ስለ አክሱም ሙስሊሞች ክርክር መሀመድ ከኤድመንድ ጋር ።

  Рет қаралды 7,977

ETHIO  POLITICS  ኢትዮ ፖለቲካ 1991

ETHIO POLITICS ኢትዮ ፖለቲካ 1991

Күн бұрын

Пікірлер: 198
@mza2884
@mza2884 4 күн бұрын
ሌላው ባጣፋ የትግራይ ሙስሊሞች አሁን ለምን መብታቸውን ይገፈፋል ?
@Pen-x9
@Pen-x9 4 күн бұрын
Ahun ayedlame hulame new
@abdurahmanmohammed2100
@abdurahmanmohammed2100 4 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ወያኔ ወሎ ላይ አበባ ሲበትን የነበረ ነዉ የሚያስመስሉት: ወያኔ ወሎን ዘርፎ : ገሎ : ሴቱን ሁላ ደፍሮ : ስንቱን ሰዉ አቃጥሎ ስንቱን ቤት አፍርሶ ሲሄድ : ይሄ ሰዉየ ያኔ ተዉ አይበጅም ብሎ ነበር? ወያኔ ወሎ ላይ ያደርሰዉን ግፍ እኛ የምንረሳ ይመስላቸዋል?
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 3 күн бұрын
መጅሊሱስ ያ ሁሉ ሙስሊም በኦሮሞ ሲታረድና ሲፈናቀል ጭጭ ብሎ ስለ ትግሬ ሙስሊሞች ምን አገባው? መልሱ የኦሮሞ ብልጽግና መሣሪያ ስለሆነ ነው።
@AGW653
@AGW653 3 күн бұрын
በመጀመሪያ ትግራይ ገብቶ አንተ የዘረዘካቸውን መዝርፍ መግደል ሴት መድፈር የመሳሰሉ ወንጀሎችን የፈጸመው ማን ነው?
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 2 күн бұрын
@@freekidsafrica5472 በጦርነቱ ስእት የኦሮሞ ህዝብ ከትግራይ ህዝብ ጎን ነበር.....እራጁ ፋንዶ ፋንዳያው እድጊው ነው...🐺🐺🐺መቼም እንረሳም😡😡😡
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 2 күн бұрын
@@AGW653እድጊው እማራ🐺🐺🐺⛏️⛏️⛏️
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 Күн бұрын
@@Stoplying-k1w ይልማ መርዳሳ በድሮን ሲፈጃችሁ ለማለት ኖ? ለማንኛውም የሚሰደደውን ትግሬ አድኑ መጀመሪያ እኝኝኝ ከማለት ሌላውን ቅቤ ስትቀቡ የነበረ ይመስል
@EmanMohammad-r8t
@EmanMohammad-r8t 4 күн бұрын
አዛ አካቢቢ ሙሥሊም ጠልናችሁ ሁሉም አክራሪ አደሉእንዴ
@ደናሁኚኚ
@ደናሁኚኚ 4 күн бұрын
እና የአብይን ጥላቻ ሙስሊሞችላይነውዴ እምትወጡት?
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 4 күн бұрын
አብይ አህመድ እራሱ ፐለቲካ እየሰራባችሁ ነው
@ደናሁኚኚ
@ደናሁኚኚ 4 күн бұрын
ሀገሪቱ ውስጥ የሚነሳጦርነት አሸናፊ የለውም እያየንነው አሁንም እንድላይ መኖር ከተፈለገ ከሙስሊም ሀይማኖትላይ እጃቺሁን አንሱ ተው ካለፈው ተማሩ ሙስሊሞች ከቢሄርሀቼው በላይ በምነታቼው አይደራደሩም።
@AbdrahmanMohammed-ti2xd
@AbdrahmanMohammed-ti2xd 4 күн бұрын
ኤድመን አንተ ራስ ስለአክሱም ሙስሊም ጭቆና ተቃውመህ ታውቃለህ?
@MahmudMahamedzaine
@MahmudMahamedzaine 4 күн бұрын
እኔ ትግሬ ነኝ ከጅዋር ኸድር ያለዉ ኡነቱ ነዉ የአብራሃ አፅበሀ ልጆች እነሱስራቸዉ ሁሉ የሰይጣን ስራ አክሱም ሽርሙጥና መጠጥ ስርቆት እየፈቀደ ለበጐ ተግባር የሚከለክል ምን ትለዋለህ
@smd7650
@smd7650 3 күн бұрын
ሸረኛ ሁላ ወሬ አታብዙ
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 3 күн бұрын
እግርኻ ይቆረፅ ደደብ። ነዚእኮ ኢና አበጎንኹም ምዃን ዝኸብደና። ምኽንያቱ ደገፍቲ እቲ ጨፍጫፍ ዝነበርኩምውን አለኹም። ብዝኾነ አለና ብሐደ። ዋጋ ትግራይ እንታይ ሙኻኑ ...
@غغالب-ع5ش
@غغالب-ع5ش 4 күн бұрын
ስለመጅሊስምምንአገባህ የራስህንሀይማኖት አጥና
@dawittedo
@dawittedo 3 күн бұрын
መጅሊሱ ፓለቲከኛ ከሆነስ?
@SelemunAweta
@SelemunAweta 4 күн бұрын
የነ ሙፍቲ መጅሊስ ቢኖር ኑሮ ሂጃብ መከልከሉ ልክ ነው ይሉ ነበር እያልክ ነው ሰገጤ
@selam-lehegera
@selam-lehegera 4 күн бұрын
በእውነት ሰሜን ያለው የሙሥልም ጥላቻ ሞልቶ ፈሶዋል ይብለኝ ለእነሱ በዛ ብል ሙሥልምስ አላህን ይዞ ይሞታል የተውሂድን ሞት ይሞታል ምንም ብትጠሉን ምንም ብትጨቁኑን እናንተም እኛም እንሞታተለን
@smd7650
@smd7650 3 күн бұрын
ኦሮሚያና የተለያዩ ቦታዎች የምታስጨንቁት ህዝበ ክርስቲያን የምትገሉትስ አይቆጠርም እናዉራ ከተባለ መአት
@selam-lehegera
@selam-lehegera 3 күн бұрын
@smd7650 ወገኔ እራስህን አታተልል ሙሥልም ለምን መሰለህ የሚገደለው የጨቆነው እውነትን አጥብቆ ስለያዛ ማንበብ አይጠበቅብህም መሬት ላይ የሚሆነው በቂ ትምህርት ነው ግድልሀም አንብብ አሁንም አሁንም አብብ አልፈርድብህ እስልምናን ብትጠላ ከአያት አያት ስለተወረሰ ንብረት እንጂ ሀይማኖት ከቤተሰብ አይወረሥምምምም
@mekonnen2384
@mekonnen2384 3 күн бұрын
ነቃ እንበል " ግር ግር ለሌባ ያመቻል " እንኳን እኞ ሀገር ይቅርና በአለም ላይ የሚደረገው ለመዝረፍ እንዲያመች ታሰቦ ነው:: የኞወቹ የሀይማኖት መሪወች እና ጽንፈኞቹ ተጣምረው የሰሩት ነው:::
@Christtubes
@Christtubes 3 күн бұрын
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው። ወንድሜ ተመለስ
@AhmedSeyd-f1m
@AhmedSeyd-f1m 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂​@@Christtubes
@helenderessa1455
@helenderessa1455 4 күн бұрын
ምን አገባህ ሙስሊም ካልሆን እዚህ ውስጥ የለህበትም መሃመድ በጣም ጥሩ ሰው ነው
@mohammedshewa2562
@mohammedshewa2562 4 күн бұрын
ለማንኛውም አብሮየሚኖርን ሀይማኖተኛ በሰላም የማምለክ ነፃነት ማሳጣት ሌላመዘዝ ያመጣል
@smd7650
@smd7650 3 күн бұрын
ማንን ነዉ የምታስፈራሩት😏
@haileabay4021
@haileabay4021 3 күн бұрын
አብሮ መኖር ከማን ጋር? ኧረ ላሽ በሉ::
@malcomx39
@malcomx39 4 күн бұрын
በሙስሊም ጉድይ ምን አግባህ ይህ ትውልድ አይሽውድም😂😂😂😂
@frazewdu8750
@frazewdu8750 4 күн бұрын
ይሄ የሆነው አማራ ክልል ቢሆን ፂምህን ነጭተህ ትጨርስ ነበር
@owlwatchingu8956
@owlwatchingu8956 4 күн бұрын
Edmond . Stop lying. You’ve never spoke about Muslim concerns in Tigray before. You even accused Eritrean Muslim to conceal your cowardice. do you recall when the run away “ Regbe blamed Eritrean Muslims ( Tibah Tibah) ?
@MahmudMahamedzaine
@MahmudMahamedzaine 4 күн бұрын
ኡነቱ ነዉ እንደዛ ነዉየሚለዉ ሀድስ ለዛ ነዉ አሁንም የሚሰሩት ስራ የሰይጣን ስራ ነዉ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 4 күн бұрын
ስለ መጂሊስ ምን አገባህ አንተ ስለ ተማሪ እንጅ
@mohammedkedir9152
@mohammedkedir9152 4 күн бұрын
ትናንት እህቴ ስትበደል ዝም ስላላቹ ዛሬም እኔ ስበድላት ዝም በሉ ነው ነገሩ😅 አይ አመክኒዮ አይ ሎጂክ😂 የመበደል መብቴን አክብሩኝ ብሎ ሙግት ዛሬ ገና ሰማው
@teguaasefa7977
@teguaasefa7977 4 күн бұрын
አብቹን ለቀቀ። እብድ በማይመለከትህ አትግባ
@Ethiopiandream00
@Ethiopiandream00 4 күн бұрын
ከ ምንም:በላይ: denounceማድረ ግ:ካላበህ: የጋ ላ:ሰዎች:የአ ማራን: እስላ ም ች: ሲታረዱ: ጭጭ :ብላ ችሁ:ዛሬ:ከየት:መጣችሁ?!???????
@ahmedyuya5208
@ahmedyuya5208 3 күн бұрын
እባካችሁ አብርሀም እና አብርሀ ወ አፅብሀ በጣም የተለያዩ ናቸው
@bedrajemal9477
@bedrajemal9477 4 күн бұрын
ለመላው ሙስሊሞች የሆነ ትምህርት ቤት ውስጥ ሂጃብ የሚከለክል መምህር ሲመጣ በየአመቱ አታልቅስብኝ ። የከለከለውን መምህር ወስደህ በቲክቶክ ላይቭ ከፍትህ "እኔን ያየ ይቀጣ " እስኪል ዘይረው። ሃላስ ከዚያ ውጭ አታለቃቅስብኝ። እኔና አባቴ ለባለፉት 50 አመታት የሰልፍ ፣ የ አቤቱታ እና የ እስኪርቢቶውን ትግል አድርገን ለውጥ አላመጣንም :: በዚህ አጀንዳ ላይ ትግልህን ወደ 🤝 ቀይረው
@MahmudMahamedzaine
@MahmudMahamedzaine 4 күн бұрын
አብራሃም ስል ነቢዪ አብራሃም ወይም ነቢዩ ኢብራሂም አይደለም አብራሃ አፅበሀ ማለቱ ነዉ ኡነቱ ነዉ
@cepheus-m4n
@cepheus-m4n 4 күн бұрын
Edmenton, everbody loves himself, so you are NOT different from those everybodies. If you are not biased, where was you when TPLF-led EPRDF killed thousands of Amharas, Oromos, Ogaden Somalis, Gambellas, BeniShangulis and others to loot their resources ??
@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh 4 күн бұрын
ወጥር አድመንድ🎉 አነዚህ የደም ነጋዴዎች።
@Hiwet-z6z
@Hiwet-z6z 4 күн бұрын
wey good ebakh Edmen yh ewnet yemaywedu nachow🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@michaelnegash8292
@michaelnegash8292 4 күн бұрын
ምንም ይሁን በወቅቱ ኢቴንሽኑ ምንም ክርክር አያስፈልገውም ዕውቀትም አይጠይቅም ግልፅና ግልፅ ነው ።ኣአሁን የሚያስፈልገው ትክክል አይደለም ብሎ እንዲስተካከል በግልፅ መንገር ነው።
@Hiwet-z6z
@Hiwet-z6z 4 күн бұрын
Amlak ybarka Edment 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Hiwet-z6z
@Hiwet-z6z 4 күн бұрын
Amlak kante gar yhun ayzoh Edment🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@ايوبحبشي-ق7ج
@ايوبحبشي-ق7ج 4 күн бұрын
ወድሜ ኤድመድ ጀዋር ከድር የተናገረው ኮ ቁርአን ላይ አለ ለምን ብለው ይቃወሙታል በብዛት ደግሞ በሀድስ ይገኛል የቁርአኑን ለመጠቆም ያክል ምዕራፍ 9 ቁጥር 5 እና ቁጥር 34 ላይ ተመልከቱ ክርስቲኖችን በተዴጋጋሚ የሚሳ ዴብ እና እድገሉን የሚዝበት ብዙ ክፍል አለ እና ከድር ጀዋር አልተሳሳተም የቁርአኑን ሀሳብ የበለጠ ለመረዳታ ማብራሪዉን ጭምር ተመልከቱ
@gezemangezzu8642
@gezemangezzu8642 4 күн бұрын
First of all make sure that the concept and get validation from scholars. I am dead sure u are void of knowledge.
@kedirta5153
@kedirta5153 4 күн бұрын
አንተ የሙስሊም ፎቢያ ያለህ ግለሰብ ነህ ስለሙስሊም የመናገር ሞራል የለህም አንተን ብሎ የህዝብ ድምፅ
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 4 күн бұрын
እስላም የሰይጣን ተከታይ ናቸው
@birhanuhailu4185
@birhanuhailu4185 4 күн бұрын
Mejlis is part of P P branch
@mahmoudabdelkany-xz3yv
@mahmoudabdelkany-xz3yv 4 күн бұрын
የፕሮትሪያ ስምምነት የተስማማህ ከማን ጋር ነው? ጨፈጨፈኝ አጠፋኝ ካልከው መንግሥት ጋር አይደል? ለምን ይህን መንግሥት ጨፍጭፈኸኛል ስለዚህ በጭፍጨፋው እለት ለምን እራስክን አልተቃወምክም አላወገዝክም ትለዋለህ?
@semirhassen9824
@semirhassen9824 4 күн бұрын
Pastor Edmond be Muslim min agebaw. Hedeh Tigray yalewem chger feta. Duket
@smd7650
@smd7650 3 күн бұрын
ካላገባቹ እዛዉ ራሳችሁን ቻሉ በማያገባቹ አትግቡ
@melgebrek4431
@melgebrek4431 4 күн бұрын
God bless you Edmond. All these people are hypocrites.
@AdmasuAlemu-p5t
@AdmasuAlemu-p5t Күн бұрын
ኤድና በቃ እመን ተሸንፈሀል
@mahmoudabdelkany-xz3yv
@mahmoudabdelkany-xz3yv 4 күн бұрын
የሙስሊሞች በደል በዓለም ላይ ይመለከተናል የአክሱም ሙስሊሞች ይመለከተናል ይህ ፖለቲካ አይደለም።
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 3 күн бұрын
የሙስሊሞች በደል ከተመለከተህ።ለምን አልነጃሽ ሲፈርስና ምእመናን እየሰገዱ ተው አታፍርሱ አታውድሙ ያሉት ክርስቲያኖች ሁሉ በግፍ ሲገደሉ አብረህ ዘምተህ ስትጨፈጭፍ የምን ሙስሊም ትግሬየተባለ መጥፋት አለበት ብለህ ስትዘምት አልነበር? ዛሬ ለፖለቲካህ ቁማር ለሙስሊም ያገባናል ብትል ትላንትም ትግሬመጥፋት አለበትብለህ የጨፈጨፍከውን ህዝብ ቀሪውን ለመጨፍጨፍ እንጂ የእውነት ለትግራይ ሙስሊሞች ተቆርቋሪ ሆናችሁ አይደለም።ሲነቃ ይቀራል ገለቴ።
@dawittedo
@dawittedo 3 күн бұрын
ኤዴመንድ እሱ እያለህ ያለው አንተ ክርስቲያን ስለሆንህ ስለ ሙስሊም መጅሊስ አታውራ እያለህ ነው😂
@aawelseid3812
@aawelseid3812 3 күн бұрын
የመጅሊሱ ግማሹ አይደለም ሙሉው ብልፅግና ነው ነገርግን ከድር ጅዋር የተናገርው ትግራይ ብሎ ነው ስለዝ ለሱ መልስ ትግ ሙስሊም እህትህን ሂጃብ በመግፈፈ አይደለም።
@ermiasdawit1588
@ermiasdawit1588 4 күн бұрын
ምን ይመናቀራ
@hassensaid6858
@hassensaid6858 4 күн бұрын
አብረሃ ነው እንጂ አብረሃም አይደለም
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 4 күн бұрын
Edmond ሚባል አያቱ ዐፄ ዮሐንስ ሐይማኖትን ፖለቲካ አድርጐ የጨፈጨፈን ትዝ ብሎት ነው !!!ፖለቲካና ዕምነት መለየት የማይችል ደንቆሮ
@bekelebabo8937
@bekelebabo8937 4 күн бұрын
ብታውቁበት የእስላሞች ጉዳይ ዓለምአቀፋዊ ነው ኢሰብዓዊነት በኃላ ዋጋ ያስከፍላል::
@kedirmohammed1973
@kedirmohammed1973 4 күн бұрын
Mr Edmond do not focus on The Ethiopian Islamic council to see the issue of Muslim girls in Axum. The right of Muslim girls in Axum is abused. This issue should be solved based on the constitution. If the problem is not solved based on the education policy and regulation, the door for external actors will be opened. Hence, the Tigray adminitrators of education bureau and the Axum city education office should close the door by allowing the students to wear their Hijab.
@we6gc
@we6gc 4 күн бұрын
እድመንድ ከራሳችሁ ከትግራይ ውስጥ በነፃ አውጭ ሥም ኢትዮጵያን ወግተው የመጡ ኃይሎች አማራውን በኢትዮጵያ ታርጌት አርገው አማራና ኦርቶዶክስን አክራሪውን ስብረን በኢትዮጵያ እስትራቴጂእችንን ዘርግተናል ብለው 🔴👉ጃዋር ጃዋርያን ኦነጎችን በኦሮሞ ሥም ቆምረው ጀሌ አርገው ክርስቲያኑን በዘር ሙሥሊሙን በጥቅም ይዘው ለ27 እመት እማራውን ሲላቸው በዘር ማንነቱ ሲላቸው በኃይማኖቱ ነበር እየከሰሱ ሲያሳድዱት ዘሩን ያጠፉት በትግራይ ሥም ከትግራይ ኢትዮጵያን ወግቶ እንደ ጣሊያን አማራን ወሮ የመጣው ህውኃት የሚመራው ኢኃድግ ነው በኢትዮጵያ ስም አማራን ታርጌት አርጎ የኢትዮጵያን ክርስቲያኖች ለማጥፋት በኦነግ ሥም ጃዋር ጃዋርያኖች ክርስቲያን ጠልና አማራ ጠል እያሰለጠኑ ለ27 አመት ከትግራይ ውጭ ያለው ክርስቲያን ከአማራ ጋር ሲስተማቲካሊ የተጨፈጨፈው ህውኃት የሚመራው ኢኃድግ በሚርዳቸው ጃዋርና ጃዋርያን ሰንሰለቶቹ ነው:: 🔴👉ለዚህም ጃዋር መኃመድ በግልፅ ህውኃት አዲስ አበባ እንዲገባ ስልጣን ይሰጠናቸው እኛ ነን ብሎ ኦሮሞን በእስልምና ተጠቅሞ አማራውን እና ክርስቲያኑን መመታት እለበት እያለ ይደነፋ ነበር 🔴👉ይህ ለውጥ በህዝብ አመፅ ሲመጣም ጃዋር ኢትዮጵያ ገብቶ የአማራ ክልል የለውጥ ኃይሎች እነ እባቸው እንዲወገዱ እና ክልሉን በወታደራዊ ኃይል ለማዳከም ከህውኃታዊያን ጋራ ከለውጡ በፊት ሰርተንበታል ብሏል ክልሉን አዳክመን ፌዴሬል መንግስቱን ለመቆጣጠር ነው ብሏል:: ጃዋር እኮ ብግልፅ ኢትዮጵያ ገብቶ ህውኃቶች ይምጣሉ ትግራይ እንዲገቡ ያረግነው ለታክቲክ ነው እንጂ ለለውጥ እይደለም ብሏል 🔴👉ከደብረ ፅዬን ጋራ በፌዴራሊስት ስም ነው አብረው እንሰራለን ብለው የተደራደሩት 🔴👉ጃዋር ኦሮሞ ሲነካ ሙስሊም ተነካ ነው ሙስሊም ሲነካ ኦሮሞ ተነካ ነው የኃረሪን እስልምና ቅርፅ የጠበቁ ኦሮሞዎች ናቸው ኃረሪ አይደለም ስለዚህ ኦሮሜዎች በዘር ማንነታቸው ተደራጅታችሁ የአካባቢውን እኮኖሚና ሥልጣን ከተቆጣጠራችሁ ሙስሊሙም ኦሮሞ ከንግዱ ይልቅ ፖለቲካውንና ኢኮኖሚውን ከተቆጣጠራችሁ እንኳንስ እዚህ ላለው ሙሥሊም አክሱም ውስጥ ላለው ሙሥሊም ትደርሱለታላችሁ ያለው ተረሳእንዴ???? ጃዋር ካርዷን ሰአቷና ግዜዋ ሲደርስ እኳነው እየምዘዘ ያለው 🔴👉ጃውር ስለ ትግራይ ምን እያለ ነበር ኢትዮጵያ ገብቶ ከኦሮሞ በላይ ትግሬ ሆኖ ነው የመጣው የነበረው ምክንያቱም ጃዋር ከጀርባው ያሉ ኃይሎች አንድ እግራቸውን ኤርትራ አንድ እግራቸውን ትግራይ ያረጉና ምሽጋችውን የመን ድረስ የመሸጉ ስለሆን አማራና ኦሮሞን በማጋጨት ያለመውን ህልም ለማሳካት ነው ግን እንደ ጃዋር እነጋገር ህውኃቶች ሥልጣን ላይ የቆዩት አማራና ኦሮሞን በማጋጨት ጨው በመነሥነሥ ነው ሌላ ነገር የለም ይለናል ይህ ግን የራሱ እቅድና ሴራ ነው ስለዚህ ህውኃቶች በትግራይ ሥም ማን እንደሆኑ የትግራይ ሰዎች የምታውቁ አይመስለኝም ምክንያቱም አቦይ ስብኃት ኢኃድግ ማን እንደሆነ ማንም አያውቀውም ኢኃድግ እራሱ አያውቀውም የምናውቀው ጥቂቶች ነን ብለው ከዚህ በፊት ተናግረው አሁን ኢኃድግ እራሱን ወደውስጥ ይመልከትና በዚህ በአማራና በኦሮሞ አመፅ አንሽውን የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ነው ብለው በነሱ ነው የሚብሰው ተጠንቀቁ እይነት ተንግረዋል 🔴👉የሆነውም ለውጡ ሲመጣ የተጨፈጨፉት በአማራና በኦሮሞ ክልል ነበር 🔴👉ትግራይ ክልል የህውኃት ደጋፊ ስለነበር ህውኃት ኢኃድን ለ27 አመት ትቃውመው አያውቁም ህውኃት ኢኃድግም ከትግራይ ውጭ አማራን ብዘሩና በኃይማኖቱ በዋናነት ክርስቲያን ኦርቶዶክስ በመሆኑ እያሳደደ አገሩን በክልል ሥምም እየቀማ ዘሩን አጥፍቷል
@Hypnotism-d6f
@Hypnotism-d6f 4 күн бұрын
በዛኛው ጉን እነዲህ ነው እንዱያ በማለት ውስጥ አንተንም እንዲህ ነህ እንዲያ ነህ ልትባል ትችላለህ ተቀበል። ሁሉም ንፁህ አይደለም ሁለም ቆሻሻ አይደለም። አንተም ለራስህ ምስክር ልትሆን አትችልም። መሆንና መምሰል ለየቅል ናቸው። ህዝቡን በስሜታችሁ መንዳቱን ትታችሁ የሚገባውን ለማድረግ ለእውነት ቁሙ።
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 4 күн бұрын
አብረሃ የሚባል ከሀዲ ነበር እንጂ አብራሃም ነብዩን አይደለም
@tenamid5538
@tenamid5538 5 күн бұрын
😮😮😮😮😮 መሀመድ ጭፍን ተቃውሞ
@غغالب-ع5ش
@غغالب-ع5ش 4 күн бұрын
መሀመድ አይመጥኑህም የሚመጥኑህጋርተወያይ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 4 күн бұрын
ለተቆረቁራችሁነው ለካአውሊቂናእንይሽ እረቁትሽን ነይትምርትቤት ያላችሀት ካፊሮች😮😮😮😮😮 ለነሱማ ብታስቡ አክሱምላይሚስጊድ. መቀበርያ ቦታትሰጣቼው ነበር 😮😮😮
@Sol-cy3ig
@Sol-cy3ig 4 күн бұрын
በጥቅሉ የኢትዮጵያ ምንም አይነት አመራር ስለትግራይ አያገባችሁም የኔ ወንድም
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 4 күн бұрын
አያገባንም ግን ለይታችሁ ሙስሊም በመሆናቸው ግፍ ማድረስ አትችሉም እንደ ማንኛውም ሰው ተከብረው መኖር አለባቸው
@gezemangezzu8642
@gezemangezzu8642 4 күн бұрын
Letigrea Muslim mebt mekom sew mehon yibeqal. Islam transend all boundaries. We Non tigress Muslims are more brotherly than tigress Christians.
@rediwan-cn7uk
@rediwan-cn7uk 4 күн бұрын
መጅሊሱ እራሱ የጦርነት ደጋሹ አይደል እንዴ ቀላል የማይባል ገንዘብ ለአብይ ሰራዊት ሲለግስ ነበር
@abtd3861
@abtd3861 3 күн бұрын
እንኳን ደግ አደረገ
@Mami-op5my
@Mami-op5my 4 күн бұрын
የትግራይ ልጆች ህዝቡ ተገዶም ይሁን በፍላጎቱ ከህውሀት ጎን በቆም ትምህርትቤት ሲሰራ እርሻ ላይ ሲሰራ የትግራይን ህዝብ ሲረዳ እድሜውን ጊዜውን የሰጠው መከላከያን በተኛበት ያረዱ የረሳነው መሰላችሁ እንዴ ከዛ በመቀጠል አማራ እና አፋር ገብታችሁ ሴት ትደፍሩ ስትዘርፉ የተረሳ ይመስላችኃል የትግራይ ክልል ማንም የገባ የለም እስከዛሬ ሴቶቻችሁን እየደፈራችሁ ተደፈሩብን የምትል ህውሀት 30 አመት ሴት ሲደፍር እና ሲያስደፍር የኖረ የምን ረሳ ከመሰላችሁ ተሳስታችኃል ትግራዋይ አዲስ አበባ ላይ ስትኖሩ ሴት ስትደፍሩ ከተማውን ሁሉ መሸታቤት አርጋችሁ ሴቶቹን ሽርምጥና አለማምዳችሁ 30 አመት የኢትዮጵያ ህዝብን ያመሰቃቀላችሁ ወራዳ ትግራይ ላይ ሴቶቻችን ተደፈሩ ስትል በሴትኛ አዳሪነት አይደል እንዴ የምትተዳደሩት ንገሩን አትበላ
@yimammohammed9076
@yimammohammed9076 4 күн бұрын
ትግራይ መቅመሷ ይገባችኋል።እንደአፄ ዮሃንስ አንገታችሁን...
@zenuaklilu869
@zenuaklilu869 2 күн бұрын
ትግራይ ፊት ትምበረከካለህ!
@غغالب-ع5ش
@غغالب-ع5ش 4 күн бұрын
አገሩየኛብቻ ለሚሉት ለፍላፊዎችአቅምሳቸዉ
@mameFantu
@mameFantu 3 күн бұрын
ሁሉም ያደረጉት ትክክል ናቸው መጂሊሱም ሲኖዶሱም ምክንያቱም ሀገር ለማዳን የተደረገ መስዋዕትነት ነው ስለዚህ ሙስሊም ሙስሊም ነው
@selam-lehegera
@selam-lehegera 4 күн бұрын
ስለምን ቪዲዮ ይወሰራል ግለ ሰብ ስለተነገረ መጅሊሱ ምን አገባው ወርቁ አይተነው ገዱ ደኔል በተነገሩት ቤተክህነቱ መግለጫ አወጣ እንጂ
@AsnakeBalcha-eo2xj
@AsnakeBalcha-eo2xj 4 күн бұрын
መሐመድ በውይይት ሰዓት ትልቁ ነገር ማዳመጥ ነው ዝም ብለህ አትንበጭበጭ ተራህን ከተናገርክ መልሱን ደግሞ አንተ ብቻ ሣትሆን እኛም እናድመጥበት
@SaeidWasi
@SaeidWasi 4 күн бұрын
በጭባጫ ማአንተነህ እውር
@AsnakeBalcha-eo2xj
@AsnakeBalcha-eo2xj 4 күн бұрын
@SaeidWasi ትዕግስት ከሌለህ የመለፍለፍ እንጂ የማዳመጥ ልምድ ካላካበትክ በአማርኛ ቋንቋ ውይይት አዋቂ ለመምሰል እንግሊዘኛ የምትቀደድ ከሆነ ማንም አይሰማህም ልክ እንደዚህ ትደለታለህ አራት ነጥብ ::
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 4 күн бұрын
ባፀግና ፓለቲካ እየሰራበት ነው
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 3 күн бұрын
ኤድመን በትክክል አንተ ሁሌም በማስተዋልና የበሰለ ሀሳብ ነው የምታቀርበው።የፖለቲካ ሸፍጥ ሴራ ነው በአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ምክንያት አድርገው ትግራይ ውስጥ ብጥብጥ አንስተው ከጭፍጨፋ የተረፈውን ህዝብ ለመጨረስ ነው ።ትግራዋይ ንቁ።
@AhmedMseid-cr2tx
@AhmedMseid-cr2tx 3 күн бұрын
ኤድመድ እኔ መስለም ነኝ : ማንም አያገባው አሁን እኛ የ ትግራይ ህዝብ መስለም ነው እምንፈታው
@hibuhamudi9667
@hibuhamudi9667 3 күн бұрын
ወላሂ ትክክል ነክ መጅሊሱ የብልፅግነና ነው 1000 ፐርሰንት
@ksdm7120
@ksdm7120 2 күн бұрын
ዛፍ በፍሬው ይታወቃል። Mathew 12:33-35። ሙሀመድ በሙስሊም ላይ ያዋጣው ፍሬ ያው ነው። እንግዳችሁ የውስጥ ሰላም የለውም።
@birhanuhailu4185
@birhanuhailu4185 4 күн бұрын
Mame good but be out of emotions
@GirumGebre-l9x
@GirumGebre-l9x 3 күн бұрын
አንድ የሚያሳዝነኝ ኤድመንድ እስከአሁን ድረስ ተስፋ ባለመቁረጥ እውነትን ፍለጋ ይዳክራል አንድነገር ግን ማንም ኢትዮጵያዊ ጤነኛ አስተሳሰብ ይኖረዋል ብሎማሰብ ሞኝነትም ጭምር ይመስለኛል ። ሙስሊም ። ክርሰቲያን ።
@kidanadamu
@kidanadamu 4 күн бұрын
Muhamed yenate Eko kuranu new Emilew danael beglu new Eminagerew yenate gin kuranu Erasu Atfuchew new Emilew
@gezemangezzu8642
@gezemangezzu8642 4 күн бұрын
Mention the sura"verse"& chapter of the quran that you aledge if you truthful
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 4 күн бұрын
TPLFS apartheid fascist policy against students wearing Hijab should be considered
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 4 күн бұрын
TPLF should take responsibility for the adverse effect of their actions. It significantly affected tigrisns in other parts of Ethiopia
@AhmedMehamednor
@AhmedMehamednor Күн бұрын
በነገራችን ላይ ቁርኣን ላይ የኣብራሃም ዘር የተረገሙ ናቸው የሚል የሚል የለም
@mekonnen2384
@mekonnen2384 3 күн бұрын
የጎሳና የሀይማኖት ጽንፈኞች ከሰራቸው መነቀያቸውን የትግራይ ህዝብ እየሰራበት ሰለሆነ ይህ ሰላሰፈራቸው ነው በየቦታው ብጥብጥ ለማሰነሳት የሚሞክሩት " ግርግር ለሌባ ያመቻል " የሚባለውን አነጋገር ለመጠቀም ነው!!
@kolfeaddis6970
@kolfeaddis6970 2 күн бұрын
የጦርነቱ ጊዜ አብዛኛው ሙስሊም ትግራይ ዓይን ሲደግፍ ነበር።
@rediwan-cn7uk
@rediwan-cn7uk 4 күн бұрын
ኤድመንድ የእውቀት አባት ነህ
@abebetesfaye4957
@abebetesfaye4957 3 күн бұрын
የእነ አህመዲን ጀበል ወታደሮች የሚስሩት ተንኮል ነው : ሀጅ ሙፍቲን ስሜናዊ ናቸው ብለው ያባረሩ ናቸው፣፣
@FoziaAgency
@FoziaAgency 4 күн бұрын
Edmend tinish sew neh wemenee neh
@Weynfekede051
@Weynfekede051 3 күн бұрын
ኤድመንድ ምንድን ነው እያልክ ያለከው? አንተ እንደምትለው አንድ ግለሰብ እና የፓለቲካ ድርጅት አባል ለስልጣኑ ብሎ ተገቢ ያልሆነ ንግግር ስለተናገረ ለዚህ ማካካሻ የትግራይ ሙስሊሞች መስዋእት ይሆናሉ እያልክ ነው? መጅሊሱ ስህተት ቢስራም በመጅሊሱ ስህተት የትግራይ ሙስሊሞችን ፍዳ ልታደርግ ነው? አንተ ሙስሊም ሳትሆን ስለመጅሊስ ምርጫ ምን አጋባህ። የመጅሊሱ ለውጥ የኢትዩጽያ ሙስሊሞች ጥያቄ ነው። እኛ ሙስሊሞች በብሄር ልንከፋፈል አንችልም። ስለዚህ በብሄር ልትከፋፍለን አታስብ። የሚገርመው ደሞ እራስህን እንደአዋቂ አስበህ እኔ የህዝብ ድምጽ ነኝ ምናምን እያልክ አትዘባርቅ። አንተ እራስህን በሚድያው አውጥተህ የዩቱዪብ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው እንጂ አንተ መቼም የህዝብ ድምጽ ልትሆን አትችልም።
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 3 күн бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ።ነገር ግን የአክሱም ሙስሊም ሴቶች ላይ የተፈፀመው ሂጃብ እንዳይለብሱ ብለው አክሱም ላይ ብቻ ለምን ከለከሉ ?ትግራይ ውስጥ ካሉ ት/ቤቶች ሁሉ አክሱም ብቻ ለምን ተለይታ ሴት ተማሪዎች ኒቃብ እንዳይለብሱ ተከለከለ? ለምን በሌሎች ት/ቤቶች አልተከለከለም? ይህ የፖለቲካ ቁማር ጨዋታ መሆኑን ሁሉም ትግራዋይ ና አማኙ ህዝብ ጠንቅቀው ሊያውቁት ይገባል።
@kidanadamu
@kidanadamu 4 күн бұрын
Awayte aybalm tgre new
@owlwatchingu8956
@owlwatchingu8956 4 күн бұрын
Edmond . I’m not sure if you speak Tigrinya : do you know the meaning ‘ Sereke ‘ ?
@birhanuhailu4185
@birhanuhailu4185 4 күн бұрын
Keep it up by reasoning not by emotion
@birhanuhailu4185
@birhanuhailu4185 4 күн бұрын
Edemoned reasonable thought
@kidanadamu
@kidanadamu 4 күн бұрын
Kuranu new Emilew Awo
@nisarjaan3072
@nisarjaan3072 3 күн бұрын
እውነቱ ነው ከኣለም የሰይጣን ዘሮች ድሆችን ኩፍዎች ከትግራይ በኣለም የለም
@saadedinmoktar1175
@saadedinmoktar1175 4 күн бұрын
የእኔ የአክሱም ሙስሊም ነኝ የድሬዳዋ ከንቲባ ሀሳብ እደግፋሎህ የትግራይ የህዝብ ተወካይ ነኝ ብለህ ራስህን ከፍ አታድግ የውሸት ፓለቲካ ውጤቱ = 0000 ነው አይገባህም እንጂ ኤድመንዶ ከ አዲስ አንስቶ ትግራይ ጠላ እየጠጣህ እንድትውል ያደረገህ ግትርነት እውነት አለመቀበል ነው ልክ እንደ ማሽላ እያረርክ ጥርስህ እየሳቅክ እውነታውን ተቀበለው ትግሬ ላልሆናችህ እኔ ትግሬ ነኝ የዚህ ህዝብ ባህሪ በንግግር አያምንም ውሸት እየተናግረ ነብሱ እያወቀው ግትር ብሎ ይከራከል ኤድመንዶ ጅብ በማያውቁት አገር ሄዶ ስልቻ አንጥፉልኝ አለ ይባላል እኛ በደብ እናውቃችሀለን ፕሮፌስር አርማንዶ እኔ እንደዚህ የግሌ ሀሳብ ስለ ገለፅኩኝ መጅሊስ ያውግዘው እንደማትል ተስፋ እደርጋሎህ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 4 күн бұрын
ዬህዝምም😮😮😮ድምጥማንአረገህህ ደቆሮ ዬህዝብድምፅማለት ተማሩወችንዬሚደግፍ ነው ተማሪወችንከትምርትአስወግዳችሁ 😂😂😂😂ደቆሮ
@ዋናዩቱብ
@ዋናዩቱብ 4 күн бұрын
እውነቱን ሲነገር ቆጠቆጠው አይ ሙስሊሞች 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@Transcend680
@Transcend680 4 күн бұрын
ወያኒያዊ ፋራ፤ የድንቁርናና የማንነት አይዲዮሎጂ ገና ብዙ ዋጋ ያስከፍለናል።
@menelikmukemil1519
@menelikmukemil1519 3 күн бұрын
Edmond laba new
@tomfre
@tomfre 2 күн бұрын
ኤድሞንድ ምንም የተሳሳትከው ነገር የለም እውነትን የማይወድ ሁሉ መሰረቱ ውሸት ስለመሆኑ እርግጥ ነው አብይ ለአገዛዙ እንዲያመቸው በአማራም ይሁን በሱማሌ ወዘተ በራሱ ምርጫ ምስለኔዎችን አስቀምጧል እንዲሁም በኦርቶዶክስም ይሁን በጴንጤ ነን ባዮችና እስልምናንም ጨምሮ የራሱን ሰዎች የሚደግፉትን ሀሳቡንም ማስፈፀም የሚችሉትን መርጦ አስቀምጧል በፍትህ ሚኒስቴርና ምርጫ ቦርድ እንዲሁም ፌዴሬሽን ምክርቤት ጨምሮ በአላማ አድርጓል። ተጠቅሞበታልም፣ የትግራይ ሙስሊሞች እንደሌሎቹ ተገድለው ሳለ መጅሊሱ ሲያለቀልቅና ሲያሸረግድ ሲያጨበጭብ ነበር በይቅርታ የትግራይ ሙስሊሞች ቢያልፉትም ዛሬ ተነስስቶ አለሁ አለሁ እያለ ሌላ ጦርነት ሲቆሰቁስ እያየነው ነው፣ የትግራይ ሙስሊሞች መብት የሚከበረው በገዛ ሙስሊም መሪዎቻቸው በክልላቸው ነው የትግራይ ህገ መንግስት ራሱ ለትግራይ ሙስሊሞች መብትን ይሰጣቸወዋል ይደግፋቸዋልም ስለዚህ መብታቸው ይከበር ያለው ራሱ የትግራይ ህዝብ ነው ክልከላውንም የተቃወመውም የትግራይ ህዝብ ነው ፣ ፣ ሌሎቹ ተመልሰው ትግራይን ሌላ ጦርነት ውስጥ ለመክተት ግን ስራቸውን እየሰሩ አሉ ስለዚህም በትግራይ መሪዎች ህዝቡ ይህን አውቆ ነቅቶ በመጠበቅ ህዝባቸውን ከሚመጣው ጥፋት ለማዳን ለመከፋፈልም ከሚደረገው አሻጥር ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። (ልጁ እኔን ብቻ አድምጡኝ ስሙኝ እኔም ብቻ ትክክል ነኝ ባይ ነው) ጉንጭ አልፊዎች እውነት በነሱ ዘንድ የለችምና ለመደባበቅ ለመሸፋፈን ግን ማንም አይችላቸውም። እኔ ፓለቲካ የማላውቅ ተራ ሰው ብሆንም ማንም አይቶ ሊፈርድ የሚችለውን ያየነውንና የሰማነውን የምናውቀው እውነት እያለን አይናችሁን ይዤ ላሞኛችሁ እያለን ነው።
@ridwansaman-dl4ob
@ridwansaman-dl4ob 3 күн бұрын
በሰአቱ የትግራይ ተወላጅ ተብሎ ይጠራ ስለነበረ ነው።
@kidanadamu
@kidanadamu 4 күн бұрын
Kuran ylal
@StrangeFavour
@StrangeFavour 4 күн бұрын
የአብራም ዘር... 1ይሳቅ ከ ሳራ 2 ኢስማኤል ከ አጋር
@AbdulazizIsmail-e9r
@AbdulazizIsmail-e9r 2 күн бұрын
እንደዚህ ከሆነ ሀገሪቷ ለሁሌት እንካፈል ሙስሊም እና ክሪስትያን
@TofabadaiBa
@TofabadaiBa 3 күн бұрын
ትላንትና ብልፅግና ስቀጠቅጠችሁ ሙስሊም ክርስቲያን አለለም ዘሬ ግን አፈለቹ
@yordanosbeyene2181
@yordanosbeyene2181 3 күн бұрын
after all currently እኛ የኢትዮጵያ አካል አይደለንም። ስለዚህ የኢትዮጵያ መጅሊስ ይሁን ጃሱስ ስለትግራይ አያገባውም። ፔሬድ።።።።
@Malikmurad2010
@Malikmurad2010 4 күн бұрын
ዉያኔ እና ኡክራሪ እስላም ተስማሙ
@kokebendale8918
@kokebendale8918 4 күн бұрын
Lemn tenadedk Muhammad
@Hiwet-z6z
@Hiwet-z6z 4 күн бұрын
out belew 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@hibuhamudi9667
@hibuhamudi9667 3 күн бұрын
እርግጥ አኩስም ሺሻቤቶችን እንዲሁም መጠጥ ቤቶችን ማሳጅ ቤቶችን ወዘ ተረፈ ይፈቅዳል እውነት ከኦነ የምታወራው ስልምና ግዴታ ያደረገባትን ኢጃባን መከልከል አንገቷን ከመቆረት አይተናነስም አውነታውን አላህ ይፍረደው
@tashaykef796
@tashaykef796 3 күн бұрын
ዐንተ ማነሕ. ....ማነው የወከለሕ????😂😂😂😂😂
@AnumanChepena
@AnumanChepena 4 күн бұрын
እሺ አብይ መረጠ ብልፅግና ነው መጅሊስ ብልጽግና ስለሆነ አንተ ትግራይ ያሉ ሙስሊሞችን እንደፈለክ ትጨፍርባቸዋለህ ለነገሩ ስለ በሻሻ ማውራት አያስፈልግም
ለዘመድኩን መልስ ከሀይለየሱስ አዳሙ። ክፍል ሁለት
28:40
ETHIO POLITICS ኢትዮ ፖለቲካ 1991
Рет қаралды 1,7 М.
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ስለ አማራ ፋኖ ትግል #Yoni Magha #Amhara AQuila
59:04
Voice of Habesha
Рет қаралды 1,7 М.
ስለ ትግራይ ወቅታዊ ሀኔታ ነፃ ውይይት Free Discussion PART 1
49:30
ETHIO POLITICS ኢትዮ ፖለቲካ 1991
Рет қаралды 885
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН