KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia | ልጅ ቢኒ እውነቱን አወጣው ዩቱብ [YOUTUBE] ስንት ብር ይከፍላል
12:07
በመምህር ምህረተአብ እና በ ልጅ ቢኒ መሀል የተፈጠረው ነገር ምን ላይ ደረሰ?
26:43
Каха и дочка
00:28
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
It works #beatbox #tiktok
00:34
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Ethiopia | 10 የቴሌግራም ወሳኝ ምስጢሮች አሁኑኑ ይጠቀሙት
Рет қаралды 50,873
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 424 М.
Lij Bini Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 322
@ቲጂየቅዱስገብርሄልወዳጅ
5 жыл бұрын
ዛሬ እኮ እናታችን ቅድስት አርሴማ ነትለተጨነቁና ውሃን ለተጠሙ የበረከት ፀበል ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሆይ ዕረዴትሽ እንደ ሰማይ ዝናብ የሃይልሽና የፍቅርሽ ውሃ በኛ ላይም ይፍሰስ
@selamawitkebedeselamawit7877
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏
@አማራይቱኢትዮጵያዊ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@martiyamaryamlij12m5
5 жыл бұрын
እሜን
@hymie8944
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fekertaethiopia9015
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tizubi1526
5 жыл бұрын
ሚስት ካገባሁ አንድ አመት ከአስር ቀን ሆነኝ ደስ አይልም !! ብቻ ተመስገን ነው አግብታችሁ አንድ አመት የሞላችሁ ላይክ አርጉኝ
@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
5 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለክ ወልዶ ለማቀፍ ያብቃቹ ትዳራችሁን እመብርሃን ትባርክላቹ
@Fretube
5 жыл бұрын
ትዳራችሁን ይባርክላችሁ። 10, 25,50 ...አመት የጋብቻ በአላችሁን ለማክበር ያብቃችሁ።
@shewalove6943
5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ። ውለዱ ይበቃችሀል
@Sari-ln8qq
5 жыл бұрын
የምንም ጊዜ የሚዲያ ምርጫ ነህ ቢኒ ምርጥ ሰው መልካምነትህ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም
@afsszchh3192
5 жыл бұрын
totok በጣም ተመችቶኛል ሁላቹም ተጠቀሙት በቃ ዳሬክት ማለት ትችላላቹ ስታወሩ ወላጆቼን በሰፊዉ አግኝቼ እያወራሁበት ነዉ እናመሰግናለን ቢኒሽ
@فداكعموابيرسلألله
5 жыл бұрын
ቢኒየ የእኔ አሥተዋይ አንዴኛ ነህ እኳ ኑርልንእናመሠግናለን ።
@melkammelkam1660
5 жыл бұрын
ቢኒ እንኳን ደና መጣህልን እደኔ ቢኒን የምትወዱት👍
@fekreabebayehu6854
Жыл бұрын
ቢኒ ምርጥ ሰው መልካምነትህ ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም
@messilove7817
5 жыл бұрын
ውይይይ ቢንዬ ዛሬ ባይኔ መጣህ ሆሆሆይ የማዳሜን ስልክ ቁጥር ሰርቄ ቴሌጋራ ም ከፍቼ በት እዴት ነበር ግራ የገባኝ ታይብኛለች ብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ኑርልን. Lij. Bini.. thenks🤙🤙🤙🤙በውነት በጣም በጣም እጅግ ጠቃሚ ትምርትን. ስለሰጠህን በግዛብሔር ስም እናመሰግናለን የግዛብሔር ሰላም ይብዛልህ
@obliqtec
5 жыл бұрын
ማስተካከልም ያለብሽ ነገርም አለ
@Mahi-f5q
3 ай бұрын
በጣም ቀና ሰው ነህ የምትሉ 👍
@bekelukejela2212
5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ቢኒ ምረጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅ እሲቲ በጣም ታቸግሬ ነው አነግረኝ
@workieworkie5332
5 жыл бұрын
ቅድስት አርሴማ ወቶ ከመቅረት ታድነን ጓደኞቸ እኔ በጣም ፈርቻለው ቅዘት ለቆብኛል ባለኝ ሰአት መተኛት አቃተኝ😥😥
@tizitayemaryamlijtube3996
5 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እመቤቴ ማርያም አለች ከነ ልጅዋ ምን ያስፈራናል 🙄
@workieworkie5332
5 жыл бұрын
@@tizitayemaryamlijtube3996 አሜን አሜን የኔ እህት🙏🙏
@እግዚአብሄርታላቅነውተመስ
5 жыл бұрын
አይዞሽ ምነው ግን የት ሆነሽ ነው እህታችን እመብርሀን አትለይሽ😥😥😥😥😥
@etubaba8061
5 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@workieworkie5332
5 жыл бұрын
@@እግዚአብሄርታላቅነውተመስ አሜን አሜን እህቴ ቤሩት
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
5 жыл бұрын
ሠላም ቢኒ እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
@ak_entertainment-11
5 жыл бұрын
እህት ወንድሞች ያው መተባበር አይከፋም እና በመተባበር ሰብስክራይብ አድርጉኝ። አመሰግናለሁ 🙏🙏
@sozans219
5 жыл бұрын
እሽ ግን የምሰራዉን ስራ ታሳዉቀን
@hirutyoutubeshow6700
5 жыл бұрын
እሺ በተሰብ እንሁን
@ሁድሁድ
5 жыл бұрын
እኔንም ግጨኝ ላይክ
@እህቴንናፋቂስደተኛዋ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒዬ የኔ መልካም ሰው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር አሜን
@Fretube
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒያችን። ቴሌግራም ብዙም አልጠቀምም ነበር
@daruselamseid1327
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏
@haimanotmekonen346
4 жыл бұрын
ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እመብርሀን ከንቤተሰብህ ትጠብቅህ በጣም ነው የማመስግንህ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@mekyaadam6675
5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እኮ ነህ እናመሰግናለን
@tewabechteklemariam
5 жыл бұрын
Thinkyou አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@senaitsenbeta2806
3 жыл бұрын
ተባረክ ቢኒ እግዚአብሔር ይባርክህ
@zedokb1980
3 жыл бұрын
thank you...ፈጣሪ ያኑርህ
@mekdeszetewahedoegziabherm7438
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@justfetta9355
3 жыл бұрын
enameseginalen biniye
@HdHd-hs5ol
5 жыл бұрын
Ena Mesegenalen lij Bin Wandemachin
@መብአድንግልመብአድንግል
5 жыл бұрын
እናመስግናለን ቢኒሻ
@ሳራጓልቀሽ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን። ውንድማች ልጅ ቢን
@munayawasalje4687
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቢንዬ ሰላምህ ይብዛልን
@ስናይትገነትምንዱባይS
5 жыл бұрын
ቢኒ፡እንኳን፡ደና፡መጣህልን፡መልካም፡እለተሰንበት፡ይሁንላችሁ
@newnow954
2 жыл бұрын
Thank you so much. God bless you.
@mekdiethio3515
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢንዬ
@ayelechalem7622
5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ
@Ztewhido
5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ Lij bini
@مينيسهلي
2 жыл бұрын
ውይ አላህ እድሜህን ያርዝምልኝ የምፈልገውነገር ነው ያገኘሁት
@አሜን-ዠ4ዠ
5 жыл бұрын
ቢኒ በጣም እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነዉ። ድምፅህ ከሠሞኑ ለየት ብሎአል ዉፈረት ነዉ እላለዉ
@elzaethiopia4012
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ልጅ ቢኒ
@sabaethiopia3506
5 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏 egzihabher hagerachinen selam yargilen fiker yistan ante egzihabher yibarkh
@BezaLove-y1e
2 жыл бұрын
Yene melkam seu ulu nager bante temrti yemalku ulu Aweku fetare yebaleta euketun yestik ❤
@የገበሬልጅነኝ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው
@meseretshewaye6343
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ተመስጌንየድንግልልጅ
5 жыл бұрын
የሌሎችም አፕ አሳየን ውይ ደስ ሲል እናመሰግናለን
@obliqtec
5 жыл бұрын
ጎራ በይ
@gedam.youtube8866
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒዬ✅✅🌸
@funtube4775
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@asgedederebadereba426
5 жыл бұрын
አናመሠግናለን
@taduyemariyamlij656
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen enamesgnalen Bini
@hulugirgeshhulugirgeshgeta2761
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@TseTsehay
5 ай бұрын
እናመስግናለn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍
@berhanenigusie8563
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም 👏👏👏
@FrehiwotMahdere-ue2lu
10 ай бұрын
Tnx Bini
@ሳራጓልቀሽ
5 жыл бұрын
ፀሎትና በረከቷ ልመናዋ አማላጅነቷ ተገለጠ በምድራችን የአርሴማ የእናታችን። የክርስቶስ አርበኛ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከቷ ምልጃ ፀለቷ አይለየን አሜን
@hanammllh5026
5 жыл бұрын
Amen amne amne
@mamalove3919
5 жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@rohandesta6574
3 жыл бұрын
Enameseginalen yega melekam egzbher yibarkiki gen yee watsAppy onlin endaysen yeminixakamo siralig 👏
@meseretshewaye6343
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@ገብርኤልአባቴ-ተ7ቈ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢኒሻ
@hasankarar7640
5 жыл бұрын
ቢንዬ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ዉድ ወንድሜ አመሰግናለው አና ቴሌግራም ላይ ገብቼ ማን ቁጥሬን ማየት አደሚችል አና አደማይችል ለማድረግ አላችላልኩም ሌላዉን አኘዉት who can see የሚለው ግን አይመጣልኝም
@قضميلتوحضقضميلتوحض
5 жыл бұрын
ቢንየ መልካምሰው ኑርልን ወዲሜ
@bezabelete4339
5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጓበዝ
@newnow954
2 жыл бұрын
Thank you so much
@hhhghv9926
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም ሰው
@cell8632
5 жыл бұрын
ቢኒዬ ብርክ በልልኝ እውነትም ወሳኝ መራጃነው እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድማችን
@ayaldebele2981
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቢንመልካም ሰው
@የድንግልማርያምልጅነ-ፀ7የ
5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ
@mekdimedia759
5 жыл бұрын
የትዋህዶ ልጆች ዛሬ እናታችን ቅድስት አርሴማ ናት እንኩን አደረሳቹልኝ በረከታ ይደርብን ስወዳቹ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በእናታቹ👏👏❤️❤️
@yeduhabesha
5 жыл бұрын
ቢኒዬ እናመሠግናለን
@Keshaspeed
5 жыл бұрын
ቢሳ ወንድሜ ሰላም።ደግ ልብ ያለ ኢትዮጲያዊ ነህ።አንተን አይቼ ነው you tube የጀመርኩት።collabrte btarggne ደስ ይለኛል።እግዚያብሔር ይባርክ።
@Nega-21
5 жыл бұрын
I know most of them,but 10q for additional information Bini!!!!
@Erenahagerejeganu
2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነው
@wultageste538
5 жыл бұрын
Amen Amen Amen thnaks
@fecarn0438
5 жыл бұрын
ወድ ና የምወድማችን ልጁ ቢኒ
@bezaabezaa1605
5 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ነው መረጃ ነው በርታ
@netsitmggggft2470
4 жыл бұрын
Salam wendime bini qidim qaxiita dewiye nabare ina stafilinyi naw yalkeny ine awun iraq agar neyni baxam kabad wuneta wisxi nenyi kulaliitish feel argohal lelam kintarot alebish hopirason tihonalesh naw yaluny asari,e gin alchilim naw alechinyina kahospital weda beet wesadachiny bimotim bitarfim wedagaree limalas woganoche indiraduny tababareny ebakh ebakh wendime?tasfa yelenyim rasen laxafanaw dirasiliny?😭😭😭😭😭
@boozoodubai862
5 жыл бұрын
ስላም ቢኒዬ እግዚአብሔር ይመስገን
@sarawedm9414
5 жыл бұрын
Enamesegenalen wedemachin biniye 💚💛❤
@slmena9603
4 жыл бұрын
በርታ።
@mekaelradate2074
5 жыл бұрын
salameh yebza biniyee ye tawahido lij!!!!!!!
@astergebremeskel2621
5 жыл бұрын
ናፍቀህኝ ነበር እኳን ደና መጣህ
@samrawit-e.2385
5 жыл бұрын
Betam enamesegnalen Bini🙏🙏🙏
@ሮዛሰብስቤ
5 жыл бұрын
Thenkyou
@egziabherfikirnew3058
5 жыл бұрын
Thanks Bini
@አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው
5 жыл бұрын
ቢኒዬ እንደው ማያስጨንቅ ነገር ያስጨንቅሀል እስኪ ማንም ይይ 😊😊
@haregyelideta7334
4 жыл бұрын
በኒሻ ተባረክ
@先生馬-r1e
2 жыл бұрын
nice information about technology
@Adne_
5 жыл бұрын
ቢኒዬ ምርጥ ሰው ይመችህ
@tarikumamo5584
5 жыл бұрын
አሜን ፍቅርን ያድለን
@eyerusfentaw9853
5 жыл бұрын
ሰላም ቢኒ ስለመረጃው በጣም አናመሰግናለን እባክህ ከቻልክ ለኢሞም አሳየን
@obliqtec
5 жыл бұрын
ጎራ በይ
@eyerusfentaw9853
5 жыл бұрын
እሽ
@eyerusfentaw9853
5 жыл бұрын
@@obliqtec እሽ
@temesgenhailu5252
Жыл бұрын
ክበርልኝ 🙏
@Tube-vg1vl
3 жыл бұрын
Wo Thanks❤
@gubaehawariyatmedia7419
2 жыл бұрын
betam dasyilal
@workalemasefa5564
2 жыл бұрын
ኢሞንም እደዚህ ባሳየህል እግዜብሄር ይባርህ ወድሜ
@makiasefazenebe4311
2 жыл бұрын
በናትክ ቢኒ ቴሌግራም ላይ ሚሴጅ ደለትኩት እና እንዴት አድርጌ ማምጣት እችላለው ?????? recyclen bin ውስጥ ካለ ማግኘት እችላለው እባክህን በእመቤቴ ልለምንህ
@meharimelesse
11 ай бұрын
እባካችሁ አርሴማ ትጠብቅህ አትበሉ የሞተ ሰው እንዴት ይጠብቅሻል ኧረ ጠባቂ ጌታ ነው
@emutyu7395
4 жыл бұрын
Selamhe. Ybeza
@ttloveyut1786
4 жыл бұрын
enswu save kadergwuti pirofayilchinin mayet yichlalwu???
@tsehay5501
5 жыл бұрын
ሰላም ላተይሁን ቢኒ ድምጽህ ምንድነው ጎርነን ብሏል? አሪፍ መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ
@samriyearsemalij4203
5 жыл бұрын
Bini eya wendemachin enamsegnalen selamki bezite yebelileni mertu wendemachin
@iloveyoumame5644
5 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ እንዴት ነህ ሁሉ ሰላም ነው ጠፋህ እኮ ወንድም ለማንኛዉም እንኳን ደህና መጣህ
@a_brshitube4185
3 жыл бұрын
እረ ቢኒ በማሪያም አንድ ነገር ላስቸግርህ ባሳየህኝ መሠረት ስጠቀም ቆይቸ telagram app ተደልቶብኝ password ጠይቆኝ password አረስቸው ነበር እና ምን ላድርግ በማሪያም ብየህ በኒ የሆነ ነገር በለኝ በማሪያም🙏🙏🙏
@haymimtube106
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቢኒየ ኢሞ ተዘጋብኝ ሳምንት አለፈኝ እባክህ ባስቸኳይ መፍትሄ ንገረኝ
@sarafekher3772
5 жыл бұрын
Selam lant yehun biniy ebakeh tbabrgni coed telegram kolfiyew nber ena degamiy lemkft felgiy ebiyalgni coed aesgbchibtm ebalgni min laderg
@MenarMenar-o6k
4 ай бұрын
ሰላም ልጅ ብኒ እንዴት ነህ ምቸነው እምታገበው የአንተ ነገር ይገርመኛል በእግዚአብሔር ልለምንህ አንድ ነገር እኔ ቴሌግራም ቻናል አለኝ ኮፒ እና ፎቶ የለቀቅኩት እንዳይወርድ እንዴት ልዝገው ፕሊሰ ንገረኝ
12:07
Ethiopia | ልጅ ቢኒ እውነቱን አወጣው ዩቱብ [YOUTUBE] ስንት ብር ይከፍላል
Lij Bini Tube
Рет қаралды 103 М.
26:43
በመምህር ምህረተአብ እና በ ልጅ ቢኒ መሀል የተፈጠረው ነገር ምን ላይ ደረሰ?
Lij Bini Tube
Рет қаралды 47 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
11:08
እስከዛሬ የማናዉቃቸዉ የቴሌግራም አስገራሚ ድብቅ ነገሮች
Eytaye
Рет қаралды 313 М.
12:58
Ethiopia:ሰበር ሌሊቱን በአብይ ትዛዝ ጄኔራሉ የቁም እስረኛ ሆነ|የብልፅግናው ዋና ሰው ጎንደር ላይ ተሸኜ|ሽመልስ አብዲስ ከሀገር ወጣ አነጋጋሪ ሆነ ጉድ
Ethio Mereja
Рет қаралды 1,7 М.
5:31
ይህን ጉደኛ ሰው ስሙ 😀😀😀😀
alpha-ET
Рет қаралды 459
27:27
Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራል ኋየሎም ገዳይ ኑዛዜ | መቆያ | ትዝታ ዘ አራዳ | TizitaZeArada
ተረከ መጽሃፍት
Рет қаралды 176 М.
28:48
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 381 М.
10:05
ስልካችን መጠለፉን እንዴት እናውቃለን እንዴትስ እናጠፍለን አሁኑኑ ስልካችሁን እዩ ከተጠለፈ መመለስ ይቻላል
ሰርክአዲስ Serkadis tube
Рет қаралды 634 М.
22:01
ቴሌግራም መክፈል ጀመረ | በወር እስከ 100ሺ | Make money with telegram
SO TUBE - ሶ ቲዩብ
Рет қаралды 151 М.
20:46
Taariikhda Hawlgalkii UNISOM | Dagaalkii Ceydiid & Mareykanka | Dhacdadii Black Hawk Down
ITAAL MEDIA
Рет қаралды 39 М.
58:18
ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ አስቸኳይ መልእክት አላቸው አሁኑኑ ይደመጥ
Lij Bini Tube
Рет қаралды 26 М.
10:31
በቴሌግራም ቻናል እንዴት ገንዘብ እንሰራለን? | How to make money using our telegram channel?
Big Habesha
Рет қаралды 15 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН