No video

ስልካችን ላይ ምንም አይነት ማስታወቂያ እንዳይመጣ ለማድረግ

  Рет қаралды 83,249

Eytaye

Eytaye

2 жыл бұрын

ስልካችን ላይ ምንም አይነት ማስታወቂያ እንዳይመጣ ለማድረግ
ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን እንድታገኙ እጋብዛችኃለሁ፡፡ 👇
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ፡ / @eytaye
እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
-------- You may also like:---------
----------------------------------------------------------------------------
ለፊልም የምትወዱ ከሆነ እንዳያመልጣችሁ! በነፃ
እስከዛሬ የማናዉቃቸዉ የቴሌግራም አስገራሚ ድብቅ ነገሮች👉 • እስከዛሬ የማናዉቃቸዉ የቴሌግራም አ...
ስልካችንን ወደ ኮምፒዉተርነት👉 • Video
ስልክ ስንደዉል ማድረግ የምንችለዉ አስገራሚ ነገር👉 • ስልክ ስንደዉል ማድረግ የምንችለዉ ...
"ስልኬ ሞላ" ማለት ሊቀር ነዉ! የስልካችሁ ስቶሬጅ እየሞላ ለተቸገራችሁ👉 • "ስልኬ ሞላ" ማለት ሊቀር ነዉ! የ...
የአመቱ ምርጥ 10 የስልክ አፕሊኬሽኖች - 10 Best Android Apps 👉 • የአመቱ ምርጥ 10 የስልክ አፕሊኬሽ...
የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ዶክመንት እንዴት መመለስ እንችላለን👉 • የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ዶክመንት እን...
ማንኛዉንም ፊልም በቀላሉ በትርጉም [በአማርኛ] ለመመልከት👉 • Video
በስልክም በኮምፒዉተርም 50 ለማግኘት፡ • ስልኬ ሞላብኝ ማለት ቀረ 50 ጂቢ ...
ከስልካችሁ መኖር የሌለባቸዉ አደገኛ አፖች፡ • እነዚህ አደገኛ አፕሊኬሽኖች በስልካ...
ምርጥ 5 የስልክ አፖች፡ • ከስልካችን ሊኖሩ የሚገባ ምርጥ 5 ...
የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ለመመለስ: • የጠፋብንን ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ሙዚቃ፣ ዶ...
የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ: • ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች አይናችሁ ...
ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: • Video
ዩቱብ የለቀቀልን አዲሱና ምርጡ ነገር: • ዋዉ ስትጠብቁት የነበረው አዲስ ነገ...
ስልካችሁ እየዘገየ ካስቸገራችሁ: • ስልካችሁ እየዘገየ ላስቸገራችሁ ሁሉ...
------------ Social Media ------------------------
Instagram: / fitsa77
Telegram: t.me/eytaye1
Abel birhanu | Seifu on ebs | eregnaye | zehabesha | Feta daily new | ስልካችን ላይ ምንም አይነት ማስታወቂያ እንዳይመጣ ለማድረግ

Пікірлер: 385
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Peace for All✌ ምርጥ 10 የስልክ አፕሊኬሽኖች👉 kzbin.info/www/bejne/o3PEYoNupZuCgsk
@emutube3854
@emutube3854 10 ай бұрын
egizabher ewuketun ychemrilh betam new yasarefken ❤❤❤❤
@makazainab3689
@makazainab3689 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 በትክክል
@user-dc8cm2nm3z
@user-dc8cm2nm3z 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክስ እንት አፕ አየሁ ያንተ ብቻ ነው የሰራልኝ ሰብስክራይብ አረኩት ላብድ ነበር በሁለት ቀን ሴልኬን ሳልሰብር ደረስክልኝ ቀጥልበት በጣም ጎበዝ ነክ
@mulushumie531
@mulushumie531 Жыл бұрын
ከእብደት ነው ያተረፍከኝ ፈጣሪ ይባርክህ😭😭😭
@sojoo9493
@sojoo9493 Жыл бұрын
😅😅እኔስ ገና ኣሁን እያየሁት ነው በንዴት ነው ሰርች አርጌ የመጣሁት😪😪😅ሰው በገዛ ስልኩ ይቃጠላል😅😪😅😪😅
@zuzu601
@zuzu601 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ሀተአነ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 11 ай бұрын
ሰራልሺ
@MdMd-mv8ui
@MdMd-mv8ui 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ws2lu1rm4w
@user-ws2lu1rm4w 10 ай бұрын
ክክክክ እኔእኔእራሱ
@user-cb5wv9lw2p
@user-cb5wv9lw2p 6 ай бұрын
አንተን ሳላመሰግን ማለፍ አልችልም ጨጓራ ይዞኝ ነበር ማሻላህ አላህ ይጨምርልክ🙏🙏🙏
@user-ue6nb7df3t
@user-ue6nb7df3t 6 ай бұрын
😅
@FasikaBaki
@FasikaBaki 28 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ሲመረኝ ነው ሰርች አርጌ የገባውት ጌታ ይባርክ
@user-xv1mj5xc4x
@user-xv1mj5xc4x 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ትክክለኛ መረጃ አየሁ ልበል ተሠራልኝ አርጌዋለሁ እውነት ተሆነ ደስ ይላል በርታ
@user-yx5vw1xb6b
@user-yx5vw1xb6b 10 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድም ምርር ሲለኝ ነው ሰረች ኣሪገ ያገኘሁህ
@efuyegela7442
@efuyegela7442 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ክበርልን እጅግ በጣም ፈጣን እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መንገድ ችግሬን ስለፈታህልኝ ገና በአንድ ቀን ውስጥ ተማርሬ ስልኬን ከመስበሬ በፊት ስለደረስክልኝ thank you so much bro
@Amina-muhammed123
@Amina-muhammed123 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም ከነብሴ ነው የደረስክልኝ አድስ ስልክ ገዝቼ ሲያቀብጠኝ የሆነ ነገር አዉርጄ ነበር ያወረድኩት ደግሞ ጠፋኝ ግን ማስታወቂያ በየ ሰኮንዱ ይመጣል ሊያሳብዱኝ ነበር ገላገልከኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 2 жыл бұрын
ቪድዮ አይቼ ስጨርስ ማስታወቂያ አስቻግሮኝ ነበር አመስግናለሁ 💐💐
@selman_kemal
@selman_kemal Жыл бұрын
እዚም ታላግጫለሽ
@MedenaEnderes
@MedenaEnderes 16 күн бұрын
ማሻአላህ ወድም እናመሠግናለን ዉይ ተገላገልኩ
@AbuUsman-t4g
@AbuUsman-t4g 13 күн бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው የስልኬ አፕ ዎችን መጠቀም እስከ ሚሰለቸኝ ድረስ ደርሼ ነበር ገላገልከኝ
@ghuy6949
@ghuy6949 11 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ስልኬ ያለምንም ማቆርጥ ማስታወቂያ ይመጣብኛል በየ ሰከንዱ አንተ የሰራኸውን ቪዶ ከስልኬ ጋ ማግኘት አልቻልኩም በአላህ እንዳታልፈኝ ንገርኝ በጣም እርብሾኛል
@user-ng4ux7jv4p
@user-ng4ux7jv4p 5 күн бұрын
አመሰግናለሁ ኡፍፍፍፍ ተገላገልኩ🙏👍😍
@user-ew3ob8dp4h
@user-ew3ob8dp4h 3 ай бұрын
የኡነት ወድሜ በጣም ነው የማመሰግነው ኡፍፍ ከምናይነት ጭቀት ደገላገልከኝ 🙏🙏
@user-iw8dl7ud4v
@user-iw8dl7ud4v 11 ай бұрын
በመጀመሪያ በጣም በጣም በጣም አመሰግናለው የእውነት ሰረቶልኛል በጣም አሰቸግሮኝ ነበር በመቀጠል ይሄ እናተን አይመለከትም ይሆናል ግን Vድሜት እንዴት እደሚከፈት ነገረኝ vድኦ ዳውሎድ ማድረጌው
@MeratMerat-lw3kk
@MeratMerat-lw3kk 2 ай бұрын
ወድሜ ጌታ ይባርክህ ሊያሳብደኝ ትንሽ ነበር የቀረኝ ገላገልከኝ
@user-il9nf1of5z
@user-il9nf1of5z 4 ай бұрын
ወድሜዋ ተባረክ እዴት እዳስቼገረኝ👍👍👍
@mudien847
@mudien847 Жыл бұрын
ውድ ወንድሜ በጣም አመሰግንዎታለሁ እውነት ቀል የለኝም በጠም ተቸግሬ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ በስረክ ለይ በረተ ጎበዝ ነህ የውነት👍👍👍👍👍🥰
@KeseteYemane
@KeseteYemane 16 күн бұрын
ኣመሰግናለሁ ቀጥልበት ወንድም
@mesaymekonen3397
@mesaymekonen3397 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም ❤❤
@bravotube9640
@bravotube9640 10 ай бұрын
ማስታወቂያዉ መረበሽ ብቻ አይደለም ያሳብዳል እንጂ ኡኡኡ ነዉ ያልኩት ። አሁን ግን ከዚሀሰ ስለገላገልከከኝ በጣም አመሰግናለሁ ።
@user-ek7nz1zm5d
@user-ek7nz1zm5d 29 күн бұрын
አመሰግናለሁ ወድሜ
@wedewede768
@wedewede768 5 ай бұрын
ኡፍፍፍ ተመስገን አምላኬ አራ እመቤቴ ይባረክህ ወንድሜ አሁን ተገላገልኩት 😭😭😭😭
@ahlamahlam8345
@ahlamahlam8345 7 ай бұрын
በጣም ነው እማመስግነው ውድሜ ስልኪን መክፈት ነበር ያጠላኝ ማባሪያ የለውም ማስታውቂያው አበዛዙ ብታይ አሳርፍከኝ
@yassinaman5716
@yassinaman5716 2 жыл бұрын
Thank you bro! Always best and valuable information in a short video!
@Zahra-x9c
@Zahra-x9c 19 күн бұрын
ወንድሜ በጣም አመሰግናለው
@zcjjccjjczvkvkkv4135
@zcjjccjjczvkvkkv4135 5 ай бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ጥሩነው ምካምነትለራስነው
@user-jn2ut4kt5d
@user-jn2ut4kt5d 5 ай бұрын
👍
@tesnattube1324
@tesnattube1324 Жыл бұрын
ሁሌም አንደኛ ነህ በርታ ወንድማችን
@AasAas-iw5mzi
@AasAas-iw5mzi Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወዲማቺን በጣም ምርርያለኝ ነገር ቢኖር ማስታወቂያው ነበር
@yewbdarhawaz1744
@yewbdarhawaz1744 2 жыл бұрын
We thank you for your valuable info.
@abdulwasihassen9441
@abdulwasihassen9441 23 күн бұрын
አሪፍ መረጃ ነው የሰጠሀው በኔ ስልክ ግን ምንም ሊጠፋልኝ አልቻለም
@yehulumtube4692
@yehulumtube4692 2 жыл бұрын
ይመችህ አቦ🥰
@RehmaZuzuTube
@RehmaZuzuTube 26 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@حؤليت
@حؤليت 2 ай бұрын
በላሂ ብስጭጭት እያልኩ አላህየ ጨመሮ ጨማምሮ ይስጥልኝ ከእብደት ገላገልከኝ
@user-iz8pt9qf8i
@user-iz8pt9qf8i 6 ай бұрын
ገላግሌ ማለት አንተን ነበር በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ወንድማችን
@MulugetaMoges-lo5gr
@MulugetaMoges-lo5gr 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-rh7nj3cj1z
@user-rh7nj3cj1z Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እስኪ ለሁዋዊ ስልክ ስራልን
@user-gt2jx6fy1e
@user-gt2jx6fy1e 4 ай бұрын
ትክክል ኧረ ከምሰብረዉ መላ በለኝ
@solomonkebede1685
@solomonkebede1685 2 жыл бұрын
እይታዬ ሰላም ወንድሜ የማስታወቂያ ነገር ስልችት ብሎኝ ነበር ይህ ግልግል ነው አመሰግናለሁ ሁሌም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታስተምረው
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 10 ай бұрын
thank you so much god bless You gelagelkeny!!!!!!
@user-mk7og6dr4g
@user-mk7og6dr4g 3 ай бұрын
ማሻ አላህ የምር በጣም ነበር ያስመረረኝ አላህ ይስጥልን
@seadahussen3817
@seadahussen3817 9 ай бұрын
ወድሜ በጤም ነው እማመሠግነው ፈጣሪ ኡቀት ይጨምርልህ
@Tlope11
@Tlope11 2 жыл бұрын
Yane silk wusx yelem mn larg tadiya what can I do help me
@evolution3520
@evolution3520 7 ай бұрын
Wuyi egiziyabiher yibarikiki siliken mawariwar nabar yakarengi
@hagrememkiyaye
@hagrememkiyaye 2 жыл бұрын
ትችላለህ የምር thank you bro በርታ
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
ወላሂ ጀዛከላህ ኸይረንን ወንድሜ ከማበዴ በፊት የአንተን ቪድዮ ማየቴ ጠቀመኝ 🥰
@semiraaman314
@semiraaman314 Жыл бұрын
ኧረ እኔ ዩቱብ ላይ አዛ አረገኝኮ በአላህ
@AbrarAlqouz1-lt9rd
@AbrarAlqouz1-lt9rd 6 ай бұрын
😢😢😢silken bendet kemesiber adankegn minabate largh wendme ❤❤❤tebareklign tetekemut beteseb
@mednamhemd
@mednamhemd 2 ай бұрын
ምንም አያሰጠቅመኝም ነበር አላህ ይስጥልኝ bro😍
@saadehusan-os7ez
@saadehusan-os7ez 10 ай бұрын
ወላሂ ላሳብደኝነበር አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በዉቀትለይ እዉቀት ይጨምርልህ
@amaamm6801
@amaamm6801 6 ай бұрын
ሹኩረን ወንዲሜዋ
@Zenitube2559
@Zenitube2559 11 ай бұрын
ተመልሸ ላመሰግንህ ነው የመጣሁት በጣም ተቸግሬ ነበር እልም አለልኝ በጣም አመሰግናለሁ በርታ
@Gggg-gq4kh
@Gggg-gq4kh 11 ай бұрын
እኔ ሞክሬው ነበር ግን ኔቱም ይዘጋል ምን ላድርገው
@almazahmed6809
@almazahmed6809 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ተችግሪ ነበር በጣም አመስግናለሁ❤❤❤
@user-uo2jj3fr8m
@user-uo2jj3fr8m 11 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ እረብሾኝ ነበር ጋዴኛዬ አስተካከለልኝ
@user-ei6ox5ro3m
@user-ei6ox5ro3m Жыл бұрын
ይመችህ ወንድም ❤❤❤
@baharrgelan8864
@baharrgelan8864 2 жыл бұрын
የኔ ስልክ ላይ Private DNs የሚል ነገር/አማራጭ የለም😭 ሌላ መፍትሄ ይኖር ይሆን?😭
@tadietsegie6747
@tadietsegie6747 2 жыл бұрын
Me to
@salamsalam951
@salamsalam951 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወንድም አለም ❤❤❤
@guf2969
@guf2969 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልየውና ልሞክር እስኪ
@EttRtty
@EttRtty Ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ ❤❤❤❤❤
@user-lw1pl9gm5u
@user-lw1pl9gm5u 8 ай бұрын
Tnx broo
@ferafera850
@ferafera850 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏
@AbusahAbusah-zo6du
@AbusahAbusah-zo6du 13 күн бұрын
አሞኝ ነበር 😢😢😢 thank you brother
@Asd123-nn6ts
@Asd123-nn6ts 6 ай бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን መልካም
@user-hv5nt8lv4k
@user-hv5nt8lv4k 6 ай бұрын
ተባረክ ላብድ ነበር😢😢😢😢
@lailaseid7874
@lailaseid7874 5 ай бұрын
በጣም ነው ማመሰግነው ።
@simonbirhanu891
@simonbirhanu891 4 ай бұрын
አመስግናለሁ በጣም ተቸግሬ ነበር
@desnetbrhane3211
@desnetbrhane3211 Жыл бұрын
Bro endet endemamesegnh alakm ante endalkew karekugn behuala no more ads betam nw yegeremegn ewnet betam thank u 🙏🙏🙏🙏✌️✌️✌️✌️✌️ keep it up yene jegna
@SADJM-oj3ui
@SADJM-oj3ui 6 ай бұрын
በጣምእናመሠግናለንወዲም
@user-jn2ut4kt5d
@user-jn2ut4kt5d 5 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግንህ ግልግል አረከኝ
@user-lr4ic1uc5y
@user-lr4ic1uc5y 6 ай бұрын
Egziabher yestek bendet selken lesebrew neber
@user-on7os5tk9p
@user-on7os5tk9p 9 ай бұрын
waw በርታ
@mistimolla4267
@mistimolla4267 2 жыл бұрын
በርታ እናመሠግናለን
@samuelhabte-ou8dq
@samuelhabte-ou8dq Жыл бұрын
Thank you bro it was so helpfull❤❤🙏🙌
@yeneeyta
@yeneeyta 2 жыл бұрын
ሁልጊዜ ምርጥ መረጃ
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Cheers! 🥂
@user-wo9ey9si1k
@user-wo9ey9si1k Жыл бұрын
ሸበካየን አጠፋብኝ
@iroieuudueiwr
@iroieuudueiwr 11 ай бұрын
​@@user-wo9ey9si1k😂
@user-st4qr3ot6v
@user-st4qr3ot6v 8 ай бұрын
​@@user-wo9ey9si1kእኔም
@SsAa-gv8vk
@SsAa-gv8vk 6 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን
@user-hd2gy8bk6h
@user-hd2gy8bk6h 8 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-wg2zt3ic1t
@user-wg2zt3ic1t Жыл бұрын
በጣም ነው እማመሰግነው ዘግቶልኛል በጣም ነበር ያስቸገረኝ
@amanoria5301
@amanoria5301 9 ай бұрын
ይመችህ አባቴ👍👍🙏
@binabina6443
@binabina6443 Жыл бұрын
በጣም ተቸግሬ ነበር አመሰግናለሁ በርታ
@giasbd2359
@giasbd2359 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የምር ሊያሳብደኝ ደርሶ ነበር
@hayatshemsu1192
@hayatshemsu1192 2 жыл бұрын
Shkuran wendmachin 💐
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Thank you 😍
@fatheryouarealwaysgreattha3565
@fatheryouarealwaysgreattha3565 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድማችን አረ እባክህን ማስተወቂያ እየመጣህ ያስቸግረኝ መፍትህ መፍትሄ 😭😭😭😭
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 10 ай бұрын
አቦ ጀዛከሏሁ ኸይረን እህህ ግልግል አደረከኝ
@user-dh7km1dv3c
@user-dh7km1dv3c Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 😍😍
@mdmona3157
@mdmona3157 10 ай бұрын
Thanks bro
@endalaawbeyene4435
@endalaawbeyene4435 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው አመሰግናለሁ በርታ
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 10 ай бұрын
Wow thank you❤
@keriyatojesus9651
@keriyatojesus9651 10 ай бұрын
Uuuuf Tesekayiche Nebere Eski Limokrewna Wutetun Negrihalew
@KhadijaKhadija-kf5uu
@KhadijaKhadija-kf5uu 9 ай бұрын
እልልልልል ተገላገልኩ ሀምዱሊላህ
@heryaherya3245
@heryaherya3245 Жыл бұрын
እነመሰግነለን አዛ አድርጎን ነበር
@user-rw9nq7sk7e
@user-rw9nq7sk7e 5 ай бұрын
gn wayfayun yatefawu yel eda lala zeda yelem
@mohamedlalamo1659
@mohamedlalamo1659 2 жыл бұрын
በርታ አመሰግናለሁ
@KalQueen-md7nd
@KalQueen-md7nd 10 ай бұрын
እናመሠግናለን🙏
@abuayimen
@abuayimen 2 ай бұрын
ይመችህ
@NeimaNesredin-xo2lm
@NeimaNesredin-xo2lm Жыл бұрын
Ooo tebarek wendema
@AbuMuaz-sh9mq
@AbuMuaz-sh9mq 4 ай бұрын
Tnanks
@user-ns4ff6wi3r
@user-ns4ff6wi3r Жыл бұрын
ወገኖቼ ሰብስክራይብ አድርጉት ልጁ ጎበዝ ነው😊
@EphaBinalf
@EphaBinalf Ай бұрын
Thank you 😢😢
@hfggd2111
@hfggd2111 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ወድሜሜሜ❤❤❤❤😢😢😢
@mahletyimenu1412
@mahletyimenu1412 2 жыл бұрын
you have no idea how i was bored by ads. no more ads ✊✊✊
@eytaye
@eytaye 2 жыл бұрын
Enjoy 🥂
@samuelgetnet2741
@samuelgetnet2741 2 жыл бұрын
#No more!!!
@kiratech159
@kiratech159 2 жыл бұрын
Dns yamil silka wusti yelam mn large?
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 10 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,4 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
4 ጠቃሚ የስልክ ሚስጥራዊ ኮዶች
4:07
Eytaye
Рет қаралды 28 М.
ማስታወቂያ ላስቸገራችሁ
6:47
Leila Seid
Рет қаралды 13 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,4 МЛН