ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ

  Рет қаралды 75,180

EBC Entertainment

EBC Entertainment

20 күн бұрын

ውሎ አዳር- የአንባሻው ዶ/ር ወሎ ኮምቦልቻ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 513
@aligetnet
@aligetnet 18 күн бұрын
አስካለ ተስፋዬ በጣም አመሰግናለሁ መጥተሽ ስላየሽኝና ስለጎበኘሽኝ ቃላት የለኝም❤❤❤❤
@GenetGetana
@GenetGetana 18 күн бұрын
አስኩ የኒምርጥ በርቺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 18 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 18 күн бұрын
የት አካባቢ ነው
@SaritiKitchen
@SaritiKitchen 18 күн бұрын
የኔ ውድ ምርጥ ሰው እኛም እናመሰግን አለን ስለጎበኜሽልን ወድማችንን❤❤❤
@user-zq2el3tc6n
@user-zq2el3tc6n 18 күн бұрын
ጀግና ሴት ናት ሁሌም የምትደነቅ
@jamila3850
@jamila3850 18 күн бұрын
ሊበርታአ ይገባል እምትሉው
@tube8181
@tube8181 15 күн бұрын
በጣምጎበዝነውፈጠራፈጥሮመሰራቱ
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd 14 күн бұрын
ዩቱብ አለው ይቱብን ሰብስክራይብ አርኩለት
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 18 күн бұрын
ጀግና ሰራተኛ ነው ጋዜጠኛዋ ምርጥ ናት እድሜ ከጤና ይስጥሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 17 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@hiwet6014
@hiwet6014 16 күн бұрын
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር እባክህ ለዚህ ለልጅ ቦታ ይሰጠዉ ለብዙሰዉ መትረፍ የሚችል ጀግና ልጅነዉ 👍
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 13 күн бұрын
ካድሬ መቼ ሠራተኛ ያበረታታል
@remlalemma
@remlalemma 12 күн бұрын
አሊ ጀግና ነው አግዙት ❤❤
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m 17 күн бұрын
ቦታ ተሰቶት በሰፊ ስራ መስራት አለበት 👍👍👍
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 17 күн бұрын
የኔ ገራገር ህዝብ ፈታ ያለ ወድም ጀግናነህ የወሎ ወጣቶች ጫት ከመቃም እደዝህ ወድም በስራ እራሳችሁን ቀይሩ ወድሜ በርታ❤❤❤❤
@zarakasun8191
@zarakasun8191 16 күн бұрын
የወሎ ሰው የዋህ ነው አላህ ያክብርክ
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 18 күн бұрын
አባሻው እንዴት ያምራል 😢ደግሞ ቃል መግባት ብቻ ሳይሆን የተሻለ በተግባር እርዱት አደራ
@efratajo434
@efratajo434 10 күн бұрын
Kentibaw ezaw setotawen biyaberekitelet Ena yemiserabet bota bisetew, kalun akibiro mesriya botawen sYiresa bisetew tiru new camera lY Kal gebito behuwala endayiresaw
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 10 күн бұрын
@@efratajo434 እኔም እደዛ ነበር ቢሆን ደስ የሚለኝ ያው በአካባቢው ካለው ችግር የተነሳ መሰለኝ ቀጥታ ያልሰጡት እንግዲህ ቃላቸውን ይጠብቃሉ ብየ አምናለሁ
@zemzemali9755
@zemzemali9755 16 күн бұрын
ዶክተር አሊ ሀገራችንን ሴት ወደ ማጀት የሚለውን የስራ ባህል የሰበርክ የብዙ ወጣቶችአርአያ የሆንክ ጀግና ነህ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
ልክነው
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 15 күн бұрын
ለምንይዋሻል እኔ ለወንድሜምሆነለባሌ ማቴሪያሉን አሟልቸ ይሄንስራ ስሩብላቸው አይሰሩ ሴትመሰልኩሽ እንዴ ነውእሚሉኝ አንተግን በጣም ጀግናነህ ባለፋብሪካ እንደምትሆን እርግጠኛነኝ ወደፊት ኢንሻአላህ አምባሻህን እበላለሁ አአንድቀን
@JemilaJemi-uc3ge
@JemilaJemi-uc3ge 11 күн бұрын
እካን ወንዶቹ ሴቶቹም አይሰሩ ጀግና ነው ወላሂ❤
@Yemaledasenek
@Yemaledasenek 18 күн бұрын
በቅድሚያ ዶክተር አሊ ለአላህ ብዬ የምወደው ምርጡ የአኼራ ወንድሜ ነው ። ወንድ ልጅ ሁኖ ይህ ስራ እኮ የሴት እንጂ ማእድ ቤት ምን ያስገባኛል ብሎ በፆታው ድለላ ሳይሸነፍ ተግዳሮት የሆነውን የምን ይሉኛል ባህልን ገርስሶ ከመሬት ተነስቶ እዚህ መድረሱ የስራ እጥነት ጡዘት በከባድ ሁኔታ ለመታት ሃገራችን እንደ ምሳሌ ተደርጎ ሊወሰድና ሊበረታታ የሚገባ ወጣት ነው። ይህን ሁሉ ውጣ ውረድና እሳቱን እርሱ ፈልጎት ሳይሆን ያለበት ችግር ነው እንዲህ እንዲጋፈጥ ያደረገው። ስለዚህ መንግሥት እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላቶች ልጁ ያለበትን ችግር በመረዳት ቢያግዙት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ።
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 17 күн бұрын
የኔ ቆንጆ የሴት የወንድ የሚባል የስራ አይነት የለም❤
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 17 күн бұрын
ትክክል ❤​@@marmaryeheyabenat1796
@selamtube997
@selamtube997 12 күн бұрын
የማለዳ ስንቅ የምወደዉን ዩቲዩብ አገኘሁ። ሂልጊዜ ማለዳ የማዳምጠዉና የምወደዉ ነዉ። በፌስቡክ የሳቃችን ምንጭነህ።ወንድሜ B/M
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 17 күн бұрын
የኔ ጌታ ደስ ሲል ሁሌ ፈገግታ ነው ጀግና ነህ መድሐኒአለም ካሰብከው ያድርስህ የዬዝከው ሁሉ ይባረክልህ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 16 күн бұрын
አስካል ምንም አልችልም የምትለው የላትም የኔ ልዩ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 17 күн бұрын
ጀግና ነው ኮበልቻ አየሩ እራሱ ሙቀት ነው ይህን ሁሉ ምጣድ ባንድ ግዜ ለኩሶ ሙቀቱን ተቋቁሞ መስራቱ ማሻአላህ የተሻለ ቦታ ያድርስህ
@user-ng1om1tm5n
@user-ng1om1tm5n 18 күн бұрын
አስኳል ከልብ አመሰግናለሁ በወሎ ህዝብ ስም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 18 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@hirutkebede1319
@hirutkebede1319 16 күн бұрын
አሊ ብርቱ ሰው! አንተ ከዚህ በላይ ተዓምር ትሠራለህ። ጀግና ነህ።
@heedasheedas3422
@heedasheedas3422 17 күн бұрын
ውይ ትህትናው እግዚያብሄር አምላክ የነኝህ የዋህ ህዝቦች አምላክ ምንአለ ለሀገራችን ምህረቱን እና ቸርነቱን ቢያወርድልን
@user-wc4im9yq7
@user-wc4im9yq7 18 күн бұрын
መሻአሏህ ጀግና ልጅነው የኮቻ አሰተዳዴር የገባውን ቃል በተግባር እንድያሳይን
@meryem9377
@meryem9377 12 сағат бұрын
🌹🌹🌹🥰ጀግናነው የኔዋ
@yerusalembeirut3648
@yerusalembeirut3648 11 күн бұрын
እኔ ለአተ ሀብታም ልሁን እጂ መጀመሪያ ማሺን ነዉ የምገዛልህ በጣም ጎበዝ ነህ👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negutube
@negutube 2 күн бұрын
አንች ሀብታም እስከምትሆኝ እሱስ ሀብታም አይሆንም እንደ ሀሳብሽ ጥሩነው ግን እሱም በዚሁ ደረጃላይ አይቀርም
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 11 күн бұрын
አስካልዬ የወጣቶች ቅዳሜ ከሰአት በሬዲዮ በጣም ነበር ተሰብስበን ነበር የምናዳምጥሽ ድምፅሽ ትዝ ይለኛል የኔ ቆንጆ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@meryemali4042
@meryemali4042 18 күн бұрын
አገራችን ላይ እኮ ስራ ሞልቷል የኛ ምክንያት እና ሰበብ እጅ ስራ የለም ማለታችን ጀግና ነህ ወንድማችን በርታ አላህ እድሜና ጤናይስጥህ
@user-un1nk7lh3z
@user-un1nk7lh3z 16 күн бұрын
ሰላም ከተሠጠዉ አብዝሀኛዉ ሰርቶ መብላት ይችልበታል
@user-un1nk7lh3z
@user-un1nk7lh3z 16 күн бұрын
አልሰማሽም ሰዉ በሀገሩ መኖር መነፈጉን
@geneneoda7920
@geneneoda7920 17 күн бұрын
❤❤❤እንዲህ ያለውን ሀገሬን ነው እንግዲህ ሰላም የለም የሚሉኝ🎉🎉🎉🎉 ቃሉዬ ኮቻ
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te 17 күн бұрын
ጋዜጠኛ አስካል ተስፋዬ በጣም የምትደነቂ ብርቱ ሴት ነሽ ይህንን ጀግና ልጅ ሄደሽ በመጎብኘትሽ በጣም ልትመሰገኚ ይገባሻል:: ዓሊ የጀግና ጀግና ጠንካራ ታታሪ በእውነት ለብዙ ወጣቶች አርዓያ የምትሆን የምታኮራ እና ልትበረታታ እና ልትታገዝ የሚገባህ ወጣት ነህ:: በርታ ወንድማችን በዚያ ስፍራ መጥተው ቃል የገቡልህን እናመሰግናቸዋለን ቃላቸውን ጠብቀው ተግብረውት የራስህ የሆነ መስሪያ ቦታ ቢሰጡህ ገና የምታድግ እና ለብዙ ስራ አጥ ሰዎች የስራ እድል እንደምትከፍት ጥርጥር የለውም እና በሌላ ፕሮግራም ከዚህ በተሻለ ቦታ ደርሰህ ለማየት እንናፍቃለን:: ፈጣሪ ሀሳብህን ይሙላልህ አኩርተኸናል ወንድምዬ በርታ:
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 18 күн бұрын
አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ እረጅም እድሜ ከሰኬት ከጤና ጋር ይስጥሽ አሥካለየ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 17 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 16 күн бұрын
ጎበዝ በርታ ከዘመኑ ወጣቶች የተለየህ
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 17 күн бұрын
ሀቢቢ አሏህ የተሸለ ደረጀ የድርስህ ዘርህን ከስደት ነጅ ይበለው🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አሜን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 күн бұрын
ልጁ ፈገግታው የስራ ሞራሉ በስማም ደስ ሲል በጌታ 👌
@LlLl-vn8iu
@LlLl-vn8iu 16 күн бұрын
አሊም አላህ ትልቅ ቦታ አድርሶህ ለማየት ያብቃን በርታ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Күн бұрын
የእኛ ውድ ወንድም አላህ ከፍ ያለ ደረጂ ያድርስህ ሀቢቢ የእኛ ጀግና ወሎየ ገራገር ፈገግታህ ያጠግባን አስካልየ አችም ጀግና ነሽ ወደ ሰሜን ወሎ ህጂ ወልዳየ ሀራ ዶሮ ግብር እራያ መርሳ እረ ብዙ ነው ባህላችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@rabiawollotube4421
@rabiawollotube4421 18 күн бұрын
ኢንሻአላህ እኔም አገርስገባ እጎበኝህ አለሁ ለግዜው የማዳም እሪሞትነኝ
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 18 күн бұрын
አይዞሽ አንድ ለኛም ቀን አለ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 17 күн бұрын
😅😅😂❤❤❤❤
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 18 күн бұрын
መሻአላ ጀግና ስራ ወዳድ ወጣት ነው የወሎ ኮምብልቻ አስተዳደር ቃል የተገባለትን በተግባር ያሳዩን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 17 күн бұрын
ስውየው ራሱ ፈገህታው አቀራርቡ ደስ ሲል የኔ ደግ የወሎ ህዝብ አስኩየ እግዜአብሄር ያክብርሽ ደስ አስባልሽው🙏😍😍😍😍
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@efratajo434
@efratajo434 10 күн бұрын
Welo gerageu
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m 18 күн бұрын
ማሻ አላህ ዶክተር አሊ ጎበዚ ጀግና መሆንህን አስመክረሀል👍👍👍👍👍👍 የወዶች ተምሳሌት
@melkimelki1671
@melkimelki1671 16 күн бұрын
አንበሳ ጀግና ፈገግታው ብቻ በርታልን ወድማችን❤❤❤
@ZuzuZuzu-xc4ph
@ZuzuZuzu-xc4ph 18 күн бұрын
ወሎየኮ ይለያል ከሰው ከአመጋገቡ ከአለባበሱ ከስርአቱ ከሀይማኖቱ ይለያል አይገልፀውም ማይ ወሎ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዋናው ሰላም ነውና
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 17 күн бұрын
አረ እኛ ወለየ ጎረቤት አለችን ከነልጆ ነገረኛ ምቀኛ ጭሰ ጨሰ ብላ የምታንኳኳ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 17 күн бұрын
አሜን
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 17 күн бұрын
​@@lijmilytube1553😂😂😂እደመልካችን ፀባያችንም እየራስነዉ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 17 күн бұрын
​@lijmilytube1እናተቀይራችሆት 😂😂😂ወሎ አይታማም553
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 14 күн бұрын
የናንተን ፀባይ ወርሳ ነው😂😂😂😂​@@lijmilytube1553
@hayatteshome573
@hayatteshome573 17 күн бұрын
እኔኮ ወሎ እንደት ኣልቀረፀችም እያልኩ ነበር በእርግጥ ኬሚሴ መተሻል ግን ከኛጋ ኣይመሳሰልም ወሎ ትልቅ ነው በደንብ እየተዟዟርሽ ባህላችንን ኣሳይልን😊
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 17 күн бұрын
እሺ
@user-fz2gn5hf7y
@user-fz2gn5hf7y Күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👌
@SaritiKitchen
@SaritiKitchen 18 күн бұрын
በተግባር እርዱት አበሳነው ወላሂ አይዞህ ፍፍሪካ ይቀይራል የኔ ብርቱ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 17 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@eyerusalemeyerusalem4605
@eyerusalemeyerusalem4605 14 күн бұрын
በጣም ትልቅ ቦታ እንደምትደርሰረ ጥርጥር የለኝም
@rahmatube6886
@rahmatube6886 17 күн бұрын
የሚሰሩ እጆች አሏህ በረካውን ያብዛላቸው እኔም ለስራ በጣም ሞራል አለኝ በርታልኝ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 16 күн бұрын
ደምሪኝ
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 15 күн бұрын
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ሁሉም ተመቻችቶልህ ሀጁንም አላህ ይወፍቅህ አስኩ በጣም አክባሪሽ ነኝ የሴት ጀግና እናመሰግናለን ወሎን ስላየሽለን ሌላም ይቀርሻል ወሎ ሰፊናት ዘወወር በይባት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ😊
@sarahussen9678
@sarahussen9678 18 күн бұрын
ደጉ የወሎሎጂ አላህ ያግዝህ በረታ ፋብሪካ ታረገዉ አለህ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 17 күн бұрын
ልክነው
@hshsgbsbsh2145
@hshsgbsbsh2145 17 күн бұрын
ኢነሻአላህ
@hnah4891
@hnah4891 16 күн бұрын
ማሽ አላህ ታድለህ ለኛ አረብ ቤት ላለነው ምርጥ ትምህርት ጥንካሬም ነው ምን እንስራ ለምንል እህቶች
@user-wd7kd8sl3h
@user-wd7kd8sl3h 18 күн бұрын
ማሻአላህ ወድማቺን አላህ የኔየዋህ ያበርታህ ማይወሎ ❤❤❤❤
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 17 күн бұрын
ወሎየ ቅድሚያ ይጋብዝሀል ባለው ነገር ማማሩ ሀገሬ😢😢🎉🎉🎉
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 11 күн бұрын
ያረቢ ወንድሜ ነገራቶቹን ሁሉ አላህ ያመቻችልህ
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 10 күн бұрын
ማሻ አሏህ ❤ እልንሻ አሏህ እኔ ዳቦ መጋገር እችላለሁ ግን ወደፊት ይሄነው ነው የምሰራው በቃ ቀይሬ አለሁ ሀሳቤን በጣም ጥሩ ነው
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 17 күн бұрын
አስካለ ደህነ ሆነሽ ወደስራሽ እንኳን አሏህ መለሰሽ🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አሜን
@alemendres
@alemendres Күн бұрын
ትለያለህ አልዬ የኔ ጀግና ወድም❤❤❤❤❤
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 18 күн бұрын
ዉይይይ... ወንድሜን ደስ ስትል የኔ ጌታ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ አስኩዬ እግርሽን እርጥብ ያድርግለት ብርክ በይልን ከልብ እናመሰግንሻለን:: 👌🙏….
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 17 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 13 күн бұрын
አሜን
@MuhammedawelAli
@MuhammedawelAli 12 күн бұрын
በቅድሚያ ውድ ወንድሜ የዱንያም የአኸይራም ለአሏህ ብየ እወድሀለሁ ማስተላለፍ የምፈልገው ነገር ቢኖረኝ እሱን ለማገዝ የምትፈልጉ አካላት በሙሉ አሊ ብሎማለት በጣም ካያቹሁት በላይ ብዙመስራት የሚቺል ልጂ ነው
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 3 күн бұрын
አስካለ እንኳን ደህና ሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ መታመምሽን ነበር የማቀው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏,ኢቲቪ አይቼ ስለማላውቅ ነው ፕሮግምሽን ያላየሁት ካሁን በኋላ እከታተላለሁ 🎉
@user-wp5em4qs7c
@user-wp5em4qs7c 15 күн бұрын
ውይ የኔ ወንድም እንዴት ዴስ የሚል በሰብር በፈገግታ የተሞላ ሰው ነው ኣሏህ እትልቅ ዴረጃ ያድርስህ የኔባት😢😢ኣሳዘነኝ ግን ጄግና ነህ ❤❤
@muluye333
@muluye333 14 күн бұрын
አሊ እግዛብሔር ይባርክህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን አሰካለም ተባረኪ
@selamethio8557
@selamethio8557 13 күн бұрын
ዉሎ አዳር እናመሰግናለን ። በርታ ወንድማችን አሊ ስራን አለመናቅ የታላቅነት ምልክት ነዉ ። ብዙዎችን ታነቃቃለህ ብዬ አስባለሁ። ስራህ በፋብሪካ ደረጃ ሆኖ ለማየት ያብቃን። 👍👏👏👏🌟🌟🌟
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@tube2883
@tube2883 17 күн бұрын
የኔ ወንድም ጠንካራ ጎበዝነህ ያልፍል አይዞህ ለፍቶ የተገኜውብርነውበርካያለው
@classicphone5908
@classicphone5908 10 күн бұрын
በርታ ወንድማች እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ 👍👍👍👍👍👍
@user-mj5ee5zv6c
@user-mj5ee5zv6c 15 күн бұрын
ውይ ማሻ አላህ አስካልየ ጀዛኪላህ አቦ ባንች ምክንያት እነሱም አዩት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@lidu3065
@lidu3065 15 күн бұрын
I wani see his future, he is hardworking and have purpose definitely he will get it .God job brother 🎉🎉🎉🎉
@saratube8487
@saratube8487 Күн бұрын
የኔማር ተሽሎሽ ወደስራሽ ተመለሽዴ ተመስገን አስካልዬ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህናመጣሽ 💚💛😘🙏
@abrahamkuhulay9401
@abrahamkuhulay9401 7 күн бұрын
ጎበዝ ስራህ ክብረት ነው ኣይዞ ስራህ መፍጠር ለለች ወንድሞች ስራህ ከፈተርክ ጎበዝ
@hawa7349
@hawa7349 6 күн бұрын
ለቤትሺ አዲሥ ነኝ ማሸአሏህ የኔልዩ ወዲሜ አሏህ ትልቅ ደርጃ ያዲርሥክ
@tinabeke7223
@tinabeke7223 13 күн бұрын
ጎበዝ ጅግና ነህ
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 16 күн бұрын
መሻ አላህ በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ ለበጠ ራ ነው ሚባል ሰፌድ የህል ማበጠርያ ነው አሊ ፈገግታ ሙያ መሻአላህ 👌👌👌👍👍👍❤❤❤
@AliAli-wl8ic
@AliAli-wl8ic 18 күн бұрын
የውድ ወንድም አላህ ጨምሩ ጨማምሬ ይስትህ እድግ ባል አተ ወድ ሰው ነህ
@Bedria-xr9gc
@Bedria-xr9gc 4 күн бұрын
በርታ አላህ ያግዝህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ
@user-nx3ts9xz2r
@user-nx3ts9xz2r 16 күн бұрын
ዉህ የላኢላሀኢለሏህ ወንድሜ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥህ የኛ ጀግና አስካልዬ አንችንም ጤና እድሜ ይስጥሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አሜን
@user-umukewesar
@user-umukewesar 16 күн бұрын
የኔ ስደተኛ ወንዴም አለምዋየ በርታ አላሄ ያግዝህ ጠንክርልኝ አስካሉም በጣም እናመሰግናለን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 10 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@chaina4233
@chaina4233 17 күн бұрын
የኔ ውድም ደስ ሲል❤❤
@zabiba2788
@zabiba2788 18 күн бұрын
አስኩየ የኔ ቆንጆ የምር ትለያለሽ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉🎉 ስደት በመሄድ የአሳራ እራት ከመሆን በሀገር ዝቅ ብሎ መስራት ክብር ነው ወንድማችን በርታ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 18 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@tisgekaafniinama1538
@tisgekaafniinama1538 3 күн бұрын
ውይ አምልጦኝ ነበረ እንዴ?😍🌹🌹🌹
@seadayemar5159
@seadayemar5159 16 күн бұрын
ማሻአላ ጎበዝ በርታ
@Susuborena23
@Susuborena23 17 күн бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ወንድማችን በርታ ለብዙ ወጣቶችም አርአያ የምትሆን ወንድማችንነህ በዚህ ጊዜ ወጣቱ በየመን በሊቢያ እየሄዱ እየተሰቃዩ ባሉቀት ሰአት ይህ ጀግና ወንድማችን ግን ስራ ሳይንቅ ዝቅ ብሎ መስራቱ የሚያበረታታ ነው መንግስት ለዚህ ወንድማችን የሚገባው ድጋፍ ሊደረግለት ይገባል ይህ ወንድማችን ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥርነው ።
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 11 күн бұрын
እጅህ ይባረክ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 17 күн бұрын
ዋውውውው አስካል እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርጥ ሰው ነሽ እውነትነው በጣም ሊበረታታ ይገባዋል እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@LabebaLabeba-pz6ml
@LabebaLabeba-pz6ml 14 күн бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወድም
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 17 күн бұрын
ምርጥ ወንድማችን በርታ ፈገግታህ ይበቃል❤❤❤
@GexiiHuluka-ze3fi
@GexiiHuluka-ze3fi 17 күн бұрын
ዬልጁ ፈገግተዉ ደስሲል በጣም ጎበዝ ነዉ
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 15 күн бұрын
ጀግና ነህ በረታአንችምጎበዝነሽ
@BurteEndris
@BurteEndris 16 күн бұрын
❤❤ጀግና ወጣት ተባረክ
@user-oy9yr9um9d
@user-oy9yr9um9d 4 күн бұрын
ጎበዝ ጀግና ወዲሜ በረታ❤❤❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 18 күн бұрын
የኔ አባት ደሥታው ደሥ ሢል🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጰጅምሩ ጀምሮ ምሥጋና ደሥታ
@einebazeinba1280
@einebazeinba1280 16 күн бұрын
ማአላህ ማሻአላህ በርታ የኔ ውንድም ጀግና አላህ ይገዝህ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 16 күн бұрын
ጀግና ወንድም አላህ ያበርታህ እርዝቅህንም ያብዛልህ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 17 күн бұрын
አሰካልዬ የኔ ሳቂታ ናት እስይ ባንች በኩልም እንዲታይ እንዲጎበኝ አዲረገሻል የኔ ወንዲም እንዳተ አይነት ጀግና ወጣቶች ያብዛልን አብዘሃኛው ጫት ላይ ተቀምጦ ሚውለው ይሄ ልጅ ትልቅ ቦታ ይደረሳል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አሜን
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m 18 күн бұрын
አሏህ ያበርታህ ወንድማችን
@raniagemachu4071
@raniagemachu4071 15 күн бұрын
Mashaa allha jegen new❤❤
@genetdubei9894
@genetdubei9894 15 күн бұрын
የተባረከ ይሁን
@shemsuidris1021
@shemsuidris1021 6 күн бұрын
Masha Allaha bereka ysteh Ali
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 16 күн бұрын
የኔ ደርባባ ወሎየነት ❤
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 17 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ የበለጠ እርዚቅህን ያስፋልህ
@Tsegent
@Tsegent 17 күн бұрын
አሊዬ በጣም ደስ ብሎኛል ከዚህ በላይ ላንተ እመኛለሁ ደሃ ደጋፊ ያለህን የማትሰስት ብርቱ ወንድሜነህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይስጥህ ደስታህ ደስታዬነው
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 16 күн бұрын
ወይኔ ፍገግታዉ ማሻአላህ❤❤❤❤
@user-is8fx5xl5q
@user-is8fx5xl5q 16 күн бұрын
ይባዋን አላህ ትልቅ ዴረጃ ላይ ያዲርስህ
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx 16 күн бұрын
አስኩዬ ሙሉ የጋዜጠኝነት ብቃትሽን ይዘሽ እንደወትሮዉ ብቅ፡ እናት አለም ኢትዮጵያ ልጆችሽ በዉስጥሽ ይኑሩ ስደት ይጥፉ ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 17 күн бұрын
በእውነት አድናቂህ ነኝ ጀግና በርታ
@FatumaMuhammad-yh4ue
@FatumaMuhammad-yh4ue 9 күн бұрын
የኔ ወንድም በርታ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 17 күн бұрын
አስኩዬ ኢነመሠግነለን ልጁ በጠም ጠንከረ ብዙ ደረጀ መድረሢ የምችል ልጅ ነው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 15 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 16 күн бұрын
ማሻ አሏህ በርታ ለሀጅህም አላህ ያድርስህ
@user-cg4mr3xe1d
@user-cg4mr3xe1d 3 күн бұрын
ኢንሻአላህ ኮቻ ስመጣ መገኘት በጣም እፈልጋለሁ
@ami1285
@ami1285 17 күн бұрын
ኢንሻ አላህ ስመጣ መጥቸ እቀምስልሀለሁ የሀገሬ ልጅ ❤
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 71 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 3,9 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
ህንብሽ ብኦቭን & ሞግጎ
14:41
Ruth Cooking and Decor
Рет қаралды 3,4 М.
የመናዊቷ ደላላ |የበዓል ፕሮግራም
29:59
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 38 М.
🛑ሕጂ ግርምምም !
26:45
Maggy Show
Рет қаралды 21 М.
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00
КиноХост
Рет қаралды 6 МЛН
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,8 МЛН
КОГДА БАТЯ ЗАТЕЯЛ СТРОЙКУ😂#shorts
0:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 1,7 МЛН
Пугает людей игрушкой аллигатора в воде
0:14
Короче, новости
Рет қаралды 2,6 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:39
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 212 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 23 МЛН