ስለ ልጅነት ፍቅር የተከፈለ መስዋትነት ከዱባይ እስከ ለንደን የዘለቀ ፍለጋ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 170,277

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 372
@saratom2575
@saratom2575 2 жыл бұрын
ሴት መሆን ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው የጁን ይስጠው እንደዚህ በሴት ልጅ ህይወት የሚጫወቱ ወንዶች መጨረሻቸው አያምርም
@ዉቢትYouTube
@ዉቢትYouTube 2 жыл бұрын
አሜን የምር
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ትክክል በቅንነት ሰብ አርጉኝ 😍😘
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
የራሧ ጥ ፋት ነዉ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ግን ለምንድነዉ ሴቶች ስናፈቅር እራሳችንን እስከምንጎዳ የሚሆነዉ እነሱ እኮ ባንድ ጎናቸዉ ብቻ ነዉ የሚያፈቅሩን ጥንካሬዉን ፈጣሪ ይስጠን የወንዶች መጫወቻ ሆንን እኮ
@ሩቅያነኝከወሎ
@ሩቅያነኝከወሎ 2 жыл бұрын
😂😂😂ባዲጎን
@raeecwawwkpmell3660
@raeecwawwkpmell3660 2 жыл бұрын
Ooooooooo99ooo
@enyeennue6456
@enyeennue6456 2 жыл бұрын
Eraseshen Wekeyee
@enyeennue6456
@enyeennue6456 2 жыл бұрын
Eraseshen Wekeyee
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
🥀እግዚአብሔር 🥀 ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤
@ማርታአብረሀም
@ማርታአብረሀም 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 2 жыл бұрын
አሜን
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 2 жыл бұрын
በወንጀል የታሰሩትም ይፈቱ እያልክ ነዉ?
@selamf1101
@selamf1101 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰👏👏👏🙏🙏🙏
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ኑሮን ለማሽነፍ ብላችሁ በስደት አለም ላይ የምትንከራተቱ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
@hanagerma9528
@hanagerma9528 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔዉድ
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 жыл бұрын
Amen ehte
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@hanagerma9528 በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@vxdgougf1707 በቅንነት እነደማመር
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው 2 жыл бұрын
ይገርማል የሚፈልጉን በቅርብ እያሉ ሚጠሉንን እንከተላለን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
በጣም የማዝነው እንዲህ ለማስተማሪያነት የሚሆኑ የህይወት ታሪኮችን እያዳመጥን አንዱ ከአንዱ አለመማሩ ያሳስባል ።ወጣትነት ፣ዘመናዊነት ማመዛዘን ነበር ይሄው አንች ባለፍሽበት መንገድ ብዙዎች እያለፍበት ነው አዝናለሁ ። የልጅሽ አባት በእርግጥ ጥፍት ሰርቱአል ።ግን እንደሄደ እየደወለ አለሁልሽ አላለሽም ፣ስትሄጂም እሱን ብለሽ ባለበት ድረስ ሄደሽ "ይሄው ቀለበት አስሬአለሁ ተዋወቂያት " ብሎ አስተዋወቀሽ ያ ሁሉ ልመና መጠየቅ ማስጠየቅሽ ተገቢ አልነበረም በህግ ግን ልጅሽን እንዱረዳት መደረጉ ግዴታው ነበር ። ትንሽ ደግሞ ቅር ያለኝ ለልጅሽ ህመም ቤተሰቦችሽን ተጠያቂ የማድረግ ነገር አለ ።ልጆች በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ የጤና እክል ሊገጥማቸው ይችላል ። ከይቅርታ ጋር ትንሽ በመንፈሳዊነትም ደከም ያልሽ መሰልሽኝ ከንግግርሽ ስለዚህ በርትተሽ ልጅሽን ፀበል በመውሰድ አንችም ያለፈውን ሁሉ ይቅር ብለሽ ትተሽ ንስሐ ገብተሽ እየሰገድሽ ፀበል አስጠምቂያት. በወሊድ የመጣ ችግር ቢሆንኮ እንዲህ አትሆንም ነበር ብቻ በህፃንነትሽም ስለወለድሻት ያን ያክል መረጃው የለሽም ።አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ሁኝ መማር አለመማርሽ ከመስራት አያግድሽም ስንት የተማሩት ስራቸውን እየተው በግል እየሰሩ ነው በርቺ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማርልሽ 👏 ክፍል ፪ ሙዚቃ ባይኖርበት ?
@raeecell6431
@raeecell6431 2 жыл бұрын
እህቴ ጠንካራ ሁኚ ወደሽ አይደለም በጸሎት በርች አሁንም ጸበል ተጠመቂ ልጅሽንም ከቤተ ከቤተ ክርስቲያን አታርቂያት እርኩስ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይገስጸው
@s.m.749
@s.m.749 2 жыл бұрын
ይሄ በግልፅ የክፉ መንፈስ ስራ ነው...ልጅሽንም ያሳመማት ያ ነው:: አሁን አንቺ በፀሎት በስግደት ጠንክሪ:: ልጅሽንም ይዘሽ ፀበል ሄደሽ ሱባኤ ያዥ:: ህይወትሽ ያኔ ይቀየራል እህቴ! አይዞሽ!
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ። ወደ ፈጣሪሽ በጣም ተጠጊ፡ ፀልይ፡ ሁሉንም ታሪክሽን ይገለብጠዋል።
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 2 жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና ብዛቱ የኛ ሀገር ወንዶች የስንቱን ልቤ ሰበራችሁት💔
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 жыл бұрын
😏😏😏😏አደል!!አዉን እሱ ምን ጥፋት አለ?ከ ስተቷ ሳትማር ደሞ እሱን ፍልጋ ሄድኩ እምቢ አለኝ መጣው 😏😏እዚህ ላይ እናት አባት ተብይ ልጆችን ያለ አባት እናት እያደጉ 😏😏ስንቱን እጽን አበላሽው 😏😏አረ አዉን ዉሉም በ ውንድ ተበደልን 😏😏😏እያሉ ዩቱብ lay😏መተው ተጨግርኩ ይላሉ 😏😏እዳ በዛ ጎዳና ላይ አቢት የ እጽን ብዛቱ ምን አይንት ጅነርሽን ነው እያከማቸን ያለነው 😏😏😏
@ephraimtik920
@ephraimtik920 2 жыл бұрын
ሴቶችስ የ ስንቱን ወንድ ሂወት አበላሻችሁ???
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
kkkkkይበላት በ15 ኣመቷ ተበድታ ነዉ ዲቃላ ሥትሸከም ትቷት ሄደkkkkkkkkkk
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት ትክክል ፍቅር የጋራ ነዉ ችግር ሢፈጠር ወድ ነዉ ተወቃሹ ኣሥበዉ ኣሥገድዶ ኣልደፈራት ፈልጋነዉገና በ15ወሢብ ምንይሉታል ፍቅር እሺ ይሁን ቅዝራም ነች
@እምወድሽ-ገ4ኸ
@እምወድሽ-ገ4ኸ 2 жыл бұрын
ትክክል ወንዶች የስንቱን ልብ ሰበራት ማለት ወደድኩሽ ብሎ ይቀርባል በሀላ አልፈልግም ይላል አይ የስራችሁን ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ ይስጣችሁ።
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
ሰውን መጉዳት ግን ምንድነው ጥቅሙ 😥💔 ይበልጦ ደግም የሚወዱት ሰው ሲጎዳ ምን ያክል እንደሚያም ኡፍፍፍ አይዞሽ እማ ፈጣሪ መልካም ነገር ያድርግልሽ 😥💔💔💔🙏
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ልጅሽን እግዚአብሔር ይማራት ሄኖክ የምትባሉ ሰዎች ምን አይነት ጨካኝ አውሬ ናችሁ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 2 жыл бұрын
@Feqer Selam ሄኖክ የሚባሉ ሰዎች እጅግ በጣም ከሰውነት ወጥተው አውሬ ሆነዋል ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤🙏
@ethiopia9559
@ethiopia9559 2 жыл бұрын
የኔ እናት ልጅነት ላይ ሆነን ሁሉም ልክ ይመስለናል መጨረሻዋስ ሁለተኛ ካገባቹው ባል እዴት እደሆነች ልጅዋን ስለ ቤተሰቦችዋም መስማት በጣም ጓጓሁኝ አይዞሽ የኔ ውድ የሰው ልጅ ይፈተናል እጂ ወድቆ አይቀርም
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 2 жыл бұрын
ወንዶች እራስ ወዳድ ባይሆኑ ኖሮ ለሚወልዱት ልጅ ሀላፊነት ቢሠማቸው ኖሮ 😔
@sitinakedir6868
@sitinakedir6868 2 жыл бұрын
አንዲ አይነት ፍቅር አይስጥ!! 1ኛ ለእራሷ ተጎዳች፣ 2ኛ ልጇን፣ 3 ቤተሰቧን። እባካቹ ከማይሆናቹ ሰው ጋር ጊዜአቹን አታጥፉ ጭከን ብለቹ እደመንም ካሳመናቹ ምንም አይከብድም በሰአቱ ቲኒሽ ይከብዳል ግን ህይወት ይቀጥላል
@bettyadis909
@bettyadis909 2 жыл бұрын
ደሞ እሱም ወጠጤ እሷም ገና አሯ ሳይደርቅ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
በስመአብ በጣም ያሳዝናል የእናትና የአባቶቻችንን ምክርና ቁጣ ብንሰማ እኮ ይህ ሁሉ አይፈጠርብንም ነበር። እህቴ አይዞሽ
@selamawittadesse3727
@selamawittadesse3727 2 жыл бұрын
ሰንት አይነት ቤተሰብ አለ ሁላችሁም አግዚአብሔ ፍርድ የሰጣቸዋል ።ጠበቆት አይዞሽ እህቴ ለበጎ ነው።።
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ያለፍሽበት መንገድ፣ የከፈልሽው ከባድ መስዋዕትነት በጣም ያማል! እኔም በጣም በተመሳሳይ መንገድ ስላለፍኩ እመሙን በደንብ ነው ማውቀው...ሰይጣን እንደዛ ያልቅስ እናቴ! ግን በርቺ! እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ሰጥቶሽ ዛሬን የማየትን ስጦታ ስላገኘሽ÷ ያንን አያሰብሽ በርቺ እሺ?!! ብዙዎች በፍቅር ሕይወት የሰመረላቸው÷ ግን ዛሬን ያላዩ ወይ ጤና የተቃወሰባቸው ስንት ናቸው? ያለፈውን ተምረሽበት ማለፍ ነው( ቀላል እንዳልሆነ በደንብ አውቃለሁ!)...እግዚአብሔር ሰላሙን እና ደስታውን አትረፍርፎ ይስጥሽ! ውድ ቤተሰብሽን እና ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ! የውስጥ ሰላም እና ደስታ ይሁንላቹ! አይዞሽ! ምናልባት ደውዬ እንጠይቅሽ...ሚታገዝም ነገር ቢኖር ያለንን እንድንካፈል እንዴት ላግኝሽ please? እህትሽ!
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 2 жыл бұрын
እንደ መከዳት ህመም የለም የሴንቱቶቻቻን ህይወት ተመሳሳይ ነው እግዚአብሔር ይፈርዴል
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን😭 የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ባልበሰለ እድሜ ላይ የሚይዝ ፍቅር እንደዚህ አጉል ቦታ ላይ ያደርሳል😭 15 ዓመት በጣም ፈጠንሽ የአዲስ አበባ ልጅ ቶሎ አይበስልም ለትዳር የልጅሽን መጨረሻ ለመስማት ጎግቼአለሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ቀሪ ዘመንሽን 🙏
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
የ አዲስ አበባ ልጅ ቶሎ እይበልኝም 😂😂እውነት እኮ ነው
@arsema194
@arsema194 2 жыл бұрын
ለዚህ ነው ወንዶች በዚህ እድሜ ያለችን ሴት የሚመርጡት
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
ሴቶች ልጆቻችን ይህችን ልጅ አይታችሁ ተማሩሩሩ!!! Education is the key. Some How i feel so angry listning to you you seem so careless!!!
@ኢትዮጲ
@ኢትዮጲ 2 жыл бұрын
Don't judge. Everyone's life journey is different. The child's issue could be all stress during pregnancy or neglect. She also has lost her own mother at a young age. The whole thing is sad.
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
She was not careless she did not know better she was 15. At that age we make so many terrible mistakes.
@berrysweet37
@berrysweet37 2 жыл бұрын
Cmn she was only 15
@mamanegu1324
@mamanegu1324 2 жыл бұрын
የሚያሳዝን ታሪክ ነው ልቤ ተሰብሮ ነው የሰማሁት
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od 2 жыл бұрын
እኔ ደሞ ኣሥጠላችኝ ኣሥበሽዋል በዛንጊዜ በ15 ኣመቷወሢብ ሥታረግkkkk የኣሁን ልጆች ቢሆኑ ኣይ ገርመኝም ነበር
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
ወይ ፍቅር እውር ነው የሚያረገው ይገርማል ወንዶች እግዚአብሔር ይይላቸው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ እነደማመር እመልሳለሁ
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ኑ በቅንነት እንደማመር
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
ወይ ፍቅር ያንቺዉስ የባሰ ነዉ እኔ ብሆን ግን አንደ ጥሎኝ ከሄደ ሁለተኛ ዙሬ አላየዉም ጭራሽ በስደት እሱን ፍለጋ አይደብርም 🤔
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
ሴት በጭንቅላቷ ማሰብ አቁማ በልቧም በጭንቅላቷም ስታፈቅር እንዲህ ናት።
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 жыл бұрын
አዑንም ከ ሊላ ስው ትውልዳለች ምን ችግራችው የ ማዝነው ለሚውለዱት 😔😔😔ከንቱ የዎኑ
@samribelay7442
@samribelay7442 2 жыл бұрын
አይይይ ተይ እንደሱ አትበይ በሴት እና በፍቅር አትመኪ
@zaharazahara4508
@zaharazahara4508 2 жыл бұрын
በህወቴ የሚያስጠላኝ ነገር የጠገበን ወንድ መለመን
@Alex-pk9lj
@Alex-pk9lj 2 жыл бұрын
🙏🕊️🇪🇹2015🇪🇹🕊️🙏 🙏🇪🇹ጦርነት የሚጠፋበት 🙏 🙏🇪🇹ስደት የሚያበቃበት🙏 🙏🇪🇹የታሰሩ የሚፈቱበት🙏 🙏🇪🇹የታመሙ የሚድኑበት🙏 🙏🇪🇹🇪🇹ይሁንልንን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@Sss-hp8kt
@Sss-hp8kt 2 жыл бұрын
አሌክስ በሰላም ነው የጠፋህው ከቲክቶክ ?
@neza1152
@neza1152 Жыл бұрын
ግን እዴት አምስት አመት አመት ሙሉ ቁጭ ይደብርም
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
መከራሽ በዛ አላህ ይርዳሽ ።ታሪክሽ አስትማሪ ነው
@Tube-pe8op
@Tube-pe8op 2 жыл бұрын
በራስህ እመን! ለራስ አነስተኛ ግምት አትስጥ! ፈጣሪ ለታላቅ አላማ ነው ወደዚህ ምድር ያመጣህ። በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ነገ ከፍታው ላይ እንደምትወጣ ማሰብ እና ማመን ከዛ የምትችለውን ሁሉ ጥረት ማድረግ አለብህ! ሰዎች ባንተ ከማመናቸው በፊት አንተ በራስህ እመን፤ ወዳጄ አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደርስበትን ትልቅ ቦታ አይወስንም!
@gashewulegese1519
@gashewulegese1519 2 жыл бұрын
ውስጤ ደማልሽ የኔ እናት😭
@sus2475
@sus2475 2 жыл бұрын
አይ ፍቅር ሲይዘን ቤተሰብ አንሰማ የሆነ ድንጋይ ነው የምንሆነው በሰአቱ ምንም ሀሳብ አይኖረንም አርቆ ማሰብ የሚባል ነገር የለ ምስጥ ብለን ክንፍ እንላል በፍቅር ትቶን ሲሄድ ልጅ ሲፈጠር ያኔነው ከተኛንበት የምነቃው እርግዝና ለራሱ ምን እንደሁ ለራሱ አናውቅም ውይይይይይይ
@tregeicell2596
@tregeicell2596 2 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ በጣም ይቅርታ አርጊልኝ እጅግ በጣም የምታናድጂ ሰው ነሽ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ያንቺ ግን በዛ በጣም ተጃጃልሽ ።እንዴ እንደዚህ ብሎ ፍቅር አለ እንዴ ይሄን የመሰለ መልክ ይዘሽ በራስሽ ላይ ጌም ትጫወቻለሽ ።በቃ አትዝረክረኪ ቆፍጠን በይ ።እንዴ ሆሆሆ
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ 99ፐርሰንት ትዳር የሚፈርሰው በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ነው።እነሱ አብረው ይኖሩ ይመስል እኛ ካልወደድነው አይሆንም የሚባል ክፉ ሀሳብ ነው የዚ ሁሉ መከራ መንስኤ።
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 жыл бұрын
በጣም ታናድጃለሽ የማይረባሽን ወንድ ፍለጋ ዱባይ ድረስ ሄደሽ እንደገና ምንም ሳትሰሪ መምጣት። ለህይወትሽ አላማ ሊኖርሽ ይገባል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 жыл бұрын
እሷ ለተጎዳችው የአነተ/ቺ መናደደ ምን ይባላል?
@ንስር-ዘ2ጠ
@ንስር-ዘ2ጠ 2 жыл бұрын
ይቅርታ አርጊልኝና ፍቅር እዉር ልል አልችልም እዉሪቱ አቺ ነሽ ያቺ ባል ሂወትሽን አመሰቋቅሎ የሄደዉ አደለም ሂወትሽን ያስተካከለዉ ነዉ ሳልወድ በግድ አላለችም😒 እግዳስ ለሄኖክ ስገጅ ሹሀዳ ልጅሽን ግን ጤናዋን ይስጥልሽ
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 2 жыл бұрын
ፀበል ዉሰዷት እሄ እርኩስ መንፈስ ነዉ አሁንም መምህር ጋ ዉሰዷት አቤት ፀልዩ እምነት ቅብአቅዱስ ቀቡላት ጭቅላቷን
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኑ
@rahmahbashia1592
@rahmahbashia1592 2 жыл бұрын
አሚንወድሜያረብ
@rehimaoumer4174
@rehimaoumer4174 2 жыл бұрын
ameen
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
@ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ Жыл бұрын
​@@rahmahbashia1592 አሚንንን 🤲🤲🤲
@GiGi-yr8ei
@GiGi-yr8ei 2 жыл бұрын
በጣም ባላጌ ነሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ በዛን ግዜ 500ድራም ቦሌ ላይ ቤት ከነ መክናው ይጋዛል ለሁሉም ፈጣሪ በምረቱ ልጅሽን ይማሪልሽ
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ፍቅር ይስውርን. የቤትስብ ምክር መስመት ጥሩ ነው ፍቅር እውር ነው. ልብ ግዙ ሴቶች ወንድ ልጅ አንዴ ከስረግዛ ለሽ ነው የሚላው ስለዚህ ወደደን ብልቹ እግረቹን አትክፈቱ
@sosinatub2861
@sosinatub2861 2 жыл бұрын
አቶ ሄኖክ የስራህን ይስጥህ አሁን ይቺን የመሠለቺ ልጂ በዛ ላይ የልጂህ እናት የልጂነት ፍቅርህ ትተህ እውነት መልካም ሂወት ትኖራለህ ወንዶቺ ግን ከሴት መፈጠራቺሁን አትርሱት በሴት ልጂ አትረማመዱ
@ephraimtik920
@ephraimtik920 2 жыл бұрын
አትቀባጥር!!! አቶ ሄኖክ በልጂቶ ላይ የ ወሰደው እርምጃ ተገቢ ነው!!! ፈረጂ
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Lijitua rasu betam sibeza mountain nat..mindinew henok henok min yargat.. tenkara aydelechim berasua
@tsigaddisalem6738
@tsigaddisalem6738 2 жыл бұрын
አቶ ሄኖክ በልጁላይ የወሰነው ዉሳኔ እጅግ በጣም ትክክል ነው እንደውም ጀግናና የውሳኔ ሰው ነው ። የእንግሊዝ ሀገርን ህግ ለሚያውቅ በጣም ደግና መልካም አባት ነው ለፍታል ደክማል በአያት እጅ ስትማዘዝ ያደገች ልጅ ገና ሶስት አመት እንኳን ሳትኖር ቦይፍሬንድ መያዝ ፣ሻንጣ ጥቅልሎ መውጣት ፣ሲላት ፖሊስ መጥራት ገለመሌ በጊዜ ቅጭት ነው እንጂ እንዲህ አይነቱን አባት ያብዛልን ሺ አመት ኑርልን
@ephraimtik920
@ephraimtik920 2 жыл бұрын
@@tsigaddisalem6738 አባቶ የወሰደወ እርምጃ ተገቢ ነው። ፈረጂ አገር የደገ የተወለደ ልጂ ምንም ሲጠቅም አላየነም። ሸርሙጣ ጠጭ። ሰነፍ ሆዳም። ጌይ ወዘተ። ይችም ኮሁኑ የ ባለገች ነገ ዲቃል ወልዳ የ ልመና ገንዘብ ወተት እየተቀበለች ስትልከሰከስ ነበር የምትኖረው። ከ አሁኑ ያላማረ!!!! ሰው ተሰዶ ትድሩን በትኖ ባለጌ ልጂ ከመውለድ ሲጠቅም አላየንም!! ሆኖም ግን!! ሁላችንም አባቶች ነን እዛው ኢትዮጵያ ትደግ, አባቶም በቂ ገንዘብ ይላክ!! በጣም የሚሳፍር እንግሊዝ ኛ መጻፍ አትሺልም!! ከ አሁኑ እራባና የ ለላት ልጂ ነበረች።
@missaddis8929
@missaddis8929 2 жыл бұрын
She's so beautiful please her baby daddy help her take care of your daughter 💕 ayzosh konjo God be with you sweetheart
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 жыл бұрын
ልጅቷን አሁንም ፀበል አስጠምቂያት
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 2 жыл бұрын
😏😏😏እናትዋም ጽበል ያስፍልጋታል 😏😏ጭንቅላትዋ አይስራም 1😏😏
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
ትክክል
@tessema2
@tessema2 2 жыл бұрын
እህቴ ታሪክሽ ብዙ ወጣት ልጆችን ህይወት የቀጨ ነው። አንቺ ጥሎሽ እንደሄደ ካወቅሽ እንደምንም ጠንክረሽ እሱን መተው ነበረብሽ፣የቤተሰቦችሽን የኑሮ ሁኔታ ታውቂያለሽ ልጅቱን ቤተሰቦቹ ጋር ጥለሽ እንደሄድሽው ብትተይ ጥሩ ነበር። ዱባይም ሄደሽ በአላማ ልጅና ቤተሰቦችሽን ብትረጂ መልካም ነበር፣ጓደኛሽ ካንቺ ጋር ባይኖርም ልጁን ለመውሰድ ጥረት አድርጎ ነበር፣እውጭ ሃገር በእንደዚህ አይነት ወንጀል መከሰስ ህይወቱን ሁሉ ነው የሚያበላሸው። ንዴቱ ይገባኛል፣ልጅቱ እንዳልሽው ችግር አለባት፣አንቺው ጋር ሆና አስታሚያት። እንግሊዝ ለሷ ከባድ ነው። ሳይንስ ያልተማረ ልጅ ሃኪም አይሆንም፣እሱን አስረጃት።አንዳንዴ ችግራችንን ወደሌላ ሰው ከመግፋት ሃላፊነት ወስዶ መፍትሄ ማግኘት ይሻላል። ልጅቱ epileptic ናት አንቺ እንደምትዬው። ምናልባት ስትወልጃት የኦክስጅን እጥረት ችግር ጥሎባት ሄዷል ስትወልጂ።አሁን ኑሮሽ ጥሩ ከሆነ ልጅቱን እርጃት። ቤተሰቡም ሆነ እሱ. ካልፈለጉሽ ወደፊት ሂጂ!
@abebatadese3690
@abebatadese3690 2 жыл бұрын
አይ ሴት ልጅ ሁሌም ለፍቅር ትልቅ ዋጋ እደከፈለች ትኖራለች ሁላችንም በዚህ ከባድ የፍቅር ሂወት ዋጋ ከፍለን አልፈናል ለማንኛውም እግዚሓብሔር ለወንዶች ልብ ይስጣቹ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube 2 жыл бұрын
ፍቅር ወይስ ስቃይ በስደት ላይ ያለን እህቶች እራሳችንን እንጠብቅ ፍቅር እያልን እዳንቃጠል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ወይ ልጅነት ምስኪኖች ስታሳዝኑ በፍቅረኞች መካከል ቤተሰብ ጣልቃ ሲገባ ሲያናድድ እየተዋደዱ ተለያዩ የሰው ልጅ መከራው አይዞሽ ሴት ከወደደች ታማኝ ነች ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ በፀሎት በርቺ አዳኙ ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ የሞተው ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ መምህር ግርማ አይደሉም ቤቲ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተፈወሰች ትሁን የአልአዛር አምላክ ከሞትም ያድናል ኢየሱስ ፈውሷ ይፍጠን በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ይችላል ማዳን የእርሱ ነው ! አባቷም ያሳዝናል እናቱን ማስቀየም ፈራ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቶ ነው እንጂ የመጀመሪያ አይረሳም ፍቅር ኢየሱስ ነው ይቅር በይው እግዚአብሔር የበደሉንን ይቅር ስንል ነው ይቅር የሚለን ቀሪው ዘመንሽ የፍስሃ ይሁን አሜን ! ያፈቀርሽው ሰው ይለዋወጣል የማይለወጥ ታማኝ እግዚአብሔር ብቻ ነው እርሱን ብቻ እመኝ ግሩም አባት ነው የሚራራ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤንነቱ ነው አይዞሽ
@tersite858
@tersite858 2 жыл бұрын
አፍ አለኝ ብለሽ ሳልፈልግ ለጥቅም ብዬ አገባሁት ትያለሽ ደናቂ ነሽ ለማንኛውም የሚቀጥለውን ክፍል አታዘግዩት!
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 2 жыл бұрын
የምን ጥቅም ነው በናትሽ??ከየት አመጣሽው
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
አትፍረጂ እህቴ ። የሷን ጫማ ካላደርግሽ ህመሙ አይገባሽም።
@frifrometopia2902
@frifrometopia2902 2 жыл бұрын
Atfred yferedbkal
@مسترسعاده-ث3ه
@مسترسعاده-ث3ه 2 жыл бұрын
እረ ጉድ ነው ድቃላዋን ባሳከመላት
@ummuarkantube1762
@ummuarkantube1762 2 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው አይዞሽ በርች አንዳንድ ሠወች አሉ ለነሱ የተከፈለን መስዋት ዋጋ ቢስ የሚያደርጉ ወጣቶች ተማሩ ከዚህ ታሪክ የሆነች እድሜ አለች ያለእኛ አዋቂ ያለ የማይመስለን ወላጆቻችን ከኛ የተሻለ ለኛ የውቃሉ እናዳምጣቸው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ኡፍ ታሪክሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል አይዞሽ የኔ እህት ።
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 2 жыл бұрын
አሁንም ስለመነፅር ታወሪያለሽ?
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
@@sholayeyejemu2303 ጅል መቼ ይገባዋል ቁምነገር እየተነገረው ይቀልዳል ።
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 2 жыл бұрын
hola
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ኑ ሰብ አርጉኝ😍😘
@hirut7396
@hirut7396 2 жыл бұрын
እንዳንዴ ቤተስብ እሚለንን መስማት መልካምነው እህቴ የአባታዋን ምክር ብትስማ መልካምነበር ግን አልሆነም እግዚአብሄር ፈቅዶ ልጅ ተፈጥራል የባል ቤተስብ ግን ስህተት ስርተዋል ልጅ ክመጣ በኃላ ማለያየት በጣም ከባድ ነው በሁለት በሚዋደዱ ስዎች መሀል ቤተስብ ጣልቃ መግባት የለበትም ክፍል ሁለትን በጉጉት ነው እምጠብቀው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
እነደማመር እመልሳለሁ
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 жыл бұрын
ሴት መሆን ፈተና ነው እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
ነይ ውዴ ሰብ አርጊኝ😍😘
@almazseyfu3287
@almazseyfu3287 2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን የሰው ልጅ ፈተና ህፃን ልጅ የነበረች በመከራ የተፈተነች ለፍቅር እራሱዋን አሳልፋ የሰጠች ምስኪን የሱዋ መጥፎ እድል ለልጁዋ ተረፈው እና አባትየው ጨካኝ አረመኔ ነው ልጅቱዋ አባቱዋ የእንግሊዝ ዜጋ ከሆነ የትም ትወለድ የትም ትኑር ልጅቱዋ አውቶማትክሊ ዜግነትዋ እንግሊዛዊ ነው እና መፍትሄው እንግሊዝ ኤንባሲ ሄዳ ወደ መጣሁበት መመለስ እፈልጋለሁ ትምህርቱም አንድ አይደለም ወደ ትቤት መመለስ እፈልጋለሁ ትበል አባቴጋ መኖር አልፈልግም ማለትም ትችላለች ሌላ ሰው እንዲቀበላት ሁሉ ያደርጋሉ ብዙ ሰዎች ውጭ እየኖሩ ወልደው ፊታቸውን አዙረው ተመቻችተው ይኖራሉ ኤንባሲ ሄዶ በመናገር ተቆራጭ ሁሉ እንደሚያገኙ ማወቅ አለባቸው
@getehylemariam4977
@getehylemariam4977 2 жыл бұрын
ያ ሁሉ የቤተሰቢን ውለታ ገደል ሰደድሽው እውነቱ ሁሉ ጠፋብሽ ምን ይጠቅምሻል እናቴ አልጋዋን ለቃልሽ በክብር አርሳሽ ሳለ ይህ በክብር ድራ ያኖረችሽ እናት ውለታዋ ይህ ነው ከተወለደች ጀምሮ አንዳችም እርዳታ ሳያቃርጥ እየረዳሽ ልጁንም እያስ ተማረ ያሳደገን አባት መኮነን ቃሉ አላነቀሽም እረ ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ፍሪ ባዶ እቤት ልጅሽን ሶፋ ላይ ጥለሽ የሔድሽ አንቼ እኛ ዘር ስላረከሰብን ያሳደገች የኮነንሻት እናት ናት ከሰሽም ስትወስጃት ልጃችንን ለገንዘብ ብለሽ በሽተኛ አረግሻት ድጋሚ በደል አሁንም ልጅሽን በደልሻት የስራሽን ይስጥሽ እውነት አርነት ያወጣሽ ነበር ግን ሙሉ ታሪክሽ በውሸት የተለበጠ ስለሆነ ንስሀ ግቢና ይቅርታ ጠይቄ
@mariyamawit
@mariyamawit 2 жыл бұрын
ልጅሽን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
@sentayhukebede3758
@sentayhukebede3758 2 жыл бұрын
ድካምሽ በእግዛብሄር ፊት ዋጋ ያግኝ አይዞሽ እንባሽን እግዛብሄር ይይልሽ....
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያርግልን የስደተኞች ስቃይ ይብቃ
@dawittesfaye8582
@dawittesfaye8582 2 жыл бұрын
ልጂቷን ላንተም ለራሷም በታሪክ እንዳታመጣት ታብዳለህ የኛ ሴቶች ያንተን ህይወት ጉዳዮዋ አይደለም እንደድህነቷ አንገቷን ደፍታ መስራት ሲገባት ገና በዚ እድሜዋ ወንድ ላይ መንጠልጠል የነገ ማንነቷን ያሳያል። አብረዋት ሚማሩት እዛው የተወለዱ ዜግነት ያላቸው የነጭ ልጆች ሲሆኑ ያየችውን ሁላ መሆን ነው ያማራት እዛው ኢትዮጵያ የትምህርት መረጃዋን ላክላት ።ካሁን በሁዋላ ከመጣች ጨርቅህን ጥለህ ታብዳለህ ፈፅሞ እንዳታመጣት።
@የሀይሉልጅyouTube5
@የሀይሉልጅyouTube5 2 жыл бұрын
አይዞሽ ሁላችንም ስህተት እንሰራልን. ግን ከስህተት መማር ነበረብሽ ምክንያቱ እሱ ከነገረሽ ካወቅሽ በሃላ ለልጅሽ ጀግና እናት መሆን ነበረብሽ ስደት ከመጣሽ በሃላ መስራት ብርሽ ማስቀመጥ ነበረብሽ ቤተሰቦችን መርዳት ነበረብሽ !ምክንያቱም አልፈልግም ካለ አንቺ ኩል ጀግና መሆን ነበረብሽ ያለፈውን ሂወት መድገም አያስፈልግም. ከእግዚአብሔር ጋር መጠንከር እና ታሪካችንን መቀየር አለብን ምክንያቱም እኛ እንቁ ነን የመዳን ቅመሞች. ልጅሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ፀበል ውሰጃት! በእምነት ጠንካራ ሁኚ ህይወትን ሁሌም አድካሚ ናት ግን በእግዚአብሔር ተደገፊ አይዞሽ
@tarikabuhay5524
@tarikabuhay5524 2 жыл бұрын
አይ ሴት ልጅ መሆን ያለው ፈተና
@great8824
@great8824 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለት ቶሎ ልቀቁት በዚሁ ስሜት እንድንሰማው
@ferari6990
@ferari6990 2 жыл бұрын
የባል ቤተሰብ ነገር አይወራ ይሀዉ ከልጄ አባት ከልጅነት ባሌ አለያይተዉኝ ከተለያነየን11አመት ቆሜ ቀረሁ ሌላም አላገባሁ ተስፋ ቆርጬ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 2 жыл бұрын
የባል የሚስት ቤተሰብ ብሎ ነገር የለም በፍቅርም ሆነ በትዳር መሃከል ቤተሰብ ከገባ ምንም የለም በቃ መለያየት ነው የሚቆጨው ፍቅረኛሞቹ ግን መጨረሻቸው ቁጭት ብቻ ነው
@wondawkwondirad2760
@wondawkwondirad2760 2 жыл бұрын
ታሞ ከመሟቅቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ያኔ ስትነገሪ አልሰማ ብልሽ አሁን ማላአቃቀስ ምን ዋጋ አለው ይበልሽ ደሞ አታፍርም ከ7ኛ ክፍል አቋርጨ ምን ልሰራ ትላለች እሱ አቋርጭ ብሎሻል ሻፍደሽ እንጂ
@marksam5315
@marksam5315 2 жыл бұрын
ሙልዬ እንዴት ነሽ ዱባይ አብረን ነበርን የምታስታውሺኝ ከሆነ አስቴር ጋ የምታስታውሺና ይኼን ኮመንት የምታነቢ ከሆነ አናግሪኝ እባክሽ
@hami1628
@hami1628 2 жыл бұрын
አግዟት በናታችሁ ይቺን የመሰለለች ልጅ የቀይ ጥቁር አደረጋት ችግር 😢
@marksam5315
@marksam5315 2 жыл бұрын
@Hana dashti እኔ ሳራ ነኝ ካስታወሺኝ የስመኝ ጓደኛ ካስታወሽኝ
@Hanabnt
@Hanabnt Жыл бұрын
​@@marksam5315አዎ አወኩሽ ደና ነሽ ሳሪ
@munaseyumhaile4476
@munaseyumhaile4476 2 жыл бұрын
የልጁ ቤተሰቦች የተረገሙ ናቸዉ,እባካችሁ ቤተሰቦች በሰው ትዳር ጣልቃ አትግቡ
@Askal-z3n
@Askal-z3n 6 ай бұрын
ሁሌም ምንም ይሁን ምን ቤተስብን መስማት አለብን ,ባል ባእድ ነው
@keyahalil1150
@keyahalil1150 2 жыл бұрын
እኔ አንቺን ቢያደርገኝ ዙሬም አላይም ነበር ቀጥ ብየ ስራየን ነበር እምሰራው
@keyahalil1150
@keyahalil1150 2 жыл бұрын
አንቺግን አንገት የለሺም ቢያንስ የላከሺን ማናገር ነበር ብሺ ልጂሺን አላህ ያሺራት ያርብ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ልጅሽ እግዛብሄር ይድረስላት
@mesfinmesea1479
@mesfinmesea1479 2 жыл бұрын
የአባት የእህት ግፍ አለ። እውነት ጋሽ አበበ ለልጆቿቸው አስተማሩበት አዋቂ ሆኑ።
@betytesifaye8166
@betytesifaye8166 2 жыл бұрын
ካንቺ ወጣት መማር አለባችሁ...15 ዓመት ይሄ ሁሉ መዘዝ ምነው ብትማሩ.... ቤተስብ የባል ግን ነብሳችሁ ሲኦል ነው...
@Nono-sj5iq
@Nono-sj5iq 2 жыл бұрын
የሆንሽ ደካማ
@taibanasra4041
@taibanasra4041 2 жыл бұрын
የአላህ እህዉት ያሣመማል ታሪካዋ አላህ
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 жыл бұрын
👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹የሚጋርምነዉ:የለካሽን:ሰዉሰለማሰግናዉ:አለልፍም:አንቺ:ግን:ከስታትሽ:መመረናበራብሽ:
@natiyy1963
@natiyy1963 Жыл бұрын
Ayezosh muleya I can’t believe this
@Naniya254
@Naniya254 2 жыл бұрын
ይህ የብዙወቻችን ታሪክ ነው ውጭ ሀገር የምትመጡበትን አላማ አትረሱ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው
@m.d6336
@m.d6336 Жыл бұрын
ያችሥ ጠና
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 2 жыл бұрын
ይቺ ሴትዮ ጤነኛ ነች ምክንያቱም የምታወራው ነገር የማይረባ ነው ምክንያቱም ጥሎአት የሄደውን ወንድ ፍለጋ የምትሄደው ያውም ዱባይ ድረስ አነጋገርሽ ሁሉ የደንቆር አይ ሀበሻ ከንፈርህን ምጠጥ ከንቱዎች የምታወራው እዚህ ግባ አይባልም በቃ ዝም ብላ ነው የምትዘላብዳለች
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
አይዞሺ የኔ እኅት የአንች ሂወት የሁላችንም ሂወት ነው ወይ ይች አለም ለአንዱ ደስታ ለአንዱ ሀዘን ናት በልጂነታችን እምናደርገው አናውቀውም
@SefereSelam
@SefereSelam 2 жыл бұрын
Please don't interrupt her this is her story .
@zወሎየዋ
@zወሎየዋ 2 жыл бұрын
የማይውድንሰው መዉድ ጀልትነው ልካ
@rtfdift143
@rtfdift143 2 жыл бұрын
7 አመት ያልሞላትን ልጅ በመስቀል መደብደብ። እግዚአብሔር ነው ፈዋሽ
@abitisisay3547
@abitisisay3547 Жыл бұрын
Part2
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
አቦ የሀበሻ ወንዶች በሴት ልጅ ህይወት እንደተጫወታችሁ እናተም ሴት ወልዳችሁ በሴት ልጃችሁ አንገት ድፉ ኤጭ ክፉዎች!
@hirutbaka152
@hirutbaka152 2 жыл бұрын
Lij Mnm bemayawukewu kemisekayu gfegnoch wendoch yezerutn ychedu
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 2 жыл бұрын
አዳዴ እደዚህ አይነት ሴቶች ያናድዱኛል ብዙ ፈተና አልፋ ውጭ ሀገር ድረስ የበደለን ሰው የማይፈልገኝን ሰው መፈለግ የተቀመጠልንን ትተን ያልተቀመጠልንን ወይኔ አልፈልግም እየተባለ አግብቷል እየተባለ እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈልጋት እያለ ፈጣሪ ሰው ሀገር እህት አለችኝ አልፈርድም
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነሽ ልጅሽን ጎድተሽ አሁንም እሱ ጋር ሐድሽ ብያንስ አንቺ ከሌለሽ አያቱዋ ትሻላት ነበር አንዴ ተሳሳትሽ ምደጋገም ለምን አስፈለገ ራስ ወዳድ ነሽ ፍቅር ማሳደድ ምንድነው የት ይሄድብሻል አሁንም ራስ ሽን መለውጥ ትችያለሽ ከበረጣሽ
@meseretzewge5785
@meseretzewge5785 2 жыл бұрын
አምላኬ ገራሚ ታሪክ ይቀጥላል
@keyahalil1150
@keyahalil1150 2 жыл бұрын
ባልሺም አላህ ይፍርድበት
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@getehylemariam4977
@getehylemariam4977 2 жыл бұрын
አይ ሙልዬ ለመሆኑ ያንቺ እድሜ 15 ሳይሆን 16የሱ ደግሞ 17ነበር ለምንእውነታውን መግለፅ ተሳነሽ ስታገቢም 15 ስትወልጂም 15ዱባይ ስትሔጅም15ያንቺ እድሜባለበትእንዲቆም ተረግመሽይሆን እንዴ መጀመሪያውኑ በቅናት ተገብግበሽ ትዳርሽን ከማፍረስ መቆጠብ ነበረብሽ አሁን አንቺ ትዳር ላይ ነሽ አርፈሽ ተቀመጭከምንም በላይ ግንእኛ ዘራችንን አልጣልንም አንጥልምም ለልጅሽ ግን ያረግሽው እንደ እናትነትሽ ያረግሽው አስተዋፆ የለም ባዶ ቤት ጥሎ ከመሔድ ጀምሮ ዱባይ እስከመሔድ አልፎም ትዳር ይዞ እስከመሔድ ደርሰሻል ሔኒ ግንእስካሁን ሌላ ህይወት አልጀመረም ልጁን እያሳደገ አላማውን ይዞ ነው ያለው ስለዚህ ከንቱ ነገር ከመናገር ተቆጠቢ ልጅሽን መጠቀሚያ ከማድረግ ተጠንቀቂ ልቦና ይስጥሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
ታውቋታላችሁ??ደሞ 15ዓመቷ sex እንዴት እንደሚደረግ ሟወቋ ማፈሪያ ናት
@Hanabnt
@Hanabnt Жыл бұрын
​@@clickcell4333😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mestertessema7337
@mestertessema7337 2 жыл бұрын
በጣም ትገርሚያለሽ ብዙ ነገር መስራት ስትችይ
@tigefe1337
@tigefe1337 2 жыл бұрын
እኔሰ ተሰፍአ ቆርጨ በአድሰ አመት ከእናቴ ጋ በሰማይ ቤቱ ያገናኝኝ ብቻ ክርሰቴን መሆኔንምም ልጠላው ነው አደት እደሰው ይሆናል ፈጣሪ የድንግል ልጅ ሳምነው ሰለምነው ጭራሸ በሩን ይዘጋብኛል 😭
@fitadena1949
@fitadena1949 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አሱ ላንቼ ያስቀምጥልሽ አለ አትችኩዬ እግዚአብሔር ሊስጥሽ ያልውን የሚያዝግይው በእምነትሽ አንደትጥንከሪ ነው አንጂ አርስቶሽ አይድልም እምኚኛ እህቴ አሱ ማንንም አርስቶ አያቀም አንቼ ብቻ ስለሁም ነግር አምስጋኝ ሁኝ አይዞሽ እህት እልም
@Maryg05
@Maryg05 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ሁሉም ያልፉል ነገም ሌላ ቀን ነው ፈተና ለበጎ ነው ተሰፉ የሚያሰቆርጥ ሴጣን ነው። በርትተሸ ፀልዩ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 жыл бұрын
እህቴ ተይ ሰአቱ ሲደርስ ትሄጃለሽ እናትሽ ጋር ግን እራስሽን ብታጠፊ ታቂያለሽ እናት ጋር አቴጅም በሩ ጨርሶ አይከፈትልሽም ከፈጣሪ አትጣይ አትችይዉም ሀያል ነዉ ተስፋ ሳትቆርጪ ለምኝዉ ያኔ ታገኝዋለሽ አይዞሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 жыл бұрын
እህቴ እንዲህ አይባልም ክርስትና ስለስጋ ኑሮ ሳይሆን ስለሰማያዋው ስለ ነብሳችን ከአምላካችን ጋር የምንኖረው ሕይወት ነው እግዚአብሔር ግን ቸር አምላክ የማይሆነንን ሳይሆን የሚሆነንን የሚሰጥ አምላክ ነው አንዳንዴ የእግዚአብሔር ፍቃድ ሳይሆን በሴጣን ፈተና እንፈተናለን ጸልይ ተንበርከኪ ላንቺ የሚሆነውን እንዲሰጥሽ ያደርግልሻል ቸር ነው የምናመልከው አምላክ ነገር ግን በስጋዬ ይሄ አልሆነልኝም ብሎ ክርስትናዬን ጠላሁ አይሆንም ስለስሙ ስንቶች አለምን ንቀው በድንግልና የሚኖሩበት ሕይወት ነው ክርስትና በንጽህና የሚኖሩበት ነው የገባቸው ጋብቻም ቅዱስ ነው የሚሆንሽን የሚበጅሽን ይስጥሽ እንዳንዴ መቸኮል ብዙ ፈተና ላይ ይጥላል ተረጋጊ ክርስትናሽን አጥብቂ ፀበል ተጠመቂ ፀልይ እኔ ስለተደረገልኝ እመሰክራለሁ ከቤቱ ከቅጥሩ አትውጪ በርቺ የኔ እህት ክርስቲያን ይፈተናል የአጋንንትን ፈተና በድል ማለፍ የእግዚአብሔር ልጅ ያደርጋል ክርስትናሽን ለድርድር ማቅረብ የለብሽም ስለእምነታቸው አንገታቸውን ሰጥተው የለ እነቅድስት አርሴማን የመሳሰሉት እናቶቻችን ያለባልም ቢሆን መኖር ይቻላል የእግዚአብሔር ፍቃድ ካልሆነ አምላክ ይርዳሽ
@ሀናነኝስደትኛወ
@ሀናነኝስደትኛወ 2 жыл бұрын
እህት ተስፍ አትቆጪ
@kiyyachannel7316
@kiyyachannel7316 2 жыл бұрын
Woow
@birtukankassahun5363
@birtukankassahun5363 2 жыл бұрын
Please part two
@hargbogale8820
@hargbogale8820 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ፈተና ይገረምል
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 2 жыл бұрын
እህቴ በነገራችን ላይ አንች መጀመሪያ እራስሽን አረጋጊና ፀልይ ስገጅ ፀበል ተጠመቂ ባል ተብየውን ተይውና ለልጅሽ ኑሪላት ህይወቷ እንዳይበላሽ አስቢላት ይሄ መጀመሪያ ጥፋት ቢኖርብሽም ይሄ የመናፍስት ሴራ ነው የሚጫወተብሽ እውነት
@yohasethio7669
@yohasethio7669 2 жыл бұрын
የዘመኑ አጥማቂዎች አጭበርባሪዎች ናቸው። ስንት ገዳምና ቤተክርስቲያንን ፀበል እምነት ያለበት አገር ሰው አምኖ መሄድ ጉዳት አለው።
@tube3808
@tube3808 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✍️🇪🇹
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ Жыл бұрын
ሱለላሁ አለሂወሰለም
@የማራያምልጅነኝ
@የማራያምልጅነኝ Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ያሳዝናን😢
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 2 жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ መከራ 😪😪😪😪😪😪😪😪
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
አይ ወንዶች እያልን እንኑር እንጂ!! ቆይ ወይ ሴቶች አትጃጃሉ እራሳችሁን ቻሉ. ግን ህፃኒቱ ምን አደረገች!!
@jerialem7295
@jerialem7295 2 жыл бұрын
😢😢💔💔😢
@elsigezu7360
@elsigezu7360 2 жыл бұрын
part 2 pls mehcereshaw teru enedihone egezer yeredat pls 2
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН