ስለ ፈታነውስ--የማይለወጠው ለዋጭ የፍቺ መንስሄው በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት

  Рет қаралды 25,311

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@yonamesfin926
@yonamesfin926 Ай бұрын
ቸርዬ አንተ ማለት ዉስጤ ነህ ለምን ነገሬ ሁሉ ሳይበላሽ ትምህርትህን ሰምቼ ቢሆን የዘላለም ቁጭቴ ነዉ 😢😢😢
@MMB-g5n
@MMB-g5n Ай бұрын
ተባረክ እረ ምን ላድርግህ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ተባረክ!!!
@ERMIYASKETEMA-h3r
@ERMIYASKETEMA-h3r 4 күн бұрын
እኔ ይሁዲ እስራኤላዊ ነኝ እኚ አስተማሪ በጣም ጎበዝ ናቸው ከሰማሪያ
@lukej2891
@lukej2891 25 күн бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚሃብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ተባረክ።
@mekedsmesfne5191
@mekedsmesfne5191 13 күн бұрын
Ewnte new yena wedeme. Egzyabar yebarke ❤❤❤❤
@sisnega3501
@sisnega3501 5 күн бұрын
ቸሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rickycell9070
@rickycell9070 12 күн бұрын
Wow ❤❤
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Ай бұрын
እግዚያብሄር ሁሉንም ይባርክ ፋች ቅስም ሰባሪ ነዉ እህቶቸ ፈጣሪ ይርዳቹ
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 Ай бұрын
Really amazing My God bless you More 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@woinshetnigatu4013
@woinshetnigatu4013 Ай бұрын
Thank you paster Chere. You are God's blessing for this generation and the generation to come. Keep blessed
@Learn_chinese8
@Learn_chinese8 Ай бұрын
Having someone tell you how you feel and give your feelings validation by itself is already a relief
@tigist9810
@tigist9810 Ай бұрын
እዉነት ነው ፓስተር ቼሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 Ай бұрын
Paster Chereeeee kiberlign ❤.
@WeyniKahsay
@WeyniKahsay 26 күн бұрын
Paster cheren egziyabiher yibark ❤🙏
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉
@esd6407
@esd6407 Ай бұрын
ከብዙ ትግሰትና ወጣ ውረድ በኋላ ፈቺ አረጌ እራሴን ከጥፋት አያረምኩ ሰላሜን አግኛቼ ከፈጣሪዬጋ በሰላም እየኖረኩ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን ከ❤ አመሰግናለሁ!።
@looov-h1q
@looov-h1q Ай бұрын
Endet chalshiw/kew?
@tru3424
@tru3424 Ай бұрын
Yekeber Doctret etebkalw wed Pastor Chere. Tebarek zemeneh yilemlem!!!
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 9 күн бұрын
የኔ ይለያል ሸሽቼ ሄድኩ ተከትሎ አስቸገረኝ ፉቺ ሰሰላም አደል 😳25 አመት አስታምሜለሁ ውይ በስመአብ
@JamesOnwuka-k2o
@JamesOnwuka-k2o Ай бұрын
ምርጡ ጰስተር ቸሬ❤
@zenebaregeta2631
@zenebaregeta2631 24 күн бұрын
ትክክል ፓስተረ ቸረነት
@MekdelawitAlemayehu-k9h
@MekdelawitAlemayehu-k9h Ай бұрын
Yebale enat .and ehetu..egziabher yesetesh wagashen b set lejochesh agegnew
@Kebelekuli-er5ir
@Kebelekuli-er5ir 28 күн бұрын
እግዜር ይርዳን፣
@yabi656
@yabi656 Ай бұрын
አይ መንፈስ ቅዱስ ደስ ሲል ክብሩን እሱ ይውሰድ አንተን በደሙ ይሽፍንልኝ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Ай бұрын
God bless you pastor❤
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Ай бұрын
I don’t have any word what can I say GOD BLESS U🙏♥️
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 Ай бұрын
Amen! Pastor Chere. Yesemanewen belebonachen yasaderelen, ye hiwot kalen yasemalen, mengste semayaten yawerselen. Tsegawen chemero yabzaleh pastor Chere. Bante sebketena temehert new kechelema wede berehan yemetahut Getan ende gel adagnena ende Getaye adrge yetekebelkut
@tinebebhaymanot9081
@tinebebhaymanot9081 Ай бұрын
Paster cheren egziyabiher yibark
@WeyniKahsay
@WeyniKahsay 26 күн бұрын
Amennnnnn ❤❤❤❤😊
@NNasrt
@NNasrt Ай бұрын
Aemnn ❤❤
@MeslceMasabo
@MeslceMasabo Ай бұрын
Tebareke❤❤❤❤❤
@ጌች2023
@ጌች2023 17 күн бұрын
በጣም ትክክል፣ነክ ፓስተር። አንዳድ እናቶች በተለይ ሴት ልጆቻቸው መዳር ሳይሆን መሸጥ ነው እንጅ መዳር አያስቡም። እኔ ትዳሬን የፈታዉት በምስቴ እናት ምክንያት ነው። ነብረት ተካፈይ ብላት፣ይሔው ንብረቱም ተሸጤ፣ ገንዘቡም አለቀ።አሁን አንድ ያለን ልጅ ማሳደግ ላይ ትኩረት አድርግያለዉ። አሁንም በእነ እርዳታ ነው የምትኖረው፣ለልጄ ስል ዋጋ እየከፈልኩ ነው። እኔ በምልከው ገንዘብ ነው የሚኖሩት፣አሁንም የሚገርመዉ ነገር እኔ የሚልከው ገንዘብ አሁንም ትዳሯን ያፈረሰች እናት ታካፍላለች።
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u Ай бұрын
Cherye ene betam Yemakebrih neh gin tidar bektognal uuuuufffffffff tekatelkulih😢😢😢😢😢
@MeslceMasabo
@MeslceMasabo Ай бұрын
yes❤❤
@kedestfisaha534
@kedestfisaha534 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@HelinaWondewosen
@HelinaWondewosen Ай бұрын
😢😢😢😢 thank you pastor!
@SaadaMohammed-bw9wh
@SaadaMohammed-bw9wh Ай бұрын
ቸርየ ትዳሬን ልፈታ ቻፍ ላይ ደርሸ ነበር ደረስክልኝ
@wirohode506
@wirohode506 Ай бұрын
😂😂😂
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Ай бұрын
እንዳፈች ጌታ ይረዳሻል
@Diborah-zi2rp
@Diborah-zi2rp Ай бұрын
እሱ እኮ የስንቱን ቤት እንዳቆመ ቤት ይቁጠረው። እንዳትፈቺ ምንም ጥቅም ሌላውም የባሰ ነው ጸልይ ብርታት እንዲሰጥሽ ሁሉም ያልፋል።
@Hilinamolla
@Hilinamolla 25 күн бұрын
እባክሽ አድራሻውን ንገሪኝ፡፡
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 Ай бұрын
Powerful
@elsateshome-xz9tb
@elsateshome-xz9tb 11 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢
@wirohode506
@wirohode506 Ай бұрын
Pastor coherent enkuwan😂mikerun fesun bitadametu yitekmachewal beteleye setoch❤❤❤
@freetakebede880
@freetakebede880 18 күн бұрын
ወንድሜ በዳይ ብቻ አትሁን ለተገፋ ለተበደለ እግዚአብሔር ረዳት ነዉ ሲጀመር ኑሮዬ ጎደለም ሞላ የኔ እና የኔ ብቻ ነዉ ህመም አዳማጭ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ በትዳርም ሆነ በፍቺ ደስታም ሰላምም መረጋጋትም እግዚአብሔር ብቻ ነዉ!! ብርታትም እግዚአብሔር
@Learn_chinese8
@Learn_chinese8 Ай бұрын
Egziabher yimesgen I started to have better relationship with God. But honestly, I have no words I wish I could have the chance to have one to one conversation with you just for once.
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u Ай бұрын
Fichiw ayihonim ewneten naw
@pierrewhenheisoldandlonely4460
@pierrewhenheisoldandlonely4460 Ай бұрын
Amen don’t divorce if you do,get reconciled! No remarriage!Amen!
@AschalechAboya
@AschalechAboya 11 күн бұрын
በር ዘግቶ የሚያሰቃይ ወንድም እያላቸዉ አንድ ቀን ተዉ ሳይሉ ዛሬ እንትናጋ ሔዳ እንዲህ አለች ለእንትና እንዲህ አለች እያሉ ወሬ በማመላለስ ደከሙ ወይ አይረዱክ ወይ ሰም እንዳይረዳክ የሚፈልጉ ሰዎች እነ ጉራ ብቻ ትዳር ለማፍረስ እየሰሩ ነዉ ተግተዉ እኔዉ ሰዉ ያረኩትን ወንደማቸዉን ከንቱ የከሸፈ ዘር ለመልካም አይረዳድ ግን ለማፍረስ ፈጣን እስቲ ነይና ሞክሪ አሳይሻለሁ ልክሽን ግፉ የማይፈሩ ወሬ እያመላለሱ ሊያፈርሱ ቢገባቹ ይሔ ለናተ ዉርደት ነዉ ስዉ አይረድ ወሬ ያራግባሉ ግፉ የማይፈሩ ደሞ እንኳን ለወንድሜ ለባዳም እንሆናለን አዎ ውለታ ለሚከፍላቹ ትሆናላቹ በር ለተዘጋባት ለወንድም ሚስት ግን ስም ትሰጣላቹ ይቅር ይበለኝ ሳላቃቹ ጥሩ ናቸዉ ላልኩላቹ ጉራ ብቻ እርስ በራስ ምቀኝነት ቅናት ተንኮል ብቻ ሞክሪኝ ትዳሬ ዉስጥ ግቢና አለቅሽም ሁሉን እያሳበድ ቡን አርገዉ ያስጠፋሉ እኔ ስንት ቡሬን መልኬን ማድያት ያወጣሁበት ነዉ ሞክሩ እኔ ቀልድ በቃኝ እዛው የለመዳቹበት ስንቱ እያለቀሰ ወጣ ከቤተስባቹ
@MeslceMasabo
@MeslceMasabo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@w.h167
@w.h167 Ай бұрын
🙏
@መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ
@መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ Ай бұрын
ልክ ነህ ፓስተር ቸሬ እኔ በልጂነቴ ኣግብቸ ሚስቴ ጋር 5 ልጆች ወልድን እየኖርን በሚስቴ እህት ምክኒያት ትዳሩ ፈረሰ ሚስቴም በእህቱዋ ምክር ወደ ሌላ ወንድ ሄደች ይሄው ብቻየን ከምወዳቸው ልጆቼ እየኖርኩ ነው የ 25 ኣመት ትዳር ፈረሰ
@asteramenyeredahegneyesusa2422
@asteramenyeredahegneyesusa2422 Ай бұрын
Yap
@selamgirmay9340
@selamgirmay9340 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Betekrestian yefeta sew atketatelem
@Yyewubdar-tr4mh
@Yyewubdar-tr4mh 22 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🙏
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Ай бұрын
ጋሽ ቸሬን የምሰማው ልቤን የሚነካው እኔ ብቻ ሆንኩ ትዳሬ ሊፈርስ ጫፍ ላይ ነው። ሚስቴ ብትወደውም ገና ለገና ይህን ሰውዬ ከሰማው ካንተ ጋር አብሬ መኖሬ ነው በሚል ፍራቻ ትምርቶችህን አልሰማ አለችኝ😢😢
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Ай бұрын
እስኪ የምትለዉን ስማት ለምን ፍች ፈለገች?
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Ай бұрын
@woinshetbelay4664 cheat adregebat new esuma
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Set lay new negegereh yatekorew
@genetgg7718
@genetgg7718 Ай бұрын
🙏🙏🙏😍
@AbayTaddesse
@AbayTaddesse Ай бұрын
❤❤❤
@tsehaytadese1423
@tsehaytadese1423 Ай бұрын
ይቺሴት እኔነኝ ቸርዬ
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Fechi kehulet seytan memeret new
@selamselina1321
@selamselina1321 Ай бұрын
እረ ቸርዬ እናታችንም እንደዛ ናት እኔ ያልኩትን አድርጉ እንደኔ እንደኔ የምትለን አንስማማም
@mulubeza111
@mulubeza111 Ай бұрын
😢😢😢
@WesenGirma-p9q
@WesenGirma-p9q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Axes705
@Axes705 Ай бұрын
Aboo baay'ee natti tolta
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Kmemot mefatat yemeretal when there is abusive relationship bezih zeregnet zemen aseb
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Wendu endetazezew betun endekirstos biez alem bsltekawesech neber
@fasikatibebu1163
@fasikatibebu1163 Ай бұрын
ሚስቶቻቸውን ሚደበድቡስ,ሚያዋርዱ, ሚያደቁስ? አብረናቸው ኖረን እንሙት?
@looov-h1q
@looov-h1q Ай бұрын
ይኸው፡ለልጆቼ፡ብዬ፡የተፈጠረውን፡ሁሉ፡ትቼ፡ብቀበልም፡ሰላም፡ሊሰጠኝ፡አልቻለም።ሔዶብዙ፡ነገር፡ለምዶ፡ የመጣ፡ሰው፣አሁንም፡እኔን፡በራሱ፡ቦታ፡ነበርሽ፣እንደኔ፡አርገሻል፡እያለ፡ሰበብ፡እየፈለገ፡መውጣት፡ነው፡ሀሳቡ።አንድም፡ቀን፡ጥፋቱን፡አምኖ፡አያውቅም፡እኔን፡ብቻ፡ከመውቀስና፡ከመዝለፍ። ትዳር፡አይፈታም፡ብዬ፡ሁሉንም፡የኔ፡ጥፋት፡ይሁን፡ብዬ ሰላም፡ይፈጠር፡ብልም፡አልሆነም። ለልጆቼ፡ስል፡እየተናኩኝ፣እየተሰደብኩ፣ነገ፡ሌላ፡ሒወት፡እንደሚኖር፡አየነገረኝ፣የተዋት፡ሴትጋ፡እንደሚመለስ፡አየዛተ፣እንደሚያጠፋኝና፡እያስመሰለ፡እንደሚኖር፡ለሰው፡ሁሉ፡እያወራ፡እየሰማሁ፣ልጆቼን፡አንዴት፡ካላባት፡እያልኩ፡ይኸው፡አለሁ።እና፡ምንድነው፡መፍትሔው? ልጆችስ፡የሚያዪት፡የሚሰሙት፡ለጭንቅላታቸው፡ምን፡ይፈጥራል? ተለያይተን አመት ቆይተን ብንመለስም ጭራሽ በበቀልና በጥላቻ ተሞልቶ ነው የተመለሰው። እና ምን ላድርግ?
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 Ай бұрын
ወይ ማማየ ቸሬን አማክሪዉ
@freetakebede880
@freetakebede880 18 күн бұрын
አትተዋት መልካም ከፈታስ ያግባ???
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Amagn agbteh genzeb seltan zeregnet sikeyerew set lijocheh Christian magbat alemagbat lewet yelewem silu men meles ale
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Yebetu eras ytedar meferes tetyaki mehon alebet
@freetakebede880
@freetakebede880 18 күн бұрын
ፓስተር ቸሬ ከአገባ በኋላ የሚዘሙት የሚወልድ በሽታ ይዞብህ የሚመጣ ወንድ እንዴት አይፈታም ሴትም ብትሆን እንዴት አትፈታም ዝም ብሎ ችሎ መቀመጥ ለልጆች ምን አይነት ስነምግባር ይማራሉ??
@HagerHagerfiket
@HagerHagerfiket Ай бұрын
Cherye ebete wuste honen endh yefich noro yeminenors?
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Esu feteto lela biyageba mentehun
@AdisAman-n1v
@AdisAman-n1v Ай бұрын
Tdaren kemebetene befit dreslign ebakhn?😢 1wer new yekeregn
@fitsumgetachew7746
@fitsumgetachew7746 Ай бұрын
Setuan new yalkew ahunm bal yemitewat yemiterat eka nat?
@AmenSisay-pw2ni
@AmenSisay-pw2ni Ай бұрын
ወገኖቼ ሃሳብ ስጡኝ አኔ ነገሮቹን ማሰላሰል እንኩዋን አድክሞኛል በ18 አመቴ ነው ያገባሁት ብዙ ዋጋ ከፍየበታለው በታሳቦቼን እስከመጣላት ድረስ እናም 1እስከ 6 አብረን ነበርን ከዛ በዋላ አኔ ወደ ስደት ሄድኩ ብዙም ሳልቆይ በ3 ወሬ ፍቅረኛ እንዳለቺዉና ከስደት ስትገባ ልጋቡም እንዴ ሆነ ሰማዉ እሱዋ ራሱዋ ነው ፈልጋ ያገኘቺኝ አይደልም ሚስት ፍቅረኛ እንኩዋን እንደሌለው ነግሮዋት ነው የገመሩት 😢😢 አሱን ለምን እንደዛ እንዳረገ ሲጠይቀው ለብር ብቻ እንዴ ሆነ ነው ምነግረኝ አኔ ደግሞ የሰዉ ሀቅ አልፈልግም እናም ኢሐው ለ2 ዓመት ህመም ዉስጥ ነኝ አኔ በሱ ምክንያት በታሳቦቼን አትቻለው ከሰዉ ጥቅያለው ሳቂታ ነበርኩ ዝምትርኛ ሆኛለው ከሰዉነት ተራ ወጥቻለው ሁሌም ስራዬ ማልቀስ ነው 😢😢 አሱ ይቅርታ ይላል ግን አሁንም ስራዉ ያው ነው እናም አጋር ቤት ገብቼ ልፈታዉ ነው ምን ትሉኛላችሁ ፍች ወይስ ይቅርታ
@NahomMoges-k7w
@NahomMoges-k7w Ай бұрын
Dekemgn teleyayehu gin ahunm alsarfegnm sost lij bichayen eyasadeku new
@merontesfaye9716
@merontesfaye9716 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያግዝሽ❤
@mercyz6252
@mercyz6252 25 күн бұрын
Please teach about divorce before marriage Divorce is not always wanted Plus watch the people who pretend to love God to get church girls. Wisdom is needed! Dealing with childhood trauma is impossible! Spiritual generational courses needed to be known ! If he or she is in hurry to marriage never ever marry.
@Didu-Midu
@Didu-Midu Ай бұрын
የዛሬው ለመዋጥ ተናነቀኝ . እነሱ አልፈልግሽም ብለዉ ሄደዉ አግብተዉ እየኖሩ . እና እኛ ሳናገባ ሳንወልድ ቀመን እስኪሞት እንጠብቅ ከባድ ነው 🤔🤔
@merontesfaye9716
@merontesfaye9716 Ай бұрын
በዝሙት ከሆነ የተለያያችሁት ማግባት ትችያለሽ
@twarejtwarej9966
@twarejtwarej9966 Ай бұрын
𝙂𝙤𝙤𝙛𝙩𝙖𝙖 𝙨𝙞𝙞 𝙝𝙖𝙖 𝙚𝙗𝙗𝙞𝙨𝙪𝙪 𝙝𝙪𝙗𝙖𝙣𝙖𝙨𝙖 𝙞𝙨𝙨𝙞𝙣𝙛 𝙮𝙖𝙖 𝙗𝙖𝙮𝙮𝙞𝙨𝙪𝙪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bilenselomon
@bilenselomon 23 күн бұрын
God bless you ❤
@SewenetTadese
@SewenetTadese Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mercyz6252
@mercyz6252 25 күн бұрын
Please teach about divorce before marriage Divorce is not always wanted Plus watch the people who pretend to love God to get church girls. Wisdom is needed! Dealing with childhood trauma is impossible! Spiritual generational courses needed to be known ! If he or she is in hurry to marriage never ever marry.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
“ትወዱታላችሁ?--“ በፓ/ር ቸሬ የቀረበ መልዕክት
41:30
"አንተ ወጣት ለማን ነህ?"....በፓ/ር ቸሬ
1:01:16
Epaphras Christ church
Рет қаралды 58 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН