ስለ አርቲስት አበበ ተካ የወጣ አዲስ ቪዲዮ | Ethiopia | Abebe Teka

  Рет қаралды 11,835

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

ስለ አርቲስት አበበ ተካ የወጣ አዲስ ቪዲዮ | Ethiopia | Abebe Teka
#Ethiopia #yegna_tube
Find us on the following links
yegna.abyssinia...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 102
@seblegashaw8070
@seblegashaw8070 5 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ አቤ
@adisalemadmasu8221
@adisalemadmasu8221 5 жыл бұрын
ሰው ማለት አበበ ተካ እጅግ መልካም ሰወ አሁንም በነገርህ ሁሉ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን እመቤቴ ትጠብቅህ አንተ መልካም ሰው!!!
@የረዳኝንእግዚአብሔርአመሠ
@የረዳኝንእግዚአብሔርአመሠ 5 жыл бұрын
እካን ለዚህ አበቃክ ጨርሶ ይማርክ አሁንም
@zufanyemer9984
@zufanyemer9984 5 жыл бұрын
እካን ተሻለህ አልሀም ዱሊላ አላህ ጨርሶ ያሽርህ አትሞክረን አይባልም ማረን ነዉ እካን ለልጆችህ አበቃህ
@HAAAlove
@HAAAlove 5 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ኣሁንም ጨርሶ ይማርህ ኣሜን ኣሜን thank you god for everything 🙏
@ፀደይየድንግልልጅ
@ፀደይየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
Amen
@mihretglm433
@mihretglm433 5 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃ እግዚአብሔር አሁነም ጨርሶ ይማርክ
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ አቢቹዬ thanks yehune
@tsigeredaetuneshi5497
@tsigeredaetuneshi5497 5 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብር ይመሥገን ጨርሶ ይማርህ እመብርሃን ትዳብስህ
@dermomfkrr8639
@dermomfkrr8639 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ ሁለታችውም ስወዳችው ሀገር ወዳዶች እድሜ ሰላም ይስጣችው።።።
@hailetube4962
@hailetube4962 5 жыл бұрын
አቢዬ እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ላከልክ ጨርሶ ይማርክ በጣም ደስ ብሎኛል
@mekonnen74
@mekonnen74 5 жыл бұрын
እንኩዋን ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ ወንድሜ. ጨርሶ ይማርህ.
@እኔየማርያምልጅነኝእ-ኀ3ነ
@እኔየማርያምልጅነኝእ-ኀ3ነ 5 жыл бұрын
አቤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ የእውነት ሳስብ ነበር ስላየሁኩ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እንኳን ተረፍክ ለልጆችህ ተመስገን እውነት ነው ሁሉ ለበጎ ነው አይዞህ አብዬ የልብህ መልካም ነት እግዚአብሔር አድኖሃል ይሁንዬ እናመሰግናለን የእውነት እኔ በጣም ደስ ብሎኛል
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ አቤ በጣም እንወድሃለን ❤❤
@destawagnebachew5056
@destawagnebachew5056 2 жыл бұрын
አቤ እንኳን አምላክ የማረህ እናቴ ድንግል ማሪያም ትዳብስህ
@atayacell3228
@atayacell3228 5 жыл бұрын
አብየ እንኳን እመቤቴ ማረችህ አንተየፍቅር አባት ነህኮ አቤ ጀግናነህ የልጆችህአምላክ ጨርሶይማርህ ፅናትህይገርመኛል አብየ አድናቂህ ከቤኢሩት ሊባኖስ አድናቂህነኝ ወደስራህ እድትመለስ እፀልይአለው ጨርሶይማርህ
@great-full3612
@great-full3612 5 жыл бұрын
I took care of him at WHC I admire the friend who was a very dedicated and faithful soul! Wish the patient the best but wish everyone a friend like Yehune as-well! 🙏🏽🙏🏽
@salmeeyobe7037
@salmeeyobe7037 5 жыл бұрын
አቤ፣እንኮን፣ፈጣር፣አበቄህ፣አቤ፣ለአንተ፣አይጉባምነበር፣ብቻ፣ተመስገን፣ኑው፣አቤ፣ፈጣር፣መጨረሻህን፣ያሳምረው፣
@skksjdej6298
@skksjdej6298 5 жыл бұрын
አቤየ በጣም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@selammamotube7574
@selammamotube7574 5 жыл бұрын
Wawww abe enkuwan geta mihiret aderegelihi Ahunim festimo yfewusihi
@ethiotwilightsparkle3758
@ethiotwilightsparkle3758 5 жыл бұрын
አቤ ድኖልናል እግዚአብሄር ይመስገን:: ከፈጣሪ በታች ለአቤ መዳን ሰዎችን ካነሳን ውድ ባለቤቱን ፊፊን አንረሳም:: እንደአምላክ ቸርነትና እንደ ፊፊ ባይሆ አቤ በዚህ ፍጥነት በእግሩ ባልቆመ ነበር:: ደረቅ ወንበር ላይ እየተኛች: ከአጠገቡ ሳትለይ : ነርሱም ቴራፒስቱም ሚስቱም ሆና ተስፋ ሳትቆርጥ ውንድማችንን እዚህ አድርሳልናለች:: ፊፊ እግዚአብሄር ብድርሽን ይክፈልሽ:: ድካምሽን ይቁጠርልሽና ባልሽን ጨርሶ ይማርልሽ:: በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን::
@skksjdej6298
@skksjdej6298 5 жыл бұрын
እኳን ተሻለህ አቤየ በጣም ደስ ብሎኛል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሄር እንኳን ለዚህ አበቃህ አብየ እፍፍፍፍ😍😍😍💔😪😪
@AaAa-uy2qn
@AaAa-uy2qn Жыл бұрын
ኦፍ ቸመስጌን ጨርሶ ይማርህ አቤ🙏
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ጨርሶም ይማርህ :ይሁኔም መልካም ሰው ነህ ተባረክ ሰው ለሰው መዳኒት ነው ሚባለው ለዚህ ነው ::
@dejenbrhanu1897
@dejenbrhanu1897 5 жыл бұрын
አቤ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 5 жыл бұрын
አቤ ጨርሶ ይማርህ እግዚአብሄር።
@ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ
@ሥለሁምነገርአግዚአብሔረይ 5 жыл бұрын
አንኳን አብሮ ደሥ አለን ፈጣሪ ጨርሥ ይማርህ
@EttRtty
@EttRtty Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ
@skksjdej6298
@skksjdej6298 5 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን
@Eden_7269
@Eden_7269 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አቤ 🙏ደስ ብሎኛል እንኩአን ደስአለህ!
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 5 жыл бұрын
Yehuna anteme tebareke yetedute Hulu e/g yetebekachuuuu
@hanemekonen7807
@hanemekonen7807 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ አበበ ተካ እመብርሐን እኮን ለዚች ቀን አበቃችክ ውድ የማትጠገበው ወድማችን
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 5 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርክህ አሜን
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ዸ9መ
@አልሃምዱሊላህአለኩሊ-ዸ9መ 5 жыл бұрын
Abe enkuwan fetari marek
@kokoekokoed532
@kokoekokoed532 5 жыл бұрын
አቤ፡እንኳን፡ለዚህ፡አበቃህ፡ዪሁኔ፡በጣም፡መልኳም፡ስው፡ሁለታችሁንም፡እውዳችዋለሁኝ።
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ3ቈ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ3ቈ 5 жыл бұрын
የልጆችህ አምላክ እንኳን እረዳት እግዚአብሔር መሀሪ ነው ጨርሶ ይማርህ ሰው ሆኖ የማይፈተን የለም
@birtudem7419
@birtudem7419 5 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር ደረሰልህ አቤ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
@tarikumekonnen3288
@tarikumekonnen3288 5 жыл бұрын
ጨርሶይማርሕ አቤ ለልጆችሕ ያቆይሕ
@tibegeta
@tibegeta 5 жыл бұрын
Abe Egzer meheretun yelakelen amen thanks to god
@aaas1228
@aaas1228 5 жыл бұрын
እንኳ ለዚህ አብቃህ እግዚአብሔር ጨርሱው ይማርህ የድንግ ማርያም ልጅ እግዚአብሔር
@hymanotnaaoll180
@hymanotnaaoll180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር
@hanaann5566
@hanaann5566 5 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርህ አብዪ
@lem2296
@lem2296 5 жыл бұрын
ሁሉም ለመጎነዉ አይዞህ ለልጆችህ ኑር
@ምንአያአትሀገሬን
@ምንአያአትሀገሬን 5 жыл бұрын
ለእግዜአብሄር የሚሳነዉ የለም ምስጋናአ ለሱ ይሁን እኮአን ለዚህ አበቃህ አቤ ጎደኞቹም ቤተሰቡም እኮአን ደስ አላአችሁ
@bereket1255
@bereket1255 5 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ላከልክ
@ኢትዮጵያየ-ዐ4ጸ
@ኢትዮጵያየ-ዐ4ጸ 5 жыл бұрын
አቤ ጨርሶ ይማርህ
@nesiraabafita3030
@nesiraabafita3030 16 күн бұрын
Allha edmenaa xenaa yesxewuu 🤲😢
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 5 жыл бұрын
ለፈጣሪ ምን የሚሣነው ነገር ምን አለ አሜንንንንንንን
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 5 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ በቃህ አቢዬ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ❤️
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
እእእእልልልል እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ደራስልክ
@eyeruseeyeruse60
@eyeruseeyeruse60 5 жыл бұрын
Ineqoni geta lzi abka lelijoch🙏🙏🙏🙏🙏
@abdugader1570
@abdugader1570 5 жыл бұрын
አይ አበበ ተካ እንኳን አላህ አተረፈህ አብሽር ፈጣሪ ይመስገን ጌታ
@achawachyideg605
@achawachyideg605 5 жыл бұрын
ተመስገን አምላካችን
@ዜድወሎሀይቅ-ዘ3ሸ
@ዜድወሎሀይቅ-ዘ3ሸ 5 жыл бұрын
እንኳድ ደስ አላችሁ አቢየ ያገሬ ልጅ ይሁንየ አተም እንኳን ደስ አለህ እናተ ሁለት መላጣወች ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሕ አቤ
@mobileplus7121
@mobileplus7121 5 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርህ
@MulunaLewi
@MulunaLewi 5 жыл бұрын
Wow thank God you are very lucky I am so thankful for you again thank you God I want to say just a little bit thing here I myself being sick for the past 4 years it's amazing sometimes Ethiopian people is good only for sound I haven't seen no one to come by my door I've been struggling with health so much so Financial I have terrible back problem that take everything off my life I cannot work any longer I really don't know what to do confused that for you you are blessed.......
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሆን እንኳን ተሻለህ::ከአርቲስቶች መካከል በእውነተኛ ፍቅር የተጒዳ እንደ እሱ የለም:: ሕይወትን እንደ አመጣጥዋ ካልተቀበልን የማይድን ጠባሳ ነው የምትሰጠን::አብዛኛው ፍቅር እውነተኛ አይደለም::ሰው ግን እውነት አስመስሎ እንደ ነገሩ ይኖራል እንጂ::በዚ አለም ፍጹም እውነት ስለሌለ ፍጹም የሆነን ነገር ለማግኘት ባንደክም ጥሩ ነው::ልባችንን ለፈጣሪ ብቻ ሙሉ በሙሉ ብንሰጥ ና ለሰው ግን እንደሆኔታው ብንሆን::ሰው እንደ ሸክ የሚሰበር ብቻ ሳይሆን ልብን ከሰጡት እንደ ሸክላ ስብርብር አድርጎ ከጥቅም ውጪ እንደሚያደርግም መሰመር ይኖርበታል::
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Eseeeeeeeeeeeey
@zizamusa1286
@zizamusa1286 5 жыл бұрын
allah lelejochek sele afiyaaa yaregeh abe
@haymibelete8247
@haymibelete8247 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ዪማርህ
@jggjfchchfjcjc2356
@jggjfchchfjcjc2356 5 жыл бұрын
እልልልልልል ትምሰግን አምላኪ ሰምህ ይባርክ
@meseretashine8299
@meseretashine8299 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ጨርሶ ይማርህ
@haniitube8363
@haniitube8363 5 жыл бұрын
አቤ አወንት ነው ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ጨረሶ የማርክ
@MrVip-iu3gm
@MrVip-iu3gm 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ልጅነትዉበቴ
@ልጅነትዉበቴ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አቤ ምርጡ
@meronkalikidan213
@meronkalikidan213 5 жыл бұрын
timesegan new betame new dese yelale
@iwgduhegdhdbd9093
@iwgduhegdhdbd9093 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ🙏
@asefakassa7892
@asefakassa7892 5 жыл бұрын
God is good
@tglove2145
@tglove2145 5 жыл бұрын
Enkuwan Fetari mareh Abyee
@በመኖሬደስተኛነኝ
@በመኖሬደስተኛነኝ 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርክ
@lem2296
@lem2296 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ወንድሜ
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 5 жыл бұрын
Yehuni betam new yemwedh yante m teret alebet er yebarkhe enamesgnaln selam tena hunlen
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 5 жыл бұрын
Eske mechereshawe yemarehe
@duba7836
@duba7836 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@nefisamuhaba7676
@nefisamuhaba7676 5 жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ያሽልህ
@rominanega9086
@rominanega9086 5 жыл бұрын
ውይ ጨርሶ ይማርክ በጣም ነበር ያሳዘነኝ
@gmalmu650
@gmalmu650 5 жыл бұрын
I wish you fully recovery
@አለምመቻል
@አለምመቻል 5 жыл бұрын
enkuan des aleh wednchen betam des yelale
@sarabekele2966
@sarabekele2966 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 5 жыл бұрын
Waw betem dese yelal betam asasbogi neber tenenetuna lejociu er yemsghn cerso yemare amen
@enenegn5719
@enenegn5719 11 күн бұрын
ምን ሆኖ ነዉ??
@mahalekhailuu1224
@mahalekhailuu1224 5 жыл бұрын
Abee nurilin
@eyeruseeyeruse60
@eyeruseeyeruse60 5 жыл бұрын
Demtu ayismame?
@ፀደይየድንግልልጅ
@ፀደይየድንግልልጅ 5 жыл бұрын
Enkuan lize Abekah Aba Egizabhar yemsgen. Min yesaniwal Amilak
@dingeliinateeedingeliinate4493
@dingeliinateeedingeliinate4493 5 жыл бұрын
Egzabehr carisoo yimarih
@asnakchabebe6047
@asnakchabebe6047 Жыл бұрын
😍😅😫😫😭
@RRr-dn7nw
@RRr-dn7nw 5 жыл бұрын
Weladtamlke kbra ysefa ftare ymwedwen yargale ulme lbgonwe ftare chreso ymarek
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 5 жыл бұрын
Egziyabher ymarh wendme
@zizamusa1286
@zizamusa1286 5 жыл бұрын
alehamedelilay seteramed ebaye new yemetaw allah chereso yemarek ye fiker abate nek ante abe
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
Echi setyo,,(( Qitel minamin)) asnekachw yehon ende ??????????????
@hayimyemariyam8704
@hayimyemariyam8704 5 жыл бұрын
Abiye egzehaber cherso yemarehe ayezoke
@esubdinki7904
@esubdinki7904 5 жыл бұрын
Fexary ymsgen ....Cherso yemark
@marsilasmarsilas3260
@marsilasmarsilas3260 5 жыл бұрын
Yihune e/g yimesgen tiru sewu neh
@uaehmp2634
@uaehmp2634 4 жыл бұрын
Ayi achi alam idih idih iyal ayyyyyy
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ
@እግዚአብሔርይዋጋልእግዚአ 5 жыл бұрын
💜💛💚💐💑💒💓💔💔👍👍👍🙏🙏🙏🙏👆🙏🙏አዞዎ ያልፋል አብያ
@merimarli9026
@merimarli9026 5 жыл бұрын
Egizabiher yimagen Abiye Ayizoh hulum negr lebgo new
@tinajesus17
@tinajesus17 5 жыл бұрын
geta eyesus charso yimarhi wondem nesha giba zafagnente ye agante sera now zafagn mngiste samayetn ayiworsm e/r zafagnenten yikawomal selzhi bmidrem b samayim nebshi marfi albte arfdbihim ye mdan kan ahunena ahun now hiyiwtehin le e/r liji eyesus asalfhi sete wondem mlkam yihunlehi e/r yiwodekale
@RRuth8852
@RRuth8852 5 жыл бұрын
Egzihabher yemarh
@evetsegaye3970
@evetsegaye3970 4 жыл бұрын
Geta cherso yemark
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 85 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 64 МЛН
Agerwa Wedia Mado
5:22
Abebe Teka - Topic
Рет қаралды 585 М.
Sew Tiru
6:19
Abebe Teka - Topic
Рет қаралды 242 М.
Mindenew Kelebet
4:40
Abebe Teka - Topic
Рет қаралды 322 М.
Alhed Ale
5:36
Teddy Afro
Рет қаралды 3,1 МЛН
Spongebob ate Michael Jackson 😱 #meme #spongebob #gmod
00:14
Mr. LoLo
Рет қаралды 10 МЛН