ስለ 400 ኪግ ወርቅ |ሥምምነቱ ከፈጣሪ የተሰጠን ሥጦታ ነው❗️| በኤርትራ የሰለጠነው ሚሊሻ ሰፈረ| ዶናልድ ትራምፕ ወይስ ካማላ ሃሪስ?

  Рет қаралды 12,225

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@redasirak5608
@redasirak5608 18 күн бұрын
በዚህ 400 ኩንታል ወርቅ የመገኘቱ ሚስጥር አስደንቆኛል፣ ደስ ብሎኛል ። ይኽንን ወርቅ የዘራፊዎችን አይን አሳውሮ እግዚአብሔር ለእውነተኛ ሰው አሳይቶ ወደ ሀገር ጥቅም እንዲገባ መደረጉ አስደስቶኛል። ከሌባ እጅ እንዲድን እግዚአብሔር ጠብቆ ለሀገር ጥቅም አደረገው ባይ ነኝ ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም ፕሮፌሰር ጌትነት አንበሳዉ የጀግናዉ አይበገሬዉ መከላከያችን አባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 20 күн бұрын
Terhu belehale yene leje ya Teleke hezebe yetemare Endelelew yenafekewene lematena Edegete yemekelekelhu hezebhu Alewekelacheweme Selezehe gebere kefayou newarewe lemate yefelegale Endeante yemeselhu Lejoche Alhune Eredhune Hakehawe 400 kilo Wereke Seyaserekebe Semetenale Edmye Yesetelene
@demissiekebede22
@demissiekebede22 20 күн бұрын
ሠላም ሠላም ጌት እኔነት የመጭረሻ እግዚአብሔር አምላክ የሚጠላው ሀጥያት ነው የአማራ ፕለቲካ የዚህ ሰለባ ነው የሆነው።
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 20 күн бұрын
Yes ! ❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 күн бұрын
ኢትዮጵያችን በስራ ላይ ነች የአለም አይኖች ሁሉ ኢትዮጵያን እያዩ አገራችንን እያከበሩ አብረን እንስራ እያሉ ይገኛሉ
@modinali3987
@modinali3987 20 күн бұрын
Weyane yesirqot enji ye limat esabe yelewum
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 күн бұрын
አብችዬ ጀግናችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 20 күн бұрын
ወላሂ ሀቅ ነው ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 күн бұрын
@@ahmedinjemal721 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 20 күн бұрын
እንኳንም ታረቁ የትግራይ ሰላም የሁሉም ክልል ሰላም ነው ።❤❤❤
@geremew2112
@geremew2112 20 күн бұрын
የሚገርም ዕይታ ነው የምታየው
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 20 күн бұрын
በርታታታታታ ስለ ጥልቅ እውቀትህ ን ማካፈል ጥሩው ነው
@fasilledamo6807
@fasilledamo6807 20 күн бұрын
ሀገር ወዳጅነትህን ሳላደንቅ አላልፍም!!
@eneyewdesalegn
@eneyewdesalegn 20 күн бұрын
Be strong we love you!
@newflower1526
@newflower1526 19 күн бұрын
በርታ
@addisminch
@addisminch 20 күн бұрын
Such an intellectual analysis, as always !
@AmorawDagne
@AmorawDagne 20 күн бұрын
ውብሸት ታዬ 👏👏
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 20 күн бұрын
ምስራቅ አፍሪካ ሰላም እንዲሆን ከተፈለገ የሻዕቢያ እጅ መቆረጥ አለበት
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 20 күн бұрын
Yes !
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 күн бұрын
@@leulasmamaw2759 ትክክል ቀጠናዉን እየበጠበጠ ያለዉ ያ ኢሳያስ የሚባል ምቀኛ ስራፈት የኢትዮጵያ ጠላት
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 20 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@KhudirChamsu
@KhudirChamsu 19 күн бұрын
በርታ ወድሜ ልሙጢ ዘድሮ ተዋረደ ሲሲናኢሱ ናሌላኛው ተወውበስት የመጣብንስራነው ሌሎቹ የታሪክጠላትናቸው
@abiyotassefa4705
@abiyotassefa4705 18 күн бұрын
ጌትነት እያታህና ትንታኔ በእውቀት የተሞላ ነው እናመሰግናለን በርታ ተበራታ። ግን ወንድሜ እንድናምንህ አሰበህ ከሆነ አትጠራጠር ስለዚህ አንዳንድ አሰረጂዋችን በቀጥታ አታንብብ የንተኑ መረዳት አክለህ ብትነግረን በቂ ነው።
@YesewzerNeguse
@YesewzerNeguse 20 күн бұрын
God bless u prof for u' r courage of outstanding contribution for the one and only Ethiopian peoples.we admire your hard work. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Black-2024
@Black-2024 20 күн бұрын
Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 20 күн бұрын
ፕሮፌሰር ቅርሱን በትክክል አይተኸዋል ።እኔም ከአንድም ሁለቴ የማየት ገጥሞኝ ነበር።እኔ ምኞቴ ቅርሶቹ ከከፍተኛ ጥበቃ ጋር በሙዚየም ሆኖ የአለም ሕብረተሰብ እንዲያውም ቢደረግ መልካም ነው።ከነወያኔ አይን ጠብቆልን ያቆየልን አምላካችን ይመስገን! ወርቁ ከተደበቀበት ተቆፍሮ ወጣ የሚሉት ለግልቦች አዘንኩላቸው።
@Habesha8286
@Habesha8286 19 күн бұрын
ወያኔማ ቢያውቅ ሰከንድም አያቆያትም ወዲያው ነው የሚጮልፋት እልም ያሉ በላዎች ናቸው ።
@Habesha8286
@Habesha8286 19 күн бұрын
በጣም
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 20 күн бұрын
Thank you very much prof. ❤❤❤❤❤
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 20 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉 እኔ እኮ የሚገርመኝ ጭፍን ጥላቻና ተቃውሞ ነው ምክንያቱም በአይን የሚታይን በጆሮ የሚሰማን የሚዳሰስን የሚጨበጥን ስራ ማድነቅ ሲገባ ማጥላላት ምን ይሉታል የውጪው በአድ የሆነው እፁብ ድንቅ ብሎ ሲያደንቀው የኛዎቹ የጋን ውስጥ መብራቶች ጨለምተኞች እንዴት ማየት ማስተዋል አቃታቸው??? ለነገሩ ልዩነቱን እያሳዩን ያሉት አንዳንድ አባቶች መሆናቸውን ስናይ ልባችን ይደማል ምንም ይሁን ምን የኢትዮጵያ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሊከፋፍል የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም ❤❤❤❤❤
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 20 күн бұрын
ወንዱ በርታ አለን ቢጨመር ጡቁር ገበያላይ ቁጥጥር ይጥበቅ
@chemdimeteku3464
@chemdimeteku3464 20 күн бұрын
teberakiligh wendime.endat sew le ager yesfeligal.beruk amiro ale.egzeber yiberekileh. ageri kehulum beley net.
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 20 күн бұрын
እነዚህ የታሪክ እሴቶችን የሚቃወሙ መሀይም የሆኑ የኢትዮዽይያ ጠላቶች ናቸው የወርቅ ሠሀንና ቁሣቁሥ በጥንት በሀያልነት የሚታወቁ ሀገራት ነገስታቶቻቸው በወርቅቁሣቁሥ ይጠቀሙ እንደነበር በታላቁ መፅሀፍ ቅዱስም ሆነ በታሪክ መፅሀፍት ተፅፈው ይገኛሉ ትልቁ ችግራችን ለሥልጣን ሲባል ያለፈውንና ያለንበትን አለማድነቅና የማጥላላት በሽታችንን እንተው እላለው
@kidusepheson4123
@kidusepheson4123 20 күн бұрын
I voted First Woman President
@danielgadebo6037
@danielgadebo6037 17 күн бұрын
Inkuan 400kg.be Dr. Abiy siltan lay iyale tegegne Lela (woyane)gize bihon tezerfo neber. Ahunim Dr. Abiy asadiso inezihin yengestatina betemengist kirstoch bemusieminet indemiakoy multesfa alegn.
@getachewtekle2045
@getachewtekle2045 20 күн бұрын
I am sorry for the person who comments without any logic.
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@nuruabdu1581
@nuruabdu1581 18 күн бұрын
ሠላም ኘሮፌሠር 4 ኩንታል ወርቅ ካለን እንዴት ብሄራዊ ባንክ ተቀማጭ ወርቅ እጥርት እንዴት እጥረትሰ ገጠዉ ? ( ፕሮፌሰር ለእኔ እርሰወና ወንድም ሲሳይ አጊናን ሳያችሁ ሰሠማችሁ ሙሉ ሀገሬን ኢትዮጲያን እንዳየሆት በቃ ሙሉ ሰው ናችሁ ለእኔ ሠላም ሠላም
@wardewarde9415
@wardewarde9415 20 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 20 күн бұрын
❤️🙏❤️
@AbdullahMohammed-ss6mm
@AbdullahMohammed-ss6mm 20 күн бұрын
ፈይሰል አሊ "ወራቤ" የስልጢ ዞን መቀመጫ ወራቤ ከተማ ነው። ከስልጢ ወደ ሶማልያ ሔዶ እንዳይሆን!!!!
@sist20001
@sist20001 20 күн бұрын
👍👍👍
@fatimaalsoufi4047
@fatimaalsoufi4047 20 күн бұрын
Thanks 🙏
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 20 күн бұрын
Kadire Kesete Birehan metaser alebet gentai banda.
@GggFfg-k3s
@GggFfg-k3s 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hussenbelay6533
@hussenbelay6533 20 күн бұрын
Orthodox calander
@danielmezemr309
@danielmezemr309 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kebedetaye3299
@kebedetaye3299 20 күн бұрын
🌹🌹🌹🎉🎉❤❤☘️🍀
@gemechubatu6662
@gemechubatu6662 18 күн бұрын
How do you see data comparison with 2010 and 2014 while the currency exchange was at 30birr/40 something with dollar??
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 20 күн бұрын
ሁለቱም ባይመረጡ ጥሩ ነበረ
@Gigi-nn9yk
@Gigi-nn9yk 20 күн бұрын
Can you explain why you said trump please
@zewdieworku5960
@zewdieworku5960 19 күн бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maggiepapazian8746
@maggiepapazian8746 20 күн бұрын
1111🎉
@sist20001
@sist20001 20 күн бұрын
Trump🤛
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 20 күн бұрын
እኛ መቼም መቼም ወያኔ ህወሀትን አናምንም አናምናትም አለቀ
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 20 күн бұрын
Right ! ❤
@zemzemlumati2878
@zemzemlumati2878 20 күн бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉
@teshnegeri8326
@teshnegeri8326 20 күн бұрын
Please Trump not Putin
@yamlakbelete3609
@yamlakbelete3609 20 күн бұрын
ከርሳም
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 20 күн бұрын
የኮሪደር ልማት በገጠር መሰራት አያስፈልግም ? ከወረዱ አይቀር እንዲህ ነዉ ት ቤት የተዘጋበት ቦታ ምንም አይጠበቅም የድንቁርና ጥግ
@KasuMola
@KasuMola 20 күн бұрын
ኧረ ባክህን አነባሰደረ ብሎ ፕሬዘዳንት አይባልሞ ሀሳብ አስተያየት ሰጡኘ ብለህ ስትል እውነትመስሎኝ
@BasitA-s6q
@BasitA-s6q 20 күн бұрын
ጌትሽ ሰላም ብያለው፣ አቡነ ማቲያስ የእነሱም ፓትሪያርክ ናቸውኮ። ከወጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ከሚለው ቀጥሎ አክሱምን የሚያጠቃልል ስምኮ አለ እስቲ ቼክ አድርግ፣ ቀድመው የተዘጋጁበት ነው ትግራይን ሀገር ሲያደርጉ እንዳይቸገሩ። ለዚያ ነው አቡነ ማትያስ ምንም የማይሉት ።
@እሙነሰረዲዩቱብ
@እሙነሰረዲዩቱብ 20 күн бұрын
ካመላ ሀራስ
@alemubeka70
@alemubeka70 20 күн бұрын
😂😂😂 😂😂😂😂 ሆዴ፣ሆዴ ዘፈን ጋብዤሃለሁ።
@fessehazeru1946
@fessehazeru1946 20 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ጥያቄ ለማት ሳይሆን ፣ በሂወት መኖር በድሮን በሉበት ቤት ተደብድዎ ከመመት መዳን ነው።
@selamhagos9595
@selamhagos9595 20 күн бұрын
በኤርትራ በክል ተዘገተህ ትኖራለ ። ቀይ ባሕራ በደማቸን እንዘገዋለን ።
@woldebekalo6044
@woldebekalo6044 20 күн бұрын
❤❤❤❤
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 75 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,2 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 85 МЛН
Happy birthday to you by Secret Vlog
00:12
Secret Vlog
Рет қаралды 6 МЛН
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 75 МЛН