ሰለሞን ያዛቸው (ሶልያዝ) | ሸዋ - Solomon Yazachew (Solyaz) Shewa New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

  Рет қаралды 232,675

Ambar Entertainment

Ambar Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 368
@Utopia2121
@Utopia2121 Ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርቱ! ሸዋዎች በኪነት ትንሽ ደከም ትላላችሁ። በርትታችሁ የሸዋን ቱባ ባህል፤ ሰፊ ታሪኩን ለሌላው አማራ ማስተዋወቅ አለባችሁ። ሙዚቃ የማንነት ስርን ለማጠናከር ትልቅ አስተዋጽኦ ስላለው በደንብ ስሩ። ውድ አማራውያን በኢትዮጵያ ስም ስንደነዝዝ ኖረናል፤ በያንዳንዱ ነገር እንደአማራ በርትተን መስራት አለብን ህዝባችንን ከፍ ከፍ ማድረግ የኛ ትውልድ ኃላፊነት ነው እንደማመጥ እንከባበር እናሸንፋለን። አንድ አማራ! ከጎጃም ነኝ!
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Ай бұрын
❤👍😍
@TesfayeGonit
@TesfayeGonit Ай бұрын
ይህ የሸዋ ተወላጅ ብቻ ሳይሆን እንደ አማራ ሁሉም በሙያው ላይ ያለ አማራ ሸዋ ላይ በኪነ ጥበቡ ዘርፍ መስራት አለበት ሸዋ ላይ ብዙ ስላልተሰራ ልክ እንደ እነ ማን አለሙሽ እና እንደ እነ አምሳለ ምትኬ ወጣቱ ጥበበኛም በስፋት ሸዋ ላይ መሰራት አለበት ባይ ነኝ
@meep4198
@meep4198 Ай бұрын
እውነት ነው!! የእኔ ንቁ አማራ እንደዚህ ነው ❤
@ሔዋን
@ሔዋን Ай бұрын
ሸዋንእኮ መለስ ብሎየሚየው የለም​@@TesfayeGonit
@BrhanuAsamnew
@BrhanuAsamnew 8 күн бұрын
ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤
@nawafalshamsi4879
@nawafalshamsi4879 Ай бұрын
ከቲክታክ ነው የመጣሁት ሸዋዋች ሙቸነው የምወዳችሁ ከወሎ ደሞቸ
@MissAlem-f6d
@MissAlem-f6d Ай бұрын
ከቶክ ቶክ ነዉ የመጣሁት ከወሎ የሸዋዋች አድናቂ ነኝ❤
@MagdasTeketeleny
@MagdasTeketeleny Ай бұрын
@@MissAlem-f6d ❤️❤️❤️
@haethio8005
@haethio8005 Ай бұрын
​@@MagdasTeketelenyshawa hezebeke ayedale ye walo baka. Kalaye endamefashawe zenabe mafesase huana srachehue
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن Ай бұрын
🌹🌹
@MasiWoldi-y1i
@MasiWoldi-y1i Ай бұрын
​@@زينبمحمد-ظ8نየበቄቋቨ
@HdhdhBsbdbd-kt6kw
@HdhdhBsbdbd-kt6kw Ай бұрын
@@MissAlem-f6d እኔም
@YaredsSahle
@YaredsSahle 9 күн бұрын
❤❤❤❤ጀግና ድምፃዊ
@መቅዲየሰማዕቷልጅ
@መቅዲየሰማዕቷልጅ 16 күн бұрын
የኔ ሸዋ መነሻዬ❤
@useruserTUbe
@useruserTUbe Ай бұрын
ሸዋዎች የትናችሁ አበረታቱት ወድማችሁን ቆጆ ሥራ ነው ለሸዋ አልዘፈነም ማለት ብቻ ሳይሆን ብዙ ደክመው ሲሰሩ አታበረታቱም ለምን እደሁ ባላቅም እራሳችሁ ላይ ፎከስ አታደርጉም😢ከሌላ አካባቢ ሲሆን ባደኝነት እናተ ናችሁ የምታውት ሆ😂
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru Ай бұрын
ትክክል
@زينبمحمد-ظ8ن
@زينبمحمد-ظ8ن Ай бұрын
👌👏👏👏
@aalea37wedai07
@aalea37wedai07 Ай бұрын
ትክክል እኛ ሸዋወች ካላይንላቸው ሊውቹማ የሸዋን ሙዚቃ ዙርም ብለው አያይቱም እናበርታታችው ❤❤
@አዩአዩ-ደ1ጐ
@አዩአዩ-ደ1ጐ Ай бұрын
የመጀመርያ ኮሜንት ደስ የሚል ስራ ነው ብዙ ሰብስክራይበር ያላችሁ ሸር ሸር አድርጉለት
@fasikawtadesse863
@fasikawtadesse863 Ай бұрын
ለየት ያለ ዜማ! የሸዋን ያልታየ ባህል የገለጠ ቆንጆ ስራ ነው🙏 በርታ ሶላችን🥰
@myderaftehre9652
@myderaftehre9652 Ай бұрын
ሸዋ አለባበሳቸው እራሱ ግርማሞገስ አለው በተለይ አባቶች ጋቢያቸውን አጣፍተው ሲለብሱ 🥰🥰🙏ሸዋ የጀግኖች መፍለቂያ የኔ ሸዋ ❤❤❤💚💛❤
@AlmiGoch
@AlmiGoch Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@hiwottech8699
@hiwottech8699 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘መሬወች በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ደሳለኝተስ
@ደሳለኝተስ 7 күн бұрын
Wawu newu
@NatiHome
@NatiHome 18 күн бұрын
ዎውውውው❤❤❤
@ሜሪየስላሴባሪያ
@ሜሪየስላሴባሪያ Ай бұрын
የምር ከቲክቶክነው የመጣሁት የሸዋ ነገር አይሆንልኝ❤❤❤
@T.G1219
@T.G1219 Ай бұрын
የኔዋዋዋዋ ሽዋዋ የብዙ ታሪክ ባለቤትትት ብዙ ሰርተሽ ትንሽ ታሪክ የተወራልሺ የዐማራዊያን ማናገሻዬ ሀገር ሰሪው ሽዋዬውውው❤❤❤
@AbirhamGetahun-t4f
@AbirhamGetahun-t4f 21 күн бұрын
በርታልን
@IyFy-f7d
@IyFy-f7d Ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ሥራ ነው እኔ የመራኛ ልጅ ነኝ በጣም ተመችቶኛል ግን የ ትንሺ ቀዝቀዝ ብሏል የታላችሁ አማራዊያን ላክ ሠብ አድርጉት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉በተረፈ ምርጥ ሥራ ነው በርቱልን
@TigestHaileleule
@TigestHaileleule 15 күн бұрын
በርታ ድምፀ መረዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigestHaileleule
@TigestHaileleule 15 күн бұрын
ገጓንደር
@jerusalemmekonnen5904
@jerusalemmekonnen5904 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወንድም በርታ ሸዋ ብዙ ያልተነካ ታሪክ እና ባህል ያለው ህዝብ ነው የኔ ቀና የኔ ማዛናዊ ህዝብ ሸዋዬ❤ ከነ ሸንቁጥ ሀገር መርሐቤቴ ነኝ። በአንጻራዊነት ለመርሐቤቴ እና ለምንጃር ብዙ ተዘፍኗል ስለ መንዝ ስለ ይፋት፣አንጾኪያ ገምዛ፣ ስለግሼ በደንብ ዝፈኑ አለባበሱን ታሪኩን በደንብ አስተዋውቁት ሶል።
@ሀለሐመ
@ሀለሐመ Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AddisbabayeBeeyo
@AddisbabayeBeeyo Ай бұрын
የሸዋ ልጅ ነኝ ይሄን ዘፈን በቀን ቢያንስ 10ገዜ እሰማዋለሁ በቃ🎉
@alemukibret109
@alemukibret109 Ай бұрын
ሰለሞን ❤በጣም ጎበዝ አሪፍ ነው በርታልን ።በነገራችን ላይ እኔ አርቱ ሙያ ባይኖረኝም ትንሽ ደብዘዝ ብሎ ነው የታየኝ ይህ የኔ አስተያዬት ነወ!!
@SaadaTshum
@SaadaTshum Ай бұрын
ከቲክቶክ አይቸነው የመጣሁት ሽዋወች እወዳችሗለሁ ደሞቸ ከወሎ❤❤❤❤
@ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ
@ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ Ай бұрын
ሶልየ የሸዋው ንጉስ እርግጠኛ ነኝ ገና በደንብ ታወጣለህ የሸዋን ዝና
@Elham123-m9l
@Elham123-m9l Ай бұрын
ዋዉ እሚገርም ስራ ከወሎ ነኚ ሸዋ ልገባነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@memSef
@memSef Ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ስራ ነው በርቱ የሸዋ ባህል በጣም ብዙ አልታየም ማሳየት አለብን❤😊
@samriy461
@samriy461 Ай бұрын
ዋው በጉጉት ነበር የጠበኩት በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታልን መገን ሀገር ሽዋ ጃማ ወንዛወንዙ ለፍቅር ነው እንጂ ለፀብ አይመቹ❤❤❤❤❤❤❤
@EtsegentAssefa
@EtsegentAssefa Ай бұрын
❤️❤️❤️🥰
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 Ай бұрын
ማነው ሸዋ ሲነሳ እደኔ እባው የሚመጣው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BrhanuAsamnew
@BrhanuAsamnew 22 күн бұрын
ሸዋወች ኑሩልኝ። በርቱ 👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@BrhanuAsamnew
@BrhanuAsamnew 8 күн бұрын
ይመቻችሁ💐💐💐💐💐💐
@MogesBerihun-w5k
@MogesBerihun-w5k Ай бұрын
Wawu yamral awo shewa yamara rasnew
@kokebkokeb9038
@kokebkokeb9038 Ай бұрын
ሶል አንደኛ ነው በርታልን ሸዋ ገና ብዙ ያልተነገረ ባህል አለዉ❤❤❤❤
@zergawayele
@zergawayele 17 күн бұрын
ወይኔ፡ሐገሬ፡መሬ
@EtaferHayle-vu9ot
@EtaferHayle-vu9ot 29 күн бұрын
ሸዋ My king❤❤❤❤❤
@SlehulumnegerEgziabherymesgen
@SlehulumnegerEgziabherymesgen Ай бұрын
Woww my shewa ❤❤❤❤ betam tiru new dess yilal berta wendmachin 🎉🎉🎉🎉🎉
@Jon-m6s
@Jon-m6s Ай бұрын
ዋዉ የሚገርም ስራ ነዉ አይ ዜማ ሁሌም የማይቀየር ድምፅ በርታልን ወድማችን 💚💚💚💚💚💚
@dktube21
@dktube21 Ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው በርታ ወንድምዓለም የሚገርም መረዋ የሆነ ድምጽ አለህ
@Am21877
@Am21877 Ай бұрын
የመሬ የባህል ቡድን ትክክለኛው ግጥምም ዜማም ባለቤት ነው። ስራው አጥጋቢ አይደለም 100% የደራ እና የመሬ እንዲሁም የሸዋን ባህል በጠበቀ መልኩ አልተሰራም ደግሞ ሰለሞን ያዛቸውን ያክል ድንቅ ድምፃዊ እንድህ አልጠብቅም ነበረ? ለማንኛውም መልካም ዕድል🥰 #በነገራችን ላይ ለዚህ ስራ መበላሸት እነ ሔኖክ አይፎክሩ ተጠያቂ ናቸው።
@meklitkifle
@meklitkifle Ай бұрын
ይሄ ሃሳብ የኔም ሃሳብ ነው ደግሞም በትክክል የሰሩትም የመሬ የባህል ቡድን በደንብ ቢሰሩት ሙዚቃው ወዝም ዉበት ይኖረዋል ብዬ አስባለው ሰለሞን ይሄን ሙዚቃ በደንብ አልሰራሃዉም
@meklitkifle
@meklitkifle Ай бұрын
ይሄ ሃሳብ የኔም ሃሳብ ነው ደግሞም በትክክል የሰሩትም የመሬ የባህል ቡድን በደንብ ቢሰሩት ሙዚቃው ወዝም ዉበት ይኖረዋል ብዬ አስባለው ሰለሞን ይሄን ሙዚቃ በደንብ አልሰራሃዉም
@meklitkifle
@meklitkifle Ай бұрын
ይሄ ሃሳብ የኔም ሃሳብ ነው ደግሞም በትክክል የሰሩትም የመሬ የባህል ቡድን በደንብ ቢሰሩት ሙዚቃው ወዝም ዉበት ይኖረዋል ብዬ አስባለው ሰለሞን ይሄን ሙዚቃ በደንብ አልሰራሃዉም
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru Ай бұрын
የኔ ተጠየቂነት ምኑላይነው
@GeseseTadese-eq3md
@GeseseTadese-eq3md Ай бұрын
ሄኖክ ባለው አቅም ውዝዋዜውን ስላዳመቀ አይጠየቅ አደለም ሄኖክ ግን ሁሌ በሌለው አቅም እየተፉጨረጨረ ነው የሙዚቃውን ኢዱስትሪ የሚያሳድገው ዘፋኙ ሳይሆን ተጠቃሚው ነው የተጠቃሚው ፍቅር ካለ አቅም ላላቸው ለደነመሰረት ለደነ ጋሽ ተሾመ መሬው በሀገር ቤትም በውስጥም ይመለከተኛል የሚለው ሁሉ ኢቨስት አድርጎ እደጎጃሞች ማሰራት በተለይ ጎረቤት ቢሄሮች ስም ባለጠራም አቅም የለው የሚሉትን መርጠው ያሰሩታል እኛ እኳ ባለን አቅም ስሰራ እናበላሸዋለን ምክናያቱም የካሜራ የግጥም የዜማ የስቱድወ የለንማ ባለን ስንሞክር ወቀሳውን ትታችሁ የዘርፈ ቡዙ ሀገር ሸዋን በጋራ እናስተዋውቅ አይናማን በአለም ሚድያ ለማስተዋወቅ አሁን ባለው የክሊፕ ይዘት 500ሽ ይጠይቃል ገጠር ስት ድምፀ ሽቅርቅር አለ ከባለሀብቱ ጋር አውሩና አሰሩ በኮሜት ከመመላለሱ ዘላቂ መፍትሄ
@HiwotWorku-pk9le
@HiwotWorku-pk9le Ай бұрын
ዋውውውውውውው🎉🎉🎉 መልካም እድል ሶልዬ
@SnowflakesFeruz
@SnowflakesFeruz Ай бұрын
እምዬ ሸዋ ሀገሬ እንድነን ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ ኢትዮጲያዉይ
@hewan676
@hewan676 15 күн бұрын
🎉🎉🎉
@Mestaweti
@Mestaweti Ай бұрын
Wowwww❤❤❤❤
@KMENTERTAINMENTኬኤምመዝናኛ
@KMENTERTAINMENTኬኤምመዝናኛ Ай бұрын
ምርጡ ወንድሜ በጣም አሪፍ እና የሚገርም የተዋጣለት ስራ ነው በርታልኝ ገና ብዙ ካንተ እንጠብቃለን
@samrawitasmare1273
@samrawitasmare1273 Ай бұрын
@sisayabebe-v1x
@sisayabebe-v1x Ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው በርቱ!ውድ አማራውያን በኢትዮጵያ ስም ስንደነዝዝ ኖረናል፤ በያንዳንዱ ነገር እንደአማራ በርትተን መስራት አለብን ህዝባችንን ከፍ ከፍ ማድረግ የኛ ትውልድ ኃላፊነት ነው እንደማመጥ እንከባበር እናሸንፋለን። አንድ አማራ!
@smsm3968
@smsm3968 Ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው። በርታ
@EmuKalid-z3f
@EmuKalid-z3f Ай бұрын
ወይኔ ወዲሜ ትዝታየን ቀስቀስክብኝ በርታልንየወንዜልጂ
@SahdtgHsjuvxc
@SahdtgHsjuvxc Ай бұрын
ሀገሬን. ሸዋ እጣዬን. እነሣሣልኝ በርግቢንም. ጭም. 🎉🎉❤❤❤❤አዬ ስት ያላየ እኮ አለ. 😢
@kerya649
@kerya649 Ай бұрын
የኔ ሸዋ የሚኒሊክ ሀገር የሸዋ ልጆች የት ናችሁ እየገባችሁ እዩለት ♥️♥️
@HaymanotShumete-o5h
@HaymanotShumete-o5h Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ።በቀጣይ ለ ማጀቴ ስራልን።
@lamrot1623
@lamrot1623 Ай бұрын
My shewa ❤❤❤ menjarewa negn ❤❤❤😊😊
@genetZke-k3b
@genetZke-k3b Ай бұрын
ሁሉም ነገር አንደኛ ነው መገን ሸዋዋ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@WendmagegnSindew
@WendmagegnSindew Ай бұрын
መገን የመንዝ ሰው ...አርበሀራ መድሐኒዓለም ይገም (አዳባይ የሚስቴ ሐገር ሰውም ወርቅነው መሬቱ ሸበላ የቆንጆዎች መፍለቂያ ሁሌም ሰላምና ፍቅር ሁኑልኝ
@minyiluteferi2681
@minyiluteferi2681 Ай бұрын
ባህላችን ያኮራል ምርጥ ሥራ ነዉ 💚💛❤️
@Sewaye21
@Sewaye21 Ай бұрын
የኔ ሸዋ ባለብዙ ታሪክ🎉🎉🎉❤❤❤
@MagdasTeketeleny
@MagdasTeketeleny Ай бұрын
ዋዉዉዉ🎉🎉🎉🎉🎉 ይኔምረጦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረቱለኝ ይሆንሰዉ አይሁለብል እዝህዉስጥ ባይን
@mesiethio2857
@mesiethio2857 Ай бұрын
እውይ❤እኔ ወሎ ቦረና ነኝ❤የኔ ሸዋወች ውድ ድ❤🎉🎉ምርጥ ስራ ነው❤🎉
@mrethpn3481
@mrethpn3481 Ай бұрын
አገራችን ሽዋ❤❤❤❤❤❤
@MakMan-i8z
@MakMan-i8z Ай бұрын
ይህ ተሰጦ አሁን በምን ቃላት ይገለፃል ማሩየ❤
@Salama-vs3wv
@Salama-vs3wv Ай бұрын
መልካም እዴል ወንድአለም አሪፍ ስራ ነው💚💛❤
@KdKd-m2f
@KdKd-m2f Ай бұрын
ማይሸዋ❤
@Zaina-i4j
@Zaina-i4j Ай бұрын
ሀገር ሰሪው አባት ሀገር ሸዋነቴ በርታልን ወንድማችን
@fetlework7253
@fetlework7253 Ай бұрын
ዎው ሶል በጣም የሚገርም ስራ ነው ዎው ዎው 🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴💯🇧🇴🥰😍🥰😍🥰😍🥰
@ኤድን
@ኤድን Ай бұрын
የሸዋ ልጅ እኮ መሆን መታድል ነው ምነው ሸዋ🥰🥰🥰😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬✊
@SamsungJ5-s7q
@SamsungJ5-s7q 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉መሬኛ
@EyobKebede-m4q
@EyobKebede-m4q 19 күн бұрын
Shewa shewa❤❤
@zinetmuhemed3891
@zinetmuhemed3891 Ай бұрын
መራኛ አፋፍ ሆኘ ባነጥስ ባነጥሥ ወይ አች ብቅትይ ወይ ጥጃሽ አይበጥሥ በርቱልኝ ደሞቸ ❤❤❤❤❤
@etagu-o5t
@etagu-o5t Ай бұрын
የኔዋ ሸዋ💚💛❤️
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts Ай бұрын
ሀገሬ ሸዋ መራኛየ ❤❤❤❤❤❤
@Zematube16
@Zematube16 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ኑርልን ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@HayiluFantaw
@HayiluFantaw Ай бұрын
እናመሰግናለን ሸዋ❤❤❤❤❤❤
@BeteBirhanu-o4x
@BeteBirhanu-o4x Ай бұрын
❤❤❤❤❤ሸዋ
@Sisay-wd8fx
@Sisay-wd8fx Ай бұрын
ደስ ይላል ሀሪፍ ስራ ነው በርታልን።
@Haymanot-r9u
@Haymanot-r9u Ай бұрын
የኔ ሸዊ አገሬ ውድድ ነዉ እማረጋችሁ❤❤❤❤
@alemendres
@alemendres Ай бұрын
ያበደ አድርገህ ሠራኸዉ በርታ መብርዬ❤❤❤
@HayatUae-hs3rx
@HayatUae-hs3rx Ай бұрын
ዋዉ ሽዋዉች ወሎየዉች ጎንደራዉች ጎጃሚዉች አለን በሉ😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BertkanNegos
@BertkanNegos Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በርቱ❤❤❤❤
@MechalMekonne-i6x
@MechalMekonne-i6x Ай бұрын
ምርጥ ሥራ በርቱ 🙏ብዙ እንጠብቃለን🙏❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TsehayMamo-w7x
@TsehayMamo-w7x Ай бұрын
ወንድሜ በርታምጥስራነው የኔሽዋወች እወዳችኋለሁ
@HenokAyfokru
@HenokAyfokru Ай бұрын
wawu wawu solye enkuwan des aleh des yemil sra new
@eyobmillion755
@eyobmillion755 Ай бұрын
Arif bahilna wogun kef yaderege new shewaaa🎉🎉🎉
@KetemaKetema-yw5fx
@KetemaKetema-yw5fx Ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው በረታ ❤❤❤❤❤
@MebrateGebreyesus
@MebrateGebreyesus Ай бұрын
ሸዋነት ዉብ ባህል❤❤❤❤❤❤
@TegeTege-nq7du
@TegeTege-nq7du Ай бұрын
ወየዉ ልቤት የሠረቀ ዲምፂ ቢኖረ ይሂ ልጂ ነዉ ጌታ ይጠብቅህ💚💛❤💋💋💋💋
@ZerfalemAlemnew
@ZerfalemAlemnew Ай бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሸዋ የፍቅር ሀገር ❤❤❤❤❤
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw Ай бұрын
ቆንጆ ሰራ ነው ውድም በርታ
@AMHARA24
@AMHARA24 Ай бұрын
ቫይራል የወጣ ሙዚክ ነገር ግን እይታ እዚጋር ለውም 😢😢😢ሸር ፕሊስ
@Baush-l5o
@Baush-l5o Ай бұрын
ሃገራችን ሸዋ ❤❤❤❤❤
@ChjGxfngo
@ChjGxfngo Ай бұрын
my shewa ilove you❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haethio8005
@haethio8005 Ай бұрын
Shawa yahagare mesasua wandemeyawe bareta ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haethio8005
@haethio8005 Ай бұрын
Yate nachehue yasgawa lijuche jawandeme guane ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BerryKonjo
@BerryKonjo Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሶልዬ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
@ጠብቀው
@ጠብቀው Ай бұрын
የእውነት አማራ መሆን መታደል ነው ሰለሞን ያበደ ስራ ነው ወንድማችን ይመችህ🔥🔥🔥🔥
@MetadelLeaku
@MetadelLeaku 22 күн бұрын
እደኔ ከቲክቶክ ጠይቆ የመጣ
@Kimem-od6ew
@Kimem-od6ew Ай бұрын
የኔ ሸዋዋዋዋዋዋ ጅሩየዋ ነኝ በርታ 1:1❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@muludejen9244
@muludejen9244 Ай бұрын
በርታ ወንድማችን ሸዋ መነሳት አለባችሁ ሸዋ በደንብ አልተዘፈነላትም
@rohmatube
@rohmatube Ай бұрын
my ሸዋ❤
@messisanki4121
@messisanki4121 Ай бұрын
Wow konjo sira new Berta bro
@AlmsS-gi7ou
@AlmsS-gi7ou Ай бұрын
ሸዋዎችደምሩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@KemalNuru-pw4iv
@KemalNuru-pw4iv Ай бұрын
እድህ ያለ አርቲስት ነው የምንወደው ሊጠፋ የሚልን ዜማና ባሕል ቀና እያደረጉ የሚያሶድዱን የተለየ ስራ የህዝብ ልጅ የህዝብን ድምፅ ዜማ ሲያዜም ነው የዘድሮ ሰርግ በዚ እደሚደምቅ እርግጠኛነኝ 🎉🎉🎉
@Roz-qp2ot
@Roz-qp2ot Ай бұрын
በርታ ወድማችን ጥሩስራነው
yonas chekol mere ዮናስ ቸኮል መሬ new-ethiopian-music-2024-offical-(vido)
8:06
Damot Records _ ዳሞት ሪከርድስ
Рет қаралды 90 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН