ስለ አርቲስት ኤርምያስ ታደሰ በጥቂቱ ... | Seifu on EBS

  Рет қаралды 105,905

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ስለ አርቲስት ኤርምያስ ታደሰ በጥቂቱ ... | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 85
@mekditube9733
@mekditube9733 Жыл бұрын
ከባለቤቱ ጋ ይቅረብልን የምትሉ እጅ ወደላይ👍👍👍👍
@astuethi9020
@astuethi9020 Жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነብ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤🙏👈
@masiayele2611
@masiayele2611 Жыл бұрын
አሜን
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Жыл бұрын
Amen❤❤❤❤ Amen Amen
@samiali6107
@samiali6107 Жыл бұрын
አሚንን
@tij6
@tij6 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abduseid-jh3lh
@abduseid-jh3lh Жыл бұрын
አሚንን
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
ኤርሜ ስወደው ግርማ ሞገሱ ሁለ ነገርው ርጋ ያለ የሱ ስራ በጣም በፍቅር ነው የምወዳቸው❤❤❤
@ayshaaysha6028
@ayshaaysha6028 Жыл бұрын
ኤሪሚ በጣም እወድሀለሁ መልካም ጋብቻ ያማራ የሰመረ ያርግልህ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
ከባለቤቱ ጋር ይቅረብልን እሁድ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
ማክቤልም አደገች ኤርሚያስ አገባህ እንኳን ደስ አለህ የቆየ ቀረፃ ነው
@azebmengistu9629
@azebmengistu9629 Жыл бұрын
አሳዛኝ ተለማማጭ ፊት አለህ ፊልሞችህ ሁሉ ድንቅ ናቸዉ
@munirmu776
@munirmu776 Жыл бұрын
የት ናችሁ የኤርሚ ወዳጆች
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ ፈጣሪ ከስደት መልስ መልካም ባሎችን ይስጣችሁ የኔ ውዶች እህ ስደት ሰለቸን😢
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እንጅ
@yemariam628
@yemariam628 Жыл бұрын
እንደማመር
@Abiye723
@Abiye723 Жыл бұрын
@@yemariam628 🤭😋😋🤭🤭
@ውይሰውመሆን
@ውይሰውመሆን Жыл бұрын
ደመርኩሽ እህቴ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
@@Abiye723 እሽ ❤
@beza1538
@beza1538 Жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲስ ነው ፍልም የማይ አይደለሁም እሱ ያለበት ካገኘሁ ግን አያለሁ😁 እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አደረሰህ❤ ወዶችዬ የምታስከብራችሁ ሰት የሆነች አግቡ ልክእደ ኤርምያስ😍
@rechilove6490
@rechilove6490 Жыл бұрын
ይሄ ነገር የቆየ ነው እንዴ ? ማክቤል አሁን እኮ ትልቅ ልጂ ሆናለች
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
ከአመት በፊት ነው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
አዎ የቆየ ነው
@Kikamama-p3g
@Kikamama-p3g Жыл бұрын
ሰላም ሰይፉዬ ሁላቹንም አደቃለው ኤርሚንም እውነቴነው ምለው እኔ ለትንሽ ጊዜ አዳማ እኖር ነበር ብዛን ጊዜ አግብቼ ነበር የአዳማ ልጅ ነው በጣም ሚገርመኝ ከኤርሚያስ ጋር ሁለመናቸው ይመሳሰላል እሱን ፊልም ሳይ የተለያየነው ባሌን ያስታውሰኛል ግን በሃይማኖት አንድ አይደሉም እና ለሁላቹም መልካሙን እመኝላቸዋለው❤❤❤
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Жыл бұрын
የቆየ ነዉ እኮ ኤርማሚዬ እወደዋለሁ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ኤርሚ ሚሰራ ሁሉ ያስለቅሰኛል ማክቤልዬ የኔ ጣፋጭ አሁን እማ አደግሽ እኮ❤❤
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ
@የህልሜደራሲ-ዠ3ቨ Жыл бұрын
የልጂቱአስተያዪትግንምንያክልእደምትወደውማወቅያሳያል❤❤❤❤
@zuzuyoutube7131
@zuzuyoutube7131 Жыл бұрын
የምወደው አርቲሥት
@fatiya8477
@fatiya8477 Жыл бұрын
😂😂😂😂ፊትህ ያሳዝናል ግን አድናቂህ ነኝ😅
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
ግን በጣም ነዉ የምወዳህ😢❤❤❤❤
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
እና ምን ይሁን ክክክክክክክክክ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
​@@sebrinatube አገባ😂😂😢❤❤❤❤
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Жыл бұрын
ጩጬዋ ግን አታድግም እንዴ? ቤቶች ድራማ እንኳን አስር አመት ልጅ አደረሰ😂
@rahelyalew6830
@rahelyalew6830 Жыл бұрын
ወይ ዘሩ ቀለጠ ማኪን ማህተቧን አስወለቃቹ😢😢😢
@gedyonayalew2598
@gedyonayalew2598 Жыл бұрын
ባሀሪው ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን በኔ ትሆና ብዙም አይነፋም
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ኤሪምዬ እመብርሀን እቅፍፍፍፍፍ ታድርግህ ቅድስት አርሴማ በሄድክበት ትከትልህ:: በጣም የምወድህ ተዋናይ ነህ : ጎበዝ የረጋህ : አንድ ነገር ግን ልነግርህ እፈልጋለሁ የአለባበስህ ጉዳይ ፋሽን እያሉ ኝየሚያመጡትን ሁሉ አትቀበል ግብርሰዶማውያን ጠባብ ሱሪና ያለእግር ሹራብ ይጫማሉና አድራ : መቼም የመጨረሻውየእራይ ዮሀንስ ትንቢቱ እየትፈፅመነውና አርቲስቶቻችን አደራ ከተመረጡት ሁኑሉን በተለይ አንተን የመሰሉ የርጉና ጨዋዎቹ : የምንሳሳልህ ነህና !!! ሀቁ ይሄ ነው :; ይሄ እርኩስ መንፈስን ከአለባበስ ጀምሮ ነውና : የሚገቡብን ::
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Жыл бұрын
አርሴምዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ይጠብቅህ
@Saeda263
@Saeda263 Жыл бұрын
ማክቤል ድራማውላይ ትልቅ ትመስላለይ እዚህ ላይ ደሞ ትንሽየ የማር😂😂😂❤❤❤❤
@WogayehuArega
@WogayehuArega Жыл бұрын
የቆየ ቀረፃ ነው
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
አሁንማ አድጋለች
@NefisaSeid-xc2zj
@NefisaSeid-xc2zj Жыл бұрын
Batam yamawdawe arteset ragayalke nahe alhe rajem edema yestehe
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
በሰላም ነዉ የጥንቱን አሁን ማቅረብ ለምን
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Жыл бұрын
ኤርሚስ ስወድህ የኔደርባባ
@semretmaram9858
@semretmaram9858 Жыл бұрын
ኤርሚ ምርጥ ሰው
@AmarAmuka-w2k
@AmarAmuka-w2k 3 ай бұрын
ENE ALAENKUM INSPEKTER ERMI HONO NEW YE SERAW AAAAERE ALAMENKUM
@AbebechNech
@AbebechNech Жыл бұрын
እኔም ያሳዝነኛል ስወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@abmo321
@abmo321 Жыл бұрын
ሰይፉ እባክህን ታላቁን የኢትዮጵያ ባለውለታ አሰልጣኝ አስራት ሀይሌን አቅርብልን ::
@hyabeynatey1679
@hyabeynatey1679 Жыл бұрын
Betsam new yemwedew
@thoibayoosuf7454
@thoibayoosuf7454 Жыл бұрын
በትክክል እኔም በድንግል ማርያም ቀልድ የለኝም !!!!@
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Жыл бұрын
ኤርሚ ከሚስቱ ጋር ይቅረብልን የምትሉ
@zadtiku3114
@zadtiku3114 Жыл бұрын
❤1😂😂😂
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
መልካም ልደት
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ
@ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ Жыл бұрын
የእኔ አሳዛኝ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Жыл бұрын
ህፃኗ ማነይ የኔ ድቡሽ
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
የቤቶች ድራማ ላይ ምትሰራዋ ነች ማክቤል
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Жыл бұрын
melkam gabecha yihunlachuh
@MSTube86021
@MSTube86021 Жыл бұрын
ምነው ህጻኗን ከአንገቷ ላይ መስቀሏን አወለቃችሁት?
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
😂ኤጭ እናንተ ደግሞ ስታስቁ ማህተቡ አገትላይ ልባቹህ ደግሞ ጩቤ ነው ጣኦት አምላኪ ነታችሁን በአንገታችሁ ካልታየ ያርገፈግፋችዃል 😂😂😂😂😂
@MSTube86021
@MSTube86021 Жыл бұрын
@@aviya5907 በማያገባህ አትግባ ስለ ማህተብ ሲነሳ ውስጥህ ያለው ሰይጣን ተንጫጫ።😂😂😂
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
@@MSTube86021 የጠንቋዩ የ አባግርማ ካዳሚ ተጫጫች 🤣🤣🤣🤣
@MSTube86021
@MSTube86021 Жыл бұрын
@@aviya5907 ጩኸቱ ጀመረ አረ ትንሽ በደንብ ጩህጂ ትንሽ 😂😂
@belaykassa-jo9bn
@belaykassa-jo9bn Жыл бұрын
ahi..koshasha besbes hirashe.manew taot amelaki gim.
@jazeeraal6317
@jazeeraal6317 Жыл бұрын
❤❤
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
Eferim ewedh alehu sitewen
@AguaguEressa-w3d
@AguaguEressa-w3d Жыл бұрын
Merte.yagera.leje
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Жыл бұрын
ሠይፍሽ.ፊልም.አሰራኝ.እስቲ ባባትክ.ወይም.በናትክ.ይዤአለው
@tigisttigist7511
@tigisttigist7511 Жыл бұрын
እና በተስኦክ እጂ ዝም ብሎ ይሰራል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አደገች ማሻአላህ።
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
☝️🇪🇹☝️
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 Жыл бұрын
Mirtu
@rukiyayusef1497
@rukiyayusef1497 Жыл бұрын
በጣም የምወደው አርቲሥት ❤❤❤❤❤ አብሽር
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 75 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 71 МЛН
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 19 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 75 МЛН