ስለ ኢትዮጵያዊነት ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS Doctor Zebene Lema About Ethiopia

  Рет қаралды 114,215

ebstv worldwide

ebstv worldwide

5 жыл бұрын

Пікірлер: 641
@user-xu6bb7wv2x
@user-xu6bb7wv2x 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ የመናፍቃን እራስ ምታት
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ቀላል ሰሞኑን እኮ አንጫጫቸው
@user-xu6bb7wv2x
@user-xu6bb7wv2x 5 жыл бұрын
@@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 በጣም እኮ ነው ሚገርሙት ሁል ጊዜ ከተዋህዶ እራስ አይወርዱም አንድ እንኳን የራስ የሆነ ነገር የሌላቸው ምድረ ጥገኞች
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ምድረ ታሪክ አልባዎች ደሞ ከእነሱም ብሶ ሰው ሲንቁ ቀላል ያስቁኛል የቀን ጅቦች
@jolememeru471
@jolememeru471 5 жыл бұрын
@@user-xu6bb7wv2x ሃሜት
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@jolememeru471 ምኑ ነው ሀሜት ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እሱን እማ እንደ ነብስ ነው የምትፈሩት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሳችሁ መልካም ፆም ተመኘሁ መምህር ዘበነ በጣም የሚወድ መምህር ነህ እድሜ ና ጤና ተመኘሁ መልካም ፆም ለተዋህዶ ልጆች
@ebtesamalsaoud7929
@ebtesamalsaoud7929 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@user-rw5li1up4l
@user-rw5li1up4l 5 жыл бұрын
አሜን
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
አባል እህታችን
@user-yl6ob3lh5k
@user-yl6ob3lh5k 5 жыл бұрын
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት አሜን አሜን አሜን
@pose4883
@pose4883 5 жыл бұрын
ለእናቴ ና ለአባቴ ብቻ ልኑር እናት ልዩ ናት amen
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
ዉፎፎፎ መምህር ዘበነ የኔ አደበቱ እርቱ ሲናገሩ አፌት ሲጣፍጥ እኮ እረጅም እድሜ ተመኝዉሎት ❤❤❤❤ ሰወዶት
@aseemaarseema8554
@aseemaarseema8554 5 жыл бұрын
አሚን አሚንንንንን
@belsis7106
@belsis7106 5 жыл бұрын
Egzabiyer yebarkishe anchen yemesele libona yalachewin sewoche yabizalin
@user-vw3ef2ft9d
@user-vw3ef2ft9d 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bhbbhhh4690
@bhbbhhh4690 5 жыл бұрын
Mama or Baba Love me to e Betam azitewayi neshi ewunet lanichim esikebetesebshi edme ena tena temegnehu
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
@@bhbbhhh4690 አሜን አሜን ማማይ ለንቺም ይሁንልሽ የኔ ቅመም❤❤
@freeabraham3397
@freeabraham3397 5 жыл бұрын
መምህር ሲያወሩ ቢውሉ አይሰለቸኝም እድሜ ይስጥልኝ የሀይማኖቴ አስተማሪ ስለሆኑ እድለኛ ነኝ
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
ምርጥ መመህር ነው በእምነት ባንገናኝም ግን ጥሩ ት/ት ሰቶናል ስለኢቶጵያዊነት እናመሰግናል እንደዚህ የእምነት መመህሮች እያመጣችሁ ጋብዙልን ከክርስትናም ከሙስሊሙም እንደዚህ ይምከሩን ዘረኝነትን እንዋጋ ጥሩ ስነምግባር እንውሰድ
@Aa-yl5zj
@Aa-yl5zj 5 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የራሱን የሚወድ የሰውን ያከብራል ይባል የል
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደርሳችሁ !!! Orthodox Ethiopa Eritrea Subscribe በማድርግ ቤተስባችን ሁኑ ::
@DubaiDubai-jx8zk
@DubaiDubai-jx8zk 5 жыл бұрын
አሜን
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 5 жыл бұрын
Amen Amen
@adeytv2197
@adeytv2197 5 жыл бұрын
አድርገናል እኛንም ሰብስክራይብ አድርጊን
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አንችን ድሮ ነው ያደርኩሺ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 жыл бұрын
ነይ መጥቻለሁ በርች ማር
@hiattebrkhiat927
@hiattebrkhiat927 5 жыл бұрын
የምንወደው የምናከብረው መምህራቺን መካሪያቺን ሺ መት ኑርልን
@memesanta5216
@memesanta5216 5 жыл бұрын
ዋው መምራችን ረጅም እዴሜ የኦርቶዶክ ጀግና
@sarababa3029
@sarababa3029 5 жыл бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ የፍቅር የሰላም የፅርቅ የንሰሀ ይሁንላችሁ አሜን በሉ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
አሜን
@user-cr4rb1wc5k
@user-cr4rb1wc5k 5 жыл бұрын
Amen
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጀግናችን እግዚአብሄር አብዝት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን🙏🙏🙏
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 5 жыл бұрын
አሜን
@aseemaarseema8554
@aseemaarseema8554 5 жыл бұрын
አሚን አሚንንንንንን
@ypyb4871
@ypyb4871 5 жыл бұрын
Amen Ehtacen
@user-fg8xe9wr1w
@user-fg8xe9wr1w 5 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ አርበኛ የመናፍቃን ራስ ምታት መምህር ደ/ር ዘበነ ለማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ቸሩ መድህኒ አለም ያአገልግሎት ዘመኖት ይባርክ
@user-ns8hu7rt6h
@user-ns8hu7rt6h 5 жыл бұрын
የኛ መምህራችን የመናፍቅ እራሰ ምታት ሺአመት ኑሮልን
@beleyougebriowt2792
@beleyougebriowt2792 5 жыл бұрын
Are u a believer or religious
@user-gb6kx2ns7q
@user-gb6kx2ns7q 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳቹ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የእርስዎ ትምህርት ያለበት እከታተላሎህ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 5 жыл бұрын
አሜን እንክዋን አብሮ አደረስን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
መምህራችን እግዚሐብኤር እድሜና ጤና ይስጥልን
@mereteworku4437
@mereteworku4437 5 жыл бұрын
ማር ይፈልቃል ከአንደበትዎ፤ የኔ አንደበተ ርቱ
@emaberahane4338
@emaberahane4338 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ መምህራችን በዉነት ፀጋዉን እድሜዉን መድሀኒ አለም ያድልልን አባታችን ቃለሂዎትን ያሰማልን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የነብሳችን መዳኛ ያድርግልን መምህር እድሜዎትን እንደ ማቱ ሳላ ያርዝምልን እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክልን
@user-lz9mz1hn7v
@user-lz9mz1hn7v 5 жыл бұрын
መምህርዬ የኔ ጀግና ♥♥ የኢትዮጵያ እና የተዋህዶ እንቁ ♥ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት አሜን ፫ ጥላት መናፍቅ ስለርሶ ብዙ ቢያወራም እራሱን ያሳማል እንጂ መምህራችን በናንት ወሬ ዝቅ ወይም ከፍ አይሉም ፀጋው ከእግዚአብሔር ዝንድ ስለሆነ
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
ትክክክል
@-wibhabeshochi5097
@-wibhabeshochi5097 5 жыл бұрын
ውይ አፌን ከፍቼ ቀረው ፈጣሪ ፀጋህን አፍሠህባቸዋል እድሜ ከጤና ጋር መምህር ዘበነዬ ራኬልዬ እግዚያብሔር ይስጥልን
@bezamengsha8181
@bezamengsha8181 5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹሕ መምሕር ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይሥጥሕ ያገልግሎት ዘመንሕ ይርዘምልን ። abs እወዳቹሐለሁ ሁሌም አባቶችን አቅርቡልን
@tekasiti6782
@tekasiti6782 5 жыл бұрын
እስኪ Memhr zebene ሚመቻቹህ like like like and Sub. አድርጉኝ
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 5 жыл бұрын
እሽ
@adeytv2197
@adeytv2197 5 жыл бұрын
አድርገናል እኛንም ሰብስክራይብ አድርጉን
@tekasiti6782
@tekasiti6782 5 жыл бұрын
Ok 👌🏾
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 жыл бұрын
አድርጌሻለሁ ነይ መጥቻለሁ ማር
@user-qk1uq2hl3f
@user-qk1uq2hl3f 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ሥወዳችሁ የተዋህዶ እንቁ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 5 жыл бұрын
መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥወት
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 5 жыл бұрын
መምህሬ የእኛ ጥበብ ኢትዮጵያንማ ድሮ ጀምረህ በልብህ አስቀምጠሃታል ከድሮ ጀምሬ በስብከትህ ውስጥ ኢትዮጵያ ብለህ አብዝተህ ስትጠራት አያት ነበር ይህችን ውብ ሃገር
@user-up9uc4jz3c
@user-up9uc4jz3c 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ለታላቁ አብይ ፆሙ እንኩአን አደርሳችሁ ፆሙን የሰላም የበርከት የድህነት ያርግልን መልካም ፃም የማልጠግበው መምህሬ አንደበተ ጣፋአጨ ውድድድድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ix9sw1cs1c
@user-ix9sw1cs1c 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁ እድሜና ጤና ይስጥልን
@selammamo4166
@selammamo4166 5 жыл бұрын
Egiziabihar Zemenihini Yibarikalihi
@user-do2ox1bp3v
@user-do2ox1bp3v 5 жыл бұрын
መምህራን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅህ የተዋህዶ እንቁ🙇🙇🙇🙇
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳንና ለጌታችን ለመዲሀኒታችን ለአምላክችን የአብይ ፆም አደረሳችሁ ፆም የሰላም የፍቅር እዲህም የመተሳሰብ ይሁንላችሁ ⛪🙏❤እግዚአብሔር Ethiopia ይባርክ
@haymimekasha7813
@haymimekasha7813 5 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*ቃላት ያጥርኛል በጣም ውድድድ መምህር አስተማሪያችን የምናፍቅ ትክክልኛ መልስ ሰጨ መምህር አስተማሪያችን እርጅም ጤና ይስጠክ !*
@santania9971
@santania9971 5 жыл бұрын
አይዲየ የመእቤቴ ልጅ waw
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 5 жыл бұрын
ዶክተር ዘበነ ለማ ምርጥ የተዋህዶ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ♥♥🏻 ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተካታዬች በሙሉ እኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን 😍 ሠላምን አንድነት ፍቅር የምናገኝበት መልካም ፆም ይሁልን 🙏🏻🙏🏻 አገራችንን ሠላም ያድርግልን 💚💛❤
@bemnetalemu5990
@bemnetalemu5990 5 жыл бұрын
መምህር እረጂም እድሜ ይስጥልን ebs ,እናመሰግናለን ።
@marie9698
@marie9698 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጅዎች እንኳን ላብይ ፆም በሰላም አደርሳችሁ ፆሙን የሀፅያት መደምሰሻ የዳቢሎስ ድል መንሻ ያድርግን እግዚአብሄር ።መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንቁ የተዋህዶ ልጅ
@konjo7249
@konjo7249 5 жыл бұрын
መምህሬ የማቱሳላት እድሜ ይስጥልን እግዚያብሄር እንወዶታለን እሺ እኔስሜ ትግስት ነበርኩኝ ነገር ግን ያልፈጠረብኝ ነበርኩ በልጂነቴ በጣም አስቸጋሪ አይለኛ ቁጠኛ ቲኒሽ ነገር የማላልፍ ነበርኩ እንደውም እናቴ ለምን ትግስት ብዬ አወጣሁልሺ ትለኝ ነበር ዛሬ እድሜ 30 አመት ሆኖኛል ማንም ቢመታኝ ቢሠድበኝ ቢያማኝ ሠው ቢቸገር በጣም አልቃሻ በጣም ትግስተኛ ብዙ ቺግሮቺን የለምንም ነገር የማልፍሠው ሆኞ ቀረው
@alAl-xp5xm
@alAl-xp5xm 5 жыл бұрын
እንደኔ ነሽ ውዴ ግን ሰው ባይርዳንም አምላክ የሚወደውን እናድርግ ውድየ እኔ እራሱ በፊት ጦጣ ጎበዝ ነበርኩ አሁን ደነዝ ተለማማጭ ሰው ሲጠላኝ እንኳን ለምን ጠላኝ ብየ አነፍራቂ ሁኜአለሁ
@konjo7249
@konjo7249 5 жыл бұрын
@@alAl-xp5xm አይዞሽ እናቱ በጣም ጥሩ ነው ደግነት የዋህነት ትግስተኛነት ላንቺ እግዚያብሄር ቅርብሺ ወዳጂሽ ነው እሺ እኔ ለ28አመት ሁሉ ተደባዳቢ አይለኛ ከሠው ከተጣላው ደሙን ሳላፈሰው ቤቴ ገብቼ የማልተኛ ነበርኩኝ ብዙ ልጆቺ ይፈሩኝ ነበር ዛሬ ግን እደሜዬ መክሮኝ መንፈሳዊ በጣም ጎበዝ ቤተሠቦቺን የምረዳ የማስደስት የአረብ አገር ገረድ ሆኜልሻለው እናም አይዞሺ ጠንከር በይልኝ እሺ
@alAl-xp5xm
@alAl-xp5xm 5 жыл бұрын
@@konjo7249 አመሰግናለሁ ቲጅ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ ውዴ አወ ዋናው እግዚአብሔር የሚለውን መስራትና መፈፀም ነው ይች አለም ጎደሎ ናት
@konjo7249
@konjo7249 5 жыл бұрын
@@alAl-xp5xm በትክክል እንኳን ለአብይ ፆም በሠላም አደረሠን አሜን 😍😍😍
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 жыл бұрын
😂😂😂እንደኔ ወይ ጉድ
@itabezahuyetewahidolij3056
@itabezahuyetewahidolij3056 5 жыл бұрын
መምህራናችን የኦርቶዶክስ ዋልታ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ተስፋ የሚስጥ አያሳጣን
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 жыл бұрын
መምህር አቤት ስወድዎ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መምህራችን የኛ አደበተ እሩቱዕ
@user-ox2qn1vw9v
@user-ox2qn1vw9v 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጦት መምህራችን
@selamlethiopa189
@selamlethiopa189 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የኦርቶዶከ፯ስ ጀግና
@user-iu8wu6un8p
@user-iu8wu6un8p 5 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tigisdres9310
@tigisdres9310 5 жыл бұрын
የተዋህዱ ልጁቸ በሙሉ አንኳን አደርሰቸው ዱከተር አርጅም አድሚ ይሰጥልን
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 5 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን ራኬብ መምህራችን ስላቀረብሽልን መምህር በርታልን እንወድሀለን ♥♥
@wendeuk4244
@wendeuk4244 5 жыл бұрын
እስኪ የፍቅር እና የቀና ልብ ያለው substance አድርጉልኝ መልካምነት ከዚ እንጀምር ያገሬ ልጆች
@sebelwongelyemamolijwogaye6190
@sebelwongelyemamolijwogaye6190 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
@arsenal2566
@arsenal2566 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ለዘላለም ትሳቅ!!!!! ቡና አልወድም ልጅ ስለሆንኩ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 5 жыл бұрын
😂😂😂
@arsenal2566
@arsenal2566 5 жыл бұрын
@@user-gw4up6qw7n ምን አሳቀሽ ቅቅቅቅ
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
እኔም አልጠጣም
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
ተዋህዶ፡ትኑር፡ኢትዮጵያ፡ትኩራ፡በተዋህዶ፡እምነትዋ፡አሜን፡፡
@abisalomtadess2960
@abisalomtadess2960 5 жыл бұрын
እመቤቴ ዘመንዎት ሁሉ ትባርክ የመናፍቅ በሽታ ላመኑት ኩራት መምህር ከአንጀት መምህር እመቤቴ በልጃ ትጠቡቅልን የተዋዶ እንቁ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እድሜና ጤናን ይጨምርልህ ስብከቶችህ እጅግ ተወዳጅ ናቸው አሁንም ፀጋው ይብዛሎት
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
አባታችን ፈጣሪ እረጅም ጤና ይስጥክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 5 жыл бұрын
doctor ዘበነ ለማ መምህራችን ለእኛ ለተዋህዶ የጀርባ አጥንት ነዉት በተለይ መልስ ለለለላቸዉ መናፍቃን እድሜ አና ጤና ተመኘሁ
@user-wo9oq7qk1r
@user-wo9oq7qk1r 5 жыл бұрын
እርጅም እድሜ ለምህር ዘበነ ለማ😍😍😍
@ruhamatale7435
@ruhamatale7435 5 жыл бұрын
በእውነት መምህር እርስዎን የሰጠን ፍጣሪ ይመስገን ድቅ ልዩ መምህር በምን እደምገልጽዎ ቃል አጣለሁ ሀገሬ እና ሀይማኖቴን 100% እድወድ ያደረጉኝ ድንቅ መምህሬ
@mymamimylove3854
@mymamimylove3854 5 жыл бұрын
edemena tena yestot memher 💞💝💒
@afomiaalebachewalbuchew117
@afomiaalebachewalbuchew117 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 5 жыл бұрын
እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 5 жыл бұрын
ይሄን ሰውዬ እስላም ብሆንም በጣም ነው የምወደው ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነው
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ⛪🙏❤
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 5 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የኦርቶዶቅስ እምነት ፈርጥ ነህ እድሜ ክጤና። ጋር ይስጥልን አምላክ እግዚአብሔር እራኪ ውብ አችም አምላክ ይጠብቅሽ
@mebra4289
@mebra4289 5 жыл бұрын
የተዋዶ የቁርጥ ቀን ልጅ መምህር የድንግል ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
ራኬብዬ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን እባክሽ አቅርቢልን ለቡና ሰዓት መልካም እና ድንቅ ሰው ናቸው።
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን።ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።እንኳንም የተዋህዶ ሆንክ
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምንክን ይባርክልህ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገልጋይ
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 5 жыл бұрын
የተዋህዶ፣ልጆች፣እካን፣ለአብይ፣ፆም፣በሰላም፣አደረሳቹ፣
@hff3528
@hff3528 5 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ነው እምንወድዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት ራኬብዬ እናመሰግናለን
@user-vy9kq8yc4w
@user-vy9kq8yc4w 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጅዎች እንኳን ለአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ አደረሳችው የድንግል ማሪያም ልጅ በያላችውበት ቦታ ጠብቆ ለትንሳኤው ያብቃችሁ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድ
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን መምህራችን ና ራኬብ
@a.a9602
@a.a9602 5 жыл бұрын
Alem Araya, . Alem
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
@@a.a9602 አቤት
@a.a9602
@a.a9602 5 жыл бұрын
Alem Araya አይን ፍቅር ያዘኝ፡፡
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 жыл бұрын
@@a.a9602 ፍቅር እኮ መልካም ነው ጥላቻ እንጅ ክፉ
@a.a9602
@a.a9602 5 жыл бұрын
Alem Araya awo የኔ ተወዳጅ
@user-cr2jw5mf5d
@user-cr2jw5mf5d 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@fww7888
@fww7888 5 жыл бұрын
ስወዳቸው አባታችን እድሜና ጤናን ተመኘሁልዎት
@user-gu6wr7lc4s
@user-gu6wr7lc4s 5 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
@user-fv2tp1og8e
@user-fv2tp1og8e 5 жыл бұрын
መህራችን እንኳን ደህና መጣህ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ፍርን አንድነትን መዋደድን ያድለን
@user-ne8nq4vm5c
@user-ne8nq4vm5c 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ጅግና እረጅም እድሜ እህዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
አይ መምህር ዘበነ ሺ አመት ያኑርልን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥዎት እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድዎታለን ውድድድድ
@meronsisay5180
@meronsisay5180 5 жыл бұрын
ምምህርየ እኳን በሰላም መጣህ የተዋህዶ እቁ ነህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እድሜው ያርዝምልን ዶ/ር። መምህር ዘበነ በጣም አክባሪክ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@bjvjvgjidofjbjj1897
@bjvjvgjidofjbjj1897 5 жыл бұрын
መምህራችን እርዝም እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት የተዋህዶ እንቁ
@ethiolove1202
@ethiolove1202 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ!!
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 5 жыл бұрын
Memehrachin We Love U So Much Y ኦርቶዶክሥ ምርጥ እንቁ ልጃችን ነህ ያቆይልን
@user-io2zj5ui2n
@user-io2zj5ui2n 5 жыл бұрын
በእውነት መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ፀጋውን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጦት አንደበተ እርቱ
@ypyb2027
@ypyb2027 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዕብይ ጾም አደረሳችሁ የፍቅር የሰላም ጾም ይሁንልን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥክ
@mekdimekdiabatuwannafaki7478
@mekdimekdiabatuwannafaki7478 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን፡እመብርሀን ያገልግሎት ዘመንወን ትባርከው፡ረጂም እድሜ ይስጥወት፡
@tigmelaku2490
@tigmelaku2490 5 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥክ መምህር ዘበነ💚💛💔
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
የተዋህዶ እቁመምህራችን እረጅም እድሜና ጤናይስጠወት ኩራታችን 👍👍👌👌💖💖
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
መምህራን ዘበነ ለማ እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-yy7nt7ie7v
@user-yy7nt7ie7v 5 жыл бұрын
ውይ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ
@tsadkanabrha109
@tsadkanabrha109 5 жыл бұрын
ዶክተር ዘበነ ለማ ቃላህይወት ያስማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
መናፍቃን ዘምበሉ እባካችሁ መምህር ዘበነን አትሳደቡ ምን አደረጋችሁ አንድ ፓስተር አለ ዘምብሎ የሚስደብ አዉሬ ለስብሎ ወቶ በየፌስቡኩ ወጥቶ ይሳደባሉ ጪፈራችሁን ዘም ብላችሁ ጨፍሩ በየአዳራሺ እሱ የአማኑኤል አምላክ እነት ነው የሚነገረው።⛪🙏❤
@user-me2vi5hk5p
@user-me2vi5hk5p 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዱ ልጅ እንኻን ለኣብይ ጾም በሰላም ኣደረሳቹ ለመምህራችን ረጅም እድም እና ጠና ይስጡት
@asnomereasnoo8859
@asnomereasnoo8859 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ምልልስ አበዛችሁበት አር እርፍት ስጡት ውድ መምህራችን ኑርልን ትምህርቶት ሁሌ ህይወቴ ያድስዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመምላክ አትለይህ አባቴ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
አባታችን መምህር ዘበነ ለማ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የእርሰወን ትምህርት ስሰማ በደስታ እንባ እያነባውነው።
@user-td3yl7xg4q
@user-td3yl7xg4q 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አፅንቶ ይጠብቅልን
@user-sf4mw7cn5v
@user-sf4mw7cn5v 5 жыл бұрын
መምሕር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤😍😍❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@hanalove2898
@hanalove2898 5 жыл бұрын
የተዋህዶ ፍሬ መምህር ዶክተር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥዎት እግዚያብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልዎት
@user-dq9zt5ex8b
@user-dq9zt5ex8b 5 жыл бұрын
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚኣብሄር ኣምላካችን ረጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጥዎ እንመኛለን።
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 5 жыл бұрын
መምህራችን የአይናችን ብሌን ቅዱስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን!!!!!
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችንን ቃል ህይወት ያሰማልን
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 5 жыл бұрын
አሜን ታላቅ እንሆናለን እኛ ከተስማማን ።መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጠዎት የኛ አደበተ መልካም።😘😘በጣም አከብረዎታለሁ።
@user-bp2rw9dw3b
@user-bp2rw9dw3b 5 жыл бұрын
መምህር ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ የሰራዊት ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ የተዋህዶ እንቁ አንደበተ እርቱ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥኦት
@genettefesa376
@genettefesa376 5 жыл бұрын
የተዋእዶ እንቁ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር
@dreamtube4737
@dreamtube4737 5 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብዜር እድሜህን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
መምህር: አመሰግናለን: በጣም: ስለምክሮ: እድሜና: ጤና: እግዚአብሄር: አምላክ ።
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 202 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
ШЕШЕҢНЕН ШАРШАДЫМ! | ЕНЕШКА 2  | 6-бөлім
21:59
Өзіміз Bilemiz
Рет қаралды 548 М.
Тренировки в KFC😂😂😂🥊
0:11
Суета
Рет қаралды 1,5 МЛН
МБАППЕ слил УЧАСТНИЦУ🥶 #2дротс #мбаппе #2drotsdays #мбэйп
0:17