''ስለ ሀገሬ በለሊት አስደንጋጭ ራዕይ አየሁ''ነብይት ሜሮን''እባካችሁ ለአዲስ አበባ ፀልዩ''አነዚህ 6 ነገሮች በፍጥነት በሀገራችን ይሆናሉ | Ethiopia

  Рет қаралды 6,591

Amarya Tube  አማርያ ቲዩብ

Amarya Tube አማርያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 82
@samieg2561
@samieg2561 Сағат бұрын
ጌታ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ ስለ ሀገሬ እፀልያለሁ ❤
@TadelechMeshesha
@TadelechMeshesha 3 сағат бұрын
ተባረኪ!!!
@WeynaregAbebe-t9u
@WeynaregAbebe-t9u 6 сағат бұрын
የእግዛብሄር የሆነ እግዛብሄርን ይሰማል ይህንን መልክት የምትቃወሙ እራሳችሁን መርምሩ
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 3 сағат бұрын
እግዝአብሄር አብዝቶ ጸጋው ያብዛልሽ ❤
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 6 сағат бұрын
እግዚብሔር ኢትዮጵያ ሀገሬ ጠብቅ ክፎ ነገር ይጠብቅ
@mesheshamengistukassa1028
@mesheshamengistukassa1028 5 сағат бұрын
ጳውሎስና ሲላስ በእስር ቤት እያሉ ስለእነርሱ በብርቱ ስጸልዩ ተአምር እንደሆነ ጌታ ተግተን እንድንጸልይ ይርዳን። ተባረኪ!!!
@dilugirma8051
@dilugirma8051 5 сағат бұрын
Amennnn
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው !!!
@SewaMekonnen
@SewaMekonnen 6 сағат бұрын
ጌታየሡሥ ይባርክሺ ይጨመርልሺ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 сағат бұрын
ጌታ ሠይጣንን አይባርክም ባርኮም አያቅም የማትረቢ ሂሊናቢስ ደደብ 😏🤮
@BeezawitBaaza
@BeezawitBaaza 11 сағат бұрын
ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሺ
@amaryatube
@amaryatube 10 сағат бұрын
@Samuel-z9y2l
@Samuel-z9y2l 8 сағат бұрын
የጻድቅ ሰው ጸሎት በስሬዋ እጅግ ታላቅ ሀይልን ታረጋለች በርቺ
@amaryatube
@amaryatube 5 сағат бұрын
😍😍❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 сағат бұрын
ሠይጣን ለሠይጣን ትፎጋገራላቹሁ ስታስቁ😂
@cosmicwonder5890
@cosmicwonder5890 4 сағат бұрын
zem betel ayshalem weshet khonem feraju redat emayfelgew Egzabher ale eko
@mastewalize
@mastewalize 13 сағат бұрын
እሺ እንፀልያለን ነብይት። ጌታ ይርዳን!
@amaryatube
@amaryatube 10 сағат бұрын
❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 сағат бұрын
ጌታ ሠይጣንን አይረዳም ረድቶም አያቅም ዜሮ ጭንቅላት 😏🤮
@mastewalize
@mastewalize 4 сағат бұрын
@@MikeAsmare3308 ሰይጣን የሚጠራው ደብተራ እና መሪጌታ ነው። ኢዩ ይኑር እንጂ ሰይጣንን በጫማ ጥፊ ያስወጣልናል። ይብላኝ ለእናንተ
@AyalewAyesh
@AyalewAyesh 8 сағат бұрын
ጌታ ይባርክሽ ፀጋውም ይብዛልሽ
@amaryatube
@amaryatube 5 сағат бұрын
❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 5 сағат бұрын
ከብት አሽቃባጭ የሠይጣን ፈረስ ቀባጣሪ ቱልቱላ
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 14 сағат бұрын
ሁሌ የምታዪዉ ክፉ ነገር ብቻ ነዉ....እኛም እንሻገራለን ነገ መልካም ይሆናል!!....በቀጣይ ቅባትሽ በሌላ ላይ በሚታዩ የጤና ፣የህይወትና የኢኮኖሚ... ችግሮች ላይ መርዶ ሳይሆን የምስራች ነጋሪና የመፍትሄ ሰዉ ያድርግሽ!!
@Abejemek
@Abejemek 13 сағат бұрын
ታዲያ ወደ ማን ነው የጸለየችው? ሰው ለራሱ ደንዝዞ ሌላውም እንዲደነዝዝ ለምን ይጠብቃል? መተው ወይም አለመስማት ትችላለህ/ተችያለሽ እኮ። እንዴ! ሌላው ቀርቶ የምትፈልጉት አይነት ነገር ካልተነገረ ድምጽ ለማፈን ትሞክራላችሁ ማለት ነው? ሰው ምን ነካው😮?
@tinsaemulugeta4146
@tinsaemulugeta4146 11 сағат бұрын
እንዴ ነብይ መርጦ ነው ሚያየው ብሎ ማሰብ አይከብድም የጠላትን ሚስጥር የሚገልጥ ጌታ ነው በተገለጠው ደሞ መፀለይ የኛ ድርሻ ነው
@dagi6055
@dagi6055 10 сағат бұрын
😂 esua merta mitayew drama aydelmko
@YohanesTadesse-ox1tx
@YohanesTadesse-ox1tx 12 сағат бұрын
እህታችን ነብይት ሜሮን ደንበሩ ጌታ ፀጋ ሰጥቶሸ እነዚህን 90 ቀናት ለምድራችን እንድማልጅ ያገዘሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።አንቺንም ጌታ ይባርክሽ። በአንቺ በኩል ሲመጡ የነበሩትን የፀሎት ርዕሶችን ወስደን ራሳችንም ሆነ ለሎችም እንዲፀልዩ ሲናደርግ እንደነበረው አሁንም በጌታ ፀጋ እንፀልያለን።አሜን።
@amaryatube
@amaryatube 10 сағат бұрын
🥰🥰
@wondetafesse9654
@wondetafesse9654 4 сағат бұрын
Amen amen
@TiruTiru-g8i
@TiruTiru-g8i 9 сағат бұрын
ተባረኪ ውድ እህታችን ጌታ ክብሩን ይውሰድ አሜን።❤❤❤
@amaryatube
@amaryatube 5 сағат бұрын
😍😍❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 сағат бұрын
ወይ መቀለድ የጌታ ክብር የአጋንት መቀለጃ ሆኖ ቀረ አይደል ?😏ግዴላቹሁም የማትቀረዋ የመከራና የለቅሶ የፍርድ ቀናቹሁ ከፊታቹሁ እየመጣላቹሁ ስለሆነ በቅርቡ ታዩታላቹሁ አትቸኩሉ
@ShushuAlnaim
@ShushuAlnaim 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@NahomHabtamu-l7h
@NahomHabtamu-l7h 7 сағат бұрын
Egzyabhr ebi asabu ymenorute n be Demu ysafnal anhenem gata yebarksh❤❤❤❤❤❤❤
@amaryatube
@amaryatube 5 сағат бұрын
❤❤
@DebebeBerssie
@DebebeBerssie 10 сағат бұрын
Amaaaaaan ancnme gata. Ybarkshe
@amaryatube
@amaryatube 10 сағат бұрын
@TsigeTsige-r3y
@TsigeTsige-r3y 8 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gebrehiwotgebresllasie8119
@gebrehiwotgebresllasie8119 7 сағат бұрын
Debubes selam new
@NebiyuSamuel-f9l
@NebiyuSamuel-f9l 6 сағат бұрын
Menawe malkam mlkam nahr aytychum
@MimiBiruk-l6k
@MimiBiruk-l6k 5 сағат бұрын
Were
@IsraelYinges-p9w
@IsraelYinges-p9w 15 сағат бұрын
በጣም ይገረማል 90ቀን እንድትፀልይ የነገርሽ አንች ማነሽ ከጥልቁ እየተቀበልሽ ሰውን አታሰጨንቂ ሲጀመር ማንም አያምንሽም ።ግብፅ እንደምትፈራረስ መጵሀፍ ቅዱስ ይነግረናል ምናምንቴ
@Abejemek
@Abejemek 13 сағат бұрын
ታዲያ ወደ ማን ነው የጸለየችው? ሰው ለራሱ ደንዝዞ ሌላውም እንዲደነዝዝ ለምን ይጠብቃል? መተው ወይም አለመስማት ትችላለህ/ተችያለሽ እኮ። እንዴ! ሌላው ቀርቶ የምትፈልጉት አይነት ነገር ካልተነገረ ድምጽ ለማፈን ትሞክራላችሁ ማለት ነው? ሰው ምን ነካው😮?
@RoseHaddad-hn1sombre
@RoseHaddad-hn1sombre 7 сағат бұрын
Stegawu yibizash
@amaryatube
@amaryatube 5 сағат бұрын
❤🥰
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 13 сағат бұрын
የማንም አለሌ እየተነሳ ሟርት ራእይ ይላሉ ትንሽ ሀፍረት እንኳ አይዛቸውም ሁሁሉንም የእርሱ ፍቃድ ነው !!!
@Abejemek
@Abejemek 13 сағат бұрын
ታዲያ ወደ ማን ነው የጸለየችው? ሰው ለራሱ ደንዝዞ ሌላውም እንዲደነዝዝ ለምን ይጠብቃል? መተው ወይም አለመስማት ትችላለህ/ተችያለሽ እኮ። እንዴ! ሌላው ቀርቶ የምትፈልጉት አይነት ነገር ካልተነገረ ድምጽ ለማፈን ትሞክራላችሁ ማለት ነው? ሰው ምን ነካው😮?
@mihretyemane7301
@mihretyemane7301 8 сағат бұрын
ይገርማል 😂
@cosmicwonder5890
@cosmicwonder5890 4 сағат бұрын
"alele" be Eyesuse sem yesedeb menfese yetewarede yhun chrstian leb west endhe yewerde sedeb ale ende bleb yemola bandebet yefesal yelal kalu lebachenen be Egziabher kel enmulaw sedeb ke seytan new
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 сағат бұрын
@@Abejemekየሉሱፈር ጠረስ ነህ አንተ ደደብ ደነዝ ጥጃ ወዮልህ እየመጣብህ ያለውን የፈጣሪ ቁጣና ሠይፍ ቻለው
@selamasefa4615
@selamasefa4615 7 сағат бұрын
Ewenetegna agelegay kehonesh adanech abebe aganenet alebat yelebatem?
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 8 сағат бұрын
አሱ ትላንት የሰማሽዉ ዜና ተመርኩዘሽ ነዉ እንዲህ የሚባል ጾለት የለም አትቃዥ😢
@IsnaquIsnaqu
@IsnaquIsnaqu 8 сағат бұрын
Ermiyas 23: 32- wegenoch anbibut Ineho hasetegna hilm temerkizew tinbit yeminagerutin nebiyat iqawemalwhu yilal igziabiher. Be iwnet ahun Geta naw yasayachihu weynis? Lerasachihu tetenqequ .
@Eshe_80
@Eshe_80 5 сағат бұрын
Very nice progress. But, I have one question. Why you look for elders for the recociltion. Did you quarrel at the presence of elders whom you said you willl call them . From my side, please start constructing the building now and you I'll call 5he assembly beside the reconciliation.
@tigisttadesse5334
@tigisttadesse5334 7 сағат бұрын
ያንች ትንቢት አንድም ግዜ ስፈፀም አላየንም አርፈሽ ቢትቀመጪ ይሻልሻል በእግዝአብሔር አይዘበትም!!! ’ጥንቃቄ አድርግ!!!👉👉👉👉👉👉
@hehemeko3077
@hehemeko3077 3 сағат бұрын
ክፉመንፈስ ሌላ ምን ሊያይ ይችላል ውሸት ልጆቹን ማዋረድ ሲሰቃዩ በገዛ ልጆቹ መደሰት የኩፉ መጨረሻ ሉሲፈር ለልጆቹ አይሳሳም ይሄ ማስጎብኛው ነው መኖሪያው .....
@mastewalize
@mastewalize 13 сағат бұрын
ጡጦ የምትጠቡ ክርስትያኖች ሟርት እና ማስጠንቀቂያን ለይታችሁ ካላወቃችሁ ዝም ብትሉ ይሻል ነበር። የእናንተ ኮመንት ምንም አይጠቅምም።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 сағат бұрын
ለምን እንደአብይ አህመድ እናት ድሮ ቡና ላይ ቁጭ ብላ እንደምትጠነቁለው አንቺም እንደሷ አትሞክሪም 😂
@getahunworku574
@getahunworku574 14 сағат бұрын
Kotetam hula
@amaryatube
@amaryatube 14 сағат бұрын
ትንቢትን አትናቁ፤ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ፤
@Abejemek
@Abejemek 13 сағат бұрын
አፍህ መርዝ እየተፋ እኮ ነው። ከአንተ መርዝ የእሷ ትንቢት በስንት ጣዕሙ። ሰው ወደ ራሱ አያይም?
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 сағат бұрын
አምላክሽና ጣዖትሽስ አብይ አህመድ ክንፍ አውጥቶ ሲበርና ወደ ሰማይ ሲያርግ አላየሺውም ?😏🤣😛😝😜
@Ftbledits1
@Ftbledits1 11 сағат бұрын
በጣም አዝናለው በየተራራው እየወጣችሁ እንደው የምሰሙት የማንን ድምጽ ነው። አለም ሞላዋ በክፉ ተይዛለች እኛም በጌታ የጌታ መሆናችን ጠቀመን እንጂ። ጸሎት ማስፈራሪያ አይደለም። ለምሳል ሁኔታን እያያችሁ የምትተነቢዮት ነገር አንድ ኦነግ ገብቷል በኢትዮጵያ ስለዚህ የምትጠረጥሪው ነገር አለ 2-የሶሪያ አምባገነኑ መሪ ወድቋል አምባገነኑ ኢሳያስም ይሄ እጣ ይደርሰዋል ተብሎ ይገመታል ግብጽ ደግሞ ይታወቃል በእውነት እግዚአብሔር የሚፈራ አምላክ ስቸሆነ ደግሞ ነገ የሚታይ ሰለሆነ ፈራለው እንጂ እኔም ገምቼ በሰናገር አሜን ነብይት የእግዚአብሔር ሴት የሚሐኝ እንደማላጣ ታውቂያለሽ። የእግዚአብሔር ትግስት ድንቅ ነው
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 сағат бұрын
አንቺ ኩታራ ማንቆርቆሪያ አፍ እግዚአብሔር ያንቺ መቀለጃና በአንቺ የጠነባ የሻገተ አፍ የሚጠራና የሚሾፍበት አይደለም ስነስርዓት ይኑርሽ
@YaredAsmare-g8x
@YaredAsmare-g8x 14 сағат бұрын
ቅዠታም!!!
@amaryatube
@amaryatube 14 сағат бұрын
ትንቢትን አትናቁ፤ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ
@Abejemek
@Abejemek 13 сағат бұрын
ኧረ እባካችሁን አንዳንድ ሰዎች። ወይ ለሀገር መልስ ሁን! ወይ የሚሰሙ ሰዎችን እንዲሰሙ ፍቀድላቸው😮 ወይ ጉድ
@zelekedesta9826
@zelekedesta9826 8 сағат бұрын
This seems politically motivated prophesy
@yoyaukee9969
@yoyaukee9969 14 сағат бұрын
እሲቲ ከቀልብሽ ሁኚ ሁሌ ሟርት ኧረ ተይ ?
@OBservant-5
@OBservant-5 13 сағат бұрын
ቅዠታም ምን ጊዜም ስራው ጭንቀትና ቅዠት ነው። የምገርመኝ እየተከተለ የሚያምነው ነው። ጡሩምቢት።
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 4 сағат бұрын
እስቲ ስለኔ ቁላ ፀልዪልኝ ከቻልሽ አንቺ ፋንዲያ ደነዝ ደደብ ?😂
@tigisttadesse5334
@tigisttadesse5334 7 сағат бұрын
ያንችን ተራ ቱልቱላ ማንም አይቀበልም ብዙ አትድከም ቤተ መንግሥት አ ት ጠ ር ም!!!
@Sintayehu-dh9nj
@Sintayehu-dh9nj 13 сағат бұрын
ሟርተኛ ሁሉ! ከፀለይሽ ወደ እግዚሐብሔር ፀልይ እንጅ ጨላ ለመሰብስብ አትለፍልፊ
@mastewalize
@mastewalize 13 сағат бұрын
መፀለይ ካልቻልክ አርፈህ ጫትህን ቃም። ይሄ መልእክት ለምንፀልይ ሰዎች ነው።
@Abejemek
@Abejemek 13 сағат бұрын
ታዲያ ወደ ማን ነው የጸለየችው? ሰው ለራሱ ደንዝዞ ሌላውም እንዲደነዝዝ ለምን ይጠብቃል? መተው ወይም አለመስማት ትችላለህ/ተችያለሽ እኮ። እንዴ! ሌላው ቀርቶ የምትፈልጉት አይነት ነገር ካልተነገረ ድምጽ ለማፈን ትሞክራላችሁ ማለት ነው? ሰው ምን ነካው😮?
@servanttm3192
@servanttm3192 8 сағат бұрын
ተባረኪ እንጸልያለን ጸጋው ይብዛልሽ
@amaryatube
@amaryatube 5 сағат бұрын
❤❤🥰
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 Сағат бұрын
Amen Amen Amen
@Zaina-e2z
@Zaina-e2z 6 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 59 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 13 МЛН
መደብ ምስ መ/ም በየነ ገ/ሄር & በረከት ካሕሳይ
2:58:53
🔴 በልቡ የላይኛውን የሚያስብ ሰው || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:05:22
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 13 М.