ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 181,513

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

4 жыл бұрын

ስለሱባኤ ጥቅም ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 734
@sarahsarah4584
@sarahsarah4584 3 жыл бұрын
ቅዱስ መድኃኔ ዓለም ቅዱስእግዚአብሔር ቅድስት ስላሴ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ እየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኔኤል ቅዱስ ኤልማስ ቅዱስ ይህዌ ቅዱስ ይርኤ ቅዱስ እህያ ቅዱስ ሸርህያ ቅዱስ በርህያ በነዚህ ስሞችህ እናመሰግናለን ጌታ ሆይ
@Personal_Development.Channal
@Personal_Development.Channal Жыл бұрын
Kale hiwot yasemash.
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ny9ko6em1n
@user-ny9ko6em1n 6 ай бұрын
Genet
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ቅዱስ ኤኮስ* *ቅዱስ አሜዕ* *ቅዱስ ኤኪ* *ቅዱስ ኤንካዕካዜዕ* *ቅዱስ አርናኬ* *ቅዱስ ኬም* *ቅዱስ ካዮን* *ቅዱስ ፒካጊሎ* *ቅዱስ አስኤሎት* *ቅዱስ አስሶሙ* *ቅዱስ አርኤም* *ቅዲስ ያብሲትጋ* *ቅዱስ ፓኢርጋ* *ቅዱስ ያብሲት* *ቅዱስ ፌኤ* *ቅዲስ ኤልካዕ* *ቅዱስ ኢንካዕ* *ቅዱስ ብዕለኪፍ* *ቅዱስ አርህሎ* *ቅዱስ ከዎፅ*
@comceil5329
@comceil5329 4 жыл бұрын
ይህ ድርሳነ ሚካኤል ነው
@mahraa2243
@mahraa2243 4 жыл бұрын
@@comceil5329 tekekel
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
@@comceil5329 እያልሺ ሥገጅ
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት የሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙌
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
የኔ ጀግናናናናናና መምህረዬ አጀቴቴቴቴቴቴቴ ከአፌ ማረ ቁረጥ ይበልልልልህ የነ ዘቢብ አባት እመቤቴ የልጂወችህን ደስታ ታሳይህ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 8 ай бұрын
የጀግና ጀግና መምራችን ከጠማማ መንገድ ያለወጥከኝ ጀግናዬ የእማይዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ባለክበት በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤
@bethelhemmetiku1352
@bethelhemmetiku1352 4 жыл бұрын
መምህሬ ጎበዝ በርታልኝ አባ ግርማ አንተን ነው የውለዱት
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሱ አባ ግርማን ሳላገኛቸዉ እዳልሞት መምህር ተስፍዬ በእዉነት በትምህርቱ እዴት እደተማርሁበተ እግዛብሄር ነዉ እሚቀዉ ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ
@alemzewdwerkie9579
@alemzewdwerkie9579 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አትሞችም እግዚአብሔር ያገናኚሺ እግዚአብሔር ሀሳብሺንያሳካልሺ መምህሮቻችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስከነቤተሰቦቻቸው ሁላችንም እንወዳቸውአለን እማምላክትተጠብቃቸው
@sebsibesebsibe4254
@sebsibesebsibe4254 4 жыл бұрын
sebsibeart@yahoo.com
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
@@alemzewdwerkie9579 ሀሀሀሀ
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 4 жыл бұрын
በትክክል እህቲ
@user-wp9hw3ki5u
@user-wp9hw3ki5u 9 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤🙏🙏🙏
@BirhaneMeskel3
@BirhaneMeskel3 4 жыл бұрын
ተግባራዊ ክርስትና እንዲኖር ለምታደርገው ጥረት አምላከ ቅዱሳን ይርዳህ።ብርታቱን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ።
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
በጣም ተመልስልኝ ሁሌ ምን ማለት ነዉ እል ነበር ትወልደ ሁሉ በፀት ይሎኝል ሚለዉ ቀል እግዚአብሔር ይመስገን እንደ ይልወቀችሁ አበረን እንማረ ተስፋ ስላሴ
@user-rr6en6re5e
@user-rr6en6re5e 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@AluChanal
@AluChanal 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን በጣም አመስግናለሁ ❤
@hannayirga582
@hannayirga582 Жыл бұрын
ወንድማችንን ቃለ ህይወት ያሰማል የክብሩ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን እኛም ሰምተን ከሞት ይሰውረን።
@imamazing8425
@imamazing8425 4 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት እኔ ካንተ እና ከአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ብዙ ተምራለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 3 жыл бұрын
በባኣለ ሃምሳ ሱባኤ መግባት ይቻላል
@yegebrelg1226
@yegebrelg1226 2 жыл бұрын
5ŕ3
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d 2 жыл бұрын
ፊት ፋይዳ ፊታውራሪ ፋይዳ
@user-tj7yu9gl8u
@user-tj7yu9gl8u 2 жыл бұрын
@@user-oe4on4qo4b
@askaaladejene4747
@askaaladejene4747 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaber kale hiwet yesamlen 🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏 barsiisa kenyya nuf jiiradha waqaayo baraa Tajajila keessan isinf haa Adheresu Amen 🤲🥰🥰🥰🥰
@melkamufiker8830
@melkamufiker8830 Ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አወ ትክክልነው ሱባኤበጣም ተጠቅሜበታለሁ
@yeshireg3824
@yeshireg3824 5 ай бұрын
Barressis dhuggumattu waqayyo saggalle jirrenya issn hadhaggesissu isiniffe Abba keny barressisa gerrema waddum irra watta bayye barradhe gallattom❤❤❤❤👏👏👏👏
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 4 жыл бұрын
እንየ ያንተን ትምህርት ስስማ ውስጤ ደስ ብሎኝ እያስተዋልኩ ነው ምሰማው እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን
@nestanetzeleke5857
@nestanetzeleke5857 4 жыл бұрын
አግዛብሔር እኔን ለማዳን ስለፈለገ አንተን ሰጠኝ ተመሰገን ረጅም አድሜ ይሰጥልኝ
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 3 жыл бұрын
ኑ የተዋህዶ ልጆች የእግዛአብሔርን ወጊል ብሉ ጠጡ እደወተት ፈሠሠ አቤት መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን ሠዉ እዲት ሁሉን ይታደላል ተመስገን
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ..... ይህን ታላቅ ምክር ሰምተን የምንጠቀምበት እና ሌሎችንም የምንጠቅምበት እንዲሁም ጠላታችንን የምናምበረክክበት ይሆን ዘንድ አምላካችን መድህን ዓለም ክርስቶስ ይርዳን!
@HirutHailay
@HirutHailay Ай бұрын
amyen amyen amyen kale hiwet yasemaln anget ars yehone tmhrt
@alazarabadir2748
@alazarabadir2748 8 ай бұрын
እኔ እጅግ በጣም አድርጌ መው የማመሰግንህ መምህሬ እመ አምላክ ታብዛህ ምን እላለሁ ሌላ...
@user-og1dx2kh3j
@user-og1dx2kh3j 4 жыл бұрын
መምህር ትምህርቶት አይጠገብም መድኃንያለም አባቴ እርሶን ያቆይልን. ልክ ኖት እኛ ፆመኛ መምሰል እንጂ በ ፆም ውስጥ የሚገኘውን ኃይል አልገባንም ሚገርም እኮ ነው ዓቢይ ፆም ላይ አሳ ይበላል እንላለን በዓል 50 ላይ አይፆምም አይሰገድም እንላለን እስቲ እንደው እውነቱን እናውራ ከተባለ በዓለ ሀምሳ እንደ ሰንበት ነው ሚቆጠረው ካልን አይሰግድም ካልን በቃ ስራ መስራት ለምን አናቆምም ስራችንን ስንሠራ ኃጢአት አይሆንም ግን እግዚአብሔርን ስናመልክ ስንሰግድ ሃጢአት ነው አረ ባካችሁ ባካችሁ ከዚህ በፊት ያሾፍነው ይብቃ አረ ይብቃ ራስን ማታለል እስቲ እንደው ስንቶቻችን ነን ሰኔ ፆም ሲገባ ምንፆመው ምንፅለየው ምንሰግደው የ ቄስ ፆም ነው አደል እንዴ ምንለው እኛ እኮ አስመሳዮች ነን ጉደኞች ነን እኮ ለዛ በዚ ምድር ላይ መቅፅፍት ቢመጣ በስራችን ስለሆነ ምንም ማማረር አያስፈልግም መቀበል ነው ይሄ እኔንም ያካትታል አሹፈናል ቀልደናል. የኛ ኃጢያት ተዘፍዝፎ የ ሰው ስናወራ ኖረናል ወንድሞቻችን ተርበው በ መንገድ ወድቀው እኛ በነሱ ስናሾፍ አልኖርንም እንመርምር እስቲ. እኛም የሚመች አልጋ ላይ የምንተኛ መንገድ ላይም የሚተኛ ሁላችንም መጨረሻችን መቃብር ውስጥ መግባት ነው ጊዜአችንን ጠብቀን ሥላሴ ፊት እንደ ስራችን ይሰጠናል ችግር የለም ዘና እንበል ያንን የ እሳት ባህር ያን የ ኩነኔ ጉድጓድ ስናይ ያኔ ምን እደሚውጠን ብናለቅስ ብንጮህ ዋጋ የለውም. ንስሀ ግቡ ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ውሰዱ ሚሉ አባቶችን ጠንቋይ ብለን ሰደብን ቢገባን ጠንቋዮች እኛ ነን...አሁን እኮ ነገሩ እበቃ ሰይጣን በ አካል በ አደባባይ መገለጥ የጀመረበት ጊዜ ነው እኛ ግን አሁንም ጠንቋይ ሀሰተኛ መስማት አልፈልግም ስንል በቃ ንስሀ ሳንገባ ዘመኑ ሊጠናቀቅ እኮ ነው ያሳዝናል በጣም ወንድም እህቶቼ በቃ እያሾፍን ያሳለፍነው ጊዜ ይብቃ እያወቁ እራስን ማታለል ይብቃ እስቲ እራሳችንን እንመርምር ጉድ ተሸክመናል እባካቹ እራሳችንን ማታለል እስቲ ባካችሁን ይብቃን የ ድንግል ኢየሱስ ክርስቶስ ሁላችንንም ለ ስጋ ወደሙ ለ ደጅ ሰላሙ ያብቃን አሜን. መምህር ሰው ምንም ቢል እርሶ ከማስተማር ወደ ኋላ እንዳይሉ እርሶ ምለው እድሜዎትን አይደለም ለ ስራዎት ነው የ አንድ ሰው ነብስ ሲድን የሰማይ መላእክት ሀሴት አደርጋለሁ ይላል እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት በቀኝ ትቁምሎት.
@medhanitkidane8707
@medhanitkidane8707 4 жыл бұрын
Amelke yrdane yagma nagre menu ketu😭😭😭😭😭😭😭😭
@bx395
@bx395 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwetsolomon5899
@hiwetsolomon5899 4 жыл бұрын
Yene wendm betam amesgn alew tesfaye hulunm adamtee alew ante mtakrbew hulu eketatel alew mezmur beteley yeljh ldet yetezemerew ljoch btam wedewtal lemezemer ymekoralu gen ena tgrina nen mnmrach besdet slehone demo enamnnerow nerwey nen gn lagenh efelg alew gn ende mtlew kehone antem betam bissy yekdusan ante mtslachw seloch holum betselot kfl slalen efelgalw mktseranm efelg alew nebren gn bale bete wgya lay slale malet ante takew ale btam bzu chersewal na ahon gn techerese ebakh wendme ltagenen wey demo ltsfln kefelek hiwet solomon bleh yene mesenger megbat tchlaleh btam yasfelgenal wendme edmena tena ykdtst tselo yemikael tbeks kante yhon beseloth astawesen sega hiwet bleh bekrbad fetena slalehu amargna alchlm gn emokralw
@sosisosi8501
@sosisosi8501 3 жыл бұрын
ትክክል ነክ ወንድም እሱ በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኘን
@user-iv2sy8tc6d
@user-iv2sy8tc6d 3 жыл бұрын
ትክክልነህ እሱ በቸርነቱ ይቅር ይበለን
@kaleabsolomon2808
@kaleabsolomon2808 8 ай бұрын
Enem sew negnina zemenik yibarek libelik, ende kiwakibt zerik bemidir lay yibzalin Ameen. Yedekeme sigahe hayl agegne.bewnet dekmogn nebr😭😭😭😭😭
@Hiwot-wj9fn
@Hiwot-wj9fn 10 ай бұрын
Egzabehari yestelign mawke yefilgew ena eyfilkute nbri tebarike 🙏❤️🙏🙏🙏😍
@rahelmehari1991
@rahelmehari1991 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚኣብሄር አምላክ ጸጋ ዲበ ጸጋ ይጨምርህ በ ትግርኛ አንዲተረጎም ኣርግ አንደ ፍቃድ እግዚኣብሄር በተቻለህ መጠን ይቅርታ ግን መምህሬ ከኔ ጀምሮ ኣምሓርኛ የማይሰማ ብዙ ሰው ኣለ ።አዚ ድንቅ የሆነ ቃለ እግዚኣብሄር በደምብ አንዲንሰማ ።
@mekedesa6677
@mekedesa6677 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@lulululu9649
@lulululu9649 4 жыл бұрын
ወንድማችን እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረን ያለሀው በዚህ ቀጥልበት
@user-ji4sp6xy1s
@user-ji4sp6xy1s 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ወድሜ እምታየው ከሆነ እባክክ አድራሻክን አሳዉቀኝ ስልክክን
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 4 жыл бұрын
ቅለ ሒወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እስከዛሬ የእርሶወን ትምህርት ባለማግኜቴ ተጎድቻለሁ "የሰራዊት ጌታ ፀጋውን ያብዛልዋት "አገልግሎትዋት በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁን በፀሎትዋት ያሰቡኝ ወለተ እየሱስ ነኝ
@wereyae5344
@wereyae5344 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይትን ያሰማልን ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ብዙ እንዳውቅ ረድቶኛልና ልቦናዬን ቸሩ መድሀኒዓለም ይክፈትልኝ ይስማኝ አይተወኝ አሜን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@tegetsara6598
@tegetsara6598 4 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን በእውነት እኔም እውን እየባነንኩ በእውነት መምህርተስፍዬ ና መምህር ሄኖግ ለማንም ሳይሆን ለነ ነው የምትኖሩት እግዛሐበር ያኑራችው እን ግድ እሄውሉ ኢትዮጲያእያለው ብሆን በተ ልጆቼ ባል ተበተኑ እውን እንካን ስለ ራስ ልትጋ እንደእግዛበሄር ፊቃድ
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን መንግስተ ስማያትን ያውረስልኝ
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የኛእቁ የአባ መምህር ግርማ ፍሬ
@mulugadu6121
@mulugadu6121 4 жыл бұрын
በውነቱ አንተ ይእግዚአብሄር መልክተኛ ነህ ስንቶቻችን የተቸገርንበትን ነው የነገርከን ልኡል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እንደዚህ ነው መላክ ብዙን ነብስ ነው የታደከው አሁንም ተባረክ ቤተሰብህም ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው
@jxjnuidjdk8213
@jxjnuidjdk8213 4 жыл бұрын
55
@tgsttezera2530
@tgsttezera2530 2 жыл бұрын
ቃል ሕይውት ያስማልን ትባርከ ውንዶማችን ጥር ትምህርት ተምሪልው ተባርከ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ፀጋ ውን ያብዛ ሎት የሚሠጡን ትምህርት ሁሉ በጣም ጠቃሚ የምን ድን በት ህይወታችን የሚለወጥበት ለኔ አስደናቂ በጣም አስደሣች ት
@hiruuteesilaassee2560
@hiruuteesilaassee2560 2 жыл бұрын
Kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku ✝️✝️✝️
@user-rs7wb4bo7u
@user-rs7wb4bo7u Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin ye ageligelot zebenihen Egezabeher yibarikelih
@user-zh2tn2ef1q
@user-zh2tn2ef1q 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትያሰማልን. መምህር ግርማ ወድሙን እግዚአብሔር አምላክ እረጅምእድሜን ይስጥልን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 жыл бұрын
መምህሬ እግዝአብሔር ሰላምን ያብዛልን በእውነት ከእንተ ብዙ ተምራለሁ እግዝአብሔር አምላክ ሞላው ቤቱሰብህን ሰላሙን ፍቅርን ያብዛልን አሜን 🙏💞💒
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እንደው ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ምንም እላለሁ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከነመላው ቤተሰብህ መምህር አሜን
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 4 жыл бұрын
ቃለህዉት ያስማልን መማህር ተስፈዬ ምንም ሚጣል ያልዉም የሔ የልገባዉ ከል እዉናት ፀበል ያስፈልገናል እኔ ከናቤተሰቦች ልዌጥ አያችልሁ እደሜ ለአባታች መልአከ መንከራትግረማ ደናዉ ስወ እያደኑ ነዉ
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም አናመሰግናለን ቃለ እይወት ያሰማልን
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 жыл бұрын
መምር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኔ መሰደዴ አመሰገንኩት እውነት ባልሰደድ ኖሮ ይህን የህይወት ምግብም ሆነ ጎዳና አላገኘውም ስለሁሉም ነገር አምላኬን ፈጣሪዬን ጌታዬን መድኃኔዓለም የአለም እና የፍጥረታት ገዢ ይክበርልኝ እናቱ እናቴ ቅድስት ውድስት ብጽእት እመአምላክ አማላጄ ስሟ በትውልድ አንደበት ሁሉ ከፍ ኯፍ ይበል ቅዱሳን መላእክት ጻድቃን ሰማዕታት እንደየክብራቸው ክብርና ምስጋና ለነሱ ይሁን አሜን
@trtetintr5120
@trtetintr5120 4 жыл бұрын
Amen
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alialblooshi9122
@alialblooshi9122 3 жыл бұрын
አረ እኔም መሠሠደደን የወደድኩት ይሄን ትምርት ከሠማሁ ወድህ
@rahelmehari1991
@rahelmehari1991 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዓልና አግዚኣብሄር ኣምላክ ጸግኡ የብዝሓልካ መምህረይ ።
@sarahalex464
@sarahalex464 4 жыл бұрын
በእውነት የማላውቀውን ስላሳወከኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩበት የቅዱሳን አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ እኛም በተማርነው መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን
@jenitstube7559
@jenitstube7559 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማህ ወንድሜ ጥበብን ያድልህ። ስለ እመቤታችን ብለህ በጸሎትህ አስበኝ 🙏ሀብተ ስላሴ
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!❤🙏
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር ትምህርትዎን በቅርብ ነው ያገኘሁት ያለፈው ሰአት ቆጨኝ እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ብዙ ተስፍ እንዲኖረኝ የረዳኝ እንደ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ነው እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ
@woyenshtleyw1143
@woyenshtleyw1143 4 жыл бұрын
አመስግናልው መፅህፍ ይህም አሁን ያስተማሩቱን እድንፀልይ
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር💚💚💚💚
@user-kf1wo7sd3k
@user-kf1wo7sd3k 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ።
@user-yt3sn8qv7b
@user-yt3sn8qv7b 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልንመምህራችን❤❤
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እኛን ለማንቃትብዙ እየጣርክነው የሰማንውን በልቦናችን ፅላት ያሳድርብን እመቤቴ ማርያም ይከን ደንዳና ልቤን አንች ክፈችልኝ የተግባር ክርስቲያን ልሁን እኔ ቆሻሻዋ ልጅሽ 😢መምህርዬ በርታ ብዙ ወጣቶችን እየመለስክነው ቅዱስ ገብረኤል በክንፋ ክልል ያድርግህ❤አሜን🙏
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 4 жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን ወድማችን በዉነት በጣም እናመሰግናለን እኔ እሰካሁን ሰሰግድ 12 እግዚወ ምሀረነ ክርስቶስ 12 በግዝትነ ማርያም ማረነ ክርስቶስ ሌላ አሥራ ሁለት በምወዳቸዉ ቅርቤ ለምለዉ ወይ ከመላእክታን ከቅዱሣን ፃርቃን ሰማይታት አዱን ጠርቸ 12 ጊዜ ከዛ አምስቱን ችካሮች ሳዶር አላዶር ዳናት አደራ እሮዳስ እያልኩ የክርስቶስን ሕማም በማሰብ እጨርሳለሁ ሁሉም 41 ይሆናል ትንሽ በሰወች እይታ ሀይማኖተኛ አዋቂ አድርገዉ ይገምቱኛል ግን አይደለሁም ያለም ዘላን ፆለት የማላዉቅ ነኝ በመፈሳዉይ ሕይወቴ ታዳ እደት ይሰገዳን ሲሉኝ እኔ የማረገዉ እነግራቸዋለሁ
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
@@hamanotabera8474 የኔ እህት እፈልግሽ አለሁኝ ፃፊልኝ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 3 жыл бұрын
@@youtebu4521 0097366368765
@hana967
@hana967 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ለአባታችንም መልአከ መንክራት መምህር ግርማ እድሜ ጸጋን ያብዛላችሁ አሜን ።
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክህ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሰወድክ ወድሜ ኑርልን ቤተሰቦቼዬ ወንድሞቼዬ እንዳተ ቤሆኑልኝ ምናል እግዜያብሄር ይመሰገን እንዳተ የለውን ያብዛልን ለኞም ማሰተዎልን የድለን መሰማት ብቻ ሆኖብን እናዳይቀር በፀሎት አሰበን መምህር የኞዬ ወድም እህተ ማሪያም ብላክ
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር አጥንት የሜያለመልም ትምህርት ነው ፀጋ በርከቱን ያብዛልሆት
@yetewahdoleje5789
@yetewahdoleje5789 3 жыл бұрын
Temesgen fetari, yerso temhert endesma talake ehetea selngerchegen heyotea denol, terfelo, amesegenalo. Amen,Amen,Amen. Ergeme edeme lersot.
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔ ትግራይ ክልል ነው ተወልጄ ያደኩት እነሱ ናቸው ከሰው እኩል ተፈጥሬ ከሰው በታች ያረጉኝ በጣም እናመሰግናለን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tarikutafa6214
@tarikutafa6214 4 жыл бұрын
አባቴ እረጅም እድሜን ከጤና ያድልልን በጣም ብዙ ነገር አሳወከን
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 3 жыл бұрын
መምህር በእውነቱ ልዩ ትምህርት ነው በጣም ነው የማመሰግነው አንተ ምርጥ ስጦታችን ነው ተባረክ ልጆችህን ይባርክልህ !!!
@user-pr3px1sy4b
@user-pr3px1sy4b 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በማያልቀው ፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ደራርባ ያልብስህ መምህራችን
@maritewahedoethiopia
@maritewahedoethiopia Жыл бұрын
ADERGKGNE AMSEGNALHU MECHRSHAHEN YASAMREW BEBATU YATISNAK MEMHER
@hanelove6686
@hanelove6686 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በእውነት ለጎበዝ ሠው ብዙ ትምህርት አለው እኔን የህይወት ታሪክ በሙሉ አገኝቸዋለሁ ድሮ ሣላውቅ እግዚአብሔር አማራራ ነበር ለምን ፈጠርህኝ እል ነበር አሁን ግን ሁሉም ነገር ገባኝ ድሮ እንቅልፍ አይወስደኝም ነበር ግን ገጠመኝ ሣዳምጥ እንቅልፍ ድሮ አባታችን ሆይ ማለት እናፍቅ ነበር ግን ተመስገን ነው አሁን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር መምህር ተስፋዬ አበራ
@tigestmekonene6019
@tigestmekonene6019 3 жыл бұрын
እናንተ ዲስላይከ የምታደርጉ ሰወች ጤንነታቸውን ይፈትሹ ልቦና ይስጣችሁ🙏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Жыл бұрын
ምን ጤና አለውና ዳቢሎስ እህቴ
@atnasyahaftoo2253
@atnasyahaftoo2253 4 жыл бұрын
አምንአ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያረማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኗ ይባርኩሎት አሜን🤲🤲🤲
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳነተ ያለውን መምህር የኦርቶዶክስ ፍሬ ያብዛልን እስከ ልጆችህ ዘመንህ ይባረክ 🌻🌻🌻
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አሜን
@user-ny9ko6em1n
@user-ny9ko6em1n 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በእዉነት የኔ ጥያቂ ተመለሠ ምን ብየ ልሥገድ ነበረ ከአምልኮት ዉጭ ግራ የሚገባኝ ነበረ የእዉነት እመቤቴ ጸጋዉን ብዝት ያርግልክ መድሀኒአለም እዴት ብየ ላመሥግንክ ብቻ መጨረሻዉን ያሣምርልክ ፈጣሬ ይሥጥክ*
@user-jf3db7kk2y
@user-jf3db7kk2y 18 күн бұрын
ሰላም ነው መምህር ተስፋዬ ፈልጌዎት ነበር ግን ስልኬ አይሰራም
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
መምህር ትፅፈዋለህ ሁሉንም ብትፅፈው መፃሀፈ ቢኑሩህ በጣም ጥሩ ነበረ
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር መርጦ ኣስኖስታሃል ብርቅየ የ ኦርቶዶክስ መምህር ለ ሰው የምትሰጠው ያለሀው መንፈሳዊ ትምህርት እና የመናፍስት ሴራ ስንት ሰው በትምህርትህ እየዳነና እየተጠቀመ ነውና እግዚኣብሔር ከ ኩፉ ሁሉ ይተብቅህ ምቀኛ ያርቅልሀ አባታችን መምህር ግርማ እንደ አንተ ዓይነት ማስተማራቸው ባንተ መኩራት አለባቸው !
@mariyamenat7156
@mariyamenat7156 4 жыл бұрын
Kelehewot yesemalen ye agelegelote zamenehen abzeto yebarekelen Amen.
@mekditeshome5882
@mekditeshome5882 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin memhir
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 2 жыл бұрын
qale hiwot yasemalin memihir
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃልህውት ያስማልን ፈጣይ ሆይ ይስማሁትን ለመትገብር አብቃኝ ይምስማውን በልቦናይ አኖርው
@senaytyabu2159
@senaytyabu2159 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ልዩ ትምህርትን ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንደእናንተ ያለ መምህራኖችን የሰጠን ተመስገን ለዘለአለም የአለም መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ
@liyademeke6073
@liyademeke6073 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን እኔ በጣም ብዙ ነዉ የተማርኩት
@alertnesstelahunmezemurhyl3133
@alertnesstelahunmezemurhyl3133 4 жыл бұрын
መምህር ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ተለዉጬበታለዉ ልክ እንደ አርብ ትምህት ደስ አለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክ
@alemzewdwerkie9579
@alemzewdwerkie9579 4 жыл бұрын
አሚን አሚን ቃልህይወትያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድግልማረያም በሔድክበትቦታትጠብቅህ እስከነቤተሰቦችህ
@embotubest2935
@embotubest2935 Жыл бұрын
kale hewat yasemalen memerachin
@gelanechala3770
@gelanechala3770 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
@afratauae5886
@afratauae5886 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በጣም እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ለህይወታችን ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏
@user-mo4yq3fj5n
@user-mo4yq3fj5n 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ።
@user-qw1ol2zb6y
@user-qw1ol2zb6y 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asniasni7529
@asniasni7529 4 жыл бұрын
Baewnat mamerachwn Kal heyoten yasmelne tsagahun yabezalechew Katemertacho Hulu batama yaheyotechen telakq yamenastawal ka hone yaheyotechen batam yamenqayerbat new Ena Batam batam enamasagenale 👏👏👏👏👏👏
@samueltekle378
@samueltekle378 Жыл бұрын
Amennnn
@edenwoldegaber-moges8943
@edenwoldegaber-moges8943 2 жыл бұрын
Yh sbket kesmahu tesfa ceten IGZIABIHER yakbrln lememesker yabcan Amen
@betimengesha2405
@betimengesha2405 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@user-mt6rs9kd3i
@user-mt6rs9kd3i 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን. መምህር በእዉነት ወደ ራሳችን እንድንመለከት አድርጎናል ትምህርቱ በርታልን. ❤
@seliethio1303
@seliethio1303 4 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ እመአምላክ ወላዲተቃል ድንግል እመቤቴ የአገልግሎት ዘመንክን ትባርክልህ በእውነት ብዙ እየተማርኩ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን።
@eyassuee
@eyassuee 3 жыл бұрын
በውነቱ አንተ ይእግዚአብሄር መልክተኛ ነህ ስንቶቻችን የተቸገርንበትን ነው የነገርከን ልኡል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ እንደዚህ ነው መላክ ብዙን ነብስ ነው የታደከው አሁንም ተባረክ ቤተሰብህም ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው AMEN
@user-xz2ct4qs9z
@user-xz2ct4qs9z Жыл бұрын
ኣሜን (3) 🙏🙏🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሄር ይባርክልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 6 ай бұрын
ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹
@hiwotimariyamenata5806
@hiwotimariyamenata5806 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@addisagenew6046
@addisagenew6046 4 жыл бұрын
እግዚ አብሄር ይስጥልኝ በጣም የተማርኩበት ትምህርት ነው ዘመንህን ይባርክልህ እዴት መጸለይ እዳለብን ምንም የማናውቅ ቡዙወች ነን አብራርተህ ነው የነገርከን እውነትም መምህር ተስፋየ ልክ እደስምህ ነው ለኔ ተስፋ የሰጠህኝ
@wodagederbie798
@wodagederbie798 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን
@harunrashid2470
@harunrashid2470 3 жыл бұрын
ቃለህይት ያሰማልን ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ስላዳመጥኩት ስፈለግ ነበር
@user-dz8pf5mg8d
@user-dz8pf5mg8d 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን አሜን ለሁላችንም
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
This is amazing and 100% I believe it
@marthahagos1762
@marthahagos1762 2 жыл бұрын
Endet endekeyerkegn btak! Egziabher yistlgn..yanurln🙏
@melat9096
@melat9096 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን 💚💛❤️👏
@mominaaumere5848
@mominaaumere5848 4 жыл бұрын
እውነት ድንቅ መምህር ለሰው በሚገባው መልኩ ነው ግልፅ የሆነ ትምህርት የምታስተምረው መምህር ፀጋውን ያብዛልን.
236ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ልጁን ደሀ እንዳትቀርብ አሳድጓት መጨረሻዋ ይገርማል
1:23:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 23 М.
ስለጸሎት ቤት ዋና ጥቅም (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
28:41
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 40 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 67 МЛН
23ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:06:44
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 113 М.
ለምንድነ ፀባያችን እሚቀያየረው😓😓
10:48
እሙ ዘኢትዮጵያ
Рет қаралды 1 М.
የስራ ላይ ሱባኤ #ስራ ላይ ሆነን እንዴት ሱባኤ እንግባ
16:32
ተግባራዊ ክርስትና Tegbarawi kerestena
Рет қаралды 10 М.
"...የቡዳ መንፈስና ትዳር..."   (በመምህር ተስፋዬ አበራ)
1:18:16
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
ቡዳ ምንድን ነው ? ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
1:07:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 221 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН