ስለ ዝኒየት( ህልመ ለሊት) ለጠየቃችሁኝ ፦ መምህር ተስፋዬ ነኝ

  Рет қаралды 32,694

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 246
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እኔ ቁጭ ብየ ዉሴጤ ያለህ መንፈስ ቅዱስ ኤልያስ እሳት ያዝንብብህ ስለዉ ማርያምን እንባዬ ዱብ ዱብ ይላል ከዛ ዞር ብየ እስቃለሁ በእኔ ፀሎት ማልቀሱ አስቆኛል
@ImaneImane-yv7ct
@ImaneImane-yv7ct 4 жыл бұрын
መምህርእግዚአብሔርይጠብቁትበጣምእናመሠግናለንእድሜናጤናዬስጣችሁ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 жыл бұрын
አዎ መምህር እኔም ያስቸግረኝ ነበር ሰይፈ ስላሴ ሰይፈ መለኮት ስፀልይ እና ስሰግድ ተወኝ ተወኝ ተወኝ በቃ እግዚአብሔር ይመስገን ስግደት ትልቅ መድሃኒት ነው።
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት
@እናቴማሪያምለኔስልዩናት 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳተ አይነት መምህር ስለሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማሪያም ልጅ ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን በአባታችን ትምህርት ለውጥ እያገኘሁ የችግሬ መፍትሔ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤️
@Arar-i1m
@Arar-i1m 10 күн бұрын
ጤና ይስጠክ አባታችን
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
አሜን ፫አቤቱ ጌታ ሆይ ማረኝ እኔስ ተቅበዝባዢ አደረገኝ😭😭⛪🙏
@abdenabelew9934
@abdenabelew9934 11 ай бұрын
መምህር እማምላክ ጥበብን ትጨምርልህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን።
@ዮሃንስወልደነጎድጓድ
@ዮሃንስወልደነጎድጓድ 4 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን እናመሰግናለን እኔስ የህሊና ፀሎት እና አርጋኖ ስፀልይ አዝሮ ነው የሚደፋኝ በህልሜ እናትሽ ወድምሽ ሙተው ይለኛል እመቤቴ ትርዳሽ በሉኝ ሰባኪ መምህሮቹን ሁሉሌቦይ ናቸው ይለኛል በጣም ይገርመኛል ተንኮሉ ቅዱስ ሚካል ይድረስልሽ በሉኝ
@እግዚአብሔርመመኪያየነው
@እግዚአብሔርመመኪያየነው 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እኔ ንስሐ ከገባሁ በኅላ ህልመ ሌሊት ነዉ እየተፈታተነኝ ያለው በፆለት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ለዚህ የበቃሁት በትምህርቶችህ ነዉ ለኔ ነፍስ መትረፍ ምክንያት ሁነህልኛል መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ወንድሜ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።መምህር በምታስተምረው ትምህርት እንዴት እደተለወጥኩ ብታይ መምህር በቤቴ ካሁኑ በበረከት ቤቴ እየሞላ ነው ።ህልመ ሌሊት በፀሎት በስግደት በፆም በምፅዋት ምልክት በባለቤቴ ላይ በጣም ለውጥ አይቻለው እንዴት ደስ ይላል መሰለኽ መምህር እመቤቴ በቃልኪዳኗ አትለይኽ።
@gir9108
@gir9108 3 жыл бұрын
እሚገርም ነገር ንስሀ ለመግባት ትምህርትህ በጣም ሀይል ነው ያስታጠከኝ ዝንየት ነገ ልገባ ዛሬ መታኝ ስግደት ስጀምር በማግስቱም መታኝ በማግስቱም ደገመኝ አሁን ስግደቱ ለካ እየሰራ ነበር በመቁጠሪያ ሲደበደብ ነበር በዝንየት ያጠቃኝ ስሰግድ የምለውን ሁሉ እየጠፋብኝ
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ከምት ወደሂወት የሚወስደውን መንገድ ስላሲያዝከን እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋር ፀጋውንም ይጨምርልን ቃለ ሒወትን ያሰማል
@እግዚአብሔርንደጅጠናውድን
@እግዚአብሔርንደጅጠናውድን 4 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ, እግዚአብሔር ጸጋውን እድሜውን ያብዛሎት, ለኔ ወንድምም አባትም ነህ, ድሮ የሴጣን መጫወቻ ነበርኩ, አሁን ግን እስክ ምችለው እርሱ ከአስተማሩን መጠን, የተዋጋሁት ነው: ምንም እንኳን አድካሚ ቢሆንም, ከእግዚአብሔር ጋር አሸንፎ አለው እርሶንም የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ,ይሁን ወደ ኋላ ተመልሼ እራሴን እንዲፈትሽ የ አደረክኝ መምህሬ አመሰግንሃለሁ: መምህራችን ኑርልን::
@bontuugada6308
@bontuugada6308 4 жыл бұрын
Ok
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
እኔስ በጣም ከበደኝ ፆሎት ሳደርስ እራሱ ልቦናየ አይሠበሰብም መጥፍ ነገር ነዉ የሚያሳስበኝ ፆሎት ልክ ስጀምር ኡፉፉ ፆሎት እራሱ ላቋርጥ እላለሁ ምክነያቱም በረከሰ አደበቴ እንዴት ላንብብ አንድ ቦታ እራሱ ሆኘ ፆሎት አልጨርስም እቀመጣለሁ እነሳለሁ እዘዋወራለሁ ግራእና ቀኝ በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ አባቶቼ እህት ወድሞቼ😥😥😥😥😥😥
@KaseyGato
@KaseyGato 9 ай бұрын
አይዞሽ እሕቴ ታገይ በርችበት ሁላችንምነን ፈጣሪ ይሔን ክፉ መንፈሥ ነቅሎ ይጣልልን
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ
@ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ 4 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህር እኔ በጣም የገረምኛል አንተን በጣም እወድሀለሁ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛ እሱ ግን ልቤ ላይ ቁጭ ብሎ ይሳደባል በተለይ ሰለ አይነጥላ ሰታሰተምር ይሳድባ ቅጥል የበል እኔም ትምህርትህ አዳምጣለሁ
@birhanuteka7841
@birhanuteka7841 4 жыл бұрын
መምህር እ.ር ይባርክህ።እንኳን በኤፍታህ ቲዩብ በድጋሚ ተገናኘን።እንኳን ደህና መጣህ....
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በቪዲዮ መጣክልን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም ብዝት ይበልልን በርታልን💓🙏
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@amanuel5687
@amanuel5687 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር በቪዲወ በመምጣትህ በጣም ደሰ ይላል እጅግ በጣም ሰጠብቀው የነበረ ትምህርት ነው መምህር እኔጋ በጣም ነው የሚያሰፈራራኝ እና የሚዝትብኝ በጸሎት አሰቡኝ ወለተ ሰንበት
@getugetugetu3819
@getugetugetu3819 4 жыл бұрын
ወለተ ሰንበት እግዚአብሔር ይርዳህ/ሽ ድንግል በምልጀዋ ትጠብቃችሁ አይዞን 🙏
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 11 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር ብርታት ትዕግሥት ጥበብን ያብዛላቹ
@NanaHabesha
@NanaHabesha Ай бұрын
እውነት ጠዎት ፀበል ለመሄድ ትላንት አሥቤ ይሀው አሁን ጠዎት ላይ እደዚ ሆኜ ነው አሁን ደንግጫ ተነሣው ፀሎትም አደርጋለው
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአህቤር ይመስገን አተን የመሰለ ሰውስለሰጠን እግዚአህቤር ይጠብቅህ በሄድክበትሁሉ
@Simeonf7750
@Simeonf7750 2 ай бұрын
አሜን ✝️🙏❤️🛐
@hayahmohamad3120
@hayahmohamad3120 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር እኔ ስልኬ እየተበላሸ አስቸገረኝ ትምህርቶችን በማዳምጥበት ግዜ መስገድ እና መፀለይ ጀምሬ እስከ ሁለት ወር ያለማቋረጥ ከዛም ትልቅ ወንዲሜ በህልመ ሌሊት ይገናኘኛል ካዛም እባብ መሀል እጅን ይነድፋኛል ደግጨ ስነሳ ምንም ነገር የለም ወለተ ማርያም ነኝበፆለታችሁ አስቡኝ
@joudj5608
@joudj5608 4 жыл бұрын
አይዞሽ ፁሚሰገጂ ፀሐይ. የአንንትሥራነው በርቺ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 2 жыл бұрын
መምህር ለያንዳንድ ችግሮች መፍትቴ ሰለምሰጠን እናመሰግናለን እንቁ መምህራችን
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
Amen(3) ehe ye izaberii siranoo abate izaberii migananoo piredi wani worii haba himaxalii fatanoo Amen(3)😢😢🙏 abate migamii nagarii majamara gize baxamii dasii biye xowatii beta kiritanii hidalgo biye sitanasii baxamii hode hamanyii kaza ide ehemama fatanoo biye imabete ridanyii biye hedukynyi higamalii buzu tamiriloo ye amakachin simen ye taganehun abate izaberii hixachu camiroo camiroo kufu idanakachu🤲🤲🤲🙏❤️❤️❤️💯
@zanelama2202
@zanelama2202 4 жыл бұрын
አሜን አሜ ን ቃል እይወት ያሠማልን
@rahellove742
@rahellove742 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@AdesonAdeson-e3k
@AdesonAdeson-e3k 11 ай бұрын
Amen Amen Amen memhr kalehiwet yasemaln
@astedemanedefro1323
@astedemanedefro1323 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋ በረከቱን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን በጣም ነው እናመስገናልን ።
@sodukkotube8870
@sodukkotube8870 2 жыл бұрын
ዛሬ መልስ አገኘሁ ተመስገን በጣም የተጨነኩ ነገር ብኖር ይህ ነበረ ለመምህራችን እግዚአብሔር ኤረጅም ዕድሜና ጠና ያድል አሜን ።
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏
@احمدمحمد-د5ث4ن
@احمدمحمد-د5ث4ن 9 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያውል ያሳድርብን አሜን፫❤❤❤❤❤
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
@ያህዌቱዩብ
@ያህዌቱዩብ 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በመውጣትህ በመግባትህ ይጠብቅልን እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንልህ መምህር
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ
@ቅዱስገብርኤልጠብቀኝአባቴ 4 жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር ቃልያጥርኛን የኛእቁእርጁም እድሜ ይስጥልን. ቃለ ህይወት ያስማልን
@solnetu1260
@solnetu1260 4 жыл бұрын
እሺ መምህር በጣም እናመሰግናለን እድሜውን ጤናውን በረከቱን ያድልህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@saraalrifaee4133
@saraalrifaee4133 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ye izaberii simen yetasaganehun❤❤❤😍😍😍❤❤🤚🤚abatachin nurinyii
@lainlain1406
@lainlain1406 4 жыл бұрын
አሜን ፫ መምህር በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን የአባቶቻችን ጸጋና በረከት ይደርብን
@አልማዝደጀን
@አልማዝደጀን 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ይጠብቅልን
@mengistugetu2825
@mengistugetu2825 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህራችን ቀጥልበት
@ሃይለስላሴ
@ሃይለስላሴ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትልቅ ትምህርት አግኝቸበታለሁ።
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 4 жыл бұрын
From my experience while doing all the required steps of fighting evil spirits like praying, fasting, doing segedet etc...applying Kibea kidus before going to bed is helpful.
@BereketWandimagne
@BereketWandimagne 6 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቻሉ በቀጣይ ስለ ንስሀ ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል ንስሀ ለመግባት ያሰብኩት መስከረም ላይ ነበር ተሳክቶልኝ የአቢይ ፆም ማግስት ንስሀ ገባሁኝ ግን የቀረኝ አለ ብዬ አልቶረብኩም እስካሁንም አልተመለስኩም
@bcbc1248
@bcbc1248 4 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን
@sraself7813
@sraself7813 4 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏👏👏👏🌹🌹
@ማሂየተዋህዶልጅ
@ማሂየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ትምህርትነዉ
@ኮከበጽባሕ
@ኮከበጽባሕ 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ትምህርቱ የቆየ ቢሆንም እኔ ገና ዛሬ ነው የተመለከትኩት በምቸገርበት ላይ ብዙ እውቀትን አግኝቼበታለሁና እግዚአብሔር ይስጥልኝ/ን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! በሕጉና በስርዓቱ (በቤቱ) ያጽናህ ያጽናችሁ! እኔም ይህን አጥር ምጥን ያለ ድንቅ ትምህርት በተግባር እንዳውለው እናትና ልጁ ይፍቀዱልኝ!
@Seble-vb8uc
@Seble-vb8uc 5 ай бұрын
ቃለህይዎት ያስማልን ብተስፍመንግስተስማያትን ያውርስልን
@hanawubshet1681
@hanawubshet1681 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን እኔ በጣም ተሰቃየሁ በህልመ ለሊት በፀሎት አስቡኝ
@አባይነሸዳምጣዉ
@አባይነሸዳምጣዉ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምር
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ
@የማሪያምልጅነኝ-ከ5ገ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመርገን መምህር ትክክ ነው እንዴት እንደማጸለይ አላውቅም ነበር ተማርኩካንተ
@yekdusmikaelljnnselam2117
@yekdusmikaelljnnselam2117 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን በረከቱ ያብዛልህ
@Adne_
@Adne_ 2 жыл бұрын
ውድ መምህርዬ ቃለህይወትን ያሠማለን እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ሕይወትን ይስጥልን በርታልን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
@zhlufjfjfzhfbll9893
@zhlufjfjfzhfbll9893 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይስጥልን ✝️✝️✝️✝️
@shemelestaye2228
@shemelestaye2228 2 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ወንድሙ ስለትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@hanilove2730
@hanilove2730 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን መምህር ተስፋዬ
@hss1287
@hss1287 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እደሜ ከጤና ጋር ይስጠዎትአሜን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 жыл бұрын
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብወ ይስጥልን ጸጋዉን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@GashayeCheru-h2w
@GashayeCheru-h2w Ай бұрын
አናመሰግናለን
@masi9324
@masi9324 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@danieldessu6846
@danieldessu6846 Жыл бұрын
አሜን
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ
@ፈራሁልሽነብሴ-ዘ6ጘ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@saraeth6752
@saraeth6752 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@bethelihemadmasubeti6730
@bethelihemadmasubeti6730 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አብዛኞቻችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ነን እንላለን እንጂ ተዋህዶን አናቃትም በጣም እናመሰግናለን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 4 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@ትግስትከበረዉ
@ትግስትከበረዉ 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7
@ቲጂየድንግልማርያምልጅJ7 4 жыл бұрын
እግዚብሔር ይመስገን መምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ተስፋስላሴ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያአሰማልን
@hanahayilu8534
@hanahayilu8534 4 жыл бұрын
ቃለህ ህይወት ያሰማልን መምህር እንካን አፈረስህ ለእመቤታን ለድንግል ማርያም ኑርልን እንወድሀል
@missidababa9529
@missidababa9529 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ
@እግዚአብሔርእረኛየነ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@የመሲሁልጅ
@የመሲሁልጅ 4 жыл бұрын
ኤፍታክ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ በእውነት ቃለ ይሕወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን በተግባር እደምታሳየን በጉጉት እጠብቃለን መምህራችን
@sltanmehari1720
@sltanmehari1720 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምህራችን። በእውነት በእያንዳንዱ በጥልቅ እያስተማርክ ጠላት ተንኮሉ ጨርሶ ተዋርዷል። በመጨረሻ ያስተማርከን የአፀላለይ ስርዓትና ትርጉሙ ግን ብትችል በተሎ ብታስተምረን በጣም ጠቃሚ ስለሆነ።
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ
@የወላዲተአምላክልጅነ-ፐ9ወ 4 жыл бұрын
በእውነት መምህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ
@ድንግልማርያምእናቴ-ሠ7ጀ 4 жыл бұрын
ስላም መምህራችን እንኳን በስላም መጣህ ሴት ልጅ ዚኒት ይታያታል? እኔ በቀን በጣም ይፍስኛል ልክ ግንኙነት አድርገን ስሚታችን ሲወጣ የሚፍስን ነገር የለም እኔ በቀን ይፍስኛል በጣም ግንኙነት ማድርግ እፍልጋለው በስዓቱ ግን የመስቀል አጥር ፀሎት 7 ቀን ፀልየ እወይራን ዘይት ላይ ተቀባሁት እሚገርመው ድራሹ ጠፍ
@muluyemaremlijjmulu9837
@muluyemaremlijjmulu9837 4 жыл бұрын
እግዚአሔር ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@tigestwondemu6295
@tigestwondemu6295 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን በእውነት እናመሠግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤነን ይስጥልን የኔ ጀግና ♥♥♥♥
@luwamgebrehiwet9663
@luwamgebrehiwet9663 4 жыл бұрын
Egziabhair yimesgen anten memhir adirgo yesten 🙏✝️✝️✝️
@asenakew5099
@asenakew5099 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሥጥልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
ውድመምህራችን።እንኳንበሠላምበጣህልን፤ቃለህይወትያሠማልን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
@ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ
@ወለተፆድቃንእማፍቅርንኢማ 4 жыл бұрын
ስላምህ ይብዛ መምህር እንኳን ስላም መጣህልን ቅለ ህይወት ያስማልን
@meriasalaa6932
@meriasalaa6932 4 жыл бұрын
ameen ameen ameen qale hiwat yasamalin magisitun yawarasilin ihenima ba sigidati dirashun maxifati new iji 12/21 /41/64/120/kazim balayi ka sagadin dirashun new mixafaw baratan sigadi wagane mafitew issu new matsafitochin mababi ihe Hulu le sexan isati new yemihonibati
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 4 жыл бұрын
Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen memihrchen rejem edem yest
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 жыл бұрын
Memhiracin bebegena mezumure hazen lebona takelele mareyame betzemerln melekame nowu...🤲🤲🤲
@taymoztaymoz2903
@taymoztaymoz2903 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@awachawach264
@awachawach264 3 жыл бұрын
ሰላም ህይብዛመምህርፀጋዉንእግዚአብሄርያብዛልህ ባለፈዉየነብስአባትህንቁጥርአስተላልፈህልንነበረእኔምደዉየንሰሀተቀብየነበረአሁንስልካቸዉን ስሞክረዉእቢአለኝምንይሻለኛልበጣምእፈልጋቸዋለሁሌላቁጥርይጠቀሙእድሆነላክልኝ
@muluhaile6969
@muluhaile6969 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 жыл бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@konikonjo781
@konikonjo781 4 жыл бұрын
Enquwan dehina metah memhir, kale hiwet yasemaln.
ዲያቢሎስ በኛ ላይ ጉልበት ያገኘው እንዴት ነው
25:07
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 13 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
1ኛ መፍትሔ ስለ ዓይነጥላ  (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
19:09
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 146 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
28:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
99ኛA ገጠመኝ(memihir tesfaye abera getemeng) የሰንበት ተማሪዋ ፈተና ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
44:24
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН