No video

የተጠለፈ ኢሞ ለማወቅ እና ለማጥፋት how to know and delete hacked imo

  Рет қаралды 19,329

ባላገሩ ሚድያ

ባላገሩ ሚድያ

Жыл бұрын

በዚህ ቪዲዮ የተጠለፈ ኢሞ ለማወቅ፣ ተጠልፎ ካገኘነው ለማጥፋት ፣ እንዳይጠለፍ ለማድረግ እና በኢሞ ያወራነውን ሚስጥር ሌላ ሰው ገብቶ እንዳያይብን ኢሞ በራሱ መቆለፍ ይችላል ቪዲዮውን ይመልከቱ እናመሰግናለን ።
በዚህ ቻናል የተለያዩ የአፕሊኬሽን ትምህርቶችን አስተምራለሁ። ቻናሉን SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
In this channel I teach various application lessons. Become a family by SUBSCRIBE the channel.
ሰብስክራይብ ለማድረግ👇👇👇
KZbin Channel
/ @mohamedbabo38

Пікірлер: 55
@jbdh1679
@jbdh1679 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@MakiyaOmar
@MakiyaOmar 3 ай бұрын
ወላሒ በጣም ጀዛ አሏ ሕይር ስልኬ ተጠልፎ አጠፍሑት እለሕምዱሊላ ነገር ግን ከዛ በፊት አጠፋው ነበር አሑን አቃተኝ በጣም ጀዛ አሏ ሕይር👌👈
@Sarh1-xg3zh
@Sarh1-xg3zh 3 ай бұрын
እናመሠግናለንወድምማችን❤❤❤
@user-qz6gx3jq9g
@user-qz6gx3jq9g 4 ай бұрын
ዋው አሪፍ ትምህርት ወስጃለሁ ወንድሜ በርታ❤❤❤
@MeymunaMohammed-dq1uu
@MeymunaMohammed-dq1uu 3 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@user-ex9yk9jh1b
@user-ex9yk9jh1b 4 ай бұрын
በጣምአመሰግናለሁማሻአላህብያለሁ
@ygggdhgg3356
@ygggdhgg3356 Жыл бұрын
ዋውኣሪፍ ምክርነው
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 11 ай бұрын
አመሠግናለሁ ወላሂ ተጠልፎብኝ አገኘሁ በርታ በናትህ ካየኽዉ ግሩብእደት እደሚደለት መልክትአሥቀምጥልኝእባክህ
@HalemaAbdohousin
@HalemaAbdohousin 2 ай бұрын
ሽክረን❤❤❤❤
@makyeebrahim7086
@makyeebrahim7086 7 ай бұрын
እናመስግናለንወንድሜማሻአላህ🌺🌺🥰🥰🥰🥰
@madinahossain
@madinahossain 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን ዘንዲም
@madinahossain
@madinahossain 4 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@EmuYehya-z9i
@EmuYehya-z9i Күн бұрын
እረ መላ በለኝ ሁለት ስልክ ጠልፈዉኛል ማስወጣትም አልችልም የበራችዉም ኦፍ አትሆንም ምን ላድርግ😢
@MeymunaMohammed-dq1uu
@MeymunaMohammed-dq1uu 3 ай бұрын
መሻአ አላህ
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 4 ай бұрын
አስተካክላለው ብዬ ሰው ያወጣልኝን imo ደለትኩት 🤣e😩
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s Жыл бұрын
የኔ ከታች ሌላ የሞባይል ሞዴል አገኘው ግን ቀይ ነው ተጠልፍል ማለት ነው የቴሌግራምም ስራልን?
@ygggdhgg3356
@ygggdhgg3356 Жыл бұрын
ኣዎ
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 5 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤አቦ
@ZeynuNuredin
@ZeynuNuredin 4 ай бұрын
Wawe wawe
@tgakai5191
@tgakai5191 8 ай бұрын
ደስ የሚል ያልተንዛዛ❤
@rabearabeaa4797
@rabearabeaa4797 Жыл бұрын
ወንድሜ ሰላምህ ይበዛ
@KitchenChicken-fi3rd
@KitchenChicken-fi3rd 11 ай бұрын
ወንድሜ ኑረልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enateene-yy3sg
@enateene-yy3sg 3 ай бұрын
ወንድሜ ያእትዮጵያ ሰዉ ያሰዉድ ስልክ እንዴት እንዳምታሳሪ አሰያን አዳራ እንዳታልፉ
@ZdYouTube-tv9tp
@ZdYouTube-tv9tp Жыл бұрын
እኔ ከደሙ ነፀነኝ የሚጠልፍብኝ የለም ግን ጥያቄ አለኝ ኢሞ ኦላይን መሆን እና አለመሆናቸውን ቀይ እና አረጓደ የሚሆነው ምንም አያሳይም እደት ሁኖነው አጥፍቸ ሥከፍተው እደገና ኢሞ ያላቸው እደሌላው ያሳየኛሎ እሥኪ በናትህ መልሥልኝ ?
@mohamedbabo38
@mohamedbabo38 Жыл бұрын
እነሱ ኦን ላይን መሆኖቸውን ሰው እንዳያቅባቸው ደብቀውት ነው አንች ምንም ማድረግ አትችይም
@ygggdhgg3356
@ygggdhgg3356 Жыл бұрын
በጣምኣሪፍምኪር
@MemenurmundinoGifato
@MemenurmundinoGifato 4 ай бұрын
Good
@user-qf3tf9dt5e
@user-qf3tf9dt5e Жыл бұрын
ዋሳብ ተጠልፎብኛል ውዴሜ አሳየኝ በአሏህ እዳታልፈኝ ስብስኪራይብ አርጌሀለሁ
@mohamedbabo38
@mohamedbabo38 Жыл бұрын
ከስር የሰራሁት ቪዲዮ አለ
@seadabru
@seadabru 2 ай бұрын
👍👍👍
@Hahna-fp9ku
@Hahna-fp9ku Ай бұрын
እናመሰግናለንስልክስደዉልየሪከርድምልክ ትይመጣልበይሞምበቀጥታስክም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sofiasolomon1341
@sofiasolomon1341 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@jbdh1679
@jbdh1679 7 ай бұрын
ወድም
@madinahossain
@madinahossain 9 ай бұрын
ወንዲም እዲሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ly7jl3ev6i
@user-ly7jl3ev6i 2 ай бұрын
የሰዉን,ከጠለፍን,እንዴት,እነጠፍሌን,❤❤❤❤
@user-uh1selam
@user-uh1selam 6 ай бұрын
እኔ ደግሞ ኢሞ ለመክፈት ነበር ኮድ እየጠየቀኝ ኮዱ ተልኮልሻል ይላል እንዴት መክፈት እችላለሁ
@user-yn2mr2fc9y
@user-yn2mr2fc9y 6 ай бұрын
ኤሞጠፋብን ለመክፈት ኮድ እየጠየቀኚ ነዉ
@user-qg1zf2vu5z
@user-qg1zf2vu5z 5 ай бұрын
ተጠልፎ አገኘውት
@user-tt2fp8mi5s
@user-tt2fp8mi5s 5 ай бұрын
Hii
@ZaibaZaiba-dq3hb
@ZaibaZaiba-dq3hb 8 ай бұрын
ቀድሞ ሌላ ሰው ነበር የሚጠቀምበት አሁን ላጠፋባው ነበር
@zahraAwlo
@zahraAwlo 2 ай бұрын
ወዴሜ እኔ አልቆልፍም ብሎ እቢ አለኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝእባክህን ንገረኝ
@mohamedbabo38
@mohamedbabo38 2 ай бұрын
ፕለይ ስቶር ላይ ገብተሽ ኢሞ ብለሽ ፃፊ update የሚል ከመጣ አብደት የሚለውን ንኪው ሲጨርስ ወደ ኢሞ ግቢ
@user-qp5wp4bu1t
@user-qp5wp4bu1t 10 ай бұрын
ለመመለስ ስራልን
@monavip4469
@monavip4469 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-qp5wp4bu1t
@user-qp5wp4bu1t Жыл бұрын
የተቆለፈውን እንዴት ነው መክፈት የምንችለው
@TayeMebratu
@TayeMebratu 4 ай бұрын
2:55
@user-kg1lp8og3e
@user-kg1lp8og3e 9 ай бұрын
👍
@zobidazobida1212
@zobidazobida1212 10 ай бұрын
❤❤❤
@user-tx4yr9fq2j
@user-tx4yr9fq2j Жыл бұрын
ሴሙ ከእኔ ጋ አይደለም😢😢😢😢
@monavip4469
@monavip4469 Жыл бұрын
ሹክረን ወድም🙏🙏🙏🙏
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 3 ай бұрын
ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
@mohamedbabo38
@mohamedbabo38 3 ай бұрын
ይቻላል
@SshjSsjh
@SshjSsjh 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👏👏👏👏❤
@hfhfcxbfg4349
@hfhfcxbfg4349 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@shamilshifa73
@shamilshifa73 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 126 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
የኢሞ ድብቅ ሚስጥሮች:-IMO  secrets tricks
9:45
ዘማቹ
Рет қаралды 14 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН