የምትመሩ ሰዎች ይቅርታ ጠይቁ...

  Рет қаралды 92,335

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

Пікірлер: 222
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 5 күн бұрын
ወላሂ አሁን ነዉ ዱያሪየን በPDf ያስቀመጥሁትን አጠፋሁት አመሰግናለሁ ፓስተርቸሪ በጣም ድቅ ሰዉ❤❤
@gafat
@gafat Ай бұрын
ዛሬ ፩ነኝ እያንዳድሽ ተቀድመሻል 😂😂😂 ፓስተር ቸሬን የሚወድ ደግሞ 👍 ይግጭ
@davidodav
@davidodav Ай бұрын
This guy is hilarious! A true comedian :) Although my religion is Orthodox, I really appreciate his lessons and the way he teaches. He is by far the best! God bless you!
@seada9327
@seada9327 Ай бұрын
ወይኔ አምላኬ በምን ቃል ላመስግንህ ፈገግ እያሉ የሚገርም ቁም ነገር የሚደንቅ ትምህርት አላህ ይጠብቅክ ቼሬያችን❤❤
@טספו
@טספו 23 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁሌም የምታስተምረው በሳቅ በጨዋታ ስለሆነት ትምህርቶችህ ሁሉ ውስጤ ነው የሚቀሩት ተባረክልን ኑርልን በጣም ነው የማከብርህ ቹቹ ተድላ ከእስራኤል ።
@maranathatube1
@maranathatube1 Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን ጋብዙልን ❤❤❤❤
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Ай бұрын
የሁሉንም እምነት ተከታዮች በእኩል ማየት እና ማክበር የሚችል እንደ አገር በአንድነትና በመከባበር ለመኖር ሰላም፣ፍቅር እና ይቅርታን የሚያስተምር እንደ ፓስተር ቸሬ አይነት መልካም ኢትዮጵያዊያንን ፈጣሪ ያብዛልን።
@TamagnTarekegn-y3y
@TamagnTarekegn-y3y Ай бұрын
እየሱስ ብቸኛ መዳኛ መንገድ ነው ያለ እየሱስ ሰማይ መግባት አይቻልም!!!!!! ከ የሱስ ውጪ የሆነ እምነት ሰማይ አያስገባም እየሱስ ሃይማኖት ሳይሆን ህይወት ነው!!!!!!!!! ወዳጄ በርሱ እመን አለዝያ መጨረሻህ ሞት ነው እባክ እመን
@KirubelBirhanu-h7c
@KirubelBirhanu-h7c Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@TamagnTarekegn-y3y
@AberuFiker
@AberuFiker Ай бұрын
😂😂😂❤❤❤😂😂😂❤❤❤😂😂😂
@zufantessam
@zufantessam Ай бұрын
ቸርዬ የኔ አባት አምላክ ለዚህ ትውልድ የሰጠን በረከት ነህ እንደምድር አሸዋ ብዛልን
@NejibNesru-p4i
@NejibNesru-p4i Ай бұрын
ቸሬ የኔ አባት እንወድሀለን እዳተያለዉ የብዛልን።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን እድሜ ዘመንህ ይባረክ የአንተን ትምህርት መስማት ለለውጥ በር ይከፍታል ካንተ ብዙ ከተማሩ ስዎች ውስጥ ነኝ እኔም አመስግንሀለሁ🙏🏾❤️
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 Ай бұрын
እያዝናናህ ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይስጥልን
@messya7125
@messya7125 Ай бұрын
የዘመናችን ምርጥ ፓስተር ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ትምህርቱን እወደዋለሁ ፓስተርኦርቶዶክስአማኝነኝትምህርቱን እወደዋለሁ ተባረክ
@__-wj7zq
@__-wj7zq Ай бұрын
*_thank you paster ቸሬ😊_*
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Ай бұрын
ለገባው ትልቅ መልዕክት ነው ፓስተር ቸሬ ተባረክ🙏
@halimab609
@halimab609 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የሳቅ ምንጭ ነህ መቼም ፡ገና አውርቶ ሳይጨርስ ሳቄን መቆጣጠር አልችልም። አላህ ያልተገለጠልህን ሀቅም ያሳውቅህ ያረብ።
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
አሜን
@yasmineshak
@yasmineshak Ай бұрын
amin
@SeniyaAyub
@SeniyaAyub Ай бұрын
​@@yasmineshak aminn yarb
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
@አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ Ай бұрын
ቆንጆ መልዕክት ነው ፓስተር እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏
@selam801
@selam801 Ай бұрын
እያዝናናህ ጥሩ ትምህርት አሰተምረሀናል thank you 👏🤎🥺
@Solamint
@Solamint Ай бұрын
ቼሬ በጣም ነው ምወድክ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@lidolido3071
@lidolido3071 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ❤❤❤
@JahAdam
@JahAdam Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ሁሌም እንይህ ከዓይናችን አትጥፋ እድሜህም አገልግሎትህም ይባረክ ይለምልም!
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ Ай бұрын
ፓስተር ቸር እውነት በጣም ነው የምወድክ የማደቅ እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ላአተህ ትልቅ ቦታ ነው ያለኝ ትምእርቶችክን አልፎ አልፎ እከታተለዋለው በብዙ አሳብ እና ጭንቀት ውስጥ ብኖርም ባአተክ ትምህርት እና በእግዚአብሔር ጥበብ እየኖርክ ነው ኑሮ ለማሸነፍ በሰው ቤት በሰው ሃገር ስካሙ ከባድ ነው ብቻ ተመስገን ለልጄ ስል ሁሉ ችዬ እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው እቺ አለም ገምታለች ቶሎ ና ፓስተር ቸር አመሰግናለሁ❤❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Ай бұрын
እኔም
@misrakkibret4582
@misrakkibret4582 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን❤ ዶ/ር ወዳጄነህን ጋብዙልን❤❤
@AmadoSomeno
@AmadoSomeno Ай бұрын
hii
@Hope-H23
@Hope-H23 Ай бұрын
ፓስተር ቸር እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ሳትሰስት ስለ የምታክፍለን እውቀት❤🙏
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 Ай бұрын
ሁሌም ፕሮግራማቹ ቆንጆ ነው ፖስተር ቸሬ የማይሰለች ምርጥ አስተማሪ ነው ትንሽ የሚረብሸው ነገር የተመልካች ጮኸትና ፎጨት ከይቅርታ ጋር ቢቀነስ
@tsedeygebru5667
@tsedeygebru5667 Ай бұрын
እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ይመስገን። ፀጋውን ያብዛልህ !! በብዙ ተምሬአለሁ ተባርክልኝ !!!
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 Ай бұрын
Amen amen ftare ytbkew🙏🙏🙏
@w.h167
@w.h167 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬን ደጋግማችሁ አቅርቡልን❤
@kirubelbirhanu-c2r
@kirubelbirhanu-c2r Ай бұрын
paster chere u are very skilled and talented person thank u very much always respect
@dawie506
@dawie506 Ай бұрын
ትክክል እውነት ኢትዮጵያ አገሬን ያጠፋው በሽተኞች የጻፉት ትርክት ነው😢😢😢
@Salem-x3w
@Salem-x3w 29 күн бұрын
ውድ ወንድማችን ፓስተር ቸርዬ፣ ትክክል ነህ፣ አሜን ፈጣሪ ወደ ልባችን ይመልሰን።ይቅር ይበለን። ይቅርታ ውዶቼ።❤❤❤❤ኑርልን።
@selamamare9571
@selamamare9571 Ай бұрын
ፓስትተር ቸሬ የፈጠረ እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ባንተ ግዜ ያለ ትውልድ ፡ ፈጣሪው የምወደው ነው።
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
@የማርያምልጅ-ዘ6ዀ Ай бұрын
ፖስተርቸሬ እናመሰግናለን ፈታ ብየ በሳቅ የጨረስኩት ትምሮነው😂😂😂 ይመችህ እደሰው ማሰብ ሰው መሆን ,ለምን እደትብሎ መመርመር ብዙሰዎች ስለሔዱበት ስላጨበጨቡ ትክክልአይደለም ይቅርታ ወሳኝ የሕይወትቁልፍነው ሰውመሆን👌👌👌
@AyalKininet
@AyalKininet Ай бұрын
ሰው ነህ አንተ ሰው ብቻ ሰው የምታስቀድም ሰው እግዚአብሔር እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 Ай бұрын
ፖስተር ቸሬ ስወድህ ተባረክ 🙏🙏🙏👍🥰
@AhemdMohammed-p4o
@AhemdMohammed-p4o Ай бұрын
አሪፍ ምክር ነዉ ፓስተር ቸሬ በሳቅ ገደልከኝ አቦ ይመችህ አንድ ቀን የባልና ሚስት ነገር ብቻ ብታስተምር ደስ ይለኛል በዚሁ መድረክ ላይክ አድርጉ::
@TamagnTarekegn-y3y
@TamagnTarekegn-y3y Ай бұрын
ባልና ሚስት ምድራዊ ነው የተጋባ ሁሉ የሰው ልጅ ሟች ነው ይልቅ ህይወት የሆነውን እየሱስን ይንገር እሱ ነው ሚጠቅምህ እየሱስ ሃይማኖት ሳይሆን ህይወት ነው ያለ እየሱስ ገነት አትገባም
@abel8835
@abel8835 Ай бұрын
ቸሬ ከዚህ ምናምቴ ዳዊት ከተባለ ስው ጋር አትመቻመች እግርህን ጠብቅ ❤
@TirhasHailu-cm7qb
@TirhasHailu-cm7qb Ай бұрын
እግዚአብሔር መህረት ያድርግልህ እሱ ሰርቶ ነዉ የሚኖረው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
ምን ለማለት ይሆን ምናምንቴ?? ስላልገባኝ ነው ይቅርታ
@dawie506
@dawie506 Ай бұрын
❤❤❤😅ቃለ ህይወትን ህይወት ያሰማልን ቸሬ ድንቅ ትምህርት ነው❤
@MuluneshfocheEltiro
@MuluneshfocheEltiro Ай бұрын
አድስአበ ብቻ አትገደብ ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያም ና ።ተባረክ ፓስተር
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
አረ ወደ ውጭ ሀገርም ብቅ በል
@TadelechYimer-w2v
@TadelechYimer-w2v Ай бұрын
ትክክል ፓስተር ጆሮዋቸው ላይ አስተርጎዋሚ የሴይጣን መንፈስ ነው ያለው ።
@MekiyaAbdu-sx2et
@MekiyaAbdu-sx2et Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የፖስተር ቸሬ ትምህርትን አዳምጠዋለሁ ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ
@asteramenyeredahegneyesusa2422
@asteramenyeredahegneyesusa2422 Ай бұрын
Yes right love you chere
@JEMILSherif
@JEMILSherif Ай бұрын
ከሰደት ስመለስ ጊዜዬን የማሳልፈው አቤት ታየኝ ቸሬ ጋር ዳዊት ድሪም ጋር ነው በቃ❤❤❤
@Mulukentena
@Mulukentena Ай бұрын
እናመሰግናለን ❤🙏
@girmawolde4749
@girmawolde4749 Ай бұрын
Great Course From chere
@endalegebre2083
@endalegebre2083 22 күн бұрын
Right men
@nunuzewdie7767
@nunuzewdie7767 Ай бұрын
Preach it 🙌 👏 Amen 🙏 God bless you 🙏 🙏 very true 👍 🙏 🙌
@Zami-Kifle
@Zami-Kifle Ай бұрын
አሜን ተባረክ
@AlemayehuGuta-c7b
@AlemayehuGuta-c7b Ай бұрын
lovely man
@roserose-mh3ok
@roserose-mh3ok Ай бұрын
Thank you
@derejebekele8641
@derejebekele8641 Ай бұрын
Chere you did great work to encourage all human being.
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Ай бұрын
አይዞኝ ጊዜውን ጠብቆ መወለዱ አይቀርም አሜንንንንንንንን❤❤❤ እየሱስ ክርስቶስ ጌታነው
@marymery4899
@marymery4899 Ай бұрын
Good blessed you paster chere. 🙏. Thank you 🙏😘❤️
@Danielmesfin-o5h
@Danielmesfin-o5h Ай бұрын
Ewnet lemenager bizu pastoroch....aymechwegem b/se....pastor chere gin be ewnet teleyalek betam new miwedeh
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh Ай бұрын
Dr ዎዳጅነህ ማሃርነህ 👍
@senaitmehari9871
@senaitmehari9871 Ай бұрын
Thank you! Paster Chere 🙏❤
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz Ай бұрын
Please, invite him again. Thanks
@wellotube9039
@wellotube9039 Ай бұрын
I love you pastor yes you are right crazy minister can’t lead the mother of Africa period blessed you 🙏🙏🙏🙏
@MeronMeri-on5ub
@MeronMeri-on5ub Ай бұрын
ስወድህ ፓስተር ቸሬ❤
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew 22 күн бұрын
betam gobez nk ...sent yebesebesu merz merchu politician besemanbet joro aten mesmatu telk desta nw..gobez bertta
@mamegelila
@mamegelila Ай бұрын
ፖስተር ቸሬ ተባርክ በጣፋጭ አደበትህ ስታስተምር እኮ አደኛ ነህ
@Sitina-c9t
@Sitina-c9t Ай бұрын
አባቴ❤
@AmenGezehegn
@AmenGezehegn 12 күн бұрын
Amazing person appreciate
@samuelsenbeto-z9k
@samuelsenbeto-z9k Ай бұрын
thanks paster chere🙏
@KiyaBiruk-wd8xq
@KiyaBiruk-wd8xq Ай бұрын
Mashala Chere❤❤❤
@Dawit-ku2ty
@Dawit-ku2ty Ай бұрын
CHERE REALY APPRECITE U....
@tigistsolomon8525
@tigistsolomon8525 Ай бұрын
Wow it was an amazing it is life changing.......
@RomanAsrat59
@RomanAsrat59 Ай бұрын
Im So so happey paster cherea huleam temeheretochehen eketatelalehugi really im so lucky bezu neger temerealehugi thank u be blessed one day i whanna meet u and attend u'r progeramn God is good!big love & respect❤
@Ethio-ጵያ
@Ethio-ጵያ Ай бұрын
እውነታው ሌብነት ኢትየጵያ ውስጥ ነውር ነው ሀሳብ ትውፌት ወግ መተሳሰብ መከባበር የሌላውን ማክበር ባህላችን ነው የሌሎችን አምልኮ ስርአት ትክክል አደለሚ የሚሉ ... ግን የራሳቸው ወግ እና ስርአት ትክክል መሆኑን አስተምረው ጨርሰው ነው? መይስ በሌሎች መነፅር ነው እሚያዩት ከየት አመጡብን ጀግና ኢትዩጵያዊ ፓስተር አልልም እኔ ምሁር ፓስተር ቸሬ ❤❤
@EBISAGIRMA-g1i
@EBISAGIRMA-g1i 12 күн бұрын
good preacher
@betelhamkindaye8699
@betelhamkindaye8699 Ай бұрын
Ustaz bedru hussen ygabezelen🙏
@DjdbDjdb-t7d
@DjdbDjdb-t7d Ай бұрын
enamesgenalen chariye❤
@MeazaBeihu
@MeazaBeihu Ай бұрын
እውነት ነው
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
ቸርዬ💚💛❤️
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl Ай бұрын
Thank u pastor chere🙏
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 Ай бұрын
ፓስተር ቸሬ አንተን ከቅዠታሞች ጋር ባትተባበር ደስ ይለኛል ።
@FshaMahari
@FshaMahari Ай бұрын
ፅጋ የበዛበት ቸሬ
@Marta-n2l5f
@Marta-n2l5f Ай бұрын
Thanks
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 Ай бұрын
Enmsgnalen paster cherye Allah erjm edmay yestih Daviye Enmsgnalen
@Mulievisionary
@Mulievisionary Ай бұрын
Thanks so much Paster chrye
@BirukAyalew-g4y
@BirukAyalew-g4y 24 күн бұрын
Yeme yarada lij
@mengistumarkos4639
@mengistumarkos4639 Ай бұрын
cherye endet endemwedh zemenh yibarek
@samiabera7894
@samiabera7894 Ай бұрын
ፓሰተር ቸሬ❤❤❤❤❤
@selamamare9571
@selamamare9571 Ай бұрын
የ ፓስተር ቸሬ እና የ ደክተር ወዳጄነህ፡ ትምህርት (ንግግር) እንደ ዜና በየቀኑ ብንሰማው ስንተ ሰው ይቀየር ነበር።
@AbemelekEyob
@AbemelekEyob Ай бұрын
Paster chere endante aynetun yabzalen egzihabeher yibakeh
@gashawalemu1595
@gashawalemu1595 Ай бұрын
Thanks Chere
@eyobashuro
@eyobashuro Ай бұрын
Grace up on u abundantly
@GutemaBekela-pl6wb
@GutemaBekela-pl6wb Ай бұрын
Thanks dreams team
@danielhailemariamdani
@danielhailemariamdani Ай бұрын
The best paster❤
@sahayshebro
@sahayshebro Ай бұрын
እውነት ነው አይቀየርም መተው ነው።
@abghabesh
@abghabesh Ай бұрын
Bezih milasih yihen yedeneze hizb betegoletebet betu eyeferese kemiitared woto enditagel hiwotin endiadin bitaregew melkam neber
@samuelabriham3261
@samuelabriham3261 Ай бұрын
❤wow
@hayatali5711
@hayatali5711 Ай бұрын
ቸሬም ዳውትም የዘመኑ ጀግና ናቸው ዘርን ከዘር ሀይማኑትን ከሀይማኖት እያበሎ የዮቶብ ብር የሚለቃቅሙ ሰው በላ በበዛበት ዘመን እደዚህም መልካሞችን አሉ ዛሬ በሰውደም በሰው እንባ የምትኖሩ ሰዋች ግድነው ፍርድአለ ይችን አለም ስንለቅ
@rahealful
@rahealful Ай бұрын
❤❤ 🙏🙏
@AhaduInfo-21
@AhaduInfo-21 Ай бұрын
good lesson
@febendavid9278
@febendavid9278 Ай бұрын
Amazing guy
@bezawitmarta
@bezawitmarta Ай бұрын
pastor Chere be wer 1de dawit dreams lay bikerb dess ylegnal
@Tigist-w4r
@Tigist-w4r Ай бұрын
Pastor Chere I respect you 🙏
@AbrahamNishan
@AbrahamNishan Ай бұрын
I love pastor ❤
@tsigheamanuel3555
@tsigheamanuel3555 Ай бұрын
Chere ❤GBU❤❤❤❤❤❤
@genetyosseph3806
@genetyosseph3806 Ай бұрын
መምህሬ ብሰማህ ብሰማህ አልሰለችክም አመለካከቴን ሁሉ ቀይረከዋል
@muzeman3014
@muzeman3014 Ай бұрын
Wow🙏
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,8 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 32 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
Amharic Audio Bible Psalms - Ethiopian Amharic Bible Reading
3:48:29
Amharic Mezmur & Amharic Bible
Рет қаралды 189 М.
ZIVOTOT I DELOTO NA SERGEJ VAROSHLIJA...
3:49:42
LAZAROV
Рет қаралды 436 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 307 М.
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 27 М.
Симбу закрыли дома?! 🔒 #симба #симбочка #арти
00:41
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4,8 МЛН