ስለ ተፋልሶ መጽሐፍ የተሰጠ ማብራሪያ (PART FOUR LIVE)

  Рет қаралды 399

Getachew Terefe

Getachew Terefe

Күн бұрын

በመምህር ጌታቸው ተረፈ እና መምህር አግዛቸው ተፈራ

Пікірлер: 10
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይባርኮት🙏
@Yenenash-h1w
@Yenenash-h1w Ай бұрын
አሜን በጣም ትክክል መህምረችን ፀጋ ይብዝልህ ❤❤❤መህምረችን ❤❤ተባረክ ❤❤❤❤❤
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Ай бұрын
መምህር ተባረኩ ...ዕብራዊን ዓይነን የከፈተ መፅሐፍ ነው..እየሱስ ለዘለዓለም ጌታ ነው
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 Ай бұрын
መምህር ጌታቸው በዚህ ዘመን ለወንጌል በመቅናት እውነቱን ለመናገር ስለቆረጡ እግዚያብሔር ገጎኖት ያግዞት ደግሞ እግዚያብሔር ከቃሉ ጋር ነውና ።የጨለመ የሚመስል ነገር ቢኖር ይነጋል እግዚያብሔር ታማኝ አምላክ ነውና በኔ ዘመን እርሶን እግዚያብሔር ስላስነሳዎት አምላኬን አመሠግነዋለሁ የወንጌል ብርሃን በዕርሶ መልሶ እንዲበራ ጌታ ስለረዳዎት ትልቅ እድለኛ ኖት ።እግዚያብሔር እርሶንና ቤተሠቦን ይባርክ 1ቀን አምናለሁ በእርሶ ወንጌል እንደምማር ጌታ ይረዳኛል።
@solomonamante9644
@solomonamante9644 Ай бұрын
Memhir getachew sel erso Egziabher yemsgen.Bertu geta yemotelt lemin yemut!!! Menfeskdus yabertawot.
@hailuetsehiwote1022
@hailuetsehiwote1022 Ай бұрын
God bless you both.
@AdisuJesus-dn2vn
@AdisuJesus-dn2vn Ай бұрын
taberakkii ❤❤
@Shalome235
@Shalome235 Ай бұрын
መምህር ተባረክ መቼም በዚህ ዘመን ማንም ሊናገር ያልፈቀደው ንና ያልደፈረውን የእግዚአብሔርን ለሰው ለጆች ያደረገዉን እና እያደረገ ያለዉን ቁልፍ መለኮታዊ ተግባር እንዲህ በድፍረትና በመረጃ በማስደገፍ በዚህ ልክ ስለገለጽክ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ ማለት እወዳለሁ። በቀጣይም ይሔን ህዝብ "2ጢሞ 4:3-4" በዚህ ጥቅስ የሚመሰለውን ምአመን በሌላ እረአሰጉዳይ ላይም እንዲሁ እንድትደርሰው ምኞቴም ጥያቄም ነውና እግዚአብሔር እንደአንተ አነነቶችን ያበርክትልን ጸገው ይብዛልህ ።
@hanaafework6300
@hanaafework6300 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 903 М.
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 1,2 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 903 М.