#የዘበነ_እና_አባገብሬ_አሰልቺ_ተረቶች

  Рет қаралды 11,216

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @tizitawsamuel
Subscribe my Channel, Share, and Like Tebareku
#Support_This_Ministry
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000369555007 Tikdem Samuale
Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
www.paypal.me/...
venmo.com/u/Ti...
cash.app/$Tizi...
#Follow Me on Facebook
/ pastortizitaw
www.tiktok.com...
...
#purchase_My_Songs
/ werashu-weresen

Пікірлер: 76
@bethlehemseboka
@bethlehemseboka 10 ай бұрын
ፓስተር ትዝዬ ፀጋ ይጨመርልህ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ❤ ስለምታስተምር እንኳን የእግዚአብሔር ቃል ላልተረዱ ለእኛም ለአማኞች ጠቅሞናል
@Dog_huger
@Dog_huger 10 ай бұрын
GOD bless you and your family pastor ❤❤❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 10 ай бұрын
ፓሥተር ትዝዬ የኢትዮጵያ የትውልድ አባት ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠብህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ይባርክ ኦቶዶክሶች እውነት የጌታ ቃል እየሸፈኑ የተሠበሠበ ህዝብ ተረተረት ሲናገር ምንም ከይነት ተቋውሞ አይነሣባቸውም ቢነሣባቸው መምህሮች ደግመው ተረተረትና ጣውት አይናገሩም ነበረ ፍርድ ይጠብቃቸዋል
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 9 ай бұрын
Zebene...teret...ayiselechewm...weha.be...wenfet...esat...be...libsu...yikiri...yibelew😢
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 10 ай бұрын
ፖስተር ትዜ ዘመንኸ ይባረክ ለትውልድ መዳን ጌታ አስነስቶሐል ድንቅ አስተምኸሮ ነው እያደረክ ያለሐው ጆሮ ያለው ይስማ
@haileengida33
@haileengida33 10 ай бұрын
4 ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።
@asterdemissie5280
@asterdemissie5280 10 ай бұрын
ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@magdydinku2104
@magdydinku2104 24 күн бұрын
ተባርከሀል!!!!!
@haileengida33
@haileengida33 10 ай бұрын
16 ስለዚህ ግን፥ የዘላለምን ሕይወት ለማግኘት በእርሱ ያምኑ ዘንድ ላላቸው ሰዎች ምሳሌ እንድሆን፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋና በምሆን በእኔ ላይ ትዕግስቱን ሁሉ ያሳይ ዘንድ፥ ምህረትን አገኘሁ። 17 ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን። 18 ጢሞቴዎስ ልጄ ሆይ፥ አስቀድሞ ስለ አንተ እንደ ተነገረው ትንቢት፥ በእርሱ መልካም ጦርነት ትዋጋ ዘንድ ይህችን ትእዛዝ አደራ እሰጥሃለሁ፤
@SitotawTufa-q4v
@SitotawTufa-q4v 3 ай бұрын
May God bless you
@hangma8983
@hangma8983 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራ ትውልዱን በድንዛዜ ገደሉት
@bergenebelta9219
@bergenebelta9219 9 ай бұрын
Dear Mr. Tize, stay blessed>
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 10 ай бұрын
U are Blessed!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 10 ай бұрын
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ ❤❤❤
@bettyhaileabrish
@bettyhaileabrish 4 ай бұрын
ay tize sakih erasu mels new lene ze🅱ene
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
@haileengida33
@haileengida33 10 ай бұрын
በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ 2 በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። 3 በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን። በማይታዘዙትም የቁጣ ልጆች ዘበነ
@jesusislord2367
@jesusislord2367 9 ай бұрын
Wustu bado new sew eko be libu yemolawun bew miyaweraw. Zebene yemn memhr new endew Ye Egziabhern kal lehzbu alemenageru yasaznal.
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 10 ай бұрын
በዚክበማራክክክልል ወጌልመስፋፋትአለበት በዛነውተረትተረትያለው
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew 10 ай бұрын
so fany
@Zenebechgoa
@Zenebechgoa 10 ай бұрын
Tebareki geta yebareki wogele yashnifal eyesusi yekeberali
@SitotawTufa-q4v
@SitotawTufa-q4v 3 ай бұрын
ሰሚዎቹ ይገርሙኛል
@AbelSeid-q7l
@AbelSeid-q7l 9 ай бұрын
Enjera lemeblat sibale weshet medereder sertachu betblu weyem lemnachu ateblum hi ortodox emem yhager besheta nachu ortodox egzabher yiker yeblachu
@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
@ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ባሰባቸው እኮ😮😁😁😁😁😁😁😁
@ashenafitola8965
@ashenafitola8965 9 ай бұрын
የማነ የማነ የማነ ብርሀን የሚለውን መዝሙር ለማነው የሚዘመረው
@haileengida33
@haileengida33 10 ай бұрын
7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። 8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ 9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
@AlexHailu-e5n
@AlexHailu-e5n 9 ай бұрын
Min gudnew baky HaHaHa uuuuu
@Elsa_Jesus
@Elsa_Jesus 10 ай бұрын
ቁጭ ብሎ የሚሰማው ህዝብ ግን በመተት አደንዝዘውት ይሁን አሜን እያለ የሚሰማው????
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 9 ай бұрын
@user. Yes, the Orthodox people are in strong mind control spells, "afez , adenzez". They have no other choices but to say Amen.!So sad!,Their everlasting life is at stake.
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 9 ай бұрын
They say Adde Abey, a demon possessed woman has authority over the animals, domestic and wild
@BisratKassa-l4k
@BisratKassa-l4k 10 ай бұрын
እኔ ግን ቁጭብል የሚሰማው ዝብ ምንነካው አሜን እያለ የሚቀበለው ቤተክርስቲያን ይህን ሰው አንድ ልትለው ይገባል
@aman7077
@aman7077 10 ай бұрын
ምስኪን ፈቅዶ ተረት የሚሰማ ሕዝብ!! 😭😭
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 9 ай бұрын
ፓስተር ትውልዱ ይህተረት ይበቃናል ብሎ ካላመፀ ከህይወት ቃል ሊገናኙ አይችሉም እግዚያብሄር ጣልቃ ይግባለቸው ኧረ እ ባ😢ካችሁ ተክለአይማኖት ጌታ ስፍራህ ጥልቅ ነው ብሎወደ ጥልቅ የጣለው አጋንት ንስሀ አስገብቶ ቅርፁን አስተካክሎ የቤተክርስቲያን አገልጋይ አደረገው ብለው እየሰበኩ ነው ያሳዝናል
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 10 ай бұрын
በህዝቡ ላይ በሚያስረው ማተብና መስቀል ላይ በምትይዙትም መስቀል ላይ የምትደግሙትን ያፍዝ ያደንግዝ እግዚአብሔር ያፍርሰው ይገስፀው ! አንተ ደምህን አፍስሰህ ሞተህ ያዳንከው ህዝብ እየሳቀ ሲኦል እንዳይገባ ጌታሆይ አንተ ጣልቃ ግባ አቤቱ ማረን ይቅር በለን !
@merontesfay1902
@merontesfay1902 10 ай бұрын
❤❤
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 8 ай бұрын
እውነት ነው 😞😞😞😩😩😩🤭🤭🤭😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂
@yade716
@yade716 10 ай бұрын
በቅርብ ጊዜ አዲስ ተረት ለቋል፡ አብርሃም ለስላሴዎች ያረደው በሬ ከታረደበት ተነስቶ ስብአት ለአብ፣ስብአት ለወለድ፣ስብአት ለመንፈስ ቅዱስ ብሎ ተመልሶ ሞተ ይላል።
@rolandroland7057
@rolandroland7057 10 ай бұрын
🤭🤣🤣🤣
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 10 ай бұрын
Be Eyesus sem!
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 9 ай бұрын
😂😂😂እኔ በዘበነ ነው የሳኩት።
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 9 ай бұрын
እኔ በኦርቶዶክ ግማሽ እድሜ እሳላፌአለው በየገዳሙ ዞሬ አለው እነኚህ የመሰለ ከጌታ የራቁ ትውልዱን ለመግደል የተመደቡ በተለይ ዶክተር ተብለው ክርስቶስን የሚያስክድ የጣኦት ሰባኪ ዘበነ ኦርቶዶክስ ካላየቺው ብዙ ትውልድይገላል
@emc414
@emc414 6 ай бұрын
😂😂😅😅😂 So funny.. Yemane gin yezemenu mirጥ AI neberech..😀😅
@Gosple234
@Gosple234 10 ай бұрын
ግጥም😂😂 አባባ ተስፋዬ ሞቱ ተብለዋል እሳቸውን ተክተው ገብሬ ተነስተዋል
@bettyalu7
@bettyalu7 10 ай бұрын
እንኳን በHollywood በBollywood የለም😂😂😂😂
@syg8298
@syg8298 9 ай бұрын
It's good massage but as bible command u should preach Act 2:38
@wedeneshmekonnen3796
@wedeneshmekonnen3796 9 ай бұрын
የመጀመሪያውን ተአምር ያደረገው በቃና ዘገሊላ ነው ከዛ በፊት ራሱን አልገለጠም
@anteneheshetu4642
@anteneheshetu4642 9 ай бұрын
Teketayochu yehen fetera keyet amethew aylutem !? Le negeru bible slemayanebu Ayferdbachewem.
@fikreashagre4019
@fikreashagre4019 9 ай бұрын
ወንድም ትዜ ቻለው ምንይደረግ ጌታ ሕዝቡን ያድን
@lilibini4870
@lilibini4870 10 ай бұрын
😮😮😂😂
@jamalmelhem3951
@jamalmelhem3951 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube 10 ай бұрын
ትዜ ሊቀ ማዕምራን ተመችቶኛል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zerihunguyola4679
@zerihunguyola4679 9 ай бұрын
ጌታ ከተረት ተረት ሕዝቡን እንዲያስመልጥ መፀለይ አለብን።
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 10 ай бұрын
ዘበነ ለማ ክክክክክክክ ዋት ነው ያሽኝ በእንግሊዝኛ ጀምርሽኝ ? ክክክክክክክ ፍልፍሉን ትቸዋለሁ ዘበነ ለማን የሚክል ጩል ሌ ኮሜዲያን የትም የለም ። ክክክክ
@Ras-Media-ug5kw
@Ras-Media-ug5kw 10 ай бұрын
የይሁዳን ዶሮ ካገኟት የሆሳእናን አህያማ ባንሰማ ነዉ እንጂ አያጧትም🤣
@jesusislord2367
@jesusislord2367 9 ай бұрын
"Eyesus afun yefetaw be geez new" Zebene chererarm wushet🤣🤣🤣🤣
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 10 ай бұрын
Ayi meche yehon keteret wetew Wengel yemisebkut? Betam nafekegn! Geta yerdachew!
@DawitDafa
@DawitDafa 9 ай бұрын
ዘቤ ከሉሲፌር ኮሌጅ በተረታ ተረት ዶክተሬት ድግሪ ማግኘቱን አታዉቁምን?
@samrawi1982
@samrawi1982 10 ай бұрын
አረ ጉድ የማነብርሃን የሚባል አህያ አለ አሉ !!!!
@nomore1132
@nomore1132 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 10 ай бұрын
የማነ ብርሃን አህያ ክክክክክክክ ቁስቋም ማርያም ክክክክክክክ
@mahletseda8807
@mahletseda8807 9 ай бұрын
ግን ይህች ቤተክርስቲያን ናት ለኢትዮጵያ ወንጌልን አስገባች የተባለችው?
@bemnikal9132
@bemnikal9132 10 ай бұрын
Zebbewood 😂😂😂
@bemnikal9132
@bemnikal9132 10 ай бұрын
መጋቢ ጥበባት 🤣🤣🤣 መንበረ ብርሃን 😂😂😂😂
@yemeru9732
@yemeru9732 9 ай бұрын
ሳቅህን ለማየት ነው የምከፍተው ። አስተማሪ የሆነ ሳቅ ነው እንዳትተወው ....ህህህህህህ።😂😂😂
@kefetatube3338
@kefetatube3338 10 ай бұрын
ተረት ተረቱ መኖሩ ጥሩ ነው እነሱ ባይኖሩ በምን እንስቃለን
@teshome7693
@teshome7693 9 ай бұрын
አይ ኦርቶዶክስ በሕዝባችን ተጫወቱበት ጨካኝ እረኞችሽ
@HiwotGizachew
@HiwotGizachew 10 ай бұрын
😂
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 10 ай бұрын
ትዜ ይህን ተረት ስትናገር ህጻናትን ታሳቢ አድርግ እውነት መስሏቸው እንዳይሞክሩት እና በእሳት እንዳይቃጠሉ ።
@tesyehualashet7354
@tesyehualashet7354 10 ай бұрын
አይ ኦርቶዶክስ መጨረሻሁ ይህ ይሁን ? ሞትሞት የሚሸት ሀይማኖት !!! እውሮችን የሚመሩ እውሮች።
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 9 ай бұрын
ተረት የሚወድ ህዝብ ሲየሳዝን እንጸልይላቸው አጋንንት እኮ የውሸት አባት ተብሏል እና አንዱ ዘበነ ነው የተረት አባት ሳይሆን የውሸት አባት ነው!!!
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 9 ай бұрын
ፓስተር ትዝታውለእየሱስ የሚሳነውየለም ሲሉውሸትይሳነዋል በላቸው!!ኦሪታውያን በውሸትየሰከሩ---
@DawitDafa
@DawitDafa 9 ай бұрын
ተረት ነዉ ትምህርቱ
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
መልስ ለመስጠት የተዘጋጃችሁ ሁኑ  II ቀጥታ ስርጭት
2:03:25
የጋብቻ ህይወትን የሚያናጉ ባህሪዎች || ሴትነት || ምዕራፍ 9 ክፍል 5
50:28