No video

ስለ ማይግሬን የራስ ምታት መንስኤ እና ህክምና/ NEW LIFE EP 267

  Рет қаралды 12,641

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 62
@zeytunabintmuhdina5963
@zeytunabintmuhdina5963 4 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እኔም በዚህ ህመም ተሰቃየው በዱዓችሁ አትርሱኝ የእውነት ህመሙ ከባድ ነው::😥😥የሚያማችሁ ፈጣሪ ጤናችሁ ይመልስላችሁ ህመሙ አሞን የምንሰቃይ ሰዎች ነን የምናውቀው የእውነት እኔ በሳምንት አንዴ ይነሳብኛል ግን አራት ወይም አምስት ቀን አሞኝ አሳምሞኝ ይሄዳል ኦቨር ሲሆን ደግሞ ሊያቅለሸልሽኝ ይሞክራል ብቻ ከባድ ነው አላህ አፍያ ያድርገን ያረብ!!
@adeesaa7288
@adeesaa7288 Жыл бұрын
እኔም በጣም ነዉ የሚያሰቃየኝ
@user-vj8ng4wk1l
@user-vj8ng4wk1l 4 жыл бұрын
ይሄ በሽታ ለጠላትም አይስጠው እኔን በሰው ሀገር በሰው ቤት እያሰቃየኝያለው በሽታ ይሄ ነው ሲያመኝ አለም በሙሉ አለማዬ ሁሉ ያስጠለኛል😢ኡፍፍ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 4 жыл бұрын
እኔም😢
@samirayasuf6121
@samirayasuf6121 4 жыл бұрын
@@birtucanmenbr9733 eneeemmm ufiii gera gibiti bilongal aleteltimi ayistewuuu
@user-ys7cf8lt8j
@user-ys7cf8lt8j 4 жыл бұрын
አይዞሽ ከባድ ነው በሰው ቤት አውቀዋለሁ ስቃዩን 😭😢
@marryali6312
@marryali6312 4 жыл бұрын
እፍፍ እኔም ጭራሽ እንቅልፍም አሳጣኚ ፈጣሬ ይማረን ለሱ የሚሳነዉ የለም
@user-ys7cf8lt8j
@user-ys7cf8lt8j 4 жыл бұрын
አረ ተሰቃየው እኮ ለጠላቴም አልመኘውም ኡፍ ከስደት ያተረፍኩት እሄንን ነው 😭😢 በሰው ሀገር አሰቃየኝ እኮ
@beiayneshsisay9903
@beiayneshsisay9903 4 жыл бұрын
እይይይእኔም እየተሰቃየሁነው ሀኪምቤትእሄዳለሁ መዳኒት ታቅፍየእመጣለሁ
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 4 жыл бұрын
Men enedmiyasensaw bedneb asetwelu ene chew yebzabet megeb ,haylegna sheto ,chuhet ,cheese yasensabegnal ,setoch period senhon migraine yemayeker never new ,bedneb asetwelu lijmerachehu sil 2 paracetamol watubet saykedemachehu malet new ,ayezoachehu
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 3 жыл бұрын
@@beiayneshsisay9903 መድሀኒት አለው እህት እኔም አለብኝ ማይግሬን የሚበጠብጥ መድሀኒት ነው ወዲያሁኑ ይተወኛል ሰወሰድ
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 4 жыл бұрын
እኔም ምሰቃይበት ህመም ነው አሁንም ተነስቶብኝ ተኝቼ እያየሁት ነው መኝታ ክፍሌን ጨለማ ካላደረኩ ይብስብኛል ግን ቡናና ውሃ በጣም ያግዘኛል
@Emu-tube
@Emu-tube 4 жыл бұрын
በማይግሬን ተሰቃየሁ እኔ ልጂም እያለሁ ያመኛል አሁን ደግሞ በስደት ላይ ሆኘ አልቻልኩትም አሰቃየኝ በጣም ብዙ ነገሮች ይቀሰቅስብኛል ከጀመርኝ እስከ 3 ቀን ይቆያል ደግሞ ሳምት ሳይሞላው ተመልሶ ያመኛል ኡፍፍ
@konegen6189
@konegen6189 4 жыл бұрын
እኔ ማይግሬን አለብኝ ዶክተር አይቶኛል ተከታትያለው ሌላም xray ተነስቻለው ከአንገት በላይ ግን ምንም ለውጥ አላየውም በእርግጥ የሚጀምረኝ እርቦኝ ፣ከባላሁ ቡና ካበዛው ፣እና በብዛት ውጪ ሀገር የምትኖሩ ሰዎች እንደኔ ከሆነ በዊንተር (አየር ሲቀዘቅዝ) ጭንቅላታችሁን መሸፊን አለባችሁ እኔ በጣም ምቸገረው በብዛት በዊንተር ነው ከባድ ህመም ነው ግን ሳይንስ መድሀኒት መውሰዱ መፍትሄ ነው ብየ አምናለው ምግብ ደግሞ እኔ ሲያመኝ ምንም የሌለው ሩዝ ሙዝ በላለው እንዳይብስ ይረዳኛል እግዚአብሔር ይማረን
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 3 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ሰው ሃገር ነው ያለውት ዘወትር ነው ሚያማኝ እፍፍፍፍ ብዙ ነገሮች ናቸው ሚቀሰቅስብኝ የልጆቹ ጩህት ሰወቼ የሚቀቡት ሽቶ ውጭ ይዘውኝ ሲሄዱ ምናልባት የፀሀይ ብርሃን እና ሙከይፍ ወይም ኤሲ የሽኩርት ሽታ አር ምኑ ቅጡ እዴት ሆኜ ላለ ማሽተት ችላለው ሰው ሀገር ሰው ቤት ሆኖ ይሄንን ማድርግ በጣም ከባድ ነው እደውም እግዚአብሔር ይስጣቸው ጥሩ ስለሆኑ እጂ እስከዛሬ አያስቀምጡኝም ነበር 😢😢😢😭😭😭😭😭
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እኔም በጣም ያመኛል ።እምሠራበት ቦታ ሲካራና ሌላም ነገር የሚጠቀሙ ይመስለኛል የሆነ ቅጠል ነገር ነዉ ።እክፍላቸዉ ለማፅዳት ስገባ ሲሸተኝና ስናደድ ጣም ያመኛል።ያስታዉከኛል በዚህ ይነሳብኛል ።
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
ዶክተሰር እናመሠግናለን።
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 жыл бұрын
ውይይይይ ይሄ በሽታ ሲጀምረኝ የ6 አመት ልጅ ነበርኩኝ ይኸው ለ17አመት ይዞኛል አንዳንዴ ሞቴን ሁሉ እመኛለው አሁን 23 አመቴ ነው መቼ እንደሚሻለኝ እየናፈኩ ነው መነሻው ንፋስ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን የዶቭ ምርቶችን መጠቀም ትቻለው አይብ አልበላም የትም ስሄድ ሸርብ ለብሼ ነው ብቻ ስቃዩ ከባድ ነው በጣም ከፍተኛ የሆነ Depression አለብኝ ከሰው ጋር ሁሉ መግባባት እያቃተኝ ነው ኡፍ አምላኬ በጣም ያስጠላል ብቻ
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 жыл бұрын
በዘር ይመጣል በሂወቴ ያሰቃየኝ ነገር ቢኖርና በሂወቴ ያለ ራስ ምታት የለም እድሜ ልክ ስቃይ
@jessicamariyo6202
@jessicamariyo6202 4 жыл бұрын
እኔማ ልሞት ነው ብርሃን የበዛበት ቦታ የ አይን መደብዘዝ ከፍ ያለ ድምፅ ስሰማ ጆሮየ ይረበሻል ድብርት .ነጭናጫ ያረገኛል አንዳንዴ ጣፋጭ ነገሮች በጣም መብላት...የ እንቅልፍ መዛባት ሃሳብ .ጭንቀት. የፍራት ስሜት ..ብዙ አይነት ነው የሚሰማኝ ግን መፍትሄ አለ እናመሰግናለን
@user-dc2bl8ek5h
@user-dc2bl8ek5h 4 жыл бұрын
እኔንም ልክ እንዳቺ ነው የሚያደርገኝ ብታይ
@gatamasayjafar721
@gatamasayjafar721 2 жыл бұрын
8 አመት ልጅ ነው ከጀመረው 1ወር ሞላው የዶክተር አድራሻ ጠቁመኝ ልጅን ለምጣው
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 4 жыл бұрын
እረ እሱስ አያምጣው ነው ይሔው ኪኒን አስለምጄ ያለሱ ንቅንቅ አይልም አሁን ግን ቪክስ መጠቀም ጀመርኩ አፍንጫዬና አጎሌ ቦታ ትንሽ እያሸው ስቀባው ይተወኛል አንዳንዴማ ጭንቅላቴ የእኔ አይመስለኝም በጣም ነው ሚከብደኝ ምግብ ድምፅ ንግግር በጭራሽ መስማት አልፈልግም እግዚአብሔር ይማረን ማለት ነው 🙏🙏🙏
@saronadama6345
@saronadama6345 3 жыл бұрын
እኔ የጀመረኝ ከሀገሬ ከወጣው ነው ይሄው አስር አመቴ በዚህ ህመም ግን ማስመለስ ማቅለሽለሽ የለኝም ሰውነቴን በሙላ ማዘዝ ያቅተኛል ሲያመኝ የሚጀምረኝ በሽታና በንዴት ነው እንደተባለው ጫጫታ አልወድም የሚገርመው ሁለቱም ልጆቼ ያማቸዋል እና ብዙም ትኩረት አልስጠውም ዛሬ ሰርች አርጌ ስስማው ገረመኝ ።
@Mirteyta
@Mirteyta 4 жыл бұрын
ማንኛውንም wifi password በነፃ መጠቀም የሚያስችል ወሳኝ appkzbin.info/www/bejne/gWG0oph4hdGXmZY ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
@baharurameto1562
@baharurameto1562 4 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱን አጥቼ እያተሳቀዬው ነበር አሁን መፍትሔው ምን ይሁን?
@almazalmaz3323
@almazalmaz3323 4 жыл бұрын
እኔ ወደላይ ካለኝ በኃላ ይተወኛል እሰከዛ ግን መፈጠሬን እጠላዋለው
@mechershayenasamrelng6285
@mechershayenasamrelng6285 4 жыл бұрын
Enem betam new miyameng berhan Mayet Alechlem betam siyameng yasetawkengal
@miskuethiopiawit3055
@miskuethiopiawit3055 4 жыл бұрын
Ene sinadede betam yamegnale
@enatthunkebedemerga3812
@enatthunkebedemerga3812 4 жыл бұрын
Ihen beshita letelat ayist mot miyasmeng beshita new
@user-pm6eb3ci3t
@user-pm6eb3ci3t 4 жыл бұрын
Ameseginalhu ene 12 ameti honyali
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
አኔም ተቸግራለውአሁንግን ፈጣሪ ይመስገን
@user-vn1bv3cc9e
@user-vn1bv3cc9e 10 ай бұрын
እኔ የዚህ በሽታ ተጠቄ ነኝ
@mekdesabenezer6962
@mekdesabenezer6962 4 жыл бұрын
Er bezye beshieta teskaychalew
@user-wv4fd2ru7r
@user-wv4fd2ru7r 3 жыл бұрын
እህ ኧረ ሊገለኚነዉ😢😢😢
@zinatmohammed6265
@zinatmohammed6265 4 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ከባድ ህመም ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔ ሲነሳብኝ ስቃይ ነው ግን አሁን ቭሮፊን የሚሉት 600 ግራም መድኃኒት እወስዳለሁ ትንሽ ያሺለኛል ግን ግን ሰወች አትውሰጂ ልጅ ለመውለድ አይቻልም ሊያስቀር ይችላል ይሉኛል እስቲ የምታቁ ንገሩኝ ምክንያቱም እሱን ስወስድ ነው ቀለል የሚለኝ አንዳንድ ጊዜ ይደነዝዛኛልም
@user-cg2zt3te5n
@user-cg2zt3te5n 4 жыл бұрын
maer ename edaece nage besadete 7 amete nawe esoweme ewassede naber auhen gane 3amete kagebuhe eskuhen alewledikeme maer hikame baete sehade mawelede teicyalessae yelowegale gen...maer betsalesse akeme medulentowen lamekenasse maker
@konegen6189
@konegen6189 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነው ልጅን ሚሰጠው እኔ ትንሽ ሲያመኝ ነው ምወስደው 3 ልጅ ወልጃለው ህመሙን በቀላሉ ምለፍ ስለማትችይ ግድ ነው ነገር ግን 800 gram ነበር ምወስደው አሁን ግን ፣ሳይብስብኝ ከወሰድኩና ወስጄ ትንሽ30ደቂቃ ወስጄ እረፍት ካደረግኩ 250 gram እራሱ ያሽለለኛል በተለይ ከአይብሮፊን እንደኔ ከሆነ ይሄን መድሀኒት ካገኘሽ ቶሎ ያሽላል Excedrin ( migraine) ይላል ሳይብስብሽ ውሰጅው ጥያቄ ካለሽ ፃፊልኝ
@user-cg2zt3te5n
@user-cg2zt3te5n 4 жыл бұрын
@@konegen6189 እሽ የኔ እህት እኔማ ብታይ በጨንቀት ልምት ነበር ሠዉም ሥጠይቅ የምትወሥጂዉ መደሀኒት ነው ይሉኛል እኔ የምወሥደዉ ባነዳል ነዉ 2 ፈሬ ነው የምወሥደዉ እሥኪ ያንችን ደግም እሞክረዋለሁ ሥለምክርሽ አመሠግነለሁ የኔ ቆንጃ
@konegen6189
@konegen6189 4 жыл бұрын
@@user-cg2zt3te5n አይዞሽ እግዚአብሔር አለ የት ሀገር ነው ያለችው face book ይጠቀሚያለሽ ?
@konegen6189
@konegen6189 4 жыл бұрын
አትብሮፊኑን ዶክተሮቹም ሚሉት እስኪሻልሽ ውሱጂ በየ 4 4ሰዓት ነው ሚሉሽ ዶክተር እኔ ህክምና ምን ተከታትያለው ኢንዶስኮፒ xray ሁሉ ተነስቻለው ሌላ መንስኤ ካለው ብየ ግን ምንም አየር ፣እርሱን ከበላው ቡና ካበዛው አንዳንዴ ግን በምን እንደሆነ እራሱ አላውቅም በሰላም ተኝቼ ስነሳ አሞኝ እነሳለው እኔ እንደውም ከዶክተሮቹ መድሀኑኒት የገዛሁት ነው ያሚያሽለኝ
@amen2125
@amen2125 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዶችየ ኑ እንዛመድ 😍😍
@user-fc6dd2be2e
@user-fc6dd2be2e 4 жыл бұрын
Er enam enatam akesitam eytiskyane naw ena 19 imta naw yagmarne yaladnbat hakem bate yalem mnem lawte yalewm tsfa yamqrate nager naw yamsamage abesw eniatane
@hiwotmohammed6292
@hiwotmohammed6292 4 жыл бұрын
እኔ ራሱ ከባድ የራስ ህመም አለብኝ ወይኔ ሲነሳብኝ
@jmedia-rw9yu
@jmedia-rw9yu 4 жыл бұрын
Ere enem selamen asatagn eko rasmtatu ke samen belay yekoybgnal songa khonkum yamgnal
@user-nz5yq9qy9v
@user-nz5yq9qy9v 3 жыл бұрын
አይ ራሴ
@hageretg308
@hageretg308 4 жыл бұрын
ወይ ይህ በሽታ ለጠላትህም አይስጥህ እኔ የባሰብኝ ........
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
ቦርጭ ያስቸገረው መፍትሄው አለ በተሰብ ይሁኑ🙏
@foziafozia3246
@foziafozia3246 4 жыл бұрын
እረ እኔ ተቸግሪለሁ
@user-cb9dm1nz1p
@user-cb9dm1nz1p 4 жыл бұрын
Woy batam chigr yehonabgen bashita
@carolbeydoun1099
@carolbeydoun1099 4 жыл бұрын
Wiii yihema yanm telku bashta naw batm kabd naw
@user-nz5yq9qy9v
@user-nz5yq9qy9v 3 жыл бұрын
አረ መፍትሄውየትነው
@marima1099
@marima1099 4 жыл бұрын
አይዙዋችሁ ለታመማችሁ ከኔጋ ያለው ጭንቀት ሊገለኝ
@user-vn1bv3cc9e
@user-vn1bv3cc9e 10 ай бұрын
እኔ የዚህ በሽታ ተጠቄ ነኝ
@user-vn1bv3cc9e
@user-vn1bv3cc9e 10 ай бұрын
እኔ የዚህ በሽታ ተጠቄ ነኝ
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 1,2 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 4,6 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН