ሰለሞን ቦጋለን ግራ ያጋባው አስማተኛ እና ethiopian tiktok 😳 / aser tad

  Рет қаралды 44,980

ATR

ATR

Күн бұрын

Пікірлер: 180
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 3 ай бұрын
ፀጉር መነቃቀል መጨናነቅ ሲበዛ ( በጭንቀት )ሊመጣ ይችላል አሉ ሰምቼ ነዉ 🙌
@SamrawitTariku-z6i
@SamrawitTariku-z6i 3 ай бұрын
የሮዝ መሪን ውሀ ተጠቀም በጣም አሪፍ ነው እኔም እየትጠቀምኩ ነው
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 3 ай бұрын
ደስ ይበልህ የኔ ልጅ subscribe አድርጌልሀለሁ። በርታ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ай бұрын
ፀጉርህ አየር ስለተቀየረበትና ውሀውን እስኪለምደው ነው እና ሻምፓ ትሪትመንት ተጠቀም የፀጉር ቫይታሚንም አለ መጠቀም ነው አይዞን ATR ወንድማችን እግዚአብሔር ያላምድህ ስደት እንዲህ ነው የሀገሩ የአየሩ የውሀው የምግቡ ነገር እስኪለመድ መንገጫገጭ አለ እና እንኳን አይንህን ተሻለህ እንጂ ፀጉር ይበቅላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 3 ай бұрын
አው ፀጉርህ የለም እየጠፋ ነው😂😢የፀጉር ነገር ምትሰራ መስኪ ቱዩብ ብለህ ግባ ዩቱብ ላይ የተለያየ ነገር ትሰራለች 👌👌👌❤
@abelb5604
@abelb5604 3 ай бұрын
Welcome to Canada Canada Waters like that you'll be used to it❤❤❤
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
ለፀጉርክ መነቃቀል በቁርንፉድ ውሃ ታጠበው በጣም አሪፍ ለውጥ ታገኝበታለክ ወንድሜ
@JaltoKsa
@JaltoKsa 2 ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤Ba Uqulali taxabii❤❤200k👍👍abshirii
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 3 ай бұрын
Art betam new emakebirik Ante betam turu liji nek gin ekirta Wuletegna Enetik Atibel esh bro ❤❤❤Enet hule tikebaralechi ❤❤❤
@AlmaAbebe
@AlmaAbebe 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣክ አሴሮ
@MusiZewdiu
@MusiZewdiu 2 ай бұрын
አሴር የሮዝ መሪኖ ውሃ ተቀባ በጣም አሪፍ ነው ሞክረው ትወደዋለህ
@neba1034
@neba1034 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ
@AddisuAlemu-k3o
@AddisuAlemu-k3o 3 ай бұрын
ደናነህ በርታ
@kidia746
@kidia746 2 ай бұрын
Afri herbal ye castor oil tetekem betam arif nw
@rahelgebreslassie4118
@rahelgebreslassie4118 2 ай бұрын
ውሃው ጥሩ ስላልሆነ ነው እኔም ስዊድን ኣገር ከገባሁት 8 ኣመቴ ጸጉሬ ረግፎ ረግፎ ሳስቶ ቀረ ቻለው ወንድሜ ውጪ ሃገር እንደዛ ነው ለሰዉም ለጽጉርም ኣይመችም
@etsubeyitbarek6180
@etsubeyitbarek6180 3 ай бұрын
የሬት ቅባት ለጸጉር መነቃቀል ጥሩ መፍትሄ ነዉ👍👍
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 3 ай бұрын
Dear Aser, pls check your doctor - ENT. You can change your diet and also scalp massage is good too.
@tsehayabebe-sh7mn
@tsehayabebe-sh7mn 3 ай бұрын
ማር እና ዉሃ ሎሜ ጨምቀ አፈልተ ጠጣ በጣም ጥሩ ነዉ
@abrehamfikadu9605
@abrehamfikadu9605 3 ай бұрын
Enem endezi agatemogn neber ena Rosemary oil and castor oil betam arif nw kechalek huletunem mix aregek tetekem
@Tesu_g
@Tesu_g 3 ай бұрын
150k let's gooooooo🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mared-px8nh
@mared-px8nh 3 ай бұрын
les go 200k🥰🥰🥰
@sbekele4200
@sbekele4200 2 ай бұрын
ሰላም!ፀጉርህን አሳጥረው መርገፉ ይቀንሳል።
@حياةنور-ظ3ت
@حياةنور-ظ3ت 3 ай бұрын
አሲርየ በቅርንፉ ዉሃ ታጠብበት ሀሪፍ ነው
@NanatAser
@NanatAser 3 ай бұрын
አባ ፀጉርህን ተቆረጠው ስትቆረጥ ነው የሚያምርብህ ❤❤❤❤❤እና ደሞ ሮዝሜሪ oil ተቀባ ምርጥ ነው ❤❤❤
@Nmrja
@Nmrja 3 ай бұрын
Hule atitateb wuham yicherisal aseroye❤
@Buruk-ck4qt
@Buruk-ck4qt 3 ай бұрын
Hero ❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅
@Muluneshebeyazn
@Muluneshebeyazn 3 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ይመችህ አሲር ❤❤❤❤
@GojituaTemesgen
@GojituaTemesgen 2 ай бұрын
welcome to መላጦች group 😂😂
@LiliNeba-rz1fu
@LiliNeba-rz1fu 3 ай бұрын
Lik nek ante❤
@God_is_love21
@God_is_love21 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 🥰❤
@MeronMeri-w3i
@MeronMeri-w3i 3 ай бұрын
Yheneko felfitu gebtualko aydl asero E😂😂
@ethiopiatariku1800
@ethiopiatariku1800 3 ай бұрын
dear Aser ውሀዉ ነው ኬሚካል ስላለው ቶሎ ቶሎ አትታጠብ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 3 ай бұрын
ATR❤ የሰፈሬ ልጆች እስኪ ተባብራችሁ ይቱብ ክፈቱልም ያራድዬ ልጆች
@عيادالجهني-ف1ر
@عيادالجهني-ف1ر 2 ай бұрын
የወይራ ዘይት ጥሩ ነው
@EliasHailu-y1x
@EliasHailu-y1x 2 ай бұрын
hasab atabza bro
@Aza12371
@Aza12371 3 ай бұрын
😂😂 በደረቁ ታጠብ ደረቅ እጥበት እኔ እንደ ጠመንጃ ተወልውዬ ነው ምወጣው 😂😂
@sarenakonjo
@sarenakonjo 2 ай бұрын
Yanit ❤❤❤❤
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk 3 ай бұрын
Tsgurikin ruz teqeba teru new asirye 😂❤️
@SuleimanMohammed-kf6nw
@SuleimanMohammed-kf6nw 3 ай бұрын
arif new endewem tollo cherseh kemetateb netsa tehonaleh
@keshatube3264
@keshatube3264 2 ай бұрын
use Rosemary oil
@hawisha3727
@hawisha3727 3 ай бұрын
ሄር ማስክ ተጠቀም
@MamaTigest
@MamaTigest 3 ай бұрын
ውሀው ነው 😂በሻወር ውሃ አትታጠብ በሚገዛ ውሃ ታጠብ
@yetnayetmeleyo7072
@yetnayetmeleyo7072 2 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ፀጉርህ የሚነቃቀለው ውሀው ነው በሙቅ ውሀ አትታጠብ እና ባለቤቴ የሚጠቀመው ALIKA Shampoo , conditioner and serum ተጠቀም በጣም ለውጥ ታገኝበታለህ።
@GoAsd-s1u
@GoAsd-s1u 25 күн бұрын
ቅርፉድ አሪፍነዉ ብሮ
@hilinaalema1944
@hilinaalema1944 3 ай бұрын
avoid stress Asr please
@SerkiSerki-u2r
@SerkiSerki-u2r 3 ай бұрын
ተቆረጠው😅😅😅😅😅😅
@emutisololmon9303
@emutisololmon9303 3 ай бұрын
telba adrgebet arif new
@KimiyaAbdoKimu
@KimiyaAbdoKimu 3 ай бұрын
ካክስ ግባ ያፋፋልሀል ደሞ ካክስ ብቻ 😂
@FikerteNigusa
@FikerteNigusa 3 ай бұрын
በቀን በቀን አትታጠብ በሳምት አንድ ታጠብ እና ፈሳሽ ቅባት ተቀባና ማሳጅ አድርገው ስትጣጠብ ቅባት ተቀባና 30 ደይቃ አቆይተክ ታጠብ
@BezawitAsefa-th6fv
@BezawitAsefa-th6fv 3 ай бұрын
@MiritayuhuMemhiru
@MiritayuhuMemhiru 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HanaHabtamu1998
@HanaHabtamu1998 3 ай бұрын
ሙቀት ሆኖ ስታጠብ በቀዝቃዛ ውሃ ታጠበ
@IftuKetema-j9h
@IftuKetema-j9h 3 ай бұрын
Aserye zenith
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 ай бұрын
የፀጉር ቪታሚን ውሰድ በጣም አሪፋ ነው በመቀጠል ሙሉ የደም ምርመራ አድርግ
@Hanamanar
@Hanamanar 3 ай бұрын
ውሃው ነው ትለምደውአለ እኔም ዱባይ ስመጣ እንዳአንተ ነው የሆነው እስክትለምደው ነው❤❤🎉🎉
@AtsedeAlena
@AtsedeAlena 3 ай бұрын
አቡካዶንእና፡ተልባተጠቀም
@AliNader-v5v
@AliNader-v5v 3 ай бұрын
በቀዝቃዛውሀታጠብእሺአሴር❤❤❤
@Dagim-j5n
@Dagim-j5n 3 ай бұрын
ኧረ አሲር Golden play button ተቀብለህ ሳትነግረን 😢
@mekdesalemu1518
@mekdesalemu1518 3 ай бұрын
ምነው አህህ በስላም 🤣🤣🤣ዓዞ 🤭👍🏼👍🏼
@HabeshayeTadese
@HabeshayeTadese 2 ай бұрын
አይዞክ አሴራችን አየሩ እና ጭንቀት ይሆናል ከተመቸክ ጥሩ ዜና ልጠቁምህ ነጩን እሩዝ ዘፍዝፈክ አሳድርና ውሀውን ፀጉርክ ላይ ተቀብተክ ማሳጅ አድርገው ከሦስ ሰአት በሁዋላ መታጠብ ትችላለክ ካገኘክ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ቀላቅልበት እኔን ስለጠቀመኝ ነው አሲርሻ ❤❤❤
@mathewoswoldehanna
@mathewoswoldehanna 3 ай бұрын
When u take a shower don't wash ur hair .just wash your hair once a week if u yo that your hair would be healthy
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 3 ай бұрын
አይ አገሬ የሌባ መ ናናሀሪያ ትሆኝ ያሳዝናል
@MitaHailye
@MitaHailye 3 ай бұрын
❤❤
@esubalewwoday2840
@esubalewwoday2840 3 ай бұрын
ሴቶች አሪሱ መላጣ ናቸዉ ሂማን ሂር የሚሉት ጉድ የተወደደው ለዛ ነው😂😂😂😂😂
@BesufekadKebede-d1j
@BesufekadKebede-d1j 2 ай бұрын
ባክህ ሰውን ግራ አታግባን በላም ሽንት ታጠበው😅
@ሜና
@ሜና 2 ай бұрын
አርፋህ ኑር ጨምላቃ ሁሉም ነገር ይለመዳል የማዘርን ምግብ ለምደህ ይሄ ያንተ ግዜነው በርት ተህ እንቻል
@MastuLemi
@MastuLemi 3 ай бұрын
👍😂😂😂Woww 👌👌👌
@martalove4969
@martalove4969 3 ай бұрын
ግራዋ ፈጭተህ ቀባው ከ30ሰከንድ በሗላ ለብ ባለውሀ ታጠውበ3ሳምንትውስጥ ለውጡን ታያለክ
@sslem-ts4jt
@sslem-ts4jt 3 ай бұрын
sewadeh❤❤
@edutvet
@edutvet 3 ай бұрын
21:39 Asero yemir gerami sew neh hasabihm ewnet new Ene Protestant negn and endalkewim emneten yemiyatelesh tegbar new yaw biblem bemechreshaw zemen asachoch endeminesu yinageral Thank you silale supportive idea
@mesy6975
@mesy6975 3 ай бұрын
የወይኔ ማኛን ጠይቀው ስለ ጰጉር😅😅😅😅
@AbdullahJaffer-hp1nl
@AbdullahJaffer-hp1nl 3 ай бұрын
በሽንትህ ታጠብ
@YenguslejJesus
@YenguslejJesus 3 ай бұрын
ኢየሱስን አለማወቅ ነው የሚጃጃሉት እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው::
@Esqeltube
@Esqeltube 3 ай бұрын
ok benkolal tatebu
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 3 ай бұрын
Take a Multi vitamin for Men you ganna see a big change Bro
@Afomi-v1p
@Afomi-v1p 2 ай бұрын
የፀጉር ውሃ ሲበዛበት ይነቃቀላል እናም ፀጉራችንን በተቻለን አቅም ውሃ ባናበዛበት የተሻለ ነው ብዬ አስባለሁ 😊
@medhin8187
@medhin8187 3 ай бұрын
ATR እርእሱ ደስ ይላል 😂ሰሎሞን ቦጋለ ቦግ ኣለ 😅😅 የፀጉርህን ነገር ግን ኮንድሽነር ምትጠቀም ከሆነ ማይስማማህ ኣለ ማለት ነዉ የኔ ያ መለስለሻ ነዉ መፈረዣ😂 ምናምን ሚሉት እንዳለ መበጠርያዉ ወይም ምድር ላይ ነዉ ማየዉ የምር🙄
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 ай бұрын
አጉል ስልጠና ብለው ወደ መሴይጤን እየወሰዳቸው ነው
@Hana-rf2iz
@Hana-rf2iz 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂በተልባ አፉልተህ ታጠቢ ወዲሜ😂😂😂😂
@Messabule
@Messabule 3 ай бұрын
Laundry wesdeh bedereku asatib
@meronferdue7471
@meronferdue7471 3 ай бұрын
Hey, I have the same issue, but I started using nutrafol, and it helps so much. My hair is getting fuller and healthier. It is a bit expensive, but it work wonders they do have men formula check it out.
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 3 ай бұрын
ተላጨዉ ያዉ ወንድ አይደለህ እድገቱ የሚያሥፈልገዉ ለሤቶችነዉ አይደል 😂
@yosepht5510
@yosepht5510 2 ай бұрын
Use to packed water
@bezawetmamo8320
@bezawetmamo8320 2 ай бұрын
Tolo tolo atitateb or ፍሪዝ atadrg betammm new migodaw yezi ager wiha ende Ethiopa adelem yinekaklal lela demo rosemary oil tetekem
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 ай бұрын
For your hair, seek advice of a dermatologist.
@emmuaziz
@emmuaziz 2 ай бұрын
ግን ለምንድነው የተሰደድከው youtube አሪፍ አታገኝም እንዴ
@Dudu-x5m
@Dudu-x5m 3 ай бұрын
❤❤❤
@nasebete3993
@nasebete3993 3 ай бұрын
ዉሃው ነው በጃር ውሃ ታጠብ!!!!
@fjjdjj1171
@fjjdjj1171 3 ай бұрын
Kkkkkkk
@zebibasukemo3380
@zebibasukemo3380 3 ай бұрын
Asro❤❤
@RebekatakeleBalda-wf9qy
@RebekatakeleBalda-wf9qy 3 ай бұрын
Melata wend eko ayastlam tsim kalek ybekal😂😂
@EmebetAsfaw-yc6zo
@EmebetAsfaw-yc6zo 3 ай бұрын
olive oil ከመታጠብክ በፋት ተቀባ ❤❤❤❤
@MulukenDerso-nt9cv
@MulukenDerso-nt9cv 3 ай бұрын
Baki Kibe tekeba 😊
@nejatyimam4379
@nejatyimam4379 3 ай бұрын
ውሀው ለፀጉር ጥሩ ስላልሆነ በታሸገ ውሀ ታጠብ እና ከኬሚካል ነፃ የሆነ ሻንፑ እና ኮንድሽነር ተጠቀም በየቀኑ አትታጠብ
@NetyKilina
@NetyKilina 3 ай бұрын
መጀመሪያ እኔ ነኝ
@YenguslejJesus
@YenguslejJesus 3 ай бұрын
እኔም ኢትዮጵያ በ2019 መጥቼ ነበር ጸጉሬ ተነቃቅል ባዶ ሆኜ ነበር በብዙ እንክብካቤ ነው ያደገልኝ ረጅም ግዜ ነው የፈጀብኝ:: የምኖረው ካናዳ ነው::
@SelamAssfa
@SelamAssfa 3 ай бұрын
የኮኮናት oil ተጠቀም
@Derahinn
@Derahinn 2 ай бұрын
Ye tetahaw wuha Aqua canada new?
@behailugirma2731
@behailugirma2731 2 ай бұрын
Ketelew
@Mame32119
@Mame32119 3 ай бұрын
እኔ ደቡብ አፍሪካ ነው ምኖረው እናቴ ልታየኝ መጥታ ጸጉሯን ስትታጠብ ይረግፋል እዚህ አገር አልታጠብም እስከምትል ድረስ😅 ውሀው መሰለኝ
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 9 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 83 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
یکبار مصرف | 20 سوالی بازی کردیم
32:26
Ali Zodiac
Рет қаралды 98 М.
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 9 МЛН