️😇
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ ዴቫዬ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ ተባርከሀል ያብዛልህ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MickeyWisdom1
@MickeyWisdom1 Жыл бұрын
በቅድሱ 😍😍😍
@760979ful
@760979ful Жыл бұрын
Beruke
@mikiyasendashaw587
@mikiyasendashaw587 Жыл бұрын
Ow 😱 faarfaanna jireenya namaa haareessuu dha.🎷 Danuu isaa eebbifamii..
@bezakelole8614
@bezakelole8614 Жыл бұрын
You are blessed i love you so much from eritrea
@billietentacion6
@billietentacion6 Жыл бұрын
Wow i love this mezemur 😍
@abinzerabrham61
@abinzerabrham61 Жыл бұрын
God bless you
@calebkassahun6936
@calebkassahun6936 Жыл бұрын
አሜን
@yaredgirma7062
@yaredgirma7062 Жыл бұрын
Dave teleyaleh ❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@WubEli
@WubEli Жыл бұрын
all excess lightning and decorations are trying to hide the great messages from the song Jesus doesn't need all that Love you Dave 😍 God bless
@itschadsson4872
@itschadsson4872 Жыл бұрын
Amen 😇🙌🙏
@NHJK
@NHJK Жыл бұрын
blessing, Dave and his crew.
@henokdemeke3017
@henokdemeke3017 Жыл бұрын
@samiwolde2753
@samiwolde2753 Жыл бұрын
Wowww this amzing !!!!!
@jhonhailu6531
@jhonhailu6531 Жыл бұрын
Tebaarek best song every time
@noahamente
@noahamente Жыл бұрын
Dave is the Boss
@fevengirma7418
@fevengirma7418 Жыл бұрын
ስምህን እባርካለሁ
@ruthabera4313
@ruthabera4313 Жыл бұрын
Bless you all!
@betsialemu6349
@betsialemu6349 Жыл бұрын
Men malet endalebgn gera begebagnm anten seleseten geta yekber
@alemayehugetachew5844
@alemayehugetachew5844 Жыл бұрын
I am Glad I, was there
@mastewalwakjira1587
@mastewalwakjira1587 Жыл бұрын
Thank you Dave Amazing song!
@tensaebazezew7875
@tensaebazezew7875 Жыл бұрын
God Bless you
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 35 МЛН
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
AMANUEL SARBEESSAA | NEW LIVE WORSHIP | JCP CHURCH
37:07
JCP CHURCH
Рет қаралды 1,3 МЛН
ዝም ይበል ሁሉ Zim Yibel
8:39
Illasha Fekadu
Рет қаралды 341 М.
Serik Ibragimov ft IL'HAN - Жарығым (official video) 2024
3:08
Serik Ibragimov
Рет қаралды 201 М.
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 226 М.
BYTANAT - ҚЫЗҒАЛДАҒЫМ
2:24
BYTANAT
Рет қаралды 197 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 11 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Erta indin (Official Music Video)
4:32
NevoMusic
Рет қаралды 2,1 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 29 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 177 М.