[ግባ በለው ሸዋ] በድምፃዊ አስራት ቦሰና (ኧረ ና ጎበዙ) እና ተሾመ አየለ (ባለሐገሩ) | Giba belew shewa New Ethiopian Music 2020

  Рет қаралды 1,654,795

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

[ግባ በለው ሸዋ] በድምፃዊ አስራት ቦሰና (ኧረ ና ጎበዙ) እና ተሾመ አየለ (ባለሐገሩ) | New Ethiopian Music 2020
#Ethiopia #ባለሐገሩ #Yegna_Tube
ድምፃዊ አስራት ቦሰና (ኧረ ና ጎበዙ) እና ተሾመ አየለ (ባለሐገሩ)
ዜማ - አስራት ቦሰና፣የህዝብ፣ተስፋ ብርሀን
ሙዚቃ ቅንብር - ኪዱ አድማሱ
ግጥም - ተስፋ ብርሀን
ማሲንቆ - አንድሪስ ሐሰን
ሳክስ ፎን - ወንደሰን ወልደ ስላሴ
ዋሽንት - አይችሉህም መንግስቴ
ፕሮዲዩሰር - ተሾመ አየለ (ባለሐገሩ)
ዳይሬክተር - ተሾመ አየለ (ባለሐገሩ)
ፕሮዳክሽን - አብይ ፒክቸርስ
ተሳትፎ - የሸዋ ሕዝብ
¬Find us on the following links
yegna.abyssinia...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 1 200
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 4 жыл бұрын
*እስኪ እንደ እኔ ሽዋን ፣ ጎንደርን ፣ ጎጃምን ፣ ወሎንና ፤ በውስጡ የሚኖረውን ኢትዮጵያዊውን ነፍጠኛ ህዝብ ታላቁን አማራን የሚወድ እጁን ያሳዬኝ ።*
@ertyasdf3866
@ertyasdf3866 3 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤አማራ
@belaysrani1412
@belaysrani1412 3 жыл бұрын
🙌
@wubalemabebe9573
@wubalemabebe9573 3 жыл бұрын
አለሁ እኔ አለዉ …የምዎደውውውውው
@halimahalima2141
@halimahalima2141 3 жыл бұрын
እኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️
@user-og8gu1ct6r
@user-og8gu1ct6r 3 жыл бұрын
የአማራ ቤሄሮችን ሁሉንም እወዳለዉ የሸዋ ልጂ ነኚ የዉም የቡልጋ
@abrishabyssinya8181
@abrishabyssinya8181 3 жыл бұрын
ፍቅር ነው ሰሜን ሸዋ አማራ 💚💛❤
@Drbd-y8h
@Drbd-y8h 11 күн бұрын
ሸዋጠቅላይ ግዛት በሚለዉ ይስተካከል💪💪💪🎉🎉
@KokobMamo
@KokobMamo 10 ай бұрын
የአማራው ቁንጮ ሸዋ የእምዬሚኒልክ አገርሸዋነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemGedefa-cm4wk
@AlemGedefa-cm4wk 9 ай бұрын
ሸዋ ፤ወሎ ፤ጎጃም፤ ጎንደር ፤የአካባቢ መጠሪያ ሲሆን ስማችን 💚💛❤አማራ💚💛❤ አማራ💚💛❤ አማራ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@tigistzoe6133
@tigistzoe6133 Жыл бұрын
የጉራጌው ነፍጠኛ ነኝ ደጉ አምሐራ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 жыл бұрын
ሸዋ የሃገር አዉራ ኢትዮጵያን ገንቢና የአንድነት ማእከል ነው። ሁልጊዜ ለኢትዮጵያ ደግ አሳቢ የተባረከ ህዝብ ስለሆነ አሁንም እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይባርከው። እንደ ምኒልክ ያለ ኢትዮጵያን በሰላም በእኩልነትና በብልጽግና የሚያስተዳድር ትልቅ ሰውም እንደገና ይብቀልበት። ለዚህ ግሩም ተንቀሳቃሽ ምስል አዘጋጆችም ምስጋናችንን አቅርበናል።
@almitoshamsa9195
@almitoshamsa9195 Жыл бұрын
አማራነት ይለምልም ይሄንን ሙዚቃ ስሰማ እንባየ ይመጣል😢😢 በርቱ ያገሬ ልጆች❤
@ሃያትዳውድ
@ሃያትዳውድ Жыл бұрын
ሸዋዎች የጀግና ምድር በማውራት የማታምኑ ጀግና ብቻ ስወዳችሁ እኮ🥰
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
ሸዋ አማራ ምንጃርዬ የአባቴ ሀገሬ ስወድሽ የጀግኖች መፍለቂያ 💚💛❤💪💪💪
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
ትክክል 😍😍😍
@gafattimes6187
@gafattimes6187 4 жыл бұрын
አማራ አላህ ይጠብቃችሁ ኢሻ አላህ ሁሉም ያልፍል
@zuzusha39
@zuzusha39 3 жыл бұрын
ሸዋዬ የኛ ሀገር ጠባቂ ። እኔ ሰሜን ሸዋ ኦሮሞ ነኝ ሸዋ የኛ ቤት ። የኛ ሀገር
@birtukanali8777
@birtukanali8777 4 жыл бұрын
ኧረ የት ናችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እንቁ አማራዎች💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 4 жыл бұрын
አለንን
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 жыл бұрын
💚💛❤
@אסרסאעלמו-ר5ט
@אסרסאעלמו-ר5ט 4 жыл бұрын
Birtukan Ali ምርጧ እኔም የክፍፍዪን ግፍ በመቀሌ እስር ጭርሽ ከአገር ውጣሁ
@אסרסאעלמו-ר5ט
@אסרסאעלמו-ר5ט 4 жыл бұрын
ምርጦች
@birtukanali8777
@birtukanali8777 4 жыл бұрын
@@אסרסאעלמו-ר5ט እንኳን በሰላም ወጣህ (ሽ)ውደ
@Allinone-wh6kq
@Allinone-wh6kq 3 жыл бұрын
ድሮም ሸዋ ነው አስተባባሪ !!! ከዛማ ግባ በለው።
@asamnewuasamnew1806
@asamnewuasamnew1806 Жыл бұрын
ሰሜን ሽዋ ስወዳችሁ ምክንያቱም የባለታሪክ የነገሥታት የጀግና የሰላም የፍቅር አገር ናት ሽዋ ሽዋ ሽዋ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@adanuetio1511
@adanuetio1511 4 жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነቱ እና ማህተቡ የማይደራደር ሸዋ ልዩ ህዝብ ነው 💚💛❤️ፍቅር የሆነ ህዝብ ሸዋ ውስጤ ነው
@Mesewat
@Mesewat 11 ай бұрын
መጠየቁስ!
@tigistmetaferya8402
@tigistmetaferya8402 4 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ክሊፕ ሸዋ የሀገር መሰረት የሸዋ ልጅ 💚💛❤️💪🏿
@MihiretMm
@MihiretMm 11 ай бұрын
My ሽዋ 🥰🥰🥰
@Mr.xhiken
@Mr.xhiken 3 жыл бұрын
መሳሪያ ወልዉሎ አልሞ ተኳሽ የሀገሩ ኩራት ለወገን ደራሽ ዝቅ ሊያረጉት ቢደክሙ ቢጥሩ ቀን ቆጥሮ ያሳያል በነፍጥ በመዉዜሩ አማራ መሆኔ ወግና ኩራቴ ገና አቅራራለሁ በነፍጠኛነቴ ፈፋና ጉድባዉን ጥንትም አውቀዋለሁ በደንብ አሳምሬ ተነስ ግባ እንግባ ቀብራዉ አጅሬ ጨርቄን ማቄን አይል አይሳሳም ለነፍሱ እንግዲህ እወቀዉ ነፍጠኛ ነው አርሱ።
@user-uu5bq4wc6x
@user-uu5bq4wc6x 3 жыл бұрын
የሽዋ ልጅ ነኝ ያውም የአንኮበር የምዬ ምኒልክ ሀገር ኢትዮጵያዊ ነቴ ኩራቴ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@MihiretMm
@MihiretMm 11 ай бұрын
🥰❤❤❤
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 жыл бұрын
ይሄን ሙዚቃ ስስማ ውርር ያድርገኛል በደስታ 1001 ጊዜ ሰማሁት አማራየ
@selamleethiopayoutube5114
@selamleethiopayoutube5114 4 жыл бұрын
ሸዋ የጀግናዎች ሀገር ውድድ💚💛💞💪 ምርጥ ስራ ነው ፋቅር ያሸንፋል መቼም ቢሆን ጥላቻን እዳመክሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏
@محمدابراهيمالمعيني
@محمدابراهيمالمعيني 3 жыл бұрын
መታሠቢያነቱ ለዘንድሮ መከላከያና የአማራ ሚሊሻዎች ይሁን አፈር ልሁንላችሁ አማራ የዋሁ ካልነኩት የማይነካ ለሀገሩ ሟች የሸዋ ልጅ ቢ ነኝ አማራ ሲነሳ ይነዝረኛ ደሜ ነው💪💪👏👏
@MihiretMm
@MihiretMm 11 ай бұрын
አሜን🤲🤲🤲
@ethio3515
@ethio3515 4 жыл бұрын
ሸዋ እዴት ያምራል አማራወች ከጉራጌ እንወዳችሆለን አማራ ግርም የሚለኝ ህዝብ ነው ማስተዋል ያለው ህዝብን ከፖለቲካ ነጥሎ የሚያይ የሰለጠነ ህዝቦች ናችሁ ሌሎቹ ግን አሁንም ድረስ ህዝብን ከንጉሶች ህዝብን ክፖለቲካ የማይለዩ የአይምሮ ድሀ ናቸው የእውነት እነትናን አላህ ልቦና ይስጥልን ምን ይባላል
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
Amen mar💋💋😍😍😍
@teleluteferi4814
@teleluteferi4814 4 жыл бұрын
Uyy h yrewsrtyyu
@teleluteferi4814
@teleluteferi4814 4 жыл бұрын
Uiiyyyyytf try 7 ytddd tu iu I iokij iu I k iihlk oil u u u y up plo oil Pl I ll
@teleluteferi4814
@teleluteferi4814 4 жыл бұрын
Yu g g e Hi kht I hjoklk
@jsidbehx6813
@jsidbehx6813 4 жыл бұрын
አብርን ነዉ
@user-js4di5ux8z
@user-js4di5ux8z 4 жыл бұрын
ዋውውውእስቲ እንደኔ ሸዋን የሚወድ 👍👍👍 ሸዋ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ግን ነኝ።
@ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ
@ፍቅርያሸንፋል-ዀ2ዘ 4 жыл бұрын
እኔ ጎንደሬ ነኝ ሽዋዎች ዉድድድድ
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
Alelehulish yen mar te gonder Amara deme new zeracini yiriba 💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤😍😍😍
@user-js4di5ux8z
@user-js4di5ux8z 4 жыл бұрын
Betkkl 100%👍👍
@bettyhussen3000
@bettyhussen3000 4 жыл бұрын
From wello one Amhara be United ❤❤❤
@bortacala7864
@bortacala7864 4 жыл бұрын
እኔም ሸዋ አንጎለላ ጠራ የሚሊክ ዘር እፍፍፍፍፍፍ ግባበለው ሸዋ
@samirmengesha8627
@samirmengesha8627 4 жыл бұрын
ሸዋ ያአባቴ ሀገር ሸዋ የፍቅር ሀገር 💚💛❤
@shoapost7202
@shoapost7202 4 жыл бұрын
ሚኒሊክ ሸዋ የኢትዮጵያዉ ኩራት ተለቀቀ ግባ በለዉ ሸዋ አማራ 💚💛💓💪 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር፡፡
@haymanotayeleyoutube5810
@haymanotayeleyoutube5810 4 жыл бұрын
💚💛❤Amen amen
@selamawitsharew6256
@selamawitsharew6256 4 жыл бұрын
gebtenal we are here 🙋🙋🙋
@belachewdemeke6444
@belachewdemeke6444 4 жыл бұрын
ጥሩ፡ ነው።
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
@እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
እዚህ ቦታ አማራን መለየቱ ምን አመጣው
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 жыл бұрын
ሸዋ ሀገሬ የምዬ ሚኒሊክ ሀገር አሉ ብዙ ጀግኖች ግባ በለው ሸዋ የት ናችሁ የሸዋ ልጆች በሉ ለይክ አርጉ ይህንን አሪፍ ስራ
@truugechi9120
@truugechi9120 3 жыл бұрын
ሸዋ ነኝ ጀግና ዘር
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
አማራ አቤት ውበት ሸዋ፣ጎንደረ፣ጎጃም፣ወሎ፣የኔ ምረጦች ኢትዮጰያን እያለ የሚኖረ አቀኛ እህዝብ 💪💪💪💪💚💛♥️
@ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ
@ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ 4 жыл бұрын
አማራነት ለዘላለም ይኑር 💚💛❤
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ዘር አሳምነው ፅጌ ❤️❤️❤️
@ayenalmshiferae3972
@ayenalmshiferae3972 4 жыл бұрын
Awon gobaz gegena emeya Ethiopia nurelen hod yasebesal wey segedat nafekag
@almialmi609
@almialmi609 3 жыл бұрын
Amen
@bzufker9275
@bzufker9275 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 3 жыл бұрын
Amen
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 4 жыл бұрын
