No video

ሰው ከዝሙት መሸሽ አይችልም | aklile | aman shalom | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox tewahedo | eotc

  Рет қаралды 10,708

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

5 ай бұрын

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ሰው ከዝሙት መሸሽ አይችልም | aklile | aman shalom | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox tewahedo | eotc
ሰው ከዝሙት መሸሽ አይችልም | aklile | aman shalom | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox tewahedo | eotc
ሰው ከዝሙት መሸሽ አይችልም | aklile | aman shalom | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian | orthodox tewahedo | eotc
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Пікірлер: 81
@mulugetawoldeselassie772
@mulugetawoldeselassie772 5 ай бұрын
አኬ የምትነግራቸው ሳይገባቸው ቀርቶ አይደለም። በደንብ ገብቷቸዋል። ግን ምን ተደርገዋለህ "አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም። ብቻ ጌታ የወንድሞቻችንን ልቦና ይመልስልን።
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 4 ай бұрын
Amen
@meskiy1967
@meskiy1967 5 ай бұрын
ውይ አኬ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግ በእውነት ሀይማኖት ከእውቀት ጋር ጸጋውን ያብዛልሕ🙏
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 5 ай бұрын
ጌታን አምነን ግን መጥፎ ስራን ስንሰራ ደግሞ፤ ከጥፋታችን እንዲምረን መጾም መጸለይ ያስፈልጋል፡ ስጋ ወደሙን መቀበል፤ ንስሃ መግባት፡ ይኖርብናል
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul 5 ай бұрын
በጣም ብዙ ነገር እየተማርን እየታዘብንም ነው 🙏 አምላከ ቅዱሳን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱን ወደመምሰል እንድንደርስ ይርዳር ። የቅዱሳን ጸሎትም ያግዘን ...
@user-od6bw2gh7f
@user-od6bw2gh7f 5 ай бұрын
ሰነፍ በልቡ እግዚአብሔር የለም ይላል እንደተባለ ስራ አያስፈልግም ማለትም እንደዚሁ ስንፍና ነዉ።
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 5 ай бұрын
እምነትን በተግባር መፈጸም ያስፈልጋ። ስለዚህ ዳግም በጥምቀት መወለድና የእርሱ ልጅ መሆን፤ ክርስቶስን መልበስ እርሱን መምሰል ማለትም መልካም ፍሬን ማፍራት፤
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 5 ай бұрын
ሰው መጥፎ ነገር ሲያደርግ በገዛ ፈቃዱ ነው። በጎ ነገርንም ሲያደርግ እራሱ ፈቅዶ ነው። ሁሌም ግን መልካም ስራን ለመፈጸም የእግዚአብሄር ጸጋው አንዴ ተሰጥቶናል። መፈጸም ደግሞ የእኛ ግዴታ ነው
@user-jo4bt3iw2u
@user-jo4bt3iw2u 5 ай бұрын
አኬ ድንቅ ትምህርት🙏🙏🙏🙏
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 5 ай бұрын
ፕሮስቴስንት ክርስትናን እንዲሁም ድህነትን የሚረዳው ቤተክርስቲያንዊ በሆነ መረዳት ሳይሆን ግለሰባዊ መረዳት ላይ ሆኖ ሉተራናዊ፥ ካሊቪናዊ እንዲሁም አርሚናዊ መንፅርን አድርጓ መጽሐፍ ቅዱስን ሊረዳ ይሞክራል። ከ16 ክፍለ ዘመን ተነስቶ ዶግማን ይሰራል። በሐዋርያት እንዲሁም ከሐዋርያት አባቶች የሌለ እንዲሁም አዳዲስ እንግዳ ትምህርት ያስተምራሉ።
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 5 ай бұрын
ወደድንም ጠላንም በእምነት በመጽናት ብቻ እንድናለን ማለት ክርስትያናዊ አይደለም።
@user-le8pm6qq7t
@user-le8pm6qq7t 4 ай бұрын
ወይኔ ልባቸዉ ድፍን ብሏል እግዚአብሔር ሆይ አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😢😢😢
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Tebarek Aki
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Enzi betam yasaznaeu
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k 5 ай бұрын
you are the sign of ortodox tewahdo tebarek Aklile!
@alebotube591
@alebotube591 5 ай бұрын
L
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 5 ай бұрын
What a nice presentation by Ake. May God continue to reveal his word to you more. Really sorry for your debaters for their hardened hearts.
@Esayasalamneh
@Esayasalamneh 5 ай бұрын
akie💯💯💯💯💯💯💯
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Yasaznaleu eko
@fetamelaklema
@fetamelaklema 4 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ የሚያስተምርበት መገድ ብዛቱ ግን ጴጤዎች የተሳሳተ ትምህርት እዳላቸው አቃለሁ ግን በዚ መልኩ የተሳሳተ ትምህርት እዳላቸው ግን አላቅም ነበር ባስረዱን ቁጥር ነው ስህተታቸው የሚበዛው ይገርማል እኮ
@Adisutesefa
@Adisutesefa 5 ай бұрын
አኬ ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Sew eyaslksu eyzmutu new yminurut wawww
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
ጴንጤ የዘሞተ ይድኗል ብላችሁ የምታምኑ ከሆነ ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስን አታምኑም ይልቅስ የዳቢሎስ እንጂ
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 5 ай бұрын
ከእርሱ የተሰጠን ጸጋ በራሱ አቅማችን ነው። እኛ ግን ጸጋውን ተጠቅመን መዳናችንን መፈጸም እና ማረጋገጥ ይኖርብናል።
@user-td3wu4xt5z
@user-td3wu4xt5z 5 ай бұрын
አኬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 5 ай бұрын
ኣኬ ወንድሜ ትእግስትህ ይገርማል እግዚኣብሄር ካኣንተጋ ይሁን❤❤❤❤❤
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የዞመተ; ጣኦት ያመለከ , የገደለ, በአጠቃላይ እየሱስ ክርስቶስን ያልመሰለ የዘላለም ህይወት የለውም ተብሎ በግልጽ መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ተጽፍል:: እኗንተ ግን ይህንን ሀጢያት ቢያደርግም ይድኗል በማለት እየሱስ ክርስቶስ ያስተማራችሁን ትቃወማላችሁ:: ጌታ ሆይ እባካችሁ አስተውሉ ፈጣሪ ይርዳችሁ ከዚህ ከከፍ ሀሳብ መድሀኒአለም ያውጣችሁ ሌላ ምን ይባላል
@user-ew4xl2sb4n
@user-ew4xl2sb4n 4 ай бұрын
Akk yezemenu hasetegna astemary new ስለ ዝሙታቸው ብዙወች ይከተሏቸዋል
@eyobdgeb711
@eyobdgeb711 5 ай бұрын
አኬ ቃለህይወት ያሰማልን።
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 5 ай бұрын
“አሁን ግን ሕግ እና ነብያት የመሰከሩለት፡ ከሕግ ውጭ የሆነ፡ የእግዚአብሔር ጸድቅ ተገልጦአል፡፡ ይህ የእግዚአብሄር ጽድቅ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚገኝ ጽድቅ ነው፡፡” ሮሜ3፤21-22
@yordiyordi3641
@yordiyordi3641 3 ай бұрын
Aman gin nikatehi egzyabehare libona yestehi
@beletenigussie8278
@beletenigussie8278 5 ай бұрын
Akilil .It is good Presentation/explanation.keep it up!!!!
@tko4438
@tko4438 5 ай бұрын
እኬየ ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን 🥰✝️ አየ አማን መዋሸት እንጂ እውነት አትፈልግም በሰመእብ ብቻ ጩሆት አዋቂ ልመምሰል ነዉ🤔
@rossross6520
@rossross6520 5 ай бұрын
Aminene dinenale dhenetachenen endanata besera metebike yenorebenal.geleseko new senifena selalebachehu.mesrate yemlewen lalmkebel tekirakiralachehu yasafiral😢😢😢
@asteryigezubelay598
@asteryigezubelay598 5 ай бұрын
በእምነት መጽናት ብቻ ሊያድን አይችለም። ምክንያቱም በምነት መጽናት ያልቻለ በቀጥታ ለፍርድ የሚቀርብ ስለሆነ። ለዚህም ነው ያመነ የተጠመቀም ይድናል። ያላመነ ይፈረድበታል የተባለው።
@boopidybaapbaap
@boopidybaapbaap 5 ай бұрын
አማን ትእቢተኛ ነው። ክርስቶስ ፍቅር የየዋሆች አምላክ ነው።
@frehiwotz
@frehiwotz 5 ай бұрын
አኪ በረታ
@yordikefile
@yordikefile 5 ай бұрын
Aman zare betam new des yalew because magezew betawun agegn Oh my goodness Ake tigestek God bless you
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Ensu ymyamnut menem hatyat biseru yednaleu thats why betam 6 ymyagbut wawwwwww
@iamaproudeotmember6877
@iamaproudeotmember6877 4 ай бұрын
ታዲያ በዬ የግል አቤርጎ የሰው ልጆችን በሃጥያት የሚያሰሯቸው ይችን ጥቅስ እየጠቀሱ እየዘሞቱ ፓውሎስ ስላለ እያሉ ነዋ
@selamshow4352
@selamshow4352 5 ай бұрын
ኣኬዎ 🥰🥰🥰 God bless you❤
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Eyagchut new bibleun
@user-ls7he3uk1o
@user-ls7he3uk1o 5 ай бұрын
akilil wenidime berita orthodox melis alat
@user-od6bw2gh7f
@user-od6bw2gh7f 5 ай бұрын
እኔ ግን ለአማን ጥሩ እይታ ነዉ ያለኝ ወደ ትክክለኛይቱ ቤተክርስትያን የሚጨመር ይመስለኛል ወደፊት ። ያነባል ይመረምራል ደፋር ነዉ ለአመነበት ማገዶ ይፈጃል እንጅ እንደነቀለሜ ነሁልሎ የሚቀር አይመስለኝም ሲመስለኝ😀
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
አማንን ፈጣሪ ይርዳው አሁን የሚያምነው ዝሙተኛ ቢሆን ቢገልም ሌሎች ሀጥያትም ቢሰራም ይድኗል ብሎ ያምኗል ይህ ስህተት ትምህርት ነው:: ተአምር ነው
@BirukDaniel-jj7vi
@BirukDaniel-jj7vi 5 ай бұрын
ከፖል ለመማር ሞክሩ ለማወቅ ፈጣሪውን ልቡ ክፍት የሆነ
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Ay aka
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Ensu endzi new ymirdut
@meskiy1967
@meskiy1967 5 ай бұрын
አረ እንደው ምን ጉድ ናቸው ? አይ ትርጉም አማን ተብየው work outማለት ማሳየት ነው ብለሕ ተረጓምከው😂😂😂😂 አረ ለመማር እንኳን ሞክር
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 5 ай бұрын
ቄን*ጤዎች please ስትናገሩ full respect ሁሉ እባካችሁን ንግግራችሁ ሁሉ ስርዓት አልባ ነ !!! አኬ ወንድማችን ትንሹንም ትልቁንም አክበሪ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ. ።
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
እባካችሁ ከዚህ እምነት ውጡ መማር አይፈልጉም ሰው ከነዚህ ጋር የሚያመልክ ምን አይነት ሰው ይሆን::
@AfterJesus
@AfterJesus 5 ай бұрын
ከስራ የተለየ እምነት የሞተ ነው! ሰው እምነቱን በስራ እያሳየ ይኖራል እንጂ ለመጽደቅ ወይም ለመዳን ስራ አይሰራም! ስራ የምንሰራው ስለዳንን ወይም ስልጸደቅን ነው እንጂ ለመዳን ወይም ለመጽደቅ አይደለም! ሰው የቅድስና ችግር ካለበት የእምነት ችግር ነው ያለበት ነው እንጂ የስራ አይደለም! ድህነት ወይም ጽድቅ የ እግዚአብሄር ነጻ ስጦታ ነው እንጂ የስራ ውጤት አይደለም!
@fresenbettad
@fresenbettad 3 ай бұрын
ትዕቢት የማን ገንዘብ ነበር።አማን ቁርጥ እሱን አክሊል አስበ መምህራንን ያድልልን የቅዱስ ጳዉሎስ መንፈስ በአንተ ላይ እጥፍ ድርብ ይሁን
@AbemWondimu-uu3iv
@AbemWondimu-uu3iv 5 ай бұрын
Akiya fetari bertatun yesteh dengay lay weha mafses....ena leante dekemegne z most denfowam temama aygeltsewem i swear
@TAlex-dj6ft
@TAlex-dj6ft 5 ай бұрын
Derom eko protestant endih siyafru new mitawekut asafari haymanot😂😂
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 5 ай бұрын
Abet sera sitelu
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
What
@user-wx8up2nb2x
@user-wx8up2nb2x 5 ай бұрын
Christian metro sisera man straw yibalal?
@yordikefile
@yordikefile 5 ай бұрын
Protestant tebelo semachiw senasa yenzerachuwun alemekebale omg 😳
@yordikefile
@yordikefile 5 ай бұрын
Gin lemedenew kezegra meyawati aysefagem because meles satu betam new afachewun mekafetuti sorry 😞😞
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 4 ай бұрын
ባክ እንግዚኛውን ተዎዎ በአማርኛ መች ገባህ አረ ተው
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 5 ай бұрын
Sheteten mamen eko telekente new lemen derek telalachu aye pro...
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 5 ай бұрын
አኬ እባክህ ትተሀቸው ውጣ::
@adanebongeda5625
@adanebongeda5625 5 ай бұрын
አኬ ትምህርት ስታስተምር ሁሉንም ሚጠቅም ስለሚሆን በትዕግስት ቢሆን ጥሩ ነው
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Kkkkkkkkk
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 5 ай бұрын
ሰው ምልካም ሥራ የሚሠራው ስለ ዳነ ነው እንጂ፡ ለመዳን መልካም ሥራ አይሠራም፤፡ ለመዳን መልካም ሥራ የሚሠራ ከሆነ እንኪያስ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ፡፡
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 5 ай бұрын
እያሰብክ ተናገር እኛ የምንለውን እወቅ እኛ ያልነው አንድ ሰው አምኖ እምነቱን በመልካም ስራ ካልገለጠ እምነቱ ብቻ አያድነውም በተግባር የተገለጠ ህይወት ያስፈልጋል ነው ምክንያቱም ጌታ ሲመጣ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ነው የሚያስረክበው።
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 4 ай бұрын
dihinetun le masfetsem melekam sira mesrat alebet new yemnlew dignalewna bilek haxiyat eyeserachu lenoru new
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 4 ай бұрын
@@EtsegenetAbera-kc5gnለራስሽ መልካምን ሥራ ሰርተሸ ድነትሽን መፈጸም ብትችይ ኖሮ ጌታ ኢየሱስ መስቀል ላይ ባልተጠረቀ እና ተፈጸመ ባላለ ነበር፡፡
@binireta939
@binireta939 5 ай бұрын
አኬ አንጫጨኸቸው ምድረ ደደብ ጴንጤ
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 5 ай бұрын
መጀመሪያ አጋንንታዊ ልምምድህን ጣል ስብዕናው ላልሆነ ነገር መልስ መስጠት አይቻልም ብሉይም አዲስ ኪዳንም ያልሆነ ሃይማኖት ይዘህ መልስ አሳጣኋቸው እራስህን ነው የምታታልለው? ስራችሁ ፈርሷል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@nardosashebr4137
@nardosashebr4137 5 ай бұрын
በጥቅስ መርታት ሲያቅታጩ የቡና ቤት ወሮ እያመጣቹ ትለጥፉብናላቹሀ😂😂
@rossross6520
@rossross6520 5 ай бұрын
😂😂 mesken tiblashe 5 to tikes alekebishe wedisedibe gebashe ayezoshe😢😢😢
@user-ig2rz7to8f
@user-ig2rz7to8f 5 ай бұрын
@@nardosashebr4137በድርቅና የሚሆን ነገር የለም ጥንቆላን ጥበብ ነው ብሎ ከቆሎ ተማሪ የሚጀምረው የአጋንንት ማህበረተኞቹ የዲያብሎስ ካምፓኒ የደብተራው ቡድን በደግምትና መተት አስማት ምተሃት እንደርቢ አፍዝ አደንግዝ የሚነዳው በተዋረሱት አጋንንት ህብረታችሁ ከዲያብሎስ እንጂ ከክርስቶስ ያልሆነ ኦርቶዶክስ ብሉይም ሮሜ 9:1 አዲስ ኪዳንም 2ቆሮንቶስ 3:1_18 አይደለም ሰው ያልሆነውን ያወራል ሐሰተኛ ምስክር ሳይቀጣ አይቀርም በሐሰት የሚናገር አያመልጥም ምሳሌ 19:5 ። በዲያብሎስ የክርስቶስ አይኮንም የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ሮሜ 89 ስራችሁ ፈርሶአል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም።
@birhan-lp2vz
@birhan-lp2vz 5 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ እውነት መናገር ሐጢያት ነው እንዴ እናንተ ጋር ይሄኮ ሁሉም ሰምቶ የሚፈርደው ነው
@rossross6520
@rossross6520 5 ай бұрын
@@birhan-lp2vz menun? Yaschigrachihute ye tikitak arbenoche nachehu enige hezebume biblhate hulune Chilo hagirune eyaseketele new.wedire yemayeginelet hezibe💪💪💪
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 5 ай бұрын
Tebarek Aki
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 12 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
አምላክነቱን አልተጠቀመበትም? | mezmure yared | temu | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
3:10:54
🛑ስርአታዊ ውይይት በ መጽሐፍ ቅዱስ ዙሪያ| አክሊል VS አማን
1:32:14
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 12 МЛН