ምስክሯ እስከቤት መጣች ከሄሉ ጋር ከባድ ፀብ ተፈጠረ😭😭😭

  Рет қаралды 149,934

Nahi Tube

Nahi Tube

Ай бұрын

#nahitube #couples #eregnaye

Пікірлер: 9 800
@NahiTube1
@NahiTube1 Ай бұрын
ቤተሰብ እንወዳቹሀለን❤️
@user-pv5cr6lz6r
@user-pv5cr6lz6r Ай бұрын
እደሚስትህ ያናደደኝ የለም የሰውወሬ ሰምታ እድህየምኮነው ሲቀጥል ብትልእራሱ ይህንያህል ማለትየለባትም እሱዎባለችውአይሆን ሄሉየአይዞሽ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Ай бұрын
​@@Fufu-vt9pt በትክክል
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt Ай бұрын
ድራሜ ነው ወይስ እውነት ነው እውነት ከሆነ ከውብርስት ስራ ያስጠላል በጣም አስጠላችኝ
@malutamiru6246
@malutamiru6246 Ай бұрын
Ehit endez siton zm bileh woragnawan askamiteh tisamaleh
@user-wh2yq4vo9m
@user-wh2yq4vo9m Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@semu639
@semu639 Ай бұрын
ምንም ብትይ ሄሉን አንጠላትም እንወዳታለን የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤
@elenitezera1637
@elenitezera1637 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AaBb-kf3ze
@AaBb-kf3ze Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-so4yv4ff7s
@user-so4yv4ff7s Ай бұрын
እቺልጅ አታረገው ብዬነው የማሰቐው❤❤❤
@klovemys7062
@klovemys7062 Ай бұрын
ብትልስ ምን አካበዳት እንደዚህ ዋናው የባልና የሚስት ፍቅር ነው
@klovemys7062
@klovemys7062 Ай бұрын
ይመስለኛል ዲራማ ነው ግን
@buski7405
@buski7405 Ай бұрын
ሄሉ በፍፁም አታደርግም የምትሉ 👍👍
@Jesuslovs
@Jesuslovs Ай бұрын
አዎ አታደርግም
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Ай бұрын
ምንአሳወቀሺ አለማረጋን
@NahiTube1
@NahiTube1 Ай бұрын
👍
@sarasara347
@sarasara347 Ай бұрын
አዎ አታደረጌም
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Ай бұрын
ብትልስ፣፣
@user-be5ke8fv1n
@user-be5ke8fv1n Ай бұрын
የእውነት ግን ሄሉ በፍፁም አታደርግም ወብየ ግን አበዛሺው ያስጠላል የምትሉ እስኪ በላይክ
@aqrabmobail9384
@aqrabmobail9384 Ай бұрын
ውብዬ ብቻ ሳሆን ባሏም አስጠልቷኛል ትንሽ እኳ የህቱን ስሜት መጠበቅ አለበት ባሏም በጣም ነው የሚናድደው የምትሉ🎉👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-kq5id9cf5p
@user-kq5id9cf5p Ай бұрын
ሺልጥልጥ ነው ከምር ወድ ልጂ የሚከበረው ኮስተር ሲል ነው
@wstube3191
@wstube3191 Ай бұрын
እኔ ሄሉ ብሆን በተቀመጥኩበት ወበር ነው አስቼ ግባሯን የምላት የምን መለማመጥ ነው ማክበር ሌላ ይሄ ሌላ እዴ
@MadinaAhmed-ig7kg
@MadinaAhmed-ig7kg Ай бұрын
Afer.bel,denkorw..weby.tekfah.e.dedeb
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
መጀመሪያ ለራሥ ማወቅነዉ እሡ ትክክል ነዉ ደሞ ፖራክ ነዉ እህ
@HaymiTube5335
@HaymiTube5335 Ай бұрын
ሄሉበፍፁም አታደርገዉም የምትሉ እስኪ የምር አሳዘነችኝ😢 ደምሩኝ ጋይስ❤😘
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c Ай бұрын
እኔ
@MisayFgwg
@MisayFgwg Ай бұрын
አይጎድኛ😢😢😢😢😢😢😢
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
እኔ ድራማ እየሰሩ ነው መሰለኝ😢❤
@hawahawa426
@hawahawa426 Ай бұрын
ዉብየእምትባልእርኩስ።ሸክምናትለሰዉክብርየለላት።ከልብ።ባሏነዉየልብልብየሰጣት።ጎታየመሰለይ
@user-fp3zs4iy1u
@user-fp3zs4iy1u Ай бұрын
እኔ
@user-ll5bw1cx2l
@user-ll5bw1cx2l Ай бұрын
ውብዬ ጠግባለች የምትሉ😮😮👍
@user-qu5go8hv6q
@user-qu5go8hv6q Ай бұрын
Batam
@hayatibrahim2823
@hayatibrahim2823 Ай бұрын
Kemeten belay, erga bey
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 Ай бұрын
betam balege nate woubeye endastelachign
@klovemys7062
@klovemys7062 Ай бұрын
በጣም በቃ ትዳሯን በስረአት አትይዝም
@MLk-ji2qv
@MLk-ji2qv Ай бұрын
ቀላል ጠግባለች ይች ዝሆን😂😂😂
@user-ez9qt6yt6c
@user-ez9qt6yt6c Ай бұрын
በስጋና ደሙ ተጋብታችሁ ይሄንን ሁሉ አሉ ባልታ ምን የሚሉት ነው ለጠላት በር አትክፈቱ ሄለን የወንድሟን ደስታ እንጂ ሀዘን አትፈልግም አሉ ባልታ ያስጠላል 😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@tareshak4793
@tareshak4793 Ай бұрын
በጣም ማርያምን
@tareshak4793
@tareshak4793 Ай бұрын
ምድረ ምቀኛ የሴት ጓደኛ ሄሉ ራቂያቸው ከሄሉ ጓደኞች ተማሩ ወገን
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ተመካክረዉ ነዉ ሄሉ ፖራክ ላለማሥመሠል ብችልም አሥታዉቆባታል በሥ ለሥራነዉ ሄሉየ ❤ትችያለሽእኮ የኔ ጮሂ😂😂😂
@rotrot7406
@rotrot7406 Ай бұрын
ውብዬ አስጠላች የማዳም ቅመሞች ሰብስክራባያቸው ይነሳ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ጠገቡብንኮ
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Ай бұрын
አስቻለሁ፣ክፉ፣ሴቶችንን፣እእናስወግዳለን።
@MeklitTube-vx6hq
@MeklitTube-vx6hq Ай бұрын
👍👍👍👍
@Atsbiii
@Atsbiii Ай бұрын
👍👍👍👍
@Hana1998-gb5le
@Hana1998-gb5le Ай бұрын
እኔም እንስቸ አለዉ
@Zekerasusu
@Zekerasusu Ай бұрын
ወላሂእኔምላነሳበአላህአንሱእደትእደስጠላቺኚውሻናትረቢን ውቧይጥፋናክፉ
@user-rg1ks1jy1i
@user-rg1ks1jy1i Ай бұрын
ሂሉ ንፁህ ናት የምሉት Like 😭 ይህ ሁሉ የውብየ ሰራ ነዉ የምሉት Like 😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋😋
@dxbdxa2244
@dxbdxa2244 Ай бұрын
Sauat erasu setasetely
@BusnaWote-dp2iw
@BusnaWote-dp2iw Ай бұрын
😂😂
@helenshifera9108
@helenshifera9108 Ай бұрын
አዎ ያው የማያልቅ ብራካቸው ነው 😂😂😂😂
@user-jv5zf4zb3f
@user-jv5zf4zb3f Ай бұрын
በትክክል ጥፋት የውብየ ጥፋት ነው ጓድኞቿ አውቀው ነው በሄሉ የተቀየሙባት ነገር ይኖራ ብትልስ አይጓድኛ ማትለት እድሕ ነው
@user-rg1ks1jy1i
@user-rg1ks1jy1i Ай бұрын
@@user-jv5zf4zb3f በትክክል ግን ሁኔታቸው በጣም እየደበሬ ነዉ አሁን
@samprincess378
@samprincess378 Ай бұрын
ሄሉየ ንፁህ ናት የምሉት ወብየ ሰው እኮ ያለበትን ይረሳል የአረብ ሸንት እንዳላጠበች ሁሉ።
@THE_ICE_MAN-1010
@THE_ICE_MAN-1010 Ай бұрын
ምስክሪ እና ውብዬ ይማሉ ተደረጅተው ነው እንጅ ሄሉ አታደርገውም ናሂ አስተውል እና ፍረድ እንዳትሳሳት በቤተሰብ ፍቅር የቀና ሰው ስራ ነው
@sara_mandefro
@sara_mandefro Ай бұрын
ይች ውብዬ የምትባል ቦርኮ ነገረኛና ክፉ ሴት እንደኔ ያስጠላው ላይክ አድርጉ😫😏
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y Ай бұрын
😂😂😂😂
@newcyberia3330
@newcyberia3330 Ай бұрын
are ayibalim mn atefach esay😮😮😮ketebalech ewunetuwanwuko🤔balege
@sara_mandefro
@sara_mandefro Ай бұрын
@@newcyberia3330 ከዚህ በላይ ምን ታድርግ ይች ነገረኛ አሮጊት ሄሉን አላስቀምጣት አለች እኮ😓
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z Ай бұрын
ውብየ በጣም አሮጊት ምንም ብትይ ሄሉን አጠላትም እንወዳታለን ይችኘዋ ነገረኛ የርጎ ዝብ ናሂን ፈልገሽው ነው ውብየ ተከበሪ
@user-gq2kk5bh3d
@user-gq2kk5bh3d Ай бұрын
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ እረሱል ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-gf7zk3dd8u
@user-gf7zk3dd8u Ай бұрын
ሲጀመር ዉብ አለም የምትባህ ሴትዮ ሄሉን ለማራቅ ያደረገችው ጥረት ነው 🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃አንተ ለቤተሠብህ ክብር ይኑርህ
@user-ku1lq3gg2c
@user-ku1lq3gg2c Ай бұрын
ትክክልልልል
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Ай бұрын
አረ አትጀጃሉ እነት ነገር ምድየ አየመጡትም
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
,እኔማ ጨጓራየን አቃጠለችን እኮ
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
ያጠለጠለ ሁሉ እኮወድአይደለም
@ggfcff6131
@ggfcff6131 Ай бұрын
ትክክክልወላሂ
@saadaberhauno8701
@saadaberhauno8701 Ай бұрын
ፕራክእራሱ ቢሆን ሄሉ ከዉብዬ እራቂ ምንም አታረግልሽም አባብነት ይቅር እዳትያት ይቺ የተረገመች የትልቅ ህፃን ከሄሉ ችግር አለባት የምር 👍👍👍ምቀኛነት ዉብዬ ታስጠሊያለሽ👍👍
@Fatma-nr1rg
@Fatma-nr1rg Ай бұрын
Suballah Allah Ayibelam Allah hida yestan bas 😢😭
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g Ай бұрын
በምንድነዉ ምቀኝነቶ እሶኮናት ቤተሰብን በሙሉ ያንቀሳቀሰችዉ አላያችዉም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ሠገጤ ነሽ አች ሲጀመር ጅላጅል እነሡ አዉቀዉነዉ እራቂ ማለት ምን ማለትነዉ አችእራሡ ምቀኛነሽ አሥታዉቆብሻል 😏
@helenlegesse8036
@helenlegesse8036 Ай бұрын
ማነኝ ነው ምትይው ሄሉ በጣም ትግስተኛ ነሽ አይኗን አጥፍቼላት ነበር ምወጣው
@mimosebily
@mimosebily Ай бұрын
ሄሉ አታደርግም በእውነት ውብይ ስርዓት የላት ልጅ እውነት ከሆነ መፅሐፍ ቅዱስ ትምታ የምትሉ ላይክ ሄሉ አታደርግም ልጅ ስራ የላትም
@katrakatra4626
@katrakatra4626 Ай бұрын
ዉብዬ። ነገረኛ። ናት። ይምትሉ። አስጠላችኝ
@haymnotlegesse9987
@haymnotlegesse9987 Ай бұрын
Webiye tikikil nech inant lay biders inzi atlum
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Ай бұрын
በደንብ ቋቅ 😢😢
@Meron9880
@Meron9880 Ай бұрын
አይባልም አንቺ በሳ ቦታ ብትሆኝስ
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Ай бұрын
ስንት የአይምር ድሐ አለ Comment የምጽፉ ሰዎቾ ውብዬን የምትሰድቧት ልጁ ለሰንቶቻችሁ የሚሆን መስሏችሁ ነው ። እራሳችሁን ፈትሹ በማታውቁት ሰው ፈራጅ አትሁኑ ። የሰው ትዳር ለመበጥበጥ የምትጽፉት ግንዛቤ የጎደለው ጽሁፍ አስተካክሉ ።
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 Ай бұрын
አንቺ እሄንን ነገር ሚዲያ ላይ ማውጣት ለምን አስፈለገ ቢያንስ ለቤተሰቦቿና ለባልሽ ክብር ይኖርሽ የመጨረሻ ባለጌ ሴት ነሽ አስቀያሚ አስጠለችኝ እንደወደድኩዋትምቱቱ 💔💔😡😡😡😡😡😡
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z Ай бұрын
ሔሉ አታረገዉም የምትሉ ልያችሁ🎉
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Ай бұрын
​@@Negistlencho8285ድረሻት ነበር ዝም ብለሽ አትፍረጅ በማታዉቂዉ
@MekiyaWasse
@MekiyaWasse Ай бұрын
መርዝነሺ ማሳለፍ አትችይም ስት እየተባልን አይደል ለቤተሰቦቹ ክብርየለሺም የምትሉ👍
@zharaadrees2637
@zharaadrees2637 Ай бұрын
ሚስትዮዋ ባለጌ ናት
@EnyesisayNiugusa
@EnyesisayNiugusa Ай бұрын
በጣም ክፍ ሴትናት ስታስጠላ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Ай бұрын
እደ ውብየ ትግስተኛ የለም ሌላሴት ብትሆን አንድ ቀንም ከሄሉ ጋር አብሮ የሚበላ የለም ሄሉ ደጋግማ ውብየን ስታስለቅስ አይተናል ማርም ሲበዛ ይመራል ሄሉ አይን አውጣ ናት የሄሉፐደጋፊዎች እደ ሄሉ ትዳር የሌላቹ ላጤዎች ናቹ የምመኘው አግብታቹ የባል ቤተሰብ በተለይ እደ ሄሉ ባለጌ እህት ሰቷቹ ይቅር በይኝ ውብየ ለማለት ያብቃቹ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Ай бұрын
ሄሉ 100% ከወንድምሽ ትዳር ውጭ በጣም ነውር ነው የሰው ትዳር ላአንቺ ቀልድ ነው ባለጌ ነሽ
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Ай бұрын
ሄሉ 100% ከወንድምሽ ትዳር ውጭ በጣም ነውር ነው የሰው ትዳር ላአንቺ ቀልድ ነው ባለጌ ነሽ
@user-xg4sn6ut4n
@user-xg4sn6ut4n Ай бұрын
በህይወቴ እምጠላው ወሬ እሚያቃጥር መቀጥቀጥ ነበር ሁለቱን ሲያስጠሉ😢😢😢😢😢😢
@AlganeshSeostao-hv3hy
@AlganeshSeostao-hv3hy Ай бұрын
በደብ በጥፊ በያት እች አቃጣሪ አብራ አውርታ መጣ ደሞ ታቃጥራለች ወርኛን ሲያወራ አቁም ብላችሁ አፉን ማለትነው😢😢😢
@user-ur2ej3rq1c
@user-ur2ej3rq1c Ай бұрын
ውብዬ ተብዬዋ እና ጓደኛ ተብዬው ብጥፊ ማጋጨት ነበር የምትሉ ለይኩ
@goteyitomnigus4800
@goteyitomnigus4800 Ай бұрын
ደምርኝ
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z Ай бұрын
ደምሪኝ እውነት በጥፊ መቃጠል ነበረችው ሳስጠሉ
@alemtube255
@alemtube255 Ай бұрын
ዊይይይይ በጥፊ ብቻ እንዴት እንዳናደደቺኝ ከስዋ በታች ለሆኑ ልጆች ኝኝኝኝኝ ትላለች ሚድያላይ
@user-rr1sx4sn9r
@user-rr1sx4sn9r Ай бұрын
በጣም ደምነውየምታፍላው የናሂሚሰት ተብየዋ አናደደችኝ 😢
@mahlati-ch5nh
@mahlati-ch5nh Ай бұрын
አወ እኔም አነሳለው
@Sariy177
@Sariy177 Ай бұрын
የቤታችሁን ገበና በሚድያ አታዉጡ የሚል👍👍👍
@makkamohomed6326
@makkamohomed6326 Ай бұрын
ትክክል
@MahaletMahalet-gz4dd
@MahaletMahalet-gz4dd Ай бұрын
ትክክልነሽ❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u Ай бұрын
በትክክል ሳርዬ😢
@sarasara347
@sarasara347 Ай бұрын
ትክክክል
@Mahi_Dave_Raku
@Mahi_Dave_Raku Ай бұрын
ትክክል ሳርዬ
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 Ай бұрын
የሰውን ሀጥያት ለመናገር ነው ምስክርም የመጣችው በውነቱ ፈጣሪ. አይወደውም. የተከበሩ እናትና. አባት እያላችው. ትዳርን የመሰለ ክብር ነገር. ባደባባይ ማውጣት. ነውር. ነው አይናችውንና ልባችውን የጋረደው. ሴይጣን ፈጣሪ ይገፅፀው 🙏
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
አዉቀዉ ነዉ እኮ
@aliakmel9336
@aliakmel9336 Ай бұрын
ውብየ የምትባል ሴትዮ ማየትያስጠላው ማነው ነገረኛ ቲሽ
@GeniSoi
@GeniSoi Ай бұрын
ውብዬ መርዝ ነች የምትሉ
@user-wq1kw4hi5p
@user-wq1kw4hi5p Ай бұрын
True
@user-nb8xe2nc1j
@user-nb8xe2nc1j Ай бұрын
Sitastel
@tsiyeeeee8369
@tsiyeeeee8369 Ай бұрын
ለዛዉም የመርዝ ብልቃጥ😂😂😂😂😂
@user-kk2jq3vx8l
@user-kk2jq3vx8l Ай бұрын
ብራክ ነው ሰው ለመስደብ አትሩጡ ነገ ታፍራላችሁ
@hwaamusa3856
@hwaamusa3856 Ай бұрын
😂😂😂😂 እሳት ናት ነገረኛ ቲሽ እጭጭጭጭ ዘጋችኝ ወላህ አፈርብይ ውጭ ከሂወቱ እደውም ከናሆም ከብትነሽ ወራዳ
@Emnet865
@Emnet865 Ай бұрын
እኔ ከገባኝ ነገር ባለፈ አባታችሁን አሳክሙ በተባዉ ቪዲዮ ህዝቡ በጣም ተቆጥቶ ነበር አሁን ይሄ የዉብዬ ሴራ ነዉ ሄሉን ለማስጠቆር እኛ ደግሞ ሄሉን እንወዳታለን❤❤❤
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw Ай бұрын
እረ ተርጋጉ በእውነት ሌላ ወስጥ አትግቡ ፕራክ ነው እኛ ምን አገባን ከሰው ሂወት እነሱ ከኛ በላይ ይግባባሉ ይተዋወቃሉ ከወብየ በላይ ሄሉን እኛ አንወዳትም ይህ ፕራክ ነው እንጂ የናሂ ቤተሰቦች ስርአት አላቸው ተው ብለው በወሰጥ ይጨርሱ ነበር እኛ ዝም እንበል ተው 😌❤👌
@MissBaiyus
@MissBaiyus Ай бұрын
በትክክል ይቺ ታንካሲስ nagrinati
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 Ай бұрын
True
@user-sd2rx2vs7d
@user-sd2rx2vs7d Ай бұрын
በጣም ታሳዝናለች ውብዬ ነገር መለቃቀም ምንድነው የተነገራትን አትሰማም እንደ ጥሩ ነገር በሚዲያ እግዚአብሔርን አትፈራም ለአንተ ክብር የላትም ናሂ በጣም አሳዘንከኝ ።
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj Ай бұрын
ድራማ ከወነ ቢደዉን እናስጠፍዉ የምትሉ
@user-kv5qx9nz2l
@user-kv5qx9nz2l Ай бұрын
በፍጹም አታረግም ሄሉ❤
@user-gx1mc1vy7g
@user-gx1mc1vy7g Ай бұрын
👍👍👍
@fantayguhey1146
@fantayguhey1146 Ай бұрын
ትክክል ሄሉ እንደዚህ አትልም አውቀው ለማጣላት ነው ውብየ ግን እኔ ባልሽ ብሆን አጋጭሽ ነበር
@tsehaytekle1238
@tsehaytekle1238 Ай бұрын
Wereiga
@user-qg8wr4rx7g
@user-qg8wr4rx7g Ай бұрын
ማነው እደኔ ውብዬ የምትባል. ነገርኛ. ያስጠላችው. ቱ. ሄሉዬ አይዞሽ
@user-uu3ts9lh2n
@user-uu3ts9lh2n Ай бұрын
እኔ
@user-qw5bf2il1d
@user-qw5bf2il1d Ай бұрын
የችዘሆን ጠገባልች እረሳይው ምሰል የመዳምን ኩሸናን እካ የገላገልሸ ነው ባልሸን እሰከቤተሰበ ከብር ይኑረሸ😊ሂሉየ አሰትዋይ ሴትነሸ❤
@taibah6535
@taibah6535 3 күн бұрын
እኛማ የተረዳነዉ ያችን ለባልሽ ለወላጆቹ ክብር እንደሌለሽ ነዉ ሂሉ ብትልም ልጂ ናት ዝም አትይም ትዳር ዉሥጥ ብዙነገር ይኖራል እንደኔ ባል ቢሆን ባልሽ አፍሽን ይዘጋሽ ነበር 😊
@helentube325
@helentube325 Ай бұрын
የሴት ጎደኛ እኮ መርዝ ነው ዉብዬ ነገረኛ ነሽ ክብር ይኑርሽ ሄሉ መቼም ቢሆን አታርግም
@SabileGodebo
@SabileGodebo Ай бұрын
Awo
@user-wz2eb7py2f
@user-wz2eb7py2f Ай бұрын
Awo
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 Ай бұрын
Min argech isua tifategna guadenga tebiyew nat
@klovemys7062
@klovemys7062 Ай бұрын
ሆን ብላ ዲራማ እየሰራች ነው
@EndirsYemame-do2ql
@EndirsYemame-do2ql Ай бұрын
ሄሎምርጥሠው ናትጫዎናት ዬብይየምትባይው አሩጊትሠታሠጠሌአጨ
@zadshemsu2355
@zadshemsu2355 Ай бұрын
ወብዬ ጠግባለች የምትሉ እጅ አዎጡ
@KsaKsa-mq1ph
@KsaKsa-mq1ph Ай бұрын
በጣም ያች አህያ
@---do8yj
@---do8yj Ай бұрын
ሰብስክራብ አሱ ወብዬ ጠጋበች
@user-ee6nj1mj6w
@user-ee6nj1mj6w Ай бұрын
ኡፉፉፉፉፉፉፉውብየ ጡሩ ልጅ አነበርሽእደ በስማም ሔሉእኮሚሲኪናት
@Yewbdar
@Yewbdar Ай бұрын
ዉብዬ ግን ከባድ ሰው ነሽ የቤታችሁን ገበና አደባባይ አወጣሽ
@genetkalayou5044
@genetkalayou5044 Ай бұрын
ውብ አለም የሚትባል ሴትዮ ያስጠላቹ👍
@mssalam3983
@mssalam3983 Ай бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 egzbhern telchet lemote
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 Ай бұрын
እኔ ድምጿን መስማት አስጠላኝ
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c Ай бұрын
ፈልፈልቱ ናት ባልየውም ሽልምጥምጥ እኔ እሱን ብሆን ነገረኛዋን በጥፊ ብየ ነበር የማወጣት
@user-jr2tj4xv5r
@user-jr2tj4xv5r Ай бұрын
አቅሬ ተፉሃት
@user-jr2tj4xv5r
@user-jr2tj4xv5r Ай бұрын
አፈር ብይ ውብየ እምትባይ ሰይጣን ውሻ
@user-my8ie3lr6r
@user-my8ie3lr6r Ай бұрын
ውብየ አስመሳይ ናት ሄሉ አታደርገውም ይህንን ምራት ተብየዋ ክብር ይኑርሺ
@user-ku1lq3gg2c
@user-ku1lq3gg2c Ай бұрын
ትክክልልልል
@user-nd7dy7qj1v
@user-nd7dy7qj1v Ай бұрын
እናተ በሰው አትፈርዱ እኛ እነሱን አንቃቸም በቢዳእጁ
@yeshichekole6302
@yeshichekole6302 Ай бұрын
ፕራንክ ነው😂
@melektube
@melektube Ай бұрын
አትሳሳቱ ዩቱበሮች ናቸው እውነትነው መስሎአችሁ እነሱ ይተዋወቃሉ ከካሜራ ጀርባ ኮማች ብቻነው ወደኃላ የሚያፍረው
@tsehaytekle1238
@tsehaytekle1238 Ай бұрын
Balege ayebalem
@HabtmariamDemsew
@HabtmariamDemsew Ай бұрын
ውብየ በጣም ጥሩ ሰው አይጀለሺም ሲበዛ ነገረኚ ነሺ እግዚሀቤር አምላክ ከንዳቻአይነቱ ክፉ ሚስት ይጠብቀን አሜን በሉ
@user-gq5th9oz4p
@user-gq5th9oz4p Ай бұрын
ውዬ በጣም የምወዳቹ በጣም የማከብራችሁ ብዙ ጊዜ መከታተላቸው ይቅርታ አባባሎች ጥፋት የሰው ልጅ ያጠፋል ከስተቱ መማሩ ነው ሁለተኛ ጥፋት ይቅርታ ያለነው በይቅርታ ተስፋ አለን
@user-lk3uv3tw5x
@user-lk3uv3tw5x Ай бұрын
ሄሉ በፍፁም አታደርግም ሲጀምር ናሂ ምን ጨምሮበት ነው የቤት ገበና እዲወጣ ማዲርግ የለበትም ትክክል ነሽ የምትሉ ያላ ደምሩኝ ላይክ አዲርጉኝ
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r Ай бұрын
ዶራሉአስክሯቸዋልኮ😂😂
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 Ай бұрын
ይች ውሸታነው ታስምላት ወላሂ
@user-nr3nv8kr5w
@user-nr3nv8kr5w Ай бұрын
👍👍እራሥወዳድናት፣ሳያት
@user-hw3mv2yx1e
@user-hw3mv2yx1e Ай бұрын
እውነቱንፈጣርይወቅ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Ай бұрын
አይ ብር እርስበእረስ ያናቁራል ምን ሊያደርግላቸውነው እደዝህ ሁነው ያገኙት ዶላር ይቅር ይበላችሁ
@user-sw4yf5qt3w
@user-sw4yf5qt3w Ай бұрын
ናሂ አፈር ብላ ሚሰትህማ ሰለምትጠፈጥፍህ አትናገራትም እህትን ልትማታ ተነሳህ የወድ አልጫ ዉለቢስ እደት አቃጠላችሁኝ ዛሬ ኤጭ😷😷😷😷😷😷😷😤😤😤😤😤😏😏😏😏😏👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👣👣👣❌❌❌❌❌❌
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c Ай бұрын
በጣም ውብዬ አበዛችው ስታስጠላ😢😢😢
@bizuneshqatar146
@bizuneshqatar146 Ай бұрын
😢😢😢😢
@IfjtDjv
@IfjtDjv Ай бұрын
ከምር ደት ተናደዲሁ ይህ አልጫ😷😷😷
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 Ай бұрын
ትክክል እኔም ተቃጠልኩ
@BusnaWote-dp2iw
@BusnaWote-dp2iw Ай бұрын
😢😢
@user-sm2hh3hu8u
@user-sm2hh3hu8u Ай бұрын
አረ ጓደኝነት ይሁዳ ቁጥር 2
@EtagegnoFantu-eh8gf
@EtagegnoFantu-eh8gf Ай бұрын
ዉብዬ ምን ሆናሽ ነው በጣም አብዛሽ እናዝ ዳግሞ ምን አይናት ናችሆ ስሃስጣሉ እና ሄሉዬ አይዞሽ እሺ ❤
@Sofia-zb4dn
@Sofia-zb4dn Ай бұрын
ሲጀመር ሚስትክ ለብተሰብክ ክብር የላትም እንደውም ሄሉ ትግስተኛ ናት እኔ ብሆን አጫላት ነበር
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm Ай бұрын
ውብዬ መስመር አለፍሽ በጣም ክብር ይኑርሽ
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i Ай бұрын
ቀላል ከፍት እንኮን ያሰባል የቺ ደነዝ
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm Ай бұрын
@@user-vi5tq8ys7i እዴ በስመአብ ምን ሆናነው
@hiwigirma9903
@hiwigirma9903 Ай бұрын
አረ ይቺ እንዴት ዘጋችኝ
@zeinebmohamed7043
@zeinebmohamed7043 Ай бұрын
በትክክል
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
Nahi ❤ ebakh ehtehn lbchawa adergeh trdat angrat,,y hend film eyserubat new tnkoll new🎉
@aminatasmelamuyeamu5182
@aminatasmelamuyeamu5182 Ай бұрын
ዉብዬም ሄሉም አላጠፉም ያጠፋዉ ናሂ ነው ሁለቱንም ዋጋቸዉን ቢሰጣቸዉ ሰው ማምጣት አይጠበቅም ሚስትን እንደ ሚስት እህትህን እንደ እህት መቀጣት አለብህ ጥሩ ነው ለሌላዉ ያስተምራል ሄሉ አትልም ዉብዬ አጠፋች ምትሉ ዉስጣቸዉን ፈጣሪ ነው ሚያዉቀዉ እና ናሂ ነህ ሀላፊነት ያለብህ
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 Ай бұрын
መርዝ አይታ የማታቅ ጥርግ በይ የምትሉ በናታችው ላይክ አድርጉ
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Ай бұрын
ወይኔ የኮመንት ጥግ
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r Ай бұрын
አውጥርግትበልውብየብትሄድውብየትመጣለች
@UaeUae-gc5bm
@UaeUae-gc5bm Ай бұрын
ባልጌ አይባልም ባች ቢደርሰሰ😢
@kedjaabdela8886
@kedjaabdela8886 Ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@AlemAlem-to4ki
@AlemAlem-to4ki Ай бұрын
ዉብዬ በጣም ባለጌ ነች ሄሉን አትወዳትም ከቤቴ አትምጪ ማለት ትችላለች
@AlmazMassa-zj4dq
@AlmazMassa-zj4dq Ай бұрын
አረ ኡኡኡኡ ውብየ ተብየዋ ያንችስ የከፋ ነው በስማም 😏😏 ሄሉ ደግሞ ሰው አትመኝ ❤❤❤
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
በጣም
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g Ай бұрын
በጣም
@user-ne1yk2ej3t
@user-ne1yk2ej3t Ай бұрын
እረ ጎደኛ ማለት ዋሽቶ የሚያስታርቅ ነው ብትል እንኳን መገሰች ማረም እንጂ መቶ ማጣላት አይደለም ሲጀመር የቤተሰብ ነገር አደባባይ አይወጣም በፍቅራችሁ እንዳልኮራን አሳፈራችሁን ውብዬ ብታጠፋም እንኳን ላንቺም እህትሽ ናት በውስት መፍታት ይቻላል ሲጀመር እንደጎደኛ የተቀላዱትን አምጥቶ ማውራት ስህተት ነው ሄሉ ለሁለታችሁም ፍቅር አላት እንደምናየው እባካችሁ ብትጮሁም ብትጣሉም በውስጥ መፍታት አለባችሁ እኔ ሁላችሁንም እወዳችሆለው ፍራንኩ በዛ እና አጣላችሁ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ተመካክረዉ ነዉ ለሥራነዉ የዉነት አደለም ሲጀመር ኮመት ተመችቶኛል❤ግን አዉቀዉ ነዉ
@chalachewYouTube
@chalachewYouTube Ай бұрын
አጥብቆ ጠያቂ ምን ይባላል አርፈሽ ተቀመጭ ነገር ፍለጋ አለች ተናገረች እያልሽ ምታውቂውን ሰው ትየሽ ከማታውቂው ሰው ጋር አትላተሚ ውብየ
@user-gq7cq6ii8g
@user-gq7cq6ii8g Ай бұрын
ሄሉ,በፋፁም,,አታደርግም,,የምትሉ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Ай бұрын
ሄሉየ በፍፁም አታደርግም ውብየ ግን በጣም ክፉ ሰው ነሽ ምክኒያቱም እውነትኳ ቢሆን በሚዲያ ስሞን ማጥፋት አልነበረብሽም በሄሉ ግን 100% አምናለሁ አታደርግም ውይ ናሂ ጥናቱን ይስጥህ የምር ውብየ እደዚህ አመስሊኝም ነበር ማሪያምን በጣም አከብርሽ ነበር 😢 ግን የመዳም ቅመሞች ይሄ ነገር ፕራክ ከሆነ ለተመልካች ክብር የላቸውም ብየ ነው የማስበው ውብየ ግን በስላሴ ስም ምን አይነት ነሽ
@user-rj1zz9fm8k
@user-rj1zz9fm8k Ай бұрын
ባለጌ ሰገጤ ናት ውብየ
@goldlife3708
@goldlife3708 Ай бұрын
አትልም ትወድሸ አለች የሰው ወሬ አትሰሙ ቢሆን እኳ በሜድያ የተዋለደ ሰው ማጋፈጥ ፕራንክ ነው ይቱብ ይቅርባችሁ ኤች ነገረኛ
@Abdullahcanal
@Abdullahcanal Ай бұрын
እቺ ጅል ውብዬ ስታስጠላ አቺ አረ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ካልፈለግሽው ባልሽን አልፈልግም አትይም የቤተሰቡን ስም ለምን ታጠፌየለሽ ስታስጠላ
@bsgd936
@bsgd936 Ай бұрын
ውቢዬ የመጨረሻ ውሻ ባለጌ ነገር ነሽ ጥሩ ቤተሰብ ቢያሳድግሽ እንደዛም አቶኛም ነበር ሂሎዬ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
@meseretfekadu6526
@meseretfekadu6526 Ай бұрын
ስታስጠላ በፈጣሪ ደሞ የባልየዉ የሴት ዉሬ ይዞ ስትመጣ በጥፍ አይላትም ቲሽ ድራማ ቢሆን እንኳን ያስጠላል😊
@bsgd936
@bsgd936 Ай бұрын
ለቤተሰብ ምንም ክብር የለትም በአንድ ቀን ነበር ወስዶ ሽንት ቤት መጣል ነበረበት😂😂
@Eman-te6jh
@Eman-te6jh Ай бұрын
ከረብር አታቅም ሴጀመር ሂሎ መቸም ቢሆን አትልም እድህ አይነትቃል ውብየ ብር ከፍላቸው ነው መሰል
@Adinewchrint
@Adinewchrint Ай бұрын
Yes
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 Ай бұрын
ወይኔ ይህን ስድብ ታነበዋለች ውብየ ሳስብ 😂😂😂 😢😢
@masfhmasdj4675
@masfhmasdj4675 Ай бұрын
ውብየ ሠገጤ ናት የምትሉ ደምሩኝ
@KifleyohannesBelete
@KifleyohannesBelete Ай бұрын
ውብ አይጥ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Ай бұрын
ሄሉ በፍፁም አታረገውም ውብዬ ደሞ ነገር ተወት አርጊ አታካብጂ ናሂን ስትወጂ የ ሄሉንም መውደድ አለብሽ ጥፋተኛ ብትሆን እንኳን ለናሂ ስትይ ማለፍነው ብዙ ጊዜ ግን ነገር ማክበድ ትወጃለሽ ውብየ ጥሩ አይደለም ቤተሰብ ማለት ትልቅ መሠረትነው የውጭ ሰው አታስገብ የቤተሰብ ችግር ቤት ውስጥነው መፈታት ያለበት
@HanaSeboka
@HanaSeboka Ай бұрын
ናሂ በጣም ትገርማለህ እህት እኮ ነች ልታምናት ይገባል አንተ እድትፋታ አትፈልግም እንዴ አታገባህ ለምን ብላ ሄሉ አታደርገውም በጭራሽ
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
ይሄ ነገር ፕራክ መሆን አለበት ግን እየቀለዳችሁብን ከሆነ ብዙ እምንወዳችሁን ስዎች እንደምታስቀይሙ እወቁ ሄሉ በፍፁም አትልም !!!! በቃችሁ አሁንስ በዛ 😢😢😢😢
@ababaabdallah3773
@ababaabdallah3773 Ай бұрын
ትክክል
@user-fl5rf9co2b
@user-fl5rf9co2b Ай бұрын
ሄሉ ጨዋ ናት አታደርገውም ጨዋ ቤተሰብ ነዉ ያሳደጋት ይች ናት ጋጠ ወጥ ስታስጠላ ልቦና ይስጥሺ ግን ፕራክም ቢሆን ልክ አለው ፕራክ ከሄሉ ተማሪ
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Ай бұрын
ድሮስ እውነት ነው ብለሽ ነበር በሰው ይጫወታሉ እንጂ
@user-qj3sw9re1m
@user-qj3sw9re1m Ай бұрын
unsubscribe የምናደርጋቸዉ
@Zemzem-ni1wc
@Zemzem-ni1wc Ай бұрын
እስኪ ውብየ ተብየዋ እረቶ እደኔ ያስጠላችሁ በላይክ
@user-jr2tj4xv5r
@user-jr2tj4xv5r Ай бұрын
እኔም አስጠላችኝ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Ай бұрын
አይባልም ነገረኛቱናት ጥፋተኛ ናት. ይደብራል ነገረኛነት
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
​@@KuWait-vc4qjእረነገረኛቱ ብታጠፋ እርስ የመድር ወሬ ይዛ ልጂትዋን ማሰቃየት የለባትምነበር በጣም ታስጠላለች ሄሌን አሁን ላይ የአባትዋ ህመምእያስጨነቃት እስዋ እንደዚህ ትላታለች
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Ай бұрын
በጣም ሙሆዶ ፊት ብትልሰ ምን ችግር አለው
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy Ай бұрын
አረመኔ ናት አብልታቸውነው የዎሹት ባለጌናት የምረ
@user-bs6hm6do9w
@user-bs6hm6do9w 28 күн бұрын
ሲጀመር በእውነት ብላኳን ቢሆን ለባልሽ መናገር የለብሽም ነበር ብትናገሪም ለናትና ለአባቱ መናገር ትቺይ ነበር በእውነት ነገር ለቃቃሚ ነሽ ውብዬ አስጠልተሻል ከቤተሰቦቹጋ አታጣይው
@SalamBrhea
@SalamBrhea Ай бұрын
ውበየ ማለት እሰሰት ነሽ የምትሉ በላይክ
@user-oq6xm2xg4q
@user-oq6xm2xg4q Ай бұрын
በጣም ባላጌ ነሽ ዉብዬ 😏😏😏😏😏😏😏ሲጀመር ሄሉ እንደዛ አትልም ሄሉዬ የኔ የዋ ስዎድሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አይዞሽ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 Ай бұрын
በጣም😏
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Ай бұрын
የሄሉ አድናቂዎች ሰብስክራይብ በማንሳት ወዳጅነታችንን እንግለፅላት
@BhelHee
@BhelHee Ай бұрын
እኔ አስቻለው ሁላቻንም ሰብስክራዩ እናሳ ውብይ ይበርድላታል
@adan1376
@adan1376 Ай бұрын
ሳህ ወላሂ 😢😢😢አገላቱት እኮ
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 Ай бұрын
@@BhelHee ጎበዝ እንደነዚህ አይነት አስነዋሪ ሴት መከታተል አያስፈልግም ፍቅር የሚሰብክ ነው የናፈቀን ዝም ብላ ወሬ ትጨምቃለች
@farookmuhammed9426
@farookmuhammed9426 Ай бұрын
ትክክል
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Ай бұрын
እኔ፣አስቻለሁ
@rbekagalaso
@rbekagalaso 16 күн бұрын
አራ ሄሉ ፍቅር ናት እንደዛ አትልም 💯መቶ በመቶ አትልም አትልም የምትሉ ውቢዬ አንቺ ደሞ ተረጅ😒
@wstube3191
@wstube3191 Ай бұрын
ማርያምን አታደርገውም ሄሉ በጣም እርግጠኛ ነኝ አቦ ተፋቷት ቲሽ
@user-wl3ru9qc2f
@user-wl3ru9qc2f Ай бұрын
ውብየ መንደርተኛ የመንደር ሴት ነች የምትሉ ሄሉ ጀግና እናትና አባት ያሳደጋ እንኳን ልጆቻቸውን የሌላ ሰው ልጅ አስተምረው አስተካክለው ያሳደጉ ወላጆች ናቸው ያሳደጓት ስለዚህ ነገር በደላላ አታፈላልጊ ውብየ ተብየዋ
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Ай бұрын
Eche mene webe nate saytan
@user-hr1jd8it2f
@user-hr1jd8it2f Ай бұрын
Kamanachowum Wogan Mahon kabade nw prank uko nw inesu sirachowun yisaralu egna Damo.....😢
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Ай бұрын
😃😁 ነገር በደላላ አትፈልግ👌
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 Ай бұрын
መደረኛ ሆነች እንጅ
@user-fx1sx2ky6q
@user-fx1sx2ky6q Ай бұрын
Betam setastela medara nger
@user-pr3yz9xs7s
@user-pr3yz9xs7s Ай бұрын
ሲጀመር ውብዬ ቢሆን እንኳን ወንድም እና እህትን ማለያየት የለብሺም ባሌዬ ነሺ 😢😢😢
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r Ай бұрын
የምርባለጌናትእጭ
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p Ай бұрын
የምር በጣም
@ayedfayoumi9127
@ayedfayoumi9127 Ай бұрын
Tekekele wobeye👎👎👎👎👎 matfonatee
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
ሜሰትህበጨራሸየሰውወራሰምታሂሉማሰቀይምየለባትምጣላቻምይላትትመሰላለችሂሉታሳዝናለችአይወንድልጅቱልታጣላሰአሰባቢሁንሰየምትገርምወርኛናት
@Hewot7234
@Hewot7234 Ай бұрын
አይባልም ያልተነካ ግልገል የቃል ይባላል በሰዎ የምትፊራድ ሰዎች በራሣችሁ ይድረስ
@user-ud5cy2dz6e
@user-ud5cy2dz6e Ай бұрын
ከጓደኛዋ ሲጣሉ አንቺ ጓደኛ ሆንሽ ሄለንን መገጠል ፈልገሽን ምክኔያቱ ቦርሳ ተሸክመሽ ከመሄድሽ በፊት ወሬ መለቃቀም መንደር ለመደረ እግዝዮ ዉዬ
@busyline1657
@busyline1657 Ай бұрын
ዉብየን ናሂ በጣምነዉ የሚፈራትየምትሉ
@BDmtsm
@BDmtsm Ай бұрын
ኡፍ የነውብየን ሰብስክራይብ እናሳ ባልየ ናት ሄሉ በጣም ተበድላለች እናሳ እና እንቅጣት በላይክ አሳዩኝ
@EmanWolloTube-sl3rx
@EmanWolloTube-sl3rx Ай бұрын
ሄሉ በጫራሽ አታደርገውም ጨዋ ቤተሰብ ያሳደጋት ናት ድራማ ከሆነ በቃ ይበቃል ያስጠላል
@elsatefera7272
@elsatefera7272 Ай бұрын
ነገርን ፈልገሽው ቀርቶ ሸሽተሽም አይሆንም ረገብ በይ
@user-mk5qy2xk1r
@user-mk5qy2xk1r Ай бұрын
👍👍👍
@SASA-qu1nq
@SASA-qu1nq Ай бұрын
ውብየ ስታናዲጂ ጥጋብሽ በልክ ይሁን
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 Ай бұрын
እህቴ ውቤ ሲጀመር የቤተሰብ ጉዳይ የቤተሰብ ነው ወይስ ስራ አድርጋችሁት ነው ሁሉነገር እኟ አምሯችን ሚያድስ ነገር ነው ምንፈልገው 20/30 ደቂቃ ጭቅጭቅ አንፈልግም ለቤተሰቡ ና ለባልሽ ስትይ አንችም ሚዲያ ሳይሆን እናቷ ፊት ማስመከር እንጅ እንዲ ድርቅ ምንድነው ጦርነት ያሸነፍሽ መሰለሽ ቤተሰብ እያስቀየምሽ እውነቱ ወጣ እውነቱ ወጣ ምትይ ልክ አላረጋችሁን እዛው ጨርሱ በቃ!!
@user-bp6ei8me7u
@user-bp6ei8me7u Ай бұрын
ምስክርዋ ትክክል አላደረገችም የምትሉ 👍👍አሳዩኝ 😢ደሙሩኝ ቤተሰብ 😢
@w5zv-bp9hu
@w5zv-bp9hu Ай бұрын
ያሰጠላነገረኝይቱምይከፍልሸቤተሰብየምታለያይውቴሰሸይጥፍና
@alemtube255
@alemtube255 Ай бұрын
ምስክርዋ ባገኛት በዱላ ኣናት ኣናትዋ ባለት ውሸታም
@user-rf6kq1xo4k
@user-rf6kq1xo4k Ай бұрын
ሄሉ ዎደ ዉብዬ ጋ እንዳት ጠጋ የምሉት 👍
@user-ro8hy6ev9u
@user-ro8hy6ev9u Ай бұрын
👍👍
@tg-cf2gw
@tg-cf2gw Ай бұрын
እረ ተው ተርጋጉ ፕራክ ነው ይህ ነገር እውነት አይመሰለኝም
@user-pf1rm5ct5v
@user-pf1rm5ct5v Ай бұрын
እወነት እርሲሺን ጠቢቂ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Ай бұрын
​@@tg-cf2gwእኔም እደዛ ነው የመሰለኝ😢😢
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
@@tigisttamiru5213 ክክክክክክ አይ የዋህነት አዉቀዉነዉ ሲጀመር
@user-oc1dy5cd8b
@user-oc1dy5cd8b Ай бұрын
አይዞሽ ሔሉዬ ሰባቂ እጟላ ይቀራል እናንተ ትታረቃላችሁ
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Ай бұрын
ደሞ በትዳር ውስጥ አሉ ቧልታ ወሬ ማስገባት አያስፈልግም ውብየ አንች እኮ ተወልደሻል ትዳር ማለት እኮ በትንሽ በትልቁ ተነስተን ነገር የምን ዘራበትአይደለም ትዳር ትልቅ መሰረትነው
@ObseeQueen
@ObseeQueen Ай бұрын
ኔሉ በፍፁም አታረግም የምትሉ ቢቻ👍
@TsionDawit-ty5rt
@TsionDawit-ty5rt Ай бұрын
ናሂ ወንድ አሰዳቢ እህትህ እኮ ናት ቤተሰብህን አስከብር ውብዬ ደግሞ ነቀዝ ክብር ይኑርሽ ሄሉ አይዞሽ ሆ😠
@fengebi9715
@fengebi9715 Ай бұрын
Yuhe wend asedabi alicha siyastela
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ቅድሚያ ለሚሥቱ ሁለቱም የራሳቸዉ ቦታ አላቸዉ ሥናቅ ብንናገር ይሻላል ጥፋት ባይኖርባትም እህቱን ነዉ መቆጣት ያለበት ሲጀመር ፖራከነዉ ናሂ ትክክነዉ ወድ አሰዳቢ አላላችሁም አይ😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ቅድሚያ ለሚሥቱ ሁለቱም የራሳቸዉ ቦታ አላቸዉ ሥናቅ ብንናገር ይሻላል ጥፋት ባይኖርባትም እህቱን ነዉ መቆጣት ያለበት ሲጀመር ፖራከነዉ ናሂ ትክክነዉ ወድ አሰዳቢ አላላችሁም አይ😂😂😂
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 Ай бұрын
ደሃ ሲያልፈለት ረያድርስ ነዉ ለቤተሰቡ ክብር ይኑርሺ ዉብዬ ጸብ ባችሁን በዉስጥ መጬረስ ነበረባችሁ ለቤተሰባችሁ ክብር ይኑራችሁ ናኒ
@hiwotyoseph7199
@hiwotyoseph7199 Ай бұрын
ይች ሴትዮ በጣም በጣም ምምምምምምምምምም ነገረኛኛኛኛኛ ሴት ናት ለጓደኝነትም አትሆንም።።።።።።ውውውውውው
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x Ай бұрын
ሄልዬ ለጤንነትሽ ለሁሉም ነገር ወደ እነሱ ቤት አትሂጂ አንቺ ለወንድምሽ ብቸኛ አህት ነሽ አይዞሽ አላልሽም ሊያሳቅቁሽ ፈልገው ነው
@user-fk4gt3iw6f
@user-fk4gt3iw6f Ай бұрын
አረ አንድ ብትሆን ነገር ማማሰል ነው
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ይህ ነገር ፕራንክ ነው የምትሉ በላይክ❤
@ethiopiatakele533
@ethiopiatakele533 Ай бұрын
ድራማ ነው የሚሰሩት ነው
@zakiyahuae1000
@zakiyahuae1000 Ай бұрын
ምንም ጥያቄ ዬላውም. ፕረንክ. ነው
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l Ай бұрын
ትክክል
@HaniHani-go7lf
@HaniHani-go7lf Ай бұрын
Endezi ayineti pirank gedl yegiba🤮👎👎👎
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Ай бұрын
አዎ
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v Ай бұрын
ያልገባኝ ነገር ብትልስ ምን ችግር አለዉ ምስክር አይጥ እያላችሁ የምትጋተ ቱ ሲቀጥል ጎድኛዋ የሚን ወጥ አማሳይ ነች ጥሩ ነገር የሰራች መሰላት አምጥታ የምትነግርሽ ለማንኛዉም ድራማዉ አስተማሪ ነዉ አልልም
@tgtra8041
@tgtra8041 Ай бұрын
ወይቅናት ኖሮባቸው ቢሆንስ ቆምብላችሁ አሰቡ ባልናሚስት ስታዛዝን😢😢😢
@user-hp3nc4mw6p
@user-hp3nc4mw6p Ай бұрын
ሚስትህ ግን ሰታሰጠላ ለቤተሰብህ ክብር የላትም የሆነ ጠላቻ አለት ሄሉየ ግን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኣይዞሸ እማ
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r Ай бұрын
በመዳም ቅመሞች አትቀልዱ ክብር ይኑራችሁ ሄሉ ደግሞ አታደርገውም
@BhelHee
@BhelHee Ай бұрын
እውነት ነው ሄሉ ምስኪን ናት
@Eman-te6jh
@Eman-te6jh Ай бұрын
ወላሂ በትክክል ዊናየ
@samerahothifa3897
@samerahothifa3897 Ай бұрын
ዊናየ የቤተሰብ ክብር ከእናንተና ከነቃል መማር አለባቸው
@user-df4zh3uh4y
@user-df4zh3uh4y Ай бұрын
እወነትዊናዬ
@user-dv5ho2zh2
@user-dv5ho2zh2 Ай бұрын
አር ለማንነውኪብሩ እንደትከበርመይሄነይእና
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube Ай бұрын
ቆይ ውብየ ተብየዋ በጣም አበዛሽው ፌጥ ፌጥ አደረገሽ ሂሉ ምስኪን ስታሳዝን ኡፍፍ
@busyline1657
@busyline1657 Ай бұрын
ለቤተሰብ ክብርየላትም ሄሉንስታመናጭቃት ዉብየ የሄሉናት ይከፋታል ናሆም ወድአይዴለም ሚስቱን ማመር አይችልም ሴታሴት ወድአይመቼኝም
@brktihailu
@brktihailu Ай бұрын
ውብዬ ወድሽ ነበር prank ቢሆን እንኳን በጣም ይደብራል ሲቀጥል በሚዲያ መውጣቱ ያንቺን የወረድሽ ማለት ክብር የሌለሽ እንደሆነ ነው ሚያሳየው ባለጌ ሰው ነሽ
@user-fx1sx2ky6q
@user-fx1sx2ky6q Ай бұрын
Betam balge neshe
@tsehaytekle1238
@tsehaytekle1238 Ай бұрын
Balege ayebalem
@cellmalak7540
@cellmalak7540 Ай бұрын
በጣም
@demewezkefelegn7890
@demewezkefelegn7890 Ай бұрын
ወብዬ ነገርኛ ናት ንግግሩዋ አጥንት ይሰብራል ተምር በጣም ቀላል ነገር አካበድሽ😢
@zinet4736
@zinet4736 Ай бұрын
አዎ ነገረኛ ነች ኤጭ
@user-pl4oo6pg9d
@user-pl4oo6pg9d Ай бұрын
እረ በጣም
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
የሱነው ጥፋቱ እየተሽለጠለጠ ቤተሰቡን የሚያስንቀው ወንድ ቆፍጠን ሲል ነው
@zabibahusain2162
@zabibahusain2162 Ай бұрын
አዉቃ ነዉ እዘ ማክረኖ የማጠችት እች ማጥፎ ምስትናት አሽቃበጭ ማሄድ ከፈለክሽ አቴጅም ብርቅ ነሽ እዴ
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 123 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
ሁሉም ነገር እይህ ጋር ያበቃል!!! 💔💔💔
28:02
ለ ትዳሬ ጠንቅ ነሸ በከባድ ተጣላን 💔
20:12
ሄሉ መልስ ሰጠች..
16:58
Wina ዊና
Рет қаралды 122 М.
ናሂ እንደዛሬ አልቅሶ አያቅም በቀረብኝ
31:40
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 347 М.
Как делать слайм ИЛИ кто пранканул Милану ?
0:26
Невидимая месть
0:48
Brusko
Рет қаралды 3,6 МЛН
МАМА и TikTok (Смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 1,7 МЛН