የሸዋ አማራ ነኝ
@birhandessie3129
@birhandessie3129 4 жыл бұрын
Ene yewollo Amahara nenge
@bettytesfaye4308
@bettytesfaye4308 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ የወሎ እና ሸዋ አማራ ነኝ❤
@messiyeatayew8350
@messiyeatayew8350 4 жыл бұрын
እኔም
@ባህርዳርከነማየጣናውሞገድ
@ባህርዳርከነማየጣናውሞገድ 4 жыл бұрын
የሸዋ አማሮች ቀላል እወዳችሁ አለው 💚❤💛
@serkalmdanial9011
@serkalmdanial9011 4 жыл бұрын
Egam enwedachalew ke shewa😍
@elsabetewogderesbegashaw7081
@elsabetewogderesbegashaw7081 4 жыл бұрын
እኛም እንወዳችሁላን እንግዳ ተቀባ ይ ነው ሸዋ የምዮ ሚኒሊክ ሀገር።
@Mikitadesse837
@Mikitadesse837 3 жыл бұрын
We love u too
@user-kr8eu7qh5v
@user-kr8eu7qh5v 2 жыл бұрын
@@elsabetewogderesbegashaw7081 ትክክልል
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
እኛም እንወዳችኋለን የአማራዬ ጀግኖች 👌👌👌😍😍😍
@stouttaaddis989
@stouttaaddis989 11 ай бұрын
ቤተሰቦቼ ወሎዬ እኔ ደግሞ የተወለድኩት ሸዋ አዲስ አበባ፣ ኩሩ አማራ።
@Mነኝየሴሜንሸዋልጅ
@Mነኝየሴሜንሸዋልጅ 2 жыл бұрын
ሸዋ የጀግና አገር ግባበለዉ ሸዋ
@_Tsion1221
@_Tsion1221 4 жыл бұрын
እርጋታ ጨዋነት ሀይማኖት ሰው ወዳድነት !!!ሸዋ❤❤❤❤🙏🙏 ፩ አማራ ፩ዲት ኢትዮጵያ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
ትክክል
@solehamohammed33
@solehamohammed33 2 жыл бұрын
አትንኩኝ ነው እንጅ ደንበር አትለፉ የአማራን ጀግና ማን ይለዋል ክፉ
@fanaybraham418
@fanaybraham418 4 жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💛❤💚💪💪💪💪💪
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 жыл бұрын
Fanay Braham me too
@fanaybraham418
@fanaybraham418 4 жыл бұрын
@@teninetwuletaw7228 imss you
@benyama9818
@benyama9818 4 жыл бұрын
Me too. The greatest people on earth 🌍
@ወሎየዋነኝየናቴልጅ
@ወሎየዋነኝየናቴልጅ 4 жыл бұрын
@@fanaybraham418😙😙😙😙
@ኤዶምእቴቱ
@ኤዶምእቴቱ 4 жыл бұрын
እኔም
@ዜድየሚካኤልልጅ-ኀ3ነ
@ዜድየሚካኤልልጅ-ኀ3ነ 4 жыл бұрын
ሸዋ ውድ ሀገር እትብቴ የተቀበረብሽ ሞት እዛው እንዲሆን ነው የምመኘው ቅን ህዝብ ያለብሽ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ዘረኞችን አጥፋልን
@addisalemmersha951
@addisalemmersha951 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zeregnineten egziyabher yatfalen kehagerachin
@ኢትዮጵያትሳቅ
@ኢትዮጵያትሳቅ 4 жыл бұрын
አንድ ነን የት አካባቢ ነሽ
@alcatelphone8681
@alcatelphone8681 4 жыл бұрын
Enam
@ዜድየሚካኤልልጅ-ኀ3ነ
@ዜድየሚካኤልልጅ-ኀ3ነ 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያትሳቅ ጉዶበረት
@banchiyekdusgebrillj4371
@banchiyekdusgebrillj4371 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ ዘርኞች ይውድሙ ኢትዮጵያችን ትኑርልን
@mnet3
@mnet3 4 жыл бұрын
በሸዋነቴ እኮራለሁ ❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ተኑር
@MihiretMm
@MihiretMm 11 ай бұрын
ሽዋ 🥰🥰🥰🥰
@user-jb8jo1io5e
@user-jb8jo1io5e 4 жыл бұрын
የሸዋ ልጅ ይመችህ እኔም ሸዋነኝ
@rayakobo8725
@rayakobo8725 4 жыл бұрын
ሸዋ የጀግናገር😍 ወሎ ጎደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ ወደፊት በአማራነቱ የሚኮራ ብቻ ላይክ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
መኩሪያዬ የሰማይ አምላክ ብቻ ነው ሰይጣን አሳሳች
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር በታች ፩ አማራ 😘😍🦁💪🇨🇬 ጠላት እርር ይበል ፀረ አማሮች
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
@@lahelenamanore9362 Amen Amen mar selamish yibiza demewa😍😍😍😍
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
💋💋💋😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪💪😗😗😗😗😗
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 жыл бұрын
@@mahamrapl5879 አሜን ላንችም ደሜዋ ❤️
@jeyrusalemwondemu2112
@jeyrusalemwondemu2112 4 жыл бұрын
ሸዋ የአማራ ኩራት አማራነቴ ኩራቴ ቡልጋ ምንጃር የጀግና እናት አባት
@alimahassen3123
@alimahassen3123 4 жыл бұрын
ና ግባ በለው ድሮም አንድነት ባህላችን ነው እስኪ እንደኔ ከዘረኝነት የፀዳችሁ በላይክ አሰዩኝ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 4 жыл бұрын
ሸዋ ነው የአባቶቼ የአያቶቼ ሀገር:: subscribe አድርጉኝ ምደረ ሸዋ ሁላችሁም::
@አልነጋአለእስከመቸ
@አልነጋአለእስከመቸ 4 жыл бұрын
🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
👏👏👏🙏🙏🙏🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🙏
@benyama9818
@benyama9818 4 жыл бұрын
Linchih
@kebedeasferie4883
@kebedeasferie4883 4 жыл бұрын
ሸዋ ከድሮም ጀምሮ አቃፊነው ሁሉንምእኩል የሚያይ ከተማነው
@michaeldaniel9472
@michaeldaniel9472 3 жыл бұрын
አማራወች በአንድነት ስትቆሙ ያምርባችኃል!!!
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 жыл бұрын
ተለቀቀ ግባ በለዉ ሸዋ አማራ 💚💛💓💪
@melatlove2248
@melatlove2248 4 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ በሀል ስላየሁ ደስ ብሎኛል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
በክሊብ መሰራቱ እዴት ደስስስ እዳለኝ
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
በትክክል ሸዋ የአማራዬ ነው ✊✊✊👍👍
@teferaw.1399
@teferaw.1399 4 жыл бұрын
ሸዋ ባላመጠ፤ በዓመቱ ይዉጣል። እጅግ በጣም የምታኮሩ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች። እንዲህ ነው፤ የአንድነት መዲናና መሠረት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@kokietarekeni4505
@kokietarekeni4505 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ያምራል 👌መሬን አትነካኩት ባለበት ይቀመጥ ቀን የከፋ ጊዜ ያዋጣል ከ ረመጥ
@aynalememola5968
@aynalememola5968 3 жыл бұрын
እውነት ነው አይ መሬ ወንዱ ዛሬም አሉ !!!!!
@kooll6611
@kooll6611 2 жыл бұрын
አለን መሬ
@fffggg2955
@fffggg2955 3 жыл бұрын
አገሬ ሸዋ የሚኒሊክ አገር ❤️❤️
@BirhanuEnawgaw-g5o
@BirhanuEnawgaw-g5o Жыл бұрын
አማራ መሆንኮ መታደል ነው❤❤
@የገጠርልጅ-ተ8ፈ
@የገጠርልጅ-ተ8ፈ 4 жыл бұрын
ግባ በለው ሸዋ ጥሩ ስራ ነው ... 💚💛❤ ሁሉም አንድ #አማራ ነው !!!
@የገጠርልጅ-ተ8ፈ
@የገጠርልጅ-ተ8ፈ 3 жыл бұрын
@@muluemebetwoube6494 ከአንድ ዓመት በፊት የፃፍኩትን አስተያየት በደንብ አንብቢና ተረጅው መጀመሪያ!! እኔ ለማለት የፈለኩት ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሁሉም አንድ አማራ ነው!! ደርሶ ወገበ ነጭ መሆን እራስን ማስገመት ነው!! 👑ኢትዮጵያዊነትን ለአማራ አትነግሪንም ኢትዮጵያ ደማችን ውስጥ ናት!! 👑 አማራ ኢትዮጵያዊ ነው💚💛❤
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 3 жыл бұрын
Sorry I understand just to be care for not open the door the people who exaggerate "racism "
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
በትክክል አንድ አማራዬ ለዘላለም 😍😍😍👌👌
@babiletazer6943
@babiletazer6943 4 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ሽዋ ብሄር የማትለይ ሸዋ የሁሉም ማረፍያ ሁሉን አክባሪ ለአግሩ የሚሞት
@tzitab8961
@tzitab8961 4 жыл бұрын
ከዚህ ከተረጋጋና የሰለጠነ ሰዉ በመሆኑ ብቻ ሰዉ አክባሪዉ አማራ በመፈጠሬ ፈዳረየን አመሰግናለዉ ወረኢሉ ያሳደገችኝ ነፍጠኛ አድአማራ አድ ኢትዮጵያ😘😍
@mayaethiopian7253
@mayaethiopian7253 4 жыл бұрын
እናት አለም ሸዋ የጀግናው የሚኒልክ ሀገር❤️
@Mikitadesse837
@Mikitadesse837 3 жыл бұрын
Im Ye SHEWA Ahmara ቀለሜ 💚💛❤
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 4 жыл бұрын
ለሸዋ ሕዘብ ይህም ዘፈን ያነሳዋል ልክ እንደ ሰሚ ፍቅር ይሆን ህብረተሰብ አቦ ኢትዮፕያ ለዘላለም ትለምልም ❤❤❤❤
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
ሽዋ ሽዋ አማራ ዘራቺሁ ይብዛ 😍😍😍😍😍
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 жыл бұрын
Maha Mrapl amen
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደቀደመው ፍቅራችንን ይመልሰልን ። ለአንተ ምን ይሳንሀል ። ልቦናችንን ወደ ቀንንነት ያሰመለክተን። አሜን ፫
@keditube7321
@keditube7321 4 жыл бұрын
ሸዋየ የኔጀግናወች በርቱልኝ
@የማረያምልጅ-ገ1በ
@የማረያምልጅ-ገ1በ 3 жыл бұрын
ሸዋ አማራ💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 жыл бұрын
I can’t stop crying 😢 I love you so much ❤️🇪🇹❤️💯🙏❤️🇪🇷❤️
@alemarga2418
@alemarga2418 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አንድነትን ያምጣልን💚💛❤
@lahelenamanore9362
@lahelenamanore9362 4 жыл бұрын
ዋውውው የአማራ ምሰሶ ሸዋ የእምዬ ምኒልክ ሀገር አሪፍ ሰራ ነው 🥰🥰😍😍😘😘👌💃💚💛❤️
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Good job.God bless ETHIOPIAN PEOPLE!!!!
@ewawa11412
@ewawa11412 2 жыл бұрын
ትክክል
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም አማራ ነኝ በአማራነቴ እኮራለሁ 👌👌😍😍😍
@user-cc9oy9nr7m
@user-cc9oy9nr7m 4 ай бұрын
የኔ ነፍጠኛወቺ ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️💪 ሙቸእኮ የምወዳቸሁ የኔ ኩሩወቺ 💚💛❤️💪
@uddin5397
@uddin5397 4 жыл бұрын
አማራወች ገባ ገባ በሊልኝ 💚💛❤
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 2 жыл бұрын
አለን ገብተናል 😍😍
@solianagulte2310
@solianagulte2310 4 жыл бұрын
የሸዋ ልጆች የት ናችሁ ሸዋ ካልነኩት አይነካም ከነኩት ግን ዋ!!!! እኔ የአጣዬ ልጅ ነኝ በተረፈ ምርጥ ስራ ነዉ እንኩን ለ ጌታችን መድሀኒታችን አየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ ዉድ የኢትዮጵ ልጆች
@የማርያምልጅማሂየማርያምል
@የማርያምልጅማሂየማርያምል 4 жыл бұрын
ወይኔ አባቴ ወታደር ጀግና ነበር አጣሁት በበረሃ 😥😥😥 ሸላይ ነበር አይ ድምፁ ነበር አባቴ ለሀገርህ ነው የሞትክው ነፍስህ ይማራልኝ አማራነት ጀግናንት ነው ለኢትዮጵያ የለው ፍቅር አማራ ብቻ ነው
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 4 жыл бұрын
Me to 😢😢😢💚💛❤
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 жыл бұрын
አሜን አላህ ይራህመው
@የማርያምልጅማሂየማርያምል
@የማርያምልጅማሂየማርያምል 4 жыл бұрын
@@hcgsv5582 አሜን
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ
@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ 4 жыл бұрын
አይዞሽ ደሜዋ ክብር ለአባቶቻችንን ቀና ብለን እዳናፍር አድርገውናልና ክብር ይገባቸዋል መቼም ይሄ ትውልድ ውለታቢስ ነው አማራነቴ ኩራቴ
@የማርያምልጅማሂየማርያምል
@የማርያምልጅማሂየማርያምል 4 жыл бұрын
@@ሀኒወለየዋየኮምቦልቻልጅሀ ኩራት ብቻ አማራ ይለመልማል
@betyinabuay9919
@betyinabuay9919 4 жыл бұрын
ጀግናይ አማራ ወድድድድ 💪💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 жыл бұрын
Bety Inabuay ❤️❤️❤️
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
📚🌻📚❤️❤️Proud to be Ethiopian,Because I am Amhara ..Tigray.ormo,harere,somale,ganbela,debub...etc
@felekezelek8314
@felekezelek8314 4 жыл бұрын
ዋው እኔ ዘረኛ አይደለሁም ግን እንኳን አማራ ሆንኩ ዋው ዋው አንድነትን የሚሰብክ ህዝብ አማራ አማየ
@user-zs4yr3mj2j
@user-zs4yr3mj2j 4 жыл бұрын
የሸዋ ልጅ ባልሆነ እዴት በቆጨኝ ነበር ዋዋዋ የኢትዮጵያ ስቃይ የበዛው ሸዋ ዝም በማለቱ ነው ተነስ ተነስስስ ወገኒ
@ቤቲሾው
@ቤቲሾው 4 жыл бұрын
ሸዋ የት ነው
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
@@ቤቲሾው መንዝ ደብረ ብርሃን አጣዬ ሸዋሮቢት ወዘተ ያለበት
@sewyalewtadele8241
@sewyalewtadele8241 4 жыл бұрын
ሸዋ አማራ ስወዳችሁ ደቡብ ነኝ እንወዳችሁአለን እናንተ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 4 жыл бұрын
I love it . I call this SONG. United Ethiopia.
@Demere-YeFano-Wedaj
@Demere-YeFano-Wedaj 6 ай бұрын
የሀገር መስራች ሸዋ ::❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ዋው በስነስርዓቱ ታስቦበት በጥንቃቄ ታሪክን መሰረት ያደረገ ብዙ ወጭ የተደረገበት ነው
@seniseni9214
@seniseni9214 4 жыл бұрын
ዋው ብቻ ነው ሁሉም ቢሰማው የማልጠግበው ሙዚቃ💚💛💓💓💓💓💓💓💪💪💪💪💪
@የአባዳኘውልጅ
@የአባዳኘውልጅ 4 жыл бұрын
እልህና እምባ እየተናነቀኝ ነው😓 ከፊት የነበርነው ወደ ኋላ ቀርተን ሸዋ የምኒልክ ልጆች ቢዘገይም በጠላቶቻችን ፊት መቃብሩን ፈንቅለን ዳግም እንነሳለን🇨🇬።
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
@አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 4 жыл бұрын
በጣም ወያኔ አሻጥር ሰራልን ከሸገር አፍንጫ ስር ሆነን
@user-iq9yu8wz9s
@user-iq9yu8wz9s 11 күн бұрын
ሸዋ የኢትዮጲያ ዋልታ እና መከታ ያልተዘመረለት ዝምተኛው ሀገር ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@mamomazengia4591
@mamomazengia4591 4 жыл бұрын
I feel proud when I hear this awesome patriotic song.
@tsigrdayemaryam5036
@tsigrdayemaryam5036 4 жыл бұрын
የ አመቱ ምርጥ ሙዝቃ የአመቱ ምርጥ ክሊፕ 💚💛❤️💪🏻💪🏻💪🏻ሚኒልክ
@birukk.andualem2193
@birukk.andualem2193 4 жыл бұрын
ግባ በለው ሸዋ ትንሳኤ ዘሸዋ አማራ ኢትዮጵያ። ተሾመ ባለሐገሩና አስራት ቦሰና እናመሰግናለን።
@yaredasmat3263
@yaredasmat3263 2 жыл бұрын
የእምየ ሚኒሊክ መናገሻ ሸዋ ጥንትም አሁንም ልቡ አንድ ነው፡፡ እኛ አማራዎች አንድ ነን!!!!!!!!! አኩርታችሁናል እናመሰግናለን!!!! ይመቻችሁ! ያሬድ ነኝ ከ ቴዎድሮሷ ከተማ(ጎንደርየየየየየየ
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
Ik eritrean and this is Absolutely beautiful this is topical ethiopian tradition and im glad its coming back
@chunawegayehu2448
@chunawegayehu2448 4 жыл бұрын
በኢትዬጰያዊነቱ የማይደራደር 👏👏👏
@lemlemtube7547
@lemlemtube7547 4 жыл бұрын
እኔ ምን ቸግሮኝ ማንም ቢላላክ ትውልዴ አንጎለላ እዛ እንቁላል ኮሶ የተወለዱበት አጼ ምንሊክ ያዝ እንግዲህ
@bortacala7864
@bortacala7864 4 жыл бұрын
እኔም ሸዋ አንጎለላ ጠራ የሚሊክ ዘር
@helenfiseha1520
@helenfiseha1520 4 жыл бұрын
000000000000000
@asteraster8229
@asteraster8229 4 жыл бұрын
ጀግናው ሚኒሊክ የኢትዬጵያ ኩራት 💓💓💓ና ግባ በለው ሸዋ በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ኢትዬጵያ ኑሪ ለዘላለም
@nigatuyimam7710
@nigatuyimam7710 4 жыл бұрын
ደጋግሜ 9 ጊዜ አየሁት እናመሰግናለን🙏🏽 💚💛❤️ ሸዋ!!!
@etabebabekele6450
@etabebabekele6450 4 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ሸዋ አማራ ታብባለች ገና💚💛❤😍😘 ተሾመ እንኳን ደስ አለህ💚💛❤😍😘👏 የአማራ ልጆች ሳታወረዱ ሊኩን ሸር በማድረግ ተባበሯቸዉ💚💛❤😘
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
Waw Amara zeracihu yibiza Amara Amara shewa.gonder.gojami .welo ..yilemilimi telati eiriri beli 💪💪💪💪
@mekidesketema5050
@mekidesketema5050 2 жыл бұрын
እምዬ ሸዋ የሚኒሊክ አገር😥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔💔💪💪
@alemashkiros9418
@alemashkiros9418 4 жыл бұрын
I love you guys. I am proud of you, and proud to be Amara.
@ቤቲነኝየተዋህዶልጂ
@ቤቲነኝየተዋህዶልጂ 4 жыл бұрын
ሽዋ አገሬ💚💛❤ ወሎ ጎደር ጎጂም💚💛❤👈
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 4 жыл бұрын
ይሄን ቪድዮ ስጠብቀው ነበር እንኳን መጣህ ያልተነገረለት እና ያልተዜመለት ሸዋን ስለምታስተዋውቅ ደስ ብሎኛል ሸዋ መከታ ነው ሸዋ ቀኝ እጅ ነው መላው የአማራ ልጆች ዘራችሁ ይብዛ
@bekureamanuelsleshi7887
@bekureamanuelsleshi7887 4 жыл бұрын
betam Tru zefen new
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 жыл бұрын
TEKIU kEMAW amen
@SNorth-gm9ph
@SNorth-gm9ph 4 жыл бұрын
ጎንደር እያሉ አደረቁን ሌላውን ረስተው
@ሀውሊነኝስደተኛዋ
@ሀውሊነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@aale7494
@aale7494 3 жыл бұрын
ሸዋው ጀግና የምዬ ምንሊክ አገር
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ
@እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ነው ምረጥ ኢትዮጵያዊችነን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@hayatyemersalejie8861
@hayatyemersalejie8861 2 жыл бұрын
አማረ ማለት ጀግናና ልዩ ፍጥረት ነዉ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@asas-hf3kk
@asas-hf3kk 4 жыл бұрын
አየ ሽዎ የዎህ አማራነው ሰወች እራቁታቸውን ሲሄዱ ልብስ ማልበስ ያስተማረ ስወች እጀራ እዴት እደሚጋገር ያስተማረ ሰወች ሲሸጡ ያስከበረ ሀገሩን የጠበቀ መብራት መስመር ስልክ ያስገባ በሄረሰቦች አድ ያደረገ ሽዎ ይባላል አማራ ነው እሻላህ ሁ ተአለ አሁንም ፍቅርን እናስተምራለን
@mheretphonetastic7204
@mheretphonetastic7204 4 жыл бұрын
ባክሽ ጉራሽን አትደቅደቂ ዘረኛ
@zerhungetent5181
@zerhungetent5181 Жыл бұрын
ትክክል አንደምታውቁበትማ ለሀገር አውቃለሁ ሸዋ አማራን ነው ያውቁበታል የገለጸኩት ግና
@misrakgashaw6848
@misrakgashaw6848 4 жыл бұрын
Ufff mid me cry theis music god bless you etihopia 😍💚💛❤
@fikadulake
@fikadulake 2 ай бұрын
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ብሞትልህም አይቆጨኝ አማራዬ
@ሰብሊt
@ሰብሊt 4 жыл бұрын
ድምፅህ ዉስጥ ይሰብራል ሽዋ የሚኒሊክ አገር 💓💓💓💓💓
@sulemanibrahim6546
@sulemanibrahim6546 Жыл бұрын
🎉😢🎉😮😅
@sulemanibrahim6546
@sulemanibrahim6546 Жыл бұрын
M
@user-zx7fy5ss7d
@user-zx7fy5ss7d 2 жыл бұрын
እያደር አማራነቴን እየወደድኩት መጣሁ :: ኩራት ክብር ኢትዮጵያዊነት!!!!
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 35 МЛН
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01