ሰለ አደዋ ለብልፅግና የተላከዉ አስደንጋጭ መልአክት!! | Prosperity Party | Taye Bogale | Battle of Adwa | DR.abiy

  Рет қаралды 17,871

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
ሰለ አደዋ ለብልፅግና የተላከዉ አስደንጋጭ መልአክት!! | Prosperity Party | Taye Bogale | Battle of Adwa | DR.abiy #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Пікірлер: 32
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ሆይ በሒወት ከቆሙት ይልቅ አንተን በሒወት የሌለኸውን ይፈሩሐል ድምፅህን ሲሰሙ ይደነብራሉ💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልን መምህር እንደሁሌም አክብሮቴ ከፍ ያለ ነው
@sojoogih6810
@sojoogih6810 Жыл бұрын
የሰው ሀሳብ የሚሰማ ሰው የሰው አእምሮ ያለው ነው ይህን ሰው ማውረድ ነው
@zuzulove7290
@zuzulove7290 Жыл бұрын
እምዬ ሚኒሊክ
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
መንግሰት፣፣፣፣፣፣፣፣የቸኮልከዉኦሮምያንለሠገንጠልከሆነ ገንጥላትግንህዝብንአትግደል
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 Жыл бұрын
ምን ይለማመጣል ? ምንሊክ አጥፍቶም ከሆነ እያለ ያላዝናል ። ማንን ለማስደሰት ነው ምንሊክን አሳልፎ የሚሰጠው ። ምንሊክ ያጠፋው ነገር የለም ። አጥፍቶም ከሆነ ደህና አድርጎ መርገጥ የነበረበትን አካል በሚገባ አልቀጣውም ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
የ100 ,ታሪክ ቁጭ ብለህ ችግር እየፈጠርክ የአገር ሰላም ለማሳጣት ትሰራለህ ታሪኩን አክብረህ እስኪ አሁን አንተ ራስህን ጠቅመህ አገርን ሰላም እንድታገኝ ምን ሰራህ እና አላሰራ አሉኝ እንዳትለኝ ና እንዳታስቀኝ ይኸው ሴራውን ትሰራዋለህ አይደል በግድ ለሰላም መስራት አለብህ ደግሞም ትሰራዋለህ
@Anonymous-iy2ew
@Anonymous-iy2ew Жыл бұрын
በፉከራና በዘራፍ የተገነባች አገር በሆሆታ ትፈርሳለች! የሃገሩ መፍረስ ዋነኛው ተጠያቂ የአማራ ሊሂቆች መሆናቸውን ይውርቁ። ከሰህተትህ አለመማር የአማራ ግትርነት ኢትዮጽያ ኢትዮጽያ እያሉ አገርዋ አፈረስዋት። አጉል መላላጥ ነው! ብሄር ብሄረሰቦች ኑ በፍቃዳችን አዲስትዋን ኢትዮጵያ እንመስርት!
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር እያንዳንዱ ሐበሻ💚💛❤💪💪
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
መንግሰትግራገብቶታል፣፣፣፣፣፣የዋሸዉንመፈፀምአልቺለም
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 Жыл бұрын
Where were you Adanu today
@self-aidwollowpeoples
@self-aidwollowpeoples Жыл бұрын
ወደ ቤተክርስቴን አስለካሽ ችስ የተኮስውን ኦነግ ወይም ሺመልስ እና አብይ ባንዳ ፖሊስ ለይቶ በማወቅ ማጋለጥ ስልኩን በማገኝት ደውሎ ማስፈራራት እናም መግደል አለቡን በሕይማኖት ላይ ያነጣጠረ ትልክ ውንጀል እና ስይታጣናዌ ስራ የስራ ፖሊስ ለአገርም ለሕዝብም አይጠቅምም በአስችኮይ መወገድ አለበት
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
የብልፅግናን እምነት እና መንግስት በተቻለ አቅም ከስልጣን ሜውረድ ይህ ዘር ቋንቋ ያሳበዳቸው የብልፅግና መሪ እና ደጋፊዎቻቸው በበታችነት የወረዱ መከላኪያችንን በቁም እያለ ያሳረዱ ያዋረዱ እንዴት አገር ይገዛሉ::
@sarabelhugebre3809
@sarabelhugebre3809 Жыл бұрын
Memihir ato taye bogale fetari idimena Tena yisitilign irisiwo tarik awaki newot
@oneethiopiae
@oneethiopiae Жыл бұрын
አንድ ስማቸውን የማላስታውሰው የኦነግ አመራር ከLTV Show አቅራቢዋ ።ቤተልሄም ታፈሰ ጋር ቃለ ምልልስ ሲያደርጉ '' ቆይ ምንድነው የተፈራው ነገር ? '' ሲሉ ነበር አሁን መንግስት ምንድነው የፈራው? የህዝብ በአላት ላይ ዘው የሚለው???? ተጠየቅ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ ::
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ሚኒሊክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ተሽጠው ነበር ጫልቱና መገርሳ እሯ በል አንተ እሯ በልልኝ እሯ በልበት
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
ጥንብ ዘረኛ እንዲህም አድርጎ ግጥም የወረድክ የወረደ
@yaredmecha2878
@yaredmecha2878 Жыл бұрын
ወደፊት ህዝቡ እንደፍላጎቱ የመረጠው ቦታ ላይ ተገኝቶ በዓሉን የማከበር መብቱ መጠበቅ አለበት፡፡ የብልፅግና ልጆች መስቀል አደባባይ ላይ ሲቦርቁ፡ ያልተዋጠላቸው ሚኒሊክ አደባባይ ላይ በራሳቸው መንግድ ቢያከብሩ፤ ያሻው በአድዋ ድልዲይ ቢያከብር ችግሩ ምንድ ነው፡፡ አላማቸው የአድዋ በአል ማክበር ሳይሆን ሌላ አላማ ያለቸው (አሸባሪ፼፡ ለመከላከል ከሆነም የህዝቡ መብት በማይጋፋ መልኩ ቁጥጥር ማድረግ የመንግስት ግዴታ ነው፡፡ ነገር ግን ይህ ምክንያት በሁሉም ኢሹ የተለመደ ማሰበቢያ ሆነ፡፡
@امينهامينه-د3ف
@امينهامينه-د3ف Жыл бұрын
አብይ አላህ ያሰህ
@yaredmecha2878
@yaredmecha2878 Жыл бұрын
ወደፊት ህዝቡ እንደፍላጎቱ የመረጠው ቦታ ላይ ተገኝቶ በዓሉን የማከበር መብቱ መጠበቅ አለበት፡፡ የብልፅግና ልጆች መስቀል አደባባይ ላይ ሲቦርቁ፡ ያልተዋጠላቸው ሚኒሊክ አደባባይ ላይ በራሳቸው መንግድ ቢያከብሩ፤ ያሻው በአድዋ ድልዲይ ቢያከብር ችግሩ ምንድ ነው፡፡ አላማቸው የአድዋ በአል ማክበር ያልሆነ ፡ ቡድኖች ለመከላከል ከሆነም የህዝቡ መበት በማይጋፋ መልኩ ቁጥጥር ማድረግ የመንግስት ግዴታ ነው፡፡ ይህ ምክንያት በሁሉም ኢሹ ተለመደ ሆነ ..
@አዎአማራነኝ
@አዎአማራነኝ Жыл бұрын
አንድ ወኔ የሌለው ነው የፊደራልፖሌሶች መንግስት ይወድቃል መንግስት ይመጣል ግን ፖሌሶች ይህንን ሕዝብ መግደል ለምን አሰፈለገ አንድ ወኔ የሌለው ሠው ነው ፖሌሶች ያሳፍራሉ
@najash6393
@najash6393 Жыл бұрын
Btama. Ysznll
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
መንግሰትደላላእንጂመንግሰትአትባልም
@teshaledegefa1085
@teshaledegefa1085 Жыл бұрын
Fota melbes
@gezhagne408
@gezhagne408 Жыл бұрын
AYEEE ONG KKK, NATURALLY YOU WEREN'T BORN TO LEAD ✋✋✋ MEDOSHA ERAS 🤣🤣🤣🤣🤣
@alexandertadessewoldeyesus2666
@alexandertadessewoldeyesus2666 Жыл бұрын
The OROMO slave trader ኣባ ጅፉር owned 1.5 million OROMO slaves and sold them to white man and እምዬ ምንልክ የአሬሮሞን ህዝብ ባሪያ ንግድን ኣስቆመው! OROMO should salute for that, by eliminating ደደብነትን
@alexandertadessewoldeyesus2666
@alexandertadessewoldeyesus2666 Жыл бұрын
Ethiopian army ! እንደከብት በደደብ እሮሞ እትነዳ! ለእቡይ ሌባው እግዚስብሄርን ህዝብህን ክደህ ኣትኑር ! እያልፍልህም ስይጣንን እያገለግህ እንደ ወያኔ ወታደር በችጋር ታልቃልህ ቀኑ ሲለውጥ
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 29 МЛН
ፋኖ ከየት ወደየት?
28:45
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 20 М.