💦ስለተፈጠረዉ ነገር ለተጨነቃቹ

  Рет қаралды 122,306

Wina ዊና

Wina ዊና

Күн бұрын

‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@eyuentertainment‬ ‪@marketube391‬

Пікірлер: 2 700
@eyuentertainment
@eyuentertainment 4 ай бұрын
ወንድሜ…
@beletudebele5964
@beletudebele5964 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@tigest3176
@tigest3176 4 ай бұрын
Yikerebate yi youtube mikefla egezbehre yiteshali yistale demo so sale midya michreshwe wedete nwe
@NashoJan
@NashoJan 4 ай бұрын
God bless you for his grace
@ፋጢማመሀመዲ
@ፋጢማመሀመዲ 4 ай бұрын
@ፋጢማመሀመዲ
@ፋጢማመሀመዲ 4 ай бұрын
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
በአረብ ሀገር ተስዳ የምትስራ እህት ጅግና ናት ክብር ይገባትል ይሚል እኔ ትልቅ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤👍👍🙏🙏
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 4 ай бұрын
ደምሩኘ ስደተኛ ነኘ አበረታቱኘ❤
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 4 ай бұрын
ዊናን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ አንደኛ ነኝ🎉🎉🎉
@Tsehay1261
@Tsehay1261 4 ай бұрын
እ ሰአዲ😜
@merimatadese9126
@merimatadese9126 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mubetube2
@mubetube2 4 ай бұрын
❤👍
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 4 ай бұрын
ሔሉ እና ማርክ ዘመድ ናቸው ይባላል 😊😊
@sada-vs3wi
@sada-vs3wi 4 ай бұрын
@@Tsehay1261 ዛሬ ሞልቶልኝ ነው
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 4 ай бұрын
የተፈተረውን ይነገረን የምትሉ 👌👍👍
@hayah2326
@hayah2326 4 ай бұрын
ባክሺ ፌክ እያደረጉብን ነው😢
@TobiTube9
@TobiTube9 4 ай бұрын
ከባድ ነው😂
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o 4 ай бұрын
ድራማነው​@@hayah2326
@SADEMOHAMMED
@SADEMOHAMMED 4 ай бұрын
መናገር ካልፈለጉ ምን እዚህእየመጡ ያለቃቅሳሉ
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 4 ай бұрын
ጎሸ😄😄😄​@@TobiTube9
@switi.galshre
@switi.galshre 4 ай бұрын
የተፈጠረው ነገርይነገረን የኛም ትምህርት ይሆነናል የምትሉ👍
@mekdestafesse7572
@mekdestafesse7572 4 ай бұрын
ዝምድና አላቼው እስከስንት እንደሆነ እየተጣራ ነው በክርስትና እስከሰባት ትውልድ ተቆጥሮ ነው መጋባት የሚፈቀደው
@Beti1921
@Beti1921 3 ай бұрын
ኖ አይነገረኝ ሁሉ ነገረ ሚዲያ አይዎጣም ትክክል ነክ ዊናዬ ሄሉዬ ግን ናፍቀሽኝ አለ ሁሌም እንወድሽ አለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ
@fatumakebed1858
@fatumakebed1858 4 ай бұрын
ሄለየ ከአተጋ ትስር ታድ የስዉ ልጅ ብዙ ያጋጠማል እና ጠካር መሆን ነዉበተርፍ አላህ ያጠክራት
@ObseeQueen
@ObseeQueen 4 ай бұрын
የተፈጠረውን ይነገረን የምትሉ ላይክ👍❤
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 4 ай бұрын
ወረኛ
@Fkryaba
@Fkryaba 4 ай бұрын
ጸሎት አይሻልም የወሬ ጥማት ያስጠላችሁሀል
@SusuYeedu
@SusuYeedu 4 ай бұрын
እንዴ ለምን በቃ ሚሥጥር ነዉ ተባላችሁ እናንተ የቤተሠቦቻችሁ ሚሥጥር ታወጣላችሁ ???
@BebeE-uc4kj
@BebeE-uc4kj 4 ай бұрын
ሰው እንዴት የተነገረው ይዶነቁራል,,, ሚስጥር ነው ተበለ እኮ ነው ወይስ ጆሮዋቹ ገልብጦ መስማት ጀመረ :
@HadasTesfay-mf8rw
@HadasTesfay-mf8rw 4 ай бұрын
ደምርኝ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 4 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ የሚወዳችሁን የሚንከባከባችሁን የሚያዝንላችሁን መልካም የሆነ የትዳር አጋር ይስጣችሁ 🙏 ደምሩኝ
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 4 ай бұрын
አሜን አሜን ወንዴሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AkraamSs
@AkraamSs 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@salmanuae19
@salmanuae19 4 ай бұрын
አሚንንንንን
@ሰአዳ-በ2ጸ
@ሰአዳ-በ2ጸ 4 ай бұрын
አሚንንንንንኖ
@MartaBastoni-tr4fz
@MartaBastoni-tr4fz 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 4 ай бұрын
ሚድያ የሚያሽቃብጡትን አትስማቸው ዊይናየ ሰላማችሁ እኛም በጣም ናፍቆናል😢😢😢😢
@ማሪቱይቱብ
@ማሪቱይቱብ 4 ай бұрын
ዊና ዘመድ ካልሆኑ አታለያያቸው ከዚህ በፊት ለፍቅራቸው ብዙ መስዋት ከፍለሀል ተው ዊና
@WiaTube770
@WiaTube770 4 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ፈጣሪ በሄዳችሁበት ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@SemiraYosef
@SemiraYosef 4 ай бұрын
አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሣይህ ውሥጤ የሚንሠፈሠፈው ነገርሥ
@BraktMulti
@BraktMulti 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜኝ❤
@zeinashelias182
@zeinashelias182 4 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏
@Tigist.-be7kn
@Tigist.-be7kn 4 ай бұрын
Amen❤❤❤
@ሰአዳ-በ2ጸ
@ሰአዳ-በ2ጸ 4 ай бұрын
አሚንንንን
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm 4 ай бұрын
ዊና ሄሉ ማርክ ብሩክ ኤፊ አድላይ ማየት የናፈቃችሁ በላይክ😢😢
@CellphoneJordan-uy3kz
@CellphoneJordan-uy3kz 4 ай бұрын
ሄሉየ እህቴ አይዝሽ ብትመጭ ደስይለናል ❤❤❤😂😂
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 4 ай бұрын
ዊናዬ ስለመጣ ደስያላቹ ብቻ ላይክ
@SaadaSied
@SaadaSied 4 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ እዉነቱን እዉነቱን እያላችሁ ሰዉን አታጨናንቁ እጀ ለተመልካች ክብር ክብር አትበሉ እነሱ እደዉም ከራሳቼዉ ችግር የበለጠ ለተመልካች በጣም ክብር አላቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የምር አብሽሩ ዉናየ ሁሉም ይስተካከላል እሽ አይይዞን ሄልዩን ሰላም በልልንሀ ሁሉንም ጊዜ ይፈተዋል እ አብሽሩ
@GuGg-mf2ni
@GuGg-mf2ni 4 ай бұрын
የኔ አባት ማርክ ነዉ የሚያሣዝነዉ ከልቡ አፍቃሪ አላህ ያጠንክረዉ አይዞችሁ 😢😢😢😢😢😢
@sumayamohammed4408
@sumayamohammed4408 4 ай бұрын
😢😢በጣም
@almiwo3730
@almiwo3730 4 ай бұрын
በጣም
@zainasied615
@zainasied615 4 ай бұрын
በጣም😢😢
@nusaybamuhammad-em3ei
@nusaybamuhammad-em3ei 4 ай бұрын
እውነት ነው😢😢😢😢
@ጠዩባ
@ጠዩባ 4 ай бұрын
ፍታቸው ሰወች ለወሬ አቸኩሉ እውነቱን አወቃችሁ አላወቃችሁ ምን ሊጠቅማችሁ ነው በቃ አንችልም መናገር አሉ በቃ ተዋቸው ክብር ምናምን ትላላችሁ እደ በቃ ወደ ሙዳቸው ተመልሰው ስራቸውን ይስሩ ተዋቸው
@amalali9768
@amalali9768 4 ай бұрын
ምንም የሚነገር ነገር የላቸውም! አራት ነጥብ! እስከ ሚፈልጉበት ድረስ አብረው ሰሩ! አሁን ደግሞ አብረው መስራት አይፈልጉም! በግልፅ የሚታይ እኮ ነው! እንደ ሌላው ዩቱበሮች ድምፃቸውን አጥፍተው ስራቸውን ስላላቆሙ ነው! የተመልቾች የዋህነት በጣም ይገርማል!
@Fanes-r1t
@Fanes-r1t 4 ай бұрын
ዬስደት እህቶቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ❤️🥀💔💔💔💔💔💔🥺🥺😢😢
@aschenkkassaw9160
@aschenkkassaw9160 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤አይዞንለበጎነውሁሉምነገረ
@eshamaaeshama5085
@eshamaaeshama5085 4 ай бұрын
😢😢😢🎉🎉❤❤❤
@BournA5-k4i
@BournA5-k4i 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FyfgF-cq1bj
@FyfgF-cq1bj 4 ай бұрын
አብሽር ያልፋል
@eshamaaeshama5085
@eshamaaeshama5085 4 ай бұрын
Hisalmino
@HaymiTube138
@HaymiTube138 4 ай бұрын
ማነዉ የነዉና መጥፋት የጨነቀዉ😢😢😢
@SadaSada-s2g
@SadaSada-s2g 4 ай бұрын
እኔ ውዴ😢😢😢😢😢
@ሰአዳ-በ2ጸ
@ሰአዳ-በ2ጸ 4 ай бұрын
እኔማር
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 4 ай бұрын
የቤትሠወነሸ ንገረን እሥኪ ምዲነወ የተፈጠረወ😢
@Bereket-p8g
@Bereket-p8g 4 ай бұрын
Hayimi adelachim 🤣🤣🤣​@@FatimaFatima-fg1bq
@slameyutb
@slameyutb 4 ай бұрын
👍♥😥
@FAFIyoutube-r3n
@FAFIyoutube-r3n 4 ай бұрын
ሂሉ መምጣት አለባት ዋኒ አንተ አበረታታት ጠካራ ነች አንተም እንዴዚያወ soትምጣ ዩቱብ ማቆም የለባትም የምትሉ be likeአድርጎ
@Agiba-w6p
@Agiba-w6p 4 ай бұрын
አዎ በትክክል ሄሉ መጥፈት ዬለበትሚ ምክንያቱሚ ሁሉም ነገሪ አለህ ሲል ይሆነል እነ ሀን ደነ ነሺ❤❤❤
@Hogig-y3r
@Hogig-y3r 4 ай бұрын
ማርክ እና ሄሉ ናፍቃችሁኛል የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት ችግራችሁን ፍትትት አርጋላችሁ እደምመጡ ተስፋአለኝ💋💋💋💋💋
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 4 ай бұрын
አረተውካሜታተሬችተረጋጉለምድነውሰውንእምታስጨንቁትግንሁሉአይወጣምካሚድያላይልክናቸውእናተምበፆሎትበድአአግዛቸውእነሱለራሳቸውስትብሳትአለባቸውማነውእደኔግንሄሉዬእናዊናዬአጀቴንነውየሚበሉኝታያቸውግንአይዛችሁሁሉምያልፊልዊናዬሄሉዬንግንተከባከባትከጓናሆኖአይዛሽእሚላትእካንአህትየላትወምእናትየለችወድማንሽመትያኑርላትሁልግዜአዳይከፍትተሽቆጥቁጣነውእናአብሽሪዊናዬ❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@አርዱልሀበሻ
@አርዱልሀበሻ 4 ай бұрын
ያአባታቸውን ፎቶ የምትለጥፎ ያለ ስም ስም የምትሠጡ በስው ስም የምትነግዱ አዲቡ ወይም ኮፒ ራይት ይላክባችሆል የምትሉ ✋
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@HadasTesfay-mf8rw
@HadasTesfay-mf8rw 4 ай бұрын
ደምርኝ🎉
@NNj-pm2sg
@NNj-pm2sg 4 ай бұрын
ትክክክል የሚገርሙ ናቸው እኒህ ስብሥክራይብ የለላቸው ዩቶበር ናቸው የስውን የሚለጥፍት
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 4 ай бұрын
በጣም ይገርማሉ ኮሜቶች ዛሬ ተነስተው አባትየውን ዊናን ሄለን ይወቅሳሉ ጉዳውን ሳናቅ እኛ ሚዲያ ቀርቶ በጣም ለምንወደው ጓደኛም ይሁን ፍቅረኛ ባል ወዘተ እስካሁን የማንነግረው የቤተሰብ ጉዳይ ይኖራል በርግጠኛነት ምክንያቱም የቱንም ያህል ብንወደው ወሰን ይኖረዋል ማወቅ ያለበትን እናሳውቃለን የቤተሰብ ጉዳይ ግን በፍፁም አይወጣም ስለዚህ እኛ ባንጫናቸው ባይ ነኝ
@ኡሙአብድረህመን
@ኡሙአብድረህመን 4 ай бұрын
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 4 ай бұрын
ጎደኝነት ይቀጥላል የኔ ውዶች ሁሉም ሠው ፈጣሪ የፈቀደለትን ነው እሚኖረው ውዶቼ❤❤❤
@AsterEsheta-jp7fg
@AsterEsheta-jp7fg 4 ай бұрын
,ወይኔ የኔልጄ አይዞህ ግብጽ አንድ ነገርልንገርህ የቤተብ ሚስጥር አውጥተህ ሜድያላይ እንዳትናገር በፍፁምበፍፁም እኛባለጌነን ንጉሥ አንተው፤በነገርከን ታሪክልንሰድብህ።እንፈልጋለን እናነው
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ፈጣሪ የፈቀደ ሊሆን የሚችለው ፈጣሪ የወደደውን መውደድ ነው እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ በያላችሁበት ቦታ ከሁሉም በላይ ሰላም ነው ዋና 🥰🥰🥰❤️❤️
@mubetube2
@mubetube2 4 ай бұрын
ምንም አይነት ችግር መፍትሄ የለለዉ የለም አብሽሩ ከእህትህ ጋ ኑልን😍
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 ай бұрын
እውነትህነውወድሜ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 4 ай бұрын
እንኳን ለእናተ ለእኛም በእናተ ስም የሚነግዱ የቲበሮች ናቸው እያሳቀቁን ያሉት ። አላህ ልቦና ይስጣቸው በላባቸው ሰርተው ቢያድሩ
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ማር
@ማሚእወድሺአለሁ
@ማሚእወድሺአለሁ 4 ай бұрын
ሚስኪን ማርክ ያሳዝናል ሌላዉ እንኳን ዝምብሎነዉ እሱነዉ የተጎዳዉ
@jebdb
@jebdb 4 ай бұрын
ሳህ
@FeetFee-ho8uu
@FeetFee-ho8uu 4 ай бұрын
😢😢😢
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 4 ай бұрын
😢😢😢💔💔
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 4 ай бұрын
በጣም 😢
@Nddje-c8h
@Nddje-c8h 4 ай бұрын
በጣም ወላ😢
@syutb9663
@syutb9663 4 ай бұрын
ኡፍ ምን ያክል ከባድ ችግር ቢሆን ነው ይቅርብ አይነገረን የእህታችን ሞራል ከሚነካ 🎉🎉
@TigistWeleteslase-o1l
@TigistWeleteslase-o1l 4 ай бұрын
ዊናየ መቸም ቢሆን መለያየት የለባችሁም እግዚአብሔር ጭቀታችሁን ያቅልላችሁ ወንድሞቸ የናተ አብሮነታችሁ ነው የናፈቀኝ ዊናየ ሁሉም ነገር ለበጎነው ሑሉም ያልፋል የማያልፋ የለም ኤፍሬም ብሩኬ ዊናየ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 ай бұрын
ዊናዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር የበፊት የጉዋደኝነት ፍቅራችሁን ይመልስላቹ
@SiifuuBaalee
@SiifuuBaalee 4 ай бұрын
Wollahii dhugaa rabbii isiin yannee tapha kessaan hiriyyootaa kee buruki efrem marki fii helanii woliin kottaa❤❤
@mahbubamohmdenur3345
@mahbubamohmdenur3345 4 ай бұрын
aniile akaanumaa jedhee yaadan dunee akaa ijoole kanaa hiriyumaa natii tolee hinjiru rabii kaayiri nu,haafudhu jechoo🎉🎉
@SiifuuBaalee
@SiifuuBaalee 4 ай бұрын
Wollahii barumsaa bayyee irraa argannee
@mahbubamohmdenur3345
@mahbubamohmdenur3345 4 ай бұрын
bayee garaa namaata yontii yeroo kanaa ​@@SiifuuBaalee
@bWorku
@bWorku 4 ай бұрын
ዊና አሁንም እኮ የተፈጠረዉ ነገር ከባድ ነዉ እያልክ የሰዎችን ጥሪጣሬ እንድጨምር እያደረግህ ነዉ ስለዚህ ነገሩን በግልፅ የማድናገሩ ከሆነ ዝምታም መልስ ነዉ ከዚህ ርዕስ ወጥታችሁ በሌላ ነገር ስትመጡ ሁሉ ነገር ይቀየራል በተረፈ ከባዱን ነገር እግዚአብሔር ቀላል ያድርግላችሁ
@nasanate8410
@nasanate8410 4 ай бұрын
በትክክል ማርያምን አበዙት ዝም ቢሉይሻላል
@merdihussen
@merdihussen 4 ай бұрын
ይመስለኛል ነብስ የጠፋ ያለ ይመስለኛል
@GENEBYIMERዪቲብ
@GENEBYIMERዪቲብ 4 ай бұрын
ምድነዉ የተፈጠረዉ አረግዛነዉ ወይሰ🎉 አትናገሩምእደ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 4 ай бұрын
ዊና በመምጠት ደስስስ ብሎኛል ግን ዝምድነ ብዬን ይነገር ነበር ግን ሌላ ችግር ሊዬን ይችለል ሁልኑም አለህ የቀዋል ፈጠር ይርደቹ በቃ
@ለሁሉምጊዜአለዉ
@ለሁሉምጊዜአለዉ 4 ай бұрын
ማርክ ማርክ ብቻ የምትሉ ቆይ ሁለቱም ተጎጂ ናቸውኮ ሄለንኮ እደሴት የሚረዳት እህት ወይም እናት የላትም ለምን አታስቡም ወይስ መታ እኛፊት እድታለቅስ ነው የምፈልጉት በቃ ቀይ መስመር አንለፍ እስኪ ዝም ማለት ይልመድብን
@ዜዲነኚወለየዋ
@ዜዲነኚወለየዋ 4 ай бұрын
😢😢😢😢ትክክል
@عليعلي-و4ع9ض
@عليعلي-و4ع9ض 4 ай бұрын
ልክ ነሽ እህቴ
@rahima1683
@rahima1683 4 ай бұрын
ተክክል😢😢😢💔💔💔💔
@emuhalid970
@emuhalid970 4 ай бұрын
በትክክል እዉነት እኔሥ አሳዘኑኚ ያአሏህ ግንዴዉ ማንን እንመን ከባድ ነዉ
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 4 ай бұрын
ትክክል
@SeSe-tc8qc
@SeSe-tc8qc 4 ай бұрын
ደሲል የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ዊናየ ❤❤❤❤❤ደህናናችሁ ❤❤❤ልኝ እስኪ ደስ ይበለኝ ላይክ ስጡኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 5:47
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ 4 ай бұрын
በሽታውን ያልተናገር መደሀኒት አይገኝለትም ነው መጀመሪአ ዝም ብትሉ ነበር ስንት ሰው ተጨንቆ ይሙት እኛ ስንት ጭንቀት አለብን የራሳችን በስደት ላይ እንደ ብቻ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን
@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ
@ማሬማሬቅመሜ-ነ2ገ 4 ай бұрын
ሰብስክራይብ ሰበሰቡብን ሲመስለኝ ድራማ ነው
@Ruki661
@Ruki661 4 ай бұрын
😂Muchi
@MazenMobile-j8c
@MazenMobile-j8c 4 ай бұрын
😂😂😂😂❤eko 😏😏😏😏
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 4 ай бұрын
እኮ ማርያምን ሁሌም የተፈጠረው ነገር ከባድ ነው ይህን መስማት ሰለቸኝ በቃ በሌላ ርእስ ኑ ከቻላችሁ
@MdKgjfjg
@MdKgjfjg 4 ай бұрын
በጣም ምስጥ ናችው
@berkeberkeyyy6215
@berkeberkeyyy6215 4 ай бұрын
Wanuma hundafu waqayyoo guyya qaba obboleesa koo baga nagadha nufi dhufite❤❤❤❤❤
@tehayzewude5932
@tehayzewude5932 4 ай бұрын
Malumaa tahanii yaa jamahaa nafigalee 😮😮😮😮
@SosunaKasa
@SosunaKasa 2 ай бұрын
የኔ አባት አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎነው ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤
@ፂዮንየክርስቶስልጅ
@ፂዮንየክርስቶስልጅ 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ተስፋ ቆረጥሁ በሔሉና በማርክ😢😢 ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤ሰላም ሁኑ❤🎉
@FeetFee-ho8uu
@FeetFee-ho8uu 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@Smeerah-c3l
@Smeerah-c3l 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@BahriaQadir
@BahriaQadir 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@halameashani3651
@halameashani3651 4 ай бұрын
😭😭
@HghhVhbv
@HghhVhbv 4 ай бұрын
እሚያሳዝነኝ ማርክ ብቻ ነዉ ማር የኔ የቧህ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ያዘጋጅልክ አንተ ሚስኪን ነክ
@Zehara244
@Zehara244 4 ай бұрын
በጣም እኔም የኔ የዋህ ማርክ
@amena8567
@amena8567 4 ай бұрын
ቆይ ግን ማለት ምንም ከባድ ነገር ቢሆን በመነጋገር የማይፈታ ችግር የለም ሰለዚህ ወሰብሰብ አታርጉብን 🎉🎉
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 4 ай бұрын
እውነት ነው
@maryelove7751
@maryelove7751 4 ай бұрын
እኔ ግን ዘመድ ሆነዉ የተገኙ ይመስለኛል ስጋ ከሆኑ እኮ መጋባት አይፈቀድም
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 4 ай бұрын
እውነትነው​@@maryelove7751
@mafa2217
@mafa2217 4 ай бұрын
Yee dam nager ale meselgn
@hellenhellen728
@hellenhellen728 4 ай бұрын
አይዞቹ ፈጣሪ ያለውነው ሚሆነው እራሳቹን አታስጨንቁ ሁሉም በጊዜው ይሆናል የሆነው ሆኖ ሄሉ ጠንካራ ሴት መሆን አለባት በነገሮች ፈሪ እድትሆን አትፍቀድላት አትደበቅ ❤❤❤ፊትለፊት ወታ ነገሩን ትጋፈጥ❤❤❤❤
@absabs9609
@absabs9609 3 ай бұрын
ዊና እዴትነህ ዝምበላቸዉ ቤት ዉሥጠ የተፈጠረን ነገር እኳን ለሚድያ ማህበረሠብ ቀርቶ ቤት ዉሥጥ ትንንሽ ልጆች መሥማት የለባቸዉም ነዉርነዉ አላህ ያጠክርክ ወድሜ እኔ ባታብራሩ ዴሥይለኛል፡፡
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 4 ай бұрын
ዊና እንኮአን ደህና መጣክ ዊና ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የተፈጠረውን ነገር እግዚአብሔር ይፍታዉ የቤተሰብ ነገር ሥለሆነ እዛው ጨርሱት ዊና አባታችሁን ተንከባከቦቸው እናትም አባትም ሆነው እዚህ አድርሶቸዋል ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው
@Hkma-ow6fz
@Hkma-ow6fz 4 ай бұрын
ዌና እኳን ደህናመጣህ አብራቹ ሁኑ እንደ መጀመራቹ የሆነው ሆኖዋል የምትሉ ደምሩኝ😢😢😢
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 4 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው ❤እንደማመር ውዴ
@tube6263
@tube6263 4 ай бұрын
ዊዊና ነገሩን ለምን ታወሳስበዋለክ እውነቱን ተናገሩ ለተመልካች ክብር ታላችሁ ተናገሩ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 4 ай бұрын
በሚዲያ ቢያወጡት ጡሩ ላይሆን ይችላል እማ የኛ ሰው እየጨማመረ ነው እማወራው ወይም በአባት ይወናል የቤትሰብ ከሆነ ደሞ ስድቡም አይቻል አስቸጋሪ ነው መሳቃ መሳለቃ ከሚሆነ ቢትውት ይሻላል ግን በቃ የማርክና የሄሉ ትስፋ የለውም በጣም ያሳዝናል
@Rahma-tube-t5u
@Rahma-tube-t5u 4 ай бұрын
​@@zainabazainaba1936ትክክል ነሽ ውዴ
@SamsungA04s-gc3vq
@SamsungA04s-gc3vq 4 ай бұрын
ዊነዬ አይህ ሠለማቹ በጌታ የመለስ❤❤❤❤❤ይከሰታል ጌታ ያለዉ ይሆነልብቻጠንክሩ
@JituDafis
@JituDafis 3 ай бұрын
አረ ሁላችሁም በርቱ ጠንከር በሉ አንድ ላይ እስከ ማያቹ ናፍቆኛል ፈጣሪ ይርዳቹ ውዶቼ በጣም ነው የምወዳቹ። ብርታቱን ይስጣቹ።
@አያፋ
@አያፋ 4 ай бұрын
ሄሉ ና ዊና ሁሌም አድላይ ያስሩ የምትሉ👍👍👍👍👍
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 9:47
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 4 ай бұрын
የሰደት እህቶቼ ፈጣረ በሄዳችሁበት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@enanu7590
@enanu7590 4 ай бұрын
ዊና አይዞህ ወንድማችን የተፈጠረው ነገር ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ፈተናውን ያቅልላችሁ
@marimmo8627
@marimmo8627 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኩዋን በሰላም መጣህልን አይዞአችሁ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እሺ ከምንም በላይ እራሳችሁን ጠብቁ እህታችንም ሄሌን እንኩዋንም ተረጋጋችልን አይዞሽ በልልኝ እራስሽን ጠብቂ በላት ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt 4 ай бұрын
በቤተስብ ሚስጥር አውጣ የምትሉ ግን ያማችሆል ልበል የኔ ወድም አብሽር የተፈጠረውን እረስታችሁ ጎደኞችህ ጋር የምትስቁ የምትጨወቱ እደድሮው ያድርጋችሁ ሁሉም ሰው ይፈተናል በተለይ እሚዋደዱ ሰወች ላይ ፈተና ይበረታል ግን ጠንካራ ሁኑ ሁላችሁም አይዛችሁ
@Asa-dv3gv
@Asa-dv3gv 4 ай бұрын
ኣይዛቹ ሁሉም ያልፋል እንደ ነበረ ይመልሳል ወንድሜ😥🙏
@HeluTube31
@HeluTube31 4 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ የተጨናነቀዉ 😢😢😢
@MehemedJemal-d4q
@MehemedJemal-d4q 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@እመቤትቡታጅራዋ
@እመቤትቡታጅራዋ 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 ай бұрын
ለሰው ቢያስቡ የተፈጠረውን ይናገራሉ መሸቀያ አረጉን😂😂😂😂
@flkrፍቅርTube
@flkrፍቅርTube 4 ай бұрын
ለምኑ ነው የተጨነቅሽው በይ አርፈሽ ሸንትቤትሽን ፈግፍጊ አሽቃባጭ😂😂😂 ጉድኮነው ለምን እ----😂😂😂
@flkrፍቅርTube
@flkrፍቅርTube 4 ай бұрын
ተጨቀሽ ሙተሻል አኒ😂😂😂
@mkihahmed3531
@mkihahmed3531 4 ай бұрын
ዊናየ እንኳን😢ድህና መጣህ ወንድማችን በጣም ናፍቃቹህናል ሂሉየ ፈጣሪ ባለችበት ሰላም ያርጋት😢😢
@subscrid7822
@subscrid7822 4 ай бұрын
ዊነተ አቢሺራ ችጊራ ያለም ሲለ ሚዲያዉ ዝንበለች ቡዙ እቢዶች አሉ ያተፈጠራዉ ናገራ ሚዲያ አተዉጡ እንሸ አለህ ኡሉም ነገራ ይሰከል አቢሺራ ያኔ ዎንዲም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁለቹም አቢሺሩ❤❤❤❤❤❤❤
@halimatube6731
@halimatube6731 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ዊና አላህ ባላቹበት ይጠብቃቹህ ዋናው እናተ ሰላም መሆናቹህ ነው አይዟቹህ ሁሉም ያልፋል
@Egziabher_hayal_New
@Egziabher_hayal_New 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ ሄሉ የናፈቀችው 👍😥 ዊናዬ እንኳን ደና መጣህልን 🙏💖
@UaeAlain-dp6be
@UaeAlain-dp6be 4 ай бұрын
ማርያምን በጣም ነዉ የናፈቀችኝ
@Athashi-c9m
@Athashi-c9m 4 ай бұрын
አይዛችሁ ሁሉም ለበጎ ነው እመቤቴ ታቅልልላችሁ ወንድሜ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 4 ай бұрын
ወይኔ ሄሉዬ የኔ እናት እዴው ብናይሽ ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የኔ እናት 😢😢
@አሃሚድያAhaMideya
@አሃሚድያAhaMideya 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዊናዬ የማይወጣ የቤተሰብ ምስጢር ከሆነ ለምን ታወጣላችሁ ሁሉም ሚዲያ ላይ አይወጣም ተመልካቾች ግን እባካችሁ አረጋጉት ዝም ብለን በግምት የምትለቁትን ነገር ተዉላቸዉ አቁሙ እንደ እኔ ትልቁ ነገር ደህንነታቸው ነዉ በመቀጠል እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ አብረዉ እንድሮአቸዉ ሄሉና ማርክን አንድ ሆነዉ ማየት ያ ካልሆነ ግድ ምስጢር ማወቅ የለብንም ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤
@AmmaBeith
@AmmaBeith 4 ай бұрын
በጣም በጣም እንወድሃለን ወንድሜ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለን ከፈጣሪ ጋር በርታ ያልፋል የማልፍ ቀን የለም
@FhjIgg-k1t
@FhjIgg-k1t 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ማነው እንደኔ የተጨነቀው ነበር እስኪ በላይክ አሳዩኝ😢😢😢😢😢😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:19
@zወለየዋ
@zወለየዋ 4 ай бұрын
እመኑኝ ዝምና ቢሆን ይናገሩነበረ ነገሩ ሌላነዉ የተጋደለሰዉ ቢኖረነዉ
@munisaTube
@munisaTube 4 ай бұрын
😂😂😂😂እኮ
@ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ
@ሰላሜነሽማርያም-ጠ2አ 4 ай бұрын
እኔም የጠረጠርኩት ወይ ዝምድና ወይም የሆነ የተገደለ ሰው አለ ትንሽ አባታቸው ሀይለኛ ይመስላል ብቻ ፈጣሪ ይወቅ😢
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq 4 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ይሄኑ ነው
@SelmanSeid-ip5wk
@SelmanSeid-ip5wk 4 ай бұрын
አዎ ነብሰ ገዳይ ውስጥ ገብተው ነው
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ
@ይማምሀሰን-ዠ8ደ 4 ай бұрын
የኔም ሀሣብ ነው
@መቅዲ-የ9ፐ
@መቅዲ-የ9ፐ 4 ай бұрын
አይዞህ ዊና እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያድርግላችሁ
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 4 ай бұрын
ሰላም ዊና ሰለእዉነት ከሆነ ምን እንደምል አላቅም አነድ ነገር ልበል ማረክና ሄለን እህል ዉሃቸዉ ከሆነ ማንም የሚያለያያቸዉ ምንም ነገር የለም ቸር ተመኝ ቸር እነድታገኝ
@BreFekr
@BreFekr 4 ай бұрын
አዛሆ ወንድማችን ጥሩነገር የስማን የሚትሉ👍👍👍👍👍
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 4 ай бұрын
አይ በጣም ያሳዝናል የእውነት ብቻሁሉም ነገር ለበጎ ነው. እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይመልስልን በጣም በጣም ይከብዳል😢😢❤😢😢😢😢❤
@ToybaSaeed
@ToybaSaeed 4 ай бұрын
ማርክ ነው ተማንም በላይ የተጎዳው ሁሉም ለግዜው ነው ቢያዝኑም ማርክ ግን የልብ ስብራት ሁነበት 💔💔💔
@ፂዮንየክርስቶስልጅ
@ፂዮንየክርስቶስልጅ 4 ай бұрын
ሀቅ😢❤
@መቅደስ-ቘ5ፐ
@መቅደስ-ቘ5ፐ 4 ай бұрын
እውነት ነው ልጅ ከመጀመሪያ ጀምሮ ተጎጂ ነው ግን ለምን ማርኬዬ በጣም የ😭😭😭💔💔ዋህ ነው
@JaneBooy
@JaneBooy 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@sumayamohammed4408
@sumayamohammed4408 4 ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢
@فريالعسيري
@فريالعسيري 4 ай бұрын
😥😥😥😥😥
@mednaseeit211
@mednaseeit211 4 ай бұрын
ለምን የተፈጠረውን ነገር አትናገሩም ለተመልካቺ ክብር ይኑራቺሁ
@munisaTube
@munisaTube 4 ай бұрын
ላዎሬ😂በቃ ተዉ ምከቢድ ነገር ነዉ አላ
@fahedali632
@fahedali632 4 ай бұрын
ምነልባችለመዝነነት በሂዱበት ሰአት ተሳስተው አድርገው አርግዛእንደሁብየአሰብኩ ምክኒያቱም ሴቶች ታቁታለችሁአለ
@meditishu8014
@meditishu8014 4 ай бұрын
እደዛማ ከሆነ እሩታስ አብራ አልነበረች እደ​@@fahedali632
@mulu_muleta
@mulu_muleta 4 ай бұрын
እውይ የወሬ ጥማት 🙈😂🙈🙈😂
@ኤችነኝየAየአሌክስሸጋእህ
@ኤችነኝየAየአሌክስሸጋእህ 4 ай бұрын
የኔ ውዶች ዊናየ ግን የማራክና የሄለን ነገራ ተስፈ ልንቆራጥ አንችልም ግን ለምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሠላሙን ይሥጣችሁ ፀልዩ ቤተሠብ ከባድ ነዉ ወድሜ ማሠብ ከሚገባሕ በላይ አታሥብ ለጌታ ሥጥ አትጨነቅ ተጨቀሕ ምንም ማርግ ሥለማችል ወድሜአይዞሕ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ፂዮንየክርስቶስልጅ
@ፂዮንየክርስቶስልጅ 4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ እንዳትረግጡኝ 😂 በጉጉት ልጠብቅ ነበር❤❤❤🎉
@Chereqa1357
@Chereqa1357 4 ай бұрын
እንዳትወድቂ ውይ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመ ስገን ስላየሁደስ ብሎኛል ማነው እንደ እኔ ደስ ያለው
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 4 ай бұрын
ምነው ባላቃችሁ ብዬ ተመኘሁ ማርያምን ከግዲህ ጥዶችን ማየት ማቆም አለብኝ
@samira7639
@samira7639 4 ай бұрын
የፈለገዉ ይፈጠር ጓደኝነታቹዉ ይቀጥል ሄሉዬን ይዘህ ቪዲዮ ስራልን ሁላችንም አብራቹዉ ስሩልን ቡሩኬ ኤፍሬም ዊና ማርክ ኑልን💕🙏💔😭😭
@dessalech899
@dessalech899 4 ай бұрын
ዊናዬ በመጀመሪያ አይዞህ በርታ ከጎደኞቼ ጋር በደስታ እንዴት መጡ. እንፈልጋለን በጣም ነው የምወዳችሁ ሁሉም ያልፋል 😢😢
@HayatHasen-r9n
@HayatHasen-r9n 4 ай бұрын
ዛሬመዳቤአስከፋቺኚአያዞሺበሉኚእህቶቸ❤❤❤
@adisetegetu451
@adisetegetu451 4 ай бұрын
አይዞሽ እማየ እኔም ሁሌ ታሥከፋኛለች😢
@hdjdjkdhdjdjkdudidi2437
@hdjdjkdhdjdjkdudidi2437 4 ай бұрын
አይዞሽ
@HayatHasen-r9n
@HayatHasen-r9n 4 ай бұрын
እሺውዴ​@@adisetegetu451
@HayatDemlew
@HayatDemlew 4 ай бұрын
አይዞን ማማዬ
@mlakmnashlalago5997
@mlakmnashlalago5997 4 ай бұрын
አይዟችሁ የማይልሽ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@ARBH-h7v
@ARBH-h7v 4 ай бұрын
ዊናዬ እንኳን ደህና መጠህ የኔ ዎንድማችን ጎደኝነትችን ይቃጥለ🙌🙌😥
@ووتاتغاغ
@ووتاتغاغ 4 ай бұрын
ለምን እውነቱን አትናገሩን የሰው ክብር ይኖራቾሁ እደአብርሽ እውነቱን ተናገሩ
@AgzegneElahi
@AgzegneElahi 2 ай бұрын
ዉናየ የኔ ወንድም ግን አንድ ነገር እናሰቸግራችሁ እኔ ሰለናታችሁ ጥሩ ዜና ተሠማችሁ ብትነግሩን ደሰ ይለኛል የምር በጣም ጨንቆኛል ልፈነዳነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@አያፋ
@አያፋ 4 ай бұрын
ሄሉ በራስዋ ቻናል ትምጣ የምትሉ👍👍👍
@smretBelay
@smretBelay 4 ай бұрын
የወንድማ የት ሄዶ የኒ ማር
@sebilegodebo
@sebilegodebo 4 ай бұрын
Awo❤❤
@MediBaba-o7w
@MediBaba-o7w 4 ай бұрын
ማርክ ነው ከምንም በላይ የሚጎዳው አይዞክ የኔ ወንዲም ፈጣሪ የተሻለ ሢያስብልን ነውና ነገሮች የሚቀያየሩት ለኸይር ነው
@መቅደስ-ቘ5ፐ
@መቅደስ-ቘ5ፐ 4 ай бұрын
አሜን ለሱ ያለውን ይሥጠው የምር በጣም አሳዘነኝ ሆሌ ተጎጂ ነው😢😢😢😢
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 4 ай бұрын
በጣምኮ ናፍቃናለች ሄሉዬ በጌታ ስም ትምጣ ሄሉዬ የምትሉት 👍😢🥺
@LUbabayimer-nf7wc
@LUbabayimer-nf7wc 4 ай бұрын
ውድ ስብስክራይብ አርጌኝ ❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 4 ай бұрын
😢ብርቅነውዴ፡መታ፡ሰላም፡ብትለን😢አይ፡ሰዉ፡ቆይ፡፡እርጉዝናትዴ፡😂ቤጨቀኝና፡ቤቸግረኜኮ፡ነው፡እናምን፡ልበል😢መታየትና፡መቅረብ፡እምትፈራው😢😉🥰😍🤣🙆🤸🤸‍♀️🏋🥺😘🙏💋😭😭🤲😱🫂💞
@rahima1683
@rahima1683 4 ай бұрын
አወትምጣ❤❤❤😢😢
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz 4 ай бұрын
ምንም ቢሆን ብትነግሩን ጥሩ ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 ай бұрын
እረ እኛም ብዙ ጭንቀት አለብን ሆይ😢😢 በርቱ ሂወት ይቀጥላል ሌሎች ደግሞ የቤተሰብ ፎቶ አትለጥፉ ነውር ነው
@djjdjchkv
@djjdjchkv 4 ай бұрын
አብራችሁ ትሆናላችሁ ኢንሻ አላህ ደስታችሁ እንደበፊቱ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁ ዊይናዬ❤❤❤❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 10:36
@CuchDud
@CuchDud 4 ай бұрын
😢😢😢😢ዉናየ ወድሜ አብሽር እሽ በቃቃላትአጠረኝ አድላይ እድኮኑ ፀሎቴነዉ 😢😢😢😢😢
@ዜድቅመሟ
@ዜድቅመሟ 4 ай бұрын
ዊና እኳን ደህና መጣህ🎉🎉
@medinatube5989
@medinatube5989 4 ай бұрын
ጀዝባሁላ ለሰው ክብር የሌላችሁ አትጃጃሉበን ደነዝ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 ай бұрын
ዊናየ አተኮ ጀግና ልጅ ነህ እና ሄለንንም አይዞሽ በልልን ወላሂ ናፍቃኛለች. በዚህም አልጠብቅም ነበር ሄሉንና ማርኬን. ምን ተፈጥሮ ይሆን ግን
@Jahara-to1yc
@Jahara-to1yc 4 ай бұрын
ዊናየ አይዝቺሁ ሁሉም ለበግ ነዉ እናታቺሁንም ያገናኛቺሁ 💦💦
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 4 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 8:23
@hayatTube946
@hayatTube946 4 ай бұрын
ዊናዬ አዞኝ የኔ ውድም ሁሉም ይሳካል አብሽር ሁሌም ሰለም ሁኑልን ፎቶ ለጥፈቹ መይህን ናጋር ምትቃበጣሩ ሰዎች ፍጣሪ ይቅር ይበለቹ በታለይ የባቱን ፎቶእያለጣፈቹ ታው ለሰው ክብር ይኑራቹ ዊና በፍጣሪ ፍቃድ ሁሉም ይስታካከለል ብቻ ሰለም ሁኑ🥰🥰🥰🥰🥰😥😥
@Lebabachannel
@Lebabachannel 4 ай бұрын
ደምሪኝ
@GeasJemal
@GeasJemal 4 ай бұрын
ፈጠሪ ደስታቹሁን ይመልስ
@HayatMagistu
@HayatMagistu 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔወድሜ አብሽር
@masara1167
@masara1167 4 ай бұрын
በትክክል የፋዘርን ፍቶ መለጠፍ አያሥፈልግም ዮናይ ያልተጣራ ነገረ ይዘው እዳይ ወጡ መስጠቀቃ በደብ ተናገር❤❤❤❤❤❤❤❤
💦በህይወት ምትፈልጉኝ ከሆነ ልሂድ🥺
17:22
💦አስለቀሰችን😭
21:52
Wina ዊና
Рет қаралды 126 М.
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 14 МЛН
Men Vs Women Survive The Wilderness For $500,000
31:48
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
🛎️እናንተን ማጣት አልፈልግም 🥺🥺
17:26
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 163 М.
Ethiopia || ማሞ እና ማሚቱ ከተማ ገቡ አስቂኝ ድራማ
18:53
ደስ የሚል ጊዜ
19:04
Wina ዊና
Рет қаралды 148 М.
💦ሄሉ መልስ ሰጠች..
16:58
Wina ዊና
Рет қаралды 141 М.
💦ደስ ብሎኛል አመሰግናለው🎉🎉🎂
17:32
Wina ዊና
Рет қаралды 96 М.
🛎️ከ ሀይሚ ጋር ለመጀመርያ ጊዜ ዊና እና ሙቢ አገናኙን😳
21:52
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15