ስልክ መ*ጥለፍ፣ መ*ጠለፉን ለማወቅ፣ ከጠ*ለፋ ስልካችንን ማውጣት፣ ስልካችን እንዳይጠለፍ ማድረግ እንዴት እንችላለን

  Рет қаралды 46,599

  Ethio ICT Media

Ethio ICT Media

Күн бұрын

ይህ ዜዶ ቻናል ነው በዚህቻናልላይ አዳድስ ቴክኖሎጂ ማለትም የሞባይል አፕሊኬሽን የኮምፒተር ሶፍትዋሮች አጠቃቀም ለናተ ለማስተማር የተከፈተ ቻናል ነው ምን ይሄብቻ አዝናኝ ነገሮችንም እካችሁ ብሎ አል ከናተየሚጠበቀው subscribe በማረግ የዜዶ ቻናል በተሰቦች
አሁኑ ሁኑ?
እድሁም በ facbooke page www.facebook.c...
በተሌግራም t.me/Zedo11new መከታተል ትችል አላችሁ ቻናሌን ስለጎበኛቹህ ከልብ አመሰግናለው

Пікірлер: 72
@madina0955
@madina0955 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ አሁን ነው ያየውህ የኔወድም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የኔቅን
@enattube7539
@enattube7539 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን በርታ ምርጥ መርጃ ነው
@mesertmeret2696
@mesertmeret2696 11 ай бұрын
አመሠግናለሁ በርታ ስብስክራይብ አደረኩህ ጥሩ ነገር አስተላልፈሀል በርታ
@hayethussentube
@hayethussentube 3 жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን
@MatusalElias
@MatusalElias 5 ай бұрын
በእውነት ስልክ ቁጥር ሚጠለፍበት መንገድ ከነገርከኝ 50 ብር ካርድ እልክልሃለሁ በናት ንገረኝ ጓደኛዬ ከሌላ ወንድ ጋር እያወራች አስቸገረችኝ
@rimon6793
@rimon6793 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@fishaakle7996
@fishaakle7996 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ትምህርትህ ጥሩ ነው ለመልካም ነገር ለሚጠቀሙበት እኔ ምን አጋጠመኝ ዘመዴ ሽልማት ደረሰህ ብለው የስልክ ቁጥሬን ከሲስተም ጋር ካገናኙ በኃላ እስካሁኗ ደቂቃ ባላንሴን እየወሰድብኝ ይገኛሉ እባክህ ለዚህ መፍትሄ ካለህ ጀባ በለኝ ዜዶ አመሰግናለሁ
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@kdestidagm9211
@kdestidagm9211 3 жыл бұрын
ሰላም ዜዶ እናመሰግናለን ብሮ
@وضحاءالمطيري-ن4م
@وضحاءالمطيري-ن4م 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@bezuayhuyetagesu8624
@bezuayhuyetagesu8624 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@asefalka5107
@asefalka5107 3 жыл бұрын
WOW NEW BRA KIP IT UP
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ
@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ 3 жыл бұрын
በሪታ 👍👍👍👍👍
@SebrinaHassen-cj4ii
@SebrinaHassen-cj4ii 4 ай бұрын
😮
@zient4634
@zient4634 Жыл бұрын
ሽኩረን ወድም በጣም ረዳከኝ
@Mgdus-v9x
@Mgdus-v9x 4 ай бұрын
እኔ እደዜህ ትሙክረው ስልኬፅአያመጣም ወድም መፍትሄየ ስጠኝ
@Mahlet-f2b
@Mahlet-f2b 14 күн бұрын
ኢቴቢያያለሰውመጥለፍይሻላልመልስልኝወድማበፈጠርህ
@ZemaTube100
@ZemaTube100 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ብቅ በል
@MariaMae-nw7gf
@MariaMae-nw7gf 3 ай бұрын
እስኪ ንገረኝ ስልኬ እኔ ስደዉል አይሰራም ሠዉ ሲደዉል ይሰራል መፈትሔ ካለህ በማሪያም መልስልኝ
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 Жыл бұрын
ዳይቨርት ማድረግና መጥለፍ ይለያያል ወንድም አንተ ዳይቨርት ስለማድረግ እንጂ ስለመጥለፍ አይደለም ያወራከው
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
right
@Gh-xk8en
@Gh-xk8en 5 ай бұрын
አረየኔወድምይመችህ ከፈለክበትቦታያድርስህስልኬተጠልፎበማላቀው
@ttyy5840
@ttyy5840 2 жыл бұрын
Baxame aasagnlhune👍
@sameerasameeratube7112
@sameerasameeratube7112 3 жыл бұрын
መጥቸለዉ የኔ ወንድም በርተ
@emu3162
@emu3162 3 жыл бұрын
amesegn alehu
@MikiHayle-n5t
@MikiHayle-n5t 10 ай бұрын
Bennatik texelfobiny new irgixenyaa nek
@emu3162
@emu3162 9 ай бұрын
Mnmn tyaqaw glts adelem
@SamuelSiraga
@SamuelSiraga 4 ай бұрын
የተጠለፈን ስልክ እንደት ነፃ ማውጣት እንችላለን ?
@MatusalElias
@MatusalElias 5 ай бұрын
የማይሆን ከሆነ ግን ብሮ ባትዋሽ ይሻላል
@bezawitmilashu
@bezawitmilashu Жыл бұрын
የኔ እኮ ጭራሽ ሰው ደውሎ አያገኘኝም ወንድሜ በትነግሩን ኮድ ሞክሬ አልሰራ አለኝ
@BurteburteBurte
@BurteburteBurte 8 ай бұрын
ወንድሜ ስልካችን ጠልፈው ግን ቁጥሩ እንዳይታይ ማድረግ ይችላሉ እባክህ እነገረኝ ስለ ቅዱስ ገብርኤል 🤲
@BurteburteBurte
@BurteburteBurte 8 ай бұрын
ምክንያቱም ቤተሰቦች ሲደዉሉ ቀድሞ ሌላ ሰው እያነሳው ነው ግን ደግሞ የመተለፊያ ኮዱን አስገብቼ ስጠይቀው አልተጠለፈም ነው የሚለኝ
@amalsharara305
@amalsharara305 2 жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሜ ስላም ይብዞ ወንድሜየእኔን እሷ ነው የክፈተችልኛ በእሷ ሲሜ ነው የምጠቀመው ግን ሁሉም ሚሲጂ ሲገባ እሷጋ ነው የሚሸመጠው ክዚያ ትጭህለች ማለቴ ኢሞ የምጠቀመው ለምንድነው የተጠቀምሽው ትላለች መፍትሂውን ነገርኛ ያለበለዚያ ልመልስላት ነው ስልኩን ምንም ማድርግ አልችልም
@emu3162
@emu3162 2 жыл бұрын
ጥያቄው አልገባኝም
@amalsharara305
@amalsharara305 2 жыл бұрын
@@emu3162 ስልክ ቁጥሩ የአሰሪዬ ነው ለእኔ አቭልኬሽን ክፈተችልኛ በኢሞላይ እና እሷጋያለው እኔጋ መጣ ቭሮ ፋይሎ ሁሉ በእኔ ሆነ እህቴጋር ሳወራ የምንላላከው በሙሉ እሷጋ ይመጣል ምፍትሔው ምንድነው ቢጨንቀኛ አጠፈውለሁ ሳታነበው እህቴ ደግሞ አንዲት የምወዳት የእናቴ ምትክ ነች ስለዚህ ስልኩን ልመልስላት ጭራሽ ይቅርብኛ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 жыл бұрын
መሮኛል ይሄነገር
@enyewworku9230
@enyewworku9230 Жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንዴት ነህ ስለመልካም ትብብርህ ተባረክ !ጥያቄ አለኝ ቴሌ ደውዬ ማንም ሰው የሌላውን ስልክ መጥለፍ አይችልም አሉኝ ግን ዳይቨርት ማድረግ ብቻ ነው የሚቻለው አሉኝ አንተስ ምን ትለኝ አለህ ???
@emu3162
@emu3162 Жыл бұрын
የራስን ስልክ ለራስ ብቻ መጠቀም ስልካችን ለመጠለፍ ምክነያቱ 1. በተጨማሪ የማጭበርበሪያ ማስፈንጠሪያ ወይም ሊንክ መጠቀም አያስፈልገም 2. የሶሻል ሚድያ አፕሊኬሽኖችን ቶሎ ቶሎ አብደት ማረግ 3.በስልክ ቁጥራችን ማንኛውም ቨርፊኬሽን ወይም ማረጋገጫ ኮድ ሲላክልን ለማንም አሳልፎ አለመስጠት
@enyewworku9230
@enyewworku9230 Жыл бұрын
@@emu3162 አመሰግናለሁ ግን የማስፈጠርያ & የማጭበርበሪያ ያልከው አልተረዳኝም 2ቁጥር የጻፍከው እውነትህን ነው ገብቶኛል ዘመንህ ይባረክ ወንድማችን
@Hayat-h3y
@Hayat-h3y 8 ай бұрын
ዉንድሜ ያቃጥታ መጥለፈያ ንጋረኚ
@muntezem8019
@muntezem8019 Жыл бұрын
እዴት ኣርጌው በሑለቱም እዲጠራ መረገው
@mdethio2917
@mdethio2917 3 жыл бұрын
Zedo aruf trt new enamesegnalen
@tube2611
@tube2611 3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ👍
@emu3162
@emu3162 3 жыл бұрын
10q
@حياه-ح7ج
@حياه-ح7ج 11 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ኢሞ ሳወራ ሪከርድ ሳደርግ ከላይ አረንጎዴ ምልክት ያሳየኛል እርዳኝ እባክህ
@emu3162
@emu3162 9 ай бұрын
IMO የሪከርድ አፕ ትጠቀሚ አለሽ እዛውስጥ ግቢ ና ኖትፊኬሽን off አርጊው
@biruktawitbirhanu5266
@biruktawitbirhanu5266 Жыл бұрын
የጠለፍነውን ስልክ እንዴት መመለስ እንችላለን
@zhaera8933
@zhaera8933 3 жыл бұрын
ደመርኩህ በርታ
@Hayat-h3y
@Hayat-h3y 8 ай бұрын
ሁለቱም ቦታ እንደጠረ ንጋረ
@HhHh-uq2lh
@HhHh-uq2lh 2 жыл бұрын
ሥልኬን ወደነበርበት እደት ልመልሠው
@tube2611
@tube2611 3 жыл бұрын
ሞከርኩት ስልከ አልተጠለፈም ሴቶች እንግዲ የባላቸዉን ይጠልፋሉ ክክክክክክ
@emu3162
@emu3162 3 жыл бұрын
kkkkk
@ትምራምንዋጋው
@ትምራምንዋጋው 10 ай бұрын
የጠለፍነውን መልቀቅብንፈልግስ በናትህመልስልኝ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ
@emu3162
@emu3162 9 ай бұрын
ብትክክል መስማት ነው አለ እኮ ሁሉም
@azebazeb8721
@azebazeb8721 Жыл бұрын
ከሀገር ውጪ ከሆነስ ይሰራል
@HdutufYdhrhrh
@HdutufYdhrhrh 5 ай бұрын
ስልኬተጠልፎብኝነው
@fozyaal8370
@fozyaal8370 3 жыл бұрын
በነትህአልገባኝምስልኬተጠልፎብኛልድረስልኝ
@hayatomar4575
@hayatomar4575 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘👌👌👌👌
@GegeGegee-m4k
@GegeGegee-m4k Жыл бұрын
እረ እኔ አልጠፋም አለኝ ተጠልፎብኝ
@aragewfasicaw5781
@aragewfasicaw5781 2 жыл бұрын
Wifi Password እንዴት እንወቅ
@FirehwotTamiru
@FirehwotTamiru 9 ай бұрын
የነ ስልክ ጠርቶ ስዘጋ ወደ ለላ ስልክ ይጠራል
@emu3162
@emu3162 9 ай бұрын
ማለት
@Fatamh-jl8iv
@Fatamh-jl8iv 5 ай бұрын
የዋሳፕየለህም
@وضحاءالمطيري-ن4م
@وضحاءالمطيري-ن4م 3 жыл бұрын
የታሠረንስልክእንዴትጰመፋታትይቻላልኧረአስረዱኝለአላህስትሉ
@emu3162
@emu3162 3 жыл бұрын
endet tyaqawn bedeb ngerign
@ትምራምንዋጋው
@ትምራምንዋጋው 10 ай бұрын
ከቻልህመልስልኝ በናትህ
@emu3162
@emu3162 9 ай бұрын
ምን ጥያቄው
@azebazeb8721
@azebazeb8721 Жыл бұрын
Code masgebat aleben
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 жыл бұрын
መሮኛል ይሄነገር
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 76 МЛН
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН