የእነ ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ውሳኔን ተከትሎ ያንዣበቡ ስጋቶች!

  Рет қаралды 14,803

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Ай бұрын

የእነ ኮረኔል ደመቀ ዘውዱ ውሳኔን ተከትሎ ያንዣበቡ ስጋቶች!
Join this channel to get access to perks:
/ @addiscompassmedia

Пікірлер: 108
@yorted7529
@yorted7529 28 күн бұрын
እሄ ሰውዬ ምንድነው የሚቀባጅረው? ምን እያለ እንደሆነ የገባው ሰው አለ? ዝም ብሎ ነው የሚለፈልፈው:: የሰው መሬት ገብተክ ወረክ ይዘክ እያለ: ከወረርከው መሬት ብትወጣ ኣይሻልም?
@sisaysolomon1293
@sisaysolomon1293 28 күн бұрын
Ermi your question is good
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 28 күн бұрын
Yih whdet malet yehullum kehone lemn weyyane lerasu astedader asgebbachew gizat adrgo yasgebbachew weyyane hageritun abbelashituatal yetgray hizb lela wekil yifellg amara wekile fanno new bilual
@eyerusalemgebregiorgis6078
@eyerusalemgebregiorgis6078 28 күн бұрын
Commentator your closing comments is heart touching❤️Thank you
@woldefantu75
@woldefantu75 27 күн бұрын
ሀይለ ኢየሱስ ❤❤❤❤ ጤና አስተሳሰብ አለህ ከሁሉም በፊት ስለ ኢትዮጵያ ማለትህ❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tbtmidia7397
@tbtmidia7397 28 күн бұрын
ኤርሚያስ ትክክል ነህ የወልቃይት ጉዳይ እያወሣሰበው ያለው አብይ አህመድ አሊ ነው።
@user-vh9yj8yw2u
@user-vh9yj8yw2u 28 күн бұрын
የብዙ ባለሀብቶች እጅ እና ኤርትራ እጅ አለበት የወልቃይት ጉዳይ
@adonay7097
@adonay7097 28 күн бұрын
እንሽላሊት
@tesfaldetleghesse2679
@tesfaldetleghesse2679 28 күн бұрын
hi ermi thanks for your voice
@yemanekinfe834
@yemanekinfe834 28 күн бұрын
Ermiyas Good Idea
@Humera62
@Humera62 28 күн бұрын
ሀይለየሱስ ስለ ወልቃይት well understanding እንዳለው ከብዙ ትንትናዎቹ ተረድቻለሁ።መፍትሔ የሚመጣው ወልቃይት ያለው issue በደንብ በመረዳት እና እሱን የሚመጥን መፍትሔ በመስጠት መሆን አለበት።
@abebekegne128
@abebekegne128 28 күн бұрын
ተላላኪ
@samshanghai5017
@samshanghai5017 28 күн бұрын
Rays and Wolkayet belongs to Tigray
@Ketatamuger
@Ketatamuger 28 күн бұрын
ኤርሚ አሁን የፃፍኩልሕ ላንተ ሣይሆን ካንተ ላለዉ ተወያይ ማለቴ ነዉ ሰዉየዉ ሚዛዊነት ይጎድለዋል ። ላንተ ግን ጤና ይስጥህ እድሜ ይሰጥልኝ ደህና ሁንልኝ ።
@tbtmidia7397
@tbtmidia7397 28 күн бұрын
በአሁኑ አገዛዝ ሁሉም በአብይ አህመድ እጅ ነው በራሱ የሚወስን ባለ ስልጣን የለም።
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv 27 күн бұрын
ለመጀመርያ ግዜ አሬፍ ውይይት
@abebekegne128
@abebekegne128 28 күн бұрын
ዋቅጂራ አልቅሶ አደር
@abebakebede1270
@abebakebede1270 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@Yonas-us4ik
@Yonas-us4ik 28 күн бұрын
ኣካም ጅርቱ
@user-qp5xb6qt7y
@user-qp5xb6qt7y 28 күн бұрын
Selam Selam
@Berekettesfaye05
@Berekettesfaye05 28 күн бұрын
ወደ ነበረበት ይመለስ ማለት ቀላል ቋንቋ ነው። ሁሉም ከዚህ አንፃር መተርጎም ይገባል። አለበለዝያ ሁሉም በሀይል እየያዘ እንዲደራደር ነር መክፈት ነው።
@MusaDander-bc6sb
@MusaDander-bc6sb 28 күн бұрын
ይህ የጉምወሬ ሚዲያ የሀገርበታኛ ሰንትዓመት ወሬ ስብስብ ሙት መነፈስ
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 28 күн бұрын
Tigray new
@dohan1.0
@dohan1.0 28 күн бұрын
so we will ask adi arqaye up to qobo
@ferusferus7181
@ferusferus7181 28 күн бұрын
Aydelem raya tigrai new
@hailutadesse2230
@hailutadesse2230 28 күн бұрын
ኤርሚ ይህ ሰዉ ግን እሚናገረዉ ያዉቃ?!
@mequanentdemissie1796
@mequanentdemissie1796 28 күн бұрын
ኤርሚያስ ለገሰን አማራ ምን ቢበድለው ይሆን በጥላቻ እንዲህ የጦዘው? አልቅሶ ሞተ እኮ። የህዎሃት ጥፋት አይታየውም እንዳልል በአደባባይ ጦሩን አዝምቶ የራያን ህዝብ ድጋሚ ሲያፈናቅል እያየነው ነው። ታዲያ ለምን? አይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ
@asfaw_70
@asfaw_70 28 күн бұрын
ሀይሌ አሁን ፍሬ ያለዉ ነገር ተናገርክ !
@mequanentdemissie1796
@mequanentdemissie1796 28 күн бұрын
ሲጀመር ህወሃት የፕሪቶሪያውን ስምምነት በተግበር ይቅርና TDFን እስከ ከባድ መሳሪያው ይዞ አማራን ለመውረር ነጋ መሸ እያለ በጉጉት እየጠበቅ ባለበት ሁኔታ የኤርሚያስ አማራ ላይ ፊጥ የማለት አባዜ ይገርመኛል?
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f 28 күн бұрын
Erimi. Eindegabah sayihon 100% mewakiru yamara new.
@YonatanHaile-fl2mx
@YonatanHaile-fl2mx 27 күн бұрын
ቆንጆ ትንተና ነው።እኔ 100%የምቀበለው የኤርምያስ ትንተና ነው። Plan with out action is nothing , so it should be followed by action.
@abrahamgebrehiwot843
@abrahamgebrehiwot843 28 күн бұрын
የተስፋፊነት በሽታ መድሃኒት ጉንበት 20.
@asfaw_70
@asfaw_70 28 күн бұрын
በአሉን ለማክበር በራሪ ነብሳት በመጥበስ ሞቅ ማድረግ ይቻላል !በርቱ !
@HTT6892
@HTT6892 28 күн бұрын
''ጀነራል ደታደሰ የሚባለው ሰውዬ-31:25'' አራዳ አማራ ነው ያቀረብክልን። ገለልተኛ መሳይ ፋኖ።
@ninaabay2140
@ninaabay2140 28 күн бұрын
I don’t think this guy understand that Amhara region took 40% land that belongs to Tigray
@girmay5567
@girmay5567 28 күн бұрын
ኤርሚ ይህነነ ሰው ጤናማ ነው ስርአት ይንሮው የትግራይ ህዝብ ተጨፍጭፈዋል እሱ ግን ሳምሪ እያለ የሚዘባርቀው ግን ማቆም አለበት ካልሆነ ግን ንገረው😅😅
@user-by1ck5si9u
@user-by1ck5si9u 28 күн бұрын
ሐይለየሱስ የተሳሳተ ሚዛን ላይ የተንጠለጠለ ጭነት ነክ
@AAA-kc7jj
@AAA-kc7jj 28 күн бұрын
ቤተሰብህን የገደለ ሊገድክህያልግን ያልተሳካለት ሰው ኑር ብትባል ከሱ ጋር ኣምነህ ልትኖር ትችላለህ ወይ?
@samshanghai5017
@samshanghai5017 28 күн бұрын
The Federal government already decided only can it takes time till the you guys can shout
@mikegolf1974
@mikegolf1974 28 күн бұрын
Haileyesus, who is Amhara is more neutral than Ermias . Ermy u may have issues with our people on internet . Internet is a very small portion
@kebedetilahun7940
@kebedetilahun7940 28 күн бұрын
አሁን የምትሉት ህልም ነው ለናንተ እንዲመች ነው በህገመንግስቱ መሰረት ካልተፈጸመ ፌደራል ስርአቱ መፍረስ አለበት ማለት ነው
@user-kj8pg3yt8n
@user-kj8pg3yt8n 28 күн бұрын
ሀይለየሱስ neutral አይደለህም ፍፁም የአማራ ብልፅግና ተወካይ ሆነሀ አትተንትን፡፡
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 28 күн бұрын
Absolutely 💯
@teferaleyu8444
@teferaleyu8444 27 күн бұрын
It is funny Haileyesus saying Raya Rayuma military group. After all there have never been such military groups in Raya. May be the Federal government is giving a new birth for such group to put the area in an other vicious circle.
@AaBy388
@AaBy388 28 күн бұрын
FATA" Federally Administered Tribal Areas " የሚባሉ አስተዳዳራዊ አካባቢዎች አሉ ፤ በፓኪስታን። ልምድ እንውሰድ።
@NaredosNaredos
@NaredosNaredos 27 күн бұрын
ኤርሚ ካንተጋ ሚቀርበውን ሰውዬ ስለ ማይካድራ ሲናገር አስተካክለው ስለ ሳምሪ
@user-pw9td3ew8g
@user-pw9td3ew8g 26 күн бұрын
ለምን ይጃጃላሉ ጠ/ሚ ሩ ምእራብ ትግራይ ወደደም ጠላም ለጀግናው tdf 0የያስረክባል ።
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 28 күн бұрын
Ermias exposed each day he is supporting WOLQIT to be awarded for Tigray. LISTEN what he is saying, if WOLQIT not given for Tigray the prime minister politically will die then Ermias is both OROMUMAA and Tplf
@mulugetakide964
@mulugetakide964 28 күн бұрын
You neftes will never get it. You won't sleep a day while occupying an area that does not belong to you, expelling a million people. How despicable!
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 28 күн бұрын
SALSAW TEDI DEGEF BEL KE ANGETH QENA BLEH AWURA TAYE DENDAA N ATMSEL !
@Ketatamuger
@Ketatamuger 28 күн бұрын
ሀይለየሱስ የሌለ ስለ ሣምሪ ቡድን የሌለ የጨፍጫፊዎች አባባል እየተጠቀመ ሰሐሆነ እነደ ሰዉ ብተሥብ ይሻላል ።
@Ketatamuger
@Ketatamuger 28 күн бұрын
ኢትዮጲያ ሁሉ ገዜ አኛን እንዳገለለች እንደገደለችን ነዉ።
@alemmoges5810
@alemmoges5810 28 күн бұрын
Rather, Ermias himself is dysfunctional!
@user-fl1xo3ut7f
@user-fl1xo3ut7f 28 күн бұрын
Yetignochu kentibawoch ? Minew bezu .weym bedemenebs new yemitaweraw .
@AmusedCosmos-kw3rr
@AmusedCosmos-kw3rr 28 күн бұрын
ምናለበት ትንሽ እውቀት ያለዉ ብታቀርብ ይንተ ባተባል
@GirmayBerhe71
@GirmayBerhe71 28 күн бұрын
ምንድነው የሚያወራው ይኸ ተንታኝ ይቅርታ ጠንጣኝ ከጦርነቱ በፊት ኣላማጣ የታጠቀ ኣማራ ነበር እንዴ?
@shermekashebeta6680
@shermekashebeta6680 28 күн бұрын
ይህ ችግር ባይኖር ምን ትሰሩ ነበር? አገሩ ሰላም ሆኖ መውደቅያችሁ ያሳየን እንጂ ሌ ላ ምን ይባላል???
@mulugetakide964
@mulugetakide964 28 күн бұрын
በጣም የምያሳዝን አስመሳይነት ነው። ይሄ ሰውየ፣ እንደ ደመቀ በአማራ መንግስት ታግዘው ምልዮን ሰው እንዳፈናቀሉ ያቃል፣ አብይ አሕመድ አንድም ስራ ህዝብ እያስፈቀደ እንደማይሰራ ያቃል፣ ወራሪው የአማራ ሃይል እንደሆነ ያቃል። ግን አማራነቱ ጋርዶት ስላልተስማሙ አልተፈፀመም ብሎ ምክንያት ልያቀርብ ይዳደዋል። ደግሞ ስለ ሰብአዊነት ሊሰብክ!
@amarereta2036
@amarereta2036 28 күн бұрын
ሀይለየሱስ ዝም ብለህ አትላላጥ አብይ ከፈለገ ባንድ ቀን ያሳካዋል ጠርቶ ስልጣን ይሰጠኛል ብለህ አስበህ ከሆነ አትድከም አገኘሁ ተሻገር እስካለ ድረስ ምንም ነገር አታገኝም
@eyerusalemgebregiorgis6078
@eyerusalemgebregiorgis6078 28 күн бұрын
Guest commentator the land is Tigrayans. Raya Rayuma are federal and Amara pp. no Tigrayan in southern Tigray. The land of Tigrayans is taken by Amhara so who’s welcoming Raya Rayuma Amhara not Tigrayans. RayaRayuma is Amhara. Amhara welcoming Amhara in the land of Tigray period!
@user-kx9cc4tw3h
@user-kx9cc4tw3h 27 күн бұрын
ደንቆሮ
@berhaneyebeyen5
@berhaneyebeyen5 26 күн бұрын
ሃይለየሱስ ከምን ተነስተህ ነው የፕሪቶሪያ ውልምትቀይረው ቨ
@user-jb2zz7pn9g
@user-jb2zz7pn9g 28 күн бұрын
ኮር ፡ ደመቀሳይሆን ፡ እቢ ያለ የአማራ ፡ ብልፅግና ፡ ናቸው ፡ እቢያሉ ፡ እነሱም ፡ ደግሞ በአቢይጫንቃ ፡ ላይ ፡ ታዝለው ፡ ነው ፡ ስለዚህ ፡ ማነው ፡ ፌዴራልነው ፡ አቢይ ፡ አህመድነው ፡ ያፈረሰው
@user-sq5ey8tr8g
@user-sq5ey8tr8g 25 күн бұрын
Armias, you wish Amhara to lose the war, but for your surprise, Amhara is getting stronger as a day goes by. You guys are funny. You think Baden is representing Amharas and decides the fate of Amhara
@Ketatamuger
@Ketatamuger 28 күн бұрын
አየ ኤርሚ ካንተ ጋ የሚወያየዉ ልክ የሚሠጠህ መልሥ ም ሆነ የአማ ሊሕቃን ዉጭ አገር ያሉ የሚናገሩትን የነሱ ነዉ የሚያንፀባሩቀዉ ሰለዚህ ሚዛናዊ አይደለም።
@zekariasbezu5971
@zekariasbezu5971 27 күн бұрын
ጌው ኤርሚያስ ዘላለምህን ቂጥህንን አፈንድደህ እንደተነጨህ ልትኖር ነው
@belyeassefa1440
@belyeassefa1440 28 күн бұрын
የማን ሸለምጥማጥ ነው።
@alemmoges5810
@alemmoges5810 28 күн бұрын
Ermias is sold himself for TPLF! H/ yesus has little Amhara soul!
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 28 күн бұрын
Ye amara rest yemibale yelem👎 raya welkyet ye tigraye ena ye Tegaru new💯 ke gedayochachew gare abrew endinoru malet yetekrruten yetefu malet new👎
@user-be8yw1tw3t
@user-be8yw1tw3t 28 күн бұрын
ማንንአምነህህዝቡንትለቀውአለህሻኦቢያአለፋኖአለበምንዋስትናንገሩኝ
@leulalemayehu2943
@leulalemayehu2943 27 күн бұрын
ኤርሚያስ ሌላ እውቀት ያለው ሰው ኣጥተህ ነው ይህንን ይሚሰለችና ወገንተኛ የሆነ ሰው እምታቀርበው ? ይህንን ነገር ብህገ መንግስቱ ይቋጫል ወይ ደግሞ ለወደፊቱ ጋምቤላ ኣፋር ሶማሊልያ ወዘተ የሚባሉ ክልሎች ኣይኖርም ኢትዮጵያ የምትባል ኣገር ትፈርሳለች ማለት ነው
@lamarshukur6392
@lamarshukur6392 28 күн бұрын
ወልቃይትን የወሰዳችሁ ከህገ መንግትቱ በፊት ነዉ የወሰዳችሁ አንዳንድ እንደቀየሩ ማለት አበበ የተባለዉ በአሁኑ በዳዳ እንደ ተባለዉ ወፍ አርፍ የዱሮ ስሟ ነበር ወያኔ ቀይሮ ምእራብ ትግራት አለችሁ ወደ ማንነቷ ስትመለስ ወልቃይት ተባለች
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 28 күн бұрын
Sameri yemibale groupe aleneberem 👎 ene denkoro asemelashe comité yefeterut new 👹 ye tigrayene hezeb gedelew chefechefew asededew yetem audersum😢 waga yekeflubetal😡 tegarum wede botachew yemelesalu💯
@kinfemesfin5749
@kinfemesfin5749 28 күн бұрын
ሲጀመር ኃይለየሱስ የሚባለው ሰው ከባያዝ ነፃ ነው? አንተስ ቢሆን ካንተ ጋር የነ😊በሩ ሰዎች የት ጣልካቸው? ፍላጎትህን በሰውየው ለመግለፅ መሞከርህ ነው ።
@user-bh8hl8uw9p
@user-bh8hl8uw9p 27 күн бұрын
ትልቅ ሰው አደለህ ከአብይ ውጭ አቢይ ፈልጎ የማያሰፈፅመው ምንም ነገር የለም አትሸምጥጥ
@user-eq6qo2np5g
@user-eq6qo2np5g 28 күн бұрын
አዲ ረመፅ ማስተካከያ
@sabagiday5961
@sabagiday5961 27 күн бұрын
ኤርሚ ሰው አጥተህ ነው ይህ ሰውየ የምታቀርበዌ????
@AmusedCosmos-kw3rr
@AmusedCosmos-kw3rr 28 күн бұрын
ሲጀመር ሀይለየሱስ ሚባለዉ ትግራይ ጠል ነዉ ሁለተኛ እዎቀት ነጻ ነዉ
@aregaiw
@aregaiw 28 күн бұрын
የማን ኣፈቀላጤ ነህ፥ይገርማል 1የተሰደደ ካለ ይመለሳል 2 ጽንፈኛው እንሰዋለን እያለ ያለው እንደ ለማዱ ኢሳያስን ተማምኖ ይመስለኛል፣ይህ ደግሞ የተለመደው የኣማራ ባንዳነትን ያመለክታል
@woldefantu75
@woldefantu75 27 күн бұрын
ኤርሚያስ አቢይ እኮ መሪ እንጂ ወደ መንደር ለምን ታወርደዋለህ?
@samsamsun367
@samsamsun367 28 күн бұрын
የትግራይ መሬት አለውሀ ምላሽ ነው ኦሮሞ ብልፅግና የትግራይን መሬት አስወርራል
@antenehasfaw-zn6xk
@antenehasfaw-zn6xk 27 күн бұрын
አንተ አቋም የሌለሕ። ልክስከስ!!
@atkiltwoldeyesus9105
@atkiltwoldeyesus9105 28 күн бұрын
በትግራይ መሬት የአማራ ምልሻ አልነበረም.
@girmawasseme3945
@girmawasseme3945 27 күн бұрын
ኤርሚያስ 2.4 ሚሊየን ተፈናቃይ ተመልሶ ወልቃይት መግባት አለበት እያልክ በሚዲያህ ስታወራ ነበር ለመሆኑ ይሄን ቁጥር የት አምጥተኸው ነው ? ለመሆኑ 2.4 ሚ የምትለው ቁጥር የትግራይ ግማሽ ማለት እንደሆነ ሳታውቅ ቀርተህ ነው ወይስ በጥላቻ የምትዘራው የፈጠራ ወሬ ነው ? መቸ ነው መርህ ያለው መከራከሪያ የሚኖርህ ? ጦርነቱ እንደተጀመር ስለወልቃይት የነበረህ አቋም ምን ነበር አሁን እንዴት ተገለበጥክ ? ተፈናቃይ ይመለሱ ሲባል አዲስ ሰፈራ ይጀመር ማለት አይድለም ከየት አምጥተህ ነው 2.4 ሚሊየን ተፈናቃይ ያልከው ኤርሚያስ ? በጣም እውነት ያልሆነ ወሬ ራስክን ነው የሚያወርደው
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 28 күн бұрын
የትግራይን መሬት ለቃቹ ትወጣላቹ በግዲም በውዲም ☝🏽☝🏽
@Ketatamuger
@Ketatamuger 28 күн бұрын
ሁሉ ጊዜ ትግራይን ማግለል ወዴት እንደሚወስደን እኔጃ ሰለዚህ ምንጊዜም ከአማራ ሊሂቃን ጥሩ ነገር ያሥባሉ ተብሎ አይጠበቁም ።
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 28 күн бұрын
ወልቃይት ውስጥ ወፍ አርግፍ የሚባል አለ እንዴ? ቀላጅ ነህ በተ ለያዩ ወራሪዎች ታግዘህ የትግራይን ግዛት ከወረርክ በኃላ በህገመንግስት አልዳኝም ካልክ ይህ ሁኔታ ይቀየርና ተወረርኩ ምናምን ብለህ ስትጮህ እንዳንሰማ እሰጋለሁ
@DanielGkiros
@DanielGkiros 28 күн бұрын
ቀበሮ ነገር ነሽ
@Ketatamuger
@Ketatamuger 28 күн бұрын
በራያ የትግራይ ሠራዊት ም ሆነ ሚሊሻም አልገባም አልነበረም የአማራ ሊሂቃን ሆን ብሎዉ ነገሩን ተግባራዊ ላለመድረግ ነዉ ። ሆን ብለዉ ነዉ።
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 28 күн бұрын
ወልቃይት የራሱን የወልቃይት አስተዳደር የሚመሰርት ከሆነ አማራ ምን አገባው ምን ጥቅም ላያገኝ ነው ወልቃይት ውስጥ ገብቶ በትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ የፈፀመው????? የአማራ ኢሊቶች የአማራን ህዝብ የአብይ የፖለቲካ የስልጣን መጠቀሚያ ከመሆን ውጭ ያመጣው አንድም ነገር የለም። የአማራን ህዝብ ዝምብላችሁ ነው ከትግራይ ህዝብ ጋር ያጋደላችሁት። አረመኔ ኤርትራውያን እና አረመኔ አብይ የአማራን ህዝብ ለራሳቸው የፖለቲካ መጠቀሚያ ያደረጉት
@shibefente5682
@shibefente5682 28 күн бұрын
ኤርሚያስ እረፍ ብለን ፅፈንልሃል። የማይመለከትህን እየዘባረከ ነው።
@soabu7897
@soabu7897 28 күн бұрын
እነወንተ ሰዎች ለምንድ ነው በወልቃይት ፀገዴ ተ ግራይንም አማራም ማስተዳደር የለበትም የምትሉት ከምን ተነስታችሁ ነው ጥያቄ ወለበት ካላችሁ ደግሞ አማራ ነው በሚባለው ንም ጥያቄ አለው ኦሮሚያን አፋር ቤንሻንጉል በሁሉም እንደዚህ ጥያቄ ስላለበት ተብሎ ዘሎ ይገባል እንዴ ክልል በ ትግራይ ብቻ አይደለም ያለው እንደገና አማራ በሀይሉ የያዘው ቦታ የለም ከመከላከያ ታዝሎ ከሻእቢያ ታዝሎ በስመ ህግ ማክበር ዘመቻ ታክኮ ነው የገባው አሁን እንካችሁ እኔ ወጥቼ አሎህ ቢል መከላከያ የ አማራ ሀይል የደመቀ እዛው ይቆያል ብላችሁ ታስባላችሁ እባካችሁ ለሁሉም ልክ አለው እስካሀየን ትግራይ ከሚገባ እየደማች ታቅባለች።
@user-qm4ly6im3e
@user-qm4ly6im3e 28 күн бұрын
በትግራይ በኩል ለተፈናቃዮች ወደ ቀያችሁ እስከ ሰኔ 30 ድረስ ትመለሳላችሁ በተለቪዥን ገልፆ ዝረዝር እንደ ወጣ ግልፅ ነው። ከዚህ በላይ ማድረግ የለም በቀናነት ካያችሁት። ግን ደግሞ ከጦርነቱ በፊት የነበረው ታጣቂ ትጥቁን ይዞ ይገባል ማለት በኣከባቢው የነበረ የኣማራ ታጣቂ ኣልነበረም ከነበረም ትጥቁን ይይዛል ማንም ኣያስፈታውም ችግር የተፈጠረው እኮ ከኣማራ መጥቶ የወረረና የገደለ ነው። በፊት ታጣቂ ሁኖ ቆይቶ ወራር ከተካሄደ በኋላ በተጋሩ ላይ ግፍ ወይም ወንጀል ፈፅሞ / ሰርቶ ከሆነ ግርግር ሊያነሳ ይችላል ምክንያቱም መጠየቁ ስለማይቀር። በፊት ታጥቆ የነበረው ከሆነ በሰላም ከቀጠለ መሳርያውን ይዞ ቢቀጥል ችግር የለውም። ዋናው ችግር የሚሆነው ታጥቆ መጥቶ መሬትም ቤትም ወሮ ያለ ሰው ነው ችግር የሚፈጥረው።
@asfaw_70
@asfaw_70 28 күн бұрын
ጉፋያዉ ታደሰ ማንን ጂል አርጎ አስቦ ነዉ ? ወልቃይት የነበረዉ የትግራይ ሠፋሪ ቀድሞዉንም ወታደር ነበር ።
@shibefente5682
@shibefente5682 28 күн бұрын
አንድም ትግሬ ወደ ወልቃይት አይመጣም
@NaredosNaredos
@NaredosNaredos 27 күн бұрын
ሳምሪ ሚባለው ተጨፍጫፊ እንጂ ጨፍጫፊ አይደለም ያስተካክሎል
@pawlostesema1303
@pawlostesema1303 28 күн бұрын
Your guest is frog type.
@jhonalamerew
@jhonalamerew 28 күн бұрын
Are you crazy,ant dedeb it is your none of your business what's your email weys
@alemmoges5810
@alemmoges5810 28 күн бұрын
Rather, Ermias himself is dysfunctional!
@alemmoges5810
@alemmoges5810 28 күн бұрын
Ermias is sold himself for TPLF! H/ yesus has little Amhara soul!
@alemmoges5810
@alemmoges5810 28 күн бұрын
Rather, Ermias himself is dysfunctional!
@alemmoges5810
@alemmoges5810 28 күн бұрын
Rather, Ermias himself is dysfunctional!
የዘመነ "ሕዝባዊ መንግስት"፣ የእስክንድር "የሽግግር መንግሥት"
48:37
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
King jr
Рет қаралды 4,3 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
ዲያስፖራ ላይ ያነጣጠረ አዋጅ፣ 10 ዓመት ወደ ኋላ ለምን?
59:09
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
አዋናዊ| TDF ኣብ ዓፋር ክሳመዕ ዘለዎ| tigray
13:03
Natna Forum ናትና ፎረም
Рет қаралды 3,8 М.
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
King jr
Рет қаралды 4,3 МЛН