እስከዳር - "ማመኔን ልሸኘው" | Bireman

  Рет қаралды 2,667,468

Bireman Film Production

Bireman Film Production

Күн бұрын

Пікірлер: 461
@teowodroestilahun9826
@teowodroestilahun9826 2 жыл бұрын
ዘፈኑን በተደጋጋሚ ጊዜ ሰምቼው አውቃለሁ እንዲህ ያለ ጠንካራ መልዕክት ያለው ዘፈን መሆኑን አላውቅም ነበር፡፡ አሁን እድሜ ለእስከዳር ግጥሙን በደንብ አጣጥሜ ሰማሁት አመሰግናለሁ! በርቺልን እንደዚህ የተረሱና በደንብ ያልተደመጡ ዘፈኖችን አሰሚን ረጅም እድሜ እመኝልሻለሁ፡፡
@MihiretGetachew-q7e
@MihiretGetachew-q7e Жыл бұрын
Yene konjo mn emdemelesh alakem becha endale yewseten nw yetenagereshew tnx ❤🙏🥰👌abesa neshe yemr
@FanomektYe
@FanomektYe 10 ай бұрын
ዋውነሽ በርችልኝ ፡፡ ❤❤❤❤ 3:42
@Abrar5280
@Abrar5280 2 жыл бұрын
የቀድሞዎቹን የአሁኖቹ ወይዛዝርት አሳምረው እያቀረቡላቸው ነው።ሳናጣጥመው የቀረነውን እንድናጣጥም አያረጋችሁ ነው።በርቱ።
@sara-kx6bn
@sara-kx6bn 2 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ድምፅሽ እኮ ገራሚ ነው ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን
@ethwt
@ethwt 2 жыл бұрын
ከ 10 ግዜ በላይ ደጋግሜ አዳምጨዋለሁ፣ የቴድሮስ ታደሰን ሙዚቃ አንቺም ላይ በጣም ያምራል፣ እናመሰግናለን እህቴ ፣ግጥምና ዜማውንም የደረሱትን ስራቸው ትልቅ ነው፣ አድናቆቴ ይድረሳቸው፣
@sebleasged0621
@sebleasged0621 2 жыл бұрын
Ewunet nw
@kasaredae2117
@kasaredae2117 Жыл бұрын
Be ewunet anchi liyu nesh adimiche alitegib ale joroye beta ameseginishalo
@seifuahmed5434
@seifuahmed5434 2 жыл бұрын
ለሙዚቃ ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ነበር ለዚህ ድምፅ ግን ማለፍ አልፈለኩም ዋው
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ቴዲ ታደሰ ኑርልን የድሮ ዘፈን እኮ ተደጋግሞ ቢዜም አይሰለቹም አሉ እንጂ የዘድሮቹ ጆሮአችንን ሚያደነቁሩ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ ምርጥ ድምፅ አለሽ እናተን እየሰማን እንፅናና እንጂ ብሬ ዘመንክ ይባረክ የኔ እንቁ
@habtechaklie2110
@habtechaklie2110 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iqWxmH6mfs2Lb5I
@melakulema4506
@melakulema4506 3 жыл бұрын
@@habtechaklie2110zzzzs
@weyesus2000
@weyesus2000 3 жыл бұрын
ሁለት ነገሮችን ታዝቤያለሁ። 1) የድሮ ዘፈኖቸ ምን ያህል ጠንካራ ስራዎች እንድነበሩ መልዕክት ይማሰተላለፍ አቅም ያላቸው መሆኑን። 2) አንቺ ምርጥ እና የተለየሽ ምሆንሽን። በርቺ።
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 жыл бұрын
ማስመስልም እኮ በራሱ ችሎታ ይጠይቃል ሙዚቃውን የስማሽበት ጆሮ እንዴት ይገርማል በጣም አሪፍ ጎበዝ በርቺ ቢስማ ቢስማ የማይስለች 11111👏👏👏
@hiwottesfaye525
@hiwottesfaye525 3 жыл бұрын
0000a00
@kidistkidist220
@kidistkidist220 2 жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ሁሌ አዲስ አንቺ ከዘፈንሽውማ በኋላ የበለጠ ወደድኩት ምናለ እህቴ ብትሆኚ የኔ ቆንጆ በርቺ
@ሚስጥረ-ተ7ቐ
@ሚስጥረ-ተ7ቐ 4 жыл бұрын
እንደ ድሮ ዘፈን እኮ ተደጋግሞ ቢሰራ የሚወደድ የለም ቴዲ ታደሰ አቦ ኑርልን😍😍❤❤ አንቺም በርቺ👍👍👍
@mohmmedsirag8264
@mohmmedsirag8264 3 жыл бұрын
ተደ.አፈረ
@ሚስጥረ-ተ7ቐ
@ሚስጥረ-ተ7ቐ 3 жыл бұрын
@@mohmmedsirag8264 ዘፈን ስለማታውቅ አልፈርድብህም አንተ መስማት የለመድከው የአረቄ ቤት ዘፈን ነው
@hareg2861
@hareg2861 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@yaredbirhanu2365
@yaredbirhanu2365 2 жыл бұрын
ዋው ! ከወፎች ደማቅ ድምጽ ቀጥሎ : ልቤን ያደመቀ ድምጽ ። ተባረኪ ። ቴዲ አገኘሁ ባንተ ውስጥ ነፍስ ያለው ድምጽ ።
@sebleasged0621
@sebleasged0621 2 жыл бұрын
👌
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
ቴዲዬ የሃገራችን የምርጦች ምርጥ ዘፋኝ አይደለም በወንዶች በሴቶችም ይዘፈናል የደሮ ዘፋኞች አይደለም ሊሰለቹ ልብን ነው እሚጎትቱት የኔ ልዩ ቴዲዬ አምላክ በለህበት ይጠብቅህ አንተን መግለፅ በቃላት አልችልም ቆንጅትዬ በጣም ጎበዝ ይብቃኝ የሰው ነገር ከእንግዲህ ጥቃቱ አስጨከነኝ ተበድዬም ስችል ይሁን ስል ደግሞ ያሳዘነኝ ሰው ማመን ተሳነኝ,,,,,,,,,
@eskedartesfaye8323
@eskedartesfaye8323 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ ስነስርዓትሽ ድምፅሽ መልክሽ እርጋታሽ....SPEECHLESS ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 26 күн бұрын
❤❤❤ የዚ ልጅ ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር ሙሉ ኢትዮጵያን እዞራታለሁ ተፋታኝ ልሰደድበት
@betelhemtadesse2689
@betelhemtadesse2689 4 жыл бұрын
ዋው ዋው የኔ ቆንጆ ትችያለሽ ምናለ ከናተ ቢማሩ ይሄንን የመሰለ ከለር ያለው ድምጽ እያላችሁ ። ማንም እየተነሳ ብር ስላለው ይዘፍናል ብሬ እናመሰግናለን አሁን ገና ጥበብ ማን ጋር እንደሆነች ታወቀ ። የኔ ቆንጆ አቦ ሰላምሽ ይብዛ ።
@tezetakebede57
@tezetakebede57 3 жыл бұрын
ለኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ነው የምሰማው ይህንን ዘፈን
@atsedebaymot5649
@atsedebaymot5649 3 жыл бұрын
ዋወ ይምራል በርች የኔቆንጆ
@mesfinmulatu277
@mesfinmulatu277 3 жыл бұрын
ዋዉ ቭሬ እችን የመሰለች ቆንጂዬ ድንቡሽቡሽ ያለች ብርቱካን ከየት ደግሞ መዘዝካት :: አቤት ቁንጅና አቤት ድምፅ .... እንደውም በቃ ያላችሁትን በሉ : ግምጥ ግምጥ ግምጥ ግምጥ ግምጥ ግምጥ ግምጥ ......... የኔ ድንቡሽቡሽ :: ቀንም ሌትም ነው የማዳምጥሽ ... እንኳን ተወለድሽ 🙏🙏🙏👍
@tedrostube15
@tedrostube15 3 жыл бұрын
😄 🤣 😂
@sadadghusein8430
@sadadghusein8430 4 жыл бұрын
ጎደር ያፈራቻት ድምፀ መረዋዋ በርቺልን እህታችን😍😍😍😍
@marietedla9997
@marietedla9997 2 жыл бұрын
የአማርኛዋ ጥራት ይናገራል:: ይህን ዓይነት የአማርኛ ፈሊጥ ( accent ) ቴዲም ቤተስኪያን አካባቢ ስላደገ ነው ያቻለው:: ጥርት ያለ ዘይቤ::
@aliseman7491
@aliseman7491 2 ай бұрын
ምንም አይኑርህ የዛ ትውልድ ብቻ መሆንህ ተደስተህ ለመኖር በቂ ስንቅ አለህ
@AsratTilahun-je4uf
@AsratTilahun-je4uf 11 ай бұрын
ሁሌም ስሰማው እሄን ሙዚቃ ለእኔ የተዘፈንልኝ ነው የሚመስለኝ።እህቴ ድምፅሽ ድንቅ ነው ቀጥይበት
@BelachewDemissie-c6m
@BelachewDemissie-c6m 11 ай бұрын
ምን ላርግ ? አፅናኜ። ከሜልበርን
@BIREE17
@BIREE17 Жыл бұрын
No words can explain eskedar voice she is so amazing singer and performer Amazing mixing Amazing song and amazing singer.
@hikma6249
@hikma6249 2 жыл бұрын
በሰማውብሰማው የማልሰለቸው ሙዚቃ ቢኖር ይሄነው💋❤💗💋💚
@ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ
@ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ 4 жыл бұрын
አቅራቢው ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ሁሌም ጉሩም ችሎታ ያላቸውን ልጆች ኬት ኬት እንደምታመጣ ራሱ ጥያቄ ይሆንብኛል ጆሮችን አርትን በማውቅም ሆነ ባለማውቅ በሚደፍሯት ከሚደነቁር በነዚህ በማይጠገቡ ልጆች ከታላላቆቻቸው በድጋሜ የሚያቀርቡትን መስማት ደስ ይላል ስራ ከነ ሰራተኛው ሲገናኝ ደስ ይላል!!በርታልን።
@fikrmedia38
@fikrmedia38 3 жыл бұрын
Des yemil new yemechsh
@sisaytilahun2627
@sisaytilahun2627 2 жыл бұрын
ሱስ የሆነብኝ ሙዚቃ እስከዳር በሪሁን እግዚአብሔር እድሜ ያድልሽ
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Жыл бұрын
Tedros tadese atawkewm malet nw kkk weys ye 2000 zefen semi neh lol 😆
@EyualmenaseMamo
@EyualmenaseMamo 3 ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ድምፅ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይሰጥሸ
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 4 жыл бұрын
"ደህና ሁን እያልኩኝ ማመንን ልሸኘዉ ሀዘን ያልፋል ብዬ መልሼ ላልቃኘዉ አልሆንልህ ብሎኛል ሰዉ ማመን ብጓጓለት ብመኘዉ" እነ ታናሞ ካሻሞ ኑ ግጥም ተማሩ
@nazrawithnazrawith3358
@nazrawithnazrawith3358 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁ewnt nw aselchun eko begeta man end dero zefn
@THEINVISIBLEGURU1
@THEINVISIBLEGURU1 4 жыл бұрын
😅😅😅
@habtechaklie2110
@habtechaklie2110 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iqWxmH6mfs2Lb5I
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@shitayegetachew9631
@shitayegetachew9631 4 жыл бұрын
Betam
@melodyfilmproduction7699
@melodyfilmproduction7699 2 жыл бұрын
ቆየት ያሉ የሀገራችን ዜማዎችን እኮ የሚስተካከላቸው የለም ለአሁኑ ጨፋሪ ሙዚቀኛ ትምህርት መሆን በራሱ በቂ ነው ትችያለሽ🙏
@woynbirhanush
@woynbirhanush 4 жыл бұрын
እስከዳር #እስከዳር ነው ያዳመጥኩሽ ማትጠገቢ Thank you Bire man
@rimasemere5453
@rimasemere5453 2 жыл бұрын
ደርባባየ ድምፅሽ በጣም ይጥማል እምገርም ችሎታ ❤❤
@ማርቲማር
@ማርቲማር 2 жыл бұрын
ማር የሆንሽ ልጅ
@lifetrue6541
@lifetrue6541 3 жыл бұрын
wow tebareki westen new yekesekeshew tnks bire
@yohanishabite
@yohanishabite 3 ай бұрын
ሁሉም ነገሩ በራሴ አረዳድና ችሎታ ምርጥ ነው።❤❤❤❤❤
@emanali2659
@emanali2659 2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ዘፈንቢሆ ይሄነው
@berhanuyizengaw7351
@berhanuyizengaw7351 2 жыл бұрын
ቆንጆ ለዛ ያለው ድምፅ ነው ጠብቂው የዱሮ ዘፈኖችን በደንብ ስሚ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@melkamutarekegne9500
@melkamutarekegne9500 4 жыл бұрын
I really proud of Teddy Tadesse. I see your music talent through many young musicians following your lovely music work to lift Ethiopian music to a higher different level. Eskedar you are so beautiful so talented girl. በርች የኔ ቆነጆ የሚመች ድምፅ ነው ያለሽ።
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 3 жыл бұрын
ተባረኪ የድሮ ዘፋኞች ወርቅ ወርቅ ስራ ነዉ የሰሩት እንደዚ እያደሳቹ ተጫወቱት በጣም ግሩም ድምጽ ነዉ ያለሽ በርቺ
@negesudessie62
@negesudessie62 3 жыл бұрын
እስክየ የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሸ ቆንጆ ድምጽ አለሽ ደግሞ የምወደዉን የቴዎድሮስ ታድሰን ሙዚቃ ስለዘፈንሸል አመሰግንሻለሁ በርቺ አለባበስሽ፤-እርጋታሽ ፤-አንችነትሽ ምንም እንከን አይወጣልሽም ዳር ያዉጣሽ እግዚእብሄር ይባርክሽ ብርማ ፕሮዳክሽንም በርታ
@chachalove3445
@chachalove3445 3 жыл бұрын
Biyans besaminit 1 bitilequ des yilenal ere yesua dimitsi nafiqonal eskedar ere atetefi❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thomastilahun5988
@thomastilahun5988 4 жыл бұрын
ጥሩ ድምጽ ነው፣ Natural
@kasetatnafu2945
@kasetatnafu2945 4 жыл бұрын
ምን አይነት ድምፅ ነው በጌታ ዋው
@hiwibirhan8045
@hiwibirhan8045 4 жыл бұрын
ልዩ ነሽ
@addisu3604
@addisu3604 4 жыл бұрын
ገራሚ ድምፅ ፣ አቀናባሪ ፣ አለባበስ ... በቃ ሁሉ ነገር❤️። ሀይ ፒቹን የምትወጣበት ደግሞ ቴክኒክ ፍፁም ልዩ ነው። 👏
@Halefom
@Halefom 3 жыл бұрын
በክርስቶስ ድምፅ!! ዘፈኑ ላንቺ የተሰራ ነው የሚመስለው። እያንዳንዷን ስንኝ በጥሞና እንደ አብርሃም ወልዴ ጆሮዬን ቀስሬ በመደመም ነው ያዳመጥኩሽ።...በእውነቱ አንዴም አይደል ሁለቴም አይደል....ጆሮዬ በኤርፎን እስኪግል ነው ያዳመጥኩሽ። በቃ አጨዋወትሽ ይለያል!! አሁን የሚያስፈልጉን እነዚህን የመሰሉ ፈርጦች በይበልጥ መጠቀም እንዲያስችል ምርጥ ምርጥ ተሰጥኦ ያላቸው የግጥም እና የዜማ ደራሲያን ናቸው። ከዛማ አበቃ ሚሊዮን ህዝብ የጆሮ ጌጥ እንዳገኘ ይቁጠረው! የሚገርም ነው ስንት አይነት ልሳን ተፈጥሯል በማሪያም?? ብሬ ማን ከነባልደረቦችህ እናመሰግናለን። የሙዚቃው አቢዮት መልሶ እያንሰራራ ነው። በራሳችሁ አልበም የምትመጡበትን አቅም እና እድል እግዚአብሔር ይችራችሁ!!! My Goodness!!!!
@soliyanatamerat5216
@soliyanatamerat5216 3 жыл бұрын
Me too I love her
@Halefom
@Halefom 3 жыл бұрын
@@soliyanatamerat5216 sure She deserves! Enjoy her other musics as well.(similar performance) and its fascinating! By the way I like your name! I remember one poem so called soliyana by Ephrem seyoum! Find on you tube and enjoy!
@Habtomhagos468
@Habtomhagos468 3 жыл бұрын
Betammmmmm new ameseginalew lene new yezefenshiw yemeselegn
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
ዘንድሮ ድምፅ መታደል ጀመረ? ድንቅ ድንቅ ልጆችን በብዛት እያየን ነው !!ቴዲ የምርጦች ምርጥ ቢሆንም ይህቺ ቆንጅዪ ልጅ የሚገርም ሁለተኛ ነብስ ዘራችበት!!!! በርቺ በርቺ !!!!
@ኢስላምውስጤነው
@ኢስላምውስጤነው 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ጤና እድሜ ተመኘሁልሽ ባለችበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ውዴ እንድንችል ስነስርአት ያላቸው አርቲስቾች ያብዛልን
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 жыл бұрын
ግሩም ድምፅ ነው በርቺ
@kiyasolomon8764
@kiyasolomon8764 3 жыл бұрын
ለስንተኛ ጊዜ እየሰማሁት እንደሆነ አላውቅም በጣም ደጋገምኩት እያደር አዲስ ሆነብኝ
@mekdishotekuame5623
@mekdishotekuame5623 4 жыл бұрын
yene web gobez lij nesh berchilen
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ
@ወንቅእሸትሆይብረሳህ-ወ5ፈ 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው የድሮ ዘፈኖች ልብን ይመስጣሉ ጎበዝ
@mamarushitaw
@mamarushitaw 3 жыл бұрын
1ኛ ነሽ በርቺ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነሽ
@hairudin566
@hairudin566 3 жыл бұрын
ሁሉ'ነጋርሽን'ወድጄልሻለሁ'አላህ'ይርዳሽ'ከዚህ'የባለጣ:ለማስራት'ሞክሪ'በጣም'ያምራል
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 3 жыл бұрын
Tedy.tadesse. is the best the best the best and I'm glad that your following his step because you going to the right truck he is the best
@ልዕልናኢትዮጵ
@ልዕልናኢትዮጵ 2 жыл бұрын
U r so so sooo smart.temechtognal
@meazawolde558
@meazawolde558 4 жыл бұрын
Great job berchi. Teddy Tadesse is my favorite singer at all times, God bless him!!!
@mansourzara4246
@mansourzara4246 3 жыл бұрын
Weyeee echin lij manew yemiwedat eski like ❤❤❤👌👌👌👌
@ITechpluss
@ITechpluss 4 жыл бұрын
ግጥሙንም፣ ዜማውንም፣ ድምፁንም እንዳለ የድሮ ዘፋኞች ወስደውት እኮ ነው በዚ ዘመን ሚዘፈኑት ዘፈኖች በሙሉ ጀሮአችን ውስጥ አልገባ ያሉት 🙄 እስኩ እናንተን ስንሰማ ነው ምንፅናናው bravo❤👏👏👏
@HabibSisay
@HabibSisay 7 ай бұрын
Yegbashel ymer demxsh betam new ymiymerw
@tewachewmitike2722
@tewachewmitike2722 3 жыл бұрын
እስኩ ቃልየለኝም በር ች በጣም ምርጥትድምጽ አለሽ 1000000000000000000000000000
@luluwendimagegne
@luluwendimagegne Жыл бұрын
ስለኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ነው የሰራሽው ፣ ከምር ያምርብሻል ቆንጆ በርቺ እሽ።❤❤❤❤❤
@bezatamerat4221
@bezatamerat4221 3 жыл бұрын
የቴዲ ዘፈኖች ከባድ ናቸው አንቺ ግን ተወተሽዋል ጎበዝ በርቺ።
@girmayzeleke50
@girmayzeleke50 2 жыл бұрын
ድምፅሽ የነፍስ ምግብነው ዋው
@ferewkassu100
@ferewkassu100 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቺ.
@Asrattilahun-qf3mg
@Asrattilahun-qf3mg 6 ай бұрын
ያመንኩት ሲከዳኝ😮😮😮ደግነት ሲጎዳኝ 😢😢😢እሄማ ለእኔን ነው😢😢😢😢
@natnaelwondafrash5840
@natnaelwondafrash5840 3 жыл бұрын
ማመኔን ሸኘሁት ፡፡ በርቺ እህታችን ፡፡ እጅግ ቆንጆ ላዛ ያለው አዚያዚያም፡፡
@kinduzewdu7432
@kinduzewdu7432 2 жыл бұрын
Fiker Yehon Zefen nwe tebarkky?
@MesfinJ
@MesfinJ Жыл бұрын
Amazing!!!!!!!
@marietedla9997
@marietedla9997 3 жыл бұрын
Thank you , BIREMAN film production
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
ኡፍፍ አንደኛ እኮነሽ💋💋💋
@solomondbleay
@solomondbleay 4 жыл бұрын
ብሬ ማን ስሜታችንን ታዉቈዋለህ ። ዘፋጘም ዘፈንኑም
@seleshiayalew4979
@seleshiayalew4979 2 жыл бұрын
#Eskedar really nice performance & Voice. Wishing you bright future .♥️❤️💚🌿
@soliyanatamerat5216
@soliyanatamerat5216 2 жыл бұрын
Jegena neshe andegna neshe wowww
@fayzamohammed3179
@fayzamohammed3179 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ ድምፅሺሲምር ብርቺ ሀሪፍስራነው አይይይይ
@almaza4965
@almaza4965 3 жыл бұрын
እወድሻለሁ በርቺ የኔ ውብ ሰለህትሽ የዘፈንሽው የኔም ስለሆነ አለቅሳለሁ እወድሻለሁ
@tilatilahun9595
@tilatilahun9595 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ በርቺ 100like
@abebealemu9987
@abebealemu9987 3 жыл бұрын
ቆንጅዬ ልዩ ተሰጦአለሽ
@dawiteyasu6772
@dawiteyasu6772 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሠግናለው።። ጥሩ አርገሽ ነው የተጫወትሽው።።
@sahaaddxb1801
@sahaaddxb1801 3 жыл бұрын
አችልጅ ግን ታይ ድምፅሽ ሀዘንና ትዝታ ውስጥ ይከታል የምር ማነው እደኔ በፍቅር የተጎዳው እፍፍፍፍ አሁንስ የምር ካቅሜ በላይ ሆነብኝ እፍ
@alexfel2009
@alexfel2009 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ብርቺ ብሬማን እናመሰግናለን
@saadaseid5768
@saadaseid5768 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣምነው የምወድሽ በአኩል አግቻሽ እቅፉ ባረኩሻ ሁሉም የዉስጤነው የምዘፍኚዉ
@alemubantihun9805
@alemubantihun9805 3 жыл бұрын
ዘመን ከዘመን የሚሻገር ጥሩ ሰራ
@brukyou
@brukyou 2 жыл бұрын
ኪቦርዱን ተጫወተው ነው የሚባለው ሙሉ ባንድ እንኳን ቢቆም እንዲህ አይነት ሙዚቃ አይሰራም እጅህን ይባረከው !! ሌላም ዘፈኖች ላይ ሰላየሁህ ነው. አድናቂህ ነኝ .
@nejatkssawualhamdulh2463
@nejatkssawualhamdulh2463 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍ዋው ዲምጥ
@franceparis9568
@franceparis9568 4 жыл бұрын
Wow wow bewinetu አንቺ ዝፈኚ ያምርብሻል አንደኛ ደረጃ ነሽ ፍ
@bewketadera2889
@bewketadera2889 4 жыл бұрын
ቆንጆ የድምጽ ከለር በርች
@YasinMohammed-hz9id
@YasinMohammed-hz9id 3 ай бұрын
የኔውድ በጣምጎበዝነሸ በርቺ
@yeshemebettadesse2747
@yeshemebettadesse2747 4 жыл бұрын
ጥሩ ድምጽ አለሽ በረች
@mekdesgetachew3303
@mekdesgetachew3303 4 жыл бұрын
Wow betam gobze barhe konjo music !!!
@YaradMan-e1n
@YaradMan-e1n 5 ай бұрын
ድምፅሽ ከቃል በላይ ነዉ ክበሪልኝ
@የኖህዘመን
@የኖህዘመን 3 жыл бұрын
ትችያለሽ ዋውውው
@abe8608
@abe8608 3 жыл бұрын
Incredible singer!! Born for a reason showing her extreme talent. The music is so thrilling. 💕
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
What a gorges beauitifull younge generations lovely Ethiopian lady She IS a Queen 👑 💎 she executed perfectly this awesome songe wow 🤩 magnifique
@tadiousfikre7595
@tadiousfikre7595 4 жыл бұрын
Waw waw so beautiful
@makiemaeki5488
@makiemaeki5488 4 жыл бұрын
ቁጭ የኔ ያለሁበት ሁኔታ ነው ሰው አምላለሁ ገለወይ ይሃዳሉ ግን የዋህነቴን ምን ላርገው ግን ለምን ለምን የዋህ ይጉዳል ብቸይኔቴን መርጥኩ በሬንም ዘጋሁ እህህህህህ
@godislove5271
@godislove5271 4 жыл бұрын
የምን በር መዝጋት ሁሉም ሰው አንድ ስላልሆነ ረጋ ብለሽ መወሰን ነው ሰው ቢሄድ ሰው ይተካል።
@godislove5271
@godislove5271 4 жыл бұрын
@@bekeleguasil3895 OMG 😲 ይሄ ምክርህ የቤተስባዊ ነው የሚመስል ሰምተሻል ማኬል።
@Sigmafxethio
@Sigmafxethio 3 жыл бұрын
አንድ ህግ አለ -- በፍፁም አታፍቅሪ!! ከዛ በሗላ ማንም ሄደ መጣ ምንም አይሰማሽ::
@AH-mq6xo
@AH-mq6xo 3 жыл бұрын
Ayzoshe sis qene alee lanchime
@AH-mq6xo
@AH-mq6xo 3 жыл бұрын
Konjeye selam neshe
@harmilatasew7527
@harmilatasew7527 3 жыл бұрын
እስኩ ያገሬ ልጅ የጎንደሯ ቅምጥል ትችያለሽ የድሮ ዘፋኛችኮ ከልባቸው ለአድማጮቻቸው ለአገራቸው የሚመቸውን ነው የሚዘፍኑ ያሁኖች ደግሞ ለገንዘብ ብቻ
@meleketcomutertrainingcent4542
@meleketcomutertrainingcent4542 4 жыл бұрын
wow wow wowwwwww emiyamer demts ke kunjina ga wowww endezik cihon musica yamral tebarekyy
@نلته-ح1ب
@نلته-ح1ب 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጰባይ ጥሩ ድምጵ አለሽ እርጋታሽ በጣም የገዴስ የሚል ድምጵ አለሽ ቀጥይበት የኔ ቆጆ በርቺ
@genetoumer9377
@genetoumer9377 3 жыл бұрын
Yen wube betesmi yematetegebi kongo Ethiopiawit 🌹🥀🌹🥀👍👍👍👍👍👍🌷
እስከዳር | Hagera Nafkshegn (ሀገሬ ናፈቅሽኝ) | Bireman
6:49
Bireman Film Production
Рет қаралды 1,9 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ይድነቃቸዉ ብርሃኑ የ ትዝታዎች ትዝታ
7:51
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 2,7 МЛН
#Bireman #Newyear #Teamir Gizaw #Bebaytewar Gojo
6:36
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Neba Assefa - Cover Song (Tewodros Tadesse)
11:30
Yonni Wube
Рет қаралды 165 М.
ዘቢባ ግርማ - የብዙአየሁ ደምሴ "ሳላይሽ" | Bireman
5:48
Bireman Film Production
Рет қаралды 8 МЛН