ስለ አርሴማ ለዶር. ወዳጄነህ

  Рет қаралды 52,261

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

#Support_This_Ministry
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/...
venmo.com/u/Ti...
cash.app/$Tizi...
#Follow Me on Facebook
/ pastortizitaw
www.tiktok.com...
...
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Пікірлер: 449
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 4 ай бұрын
ወንድሜ የዘመኑ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤
@ZerfuZed
@ZerfuZed 3 ай бұрын
ተዘ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@deboradawite4527
@deboradawite4527 Жыл бұрын
የነበርንበት ነበር የጣኦታት አምልኮና ስግደት ፀበል ብለን ስንሮጥ ጌታ ነፃ አወጣኝና ከተረታ ተረትና ፍፃሜው የዘላለም ምት አዳነኝ ጌታ ስሙ ይባረክ።
@selamawitjemal8501
@selamawitjemal8501 Жыл бұрын
amen
@sweetman5249
@sweetman5249 Жыл бұрын
Amen Eyesus Geta new …
@mastewalgebre9927
@mastewalgebre9927 Жыл бұрын
Amen
@bekalutamene5699
@bekalutamene5699 Жыл бұрын
ተረታ ተረት ይመስላል አደል ?
@user-wx5mu1gn2p
@user-wx5mu1gn2p 8 ай бұрын
ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ
@jesusislordamen4854
@jesusislordamen4854 Жыл бұрын
ወንጌልን ትቶ ወንጀል!!
@aminashinawi-im5wk
@aminashinawi-im5wk 7 ай бұрын
ትዝ.ተባረክ ጌታ ጨምሮ ይባርክክ እንዎዳልለን ቡዙዎች በ ቸለማ ያሉትን ጌታ እየሱስ ያብራላቸዉ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@sisayhirpa5004
@sisayhirpa5004 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 Ай бұрын
ድንቅ መምህር! አሁንም አብዝቶ ይባርክህ።አፀልይልሀለሁ።
@YacobBezabh
@YacobBezabh 4 күн бұрын
ኡ!ኡ!ኡ!...ገነ ዛሬ አሁን ነው ለመረጃዉ የተገለጥኩኝ፤ እጅግ እጅግ ...በጣም አዘንኩኝ፤ እስክትመለስ ድረስ ሁሉ አዝናለሁ ፤ ዶ/ር በቅርበት ነው በአገልግሎትናህና በሕይወት ታሪክህ ብቻ ሳይሆን በአካል በሰብከትህና በትምህርት ገበታ በግል ጉዳዬ አነጋግረህ አዉቃለሁ ፤
@Edushalom-de1zk
@Edushalom-de1zk 2 ай бұрын
ተባረክ ፖስተር ትዝታው
@deboradawite4527
@deboradawite4527 Жыл бұрын
የእባብ መርዝ ያለበት ትምህርት ነው። እርሱ እራሱ እኮ የሚከተለውን እምነት አንተ እንዳልከው ግልፅ አድርጎታል ጌታ ማስተዋልን ይስጠው እራሱ ጠፍቶ ሌሎች ወደ አዳኙ ጌታ ሊመጣ ያለውን እየመጡ ያሉትን የሚያሰናክል ነው በጌታ በ እየሱስ ክርስቶስ ስም እናፈርሰዋለን። በእግዚአብሄር ላይ ከፍ ከፍ ያለውን የሰው እውቀት እናፈርሰዋለን ። በርታ ወንድሜ ትዝታው። አርሴማ ለክርስቶስ ሞተች እንበል ለምን ታዲያ እስዋን ማምለክና ቀን ለይቶ መስገድ ታድናለች ማለት ስህተት ነው 100 % ።
@EyuKeber-sj7py
@EyuKeber-sj7py 4 ай бұрын
Ere geta yibarkih wendme
@amsalezewede8228
@amsalezewede8228 Жыл бұрын
የመርጌታዉን፡ምሥክርነት፡ለዶክ|ር፡ወዳጀነህ፡ንገረዉ፡፡
@ብርቱካንገብረየሱስ
@ብርቱካንገብረየሱስ Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ፡፡፡፡
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
ወደ ሮሜ 10 4፤ የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።
@user-mp8rf1ti7m
@user-mp8rf1ti7m 6 ай бұрын
ስላስተማርከን tank you
@KebedeayalewKibiret-wy6wu
@KebedeayalewKibiret-wy6wu 11 ай бұрын
ተባረክ ወድም
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 9 ай бұрын
አሜን የክደት ትምህርት ይፍረስ
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 Жыл бұрын
ስለእየሱስ የተሠው ብዙ አሉ ጣኦት አልሆኑብንም ምክንያቱም እነዚህ ሠዎች አክሊላቸውን ይቀበላሉ ከጌታ እንጂ አይመለኩም ጌታ ያስበው ይህን ሠው
@sosikebede8695
@sosikebede8695 11 ай бұрын
You are blessed tize!!!! yechemrelh
@israelesayas6071
@israelesayas6071 Жыл бұрын
God bless you!
@frehiwotgirmaytesema711
@frehiwotgirmaytesema711 Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባረክህ 🙏
@Giontube12
@Giontube12 Жыл бұрын
pastor malt min malt nw ehity
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 4 ай бұрын
Egziabher telat eyaye keff keff yadrgh 🙏❤❤❤
@kassechshemils9886
@kassechshemils9886 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንክን ያለምልምልክ🙏🙏🙏
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቃል ይበልጣል
@hiwotmellese4927
@hiwotmellese4927 Жыл бұрын
tebareke
@legesseadinew1121
@legesseadinew1121 Жыл бұрын
ትዜ ስትስቅ ደስ ይለኛል
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ፣ አሁንም ግራ እንደገባህ ነህ! ጌታ ይርዳህ
@simegn8630
@simegn8630 Жыл бұрын
እውነትም መንገድም እየሱስ ብቻ ነው
@zewidemekuria6031
@zewidemekuria6031 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የወረደው ውርደት በህይወትም በሞራልም ነው እንኳን በወንጌል አምኖ ወንጌልን ያገለገለ ቀርቶ እግረ መንገዱን ሲያልፍ የህይወትን ቃል የሰማ ኖርማል ሰው አንተ የቃዠኸውን ቅዠት ያህል የወረደ ቅዠት አይቃዥም የሟቹን ሞት የማይወደው ሰውን ለማዳንሰለሁላችን ነፍሱን የሰጠው ውዱ ጌታ እየሱስን ክርስቶስ የንስሐ እድሜ ይስጥህ
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 Жыл бұрын
ትዝታው ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
ተባረክ ለክርስቶስ ፍቅር የቆምክ መልካም ወንድም ጌታ ይጨምርልህ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
የሐዋርያት ሥራ 4 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
@geneta9260
@geneta9260 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
በትክክል::
@chuchuyared6453
@chuchuyared6453 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ትዜ
@ብርቱካንገብረየሱስ
@ብርቱካንገብረየሱስ Ай бұрын
ወንድሜ፡ጌታ፡ይባርክህ፡ወዳጄነህ፡ነገር፡ጠፍቶታል፡፡
@naodgutema2416
@naodgutema2416 Жыл бұрын
ትዜ ተባረክልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@tsigietabour3830
@tsigietabour3830 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ሙዝየም ነው የሃነው ገብቼ አይቻዋለሀ እስላሙም ክርስቲያንም የራሳቸውን ምልክት አኑረዋል።
@asnakechnnmelka2782
@asnakechnnmelka2782 Жыл бұрын
God bless you
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
2ኛ ቆሮንቶስ 10 5፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
@tinishugumi7219
@tinishugumi7219 Жыл бұрын
God bless you!!! Please don’t stop continuing with your message I like it!!!
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ
@wubalemdemeke9083
@wubalemdemeke9083 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ እውነትን መናገርህ አስደስቶኛል ወዳጄነህ ደግሞ በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው ለእርሱ ደግሞ በርህራሔ ልንፀልይለተ ይገባል ሰው ያላንድ ነገር እንዲህ አይጨልምበትም እርሱ እንደገና በቸለማውስጥ እየተደናበረ ይመስለኛል በግልጽ መናገርህን ብወደውም ብትራራለት እና እንድንጸልይለት ብትጋብዝ (ብትጸልይለት )መልካም ነው ተባረክ ፡፡
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይባርክህ! ከምታውቂያቸው ክርስቲያን ወገኖች ጋር ፀልዩለት የስጋ ወንድሞቹን አንድ በአንድ እያሳበደ ከንቱ አድርጎ የገደለ ከባድ አሰራር ያለበት የዘር እርግማን ጉልበት ነው ሲደክም አግኝቶ ህይወቱን አዘበራርቆ በጉዳትና በእልህ እዚህ ደረጃ ያደረሰው። በጣም ሊፀለይለት ይገባል! የእግዚአብሔር ምህረት ለሁላችን ይሁን!
@chalachewkebede2318
@chalachewkebede2318 Жыл бұрын
ፖ/ር ትዝታው ጌታ ይባርክህ ሌላ ምን እላለሁ ተልዕኮ የተስጠው ሰው ነው በቅርበት የማውቀው ሰው ነው ጌታ ይድረስለት።
@zerihunzewde8493
@zerihunzewde8493 Жыл бұрын
God may bless you more and more in Jesus.
@sollhar192
@sollhar192 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ተወዳጅ የወንጌል አገልጋይ ቃሉን በእውቀት የሚገልጥ ሠው ነበረ አሁን አሁን መንፈሳዊውን ነገር እርግፍ አድርጎ ጥሎት በየአዳራሹ ጭብጨባ ፈላጊበሞቀበት የሚጣድ ሰው ሆኖ ሳይ በጣም ነው የደነቀኝ ዛሬ ደሞ አርሴማን እወዳታለሁ አከብራታለሁ ብሎን እርፍ
@selamsim577
@selamsim577 Жыл бұрын
Shalom pastor tize
@abdulfetahmohammed922
@abdulfetahmohammed922 Жыл бұрын
አምልኮ የተገባው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አሜን!
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s Жыл бұрын
ወገኔ የዛሬ መቆማችን መስበካችን ማገልገላችን ለነገ ዋስትና አይሆነንም። ወዳጄነህ ተምታቶበታል በጣም ነው አንጀቴን የሚበላኝ, ምክር የጎደለው አይመስለኝም , በተቻለን መጠን እንጸልይለት ጌታ ለንስሀ የሚሆን እድል እንዲሰጠው።
@user-fs3tf8in7z
@user-fs3tf8in7z Жыл бұрын
God bless you my brother
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
@user-tj9rb5eg1u
@user-tj9rb5eg1u 9 ай бұрын
ወዳጄነህ ተወስዶበታል
@akelemengstu1337
@akelemengstu1337 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Жыл бұрын
ፓስተር ትዝታው ጌታ ይባርከህ ፀጋ ይጨመርልህ ለነፍሳት መዳን ያለህ መሠጠት በጣም ደስ የሚል ነው።ዶክተር ወዳጄነህን በተመለከተ ማለት የምፈልገው ዕውቀትም ሲበዛ ያጠፋል ነው።ሁሉን ማጥናት ሁሉንም ለማወቅ ያለው ጉጉት ከመስመር እያወጣው መሆኑን ነው።አሁን አርሴማ ምኗ ይጠናል በዛ ፈንታ ጊዜውን ተጠንቶ በማያልቀው በሚወደው በእግዚአብሔር ቃል ላይ ብቻ ቢያውለው ብዬ እመክራለሁ ።ጌታ ይባርካችሁ ።
@gorfneshalemu8376
@gorfneshalemu8376 Жыл бұрын
Dr. Wedajenh Yemtaytin yemdemt yemasmesel Nuron lemidal Rikashi tewdajinetnim
@mihretermias7044
@mihretermias7044 Жыл бұрын
ዶ/ር ምን ፍልገህ ይሆን ምታመቻምቸው? እግዚአብሔር መድረኮችን በዙ ጊዜ ያመቻችልሀል ለምን "አውነትን" አትናገርም ምናልባት ነገ ይህንን ዕድል ላታገኝ ትችላለህ።
@bayleyegn2174
@bayleyegn2174 Жыл бұрын
enene
@fetehawek332
@fetehawek332 Жыл бұрын
ተባረክ ጌታ የበለጠ ዕውቀት ይጨምርልህ እስከ ምጽአቱ ቀንም ይጠብቅህ ለብዙዎች መዳን ስለምትሆን ዕድሜ ያብዛልህ
@mezgebetibebregassa1438
@mezgebetibebregassa1438 Жыл бұрын
ወንድሜ ዶ/ር ወዳጄነህ እባክህ ተመለስ ንስሐ ገብተህ ተመለስ። ፓስተር ትዝታው እንደመከረህ የጣልከውን ወንጌል አንሳ!!!ከጥፋትና ጎዳናዎች ወደ ዘላሀም ሕይወት ተመለስ ጌታችን ይቅር ባይ ስለሆነ ምህረት ያደርግልሃል። ለሚጠፋው ዝባዝንኬ ብለህ ከማይጠፋው የእግዚአብሔር መንግሥት አትጉደል ስተሀልና ተመለስ።
@asterlebene9946
@asterlebene9946 Жыл бұрын
ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ከመሠጠት ጌታ ይሰውረን ዶክተር ወዳጄነህ ለምን አማኝን ወክሎ እደሚወጣ አይገባኝም ወንድሜ ትዝታው ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ ቀላል ሰው እያደሠንክ አይለም በርታ ተባረክ!!!
@negabelete6473
@negabelete6473 Жыл бұрын
አነጀቴን አረስከው ትዜ ጌታ ደግሞ ደግሞ ይባርክህ
@firdutolosa7567
@firdutolosa7567 11 ай бұрын
ተባረክ ትዜ የርኩሰት ትምህርት በኢየሱስ ስም ይፍረስ
@mulushewabahiru4314
@mulushewabahiru4314 10 ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ያየሁት እና ሲሰብክ የሰማሁት ከ20ዓመት በፊት ፌዝአርሚ ቸርች አ.አ ካሳንችስ ነበር እስከዛሬ ስብከቱ አይረሳኝም ስለ ሊያና ስለ ራሄል እያነፃፀረ ያስተማረው ገራሚ ትምህርት ነበር ከጥቂት ዓመት በኋላ ብዙ ጣጣ ውስጥ ገባ እግዚአብሔር ምሕረት አድርጎለት እያለ ደሞ አሁንም ትዳሩን ፈቶ ዝም ብሎ በአለማዊ ሚዲያ ይቀባጥራል ደ/ር እግዚአብሔር ጊዜ ሰጥቶሃል ተመለስ ነው ማለት የሚቻለው ያለዚያ የገባህበት አደገኛ ቤርሙዳ እስከወዳኛው ይዞህ እንዳይሮጥ አምልጥ።
@bibisium1432
@bibisium1432 Жыл бұрын
ሰውየው ግን ታመዋል ሁሉም ወዳጅ ሆነዋል እግዚኣብሄር ይርዳው ተደባልቆበታል፡
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Жыл бұрын
ለእነዚህ ጣኦት አምላኪዎች ጌታ ኢየሱስ ብቻ ይድረስላቸው ያድናቸው ሌላ ቃላት አጣሁላቸው።
@AldaKassa
@AldaKassa 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::
@kidistemiru5638
@kidistemiru5638 Жыл бұрын
Beyesus Sim Tebareklgn Tize anteko tileyalehe zemenhe yilemlim
@nigatmeconen8685
@nigatmeconen8685 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ትዜ ዘመንህ ይባረክ።ጌታ ጨምሮ ጨምሮ ያብራልህ።ተጠርቶ ከመጣል ይጠብቅህ።
@eritreaprecious4643
@eritreaprecious4643 Жыл бұрын
ኡነትም እግዚኣብሄር ለራሱ ሰው ያስነሳል፡ ጎይታ ይባርኽካ ትዜ።
@nigistigebrehanes8442
@nigistigebrehanes8442 Жыл бұрын
❤❤ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ ተባረክ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@worke4795
@worke4795 Жыл бұрын
Tebarek abo
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL.
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 4 ай бұрын
Gata.simu...yikber...anten..seleseten..zemenih..yibarek
@bethelehemseyoum7194
@bethelehemseyoum7194 11 ай бұрын
ወዳጄነህ ከዚህ ድንዛዜ ጌታ ይታደግህ ግን በትውልዱ ላይ መርዝ አትርጭ
@lindafekadu6398
@lindafekadu6398 Жыл бұрын
Zemenke yebarke wendma
@emebetgebru7088
@emebetgebru7088 Жыл бұрын
እግዝያብሔር ይባርክህ፤ውረስ፤የጠላቶችህን ከፍታ እርገጥ!!!!
@zewidemekuria6031
@zewidemekuria6031 Жыл бұрын
ወ/ም ትዝታው የአባቶቻችን አምላክ የታመነው አምላክ አክሊልህ ጋ ያድርስህ
@daphillo8302
@daphillo8302 Жыл бұрын
ትዜ እኔ አንተ ስትስቅ እኔም በሳቅ ሞትኩኝ ጌታ ይባርክህ ወዳጅዬ ዞሮበታ
@belitube9866
@belitube9866 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ትዜ ይህ ሰዉየ በጣም ነዉ ምያሳዝነዉ ጌታ ይቅር ይበለዉ ማስተዋሉን ይስጠዉ
@mulugetaetubdenk1067
@mulugetaetubdenk1067 Жыл бұрын
ትዜ ተባረክ ለኔ ትምሕርትሕ ጠቅሞኛል
@MILLIONDOJAMO
@MILLIONDOJAMO Жыл бұрын
indate jegina ye iyesus wotader mehon feligalew
@martaaddisu8105
@martaaddisu8105 Жыл бұрын
የወንጌል ጠላት የሆነዉን አረም እያዋረድክ እንድትነቅል የጠራህ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ፓሰተር ትዝታው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፅጋ ይብዛልህ ወዳጀነህ መንገዱን ከለቀቀ ቆይቶል ያሳዝናል
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
ትዳሩ ነበር ተገኑ መሰለኝ መውረድ ብቻ ሲታይበት ያንገበግባል ተግተን እንጸልይለት ጌታ ምሕረቱን እንዲልክ ሁላችንን የተሽከመ ጌታ ነውና! !!
@romangebru5846
@romangebru5846 Жыл бұрын
Thank you !
@fikertekidane2370
@fikertekidane2370 Жыл бұрын
በዉነት ትዙ ጌታችን እየሱ ክርስቶስ ይወድሃል ተናጥቆሃል እኮ ዘመንሀሰ ይባረክ
@hoqubaamusicandhealthminis2004
@hoqubaamusicandhealthminis2004 Жыл бұрын
1
@mbyruhama3408
@mbyruhama3408 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ብዙዎችን ነፃ የሚያወጣ ጨለማውን የሚገልጥ የፀረክርስቶሱን የኢኩሚኒካል መዋቅር የሚያጋልጥ መልእክት ነው ኢየሱስ ይመጣል በርታ!!!
@user-ro5et5zl4h
@user-ro5et5zl4h 10 ай бұрын
Ortodox nka!! Metshaf kdus wst yelem.Tebarek ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@hosanaseyoum758
@hosanaseyoum758 Жыл бұрын
Be blessed Tizitaw. You have a very special calling.
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 Ай бұрын
ወንድማችን ወዳጄነህ ተምታቶበታል
@user-cs7wm1he2v
@user-cs7wm1he2v 11 ай бұрын
ይህ ሰው ገደል ሊከተነው ወዳጄ ነህ
@mulualemadisu3592
@mulualemadisu3592 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ!
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 Жыл бұрын
ፓ/ር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ። ፀጋውን ያብዛልህ ።
@hoqubaamusicandhealthminis2004
@hoqubaamusicandhealthminis2004 Жыл бұрын
Amanuel 1
@tibebugashu5086
@tibebugashu5086 Жыл бұрын
Tebarek! I covered you by the blood of Jesus!!!
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 Жыл бұрын
Amen amen amen Geta ybark Amlak ymesgen Halleluja elillelililie Tebareku 🙏🙏🙏❤️Jesus Christus Goyta Eyu
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 Жыл бұрын
ተሰብኮ ተዘምሮ ተመስክሮ ተሰምቶ የማይጠገብ የኢየሱስ ክርስቶስ ስም እያለ በከንቱና በሚያልፍ ጉዳይ በክርክር ጊዜያችን እያለቀ ስለሆነ ሁላችንንም እግዚአብሔር ፈጥኖ ያድነን።
@trueHero495
@trueHero495 Жыл бұрын
ፓስተር ትዜ ስለኢየሱስ ስትናገር ሲጣፍጥ
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
የመንግስቱ ፕሮቶኮል 2016 ክፍል 1
1:05:36
Christ City Church
Рет қаралды 895
ሐሰተኛ አባቶች|Pastor Bereket M.| #apostolicsong #apostolicchurch
1:13:02
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Рет қаралды 2,8 М.
Pastor Befekadu Atmew ተከታታይ ትምህርት ጸሎት part 4
1:34:58
Befekadu Atmew Haile
Рет қаралды 1,4 М.
ጳውሎስ እና ማርያም "የአባ ገብሬ የሃሰት ወሬ" #Pastor_Tizitaw_Samuel
1:16:00
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН