Пікірлер
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 5 сағат бұрын
❤❤❤❤Lovely knowegeble good personality whic is from holy Spirit ❤❤❤❤❤❤❤❤ geta yebarkhe
@SleshieReta
@SleshieReta 5 сағат бұрын
አንድ አየነት ርእስ ነው የምታቀርቡት
@MekonenGebremedhin-wv8ul
@MekonenGebremedhin-wv8ul 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ጌታቸው ተረፈ
@ashenafiwolde
@ashenafiwolde 20 сағат бұрын
መምህር ተባረኩ ❤❤❤
@user-lm3op2is8x
@user-lm3op2is8x 23 сағат бұрын
great 🎉
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l Күн бұрын
አሜን ባረካክ ይባረክ❤❤መህምረችን ❤❤ፀጋ ይብዝልህ❤❤ ተባረክ እውናት ነው በጣም ትክክል❤❤❤
@amanuelNeamin
@amanuelNeamin 2 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ለእውነት ስላለዎት ቆራጥነት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፡፡ ከልብ አስተማሪ ነዎት ትምህርቱን እስከመጨረሻ ድረስ ይቀጥሉ፡፡ እውነት እግዚአብሔርን ያስከብራልና፡፡ ሕዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጠፍቷል እንደሚል ቅዱስ ቃሉ ፤ በዕውቀት ሕዝቡን ከዘልዓለም ሞት ያስመልጡ
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 2 күн бұрын
አሜን የባረካክ ይባረክ❤❤መህምረችን ፀጋ ይብዝለህ❤❤ተባረክ❤❤❤
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 күн бұрын
አባት ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን!! ምንም እንኩዋን በኋላ በወንጌላውያኑ እምነት ወደ ክርስትና የመጣሁ ብሆንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በተክርስቲያንን በጣም እወዳለሁ፣ ይሁን እንጂ ያለውን ግብስብስ ሁሉ የሚቀበል ህሊና የለኝም። ጌታ ይርዳን ❤❤❤❤
@abushabebe3082
@abushabebe3082 2 күн бұрын
ራስህን ቻል! ኦርቶዶክስን እርሳት በቃ፤ ተፋታት።
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 2 күн бұрын
@@abushabebe3082 ቤt ክርስቲያን ቤtክርስቲያን አይደለሁም እስካላለች ድረስ "ራስን መቻል" የሚባል ነገር የለም ወንድሜ፣ መወያየትና መመካከር ያስፈልጋል!!
@tsegayeginbare874
@tsegayeginbare874 2 күн бұрын
5 እነርሱም ሙሴ ድንኳኒቱን ሊሠራ ሳለ እንደ ተረዳ፥ ለሰማያዊ ነገር ምሳሌና ጥላ የሚሆነውን ያገለግላሉ። በተራራው እንደ ተገለጠልህ ምሳሌ ሁሉን ታደርግ ዘንድ ተጠንቀቅ ብሎት ነበርና። 6 አሁን ግን በሚሻል ተስፋ ቃል በተመሠረተ በሚሻል ኪዳን ደግሞ መካከለኛ እንደሚሆን በዚያ ልክ እጅግ የሚሻል አገልግሎት አግኝቶአል።
@tsegayeginbare874
@tsegayeginbare874 2 күн бұрын
31 እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር፤ 32 ከግብፅ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ያለ ቃል ኪዳን አይደለም፤ እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር። 33 ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፥ በልባቸውም እጽፈዋለሁ፤ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል። 34 እያንዳንዱ ሰው ባልንጀራውን፥ እያንዳንዱም ወንድሙን፡- እግዚአብሔርን እወቅ ብሎ አያስተምርም፤ ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ያውቁኛልና፥ ይላል እግዚአብሔር። በደላቸውን እምራቸዋለሁና፥ ኃጢአታቸውንም ከእንግዲህ ወዲህ አላስብምና።
@ashenafiwolde
@ashenafiwolde 3 күн бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤
@ashenafiwolde
@ashenafiwolde 4 күн бұрын
ጨርሼ ስምቻለሁ ተባረኩ ተባርኪለው❤❤❤
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 4 күн бұрын
አሜን እውናት ነው ተባረኪ❤❤መህምረችን ፀጋ❤❤ይብዝልህ ❤❤❤ተባረክ❤❤
@ashenafiwolde
@ashenafiwolde 5 күн бұрын
ተባረኩ ❤ ቀጥሉበት ከጎኖ ነህን እኛም የእርሶ ተማሪ ነን።
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 6 күн бұрын
Bless you memher getachew
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 7 күн бұрын
ሠውን ማመን ከቻሉ ታዲያ ትልቁን ሠማያዊውን መለኮታዊውን የእግዚያብሔር ቃል ለማመን ማን አዚም አደረገባችሁ።ባለፈው ኢሔን የተረጎሙት ትክክል ናቸው ሲባል ስለሠማሁ ጌታ እኝህን መምህር አስነስቷል ጆሮ ያለው ቢሰማ መልካም ነው።
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 7 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ለኔ እራሱ መዳን በማንም የለም።ብዬ ለማምነው እንኳ ተጨማሪ እውቀት ሠጡኝ ተባረኩ ።ትልቅ ስህተት ውስጥ ደግሞ ላሉት መስተዋል ይሁንላቸው ።አለማመናቸውን ጌታ ይርዳቸው።ሠውኛ ሽንፈት ሳይሆን ተመልሶ ሠማያዊውን ሒወት ተካፋይ ለመሆን ንስሀ መግባት አግባብ ነው።
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 7 күн бұрын
ዕብራውያን 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² እንዲሁ ኢየሱስ ለሚሻል ኪዳን ዋስ ሆኖአል። ²³ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ²⁴ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ²⁵ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ²⁶ ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤ ²⁷ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 7 күн бұрын
በእውነት ይገረማል ልብ ይሰጣችው የኢየሱስ ምልጃ ወጋ መክፈሉ እንዴት ቃላላችሁ ያሳዝነል 😢😢
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 7 күн бұрын
አሜን እውነት ነው ተባረክ ❤❤መህምረችን ፀጋ ❤❤ይብዝልህ❤❤ተባረክ❤❤❤
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 7 күн бұрын
ታላቅ አባት ፀጋው ይብዛለወ
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 8 күн бұрын
የበላይ የቤተክርስቲያን መምህራን ሲጀመር የእግዚያብሔርን መለኮታዊ ቃል ለምን መቀየር ተፈለገ የሰውን ፍላጎት ለማሟላት ነው።ግን ለምን ።እግዚያብሔር የምህረት አምላክ ነውና ሕዝብ ወደስተት ሔዶ ከእግዚያብሔር መንግስት አይጉደል በቅን ልብ ተመልሶ ይቅርታ ተጠይቆ ከእግዚያብሔር ጋር መታረቅ ለራስም ለሕዝብም በረከትና ድህነት እንዲሆን ለእግዚያብሔር ክብር አንድ ሰው እንደ ሐዋሪያቱ አንዱን ያስነሳ ሰውን መመልከት ወጥመድ ነው ።ለእግዚያብሔር ግን ሲባል መስተካከል አለበት።መምህር ጌታቸው በእርሶ በኩል አደራዎትን እንድትወጡ ያደረጎት እግዚያብሔር ይመስገን።
@endalkachomokonnon9309
@endalkachomokonnon9309 8 күн бұрын
GOD BLESS YOU GECH
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 8 күн бұрын
ተባረክ መህምረችን❤❤❤ ፀጋ ይብዝልህ❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤
@wegene2056
@wegene2056 8 күн бұрын
ለምንድን ነው ጥያቄ የምትፈሩት?
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 8 күн бұрын
መምህር ጌታቸው ፀጋ ይብዛልዎት በዚህ ዘመን ሰው ለክብሩ ለሆዱ በሚኖርበት እርስዎ ግን ለእግዚአብሔር ቃል ከእውነት ጋር ስለቆሙ ጌታ እየሱስ ዘመንዎትን ይባርክ ❤❤❤❤❤
@yonas3556
@yonas3556 8 күн бұрын
መምህር፣ ስለ እውነት ስለቆሙ ደስተኛ ነኝ፣ 1 ጥያቄና 1 ኮሜንት አለኝ ኮሜንቱ፣ የሚያቀርቡት ቪዲዮ title ላይ ያስተማሩት የተፋልሶው የመ/ቅዱስ ጥቅስ ቢጨመርበት፣ በቀላሉ ትምህርቶችዎን track ለማድረግ እና መርጠን ለማውጣትና ለማየት ይመቸናል፣ ምክንያቱም ቀጣይ ቪዲዬ ስለሚሰሩና እየበዛ ስለሚሄድ ነው ጥያቄዬ ደሞ፣ እንዳስተማሩት ሰው የሚፀድቀው፣ በእግዚአብሔር ፅድቅ ሆኖ ሳለ፣ የኛም ስራ መጨመር አለበት ተብሎ ብዙ ግዜ በኛ ቤ/ክ የሚጠቀሰው የማቲ 25:35-36 ጥቅስ ነው እና ይህን ጥቅስ ቢያብራሩልን፣ አመሰግናለሁ 35 ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ 36 ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና። 37 ጻድቃንም መልሰው ይሉታል፡- ጌታ ሆይ፥ ተርበህ አይተን መቼ አበላንህስ? ወይስ ተጠምተህ አይተን መቼ አጠጣንህ?
@sohabazeydibnu5482
@sohabazeydibnu5482 9 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ተብዬ ደንቆሮዎች አዳምጡ
@Viva_077
@Viva_077 9 күн бұрын
ቆይ ካባው ቢወልቅስ? ያለቦታው እንዴት እንደማያምር.... ከግርጌ ማስታውሻ ላይ ለመገልበጥ ደሞ መማር አስፈላጊ አይደለም ምሁር መሳይ........ መ*ይም። ሌብነት ነው በresearch ህግ
@eyesusgetanew7338
@eyesusgetanew7338 8 күн бұрын
እንደው ለአአንደበታችሁ ለከት ቢኖረው መልካም ነው ። የማይጠቅም ነገር ከመናገርዎ በፊት እስኪ እረጋ ብለው ያዳምጡት ይህ ፓለቲካ አይደለም የህይወት ጉዳይ ነው ። የእግዚአብሔርን ቃል በማዳመጥ ህይወት ይሆንላችኋል ። ዝም ብለው ያለ እውቀት አይናገሩ ። መምህር ጌታቸው በአውቀት እና ለእውነት በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተደረገውን አመፅ እያጋለጡ ነው ።
@Viva_077
@Viva_077 9 күн бұрын
Ato getachew yiregagu ..... egna sile bytekrstiyan sinageruko enderso alitebesachnm .... cool dawn
@HanaAyele-jk9sn
@HanaAyele-jk9sn 9 күн бұрын
ምነበር የቅዱስ ጳውሎስ መልክትየሚለው በነዚያ ዘንድየሚያስቸግር ነገር አለ የማያውቁትና የማይፀኑትም ሌሎችን መጽሐፍት አጣመው እንደሚጽፉት ሁሉ ይህንን ም ለመጥፊያቸው ያጣምማሉ ተብሎ ተጽፋል ።
@solomonamante9644
@solomonamante9644 9 күн бұрын
Memhir getachew sel erso Egziabher yemsgen.Bertu geta yemotelt lemin yemut!!! Menfeskdus yabertawot.
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l 9 күн бұрын
አሜን በጣም ትክክል መህምረችን ❤❤ፀጋ ይብዝልህ ❤❤ተባረክ ክብረ ለኢየሱስ ይሁን ❤❤ተባረክ❤❤❤
@hanaafework6300
@hanaafework6300 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LidiyaTadesseJote-hb8fn
@LidiyaTadesseJote-hb8fn 9 күн бұрын
Geta yibarkot
@ZeeAl87
@ZeeAl87 9 күн бұрын
በዚህ እድሜ እንደዚህ መቅለሎ ያሳዝናል የሚያምኑበትን ብግልፅ ባለማፈር ማቅረብ ሲችሉ ውሽቶት ያሳፍራል
@workuzewdu8245
@workuzewdu8245 10 күн бұрын
የሌለ ያልተፃፈ ፈፅሞ ሀሰት የሆነ ኦርቶዶክስ የማታውቀው የሀሰት ትርክትን ነው የምትተርከው ሌላውን ሀሰተኛ እራስን ሀቀኛ እውነተኛ ማድርግ በራሱ እንከን አለበት በመጀመሪያ ጌታ ፈራጅ ፈጣሪ እንጂ አማላጅ አለመሆኑን እመን ለኛ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጣሪ ነው:: ለአንተ ግን እንደምትናገረው አማላጅህ እንደሆነ ነው
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 10 күн бұрын
አባ እባክዎትን ከማንም ጋር በሚዲያ ዲቤት አያድርጉ በተለይ ቲክቶክ ላይ ተጥደው ከሚውሉ ማውራት እንጂ መስማት ከማይፈልጉ ጋር አይቀመጡ ። ውይይት አይግቡ አይመጥኖትም ዝም ብለው በግልዎ ያስተምሩን እንሰማወታለን ። በመፀሀፍ ያስቀምጡልን ። አደራ አደራ ።
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 10 күн бұрын
እባክዎ ብዙ ትምህርት ከእርስዎ እንጠብቃለን እራስዎን ከተኩላዎች ይጠብቁ ጌታ በደሙ ይሸፍንዎ ። ለደቂቀ እስጢፋኖስ ያልተኛው ያ ክፉ መንፈስ ዛሬም አለና !
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 10 күн бұрын
ስጋን እንጂ ነብስን ማግኘት ለማይችሉት አይጨነቁ ተዋቸው ስራዎትን ብቻ ይስሩ ። ስራው የእግዚአብሔር ነው ።
@teshome7693
@teshome7693 10 күн бұрын
እውነት እዲ ቀን ጠብቃ ትፈነዳለች እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ እውነት ግድ የሚላቸው ሰዎችን ያስነሳል ለክብሩ ቀናተኛ አምላክ ነው እግዚአብሔር በሉ ለትውልድ መልሱ እኛም በዚህ ነው የወጣነው ከኦርቶዶክስ
@enshishi23
@enshishi23 11 күн бұрын
ለተጠየቁት ጥያቄ ትላንት መልስ አልሰጡም ዛሬ ማብራሪያ ቢሰጥ ጥቅም የለውም እኛ አንሰማም እርሶ ትክክለኛ ነኝ ካሉ ትላንት ለጠየቀው ጥያቄ መልስ ስጡን
@teshome7693
@teshome7693 10 күн бұрын
እውነትን ማንም አይዛት እኚ ሰው በትክክል እደ እግዘብሔርን ቃል ነው የመለሱት ተረትና ውሸት የለመደ ሕዝብ ግን እውነት ሲነገረው ያገሸግሸዋል እኚህ አባት እውነተኛ ለእውነት ቃል የቆሙ ናቸው ብትሰሙ ትጠቀማላችሁ አምልጡበት
@alekuiyezbl
@alekuiyezbl 11 күн бұрын
Thank you so much teacher can I get your number please
@getachewterefe5631
@getachewterefe5631 11 күн бұрын
251911117226
@hailuetsehiwote1022
@hailuetsehiwote1022 11 күн бұрын
God bless you both.
@getishgirma3847
@getishgirma3847 11 күн бұрын
እንደእርሶ አይነት ሰው በብዙ ያስፈልገናል ጌታ እግዚአብሔር ዘመኖትንና አገልግሎቶን ይባርክ
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ልባቸውን ያንቃ ❤❤❤❤
@Shalome235
@Shalome235 12 күн бұрын
መምህር ተባረክ መቼም በዚህ ዘመን ማንም ሊናገር ያልፈቀደው ንና ያልደፈረውን የእግዚአብሔርን ለሰው ለጆች ያደረገዉን እና እያደረገ ያለዉን ቁልፍ መለኮታዊ ተግባር እንዲህ በድፍረትና በመረጃ በማስደገፍ በዚህ ልክ ስለገለጽክ እግዚአብሔር ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ ማለት እወዳለሁ። በቀጣይም ይሔን ህዝብ "2ጢሞ 4:3-4" በዚህ ጥቅስ የሚመሰለውን ምአመን በሌላ እረአሰጉዳይ ላይም እንዲሁ እንድትደርሰው ምኞቴም ጥያቄም ነውና እግዚአብሔር እንደአንተ አነነቶችን ያበርክትልን ጸገው ይብዛልህ ።
@temu-lf8wz
@temu-lf8wz 12 күн бұрын
telk sew adelu lemn yiwashalu
@Binybini
@Binybini 12 күн бұрын
ዶር ህዳግ😢