ስልካችንን እንዴት ነው update የምናደርገው - how to update android phone

  Рет қаралды 11,894

Nati App

Nati App

Күн бұрын

ስልካችንን እንዴት ነው update የምናደርገው - how to update android phone
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ዛሬው Video ላይ ስልካችንን እንዴት update ማድረግ እንደምንችል ጠቃሚ video ይዤላችሁ መጥቻለው ትጠቀሙበታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለ KZbin ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ቪድዮው ከተመቻችሁ like እንዲሁም ይህ ቪድዮ ለሌሎች እንዲደርስ share በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ / @natiapptube
እነዚህን ቪድዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
You May also Like
የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማንም እንዳይሰራ ማድረግ • የስልካችን እስክሪን ከኛ ውጪ ለማን...
አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግልጽ በሆነ መንገድ • አዲስ ኢሜል አከፋፈት ቀላል እና ግ...
Facebook ላይ ማስተካከል የሚገባን ወሳኝ ነገር • ለ ፌስቡክ ተጠቃሚዎች በፍጥነት ይህ...
የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት አፕ
• የ ዋይፋይ ፓስወርድ የምናገኝበት ም...
የ facebook ስም በ 2 ደቂቃ መቀየር • የ facebook ስማችንን በ 2 ደ...
ከስልክ ላይ የጠፎ ፎቶዎችን መመለስ • ከስልካችን ላይ የጠፉ ፎቶዎችን መመ...
ቴሌግራማችን አካወንታችን ላይ ሌላ ሰው ከገባ ማወቅ እና ማስተካከያ መፍትሄው
• ቴሌግራማችንን ሌላ ሰው እየተጠቀመ ...
ሁሉንም አፖች በአንድ ላይ የያዘ አስገራሚ አፕ
• እንደዚህም ይቻላል ሁሉንም በአንድ ...
የፈላግነው አፕ ብቻ ኢንተርኔት እንዲያገኝ ማድረግ
• የፈለግነው አፕ ብቻ internet ...
Social Media
Telegram: t.me/NatiApplink
#nati_app #ስልክ #androidapp #app #tech #android
#አፕ #bestapps #androidtips #samsung #howto #samsunggalaxy #update
ስልክ |አፕ| አፕልኬሽን| አፖች| Nati App

Пікірлер: 58
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
@የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 10 ай бұрын
ስልኬ እስካሁን android 7 ነው። ነገር ግን አሁን ባልከኸው መሠረት ከዚህ በፊት ብዙ ጊዜ ሞክሬ Your system is in the latest version ይላል። እና ለምን ወደ android 8 አይሆንም?
@SeadaEndris-m3h
@SeadaEndris-m3h 9 ай бұрын
እናመሰግናል ብሮ እኔም ትናት አፕደት አድርጌው ነበር ስልኬ a54 5g ነው ግን አብዴት ካደረኩት በኃላ በራሱ ይጠፋል ስልኬ ከዚያም በራሱ ይከፍታል ማለትም ሪስታርት ያደርጋል መፍትሄ ካለህ አይተህ እንዳታልፈኝ በየ ሰአቱ ነው የሚያደርገው በጣም ያሰለቻል
@natiapp
@natiapp 9 ай бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@SeadaEndris-m3h
@SeadaEndris-m3h 9 ай бұрын
@@natiapp በውስጥ የት
@Rip_indraa-f9k
@Rip_indraa-f9k 3 ай бұрын
ኡሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ከእብደት ነው ያጠፋኸኝ አላህ ይባረክ 😘😘😘
@eskinderendale899
@eskinderendale899 3 ай бұрын
huawei android 4 ነው you tube እና play store አይሰራም system update አልሆን አለኝ no update find ይላል Please bro በጣም ነው ያስቸገረኝ
@seble2090
@seble2090 3 ай бұрын
❤ ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልን እውነት ለመናገር ይህ በሰራኸው ልክ እኔ ነበር ወይም ስልኬን አጽድጀው ነበረ እንደዛ አልሆነልኝም ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግን አላውቅም
@football.show.11
@football.show.11 4 ай бұрын
ሳይለቀቅልን መስራት አንችልም እንዴ
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 10 ай бұрын
tnx bro
@NatiJunior-xy9td
@NatiJunior-xy9td 10 ай бұрын
Ere bro yene android 8.0 nw version update saregew lastest version nw ylal
@Geta-fq1by
@Geta-fq1by Ай бұрын
inde adis madireg feligalew wode neberebet memeles indet nw
@geraworkamare5180
@geraworkamare5180 Ай бұрын
ስልኬን አፕዴት ካደረግሁት በሁዋላ እስታክ አደረገ ለምንድን ነው?
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd Ай бұрын
የኔዉም ደነዘዘ አፕዴት ምንድነዉ ጥቅሙ😢
@bezawitkebru
@bezawitkebru 2 ай бұрын
አድርጌው ነበር ግን የስልኬን የባትሪ ፐርሰንት ማሳየት አቆመ 0% ነው ሚለኝ ባትሪ እያለው
@MrlilAbate
@MrlilAbate 7 ай бұрын
Nati Yemir mirx saw nek 🙏Please Qaxay part...
@natiapp
@natiapp 7 ай бұрын
ስለምን bro
@zerihunderese8439
@zerihunderese8439 5 ай бұрын
Mobile android 13 nw gn One UI update lemadirg felignw gn setting wust software update gar heje software update milawun woyim download software update lagign alichalikum indet nw updatu atelekekem
@zerihunderese8439
@zerihunderese8439 5 ай бұрын
One UI UPDATE indet lagn alitelekekem please
@rinasjemal1725
@rinasjemal1725 10 ай бұрын
👍👍👍
@genetselam9222
@genetselam9222 Ай бұрын
የኔ አብዴት ካደረግሁት አመት አልፎታል አሁንላይ ግን አብዴት አድርጊ አይለኝም ለማድረግ እራሱ ካላከ ማድረግ አይቻልም ?
@natiapp
@natiapp Ай бұрын
Software update የሚለው ውስጥ ገብተሽ ስልኩ update ካለው check አድርጊ
@genetselam9222
@genetselam9222 Ай бұрын
@@natiapp ገብቼ አይቼዋለሁ ግን ያደረግሁበትን አመተ ምህረት ብቻ ነው የሚያሳየኝ እብዴት አድርጊ የሚል አይመጣልኝም
@KbromBeyra-pr8yx
@KbromBeyra-pr8yx 6 ай бұрын
ለቴክኖ ተጠቃሚዎች ምን ማድረግ ኣለብን
@natiapp
@natiapp 6 ай бұрын
Update ማድረግ ትችላለክ ሂደቱ ተመሳሳይ ነው
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 5 ай бұрын
እኔ ትክኖ ነዉ ግን ምንም የለም አንተጋ ያለዉ እኔጋ የለም
@abrahamelias7065
@abrahamelias7065 10 ай бұрын
የእዉቀት ዉስንነት አለብህ
@MekebebeGurumu
@MekebebeGurumu 9 ай бұрын
መጀመሪያ የነበረው ፋይሎች video image documents apps ምንም አይሆንም ማለቴ አይደለቱም አ መልስልኝ🙏🙏🙏🙏
@natiapp
@natiapp 7 ай бұрын
አይጠፉም ግን ለጥንቃቄ backup ማድረግ ትችላለክ
@ሡሡቢትሙሀመድ
@ሡሡቢትሙሀመድ 3 ай бұрын
መስመርአልደዉል ላለእስኪንገረኝ ወድሜ
@YAMAÇCOCOVALI-b1n
@YAMAÇCOCOVALI-b1n Ай бұрын
አ update ስናረግ የስልካችን files ይጠፋንደ መልሥልኝ በናትህ አሁን ላረገው ነው
@natiapp
@natiapp Ай бұрын
አይጠፋም ግን ለማንኛውም ወደ sd card ፋይልሽን መገልበጥም ትችያለሽ
@YAMAÇCOCOVALI-b1n
@YAMAÇCOCOVALI-b1n Ай бұрын
sd card malet
@AhmedYaheya-p4e
@AhmedYaheya-p4e Ай бұрын
ሰልኬን አፕዴት ለማረግ ፈልጌ እምቢ አለኝ ሳምሰንግ A10s ነው
@natiapp
@natiapp 29 күн бұрын
samsung A10s software update ጨርሷል
@Samiye574
@Samiye574 3 ай бұрын
እንዴት apdate የሆነ ወደ ነበረበት መመለስ እንችላለን
@natiapp
@natiapp 3 ай бұрын
በ pc ሂደቱ ትንሽ ረዘም ይላል
@Samiye574
@Samiye574 3 ай бұрын
@@natiapp eshi amasagnalew 💕
@HaymiTube-wd8vn7bb4w
@HaymiTube-wd8vn7bb4w 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@Geta-fq1by
@Geta-fq1by 2 ай бұрын
Update yetederegewun wode duro beneberebet memeles
@workiegataye7732
@workiegataye7732 10 ай бұрын
Nati adenakih negn berta teyaka lteyekh eski Selka telegerame laye photo selke yedebezezale andanda mnm ayetayeme kechalke betemlselgn ?
@natiapp
@natiapp 10 ай бұрын
በውስጥ አናግረኝ
@SabkebarGuta
@SabkebarGuta 3 ай бұрын
Selke lay software update yemil yelehum
@natiapp
@natiapp 3 ай бұрын
የስልክክ model ምንድነው
@DawdAdemnur
@DawdAdemnur 10 ай бұрын
In internal storage 16 gb system yzal ena endeat ergea Netsa aregewalew
@natiapp
@natiapp 10 ай бұрын
እሱን ምንም ማድረግ አይቻልም
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 10 ай бұрын
Mnm mitefa neger yelem
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 10 ай бұрын
Yene ራሱ ያደርጋል ያለ ዋፋይ
@RakebGetachew-nd7ci
@RakebGetachew-nd7ci 7 ай бұрын
Samsung a05s
@Fs_jozz_
@Fs_jozz_ 9 ай бұрын
Be data ayseram
@natiapp
@natiapp 9 ай бұрын
ይሰራል ግን ብዙ card ይበላል
@Fs_jozz_
@Fs_jozz_ 9 ай бұрын
@@natiapp be un limited mokerkut gn Download failed yilegnal
@UaeDibba-tv8gq
@UaeDibba-tv8gq 4 ай бұрын
በጣም ትገረማለህ😢😢😢😢😢😢
@AbrhamMelkamu-q7p
@AbrhamMelkamu-q7p 10 ай бұрын
My mobile infinix . Wife on Less new android 10 new ?
@RinasJemal
@RinasJemal 9 ай бұрын
tnx bro
@natiapp
@natiapp 7 ай бұрын
Betam amesegnalew kelb
@RinasJemal
@RinasJemal 9 ай бұрын
👍👍👍
@natiapp
@natiapp 5 ай бұрын
Betam amesegnalew kelb
ስልካቹህን በየጊዜው ለማሳደስ አብደት አርጉት
2:15
Khalid app ካሊድ አፕ
Рет қаралды 2,8 М.