ስለ ‘ፋኖ’ የተነገሩ መራር ሃቆች || የአዲስ አበባ አሁናዊ ሁኔታ ይፋ ሆነ || አምርረናል Live

  Рет қаралды 33,784

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

28 күн бұрын

Пікірлер: 130
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 26 күн бұрын
አብይያችን ኑርልን ጃግና መሪ
@ethio993
@ethio993 26 күн бұрын
መነሻችንም መድረሻችንም አንድ ኢትዮጵያ❤❤❤ ክብር ለጀግናው መከላከያ ❤❤❤❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 26 күн бұрын
መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮጵያ!!
@alelignwase2702
@alelignwase2702 26 күн бұрын
በመጀመሪያ ፋኖን ለኢትዮጵያ የወከለው ማነው? ኢትዮጵያ ሳይሆን የታመመው እነሱ ያሉበት አካባቢ ነው በሽታዎችም እራሳቸው ናቸው ። ጥሩ የመከላከያ መዳኒት ይሰጣቸውና ይድናል
@tinbuhabte8240
@tinbuhabte8240 26 күн бұрын
እወነት ነው አቤ የኢትዮጵያ የቁረጥ ቀን ልጅ ተባረክልን❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 26 күн бұрын
ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ የስራ እና የፍጥነት አብዮት የፈነዳ ይመስለኛል (በደርጋዊ ቋንቋ 😂)
@user-bf4vm2ys6n
@user-bf4vm2ys6n 26 күн бұрын
ጀግና መሪና ጀግና ከንቲባ እግዛብሄር ስለሰጠን እናመሰግናለን ጽንፈኛና ዘረኛ አይናችሁ ይቅላ ምድረ ባንዳ የባን ርዝራዦች ምን ትሆኑ እንግደድህ እያያችሁ ደማችሁ ይተክተክ።
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 26 күн бұрын
❤❤ ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ድል ለመከለከያ ❤❤ ❤❤❤ ሰላም ሰላም ❤❤
@NatenZi
@NatenZi 26 күн бұрын
አቤ ሰላም ለንተና ለኢትዮጵያዮ ሰላሙን እመኛለሁ ቀናችን ይባረክ❤❤❤
@user-lo2tp6ju2z
@user-lo2tp6ju2z 26 күн бұрын
❤❤❤ኮሎኔል መንግቱ አልከዲም ❤❤❤ አልፈረጠጠም አርመዉ አቤ በርታ ❤❤❤
@hfrhff8925
@hfrhff8925 22 күн бұрын
አላህአገራችንን ሰላምያርግልን ጦርነትትርፉንፁሀንማለቅነው
@miladnejib9235
@miladnejib9235 26 күн бұрын
አቤ በርታ ከጎንህ ን ራቢያ
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 26 күн бұрын
ሰለም ውድ ኢትዮዽያዊያን 👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 26 күн бұрын
ሰላም ይብዛ አቤ በርታልን 😍😍😍😍ሰላም ለዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-fw3ex8gx2b
@user-fw3ex8gx2b 26 күн бұрын
ፋኖ ተብዬው ተደብቆ ሽብር ከመፍጠር ውጭ እንኳን አዲስአባ የትም መድረስ እንደማይችል ዛሬ ሳይሆን አስቀድመን እናውቃለን። ፋኖ ተብዬውም ቢሆን ከማውራት ውጪ አዲስአባ እገባለሁ ብሎ አያስብም።
@endalekumsa
@endalekumsa 26 күн бұрын
አዳነች ከብረት የጠነከረች ጀግኒት አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ
@user-wh6wt1dc6q
@user-wh6wt1dc6q 26 күн бұрын
ሀብታሙ አያሌውና መሳይ መኮነን እንደዚሁም እነ ፋኖዬ ምን ይሉ ይሆን ይህንን ልማት ሲዩ መቼም ታመው ሆስፒታል ሳይገቡ አይቀሩም።
@Samitrghh
@Samitrghh 21 күн бұрын
ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 26 күн бұрын
Wow thankyou አስማት ነው የሚመስለው።በቃ ፋኖ ጉዱ ካርታው ተቀይሩዋል ታረቁ እና አገራችንን እናልማ
@letabedasso1195
@letabedasso1195 26 күн бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ፥ ይጠብቃት፥ ውብ ከተማ አዲስ አበባ ኢትዮጵያን ትወክላለች፥
@switzerland7463
@switzerland7463 26 күн бұрын
እዲሳበባ ቤቴ እዲስ አበባ ቤቴ ቆንጆልጅ ሸጋ ልጅ አለች ጎረቤቴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wv3wd6ut3q
@user-wv3wd6ut3q 26 күн бұрын
🎉🎉🎉Addis Abeba🎉🎉🎉
@user-xp5lu1mz4s
@user-xp5lu1mz4s 26 күн бұрын
ለአድስ አበባ ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zv6pe4kf8x
@user-zv6pe4kf8x 26 күн бұрын
ከአዲሰ አበባ G ነኝ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 26 күн бұрын
ክብር ለጀግኒት ከንቲባ ዶክተር አዳነች አቤቤ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@saramolla542
@saramolla542 26 күн бұрын
አዲስ አበባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ry2nr9pv4y
@user-ry2nr9pv4y 26 күн бұрын
አቤ ረታ በትክክል መገንዘብ ያለብንን አሥቀምጦታል። ካልተጠነቀቅን "የማታድግ ጥጃ አሻቅባ ትራገጣለች" የተባለው ይከሠታል። በአሁኑ ግዜ አለም ግራ በሚያጋባ አይነት ነገር እየታመሠች ነው። ብቅ ያለን ቡቃያ እሥከሚጠነክር በጥንቃቄ ካልተንከባከብከው ሊጠፋ ይችላል። በምድር ላይ ፍጹመም አይኖርም ደግ ደጉን በአግባቡ መጥፎን ደግሞ በዘዴ አየያዙ መጓዙ ተፈጥሮአዊ ነው። በአለም ላይ ሁለት ተቃራኒ ነገሮች መኖራቸውን መገንዘብን አንርሣ። መኖራቸውን አምነን እንዴት አድርገነን ማሥተናገድ እንዳለብን ካለወቅን የሚያደርሡት ጉዳት የከከፋ ይሆናል።
@derejetemtem4881
@derejetemtem4881 23 күн бұрын
ሠላም አቤ
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 26 күн бұрын
ሰላም አቤ ❤
@fitamekonen6665
@fitamekonen6665 26 күн бұрын
Welcome Abeko
@woinshetdesta1885
@woinshetdesta1885 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hanhn7623
@hanhn7623 26 күн бұрын
አቤ.ሰላምክ.ይብዛ
@rebka5068
@rebka5068 26 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-gy9ly4dt2u
@user-gy9ly4dt2u 26 күн бұрын
❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@meskeremshiferaw3763
@meskeremshiferaw3763 26 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shimelisadmasu7186
@shimelisadmasu7186 26 күн бұрын
Gashe hassan ❤❤❤
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 26 күн бұрын
አቤ ከተሞቹን የማዘመንና የማልማት የማፅዳት አዲስ አበባላይ ብቻ ተወስኖ እንዳይቀር መልእቶቻችንን አድርስልን ።የየክልል ከተማ ከንቲባዎች ተሽከርካሪ ወንበር ላይ ተዘፍርቀው ሲያንጎላቹ የሚውሉት እልፍ ናቸው ።
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 26 күн бұрын
እዉነት ነዉ ትኩረት ወደ ክልልና ዞን ከተሞች🙏
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 26 күн бұрын
Eweketeme yasefelegale eko! Do they know how to do it? Beteleye yezone ketema laye yalute.
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 26 күн бұрын
Selamehi yebeza abe
@selammekonen1902
@selammekonen1902 25 күн бұрын
Ethiopian be egizhebar degaf be lijecha berthat le zelalam tenuar 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 26 күн бұрын
አርሲ አሳሳ አርዳይታ የኀብረት ስራ ሰራተኞች ማሰልጠኛ ዉስጥ እሰራ ነበር እና እርሳቸዉ ብላቴ ማሰልጠኛ ጎብኝተዉ በዛዉ በኩል አርዳይታን ይጎበኛሉ ተብሎ እንደነበር አስታዉሳለሁ ነገር ግን ሰይመጡ እንደቀሩ አስታዉሳለሀ፡፡
@TeferiMekonnen-pk3wz
@TeferiMekonnen-pk3wz 26 күн бұрын
አቤ እባክህ በተለይ አቤ ረታ ሲናገር አታቋርጠውውውው
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw 26 күн бұрын
ጋሽ ሃሰን በጣም ይመቹኛል ሃሃሃሃሃ
@alemujemaljemal5015
@alemujemaljemal5015 26 күн бұрын
አልኮበለሉም አቤ...
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 26 күн бұрын
የሲኢይኤ ስራ እንጅ ኮብላላ አይደለም
@munaahmed3868
@munaahmed3868 26 күн бұрын
ሰላም አቤ
@myelleni24
@myelleni24 26 күн бұрын
Aschalew Ethiopia, Hawasa❤
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 26 күн бұрын
ጋሽ ሀሰን ትክክለኛ ስም አገኘላቸው አበበ ጀላ ትክክለኛ ትርጉሙ ጠማማ ማለት ነው እኔግን ትርጉሙን ብቻ አልፈልግም ነጭነጯን ከሆነ አበበ ጀላ ምችት ብላኛለች ጋሽ ሀሰን❤❤
@abduseyd7629
@abduseyd7629 26 күн бұрын
Selam
@EtalemahuAssefa
@EtalemahuAssefa 26 күн бұрын
ዘመነች የወይባ ጢስ እየሞቀች ይመስላል አዬ ዘንድሮ 😮😮😮😮
@kidistyemanebirhan6185
@kidistyemanebirhan6185 26 күн бұрын
እውነትም ሀቅ እና ሳቅ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 26 күн бұрын
አሳማዉ ዘመነ ካሴ ዋሻ ዉስጥ በጥንቆላ ላይ ነች
@tsegayetessema7624
@tsegayetessema7624 26 күн бұрын
ፀጋዬ ከሲያትል
@switzerland7463
@switzerland7463 26 күн бұрын
ሰላም አቤዋ ❤
@jemaljuhar1727
@jemaljuhar1727 26 күн бұрын
ኧረ ተው አቤ አልፈው ቢሄዱ ምን ችግር አለው ካላወቁት ።
@MIDIA2080
@MIDIA2080 26 күн бұрын
ወንዲማቺን
@litonkhanislam2782
@litonkhanislam2782 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rorororo7967
@rorororo7967 26 күн бұрын
አቤ መንግሥቱን ያስኮበለሉትማ አሜሪካ ነች ምንም ጥርጥር የሌለው።
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur 26 күн бұрын
አቤ እነዚ ሰዋች የአዲሳበባ ነዋሪ የት ልኢድ ነው ገብተናል ገብተናል የሚሉት ቆርቆሮ ፋኖ ወሬ ብቻ ።
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 26 күн бұрын
POLICEYE BERETULEN ENEWEDACHEHALEN❤
@user-us3jk7ot3n
@user-us3jk7ot3n 25 күн бұрын
አቤ ስጋ ጥራ ቢሉት ጣፊያ ሆነኮ ነገሩ !!
@ShitaBedhaso
@ShitaBedhaso 26 күн бұрын
ቀን ስራ ሊሰሩ
@user-kv3om5ol1c
@user-kv3om5ol1c 26 күн бұрын
አቤ የዘመድኩን ንግግር በጣም አጭር ነው ሙሉ ፊዲዎ በእጃችን አለ ።ኡርሚያስ ደግሞ ፋኖ መከላከያን በፍፁም ሊያሸንፍ አይችልም ያለው ቪዲዎም በእጄችን ይገኛል ግን እንዴት አድርጌ ልላክልህ?
@rebka5068
@rebka5068 26 күн бұрын
አቢ ትንሽ ይከብዳል ኮርኒል መንግስቱ ኮበለሉ ስትል እስኮሉዋቸው ብትል አይሻልም
@chonbebaye4943
@chonbebaye4943 26 күн бұрын
ሃቅ እና ሣቅ ዉስጤ ነው የሚባለው እኮ ዝምብሎ አይደለም ፅድት ያለችውን ሃቅ በፈኩና በሣቁ አበቦች አጅቦ ስለሚያቀርብ ነው። ለዛውስ ቢሆን ኢትዮጵያዊ ወጉ ዳጉም ቢሆን የፀዳ። ወጋ ወጋውም ቢሆን ሙደኛ ነዉና ዜሮ ላይ ከሚጫወቱ unsubscribe አድርጉና subscribe those heros like ሃቅ እና ሣቅ ፣ መሃል ሚዲያ ፣ጋት፣ አዲስ ምንጭ፣ ሉዓላዊ፣ጉባለች፣ሃሳብ ሚዲያ። Be Hero
@user-wv3wd6ut3q
@user-wv3wd6ut3q 26 күн бұрын
ሰው እንዴት እድሜ ልኩን ሲፎክር ይኖራል?
@hanhn7623
@hanhn7623 26 күн бұрын
አመል.ነው.እናቴ..አይለቅም
@Abbatobia
@Abbatobia 26 күн бұрын
ስለ ፋኖ እነአቤ ከሰሙት መራር ሐቆች፣ ትናንትና ፋኖ ላስታ የላሊበላን ኤርፖርት በእጁ አስገብትዋል። የጎንድሩም ተመሳሳይ ዕጣ ሊገጥመው ይችላል።
@Ethiopia2999
@Ethiopia2999 26 күн бұрын
ምድረ ደናቁርት መሐይምነት ተመልከቱ ምን አይነት ድንቁርና ነው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 26 күн бұрын
ፋኖ ፋንዲያ ሰየሰካራም የደናቁርት መሀይም ስብስብ አዲስ አበባ የኢትዮጵያዉያን ነች ምናባክ ትሰራለህ እዛዉ ጫካህ ቅመል
@saramolla542
@saramolla542 26 күн бұрын
አይ አቶ ታዬ:: እንደው ምን አሳሳትዎት:: ወንድሞችዎ እዚህ ሳይደርሱ ቆንጥጥዎት ነበር :: እኔ ብሆን ስቆነጠጥ ተደርሶብኛል ማለት ነው ብዬ : ተረጋጋ የሚለውን መጸሀፍ በጣም አነብ ነበር:: እንግዲህ እዛው መልካም እድል ይሁንልዎ::
@fitamekonen6665
@fitamekonen6665 26 күн бұрын
Mekonen Geleta ke Finland
@shawelmekonen9238
@shawelmekonen9238 26 күн бұрын
PLs Raise your voice, Otherwise...
@rorororo7967
@rorororo7967 26 күн бұрын
ገብተናል አላለም እንኳን እናንተ እኔም ብሄድ ሰፈረ ይጠፍኛል። እናንተ አልፍችሁ አምቦ ገብታችሁ እንዳይሆን 😄😄😄
@user-mm1bd2oh1d
@user-mm1bd2oh1d 26 күн бұрын
አቤ መንግሥቱ ኃ/ማሪያም ከሀገር ሲወጡ ምን ትዝ ይላችኋል ?ላልከው ትዝታየን ላጋራህ ።ያኔ አሥመራ ሁአስ የፖለቲካ ትምህርት ተቋም ትምህርት ላይ ነበርሁ ።ሰልጣኙ የእለቱን ሥልጠና ወደሚከታተልበት አዳራሽ የእለቱን ትምህርት ከመቀጠላችን በፊት የመንግሥቱ ኃ/ማሪያም ከሀገር መኮብለል ሲነገረን የሰልጣኙ የጋራ ድምጥ እኛ እየታገልን ያለነው ለሀገራችን ልዕልና እንጅ ለመንግሥቱ ኃ/ማሪያም በስልጣን መኖርና አለመኑር አይደለም በማለት በትምህርት መማሪያ ክፍል የተሰቀለ የመንግሥቱ ኃ/ማሪያም ምስል ባለበት ምስሉን ወደግርግዳ ገልብጠን ሥልጠናውን መቀጠላችንን አስታውሳለሁ ።
@rebka5068
@rebka5068 26 күн бұрын
ወንድሚ እነዝህን ገዳዬች የፍርድ ስዎች መያዝ ብቻ አይደልም በእስቸኳይ ለፍርድ መቀረብ ኒው ያለባቸው እንደውም በአደባባይ መቀጣት ነው ያለባቸው መንግስት ጭክና በአደባባይ ካልቀጣ በየግዝው የስው ነብስ እያጠፉ እስር ቤት ተቀምጠው የሚቀለቡት መቆም እለበት ።
@woldebedane2490
@woldebedane2490 26 күн бұрын
ተባሮ ነው ? ወይስ ተማሮ ?
@user-qd8br4tm7g
@user-qd8br4tm7g 26 күн бұрын
ኮሌነር፣መግሰቱ፣አልከደም፣በሜሪካ፣አሸጥር፣ነው፣አገር፣ወዳድ፣ናቸዉ፣ሀቁ፣ይህ፣ነው፣አቤ፣
@user-vm6zz8be2w
@user-vm6zz8be2w 26 күн бұрын
Prazdante mengstu alkobelelum
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 26 күн бұрын
nebshen yemarew wendimachen enzih yediabilos yegiber lijoch yejachewn endiygneu emgnalhu bere karju ywelal yemiblew yeh new!!!
@hanhn7623
@hanhn7623 26 күн бұрын
ፒያሳ.ፍጥነቱ.wwww
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 26 күн бұрын
ወይ ገብተናል አ"አ በህልማቹ ነው ?😂😂😂😂😂😂
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 22 күн бұрын
AQESASR
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 26 күн бұрын
Enkuan feru lmhonubmefrat yawkalu
@hussenali4298
@hussenali4298 26 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ፋኖ ከተሸነፈ ለምን አጀዳ ለምን ታደርጉታላችሁ
@EndaleEndale-wr8lv
@EndaleEndale-wr8lv 26 күн бұрын
Yecobelelu atebele ewenetawene sewu selemeyake asetecacele
@zed2899
@zed2899 26 күн бұрын
አቤ አዲሳባ መምጣት ማን ከለከላቸዉ ነጋዴዉም ለንግድ ሰራተኛዉም ለስራ ዘመድ ለመጠየቅም ሊጠይቅ ለመኖርም የሚፈልግ ለመኖር ማን ከለከላቸዉ ባያዜሙም መምጣት ይችላሉ ከዝያ ዉጪ ልብ ያለዉ ይምጣ ! ወሬ ብቻ ! መተዉ አያልቁም እንዴ ? አቤ
@biskut6932
@biskut6932 26 күн бұрын
መለወጥ ግድ ነው ለትውልዱ ስለአዲስ አበባ መንደር ኗሪው ይናገር
@bahaylugebrmarim4998
@bahaylugebrmarim4998 26 күн бұрын
You guys bands bands bands sale yo sole with materials I'm sorry 4 you guys that's all can saying
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 26 күн бұрын
እስካሁን መግባባት ያቃተን ከመቶ አመት በፊት በነበረ ታሪካችን ነው አሁን እናንተ አንቂዎች ነን የምትሉ የዛሬ ሰላሳ ስድስት አመትን እውነተኛ ታሪክ እንኳ አጣርታችሁ ማቅረብ አቅቷችሁ ሀሜት ትዘበዝባላችሁ እውን መንግስቱ ኮብልለው ነው? እስኪ አውሮፕላናቸው ኬንያ አርፋ ከአውሮፕላን ሲወርዱ የነበራቸውን ሁኔታ ቪኦኤ የዘገበው የነበረው ዘገባ ላይ አዳምጥ ያውም ሚሚ ስብሀቱ የዘገበችውን
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 26 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 Way Addis Aababa😛😹😹😹
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 26 күн бұрын
Abe keldhen akum play game !!!!
@askme7620
@askme7620 26 күн бұрын
የመጀመሪያ ደዋዩ ጋሽ ሀሰን ቁርስ ላይ ሆኜ አበበ ጀ*ው ሲሉ በትንታ ገለውኝ ነበር 🤣🤣🤣
@hailubanja6515
@hailubanja6515 26 күн бұрын
Kkkkkkk,fukera shilela
@NZFArfat
@NZFArfat 26 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@brookb.3631
@brookb.3631 26 күн бұрын
ቶኪቻው፣ I'm referring, here, to Hassan's Amharic! Welcome to the Amharic lingo of south-eastern Ethiopia - Dire Dawa, Harrar, Jigjiga etc. Amharic there is preceded or followed by cuss words. That's how Amharic is spoken there. It doesn't mean much to them. It's the regular Amharic spoken there. I understand your getting embarrassed, because of Ato Hassan's Amharic lexicon. Again, that's the regular style there. It doesn't mean much bro! Welcome to the Amharic lexicon of that area! Get used to it. 😂
@alelignwase2702
@alelignwase2702 26 күн бұрын
ይሄ እኮ ግልፅ ነው። ሸኔ ሰው አግቶ ገንዘብ መቀበልን ያየውና የተማረው ፋኖ ከሚባል ነብሰ በላ የሽፍታ ስብስብ ነው።
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 26 күн бұрын
አቤ ምነው ዋሸክ መንግሰቱ ሐለማርያም አልኮበለለም ታፍኖ የወጣ በአሜርካ ሴራ ሐቁን ለምን ዘነገከው
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 26 күн бұрын
አቤ መንጌ አልኮባላሉም የአሜርካ ሴራ ነው አትዛናጉ
@wofit
@wofit 26 күн бұрын
ትክክል መንጌ አልኮበለሉም በአሜሪካ ሴራ ባላሰቡት ከአገር እንዲወጡ የተደረገው።
@WeAre-te9mt
@WeAre-te9mt 26 күн бұрын
ዥልጦቹ አዎ ገብተዋል ስቀለኝ እያሉ ተንጠልጥለው ገብተዋል።
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 26 күн бұрын
አንም በቅርብ ትደፍለህ አይምሰልህ
@daniel4799
@daniel4799 26 күн бұрын
መንጌ ሀገር ለቆ ሲሄድ አስታውሳለው የ9ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ : የፊዝክስ አስተማሪያችን ወደ ክላስ እንደገባ ነበር የመንጌን መኮብለል በታላቅ ደስታ የነገረን እና እኛም በደስታ ጩኸት ክላሱን አደባለቅነው!!! እኔ የቀድሞ ወታደር ልጅ ነኝ መንጌ ግን ብልሀት የሌለው እልኸኛ እና ጨካኝ መሪ ስለነበር ሀገራችንን እስከመጨረሻው አውድሟት ነበር ሀገር ጥሎ የፈረጠጠው እና ለጅቦች ፅንፈኞች አሳልፎ የሰጠን!!!
@LawofGod
@LawofGod 26 күн бұрын
What I do not understand this presenter is : he is Oromo , but he doesn’t identify himself as Oromo , and knows nothing about the language ! He has identity issue. First you have to accept yourself to fight for others! The part that I do not like about him!
@HanaBeyene-qc1rq
@HanaBeyene-qc1rq 26 күн бұрын
Anet men agebahi gala
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 13 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 54 МЛН
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 7 МЛН
PBS NewsHour full episode, June 13, 2024
56:45
PBS NewsHour
Рет қаралды 120 М.
የእነ ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ውሳኔን ተከትሎ ያንዣበቡ ስጋቶች!
51:35
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
16 May 2024
7:52
Sabrina tube
Рет қаралды 10 М.
tagesschau 20:00 Uhr, 14.06.2024
16:37
tagesschau
Рет қаралды 111 М.
Канапе 🍢
0:43
Сан Тан
Рет қаралды 6 МЛН
in japan #tokyodrift
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 46 МЛН
New trick 😧 did you expect that? 😁
0:10
Andrey Grechka
Рет қаралды 20 МЛН